#አቡነ_አብርሃም_የማያዳግም_ምላሽ_ሰጡ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 43

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j25 күн бұрын

    ብፁ አባታችን አቡነ አብረሀም የእዉነት አባት እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በረከቶ ይደርብን ወንድማችን ክበርልን❤❤❤

  • @20500a
    @20500a25 күн бұрын

    በዚህ ዘመን የሃይማኖት አባት የሚባል የለም ሁሉም ጥቅም አሳዳጆች ናቸው አይፎጋግሩን

  • @user-rd9pk3mr5l
    @user-rd9pk3mr5l26 күн бұрын

    ጎበዝ ነህ በእውነት ሁለገብ መሆንህ በጣም ጥሩ ነው መከፋፈል አይኖርም

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi25 күн бұрын

    አባታችን በረከቶ ይድረሰኝ🙏🙏🙏

  • @millonphoto811
    @millonphoto81125 күн бұрын

    ወንድሜ አርአያ ብቅድሚያ ስለምታቀርበው ፕሮግራም እና እውነት ላመስግንህ እወዳለሁ ለምን አሁን እውነትን መናገር ሆነ በግልጽ ማቅረብ የጠፋበት ጊዜ ስለሆነ ሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ እውነት ቢያቀርብ ኖሮ ሀገራችንም ቅድስት ቤተክርስቲያናችንም እንዲህ ያሉበት ሁኔታ ባልደረሱ ነበር እናም እውነት ሁሌም ሁሌም ነጻ ታወጣለችና በርታ በያዝከው መንገድ ቀጥልበት የያዝከው መንገድ ቀኝ ነውና እንደ እባታችን እንደአቡነ እብርሐም የመስሎ አባቶችን ያብዛልን በረከታቸው ይደርብን በእውነት ሀገራችንንና ቅድስት ቤተክርስትያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @medimedi-ik8oj
    @medimedi-ik8oj25 күн бұрын

    አቡነ ሉቃስ ትክክለኛ አባት የዘመኑ ሐዋርያ ናቸው,❤❤

  • @mayeaiem1353
    @mayeaiem135325 күн бұрын

    አባቴ አቡነ አብረሀም በረከቶዎ ይደርብኝ እምወደዎት አባቴ ነዎት

  • @user-ww5lo2qo8o
    @user-ww5lo2qo8o25 күн бұрын

    E/G yimesgen

  • @degolabraha9972
    @degolabraha997225 күн бұрын

    አቡነ ሉቃስ ለመላው አባቶች ትምሕርት ሰጥተዋል ሰሚ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @alematalay734
    @alematalay73425 күн бұрын

    Thank you so much ❤

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA25 күн бұрын

    ዐብነሉቃስዕውነተኛናቸውዐባትናቸው

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet923024 күн бұрын

    ቤተክርሰቲያን በመሰቀል ነው የምትመራው መልካም ታዲያ በምን ተመርታቸው ነው ጳጳሳት የሾማቸውት የች ቢመልሱልን

  • @user-pl2fq2mh3x
    @user-pl2fq2mh3x25 күн бұрын

    ለወሬ አትቸኩል ነበር ነው እንጂ ያሉት አሁን አለ አላሉም

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya26 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib25 күн бұрын

    Tadeya betekirsteyanun astduat abizagnochachu lemiemenan sayihon lemengst naw yemitagelegluyt

  • @Batl.14
    @Batl.1425 күн бұрын

    መባረክና መቀደስ ትክክል ናቸው ግን የሚያወጡት አጀዳና ደጉማ እጃቸው ላይ ነው አረአያ ግን በሀገረ ስብከታቸው ወንጀል ሲሰራ ዝም ማለት አይችሉ

  • @halasaade8338
    @halasaade833825 күн бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌

  • @Batl.14
    @Batl.1425 күн бұрын

    መድሀኒቱም በሽታውም እጃቸው ላይ ነው በአሁኑ ሰአት ምእመኑን አይሰሙ

  • @user-fy5yv4sq9v
    @user-fy5yv4sq9v26 күн бұрын

    አርአያ ነበረች እንጂ አለች አይደለም ያሉት :: እንደገና ለራስህ በጥሞና አዳምጥው!!!!!

