#EBS_ጉድ_ሰራን_በፓሊስ_አይኑን_ያጣው_ወጣት

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 135

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857Ай бұрын

    አራአያ ኢትዮጵያ የድሮዋ ሰላም እንዲመጣላት እንጸልይ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @mamimami1739
    @mamimami1739Ай бұрын

    በእውነት ያሳዝናል እግዚአብሔር ደጉን ዘበን ያምጣልን ግፍ በዝቷል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @frahiwotkassa6646
    @frahiwotkassa6646Ай бұрын

    ኢቢኤሰ ምን ያድርግ ከዚህ በላይ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9iАй бұрын

    እኔ ግን በኤፍ ጉዳይ ላይ ኢቢኤስ አገናኘ እናት ከጣለችው ኢቢኤስ ምንድነው ጥፋቱ በትትና አስረዱኝ ነይማ ደሞ ተናግራለች በአሁኑ እሁድ እንደሚረዱ እና እስኪ አርያ ምርጥ ወንድማችን በትህትና እየው

  • @user-gz8uf4rr8c

    @user-gz8uf4rr8c

    Ай бұрын

    Ebs madreg yalebet enatun akeme selelelate genzebe kefelo esun tsebele yemeyasemke mefelege alebet..

  • @hamedkader4979

    @hamedkader4979

    Ай бұрын

    እርዳታ ማድረግ ነበረባቸው እናቱ አቅም ዬለኝም እያሉ እንዴት ኢፍሬምን ለቀቁት

  • @MersieLakew-bj4vt

    @MersieLakew-bj4vt

    Ай бұрын

    Enem Mel's yatahubet tiyake new

  • @ZedzedZarah

    @ZedzedZarah

    Ай бұрын

    Itkakelut new yalweko

  • @AaBb-kr3bi

    @AaBb-kr3bi

    Ай бұрын

    አርአይ ሁሌም ቢሆን ስለ Ebs ጥሩ ነገር አውርቶ አያውቅም ሁሌ አይታችሁት ከሆነ negative ነገር ነው ሚያወራው ለምን እንደሆነ ባላውቅም 😂

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865Ай бұрын

    እንዳልከው ሀገራችን በፆም በፀሎት በስግደት ፈጣሪን በመማፀን ብቻ ነው😢እግዚአብሔር ሰላሙን ይላክልን።አንተንም ከሚታየው ከሚሠማው ክፉ ነገር ይጠብቅህ

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-kv1mf1mr1m
    @user-kv1mf1mr1mАй бұрын

    27 አመት ጨለመብን ስንል አሁን አይናችን እየጠፋ ነው እና ይቅር ይበለን ካላልን ገና እኛም እንጠፋለን 😢😢😢😢😢😢

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፍረድ 😢😢😢

  • @lillyatg256
    @lillyatg256Ай бұрын

    አርአያ እናንተ በአይን የታየውንና ለሚድያ የቀረብውን ሲደርሳችሁ አቅርቡልንና ህዝብ ይስማው ይወቀው ምንም ማድረግ ስለማንችል ያልተሰየሙ ያልታዩ ብዙ ግፍ እየተፈፀሙ ያሉ አሉ ምን እንበል ምን እናድርግ ???ሁሉን ማድረግ ውደሚችለው አምላክ እንጩህ በቃችሁ እኪለን

