#መምህር_ተስፋዬ_አበራ_ምላሽ_ሰጡ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 89

  • @topviews1428
    @topviews142823 күн бұрын

    ውይ መምህር ተስፋዬ እውቀትህና ትህትናህ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤

  • @saronisrael752

    @saronisrael752

    23 күн бұрын

    በትክክል

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q23 күн бұрын

    መምህርዬ ተስፋዬ የኔ እቁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @semarawitsat
    @semarawitsat24 күн бұрын

    እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሀዊ በዓል አደረሳችሁ

  • @haimont9075

    @haimont9075

    23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistbush8875
    @tigistbush887523 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ኡራኤል ይርዳን በእውነት ለኦእቶ ዶክስከባድ ጊዜ ነው

  • @user-ep4ru3cg9i
    @user-ep4ru3cg9i23 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @Raheltube12
    @Raheltube1223 күн бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን

  • @sosinatemesgn9665
    @sosinatemesgn966521 күн бұрын

    ❤❤❤ኦርቶዶክሶች በርታችሁ ፀልዩ ይሄም አልፎ እናየዋለን

  • @MichaelBahiru
    @MichaelBahiru23 күн бұрын

    አተ ገበዝ ነክ በርታ እነዚ አጋልጣቸው በርታ አይዞን

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano23 күн бұрын

    ዘንዶ ይብላሽ ከእዩ ጩፋ ጋር ወራዳ👎 ጎንደር አማኝ ህዝብ ነው ለቀቅ አድርጉት አርአያ እናመሰግናለን መናፍቃን እንደው ዘንድሮ አብደዋል

  • @hiwel9209

    @hiwel9209

    23 күн бұрын

    እነሱ ፖለቲከኛ ናቸው እኮ የህዝብን ትኩረት ለመቀየር ነው አማራ ክልል ላይ ያለውን ችግር ህዝብ ትኩረት እንዳይሰጠው እባካችሁ ንቃችሁ ወደራሳችሁ ተመልከቱ ቤተክርስቲያናችንን መጠበቅና ሀገር ላይ ያለንን ትኩረት እንዳያዘናጉን እንጠንቀቅ እነሱ ስራ ላይ ናቸው

  • @betelehemkfeil7292
    @betelehemkfeil729224 күн бұрын

    አደኛ ነኝ

  • @Nhaom7
    @Nhaom723 күн бұрын

    ኡፍ በአንተ ልክ ለሚረዱት መልስ መመለስ ሰለቸኜ አንተ ለራስክ ትክክል ነክ ግን ለምን ብሎ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን ቀርቦ መረዳትና መጠየቅም ያስፈልጋል አንተ እንዳልከው ይቻላል ግን ለእንደኒ አይነቱ ችግር ለከበበው እንድንማርበት ነው እንጄ ሊላ ነገር ታስቦ አይደለም ያንተን ባላቅም ብዙዎቻችን ግን ተምረንበታል

  • @habetamudadi

    @habetamudadi

    23 күн бұрын

    የመንፈስ ምስክርነት መቼም ቢሆን እውነት አይደለም በዩቱዩብ ምቅረቡም ትልቅ ስህተት ነው።

  • @hannatekle6898
    @hannatekle689823 күн бұрын

    Don't worry Orthodox always I said Orthodox is always forward I feel sorry for you guys some Protestant follower

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg703924 күн бұрын

    አረ ወዴትአንሂድ አነሱን የማንሰማበት የማናይበት ሰለቹን ማርያምን❤❤❤

  • @bishoftuschoolict3993
    @bishoftuschoolict399323 күн бұрын

    ❤❤❤Hi Bro ❤❤❤

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k23 күн бұрын

    ወድ መምህርችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ አሪያ እንተንም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @aberashayele962
    @aberashayele96224 күн бұрын

    ምን ዓይነት ማፈሪያዎች ናቸው። የእምነቱ ተከታዮች ታሳዝናላችሁ።

  • @bereket2166
    @bereket216623 күн бұрын

    ወንድም በእኛ ቤተክርስቲያንም ቢሆን ክርሰቶስ እዚች ምድር ላይ በነበረ ሰዓት አማላጅ ነበር ብላ በፍጹም በፍጹም አታስተምርም ደግሞስ እንዴት አምላክ ያማልዳል 14:13 ላይ የተናገርካት ልክ አደለችም እነዛ ያስገቡት መርዝ ነው እናስተውል

