ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡
-\tወቅታዊ ዜናዎች
-\tኢትዮጵያዊ ሀሳቦች
-\tየሁሉንም ቤተ-እምነቶች ዳሰሳ እና የጉዞ ማስታወሻዎችን ከቃለ ቀርን ሚዲያ ያገኛሉ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡

እውነት ይነግሳል!!!


Пікірлер

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n16 минут бұрын

    ከምታየው ከምትሰማው የተነሳ እብድ ትሆናለ ማንም የሚሰማ የለም።😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን😢😢😢😢😢😢

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qСағат бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qСағат бұрын

    👍👍👍👍👍😥😥😥

  • @teferasolomon8557
    @teferasolomon85572 сағат бұрын

    ኦርቶዶክስ ውስጥ እየተካሄደ ያለው ኃይማኖትን መስበክ፣ ማጽናትና ማስፋፋት ሳይሆን ኃብት ዘረፋና ሌብነት፣ የበሰበሰ፣ የሞተና የተቀበረ ፖለቲካ ማስቀጠል እና በዓለም እንኳ የሌለ ዘረኝነትን ማስፋፋት ነው። ለዚህም ነው ምዕመናን በተኩላ ሲነጠቁ ቅንጣት ታክል የማይገዳቸው ጥቁር ለባሽ ግብረ ሰዶማውያን መፈንጫ የሆነችው። ከዓለም የከፋ ጉቦኝነት፣ ዘረኝነት እና ሌብነት በዚህ ዘመን የቤተክርስቲያኒቱ መገለጫና የዓለም መተረቻ የሆነችው።

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y2 сағат бұрын

    በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ ጉድ በቤተክህነት ዉስጥ ይህሁሉ ሙስና እያለ እግዚሐብሄር እንዴት ይታረቀን ሀገራችን እንዴት ሰላም ታግኝ😢😢

  • @hirutegetnet5416
    @hirutegetnet54162 сағат бұрын

    ትክክል ብለሀል ወንድሜ እግዚአብሔር ቤታችን ያጽዳ።

  • @abebegashaw2055
    @abebegashaw20552 сағат бұрын

    በትክክል መሎክሲ መሆኖ ተጣርቶ ትከስ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y3 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሚዲያችዉ በጣም ተወዳጅ ነዉ እዉነቱን ስለምታጋልጡ

  • @enathagertube4619
    @enathagertube46193 сағат бұрын

    እንዴ ካህን ሌላ ስራ አይስራ የሚል ህግ አለ እንዴ

  • @rahelbelay8330
    @rahelbelay83303 сағат бұрын

    ለወደፊቱ ግን ጥንቃቄ አድርጉ ቪዲዮ ስትሰሩ የሰዎቹን ፎቶ አታሳዩ አሁን እኚን አባት ጥቃት ሊያደርሱባቸው ይችላሉ: ብዙ ጉድ አለ ኦርቶዶክስ ውስጥ እሚሆነው ሁሉ ያሳዝናል በጣም ከባድ ነው ወንድሜ::

  • @rahelwudineh
    @rahelwudineh4 сағат бұрын

    በጣም ያሳፍራል አዝነናል😢😢😢

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12264 сағат бұрын

    ገና መቼ ትግራይ ዋጋ ከፈለ ገና ይከፍላል በሃይማኖት ላይ ማላገጥ ማጣፊያው ያጥራችኋል ለራቁት ላልከው የተለመደነው በውጪ ያሉ የህወሓት ልጆች እያየን ነበር እርቃናቸውን ሲደንሱ ህርቃን!!ስልህ ያለፓንት ያለጡት ማሳዣ ይሄ ለነሱ ጌጣቸው ነው ግን አንድቀን አየር ሲያጥራቸው ፈጣሪንም 💚💛❤️የኢትዮጵያን ህዝብም!ይቅርታ መጠየቃቸው አይቀርም👆

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia214 сағат бұрын

    ቆይ የመለክሴዋ ዛሬ ለምን አዲስ ሆነ በጦርነቱ ጊዜ ከ3አመት በፊት የዘፈነችሁ አይደለም ፌስቡክም ላይ ስጋባ የእሷ ቪዲዮ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam53644 сағат бұрын

    አቤት የፈጣሪ ያለህ ኧረ አሁንስ ደከመን !! የቀድሞ የቤተክርስቲያኖቻችን ፓትራያርኮችና ካህናት መነኮሳት አገልጋዯችን ጨምሮ እንዲህ ዓይነት ውጥንቅጥ ነገር ሰምተን አናውቅሞ " አሁን ግን ጆሮዋችንን ጭው የሚያደርግ ነገር እየሰማን ነው። ኧረ ጌታሆይ በቃ በለን ተለመነን" ስለፃድቃኖች " ሰለ ወላዲተ አምላክ ስለእናትህ ብለህ ማረን???

