#የሰለጠኑ_አጭበርባሪዎች

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 70

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98Ай бұрын

    ግራ ጉባን እኮ ሁለቱም የገንዘብ ጉዳይ እንደዚህ ሚያደርጋቸው ምን አይነት መከራ በህዝብ ላይ ፈነጩ እኔ ድሮ ድሮ ያዳራሽ ድራማ ይመስለኝ ነበር ግን የገንዘብና የጥላቻ መንፈስ ይዟቸው ሰውን ሁሉ ሰላምን ነሱን።

  • @EKidane77772
    @EKidane77772Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አርአያ መካሻ እውነትን እንዲህ ብጥር አድርገ ስለምታሳየን ሀሰተኞችን ስለምታጋልጥ እረ በርታልን በስልጣን መናገር ስጦታህ ነው ይሄ ለሁሉ አይሰጠም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem1353Ай бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን እነሱንም ይቅር ይበላቸው ልቦና ይስጣቸው ይስጠን

  • @yohannestessema1488
    @yohannestessema1488Ай бұрын

    ብዙ ልፅፍ ነበር ግን አርዐያ ብራቮ ብያለሁ በርታልን

  • @sabakidane1930
    @sabakidane1930Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልኝ

  • @Almaz583
    @Almaz583Ай бұрын

    አቤት አምላኬ ይቅር በላቸው ልቦና ይስጣቸው። በርታ አርአያ። እስከመቼ ነው እንደዚህ ድራማ እየሰሩ የሚኖሩ።

  • @hiwotalemshetbekel9025
    @hiwotalemshetbekel9025Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ እነዚህ ሀሰተኛ ነቢያት የሚጠቀሙባቸው ሰዎች ገንዘብ ፈላጊዎችን እነጂ እምነት ወይም ፈጣሪን ፈላጊዎች ስላልሆነ ይህን ለይተን ማወቅ ይኖርናል እንዲሁም ዘረኝነትን በዘህ ሽፋን ለማስፋፋት ሰለሆነ መጠንቀቅ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድርሻ ነው ለነሱም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    አንተ በርታልን ጀግናዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012Ай бұрын

    የሜአሳዝኑኛ አሜን የሜሉትነው እንደ ጴንዴ ድንጋይ የሆነ በአለምላይ አይቼ አላቅም

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonenАй бұрын

    ጀርመናዊው ማርቲን ነፍስህን እግዜር ሲዖል ይላከው።

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966Ай бұрын

    Egzabhare yebarkh ❤ tewledun madan selemetesera

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    አርአያ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gelanigelani7929
    @gelanigelani7929Ай бұрын

    ሰላም ወንድሜ እንደት ነክ እኔ በጣም ደና ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም አከብራሀለሁ እወዳሀለሁ ፈጣር በለህበት ይጠብቅህ

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631Ай бұрын

    ወይ ጉድ እናውቀዎለን የፓለቲካውን ቁማረ እዴትእደመጣ በሀይማኖት ንግድ

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra769Ай бұрын

    አይ አርያ ጉዳቸው መቼ ያልቃል

  • @ifrahyusuf93
    @ifrahyusuf93Ай бұрын

    You make me smile.

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagenАй бұрын

    አራዕያ መካሻ ስለ ዳሰሳህ እናመሰግናለን ግን እነዚህ ፕሮቴንስታንቶች እኮ ግፉ በርቱ እየተባሉ ነው መንግስት በግልፅ ጦርነት ላይ ነው ብዙ ንፁሃን እያለቁ ነው እነሱን ደግሞ በሃይማኖት አስነስቷቸዋል ምነው አዛን እና ቅዳሴ እረበሸ ያለው ሰውየ በግልፅ ነው እኮ ጥላቻውን የነገረን እታድያ ድርሰት ፅፈው ድራማ ቢሰሩ ይደንቃል እንዴ ??? በጣም እኮ ነው የሚያሳዝነው ይህ የሃይሞኖት ነገር ወደ አልሆነ ጦርነት ነው የሚከተን በተለይ እዮ ጩፋ ሰሞኑን የማይነካ ነክቷል ወደ ጎንደር ዙሯል ጎንደር ደግሞ የክርስቲያን ሃገር ነው በጦርነት አልሆን ቢላቸው በዚህ መተዋል እታድያ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው እንጅ በህግ እንዳይጠየቁ ህግ የለም አሁን ላይ ለወንጀለኛ ነው የሚረዳው ህጉ ግልፅ ነው !!!!