  • @gelilamesfin4038
    @gelilamesfin4038Ай бұрын

    እረ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ወዴት እየሄድን ነው

  • @mishu372
    @mishu372Ай бұрын

    አረ በናትህ ሚዲያው ምን ያርግ እናቱ ወሰዱ መልሶ ወጣ ምንያርጉ አታጋን እንጂ

  • @hussenseid3527
    @hussenseid3527Ай бұрын

    አራአያ በርታ ለፋትህ እነሱ ጋሀድ እድወጣአባቼው አይፈልጉም ከወያኔ የባሰ አራጅ ነው የመጣብን

  • @save7997
    @save7997Ай бұрын

    ኢትዮጵያ ውስጥ ከድሮም ጀምሮ ትምህርት ማይጠይቅ ስራ ቢኖር ፖሊስ መሆን ነው። የሚፈልገው መስፈርት ድድብናና መሀይምነት ነው።

  • @elizabethmekonen1090
    @elizabethmekonen1090Ай бұрын

    ለሰሩት ሥራ ከማመሰገን ይልቅ ለወቀሳ መቸኮል ጥሩ አይደለም

  • @ShibeshiDessie
    @ShibeshiDessieАй бұрын

    በEBS ላይ ያቀረብከውን ወቀሳ ተገቢ አይደለም። ሌላው ፕሮግራሞችህ ድንቅ ናቸው።

  • @genetyemane2299
    @genetyemane2299Ай бұрын

    ኡቢኤስ የሚችለውን አድርጋል ከዚህ በላይ ምን ማድረግ አለባቸው እናትየዋ ካልፈለገችው::

  • @mulualemshimelash1374
    @mulualemshimelash1374Ай бұрын

    ምርጥ አቀራርቦ የኔ አስታዋይ!! በተለይ የፖሊሶች ጭካኔ💘💘

  • @nebiytetasefy1915
    @nebiytetasefy1915Ай бұрын

    በጣም ያሳዝና ከወሎ ድረስ መምጣት ለምን አስፈለገ

  • @selamissak5726
    @selamissak5726Ай бұрын

    ፓሊስ እኮ የሚከፈለው የህዝብ ገንዘብ ነው።መስራት ያለበት በትህትና ለህዝብ ነው መሆን ያለበት ።በውጪው ሀገር ፓሊሶች ሲመጡ ልጆቻችን እንኩዋን ያላቸው ደስታ እንኩዋን እኛ።የኛ ሀገር ሰው በዱላ መቀጥቀጥ ማበላሸት ማስጨነቅ የሰው ህይወት ማበላሸት ያሳዝናል

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4jАй бұрын

    እናመሰግናለን አርአያ ሰላሙንን ያምጣልን እንጂ ጊዜዉ ከፍቱዋል እደሀጢአታችን ሳይሆን እደቸርነቱ ያስበን❤❤❤

  • @kessephrem
    @kessephremАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @Almnl-sq8fk
    @Almnl-sq8fkАй бұрын

    እግዚአብሔር ይጣብቃ

  • @iframgabrielasfaw675
    @iframgabrielasfaw675Ай бұрын

    በጥፊ የተመታችው በጠባቂ eth air porte

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2yАй бұрын

    በጣም ያሳዝናል ኧረ ምን አይነት ዘመን ላይ ላይደረስንብ በእዉነቱ ሰዉ መሆን እንደዚ እንደዚነዉ እንስሳኮ ተሻለ ከሰዉ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024Ай бұрын

    እናትየው ለምን መጣች ታድያ ካልፈለገችው ምን ትሰራለች ይቼ ጨካኝ ናት ምንም ባይኖራት ለምና ብታበላስ በእወነት ለምን መታ አለቀሰች ebs ምን አጠፍ አስመረመረ ማቆያ አሰቀመጠ ለእናት አሰረከበ ከዜ በላይ ምን ያድረግ እናትየው ክፍ ናቸው በእወነት ያሳዝናል በሽተኛን እናት እኳ ትጠላለች በዜ ዘመን አሁን ከወጭ መጣ ቤባል ቦታው አይበቃቸውም

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgsАй бұрын

    በርቱ በየቦታው ስት የተደበቀ በደል አለ

  • @yohan7782
    @yohan7782Ай бұрын

    አንተ ebs አመልክተህ እምቢ ብለወሃል እንዴ በጣም ተመድካቸው?