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe64384 сағат бұрын

    ከፕሮቴስታንት ላይ አይንህን አንሳ በዚህ ከቀጠልክ ግን ዋጋ ትከፍላለህ ጥላቻ አትስበክ ሁሉም እንደእምነቱ መከባበር አለበት

  • @enathagertube4619
    @enathagertube46193 сағат бұрын

    ምነው ኢትዮጵያን አላስፈርስ አላችሁ?

  • @user-qv7tf4ws4j
    @user-qv7tf4ws4j4 сағат бұрын

    ልታስተላልፍ የምትፈልገው -የፕሮቴስታንት እምነት ጥላቻህን -የፖለተካ አቋምህን በእምነት ስም አስታከህ ነውና በክፋትም ይሁን በመልካም ወንጌል ይሰበካል መድሐኒ አለምን እየሱስ ክርስቶስን መሸፈን የሚችል ማንም የለም የለም የለም

  • @user-xd8bo1dm4g
    @user-xd8bo1dm4g4 сағат бұрын

    ጴንጤ ከሆንክ እዚ ምን ታደርጋለክ ውጣ

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m2 сағат бұрын

    ሰው ቤት ገብታቹ አትልከስከሱ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya5 сағат бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram20715 сағат бұрын

    ባለፈው ሳምንት ለ ሰራህው ፕሮግራም የፃፍኩትን አላነበብክም

  • @askuema1260
    @askuema12605 сағат бұрын

    ይሄ የትግረኛ ዘፈን ከአመታት በፊት በትግራይ መድረክ ላይ የቀረበ እና ከፍተኛ ተቃውሞ የገጠም ስራ ሲሆን ከአምላክም የማያባራ ቁጣን አውርዷል። አንተ ግን ዛሬ ገና ነው ያየኽው ???? ለመረጃ የፈጠናችሁ ሁኑ ብዙ አዲስ ነገር በየቀኑ አለና 🙏

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12264 сағат бұрын

    በነሱቤት ካሃናትን ቤተክርስቲያንን ማዋረዳቸው ነው👆ፈጣሪ ሁሉን ያያል👆

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i5 сағат бұрын

    በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነን አምላክ ይታረቀን እውነት ቤተሰብ ግን ልጆችሁን አረ እንይ አዋዋላቸው እውነት የራቁት ትውልድ ሆንን እኮ እፍረት አጣን ውይ😢 የእኔ አባት ሙሉውን እግረኛው ላይ ሳዳምጣቸው እያለቀስኩ ነበር አባቴ እማምላክ እንባውትን ታብስሎት እድሜ ይስጦት አላስበላ ስላሏቸው ከስራ ማባረር ያውም በሆዳቸው የቁሊቢ ሙዳየ ምፅዋት ወዴት እንደሚገባ ማስተዋል ነው ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑት የቤተ ክርስትያን የብብት ቅማሎች እውነተኛ ሰው አይወዱም አይዞ አባቴ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa89675 сағат бұрын

    አንተ ግን ያልሆነዉንሆነ ብለህ ለፕሮቴስታንት ካለህ ጥላቻ የተነሳ ጉሮሮህ እስክደርቅ የሚታስተላልፈዉ የጥላቻና የንቀት ዘገባ ዋጋ ያስከፍለሃል :: መሪዎችን ለማጥላላት የምትሄደዉ ርቀት አሳፋሪ ነዉ ::

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12264 сағат бұрын

    😂😂ዋጋ የሚያስከፍለው በማሳሰር ኦር በማስገደል አይዘመን ነጋችሁ ናፈቀን!!!!!!!