  • @Calebhailu
    @CalebhailuАй бұрын

    በርታ ወንድማችን ቀጥልበት ከጎንህ ነኝ።

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631Ай бұрын

    ትክክል አባየ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21Ай бұрын

    ከሰቀኝ ሁሉ የድምፅ ጉዳይ ነው እኔ ትኩራት ሰጥቼውም አለቅም ከመስማት ውጭ😂😂😂

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966Ай бұрын

    ❤ ❤❤

  • @user-qq5bb5zd1c
    @user-qq5bb5zd1cАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2yАй бұрын

    ኧረ በጣም ያስቃሉ እኔኮ ግርምየሚለኝ አዳራሹን ሞልቶ አሜን የሚሉት አምነው ነዉ 😂😂

  • @steelGaming-pi8ji
    @steelGaming-pi8jiАй бұрын

    በእየሱስ ስም የመጡ ሀሰተኞች ጌታም በመጨረሻ ዘመን በስሜ የግል

  • @steelGaming-pi8ji

    @steelGaming-pi8ji

    Ай бұрын

    በስሜ ይመጣሉ የሚለውን ቃል አስታወስን

  • @kukabehailu3321
    @kukabehailu3321Ай бұрын

    አሪፍ ትወና

  • @azebmokonnen8993
    @azebmokonnen8993Ай бұрын

    ሁላችሁም እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ጠበጫሪ ናችሁ። እየሱስን ግን ገና አለሙ ይንበረከክለታል። እየሱስ ጌታ ነው። እየሱስ ዳግም ይመጣል😢

  • @Abenezer653
    @Abenezer653Ай бұрын

    ሁለቱም አጋንት😡

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    አድነን አለ ጣቆር ደፋሩ 😢😢😢😢

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543Ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @user-wl5ts9wu8k
    @user-wl5ts9wu8kАй бұрын

    እዩ ጩፋ ጋር ነው ይሄን እስክሪብት በወንድ ሲተውን ያየሁት ቃሉ እንኳን አልተቀየረም ጠብ ያለችው እንጊሊዘኛ ቋንቋዋ እኖኳን አልተለወም በእውነት

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631Ай бұрын

    አንተየውነት ጋዜጠኛነህ ዳሩ ግን እውነት ስለምትናግር ስለምታጋልጥ እኛም ከጎንህነን

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243Ай бұрын

    እግዚኦ፡ ከማለት፡ ውጪ፡ ምን፡ ማለት፡ ይቻላል፤፤ ፈጣሪ፡ ሆይ፡ አስበን፤? በምናየው፣ በምንሰማው፣ እስከ መቼ፡ እንሰነካከላለን??፤

  • @Abenezer653
    @Abenezer653Ай бұрын

    እኔ በመጋረጃ አንተ በመድረክ እንፈረረዳለን አንድ ነን አለችው

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833Ай бұрын

    አርአያ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ ግን ቃለ ቀርን ማለት ምንድን ነው ያልኩትን ጥያቄ አልመለስክልኝም::

  • @yekanubelaye6329
    @yekanubelaye6329Ай бұрын

    አይ መናፍቃን እናተኮ አትተውኑ ልብ የላቹህ ልብ ይስጣቹህ እዳትባሉ

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3wАй бұрын

    እኔእኮየሚገርመኝ አሜንየሚለው ኮልኮሌነው አሁን በቅርቡ ትሰማላችሁ ቃልየተገባላት ብርሳይከፈላት ይቀርና አደባባይ ወጥታ ድራማነው ትላለች ጨዋታቸው አይጠገብ ልቦናይስጣቸው 🤣🤣🤣🤣

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9kАй бұрын

    ሰላም ቤተሰቡች ከቶ እንዴት ናችሁ እኔ እሚገርመኝ እኩ አሜን የሚሉት ሰወች ናችው እንድው ግን አያፍሩም ?