  • @user-me9rj8cq8q
    @user-me9rj8cq8q25 күн бұрын

    ቤተ ክርስቲያን በመንፈስ ቅዱስ እንጂ በመስቀል አትመራም። መስቀል ምልክቷ ነው።

  • @user-fy5yv4sq9v
    @user-fy5yv4sq9v26 күн бұрын

    አርአያ ነበረች እንጂ አለች አይደለም ያሉት :: እንደገና ለራስህ በጥሞና አዳምጥው!!!!! በአሁኑ ሰአት ስደተኛ የሚል ያለ አይመስለኝም በዘር የተቋቋሙ አሉ::

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5q25 күн бұрын

    ይሄንን እውነት ነው መሸፋፈን የተፈለገው እንነጋገር ከተባለ ስነቱ ነው ጥቁር ልበሱ ሲባል ቃል አክብሮ ከሥራ የተባረረው የሻሸመኔው ጭፍጨፋ ማን ተናገረ ለማንኛውም ህያው እግዝያብሔር ይፈርዳል እሱ አይዘበትበትም

  • @fekaduneka
    @fekaduneka25 күн бұрын

    አቡነ አብርሃም ከአቡነ ሉቃስ የተሰነዘረባቸው ዕውነት ያስቀደመ መልስ ክፉኛ መቷቸዋል ገልጧቸዋል አቡነ ሉቃስ አቡነ አብርሃምን ያየንባቸው መነጽራችን ናቸው አንገቴን ለሃይማኖቴ እሰጣለሁ እያሉ ቤተክርስቲያንን የሚያጠፋትን ገዳማዊያንን የአብነት ተማሪዎችን በገደሙበት የሚገላቸውን አረመኔ የሚከላከሉ ለአረመኔው አጥር ለመሆን እውነተኛውን ወንድማቸውን የሰደቡ ምዕመኑ በጥንቃቄ ሊመለከታአቸው የሚገቡ አባት ናቸው አቡነ ሉቃስን ለማቃለል የሄዱበት መንገድ አቡነ አብርሃምን በምዕመናን ፊት አሳንሶአቸዋል አቡነ ሉቃስን መንቀፋቸው ገዳዩን መደገፋቸው ለመሆኑ አይጠረጠርም አቡነ ሉቃስ ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች ዳግማዊ ጴጥሮሳችን ናቸው አቡነ አብርሃምን በአንደበተ ርቱዕነታቸው አድንቀሃል ያየኋው አንደበታቸውን ብቻ ነው አረጁ መሪም አንደበተ ርቱዕ ነው አቡነ አብርሃም የቤተክህነታችን አብይ ናቸው አንደበተ ርቱዕነት ክርስትና ከመሠለህ ተታለሃል

  • @TewabechEshete-pi3fz

    @TewabechEshete-pi3fz

    23 күн бұрын

    የተባለዉ ሁሉ የአሁኑን አቡነ አብርሃምን በሚገባ ይገልፃቸዋል በሁለት ቢላ መብላቱ ሊያዋጣቸዉ አያችልም ::

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln2125 күн бұрын

    የኢትዮጵያ ሁሉም ሀገረ ስብከት አልክ😅 የትግራይም ነበሩ????? ከልብ ንስሀ እንግባ ጥላቻችን ውስጣችንን ጨካኝ አርጎታል

  • @sisayabeje5655
    @sisayabeje565525 күн бұрын

    You talked too much

  • @freheywetlemma4948
    @freheywetlemma494825 күн бұрын

    ለምንድነው እኛ ኦርቶዶክሶች እየሱስ ማለትየማንደፈረው ክርስቶስ ነው ሁሉም የሚለው🤔

  • @abab-ql9zo

    @abab-ql9zo

    25 күн бұрын

    ሎቱስብሃት ምን አይነት ንግግር ነዉ ማንን ነዉ እያመነች እየጠራች ያለችዉ ተዋህዶ ?????? ለመሆኑ የዘዉትር ፀሎት አንብበሽ ታዉቂያለሽ ከመጀመሪያው ምን እንደሚል ፃፊልኝ