  • @Efratameketa
    @Efratameketa5 сағат бұрын

    ማሰተዋል ይሰጠን

  • @mihretmergia6692
    @mihretmergia66925 сағат бұрын

    Getahoy ere ebakh tolo na ybkam behatyat mechemalek

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t5 сағат бұрын

    አባታችን በጣም ያሣዝናሉ ግን ለምድነዉ ለሌሎቹ እሥከ 7 ደብር እየሠጡ አይደል እግዚያብሄር ቤቱን ያፅዳዉ እንጂ ምንይባላል እግዚኦ አሁንሥ ሚዲያላይ መግባት አሥጠላኝ ማርያምን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate12195 сағат бұрын

    ከንቲባዋ ቸርች እንደ ከፈተች ከመሬት ተነስተህ ትዘግባለህ? ምን ዓይነት ቀዳዳ ነህ!! ቪዲዮዎችህን (ያለ ተልዕኮህ) ለመንግሥት ያለህን ፅንፍ የረገጠ ጥላቻ መግለጫ አርገሃቸዋል:: እሱ ይሁን እሺ "መብቱ ነው" ብለን እንውሰደው:: ያልሆነውን ሆነ ብለህ መዘገብ እንደሚያስጠይቅ አልገባህም? በቤተክርስቲያን ተቆርቋሪነት ሽፋን ፖለቲካው ላይና ፕሮቴስታንቱ ዕምነት ላይ የምትሰጣቸው አጓጉል አስተያየቶች ዋጋ ያስከፍሉሃል:: በርግጥ አንተም የፈለከው "በመታሰር መጀገን" መሆኑ ምንም አያጠራጥርም:: ነገር ግን ስለ መጀገንህ እርግጠኛ ባልሆንም አላስፈላጊ ዋጋ መክፈልህ ግን አይቀሬ ነው::

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li5 сағат бұрын

    ምነው ባለጊዜዎች እነእዩጩፋና ዮናታል አፋቸውን ሲከፍቱ በአደባባይ ሲሣደቡና ሲተቹ ሲያንጓጥጡ ምድረ ጋጠወጥ ዋጋ ያልከፈሉ እውነትና እየሆነ ያለውን ስላጋለጠ ነው መጀመሪያ ሚዛናዊ መሆን ያስፈልጋል ሀሠተኞች ነብይነን የሚሉትን ሁላችንም እንቃወማለን ከምነቱ ሣይሆን ከአሳሳች አሰተምሮቶች ነው ችግራችን

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa12264 сағат бұрын

    😂😂ዛቻው ህጉ የኛነው😂😂ልትታሰርም ልት ገደልም ትችላለህ ኦር እንችላለን አይነት😂😂😂😂

  • @hiwel9209
    @hiwel92094 сағат бұрын

    በምድሩ መንግስት ብዙ የተመካችሁ እናንተ ግን የእውነት ክርስቶስ እናንተ ቤት የቱጋ ነው ???? ለዚህ እኮ ነው ክርስቶስ ክርስቶስ ማለት እና መኖር ይለያያሉ የምንለው

  • @Barbarose_skbbr
    @Barbarose_skbbr5 сағат бұрын

    ኸረ አርያ ታድያ አንተ ምን አሳየህ ⁉️ ✌️

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie74076 сағат бұрын

    በቤተክህነት ጉቦ የሚቀበለው በግልጽ ይታወቃል ለምን ሁሉም እከሌ ብሎ በስሙ ለመጥራት ለምን ይፈራል ፈጻሚው አድራጊው 'ሌባው' በግልጽ እየፈጸመው ነው የሚከፈለው ለማን እንደሆነ እየታወቀ አንተ ነህ ሌባው ጉቦ ተቀባዩ ማለት የተፈራው ለምንድነው ? ይሀንን ሌባ ስሙ ቢጠራ በዉኑ እግዚአብሔር ሌባው ስሙ በመጠራቱ ይቀስፈን ይሆን ? ግን እሰከመቼ ነው ይህ ጉዳይ በዚህ ሁኔታ የሚቀጥለው ?

  • @freheywetlemma4948
    @freheywetlemma49486 сағат бұрын

    ትግራይ ውስጥ እኮነው

  • @BertaMeketa
    @BertaMeketa6 сағат бұрын

    እረ ኡኡኡኡኡኡ የምንሰማው ነገር ሁሉ ያሳብዳል

  • @fatiya8477
    @fatiya84776 сағат бұрын

    😢😢አፍፍፍፍ በጣም እናሳዝናለን😢ትውልድ ዘቅጧል

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib6 сағат бұрын

    Yebet khnetu sreat bedeb metayet alebet ezawsx mulubemulu mekeyer alebet

  • @ImEatingWaterRn
    @ImEatingWaterRn11 сағат бұрын

    Man you don't really know how to explain After party? Ay youtube

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p11 сағат бұрын

    ይሄ በምዕራባዊው ዓለም የዕምነት ነፃነት በሚል አታላዮች በሕግ እንዳይጠየቁ ሽፋን ተሰጥቷቸዋል ።ሟች ናይጄሪያዊው ጆሽዋ ምን ይሠራ አንደነበር ቢቢሲ አጋልጧል ።የዚያን ግልባጭ ነው እዚህ የሚከወነው ።

