#ቲክቶከሮቹ_ፓርላማ_ተመረጡ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 42

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawitАй бұрын

    አርአያ ዛሬ ትልቂን በአል እረሰተኸው ነው እርገቱ እኮ ነው ጌታዬ ያረገበት ኢየሱስ እንኳን አደረሳችሁ ለእርገቱ ኦርቶዶክሳዊያን

  • @haymanotgebreyes9865

    @haymanotgebreyes9865

    Ай бұрын

    ❤❤❤አሜን

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875Ай бұрын

    ገና ሚሊየን እንገባለን ጠቃሚ አስተ ማሪ መረጃ ነው ወድሜ በርታ ፈጣሪ ጉል በት ይሁን ❤❤❤❤

  • @yohannes7306
    @yohannes7306Ай бұрын

    አርአያ ምርጥ ወንድሜ ትልቅ ቁምነገር ነው እያቀረብክ ያለህኸው በደንብ በርታ ።

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660Ай бұрын

    እንኳዋን አብሮ አደረሰን ወንደማችን አርአያ ፈጣሪ ሞወገስ ይሁንህ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልካን አብሮ አደረሰ የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፈጣሪ ይባርከን አሜን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2yАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865Ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471Ай бұрын

    በስመ ስላሴ ስም አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን ባርካት በጣም በሚያሳዝን በሚገርም በሚያስለቅስ በመጨካከን በስቃይ ውስጥ ነው ያለነው ምን ሆነን ነው ?እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ ወደቀድሞ ማነታችን መልሰን ባርከን አርአያ በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @Calebhailu
    @CalebhailuАй бұрын

    ለእነዚህ ምስኪን ለምን አሰባስባቹ እንዲረዱ አታረጉም?

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769Ай бұрын

    ሰላም አርያችን

  • @hiwotalemshetbekel9025
    @hiwotalemshetbekel9025Ай бұрын

    በእነሱ አስተሳሰብ ሰው ከነሱ የሚበልጥ እውቀት ያለው አይመስላቸውም የቤተሰብ ተግሳፅና ምክር ፣ቅጣት አያውቃቸውም

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423Ай бұрын

    እግዚኦ።

  • @Calebhailu
    @CalebhailuАй бұрын

    ላይክ

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183Ай бұрын

    አርዓያ መካሻ ❤ 🙋የኢትዮጵያ በአነስተኛ ዕድሜና በመካከለኛ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ከባህልና ስርዓት ውጪ ለመሆን የበቁት በባዕዳውያን የተለያዩ የማደንቆሪያና የማደነዣ አጓጉል ምስሎችን በመመልከት በጨለመ ህሊና በቅዥት ህልም የሚቦጫረቁ ጥፍ ትውልድን ዴሞክራሲ ተጨምሮለት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 የህግ የበላይነት በአገሪቷ ላይ ስለሌለ ከመንግስት ሃላፊዎች እስከ ተራ ባንዳና ወንበዴ በአገሪቷ እንዲፈነጥዙ እየተደረገ 🙏🏽 በወጣቱ ባህልና ስነምግባርን ማጣት ምንም ሊደንቅና ሊያስገርም በፍፁም አይችልም 😊

  • @Ethiohabtina
    @EthiohabtinaАй бұрын

    Hagetitusn tobatibe nechawecha adirguat yele min yadirg

  • @AbdysaDiriba
    @AbdysaDiribaАй бұрын

    Bertaline

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ouАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriaxАй бұрын

    እያዩ ፈንገስም ሆነ ማንኛውንም የአንድ ሰው ሾው ወይ ድራማ ያሉትን ወቅታዊ ያገሪቱን ሁኔታ በምንም መልኩ ማቅረብ መብታቸው ነው። ችግሩ ስልጣን ያለው መንግስት የከፋ ፍርሀት እና ጭንቀት ስላለበት በማገድና አርቲስቶችን በማሰር ለማፈን መሞክሩ አይገርምም። እስከመቼ የሚለውን እግዜር ያውቃል።😎

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagenАй бұрын

    ተው ስትገቡ ላይክ እያደረጋችው ግቡ አይከፈልበትም

  • @user-yc8lo5nc1s
    @user-yc8lo5nc1sАй бұрын

    Betekeresetiyane dehochewane lemene atesebesebeme?

  • @user-oz5dv5pd5e
    @user-oz5dv5pd5eАй бұрын

    Ere ergetm new eko

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364Ай бұрын

    Fetare yeferedebeh" lante yemewerewerew tore lante becha yaregeleh " belehe belehe be fetare?? keyetegnawe pelanet nowe yetwerewekew? ere endew yesemayu amelak lebe yestachehu.

  • @SenaitJira
    @SenaitJiraАй бұрын

    ያንተ ደረጄ ዘወይንዬ አክተሩም በናንተ አሽከሮቹ አጀብ አይደል እንዴ የሚሄደው ወዴት ወዴት

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492Ай бұрын

    ሐይ አርአያ መካሻ አሻቃብጥ አስመስል በየቀኑ አያልቅብህ

  • @yohan7782
    @yohan7782Ай бұрын

    ብሮ በርጠሚዎስን ተፋታው. እንዳንተ ያሮጊት ወሬ አይደለም ይዞ የሚመጣው.

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486Ай бұрын

    እንድዝህ አይነት ዶኖቆሮ ቲክታከሮች ለምን ብሉክ አታድርጉዋቸውም የምን ተከታይ ነው ለዝህ አይነት ሽንፍላ

  • @tahirkasim3703
    @tahirkasim3703Ай бұрын

    የትኛው ኡስታዝ ነው በጋርድ የሚሄደው?

  • @chrhiw6757
    @chrhiw6757Ай бұрын

    Ere antenm endayketuk tetenqeqqqq

  • @SenaitJira
    @SenaitJiraАй бұрын

    ፈጣሪ ሽሮአችንንም አያሳጣን ማንም እየመጣ ለቲክቶክ ለይቲዩብ ብር ብሎ የሰራውን እያመጣህ ችግር ነው ብለህ አታውራ አሁን ያመጣኸው ቪዲዮ እንጦጦ አይደለም ውሸት

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024Ай бұрын

    ፓርኩ የተሰራው እኮ አብይ ተንኮለኛው የሰራው ሰዶማዊያንን ለማብዛትና ለዜ አላማ ነው አብይ እኮ እራሱ ሶዶማዊ ነው ይሄ ግልፅ ነው ወድም

  • @SenaitJira

    @SenaitJira

    Ай бұрын

    You are stupid Shut Your Mouth

  • @yohannes7306
    @yohannes7306Ай бұрын

    አርአያ ምርጥ ወንድሜ ትልቅ ቁምነገር ነው እያቀረብክ ያለህኸው በደንብ በርታ ።

Келесі