🛑 ሶፍያ ሽባባው ለኦርቶዶክስ ጳጳሳት ያስተላለፈችው መልዕክት

🛑 ሶፍያ ሽባባው ለኦርቶዶክስ ጳጳሳት ያስተላለፈችው መልዕክት
📍የመዝሙር ግጥሞች የቴሌግራም ቻናል
👉t.me/yamazemur_getemoche
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
ሶፍያ ሽባባው,Sofia Shebabaw,jiji,ጂጂ ሽባባው,ስቅለት,ስቅለት በዓል,ጂጂ ሽባባው ካህኔ,ጂጂ ሽባባው እኔን የራበኝ,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,fana television,fanatv,fegegita react
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 456

  • @wengelshewaye5265
    @wengelshewaye5265 Жыл бұрын

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ለመላዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ!! ለ ስቅለት እና ለትንሳኤ በዓል!!

  • @tena9047

    @tena9047

    Жыл бұрын

    እንኮን አብሮ አደረሰን

  • @user-rv4jx6to9r

    @user-rv4jx6to9r

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን እህትዬ መልካም በዓል ይሁንልሽ

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @ferhewetbasazenwkasa

    @ferhewetbasazenwkasa

    Жыл бұрын

    W😊

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Жыл бұрын

    አሜን ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን እናመሠግናለን ለህታችንም ልቦና ይሥጥልን መምህሮቻችንን አይኩብን

  • @dgjjjkj
    @dgjjjkj Жыл бұрын

    ለእኛ ብሎ ተሰቃየ ደቀቀ ተጠማ ሁሉንሆነልን ፍቅሩ በእውነት ከሀይምሮ በላይ ነው ሁሉ የእርሱ ሳለ በፈጠራቸው በአበጃጃቸው እጆች 😭😭😭😭😭😭 በልጆቹ ተሰቃየ ምን ልናደርግለት ነው ፍጠርኝ ሳይሉን ፈጥሬአቸው እንደተሰደዱ የዳቤሎስ ባሪያ ሁነው ይቅሩን ብሎ ማቀቀ ልኝ እኛ ግን አሁንም አሰከፋነው እንደ አይሁዳ ሆንን ወድማችን እየገደልን በሰመ ክርስቲያን ብቻ ሆንን መቼ እዉነተኛ ክርስቲያን ሁነን በህጉ በትዕዛዙ እንደምንመራ አላዉቅም ይጨንቀኛል ያስለቅስኛል ከአለባበስ ጀምሮ የጌታችን ወለታ እረስተናል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Жыл бұрын

    በጣም የምወዳችሁ +የምናከበራችሁ የኛ ዉድ መምህራኖቻችን ጥዑም የሆነ የመላክትን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿❤አሜን አሜን አሜን ❤

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 Жыл бұрын

    ወንድሜ ለመናፍቃኑ መልስ በመስጠት ጊዜህን አታባክን እግዚአብሔር ልባቸውን ያብራላቸው:: የትንቢቱ መፈፀሚያ እንዳንሆን እኛም እንፀልይ ::

  • @menbereandre8860

    @menbereandre8860

    Жыл бұрын

    ኧረ ንቁ ። መዳን በእየሱስ ብቻ ነው።

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    እውነት ነው ለመናፍቃን መልሰ መሰጠት አያሰፍልግም ለይሁዳ አብሶ ይሄ ቀለሜ እና ትዝታው ተዋቸው የቀዘነ ፍየል ነው የሚመሰሉት የሰው ውርጋጦች ናቸው አሳዳጊ የበደላቸው

  • @merib9999

    @merib9999

    Жыл бұрын

    Yaw tkuret alemadreg nw enji tkkl nat blo yemiyasb aytefam eko leza lenesum mels mestet lay tru lihon ychlal gn sreat lay matekor tru nw

  • @tautsolo5212

    @tautsolo5212

    Жыл бұрын

    21 አመት ሙሉ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ነበርኩ ግን ባለፈው ዓመት ጌታን ተቀብያለሁ የኦርቶዶክስ መጽሐፍ ብዙ አውቃለሁ የኦርቶዶ መጽሐፍ ሁሉ እውነት አይደለም እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል መጽሐፍ ቅዱስ የጴንጤዎች ብቻ ነው ወደዳችሁም ጠላችሁም መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ድንግል ማርያም አታማልድም ድንግል ማርያም አስደናቂም አይደለችም ወንድም ስለ ሐይማኖት ጉዳይ አይደለም ስለ ሂወት ጉዳይ ነው መናፈቃን ወይ አለማወቅ