  • @imagoat5710
    @imagoat571011 сағат бұрын

    ሁሉ ነገር ከራስ ነው የሚጀምረው። መጀመሪያ ግርማ የሚባለውን አሳሳች በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ስም አስነዋሪ ተግባር አስቁሙ ጴንጤዎች እንኳን በጠረባ ነው ሴጣን አወጣን የሚለት። ሴጣንን በጠረባ የሚጥል ካራቴ የሚችል ሴጣን ብቻ ነው

  • @abel8835
    @abel883512 сағат бұрын

    ቡሃቃ አፍ ጣባ ራስ 😂

  • @raheltube6963
    @raheltube696317 сағат бұрын

    Fetari and yaregachew

  • @freheywetlemma4948
    @freheywetlemma494819 сағат бұрын

    የኢትዮጵያዋ ኦርቶዶክስ ለ ቢያንሴ ታቦት አውጥታ ተቀብላት አልነበረምን ፈሪሳውያን የራሳቸው ጥፋት መችይታያቸዋል🤔

  • @rodas6053
    @rodas605319 сағат бұрын

    Selnedagi yalkew betaaam tkekl neh

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw619319 сағат бұрын

    አትቀባጥር አንተ በጣም ብዙ ጊዜ አይቼሀለሁ positive ማይንድ የለህም በተቃራኒው በመቆም ብቻ ገንዘብ መሰብሰብ የምትፈልገው ወይ ጥሩ ተናጋሪ ነኝ ብለህ በግድ ለማሳመን ትሞክራለህ ,ወይ እን ለምን አላስታረኩም ነው ? ችግራቸው እና የየራሳቸው ጥፋት ሀገር ያወራው ነው ስለዚህ አደባባይ ወጥቶ ስለ ትዳር የነበራቸው አመለካከትን በትምህርት በእውቀት ቀይረው አብረው ለመኖር ስለወሰነ ቅር አለህ ? አደብ ግዛ

  • @anethio
    @anethio20 сағат бұрын

    በአብዛኛው ኦርቶዶክስ እንደዝች አይነት ገላቸውን በአደባባይ በየመጠጥ ቤቱ ሰውን የሚያሳስቱ መጠጥ የሚሸጡ የእናንተው ናቸው ቢመርም ዋጡት

  • @eloheelohe9937
    @eloheelohe993720 сағат бұрын

    ወንድሜ የእኛ የአስተሳሰብ ልኬት ገና ብዙ ይቀራዋል በትዳር ውስጥ ያሉ ሰዎች ሲጣሉ የሚያስደነግጠው የሚቆጨው ህብረተሰብ ለመፍጠር ረጅም ርቀት መሄድ ያስፈልጋል። በነገራችን ላይ አንተም ብትሆን መልካሙን ነገር መልካም ከማለት ከጀመርክ ላይቀር የራስህን መልካም ጥረት አድርገህ ይህንን ያክል ያንገበገበህን ነገር በተግባር ሜዳ ላይ ወርደህ አስማማቸውና አስታርቃቸው ከዛ ውጤቱን ደግሞ መጥተህ ንገረን አለበለዚያ ምንም ነገር ሳይሰሩ በአፍ ብቻ እውነትን ማውራት ተግባር ግን የሌለው ነገርን ለህዝብ ማሳየት ጥሩ አይመስለኝም እነሱ ይህንን ያህል ሄደዋል አንተ ደግሞ ቀጥለህ አሳየን።ሌላው በራሱ ዛሬ ላይ ትዳር ተብሎ ሰዎች የሚጀምሩበት መንገድ በአብዛኛው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሳይሆን ሰዎቹ እንደወደዱና ራሳቸው እንደፈቀዱ ነው ስለዚህ አምላክ የለበትምና አንድ ቀን ቀጥ ይላል። ዛሬ ላይ እገሊት ምን አላት እገሌ ምን አለው ነው ጨዋታው እንጂ እግዚአብሔርን በመፍራት የሚኖረውን የምትኖረውን ድሀ ማን የሚፈልግ አለ? ወንዱም ሴቱም ባል በሆነበት ሰአት እና ራስ ወዳድ በሆነበት ሰአት ሁሉም ባይባልም ማለቴ ነው መልካም የሆየ ትውልድ መጠበቅ ሞኝነት ነው