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8cАй бұрын

    እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ ነገር ግን የእዚህ ነብይ ነኝ ባይ ባለጌ አሰራር በጣም ነው የምቃወመው እውነትንኳን ቢሆን በሚዲያ መልቀቅ ለምን አስፈለገው ???

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243Ай бұрын

    የመገናኛ፡ ብዙሐን፡ የስርጭት፡ አድማሱን፡ ፖሊሲ፡ ዞር፡ ብሎ፡ ማየትና፡ ማስተካከል፡ ይገባዋል፤፤ ምክንያቱም፡ ሐይማኖታዊ፡ አስተምሮዎቻችን፡ ፈራቸውን፡ ለቀው፤ አገርን፣ ባህልን፣ ሐይማኖትን፣ የሚያንጓጥጡ፤ አንዱ፡ ሌላውን፡ እንዲጠላ፡ የጥላቻ፡ መርዝ፡ የሚረጩ፤ አደብ፡ ሊገዙ፡ የሚገባቸው፡ ስለሆኑ፤ ቆም፡ ብለን፡ ብናስተውላቸው፤ ምን፡ ይመስላችኋል?፤ ቸር፡ ይግጠመን፤፤

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sbАй бұрын

    wendma programh ejig yemidenek ena miberetatanew berta fetari kantegar yhun ena gin programih endekerebe tolo aydersegnim betam begugut new mitebkew lemin yhon koytonew midersegn

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5nsАй бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን ፈጣሪ እነሱን ም ይቅር በላቸው ልቦና ሰጣቸው

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815Ай бұрын

    Who are this yellow women from? Haderè , somali??

  • @nebiatmehari9838
    @nebiatmehari9838Ай бұрын

    era Yesus belo ayteram aganentu ,ara sent now yatekefelshe 😅drama alalefshem

  • @yohannesmulugeta2838
    @yohannesmulugeta2838Ай бұрын

    Enze Ye Awerewe guday gedayoche nachawe 666

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878Ай бұрын

    እረ ተው ክርስትና ለአለም ያስተማረች ?

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetibАй бұрын

    Ahuns ye Ethiopia hzb begenzeb amilkot jemirual yemegermegn adarash mulu ende ensesa menga yemeketelutn mayet yigermal

  • @user-lr7sf3di6t
    @user-lr7sf3di6tАй бұрын

    የሚያሳዝነው እኮ ተከታዩ ጎጋ ነው ከምር ይሄ ሁሉ ጎጋ የለም እንሰሳ እኮ ሆኗል አይ ፔንጤ መጨረሻው ይሄው ነው በቃ ለማንኛውም አማራ ክልል የምትልኩት የከብት ጥርቅም እየገደለንም ቢሆን ይሾቃል እናሾቀዋለን ሸዋ ጎንደር ወሎ ጎጃም አንድ ነው እናሾቀዋለን ምናልባት ይሄ ስልብ ትውልድ ማለቅ ስላለበት መሰለኝ እግዚአብሔርም ዝም ያለው መቅሰፍ ይችል ነበር ግን ይሄ ጎጋው መመንጠር አለበት መሰለኝ እየተመነጠረ ነው ከቀያችን መጥቶ እኛ ምንም ማድረግ አንችልም ልትገድሉን ስትልኩአቸው እኛ 15 ገድለን እንሞታለን ምክንያቱም አማራጭ የለንማ ዝም ብንልም እንሞታለን ባንልም እንሞታለን ስለዚህ እየሞትን እንገድላለን