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9kАй бұрын

    ሰላም ወንድሜ አረያ እንዴት ነህ ወይዘድሮ አለ ኤፌርም ታምሩ እንድው እኛ ኢትዮጵያዊ ያን ወዴት እየሂድን ነው

  • @DTFNews
    @DTFNewsАй бұрын

    ሰላም አርአያ ምን አ.አ ብቻ በየክፍለሀገሩ እንደዚህ ነው በተለይ በኦሮምያ ፖሊስ ሳይሆን ያስቸገረው ሚሊሻ ነው አጠቃላይ ስልጣኑ የእነሱ ነው ሚመስለው ዱላው ወከባው ምኑ ይጠየቃል ያሳዝናል

  • @HshsWtsgs

    @HshsWtsgs

    Ай бұрын

    ሀገር ሆኖአል

  • @HshsWtsgs

    @HshsWtsgs

    Ай бұрын

    ከሰው ሀገር መማር አይፈልግም የኢትዬጲ መግስት

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319Ай бұрын

    ወይኔ ወገኔ የማንም መፈንጫ ይሁን በእዉነት ስለ እግዚአብሄር ብላችሁ እንርዳዉ ፍትህ እንዲያገኝ ጠበቃ እንቅጠርለት ፍትህ ፍትህ ለወንድማችን አርያ ኤፍሬም ቤተሰቦቹ ጥለዉት ሂደዉ አሁን ግን ነኢማ ወስዳዋለች

  • @ABCv326
    @ABCv326Ай бұрын

    የእነሱ ስተት ምን ድነው ሴትዶእ ናቸው እንጂ እማችሉ ከሁን አልወስደውም ማለት ስችሉ ይዘው ሄደው ይቅርታ እኔ ይቤቢአስ ስተቱ አይታየኝም

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450Ай бұрын

    አምላክ ሆይ ማስተዋልን አድለን ምን እየሆን ነው?

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    አርአያ በጣም እናመሰግናለን!!❤❤❤❤❤

  • @user-yg3tn3xm2i
    @user-yg3tn3xm2iАй бұрын

    ገባጠቃላይ ፖሊስ የለ መከላከያ ፌደራል ልዩ ሀይል ሚሊሻ በጣም ያሳዝናል ሰውን የሚያዩበት መንገድ ለሰው ያላቸው ሰባዊነት እጅግ የወረደ ነው አውሬ ነው የሚሆኑት በተለያየ አጋጣሚ አይቻቸዋለሁ በጣም ባለጌዎች ናቸው መግለፅ ያቅታል በጣም ,,,,,,,

  • @GaladOsss
    @GaladOsssАй бұрын

    እውነት ነው ስለልጁ ትክክል ብለሀል ልጁ እርዳታ ያሰፈልገዋል

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    ፍትህ ለወንድማችን!!😢😢😢😢

  • @EtagegnehuDemissie-kp3dh
    @EtagegnehuDemissie-kp3dhАй бұрын

    አንዳንድ ግዜ የምንናገረውን እንወቅ ኢቢኤስ ይህን ልጅ መጀመርያ ውድቅ ከተገኘበት ጅምር እስከ እሁን ወላጅ እናት እስከመጡበት ድርርስ ከፍተኛ ጥረት እድርጓል።እኔ እገዛ አደርግለታለሁ ብላ የወሰድችውም ፍጥረት እንደምን ጤና እንዲሰጣት እመኝላታለሁ።እናቱና ወንድም ከተረከቡት ብንል ምን ጥለውት የሄዱትን ውቀስ እንጂ ኢቢኤስ ምን ያድርግህ ።እስኪ እናት ጣትህን ወደ ሌላ ከመቀሰር ምን ላድርግለት ብለሕ መፍትሒ ፈልግለት

  • @aiemkudus1375
    @aiemkudus1375Ай бұрын

    😭😭😭😭እግዚኦ ማሀረነ ጌታዬ

  • @solomontesfaye497
    @solomontesfaye497Ай бұрын

    አርአያ EBS ምንም ባላጠፋው የመጣልህን መናገርህ ተገቢ አይደለም ፤ EBS በጣም ብዙ ህዝቦችን ያስደሰተ እያስደሰተም ያለ ጣቢያ ነው ፡ ይህን ስራቸውን መተቸት ምቀኝነት ነው!!

