#ከባዱ_የቅዱስ_ሲኖዶስ_ውሳኔ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 31

  • @seifetekle7697
    @seifetekle7697Ай бұрын

    ጥላቻን ክፋትን ከምጎለጉል እግዚአብሔር የሚወደውን ስለሰላም ስራ

  • @SamesonMengesha
    @SamesonMengeshaАй бұрын

    በርቱ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183Ай бұрын

    ❤ ውድ ወንድሜ አርዓያ 👍👋🙏👍👋

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323Ай бұрын

    እውነት ነው 🙏💚💛❤🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    እዉነት ነዉ

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4jАй бұрын

    እኛም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያለዉ ይሆናል በትግስት መጠበቅ ነዉ

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500Ай бұрын

    ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለአባታችን ለአቡነ ሉቃስ 👏

  • @Hanatadsa12345

    @Hanatadsa12345

    Ай бұрын

    😂😂😂😂 ለአባታችን አላለችም ለፋኖ ሉቃስ በይ እንጂ

  • @mikiscell6705

    @mikiscell6705

    Ай бұрын

    በጣም ጥሩ አሳብ ነው🎉🎉🎉🎉

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-dm1lo9hj5r
    @user-dm1lo9hj5rАй бұрын

    thank u for ur information

  • @genetyohannes1605
    @genetyohannes1605Ай бұрын

    አርአያ ቻው ቻው

  • @dawitabebe-fh7xg
    @dawitabebe-fh7xgАй бұрын

    ሁሉም ያልፋል ቤተ ክርስቲያን ግን ትቀጥላለች

  • @adanesima8671
    @adanesima8671Ай бұрын

    Tikikl nachew gin yewelegaw sytechu malefachew Azzzzzzzgnalehu

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323Ай бұрын

    በብርቱ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዕንቁ

  • @awokeyohala7470
    @awokeyohala7470Ай бұрын

    ልክነህ ላንድ እናት ላንዱ እደራ እናት መሆን የለበትም ጫፍ ባይወጣ ማለት ምን ማለት ነዉ አባ ብርጌድ መሰቀል ይዘዉ እንዲያዉም ከቤተክርስቲያኗ ዉሰጥ የተናገረ ሰዉ ጫፍ ባይወጣም ማለት አባቶቺ እባካቹህ ሐይማኖቶች ጠብቅሉን አደራ

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703Ай бұрын

    አማራነት ውሰጥቅ ላይ እየተንተከተ ነው።

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2yАй бұрын

    ብዑነታቸዉ አብነ ማትያስኮ ሀገሪራችን አሁን ላይ የደረሰችዉኮ በዐሎታቸዉ ነዉ እነሱን አይኩብን

  • @yeshiteklehaimanot1760
    @yeshiteklehaimanot1760Ай бұрын

    ቅኔ ነው

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7liАй бұрын

    ይህ ቀን ያልፋል ስለሚሞተዉ ሕዝብ ጉዳያቸው አይደለም በትግራይ የሆነዉም ይህ ነወ ያስተዛዝባል ይህ ሁኔታ ለወደፊት ችግር ያመጣል

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486Ай бұрын

    ወይ ኢትዮጵያ የሌላ አፍሪካ ሀገር ስልጥነው በስላም አድገው እየኖሩ ኢትዮጵያ ግን በዶንቆሮውች ምስቅልቅል አድርጎዋት አይ ኦሮሞ እንዴት ያሳፍራሉ

  • @LeyaTeffera-ii8qu
    @LeyaTeffera-ii8quАй бұрын

    no no no no no no no I don't think that is somebody pushing them to tell that no he's not happy to say that I know he's feeling so broke this is stupid government push them to tell this sorry for your 😂 guys

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105Ай бұрын

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የሲኖዶስ ርክበ ጉባዔ እጅግ በሠከነ አካሂዶ ለቤተ ክርስቲያንም ለአገርም ደሕንነትና ሰላም የሚጠቅም የሥራ ክንውን አድርጎ ጉባዔው መቋጨቱ የመንፈስ ቅዱስ ድጋፍ ያደረበት ስለመሆኑ ያመላክታል። የቅዱስ የሲኖዶሱን የጋራ መግለጫ ተረጋግተን ስናስተውለው በውነቱ ዕንከን የለሽ ነውና የሚዲያ ሰዎች ቃላትን ሠንጣቂ ሁነን ኹልጊዜ፦ በነቀፋና አላስፈላጊ ትችት ማውራት ላይ ባናተኩር ይሻላል። 🙏

  • @tewabebogale4604
    @tewabebogale4604Ай бұрын

    በአደባባይ የመፈንቅለ ሲኖዶስ ጥሪ ያስተላለፉትን "አባት" ስም አላመጥራት የውሳኔውን ፍትሃዊነት ጥያቄ ውስጥ ይከተዋል። እንዲያውም በሊቀ ጳጳስ ማእረግ የክልልሉ ፕሬዚደንት ሹመት አግኝተዋል። በርካታውን አገር ስብከት ለአንድ ሰው መስጠት ከተቻለ ይህ ሁሉ ጳጳስ ምን ይሰራል?

  • @tamirutola1807
    @tamirutola1807Ай бұрын

    Really You know hell? What’s a problem if someone asks bishop or other authority?shame on you guys

  • @Phi595
    @Phi595Ай бұрын

    እሄ ሲኖዶስ ግን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነው የሌላ እንዳይሆን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

Келесі