#የእንዳልክ_ጉዳይ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 88

  • @user-ci9tw7bx2d
    @user-ci9tw7bx2d21 күн бұрын

    እኔ የዘፋኞቹ አይደቀኝም እነሱን ለማየት ከፍለው የሚገቡት ብቻናቸው 😢😢😢

  • @user-px6sj7ul8w

    @user-px6sj7ul8w

    21 күн бұрын

    🙏🇪🇷

  • @user-wz3ke4ib6c

    @user-wz3ke4ib6c

    21 күн бұрын

    እኔም

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    21 күн бұрын

    ዘፈን ሀጽያት አደለም እያሉ እያስተማሩ ምን ያርጉ 😮

  • @rahelbelay8330

    @rahelbelay8330

    21 күн бұрын

    ትክክል የኢትዮጵያ ህዝብ 99% ጨልሏል

  • @ethiopiahagira7167

    @ethiopiahagira7167

    21 күн бұрын

    ኑሮ ነው ያጨለለው የኢትዮጵያ ህዝብ ​@@rahelbelay8330

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano21 күн бұрын

    አርአያ እውነትም አርአያ በርታልን ወንድማችን❤ ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ።

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to21 күн бұрын

    እናመሰግናለን ድንቅ እይታ ቸባረክ እድሜ ይስጥልን

  • @BezabihHailemariamBeze
    @BezabihHailemariamBeze18 күн бұрын

    እግዝአብሔር ይባርክ❤❤

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j21 күн бұрын

    እኛም እናመሰግናለን ክበርልን❤❤❤

  • @user-xo9ko6gw7k
    @user-xo9ko6gw7k18 күн бұрын

    ሠላም ወድ ቃል ቀረን ሚዲያ አቅራቢ ለሆንከው ውድ ወንድማችን አርዓያ መካሻ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች እጅግ በጣም አስተማሪዎች ናቸው በርታልን ፈጣሪ አብዝቶ ይርዳህ ወንድማችን የሰሞኑን ቀረፃዎችህ ግን ድምፅህ ጎላ ብሎ እየተሰማ አይደለም።

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu21 күн бұрын

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @KassechMihretu
    @KassechMihretu21 күн бұрын

    የዋሁሕዝብ ይነጉዳል እደመሩት ማስተዋልን ይስጠን

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale643419 күн бұрын

    Ychi balege werada, Egziabher yawardat

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go21 күн бұрын

    Araya Brother, may God bless you and your family

  • @user-ig2yz3nb5f
    @user-ig2yz3nb5f21 күн бұрын

    መሰሉ ችሎታዋ ዝቅ ያለ ስለሆነ ያለምክኛት በመገልፈጥንና ያማይመጥናትን ዳንስ በመሞከር ገበያ ያገኘች መስሏት፡ ነው፡፡ እንዲሁም ህይወት የከበደው ሁሉ የእውቀት ማስረጃ ማቅረብ የማይጠየቅበትን የመንፈሳዊ ተግባር ውስጥ መደበቂያቸው ነው

  • @meserettaye4804
    @meserettaye480421 күн бұрын

    አርያ ሰላም ብያለሁ አይሰማም

  • @sarabelay2804
    @sarabelay280421 күн бұрын

    May God bless you brother

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go21 күн бұрын

    Enat from Uganda

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q21 күн бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay896621 күн бұрын

    ❤❤

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo20 күн бұрын

    እራሲቺን. ነን. የሚሰጠውን. አኒቂሚ

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra76921 күн бұрын

    አርያችን ሰላም

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    21 күн бұрын

    አርያ ??? 😮

  • @NebiyuAfwork
    @NebiyuAfwork21 күн бұрын

    እረ ፔጤ ምንቦጣው እዛው

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga883421 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu551220 күн бұрын

    እኛ ምን አገባን ስለሶ

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x21 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤😍😍😍💐💐

  • @ZebenayEshetu-ew1se
    @ZebenayEshetu-ew1se21 күн бұрын

    ሰላም ; ፕሮግራም ህን እከታተላለሁ ነገርግን ድምጽህ አይሰማም

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye705120 күн бұрын

    ኦርቶዶክሳውያን በዚህ በከፋ ዘመን እንደመፀለይና ንስሀ እንደመግባት ጭፈራ ቤት ሄዳችሁ በዝሙትና በስካር የምትወድቁ ከሆነ በጣም ያሳዝናል ፡፡እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q21 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @andualembizu1301
    @andualembizu130121 күн бұрын

    ማስተዋልን መረዳትን መመርመርን ይስጣቸው በታዋቂ ሰዎች የከተማ ቦታ እንጂ የምታገኘው መንግስት ሰማያትን አታገኘም የሚገርማቹ እነሱ ሲራ በጠነሰሱ ቁጥር ቤተክርስትያን የሚሄደው የሚረዳው አለውልሽ የሚለው እየጨመረ ነው የመጣው መዘናጋት አያስፈልግም

