ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቼ ወንድማችሁ ያብስራ ማቴዎስ ነኝ ...ስለምትከታተሉኝ እንዲሁም ስለምትሰጡኝ ምክርና አስተያየት ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

እንዲሁም ቤተሰብ ያልሆናችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ እጅጉን ደስ ይለኛል የደውል ምልክቷንም ብትጫኑ ዘወትር በሳምንት 4 ጊዜ የምለቃቸው ቪዲዮዎች በቶሎ እንደሚደርሶ ያረጋግጣሉ።

Пікірлер

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f37 секунд бұрын

    እህታችን እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ እኛንም ይርዳን

  • @EhteGbreal
    @EhteGbreal3 минут бұрын

    የየለቱን ykdusan zeker ላይ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ሲያልፍ የሐዋርያዉን ታዴዎስ ያደረጉት ታዓምር ስሙት

  • @junefirst500
    @junefirst5004 минут бұрын

    ወገኖቼ፤ ሰውየው፡ ውሸተዋል፡ አልልም! ሚስጥሩ፡ ቃሉን፡ ስለማያውቁ፡ አጋንንትም፡ ተአምር፡ እንደሚያሰራ፡ ነው! ሰይጣን፡ ዋና፡ ስራው፡ ክርስትያኑን፡ ኢየሱስን፡ ትቶ፡ ቅዱሳን፡ አዳኝ፡ ብሎ፡ እንዲያምን፡ ነው።( ሽቀላ)

  • @user-pz2qr8xd3t
    @user-pz2qr8xd3t6 минут бұрын

    በቅርቡ ትዘምሪያለሽ እኛም እልልል ለማለት ያብቃን

  • @anisanagara3088
    @anisanagara308810 минут бұрын

    Amen

  • @hyathyat1111
    @hyathyat111111 минут бұрын

    Izagaber idemeinaa tennaa istilin❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale345211 минут бұрын

    Varonika❤❤❤❤❤❤

  • @Haimanot-py8ef
    @Haimanot-py8ef12 минут бұрын

    የአብስራየ እንኳን ደህና መጣህ ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h12 минут бұрын

    የትነው አድራሻው የአቡነ ሀራ ፀበል ንገሩኝ ?

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h14 минут бұрын

    ቯረኒካ ዘፈኔን አልተውኩም ብላለች ምእመናን እሱ መድሀኒአለም ይርዳት

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34528 минут бұрын

    Egziyabhier yredatali😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YaredZewdu-vo1hj
    @YaredZewdu-vo1hj16 минут бұрын

    egzaber yasgetsmsh

  • @junefirst500
    @junefirst50020 минут бұрын

    ማንም፡ ከራሱ፡ እንዳይሆን፡ አይመካ! የኛ፡ ከፍተኛ፡ ስህተት፡ በስጋችን፡ በጥረታችን፡ ኃጢያትን፡ አሸንፈን፡ መ፡ ሰማይ፡ መግባት! መንፈስ፡ ቅዱስ፡ ከመ፡ ቅዱስ፡ ትምህርት፡ እየተዋሃደ፡ በውስጣችን፡ ኃጢያትን፡ እምቢ፡ እንድል፤ እንድንጠየፈው፤ እንድሸሽ፡ ይረዳናል!

  • @user-tk7zk5jf2q
    @user-tk7zk5jf2q20 минут бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-bv3je5gl9m
    @user-bv3je5gl9m22 минут бұрын

    እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ

  • @Mihiret855
    @Mihiret85522 минут бұрын

    እልልልልልልልል ስለ ቬሮኒካ

  • @user-tk7zk5jf2q
    @user-tk7zk5jf2q29 минут бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልሎሎ

  • @junefirst500
    @junefirst50030 минут бұрын

    ጴንጤን፡ ካለወገዙ፡ ትምህርት፡ የሚያስተምሩ ክርስቶስን፡ አይወክሉም፡ በፍርሃት፡ ታስረዋል! ኢየሱስ፡ ሊቀ፡ ካሕናችን፡ ሲባል፡ የምድር፡ ካሕናት፡ ሰዎች፡ ኃጢያተኞች፤ በቃል፡ ሊፈቱን፡ አይችሉም! ቃሉን፡ ተምረን፡ ከኃጢያት፡ እንሽሽ!

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa63758 минут бұрын

    እናንተ ምንም አያሰፈልጋችሁም እድሜ ለሶፍት የፓሰተራችሁን ላብ እና ምናምን እየጠረጋችሁ ሰለምትበሉ ቁንጣን ያዛችሁ 😂😂😂😂

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh142334 минут бұрын

    አሜን። እህቴ ቬሮኒካ እግዚአብሔር ይርዳሽ ያስብሺውን ይሙላልሽ። እውነት ቅድስት ሥላሴ ይቅረቡሽ። ሁሉም የሚሆነው በእርሱ ፈቃድ ነው። የሁሉንም ልብ ፈጣሪ ይመልከት

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube36 минут бұрын

    ሰላም ❤

  • @TewoldeMarie
    @TewoldeMarie38 минут бұрын

    video እርዘም ይበል ቢያንስ 1፡30-2፡00 አይነስ እኔ ተሎ ነዉ እሚያልቅብኝ

  • @asterymarymleji6094
    @asterymarymleji609439 минут бұрын

    ሠላም ላን ይሁን ወንሜ

  • @SilenatFerede
    @SilenatFerede40 минут бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ያንተን ቻናል በጉጉት ነው የምጠብቀው ደስስስ እያለኝም እያለቀስኩም ነው የማዳምጣቸው