  • @user-si3zy9rl9t
    @user-si3zy9rl9t21 күн бұрын

    ❤❤❤ ❤❤

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q23 күн бұрын

    ጉደር እደዩጩፋ ደብተራ አስቸገራት እናታለም ጎደር 💚💚💚💚💚✅✅✅✅

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia2124 күн бұрын

    የዘንድሮ እርኩስ መንፈስ ከሰው ተሽሎ ተገኘ የእውነት ድራማ የምሰር ከሆነ እድሜ ልክሽ ዘንዶ ያሳድድሽ አባ😂😂😂😂😂

  • @KonjetKibret
    @KonjetKibret23 күн бұрын

    ነገ በ ቢዝነስ ተጣልተሽ ሚዲያ ላይ እንጠብቅሻል

  • @user-ms6zz9xo5s
    @user-ms6zz9xo5s21 күн бұрын

    ኮሚክ ደግሞ በዚህ መጣችሁ ምርጥ ድራማ !

  • @tenagnaterfe6244
    @tenagnaterfe624423 күн бұрын

    🙏 amen 🙏

  • @demisdesalegn9656
    @demisdesalegn965623 күн бұрын

    አርአያ አንድ ጥያቄ አለኝ በቀጥታ መልስልኝ አባ ግርማ ወይም ቀሲስ ሄኖክን ትቃወማለህ ? ከሆነስ ለምን ?

  • @bethelehem4989
    @bethelehem498923 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጣቸው እኔ እነ ስም አይጠሬዎቹን መናፍ** እንደ መደበሪያ ነው የምዝናናባቸው ግን ሳያውቁ በተኩላው እየተነጠቀ እየተበላ ያለው ህዝብ ያሳዝነኛል እንጂ ለእኔ መዝናኛዎቼ መደበሪያዎቼ ናቸው

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu354323 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seife370
    @Seife37022 күн бұрын

    እግዚአብሔር በምድር በነበረ ግዜ አማላጅ ነበረ ማለት ምን ማለት ነዉ ? እኔና አባቴ አንድ ነን እኔን ያየ አብን አየ ብሎ ጌታችን አስተምሯል ታድያ ማን ጋር ነዉ ያማለደዉ? ሃይማኖት እዉቀት ይጠይቃል ለመከላከል ስሜትና ፕላትፎርም ብቻ በቂ አይደለም

  • @tiblets756
    @tiblets75623 күн бұрын

    ወይ ፉገራ

  • @AbdysaDiriba
    @AbdysaDiriba23 күн бұрын

    Thekekel new!!!!!!!

  • @user-ft8bl6vf4l
    @user-ft8bl6vf4l24 күн бұрын

    የአባ ግርማ ወንድሙን ቁጥር 27A እና 27Bን ተመልከት ይገርምሃል አርአያ

  • @user-uw2xh7jm4c

    @user-uw2xh7jm4c

    23 күн бұрын

    ግርማ ሌባ ነው

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    23 күн бұрын

    ለመረዳት ወይስ ለነቆራ የሚያየው ?????እኔ ካየዉት ቆይቻለው የኔ የአጎቴ ልጆች ሁለቱን እንደዚህ ነው ያረጓቸው 🥹የእህቴ ልጅም በጣም ጎበዝ ድምጸ መርዋ ነበር መጽሐፍ ሲገልጥ በአይኑ እንባ ይሞላል እንደምንም ጨርሶ ቅጥር ስጠይቅ ጎቦ ሰባ አምስት ሺ ተባለ ተነስቶ መከላከያ ገባ ከዛም የደብረ ኤልያስ ጥፋት ግዜ አስጠፋነው ተያዘ ድጋሜ አስጠፋን እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ገባ እናቱ ጸበል ይዛ ገባች ኩኬለሽ መተቱ ይለፈልፋል የራሱ መምህር ነው ያሰረው