  • @ephremmehari2095
    @ephremmehari209521 күн бұрын

    እባክህ ከቻልክ ጊዜህን ወንጌል በመስበክ ተጠቀምበት አዚያ ቤት እዚህ ቤት እያልክ የማይጠቅም ነገር ላይ ጊዜህን አትፍጅ

  • @EyerusKasu-zl9rc

    @EyerusKasu-zl9rc

    21 күн бұрын

    Sori aterash algebahm adsewu sizefn kalgesetk kaltekotah leyetgawu sewu newu wegal emsebkewu kalgebah Zim bel wedma

  • @DerejeBayu-e5h
    @DerejeBayu-e5h21 күн бұрын

    I can't hear only you voice

  • @worknehogheto9127
    @worknehogheto912720 күн бұрын

    Mixed ur Mission is Politics

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke280521 күн бұрын

    በእዉነት ይቺ ሴት መካሪ ነዉ ያጣችዉ ማፈርያ እረ ልብ ይሰጥሸ

  • @wineywelde3367

    @wineywelde3367

    21 күн бұрын

    really shame what's happen to her it's shame she's a mother rong she have to setop .

  • @user-rj6ue3vt5i

    @user-rj6ue3vt5i

    21 күн бұрын

    መካሬ አላጣችም ቡዙሰው መክራታል በወንዱ ልጆካን ተመክራለች እግዚአብሔር አምላክ ልቦን ይመልሰው እግዜኦ

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa807920 күн бұрын

    Zefen yerasachehu aydel ende? Benegataw nexela lebso yehedal

  • @DTFNews
    @DTFNews21 күн бұрын

    ዛድምፅ በጣም ያንሳል አርአያ

  • @AyuNaa-yt2pv
    @AyuNaa-yt2pv21 күн бұрын

    ኧረተዋት እግዚአብሔር ይማራቸው ተዋቸው።

  • @KelemuaMuche
    @KelemuaMuche21 күн бұрын

    Gobez sew neh gin engida bitigabiz.....

  • @user-bm4lb2gl7p
    @user-bm4lb2gl7p21 күн бұрын

    ምን አልባት ይሄ አወዳደቅ የዳንሱ ፓርት እንዳይሆ መሰሉ በዚሁ ከቀጠልሽ በጭንቅላትሽ እንዳትቆም ፈራሁ

  • @otakugamer748
    @otakugamer74821 күн бұрын

    ድምፅህ እኔ ጋ ብቻ ነው አይሰማም

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo21 күн бұрын

    ዘፋኞቹ ምን ያድርጉ ልቅ እያደረግን መስቀል አንጠልጥሎ የሚገባዉ የኛዉ የተዋሕዶ ልጅ የሚዘፍነዉም እንደዛዉ 😢😢😢😢😢

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa896721 күн бұрын

    ዝም ብለህ ወንጌል ስበክ :: ስለወንጀሉ እግዚአብሔር ይጠይቃቸዉ:: ዋሸህ አባዱላ ዘመናቸዉን የፕሮቴስታንት የጌታ ተከታይ ናቸዉ

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    21 күн бұрын

    ልካችሁን ስለሚነግራችሁ አትወዱት እሱማ ወንጌልን ጠንቅቆ አውቆ ያሳውቀናል

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell21 күн бұрын

    እረ ጫማው ነው የጣላት ስትመናቀር ተዋረደች

  • @ephremgari2330
    @ephremgari233018 күн бұрын

    ወንድሜ በጣም እወድሀለሁኝ አንተ ግን እባክህን መፅሀፋ ቅዱሱን አንብብ ትንሽም ቢሆን !!

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo20 күн бұрын

    አቲገረሚ. አቢቶቺ. መሚራን. በዘራ. እደገ. እማነቱ. እዲጠሊ. እየአደረጉነው. ከተማው. ገጠሩ. በመኒፍቂ. እየተሞሊነው

  • @shimzewge1195
    @shimzewge119521 күн бұрын

    ሴትዮዋ ትልቅ እናት የሆነች አይደለችም እንዴ? ቅሌታም ወራዳ ነች። የሰለጠነች ያወቀች መስሏታል። ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣት።