  • @user-zl4op5dc6j
    @user-zl4op5dc6jАй бұрын

    አይ ውላድ አልቻልኩም ዓይነን አክል ነገር እነድዚ አነድዋዞ ቤት ይቁጠረው ሰነቱ ጅግናና ወጣት እነድዚ ግፈ ና በደል ድርሶብት በማሰፈራራት አፉነ የዘጋ ገፍና ብድለ ጨካኒ ለመነ👮👮👮😭😭😭😭😭😭 መዳኒያለም ፍርድነ ከእጃቹ የሰጣቹ በቤታቹ አግኜት

  • @someone8809
    @someone8809Ай бұрын

    ግፍ በዛ !!!

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898Ай бұрын

    አራአያ እንደስምህ ።በርታልን

  • @meazabirhane
    @meazabirhaneАй бұрын

    ከ ebs ወጡ የበጎ አድራጊ ደርጀት ወስጥ አንድ. ዓመት ሊሞላው ተነሽ ነው የቀረው ያለቸወን አሁንም ጠፍቶባት አየፈለገቸው ያለቸውን መጀመሪያ መጠየቅ አየሻለም?

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbetАй бұрын

    ኢቢኤስ ምን አጥፍቶ ነው ሠዎችን ተጠፋፍተው የቀሩትን ስለአገናኘ ነው ጥፋቱ???

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966Ай бұрын

    ❤❤

  • @DianMebratu
    @DianMebratuАй бұрын

    የእናት ወግ የላቸውም የአዞ እንባ

  • @terefesorsu8504
    @terefesorsu8504Ай бұрын

    አርአያ የመካሻ የመርቲው አድናቂህ ነኝ

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8kАй бұрын

    ኢቢኤስ ምን ያርግ ስለኤፍሬም ግን ፓሊስማ ጨካኝ ነው

  • @Tegenu-rx2bn
    @Tegenu-rx2bnАй бұрын

    በእውነትም፣ ሀስት፡ከሆነ፤እጅግእናዝናለን፣።

  • @user-by4lq7sm1n
    @user-by4lq7sm1nАй бұрын

    እባክህን ነገሮችን አጣራ ነኢማ እናቱ ለአንድ ሳምንት ነኢማ ቆይታ ችግረኛ መሆናቸዉን ተናግረው ነኢማ 10 ሺህ ሰጥታ ልብሰና ሻንጣ አሰይዛ ልውሰደው ብለው ነው ችግሩ እናቱን ሳትጠይቅ ኢቢስ አትውቀስ እባክህን እውነቱ ሳታውቅ ሚዲያላ ባታወጡ

  • @zertutelahun6225
    @zertutelahun6225Ай бұрын

    ምን አጠፉ የጠፉትን አገናኙ። በየቤቱ እየዞሩ መቆጣጠር አለባቸው ??

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857Ай бұрын

    አራአያ የጫልቱን መንሱር ድራማ ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103Ай бұрын

    ፍትህ አይኑ ለጠፍው ወጣት😢 የህግ አካላት እባካችሁ ፖሊሶችን አደብ አስይዙልን

  • @hananadem1758
    @hananadem1758Ай бұрын

    😢😢💔

  • @adanchgamachu2186
    @adanchgamachu2186Ай бұрын

    ምን አለ ሠላም ላይ ብትረሩ ልማት ብታወሩ

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195Ай бұрын

    አርአያ የምታነሳቸው ጉዳዮች በጣም ጥሩ ናቸወና በርታ። ድንቅ ትንታኔና አቀራረብ ነው። አንዳንዴ ስሜታዊ ትሆናለህና በተቻለ መጠን ስሜትህን ለመቆጣጠር ሞክር። በተረፈ We❤ U

  • @MerafAbrha
    @MerafAbrhaАй бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MrsMaklilu
    @MrsMakliluАй бұрын

    Even it may be beyond his mother's capacity and really we don't know and we don't have to judge.