  • @user-ft8bl6vf4l

    @user-ft8bl6vf4l

    23 күн бұрын

    @@tigisit2534 ሠው በእድሜ ቢያንስ እንጂ በክፋት ከሰይጣን እንደሚበልጥ ማሣያ ምሣሌ ለመጥቀስ ነው በቃ። ። ።

  • @brookyilma9850
    @brookyilma985023 күн бұрын

    ሁሉን እንደስራው ይሰጠዋል

  • @desalegnamele
    @desalegnamele22 күн бұрын

    ነገር አታምታታ ደጋሚውና ሙዋርተኛ ዓናዎቅም ነውና ነው ደጋሚውና ሙዋርተኖው ዕናንተ ጋር ዓይደል

  • @hannatekle6898
    @hannatekle689823 күн бұрын

    They are crazy I feel sorry for them always Orthodox forward trust me

  • @user-gq1ib2nz8z
    @user-gq1ib2nz8z24 күн бұрын

    ወንድሜ የተቀረጸ እርሳስ በየት በኩል እንዳለ የማያዉቁ፣የእንስሳት እድርን እንደአሸን ፈልተዉ እያየን ነዉ።እነዚሕ ሰይጣን የክርስቶስን አካል ለማሳደፍ አሹልኮ ያስገባቸዉ የክፉ መሳርያዎች ናቸዉ።በነርሱ ጠንቅ ቀኑን ሙሉ የእዉነት መንገድ ሲሰደብ ይዉላል።እንደ ይሁዳም ወደ ተጻፈላቸዉ የሚሔዱ የርግማን መንገደኞች ናቸዉ።

  • @user-st4ck8oq1s
    @user-st4ck8oq1s22 күн бұрын

    eyu chufa is novice artist.

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene353021 күн бұрын

    አቤት ድፍረት አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ገንዘብ ለማግኘት ብላችሁ ድራማየምትሰሩ ወየዉላችሁ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem498923 күн бұрын

    ምስኪን ምስኪን ይሄ ሁሉ እነ ስም አይጠሬ መናፍ* እንዲህ ሲያጃጅላቸው አያሳዝንሙ እዩ ጩፍ የሚባል ተኩላ ፖለቲከኛ ቢዝነሱን ያጦጡፍል

  • @alemaberra3943
    @alemaberra394323 күн бұрын

    ድምጽ አይሰማም

  • @mitkierafera4099
    @mitkierafera409923 күн бұрын

    ለእነዚህ ቦታ አለመስጠት ነዉ

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh662423 күн бұрын

    ህዝቡየሜገርም

  • @kelemwahailu5593
    @kelemwahailu559323 күн бұрын

    እይ መከራሽ ስንት ብር ተከፍሎሽ ይህን?

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb23 күн бұрын

    ayyyyy enat hagera gin tadamiws tenegna new bergit egnagam endi silu aminen yele gin minal ortodoxn bitewut ymenu befelegut krstosm fekbal gin biyans bitewun tekateln eko begeza silkachin abatu temelketen kestetochachin melsen wendma hulam eytahn saladenk alalfim kberlgn yegnawechunm leyna minsemawn minmarbetin memihr asayen

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r23 күн бұрын

    አይ ወንድሜ ሁሉንም አውቀን አንጨርሰውም ስለ እርኩስ መንፈስ ማወቅ እንድትነቃ ያደርግሀል እንጂ አይጎዳም ቅዱሳንን ማወቅ እንዳለብን ሁሉ እርኩስ መንፈስን ማወቅ አለብን መናፍቃን ሀሰተኛ ናቸውና መንፈስ ቅዱስን የሚሰራባቸው አባታቶቻችንም እንደዚያ ናቸው ማለት አይደለም

  • @tigisit2534
    @tigisit253423 күн бұрын

    ይህ ቪዲዮ መዉጣት የለበትም ነው እንጅ ማለት ያለብህ ሐሰተኛ ናችሁ አትበል 😮😮አስተዉል ስትናገርም በስሜት አይሁን

  • @የኤማሁስ_መንገደኞች
    @የኤማሁስ_መንገደኞች23 күн бұрын

    14:10 ኧረ አርአያ የተናገርከው ነገር ትልቅ ምንፍቅና ነው ።ደግመህ እንዳትናገረው ።ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው ! ሎቱ ስብሐት እዚች ምድር ላይ ሲመላለስም ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ነው

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib23 күн бұрын

    Eyu chufam hone teyatr serewochu berefidm yejachihun tagegnalachu

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa807919 күн бұрын

    Antem betehed sexan yewexalehal enewerared?Eyu hasetegna aydelem Getam sewem tekebelotal antes man melkam mexefo lemalet man shomek?