  • @bizuayehuadenew1321

    @bizuayehuadenew1321

    Жыл бұрын

    አላዋቂው አንተ ነህ አየህ አንተ 21 አመት ሙሉ በስመ ኦርቶዶክስ እንጂ ትክክለኛ ኦርቶዶክስ አልነበርክም።ለማንኛውም ሄደህ ቸርች ጨፍር መድሀኒቱን ይሰጥሀ።

  • @azebnigusse884
    @azebnigusse884 Жыл бұрын

    መፅሀፍ ቅዱስን በግርድፉ ማወቅና እግዚአብሔር ማውቅ በጣም የተለያየ ነው። ረቂቅ አምላክ ነው፤ ከአእምሮአችን በላይ ታላቅ ነው ........

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i Жыл бұрын

    እህታችንን ሶፍያ ለመመለሰ ዳር ዳር እያለችነው የፍራችው ሰው አለ ሰውን አክብሩት ውደዱት እግዚአብሔር ልቦናሸን ያብራላት

  • @yezenyezen5804
    @yezenyezen5804 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @sebli5024
    @sebli5024 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤🙏🙏🙏

  • @saratube8487
    @saratube8487 Жыл бұрын

    ለመምህሮቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን በቤቱ በጥበብ ያኑራችው እኛም የሰማነውን በሀ የነ ልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን

  • @esayastsegaye6540
    @esayastsegaye6540 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች / እግዚኣብሔር ሰላምና ፍቅር ይስጠን / ሶፊያ የመመለስሽ ጉዳይ ሳይሆን ከቤትሽ ለመውጣት ያበቃሽ ደካማ ጎንሽ ምን ይሆን !!

  • @hakldjows2967
    @hakldjows2967 Жыл бұрын

    እኛ ተመርጠን ያለንበት አለንበት እዚያው ባለሽበት ኑሪ አንችን የመናባብልበት ጊዜ የለንም ከፈለግሽ በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርሰቶሰ ከተመረጥሸ መ ምጣት አለዚያ እዚያው በለሸበተ ተቀመጭ ልብ ይሰጥሽ በማይገባኝ ቀን አልባሌ ቃል አናገርሸኝ ።።

  • @senaitnegash4523
    @senaitnegash4523 Жыл бұрын

    ኤጭ ሶፍያ ከመጣሽ ነይ ካልመጣሽ አርፈሽ ቁጭ በይ የራሷ አሮ የሰው ታማስላለች አሉ።አንቺ እንድትመጪ ፈራጁን ጌታ አማላጅ እንበልልሽ?ሆ

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Жыл бұрын

    ✝ ስለእውነት ፥ በእውነቱ ፥የእውነት እንነጋገር ከተባለ ፥ሩቅ አይደለም "አንዲት ጥምቀት፥አንዲት ሐይማኖት ፥አንዲት ቤተክርስቲያን ተዋሕዳ ፥የተሰደዱት ልጆቿን ተቀብላ፥ጥንተ-ጠላታችንን በሑሉን ቻዩ በኩል ተበቅላ፥ታላቅ ታደርገናለች፥ታላቅ ስለሆነች የመጀመሪያይቱ የጌታችን የክርስቶስ ቤተመቅደሱ የዘላለሚቱ!!!✍ "በፅናት ተገኝተን ፥በንስሐ ታጥበን፥የዘላለማዊው የመንግስቱን ወራሽ ያደርገን ዘንድ እርሱን እንማፀን፥መገኘት ከሌለብን ተገኝተን ከሚጠፉት ዘላለማዊ ሕይወት እናድይፍቀን !!!✍✝

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 Жыл бұрын

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እነርሱ የሚሉት እየሱስ ምን አልባት ሌላ ይሆናል።እኛ ግን በመስቀል ላይ ሞቶ ለአለም ቤዛ የሆነውን ነው።ከመማር መስተማርም በላይበተግባር የምትኖር ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተዋህዶ ናት።