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878Ай бұрын

    ክርስቶስ ብርሀን መሆኑን ከተመሰከረላት ወይም ከበራላት ያመነችውን ተናገረች ምንድነወ ጥፋቷ ? በፊት የነበራትን ህይወቷንና የአሁኑን ያለችበትን ተናገረች ምንድንነው ጥፋቷ? እንደውም አንተ ነህ ሴትየዋ ያላሰበችውን በሰዎች እእምሮ ጥላቻን እየዘራህ እንደሆነ ነው የሚገባኝ

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Ай бұрын

    ምነው አንቺ ከብት እኔ ነኘ አዋቂ እኔን ስሙኘ አልሽሳ ተቅለበለብሽ መሀይም ተረጋጊ😮

  • @bslentaabebe8878

    @bslentaabebe8878

    Ай бұрын

    @@peacelove4778 አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል አሉ ። ሀሳብን በሀሳብ አና በእውቀት መመጎት ሲቻል ስድብን ምን አመጣው peace lover """ብሎ ሰድብ እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥልን

  • @nebiatmehari9838

    @nebiatmehari9838

    Ай бұрын

    mejemerya semea semtesh tangere endet belo now saytan bedfret ya Eyasus chrestos sem yemetera endet now ka Eyasus chrestos ekul hono yemefardow yemlow asteway hune

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878Ай бұрын

    ቤተክርስቲያን እኮ የክርስቶስ ናት ባለቤት አላት አንተ ሳትሆን የሚጠብቃት አለ

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Ай бұрын

    ምነው መሀይምነትሽን አስፋፋሽ ደደብ እሱ አዋቂ እጠብቃለው ብሎ አልመጣም . ተጠንቀቁ ብሎ ነው የመጣው ወተሽ አንቺም እውቀቱ ካለሽ ተናገሪ እንሰማለን ግን ከብት ነሽ😮

  • @bslentaabebe8878

    @bslentaabebe8878

    Ай бұрын

    @@peacelove4778 ከእኔ አፍ የስድብ አፍ የለበትም መክንያቱም የስድብ አፍ የተሰጠው ዲያብሎስ ሰለሆነ

  • @edenbirhanuwoldamuel1491
    @edenbirhanuwoldamuel1491Ай бұрын

    ሲጀመር አጋንንት የይሁዳ አንበሳን ሊጠራ አይችልም b/c የይሁዳ አንበሳ እየሱስ ነው .....ሌቦቹንማ አጋልጥ....

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    Ай бұрын

    አሜን እያላችሀቸው በላይ ላያቹ ይፀዳሉ ዛር እያስጋጡ ቆሻሻ ሶፍት እያስበላቹ😢

  • @edenbirhanuwoldamuel1491

    @edenbirhanuwoldamuel1491

    Ай бұрын

    @@peacelove4778 እነ ደብተራን አሜን እያለ በየቤቱ ጸበል እያለ ድግምት የሚያስረጨው ማነው?....

  • @user-yq9nu3on4f
    @user-yq9nu3on4fАй бұрын

    #HenokGirma well known fake prophet from Ethiopia.