  • @kedirahemed6810
    @kedirahemed6810Ай бұрын

    EBS ቤተሰብ አፈላልጎ የማገናኘት ስራውን ሰርቷል ። እናትየውን አፈላልገ በሚድያክ የቀረውን ስራ ።

  • @selamayeleayele4107
    @selamayeleayele4107Ай бұрын

    Egzeyo fetrye yeker belen

  • @yeabfikadu9967
    @yeabfikadu9967Ай бұрын

    ይቅርታ አርግልኝና EBS እነሱ ማገናኝት ብቻ ነው ስራቸው

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486Ай бұрын

    ሀገሪቱ የከብቶች መጫውቻ ከሆነች 5አመት ሆናት

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989Ай бұрын

    ከነበረበት በጎ አድራጎት ውስጥ ሴትዮዬዋ ለምን ወሰዱት ለምንስ ጥለውት ሄዱ??

  • @user-ig2yz3nb5f
    @user-ig2yz3nb5fАй бұрын

    የመንግስት ባለስልጣናት እንደፈለጉ ሲደነፉ (ሽመልስ) አይነት ፖሊስ ስነስራት ቢያጣ አይደንቀንም፡፡ ከማን አየና

  • @MersieLakew-bj4vt
    @MersieLakew-bj4vtАй бұрын

    Areaya wondime enatiyewan eko ezihu kuch bilesh egna eyeredanish lijishin tsebelim hakim betim kanchi gar hono eneredawalen bilenat "yegile chigir" alebign bila ezih mekoyet endematichil yenatum ehit yizeshiw endatmechy endalechat tenegrowal antem lewokesa chekolk

  • @djhheye212
    @djhheye212Ай бұрын

    Wedem Alem Ezhe weche eko yalawe sew hametaya Gadeya Asemesaye weshatam Ya sew edgte yamywed sew selabse yameyashematwte Are setu Gud Ale

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gtАй бұрын

    😢😢😢😢yeha dedeb police meteyeke alebt yeheaheya yehanew agree emetebekew dedebe

  • @kidistbekele44
    @kidistbekele44Ай бұрын

    4 ቀን? ያምሀል እንዴ? እስኪ እስካሁን ለረዱት እና ላገዙት ክብር ይኑርህ 😥 ከእናት በላይ ለልጇ የሚቀርብ ማን አለ? እናት ካልቻሉ በአደባባይ ልጄን መያዝ አልችለም ልታገዝ ማለት አለባቸው። አንተ ምን አረክለት?

  • @eyerusalemababu2478

    @eyerusalemababu2478

    Ай бұрын

    EBS ከሚረዳኝ ከነ ንፁህ ድህነቴ እና ህመሜ ብሞት ይሻለኛል EBS በመርዝ የተለወሰ ማር ከሚደግፈው ይልቅ ትውልዱን የሚያበላሸው ይበልጣል

  • @messyberu2028
    @messyberu2028Ай бұрын

    Abezahew wendim kene belay yelem alik rega bel genzeb lelawin bemesadeb aygegnem afehin sebseb

  • @hana.6956
    @hana.6956Ай бұрын

    ፖሊሶች ምነው የሰይጣን ወንድሞች ሆኑ? እግዚአብሔር ይጎብኛቸው።ebsምን ያድርግ ቤተሰብን አፈላልጎ ማገናኘት ነው አይደል?እና ምን ያድርጉ? መጀመሪያም እናቱ መምጣት የለባትም ነበር ካልፈለገችው ምን አስመጣት መጀመሪያም ደስተኛ እንዳልሆነች ያስታውቅባታል አንድ እንባ እንኳ ከአይኗ አልወጣም አስመሳይ ናት ebsአሁንም ቢሆን መርዳት አያቅተውም።ከሁሉ አንደኛ ሚዲያ ነው።መንሱርና መሰሎቹ እግዚአብሔር ይጎብኛቸው።ለገንዘብ ብለው እራሳቸውን የሚያረክሱ ያሳዝናሉ። ወይ አለመታደል።