  • @bizuayehuadenew1321

    @bizuayehuadenew1321

    Жыл бұрын

    በሚገባ❤❤❤

  • @bewketgelaw7415

    @bewketgelaw7415

    Жыл бұрын

    Wondme betkikl ensu be affachew bicha new eyesus yemilut

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Жыл бұрын

    ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤው ብርሀን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቼሩ አምላካችን እግዚአብሔር በቼርነቱ ይማረን ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም አይነ ልቦናችን ያብራልን አሜን

  • @mahderemariammonemon4637
    @mahderemariammonemon4637 Жыл бұрын

    Memehir eyobe ewnt kalehiwot yasemaln bewnt yagelgelot zemenehn egziabher yibark, Bewnt hule betastemr dss yilgnal

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen 😭😭🙏🙏

  • @Israel9563
    @Israel9563 Жыл бұрын

    😥😥😥😥😥😥ክርስቶስ ⛪⛪⛪አባታችን

  • @bayushbayush7472
    @bayushbayush7472 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ወድሜ ላተም መልካም በአል

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 Жыл бұрын

    “አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 Жыл бұрын

    ወንድማችን እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላቹ በፀሎታቹ አሰቡን

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያላብስልን 🙏❤

  • @selamawitmakonnen7316
    @selamawitmakonnen7316 Жыл бұрын

    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Жыл бұрын

    ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለብርሀነ ትንሳዔው እና ለረመዷን በዓል በሰላም አደረሰን ወንድሜ የአብስራ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ !!!

  • @mekdimekdi518
    @mekdimekdi518 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ለሁላችንም መልካም ፍሲካ ይሁንልን

  • @user-xd2dw3tj4e
    @user-xd2dw3tj4e Жыл бұрын

    በጣም ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏አባቶቻቸን🙏🙏🙏💚💚💚💒💚💚💚

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 Жыл бұрын

    እውነት ነው ባዓልን ተከትሎ የሚዘጋጂ ኮንሰርት ሁይማኖታችንን እያሰደበ ነው ማንም ኦርቶዶክስ መግባት የለበትም ❤❤❤❤❤❤ክበርልኝ ውንድም አለም

  • @hanaghgce6220
    @hanaghgce6220 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሶቹ አደርሰን እህት ውንድሞቻ🙏🙏🙏

  • @user-mh2hc2qp4y
    @user-mh2hc2qp4y Жыл бұрын

    አብስራ ወንድሜ እንኳን አደረሰህ🙏🙏♥♥♥

  • @emebetasfaw318
    @emebetasfaw318 Жыл бұрын

    ለመሆኑ አንቺ ማነሽና ነው ስለ መምህራኖቻችን እምታወሪው ተመለስሽ😢አልተመለስሽ ምንም በሐይማኖቷ ላይ የሚመጣ ነገር የለም አንቺ ማነሽ

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Жыл бұрын

    መምህራኖቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @mekdestebkewmekdestebkew4073
    @mekdestebkewmekdestebkew4073 Жыл бұрын

    መምጣት ፈልጋ ነው ተዋት እግዚአብሔር ይርዳት

  • @zed0zel0kosa72

    @zed0zel0kosa72

    Жыл бұрын

    Anfelgatem

  • @bt3738
    @bt3738 Жыл бұрын

    የሀገሬ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ😊🙏

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ዐይመሥገን። አሜን አሜን አሜን

  • @MeronMelese-nk1sg

    @MeronMelese-nk1sg

    Жыл бұрын

    Edit argut comentun!

  • @meronnadew3566
    @meronnadew3566 Жыл бұрын

    ዶ/ር ወዳጄነህ በደንብ ያስረዳሽ !!!