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie740721 күн бұрын

    ተው እንጂ አረአያ ማን ነው ታዋቂ ሰው ያልከው ኧረ ተው ሰው ጠፋና ወይራ በሌለበት እምቧጮ የሚባለው አይነት ነው ተው ተው ።

  • @fisehayeaa8079

    @fisehayeaa8079

    20 күн бұрын

    Qenat

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley575721 күн бұрын

    ለምን ዝምብለህ ወንጌል ስበክ

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn966521 күн бұрын

    አሪያ ስራህን ፈጣሪ ይባርክል

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    21 күн бұрын

    አርያ ??? 😮

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete151621 күн бұрын

    ሰክራለች ይቺ ሴት

  • @markenante1035
    @markenante103521 күн бұрын

    አንተ እራስህን በጣም ጻድቅ አደረገህ ሁሉን እየኮነንክ ነው ፃዲቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው እዉነተኛ ፈራጅም እርሱ ነው አንተን ማነው በፍርድ ወንበር ያስቀመጠህ?ለሣቱት ከቻልክ ፀልይላቸው ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሄር ግን ልብን ይመረምራል ስለዚህ እንዳትወድቅ ለራስህ ንስሐ እየገባህ ፀልይ አሁን ካስተላለፍከው ሐሳብ የቱ ያንጻል? እኔ አላገኘሁም ከቻልክ የሣቱትን ለመመለስ የምክር ሃሣብህን አስቀምጥ ካልቻልክ ዝም በማለት ተባበረን.

  • @haymanotgebreyes9865

    @haymanotgebreyes9865

    21 күн бұрын

    ምን አናደደህ😮

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim370321 күн бұрын

    I will tell you one thing, if they were a political leader or a well known person would enter an orthodox church and worship and you didn't say something. but because it is outside your religion or because it shows your hatred of that religion.

  • @chebudezekito9759
    @chebudezekito975921 күн бұрын

    አርአያ ሰሞኑን የምታቀርባቸው ቪዲዮዎች ላይ ድምጽህ አይሰማም።

  • @wineywelde3367
    @wineywelde336721 күн бұрын

    She's a mother what's she is doing not good please stop shame for your children.

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt911321 күн бұрын

    ያሣዝናል ይቺሴትና ሌላ ም አለች ቂጣቸዉን ወደተመልካች በሚያሳፍር ሁኔታ ሚያወዛዉዙ እድሜ ጠገቦች በቹርክ ቡቱቶ ያዙን ልቀቁን የሚሉ ኦርቶዶክሰ እምነትን የሚያሰድቡ ባለቤቱ የጭፈራቤቱ ባለቤት ይጠየቅልን ወይሰርአት ባለዉ ይጩሁ ሀሊያም ያሰቁም መቼም የዉጪዜጋ ይሆናል እንጂ እንዲህ አይኑእያየ ሀበሻ አይመሰለኝም አረናል ፅንፈኞችች እራብ አለ ይላሉ አብዛኛዉ በጥጋብ እራቁቱን ግብረ ሰዶምን ያሰፋፋል ይሄ ወጣቱን ለማበላሸትነዉ።

  • @user-gl8fb3uy5z
    @user-gl8fb3uy5z21 күн бұрын

    ይቺ መሰሉ የምትባል ሴትዮ ግን አገሯ ኮማሪ ነበረች መሰለኝ

  • @dreamtubemeleseofficial5395
    @dreamtubemeleseofficial539521 күн бұрын

    ያንተ ድምፅ አይሸማም። እኔ ጋር ብቻ ነው ወይስ......የበፊቱም ፕሮግራም እንደዛው!....

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh662421 күн бұрын

    ይህ ዱቄትሂደአልሄደ ኦርቶዶክስ ሜጎልባትየለም

  • @Wow-jz9nw
    @Wow-jz9nw19 күн бұрын

    ምን አገባህ it’s not your business!!

  • @user-xh6vq1vu6i
    @user-xh6vq1vu6i20 күн бұрын

    እሲኬ ዚም ቢለህ ወንጌልን ሲቤክ ሰዉና ሰዉን እያጋጨህ ወንገል ትላሌህ

  • @zizitino6797
    @zizitino679721 күн бұрын

    እኔ የምለው ሃይማኖታችሁን እንደ ጠባብ ጫማ እያወላቃችሁ የምትጥሉት አይደለም እንደ እግርኳስ ክለብ ለምንድነው የምትገለባበጡት ለምን አርፋችሁ አትቀመጡም የትም ሂድ ፈጣሪ እንደሆን አንድ ነው ለእናንተ የተለየ ፈጣሪ የለም እንዳልክ እንደሆን በጥጋብ አይኑ የታወረ ባርያ ነው የእሱ ድራማ እንደሆን አያልቅም ፈጣሪ ይቅር ይበለው እንዳልክንም ያጠመቅችሁት ደግሞ በገንዘብ የምትንቀሳቀሱ ሃሰተኛ ሌቦች ናችሁ ማታማታ በየክለቡ እየጨፈራችሁ ቀንቀን ቄስ አርያ ድምፅ አይሰማም

  • @meron1567
    @meron156721 күн бұрын

    ፖለቲከኛዉ አንተ እኮ ነህ ለነገሮች የራስህን ግንዛቤ እያወራህ እዉነትን መካድ አይቻልም

  • @LawayishiAkililu

    @LawayishiAkililu

    21 күн бұрын

    ልቦና ይስጥሽ ከሃዲ መናፍቅ እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ያትፋቺሁ

  • @meron1567

    @meron1567

    21 күн бұрын

    @@LawayishiAkililu ይገርማል ተራጋሚዉስ መኖር ይገባዋል????????