  • @hannatekle6898
    @hannatekle689823 күн бұрын

    Testify please don't lie money it doesn't give you any life or happiness don't play with the people please

  • @user-lr7sf3di6t
    @user-lr7sf3di6t23 күн бұрын

    ቆይ ይሄ ሁሉ ድራማ አይበቃውም ይሄ ሰውዬ ከምር ቀንህን ጠብቅ እዩ ጩፋ

  • @asterabera5654
    @asterabera565424 күн бұрын

    😅😅😅 weyy chuffa

  • @user-cr8ex9co7g
    @user-cr8ex9co7g23 күн бұрын

    መንፈስ ቅዱስ ከያዘው አይዋሽም

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q23 күн бұрын

    አይ እዩ ጩፋ አተም ሰዉ ሁነህ 666😢😢😢

  • @Fdcghijf435f
    @Fdcghijf435f23 күн бұрын

    🎉ያያ ጩፋ ወሻ የተረገምሺ

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse468122 күн бұрын

    ተከፍላት ነው

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso279723 күн бұрын

    Sile egizabher madan new mesimat minfelgew, Ahewli bro hulachew be kasati atimo yeswn chiqena mekera enjera arigew yibelalu Sile mesthafi qdus astemrun esun erasu medanti new.

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi23 күн бұрын

    አይ እዩጩፍ ሱሪቱንከለበስሀት ህድና ይህን ጋጠወጥነትህን ስበክ ጎንደሬዎች የአንተን እቃቃ ሀይማኖት ህን አንቀበልም ወረኛ ለእያንዳንዷ እቃቃ ስብከትህ ዋጋትከፍላለህ ማሪያምን ክዶ ክርስቲያን የለም መስለም አይሻልም??? እዩ ጩፍ ከአማራ እና ከኦርቶዶክስ መውርድና ሀይማኖትህን መስበክ አትችልም ካራቲቭ ብየሀለሁ

  • @Batl.14
    @Batl.1424 күн бұрын

    እነግርማም ይህን ነው የሚሰሩት ሁሉም አንድ ሆነ

  • @saronisrael752

    @saronisrael752

    23 күн бұрын

    አንቺ ባለጌ ሠው በድሜው እንኳን ይከበራል

  • @doniyaberekt9113

    @doniyaberekt9113

    23 күн бұрын

    ኧረ በፈጣሪ ከመምህር ግርማ ላይ ዉረዱ ስገዱነዉ ያሉት ደንሱአላሉም

  • @michaelmicky7865

    @michaelmicky7865

    23 күн бұрын

    የመሃመድ ይጭን ገረድ

  • @Batl.14

    @Batl.14

    23 күн бұрын

    ሰይጣን ለካ ለእናንተ ወዳጃችሁ ነው ተንጫጩ ሰው አምላኪ ቁጡ ነው ተሳዳቢ በርቱ ግርማም ተስፋቢስ ልጁ የግርማ ሀይለ አጋንት የወቅሸቱ ሽማግሌም አይነጥላው ሄኖክ ሌላም ካለ አንድ ናቸው ስቀጠር ን ጎታች ሁሉ

  • @selammulatu3807

    @selammulatu3807

    23 күн бұрын

    ባለጌ😢

  • @anethio
    @anethio22 күн бұрын

    ኢትዮጵያውያንንም በዘር በሀይማኖትም የከፋፈሉት ታሪክን አጣመው ክርስትያናዊ ብቻ እንዲመስል አድርገው ውሸትን የዋሹ ደብተራና ቄሶችም ስብስብ እንደሆነች እናውቃለን ወንድሜ ጎንደርና ጎጃም ከኦርቶዶክስ ውጭ ሰው ይመስላቸዋል???