  • @selammoges4277
    @selammoges4277Ай бұрын

    Enkan dena metatehu teftatehu neber

  • @user-ng9zh1wx2m
    @user-ng9zh1wx2mАй бұрын

    እቢኤስ ምን ያርጉ ሖ

  • @user-kh8xt4yq4s
    @user-kh8xt4yq4sАй бұрын

    አርአያ የምትባል አወራህ ማለት ነው EBS ማድረግ የሚገባውን አድርጓል ከዚህ በኃላም የሚያደርገውን ያውቃል አርፈህ የራስህን ስራ ስራ ለሚዲያ ሰዓት ሟሟያ ብለህ አትፍጠን

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043Ай бұрын

    ጎበዝ የኤፍሬም እናት መተዳደሪያ ከሌላቸው ምን ያድርጉት ኢቢኤስ የሚረዱበትን አላመቻቸም

  • @mesiyemekditube7240

    @mesiyemekditube7240

    Ай бұрын

    አረ ተይ ካልቻለች አልችልም ማለት ትችል ነበር በልጅነቱ ከጣለችው ያሁኑ ከፋ ደህና የነበረውን ልጅ እችላለው ብሎ ወስዶ መጣል ምን ይባላል

  • @user-ew4rf2mu3d
    @user-ew4rf2mu3dАй бұрын

    Mekidoniya yiwesed::

  • @adanchgamachu2186
    @adanchgamachu2186Ай бұрын

    እንዴ መንግሥት ናቸው እንዴ ያቻሉትን አደረጊ ታዳያ ምን ያርጉ ወይሥቃይ ወእኛ ምንይሻላል

  • @mdmmts16
    @mdmmts16Ай бұрын

    እግረኛው ሚዲያ ጋዜጠኛ የሆነው ተክለሀይማኖት አቅርቦት የነበረው በአማራ ክልል አንድ መነኩሴ ተደፍራ የወለደችውን ምስኪን የDNN ውጤት ከምን እንደደረሰ ጠይቃችሁ አቅርቡልን ።

  • @user-ob2pq1fr2x
    @user-ob2pq1fr2xАй бұрын

    የትኛው መንግስት ነው ፍትህ የሚሰጠው ሁሉም አ ንድ ናቸው

  • @MrsMaklilu
    @MrsMakliluАй бұрын

    Please think before you speak bro. EBS was trying their best and helping this guy to find his family. God is evaluating you what you did although EBS or his mom will not do anything.

  • @frehiwothmariam9744
    @frehiwothmariam9744Ай бұрын

    I think you to be positive and balancing . What is the fault of Ebs? You know sometimes this kind of negative comment the kind people could stop helping the needy .

  • @NigstWelde
    @NigstWeldeАй бұрын

    መድሐኒያለም ጣልቃ ይግባ😢😢😢

  • @VoiceDiasporaCorner
    @VoiceDiasporaCornerАй бұрын

    እንዳልከው በጣም፡ አስዛኝ ነው። እኔና ቤተሰቤ በዚህ ጉዳይ ያልነው፡ እንዴ፡ በቃ፡ EBS እዚህ ላይ አበቃ ማለት ነው? ቢያንስ፡ እና ትዮዋን፡ አወያይቶ እነሱ፡ እንኳን፡ ገንዘብ ከሌላቸው፡ በአካውንታቸው፡ Fundraise ቢያደርጉላቸው፡ ተባባልን። ቢያደርጉት ኖሮ hመሳተፍ፣ እርግጠኛ፣ ነበርን። አሁንም late አይሆንም፡ ወይኔ፡ ዛሬ፡ መናኸሪያ ወድቆ ሳየው፡ ውስጤ ነው፡ የደማው፡ :: ከሆነ ድርጅት አብራው፡ የቀረበች፡ ሴትዮም፡ ቤት ተከራይተን በራሱ ልናወጣው፡ ነ በር ብላ ነበር። ። I think የእናቱ መከሰት ጭራሽ ሁሉንም አሰጣው፡ ማለት ነው፡ Please E BS do something ! ! ! ❤❤❤❤❤❤

  • @djhheye212
    @djhheye212Ай бұрын

    Man foto Anesaw

  • @VoiceDiasporaCorner
    @VoiceDiasporaCornerАй бұрын

    Ab

  • @halasaade8338
    @halasaade8338Ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043Ай бұрын

    አሁን ማን ያምናል ይፕትላንቷ ጫልቱ ነች ብሎ?