  • @hailahails8365

    @hailahails8365

    Жыл бұрын

    💔💔💔😭😭😭💔💔💔

  • @user-wh6xn9ki3m
    @user-wh6xn9ki3m Жыл бұрын

    🙏🏼ተባረክ ወድማችን

  • @weldegebreal621
    @weldegebreal621 Жыл бұрын

    ዛሬ ስቅለት ስርዓቱን ውስጥ አይቼው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @fikiritegeitinet6466
    @fikiritegeitinet6466 Жыл бұрын

    ❤🎉❤🎉❤ አሜን አሜን አሜን❤🎉❤🎉❤🎉

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ከድሮ ይበልጥ የሚገራርሙ ወንጌል ሰባኪወች አሉን:: መናፍቃን ከኦርቶዶክስ የወጡት ብዙ ሰው ወደ ፕሮቴስታን እምነት እንቀይራለን ብለው አስበው ነበር አሁን ግን በእግዚአብሔር እና በአስተማሪወቻችን ምክንያት ኦርቶዶክስአውያን ጠንክረን ስላለን ጨነቃቸው :: ሶፊያ ኦርቶዶክስን ለቀሽ የሄድሽው እና መምህሮቹ ከተለወጡ እመለሳለሁ የምትይው ቆይ ሲጀመር እምነት በአገልጋ ምክንያት ይቀየሬል እንዴ??

  • @dawit6731
    @dawit6731 Жыл бұрын

    Thanksthanks💝✝️💝😭😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Жыл бұрын

    OK ይች ነገር መስተካከል አለባት በእለቱ የሚደረግ ኮንሰርቶች በንግግር መስተካከል ይችላል የሁላችንም ጉዳይ ስለሆነ በነጋታው በሳምንቱ መሆን ይችላል እንወያይበት።

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын

    Amen Amen amen

  • @kings55314
    @kings55314 Жыл бұрын

    Thank you wendime, for teaching us some facts I just knew today about why we are allowed not to Fast for the following 50days after Easter. Melkam ye Tinsae Beal Lemelam Orthodox Ehit Wendimoch🙏

  • @semret978
    @semret978 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ቃል ህይወት ያሰመልን ልቦና ዬቱብ እናመሰግናለን

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ የዘላለም ህወቴ❤

  • @ermiaselias4943

    @ermiaselias4943

    Жыл бұрын

    Haymanot hiywot aydelem abate Eyesus nw hiywot Atisasatu begeta Eyesus yigeletilik abate Lehaset tmrt rasachihun asalifachu atisistu.

  • @yosef5988
    @yosef5988 Жыл бұрын

    በረከትህ ይድረሰኝ ወንድሜ ክብር አለኝ ላንተ

  • @mahderemariammonemon4637
    @mahderemariammonemon4637 Жыл бұрын

    Wodemachen enamesegenalen egziabher yibarkh

  • @ephraimegetachew7421
    @ephraimegetachew7421 Жыл бұрын

    You are just a wonderful young man, and I fell in peace every time when I watched your show

  • @helinasam3216
    @helinasam3216 Жыл бұрын

    የኔ አረጋዊ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @ewniteyemimeseleginwesheti8743
    @ewniteyemimeseleginwesheti8743 Жыл бұрын

    🥺AMEN AMEN AMEN Ewnite New

  • @tilahunsalas8144
    @tilahunsalas8144 Жыл бұрын

    Great Job, brother. You are doing excellent as always!

  • @AlamMesfl-fi4pc
    @AlamMesfl-fi4pc4 ай бұрын

    Amen Amen keli hewot yasemalin mengsti samayeti yawersiln 🤲 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 Жыл бұрын

    በጣም በትክክል አባቶች ምን እያሰቡነዉ እሚመለከተዉ እኛን ነዉ አባቶችን መገሰጥ ያለባቸዉ አባቶች ናቸዉ

  • @weiynshetdemta
    @weiynshetdemta Жыл бұрын

    እንኻን ለስቅለት እና ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁው

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Жыл бұрын

    እንደወም እኔ ከክርስቶስ ይልቅ እሜቤቴ ታሣዝነኛለች። ምክንያቱም ምናልባትም እሱ ፈጣሪ በመሆኑ ላያመው ይችላል።እመቤታችን ግን ሥጋ ለባሽ የሰው ልጅ በመሆኗ የእናትነት ሥሜቷ መከራ ላይ በመውደቁ ምክንያት በልጇ በመዳኒታችን በክርስቶስ እየሱስ እጅግ በጣ.....ም በሀዘን ተጎድታለች።