  • @NatikAkiye-ce9fl

    @NatikAkiye-ce9fl

    20 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፅህ ። ልቦናህን ይክፈተው

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa807920 күн бұрын

    Endalk seledane teqaxelachehu?

  • @Batl.14
    @Batl.1421 күн бұрын

    እባክህ ሲጋፈፍ የሚሄደው ኦርቶዶክሱ ነው እግዚአብሔር ይሁነን ምነው እግሯ በተሰበረ ይች ጨምዳዳ አሮጊት

  • @amenyihun2418

    @amenyihun2418

    21 күн бұрын

    ኦርቶዶክሱ በግልጽ ሲለሚገባ እንጂ ቢፈተሽ ሁሉም ባለ ልዩ ልዩ ሐይማኖት ተከታዮችም ይገኙበታል።

  • @Batl.14

    @Batl.14

    21 күн бұрын

    @@amenyihun2418 እሱማ አይጠፋም ግን በብዛት እየሄዱ የሚታጎሩት የእኛዎቹ ናቸው ጾም ሲፈታና ሲገባ የሚያጨናንቁት የእኛ

  • @SamuelSami-we6jg
    @SamuelSami-we6jg21 күн бұрын

    አንተ ድልብ የአ/ር ቃል በዳ ስለሆንክ ወንጌልን ወንጀል ታደርጋለህ !!! ምነው ያለህበትን ሐይማኖት ስህተት ለምን አታወግዝም ? ደሞ ማስተማር እንጂ ቁጭ ብሎ አሉባልታ ማውራት ፈሪሳዊነት ነው ይቅርብህ !!!

  • @NatikAkiye-ce9fl

    @NatikAkiye-ce9fl

    20 күн бұрын

    አጋንንት እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @DTFNews
    @DTFNews21 күн бұрын

    አርአያ ይሄ አቤል እራሱ አጭበርባሪ ሌባ ነው በጥቅም ስላልተግባቡ ጥሎ የውጣ ነው እውነት አይምሰል አርአያ ከግል ቸርቾች የሚወጡ በሙሉ አጭበርባሪ ናቸው በፊት ከአማን ጋር እጅና ጓንት ነበር አሁን ደግሞ ተመልሰው ይባላሉ አሁን እሱ እውነተኛ መስሎ ሲለፈልፍ እውነት እንዳይመስልህ

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate121920 күн бұрын

    አቶ አርአያ ምንና ማንን እየተቸህ እንዳለህ የምታውቅ አይመስለኝም🤷🏾 የሰውን ነፃነትስ አደባባይ ወተህ ተጋፋለህ? እንዳልክም ሆነ አባዱላ የተመቻቸው ጋር ሄደው ያምልኩ፥ አሁን አንተ ምን አግብቶህ ነው ይሄን ሰበብ አርገህ ከግለሰቦቹ አልፈህ ሌላን ቤተ ዕምነት ምትነቅፈው? ራስህን መርምር፥ ለምን ሰው ጴንጤ ይሆናል ብለህ ያዙኝ ልቀቁኝማ አይሰራም!! "ቃለ ዓዋዲ" በመባል የሚጠሩትም እግዚአብሔርን ሲያመልኩ ነው ያየነው፥ ምን አጠፉ? የኦርቶዶክሱስ ሁለቱ ጉባዔዎች አንተ እንዳልከው ለነሱ ምላሽ ለመስጠት የተደረገ ነው ወይስ እግዚአብሔርን ለማምለክ? ወዳጄ አይዞህ እግዚአብሔር ራሱ የቤቱ ጠባቂ ነው፥ ብዙ መፎከርና መዛት እኮ አያስፈልግህም:: ማንንም ሰው የሚያድነዉ ቤተ ዕምነቱ ሳይሆን ዕምነቱ ነው፤ ቃሉንም እንዳነበብነው የሚለው "በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ያላመነ አሁን ተፈርዶበታል" ነው እንጂ ኦርቶዶክስ ወይም ጴንጤ ወይም ሌላ ባለመሆኑ ጨርሶ አይደለም::

  • @tigistbush8875
    @tigistbush887520 күн бұрын

    ፈጣሪ ወደ ሲኦልይጣልሽ ወራዳ አሁን ያንቺ ምን ይሉታል በሰማኒያ አሠትሽ እግዚሆ 😂😂😂

  • @meserettaye4804
    @meserettaye480421 күн бұрын

    አርያ ሰላም ብያለሁ አይሰማም

Келесі