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye205149 минут бұрын

    Abuna hara dengeleeeee lanemeee dereselege leju abekage eska ljaaaa

  • @HabtamuAbebe-on5hl
    @HabtamuAbebe-on5hl51 минут бұрын

    The teaching of Theosis is not known in Protestantism still now a day😢

  • @GantaNegse
    @GantaNegse53 минут бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n55 минут бұрын

    እንዴነህልን ወንድማችን እንወድሐለን በርታልን ጥሩ ነው አቅራቦትህ❤❤❤

  • @user-dr5ox9di8m
    @user-dr5ox9di8mСағат бұрын

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @NetsanetNetsi-gp7rm
    @NetsanetNetsi-gp7rmСағат бұрын

    Like🎉🎉🎉❤

  • @user-ru8qj3mv2r
    @user-ru8qj3mv2rСағат бұрын

    መጀመሪያ ነኝ like ግጩኝ❤

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g2 сағат бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🥰❤

  • @timnitghide
    @timnitghide2 сағат бұрын

    Egzihabher ymesgen

  • @redmoon7610
    @redmoon76102 сағат бұрын

    ይገርማል በውነት

  • @ayenewayichew400
    @ayenewayichew4002 сағат бұрын

    ወንድማችን የምታቀርባቸው መንፈሳዊ ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ እና ህይወት ቀያሪ ናቸው። ልቦናውን አድሎን ለመቀየር ካደለን። ግን መምህራንን ስትጠራ በአክብሮት ቢሆን መልካም ነው። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ።

  • @FikaduBokona
    @FikaduBokona5 сағат бұрын

    Ere ichognaye izih wust nat min larg?litsemagn al chalechim

  • @user-ln8xm7wr4r
    @user-ln8xm7wr4r6 сағат бұрын

    አባ ንሰሀ ከገባው በሃላ ሀፃት ሰራው ምንላርግ

  • @lilaygebremedhin7141
    @lilaygebremedhin71416 сағат бұрын

    የድሮ ቢሆንም ለኔ አዲስ ነው እነዚህ አስመሳዮች አጋል ጥልኝ ትባረካለህ።

  • @FevenMaryam
    @FevenMaryam6 сағат бұрын

    እስኪ ዝም በል የራስክን ትምህርት ብቻ አስተምር ሌላ ርእስ ብታመጣ ተቀባይነትን አታገኝም ያንተ ዩቲዩብ ማጣፈጫ አደሉም የኛ አባቾች።አንተ እራስህ ተይዘሀል እራስህን ፈትሽ ሲጀመር ስነምግባርህን አስተካክል የቤ/ክንን ትምህርት ለማስተማር ይቀርሀል በቃ አፍህን ከአባቶቻችን ላይ አንሳ ስላልገባህ እና ስለማይገባህ ነገር አታዉራ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @ShegawAlemu
    @ShegawAlemu7 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @shiwayeabebe4837
    @shiwayeabebe48378 сағат бұрын

    ከማታቀው ከማይመለከትህ አትግባ ካላወቅህ ዝም በል ሳይገባህ አትዘባርቅ

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema3128 сағат бұрын

    አንተ ካሃዲ ነህ መስገድ መትጋት ሲሰለችህ እነሱ ላይ ተነሳህ እግዚአብሔርን ያሳወቁን እነ መምህር ግርማና የሳቸው ፍሬውች ናቸው የነመምህር ተስፋዬ ተማሬውች ከዚህ ልጅ አን ሰብስክራብ አርጋችሁ ውጡ እኔ አሁን እወጣለሁ

  • @gezahegndukem2769
    @gezahegndukem27699 сағат бұрын

    "እባክህ ወንድሜ የኦርቶዶክስን ሰባኪ ከሆንክ አለባበስህን አሳምርልን ቢያንስ ነጠላ እንኳን ልበስልን!!!!'"

  • @AbebaTekuye
    @AbebaTekuye9 сағат бұрын

    በመሴጅ ላኩልን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem560310 сағат бұрын

    እውነት ነው ድንቅ ተአምር ነው እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም መቅዲዬ እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሃን ታሳድግልሽ❤

  • @menberegerma8569
    @menberegerma856914 сағат бұрын

  • @menberegerma8569
    @menberegerma856914 сағат бұрын

    Amenamenamen 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @DhfHehy
    @DhfHehy19 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @Beli-Yrga-19-21
    @Beli-Yrga-19-2119 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን በእዉነት እኔም ቅዱስ ገብርኤል ደርሶልኛል ለ4 አመት በማህፀን በሽታ እየተሰቃየሁ በለተ ቀኑ አልቅሸ ነገርኩት ሳይዉል ሳያድር ተሻለኝ ከአመት በፊት ነው የተደረገልኝ እስካሁን በጣም ደና ነኝ ክብሩ ይስፋ ❤🙏 እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ 😢

  • @user-bj3hx9sq7k
    @user-bj3hx9sq7k20 сағат бұрын

    weregna awkeh motehal . hitsan

  • @Emayoutube-rd2bi
    @Emayoutube-rd2bi20 сағат бұрын

    ena.Wulunmey.Mamerihney.Enwdchulney.Eghzberey.lulmey.sguney.ybzhalchuye.

  • @semeneabatu3227
    @semeneabatu3227Күн бұрын

    አሰተኛአጥማቂያን