  • @lizethio6061
    @lizethio6061Ай бұрын

    አቤት ውሸት ምን አይነት የውሸት ድራማ ነው የትኛው ሴጣን ነው ከእየሱስ እኩል ነኝ የሚል ? እግዚኦ ተሳሀለነ

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815Ай бұрын

    Yesefer werègna negr neh, sira lalemesirat YT lay making pittance

  • @yade716
    @yade716Ай бұрын

    ሌላውን ከመተቸትህ በፊት የራስህን ጣኦታት አስወግድ።

  • @user-bb8gz9fd8c
    @user-bb8gz9fd8cАй бұрын

    ከዚህ ሌባ ጠንቋይ ተነስታቹ ግን ወንጌላዊያን አማኞችን በጅምላ ከመሳደብ ብትቆጠቡ ጥሩ ነው

  • @ambaye3115
    @ambaye3115Ай бұрын

    30ሚሊየን ኦርቶዶክስ ወደ ኘሮቴስታንት የፈለሰው: ከኦርቶዶክስ ነው: እዚያ ቁጭ ብለህ አትሙት ውጣና በየሱስ እመን ትድናለህ:: ቅዱሣንና መላዕክትን እያመለክ ጊዜህን እንዳትጨርስ: ታቦት ጣውላ ነው: ኢየሱስ ጌታ ነው::

  • @TayeMokonen

    @TayeMokonen

    Ай бұрын

    የጴንጤን ኢየሱስ ለምን አመልካለሁ። የጴንጤ ኢየሱስ ሥራው ሠዎችን ወደ አሜሪካ መላክ ብቻ ነው።

  • @nebiatmehari9838

    @nebiatmehari9838

    Ай бұрын

    Eyasus ya geta geta now setawkaw ,ko beOrtodox now yemtawkaw,laganzeb lahodeh belah be Eyasus chrestos atechwet

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492Ай бұрын

    በእርግጥ አርአያ መካሻ አነጋገርህ አቀራረብክ አስመሳይነትክ ሁሉ ነገርክ ያስጠላል ።ለምን መሰለክ ይሄንን የምለዉ አንተ ለየይማኖት ተጨንቀክ ሣይሆን እይታ አግንቼ ሐብታም እሆናለሁ ብለክ ነዉ።ስላንተ እዝህ ላብቃ ።ሰለሐሰተኞቹ ደሞ እኔ የምወቅሰዉ መንግስትን ነዉ።ድራማ እንደምሰሩ በገንዘብ ተደራድረዉ እንደምተነብዩ ይታወቃል ግልጽ ነዉ።እና ይሄንን አይን ያወጣ ድራማና ዉሸት መንግስት እስከመቸ ነዉ ዝም የምለዉ ።ዉጭ እስክርብቱን አጥንተዉ እኔ እንድህ ሲል አንተ ወይ አንች እንድህ በሉ ወይ እንድህ ሁኑ ተባብለዉ ነዉ የምገቡት ። ከዝያ ድራማዉን መድረክ ላይ በህዝቡ ፍት ያቀርባሉ ምስክኑ ህዝብ ደራማዉ እዉነት መስሎት ይሸወዳል።ታድያ መንግስት ይሄን ድራማና ዉሸት እስከ መቼ ዝም እንደምል ግራ ይገባል።እዩ ጩፋ ዮናታን አክልሉ ሱራፈል ደምሴ እስራኤል ዳንሣ ብቻ ስንቶቹን ልዘርዝር 100%ዉሸትና ድራማ ነዉ የምሰሩት ።ሰለ አርአያ መካሻና ስለ ነጋሽ በዳዳ ደሞ ስለ ሐይማኖት ምንም እዉቀት የለላቸዉ ዝም ብለዉ በምድያ የምደነፉ ገና ለገና በዩትብ ሐብታም አንሆናለን ብለዉ የምያስቡ የኦርቶዶክሶችን ደካማ ጎን ስለምያዉቁ በዛ መንገድ ገብተዉ እይታ ለማግኝት የምጣጣሩ ከዝህም ከዝያም የምቀበጣጥሩ እፍረት የለላቸዉ ናቸዉ።አልሰማችሁም እንዴ በምድያዉ ነጋሽ ክላሽ ገዛለሁ ስል። አርአያ መካሻ ደጋግሞ ሐጥአት ሐጥአት ይላል። እናስ ክላሽ መግዛት ሐጥአት አይደል እንዴ?እናስ ነጋሽ በዳዳ ማንን ለመግደል ነዉ ክላሽ የምገዛዉ?አርአያ መካሻ መልስልኝ።

Келесі