  • @f16297307
    @f16297307Ай бұрын

    ወንድሜ አትጣ ከሌለህ የለህም የተባለው ሀሰት አይደለም ሁሉም የሚወድህ ሲኖርህ ነው ከሌለህ የለህም ያንተ ነገር በቃ ያለው አቀንቃኙ ወዶ አይደለም......

  • @akemanu48
    @akemanu48Ай бұрын

    ሰሞኑን ደጋግሜ የአንተን ድምፅ ስሰማ በ EBS ላይ ብዙም የማዋጥ ትችት ነው:: እንከን እየፍለግህ እየውገርካቸው ነው:: እኔ ግን በዚህ በኤፍሬም ጉዳይ ላይ የምለውን በሙሉ እልስማማም:: እንደተባለው ኤፍሬም በደብረዘይት ተገኘ:: ምናልባትም ልጁ የአእምሮ ተጠቂ ስለሆነ ከነርሱ ጠፍቶ ቢሆንስ:: ማጣራቱ አስፈልጊ ቢሆን መልካም ነው:: ቀለዳችሁበት ማለትህ ባለጌነትህን ያሳያል:: ምናልባትስ ebs ምን ያስብ ታውቃለህ? ጉድ አለባቸው ካልክም አውጣውና ጉዳቸውን እኛም እንቃወም::

  • @firtunaasmelash2578
    @firtunaasmelash2578Ай бұрын

    Don’t be jealous 😡for ebs they don’t do anything okay 😏

  • @soliyanaberhanu9593
    @soliyanaberhanu9593Ай бұрын

    Ebs ማድረግ ያለበትን አድርጓል ልጁን በጋዜጠኝነት ይቅጠረው ነው የምትለው እንዴ ቀጣይ መሆን ያለበት መቂዶንያ የሚገባበትን ሁኔታ አንተ አመቻች

  • @ashebir24
    @ashebir24Ай бұрын

    መንግስት ያልከው መንግስት ድንቄም መንግስት

  • @negussuasrat
    @negussuasratАй бұрын

    ርዕሰ አይቼ ፈረድኩብህ ይቅርታ

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgsАй бұрын

    የግፍ ብዛት መግስት የማያቀው

  • @user-ov7zg9bw2d
    @user-ov7zg9bw2dАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043Ай бұрын

    ጫልቱ ይሄን ያህል አስቀያሚም አልነበረችም አየር ላይ ጥሏት መሄድ አልነበረበትም

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631Ай бұрын

    የህግየበላይነት ከለለስ ምንታደረጋለህ

  • @danielworku4883
    @danielworku4883Ай бұрын

    በዮኒ ማኛ ድለላ የማስማማት ስምምነት መሠረት ጫልቱ እና መንሱር ተስማሙ ስምምነቱም በብር ሊክሳት ሶስትሚሊዮን ብር ሊሠጣት ተስማምተዋል።

  • @adanchgamachu2186
    @adanchgamachu2186Ай бұрын

    ይህ ነውር ነው የሀገር ጠር ናት ለምን እናንተሥ ታሥተላልፋችሁ ታዲያ ሀገር እኒዚ ከዜጋ ይቆጠራሉ ምን ይሻላል

  • @abdulkadirmohammed705
    @abdulkadirmohammed705Ай бұрын

    Congratulation for your independence from seyoums slavery job.

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901Ай бұрын

    እረ በማርያም ምን ሆናችሁ ነው ግን ኢቢኤስን የጠመዳችሁት እረ ምቀኝነት ምንም አይጠቅምም

Келесі