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Жыл бұрын

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ እንኳን ሰላም መጣህ ወንድሜ ላስተማሩን አባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @emebettewachew4141
    @emebettewachew4141 Жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እየሩሳሌም ለመሄድ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @mintamirtsegaye3160
    @mintamirtsegaye3160 Жыл бұрын

    ወንድማችን እናመሰግናለን እህታችን ግን ልቦና ይስጥሽ የመምራንኖቻችን አስተምሮ እንከን ለማውጣት ከመቸኮል አንቺ መጥተሽ ተማሪ

  • @fitsumtesfamicheal2933
    @fitsumtesfamicheal2933 Жыл бұрын

    Amen qale hiwet yasemaln le abatochachn be edmie be tiena fetarie ytebklnnn .

  • @nigisthaileyeadanechelije120
    @nigisthaileyeadanechelije120 Жыл бұрын

    ስለሷ ሐይማኖት ትወቅ ስለኛ ምን አገባት እኛ የምናምነ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ነው ። የፈለገ መሄድ ይችላል የኛ ኦርቶዶክስ ሐይማኖት ቀጥተኛ እውነተኛ ሐይማኖት ናት በገንዘብ አትደልልም የጌታችን የመዳኔታችን የእየሱስ ክርስቶስን ፍቅር ነው ገንዘባችን🙏🙏🙏🙏

  • @selamkasahun4477
    @selamkasahun4477 Жыл бұрын

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ።የአቡ ለአደረስከን መረጃ በጣም እናመስግንሀለን እንዳንተ ያሉትን ወጣቶችን ያብዛልን❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Жыл бұрын

    Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn lesulachin enikan abro aderesen

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች

  • @afomiyaterefe1674
    @afomiyaterefe1674 Жыл бұрын

    Kal hiwet yasemaln wedmachn

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын

    ወንድሜ በርታ ጥሩ ነገር ነው ያካፈልከን፡ ለሁላችንንም ልቦና ይስጠን፡ ኮንሰርቶችን ግን ሁላችንም ማውገዝ አለብን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Жыл бұрын

    Amen

  • @kalabman-lh8lv
    @kalabman-lh8lv Жыл бұрын

    ይመስለኛል ክርስቶስን ማርያምን መላእክት ፃድቃንና ሰማዕታት አብረን የምናመልክ ይመስላቸዋል

  • @sentalumokonen1053
    @sentalumokonen1053 Жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Жыл бұрын

    እኛ ኦርቶዶክሶች ነን እነሱን ለንግድ የምናበረታታው በበአለ ትንሳኤ መሄድ ያለብን የእግዚአብሔር ደጅ መሆኑን እያወቅን ባለማወቅ ጭፈራ ዳንስ እስከመቼ አረ ኡኡኡ ኦርቶዶክስች እንንቃ እስከመቼ ድረስ እንደዚህ የምንዘልቀው የአንድ ሰሞን ርዕስ አናድርግ አንድን ነገር ከጀመርን እስከመጨረሸው መሄድ አለብን ኮንሰርት ባለመግባት እንተባበር 🙏🙏🙏

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Жыл бұрын

    Melakitn zimaren yasemaln memrachin

  • @ruthyonasruth8094
    @ruthyonasruth8094 Жыл бұрын

    እንካን አደረሳችሁ

  • @AlemZewid-sf5dz
    @AlemZewid-sf5dz Жыл бұрын

    አሜን

  • @likinashmekonnen3060
    @likinashmekonnen3060 Жыл бұрын

    እየሩሣሌምን በጣም ማየት እጓጓለሁ ሳልሞት አትከልክለኝ እባክህ ፈጣሪ

  • @alemhmeskel5838
    @alemhmeskel5838 Жыл бұрын

    እንክዋን አደረሳቹ ቤተሰቦቼ 🎉❤

  • @hanagosaye2992

    @hanagosaye2992

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @YoditRezene-hy1tg
    @YoditRezene-hy1tg Жыл бұрын

    Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏

  • @tizayene9005
    @tizayene9005 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ተባረኩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Жыл бұрын

    መልካም የትንሳዬ በአል ይሁንላችሁ ለመላው ኦርቶዶክሳዊ ቤተሰቦቻችን ።በግፍ ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በይጎዳናውና ጥጋጥጉ ለወደቁ ወገኖቻችን ሲል ፈጣሪ የኢትዬጲያን ትንሳዬ አቅርቦልን ለመጪው አመት በአሉ ሙሉ ደስታ ሙሉ ለኩልክሙ እንዲሆን ምኞቴ ነው ❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️🙇‍♀️