  • @mesiab1227
    @mesiab122721 сағат бұрын

    ፠ይቺ ግራ የገባት ሴቲዬ ደግሞ በዚህ መጣች

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q21 сағат бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q21 сағат бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @user-nn5of7gv6k
    @user-nn5of7gv6k21 сағат бұрын

    ebs የሚባለው ካምፓኒ በኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ ልምምድ ለማምጣት ፍፁም ያልታረመ በተለይ የተዋሕዶ ልጆችን ከስርአትና ከእምነት የማስወጣት በጥናት እየሰሩ እንዳለ ነው የሚረዳኝ ለምሳሌ ባለፈው ቅዳሜ እንኳን በባለትዳሮች አለመስማማት ልጆች ለምን አይነት ስቃይና መከራ ሂወት እንደተሰጡ እያሳዩን አሁን ደግሞ ሌላ ትዳር የሚበትን ክፉ ትምሕርት አዘል እንደ ነዋይና አይዳ እያሉ በታዳጊ ልጆቻቸው እጣ ላይ ይሳለቃሉ ።ebs በማን ነው የሚጠየቀው?

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus905421 сағат бұрын

    ኢትዮጵያ እንድትጠፋ የመጀመርያው ጠላት መንግሰት ለዚህ እኮ ነው ኦርቶዶክስ ዱካውን እየተከተለ ያለበት ቦታ ተከታዩን አንድ በአንድ በተለያየ ምክንያት የሚያጠፋው ለምን ሲጀመር ኦርቶዶክስ ማለት ስርአት ያላት ትልቅ ትንሹን ድሀ ሀብታሙን በሸተኛ ጤነኛ አዋቂ መሀይም ሌላም በውሰጧ ያለውን በስርአት የምታሰተምር ስርአት አሰይዛ የምታሳድግ እንቁ አልማዝ ስለሆነች ይህንን ማየት የሚያመው የኦርቶዶክስ የጥንት ጥዋቱ ጠላት በሰውየው ትከሻ ያለ ሳጥናኤል የሚባል ስላለ ትውልዱ በጥሩ ስነምግባር ተኮትክተው ተቀርጸው እንዲያድጉ የማይፈልግ አገዛዙ ትውልዱን በራሱ መንገድ እንዲጠፋ የሚያደርግ ሰላም እንዳይኖር ትልቁ ሚና የሚጫወተው በየግዜው ፈጠራ አየፈጠረ ህዙቡን እንደፈርኦን የሚያጨናንቀው በሁሉም አቅጣጫ ሰላም እንዳይኖር ሌት ተቀን ያለ እንቅልፍ የሚሰራው እራሱ መንግስት ነው ወላጆች ለልጆቻቸው መሰወአት መሆን አለባቸው መምህሮቻቸውን ማበረታታት በሁሉም መሰክ ቅድሚያ ቦታ ለሀይማኖት ሠስጠት

  • @someone8809
    @someone880921 сағат бұрын

    ትዳር ሚዲያ አደባባይ ትክክል አልነበረም ፡፡ የዕድሜ ልክ መረጃ ለልጅ ልጆቻቸው አስቀመጡ !!

  • @bethelehem4989
    @bethelehem498922 сағат бұрын

    እኔም የገረመኝ መጀመሪያውኑ ጉዳቸውን ፀባቸውን ሚድያ ላይ ባልወጣ ነበር ነገር ግን ሆነ በድጋሜ ግን በቱልቶሌው ሰይፉ ፕሮግራም ላይ የቀረበው 100% ስህተት ነው ለምን? ነው ወይስ ለፖስተር ቸርነት እውቅና ለመስጠት ወይስ ማስታወቂያ ለመስራት ነበር እንጂ እንዳልታረቁ እንዳልተስማሙ ባልና ሚሱ ላይ ፊታቸው ላይ ይነበባል ቀለበት እውልቀዋል ምንም ጥቅም ለሌለው ይልቁንሱ ጉዳቱ ነው የሚታየኝ ታዋቂ ነን አዋቂ የምትባሉ ሰዎች እንደ ኢትዮጵያዊ እንደ ባህላችን እንደ ጥንቱ ስረአት ይዘን ብንኖር ይሻላል ሌላው ቢቀር ቢቀር ለልጆጃችሁ እናስብ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c22 сағат бұрын

    Betekekel tazebehal adnakih negne wendeme❤❤❤

  • @anethio
    @anethio22 сағат бұрын

    አርአያ ነገርን ማነፍነፍ ስትወድ ተወልደህበታል