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m23 күн бұрын

    እነ ግርማና መሰሎቻቸውም ዘይቱን እየቸበቸቡት አይደለሞይ?

  • @Kidist-rn2xc

    @Kidist-rn2xc

    23 күн бұрын

    እሰይ ደግ አደረጉ አንተ ሰይጣን በነፃ የሚሰጥህ አለ ታድያ? ቤ/ንም ብትሄድ ማህበረ ቅዱሳንስ በገንዘብ አይደል የሚሸጡልህ አሽቃባጭ ይሄ እኮ ሀጥያት አይደለም አልሰረቁ ወረኛ እነ እገሌ መዝሙር ቤት በነፃ ነዉ የሚሸጡልህ ?

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    23 күн бұрын

    እሰይ ደግ አለረጉ መናፍቃን ሲጫወቱብን የደረሱልን እነሱ ናቸዉ ✅✅✅✅✅💚💚💚

  • @user-bv3je5gl9m

    @user-bv3je5gl9m

    23 күн бұрын

    @@user-qp6ow2pp6q የአጋንንት ትረካ ስለደፈናቹ የእግዚአብሔርን ክብርን አታስቀድሙም ግርማን ስትደግሙ ትውላላቹ እንጂ

  • @hannatekle6898
    @hannatekle689823 күн бұрын

    Testify testify testify stop this b******* you just collect the money because he was poor now you have a money I feel sorry satisfy this fight again stop this thing you are not Orthodox justify you are good Protestant

  • @hiwel9209
    @hiwel920923 күн бұрын

    አርአያ አርአያ እባክህ እናንተ እነዚህን አደንዝዝ ፖለቲከኞች አታቅርቡ የህዝብን ትኩረት ከሀገር ላይ የመቀየር ዘዴ ላይ ናቸው ለምን ታብራራለህ እባካችሁ ንቁ እናንተም እቅዳቸውን እያስፋፋችሁላቸው ነውና እባካችሁ ተመለሱ እናንተ የተሻለ ሀሳብ አቅርቡ ቤተክርስቲያን ላይና ሀገር ላይ ትኩረቱን ያደረገ ህዝብ ለማድረግ ሞክሩ እንጂ እየተመላለሳችሁ እውቅና ይበልጥ አትስጧቸው እዚ ደረጃም የደረሱት በዚሁ ሶሻል ሚዲያ ነውና እባካችሁ እናንተም የህዝቡን ትኩረት በነሱ አሉባልታ አትቀይሩላቸው እባካችሁ ምንም አያመጡም ጠንካራ ከሆንክ ምን ያመጣሉ አማራ ክልል ላይ ጋዝ ለመጨመር ነው ወይ ትኩረት እንዳይሰጠው ለማድረግ ነው ስለዚ የዲያብሎስን ስራ ለሚያስፈፅሙ ጆሮ አትስጡ

  • @MartiGugsa-sg7gu
    @MartiGugsa-sg7gu24 күн бұрын

    አንች ባለጌ ገንደርን አወርደሽ ያውም በሽራፊ ህዝብ የታባሽ እደምትገቤ እና ያለ አንች አማራ የከዳሽ ከሀዴ አንተ ደግሞ ፓስተር ተብየው እንቅስቃሴ ብየ ድልድይ ስር የወደቁትን የሀገርህን ምጆች ሰብስብ ማታ ማጅራት እየመቱ ነው

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    23 күн бұрын

    ሥሙን እንጂ አገሩን የታባቷ ታዉቃለች

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    23 күн бұрын

    እች ቅማላም ትጠብቅ እዉነቱን ታወጣለች😢😢

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    23 күн бұрын

    አይይይይ ወይ የጎንደር ልጅ አይደለችም አሊያም ተከፍሎት የመጣች ትሆናለች እንጂ እውነት የጎንደር ልጅ ብትሆን መናፍቃ* ደጅ አትገኝም ነበር ፈልጎ አፈላልጎ ቢያናግሮት የምትለውን እንሰማለን ይቺ እብድ ናት

  • @mimizeniwork4500

    @mimizeniwork4500

    23 күн бұрын

    አማራን ለቀቅ እዛው አገርህ ደቡብ ላይ እንደፈለክ ጨፍር ምድረ መናፍቅ.

Келесі