  • @talaage22
    @talaage22 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰💚💛♥️

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 Жыл бұрын

    Amen enkuan abro aderesen

  • @hanaabebaw3155
    @hanaabebaw3155 Жыл бұрын

    መልካም በአል ላተም❤❤❤❤

  • @KumengerAsenakea

    @KumengerAsenakea

    Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ ያተአይነቱን ያብዛለን

  • @mehertyohanes3510
    @mehertyohanes3510 Жыл бұрын

    Kale hiwot yasemalin memehraachn

  • @OneEthiopia71117
    @OneEthiopia71117 Жыл бұрын

    በጣም ያሳሰበን የሶፍያ ሽባባው ኦርቶዶክስን ጥላ መሄድ አይደል ዘፈነች እዘምራለሁ አለች ጂጂ እህቴ ዶር ወዳጄነህ የድሮ ባሌ .....ኡኡኡኡኡ ምንም ሰው አላይ አላት አትርሱኝ ነው እኮ

  • @chuchumike3286

    @chuchumike3286

    Жыл бұрын

    ሶፊያ ሽባባው እኮ ጤንኛ አትመስለኝም ዞር ብሎባታል በእውንት

  • @user-vk7pc2tl8e
    @user-vk7pc2tl8e11 ай бұрын

    Amen ewnet new

  • @abay5630
    @abay5630 Жыл бұрын

    አምላክ ቅዱሳን ሆይ ስምህ ለዘላለም ይመስገን ልጅህ ስላደረክኝ ተመስገን💚💛❤💒🙏

  • @SeeSee-o8b
    @SeeSee-o8bКүн бұрын

    ቃለሂወትያስማልን

  • @user-ef5wh1ty8f
    @user-ef5wh1ty8f Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ተዋህዶ ልጆች

  • @tesfaytewolde
    @tesfaytewolde Жыл бұрын

    Qale hiwet yasmalen link ymemher Eyob Sibket lakelen 🙏

  • @tme251
    @tme251 Жыл бұрын

    Ebkhe wendeme eysuse geta mehonune tengeralachu ende tewe lemene tewasalhe 🙏

  • @bizuayehuadenew1321

    @bizuayehuadenew1321

    Жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው ይሄን ማንም አልካደም

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 Жыл бұрын

    ሶፍያ እኛ ደስ የሚሉ አባቷ 40 ቢገርፉልኝ😅

  • @zedyednglij3314

    @zedyednglij3314

    Жыл бұрын

    Kkkkkkkk hhhhhhh 😅😂😂😂😅😅😅

  • @zeed7146
    @zeed7146 Жыл бұрын

    ይህንን መልዕክት ለሶፊያ ሽባባው አድርስልኝ አደራ:: እህቴ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን የበለጠ ክርስቶስን የሚሰብክ የለም!መፅሐፍ ቅዱስን ያነበበ ሁሉ መተርጎም ቻለ ማለት አይደለም ይህንን ጠንቅቀሽ ልታውቂ ይገባል መፅሐፍ ቅዱስ ማንም እየተነሳ እንደፈለገ የሚተረጉመው አይደለም :: የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ግን ትርጏሜውንም ጭምር ነው የምታስተምረውመማር ለፈለገ:: ይህንን በትክክል ማወቅና መረዳት ከፈለግሽ በመጀመሪያ ወላጆችሽን ጠይቂ በመቀጠል ደግሞ የቀድሞ ባለቤትሽ ዶ/ር ወዳጄነህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቤተልሐም ጋር ያደረገውን ቃለ ምልልስ ብትመለከች ከበቂ በላይ ነው ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሰጠው ማብራሪያ:: ስለዚህ ውድ እህቴ ሆይ ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ ከፈለግሽ ዝም ብለሽ ያለ ሰበብ ተመለሽ በመጀመሪያም የአደግሽበትእኮ ነው :: አባትሽም እኮ ነግረውሻል ባደረግላቸው ቃለ ምልልስ::

Келесі