  • @freheywetlemma4948

    @freheywetlemma4948

    25 күн бұрын

    @@abab-ql9zo አኔ ኧርቶዶክስነኝ የቤተሰባችን ነፍስ አባት አለን እሳቸው ናቸው የሚፀልዩልን የነፍሳችን ተጠያቂ እሳቸው ናቸው እኔና ጓደኞቼ ቤተክርስትያን አንሄድም ለነፍስአባታችን በደንብ እናበላቸዋለን በደነብ ገንዘብ እንሰጣቸዋለን እሳቸው ለነፍሳችን ይማልዱልናል🙏🙏🙏🙏

  • @user-wr2lb9rj4j

    @user-wr2lb9rj4j

    25 күн бұрын

    ​@@freheywetlemma4948እሳቸዉ ይፀሉዩልኛል እያልሽ ተኚ ከነ ቤተሰቦችሽ እንዴት ነዉ ምታስቢዉ ሲጀመር ኦርቶዶክስ አትመስይኝም ከሆንሽም የስም ኦርቶዶክስ ነሽ እንጂ እየሱስ ለማለት አታፍሪም ሊያዉም እየሱስ ብቻ ሳይሆን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብላ ነዉ ኦርቶዶክስ ምትጠራም ክብር ምስጋና ለስም አጠራሩ

  • @user-wr2lb9rj4j

    @user-wr2lb9rj4j

    25 күн бұрын

    ​@@abab-ql9zoዝም በያት ሲጀመር ኦርቶዶክስ አይደለችም ከሆነችም የስም ኦርቶዶክስ

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    25 күн бұрын

    ​@@freheywetlemma4948አስመሳይ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma985025 күн бұрын

    ውጭ አገር አብዛኛው እምነት ቢዝነስ ነው የግል እምነትህ ነው የሚያድንህ ወንድሜ።

  • @ethiogbregeb3710
    @ethiogbregeb371025 күн бұрын

    አባታችን ሲኖዶሱ ስራውን አልስራም አማኞቹ መነኮሷቱ እየታረዱ ምንም ሳይሉ ሕዝቡ እራሱንእና ቤተክርስቲያንን እንዳያድን እውነትን በመሰወር በቀላሉ እሚወገደውን እስካሁን በሰሰው ደም ስራችሁን ባለመስራት ተጠያቂ ናችሁ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon700825 күн бұрын

    እውነት ነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖታችንን በጥንቃቄ መያዝ ይገባናል አንድንድ አሰዳቢ አባትም ሆነ መዕመንን ሀይ ልንላቸው ይገባል ልጆቸ ነጋሽናአርአያ እናንተን በጣም እናመሰግናለን እንዲህ እግር በግር እየተከተላችሁ አጋልጡልን እድሜ ናጤና ይስጣችሁ አሜን

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia2125 күн бұрын

    እንዳውም አቡነ አብርሃም አልተነገሩም ውጭ ያሉት ቤተክርስቲያን በቋንቋ ተከፍሎ ሁሉም ቡድን ፈጥሮ ይባላሉ ጉድ ሰሜቼ እጅግ ነው ያዘኩት

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y25 күн бұрын

    አቡነ አብርሐም ሰው ናቸው የአውሬው መንገዴ ጠራጊ ናቸው አንተ እራሱ ሰው መስለህኝ ስከታተልህለካ የበግ ለምድ የለበስክ ተኩላነህ እናንተ እያላችሁ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ ትድናለች አክ ቱ ይህን ሚዲያ ኦርቶዶክስ ነሆንክአማራ የሆንክ አን ሰብስክራይብ አድርጉት።

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete151625 күн бұрын

    እነሱ በዘር ልክፍት የተለከፉ ናቸው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha997225 күн бұрын

    አቡነ አብርሐም ግልፅ ያለ የሰይጣኑ መሪ ተከታይ መሆናቸውን አስታወቁ መንፈስቅዱስ እንዲህ አይነቱን የሰይጣን መልእክት አይመራውም

Келесі