🛑 ጉድ በል ! የኢትዮጵያ ዓለም ብርሀን የምትባሉ በሊቃውንቶች ዓይን የኔታ ገብረመድህን እንየውና ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን

🛑 የኢትዮጵያ ዓለም ብርሀን የምትባሉ በሊቃውንቶች ዓይን የኔታ ገብረመድህን እንየውና ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
#ethiopian #orthodox #libonatube
የኔታ ገብረመድህን እንየው,መምህር ገብረመድህን እንየው,gebremedhin enyew,አዲስ ስብከት,የኢትዮጵያ ዓለም ብርሀን,የዓለም ብርሀን የትጉሀን መማክርት,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አባ ገብረኪዳን አዲስ ስብከት,አባ ገብረ ኪዳን የዓለም ብርሀን,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,አዲስ የኦርቶዶክስ ስብከት,አዲስ ስብከት dr#መምህር_ዘበነ_ለማ ye alaem medhanit #ethiopian_orthodox_new preaching,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ethiopia,ethiopian commedy,new ethiopian film,habesha tiktok,mastewal,ebs sunday special,መዝሙርፓስተር ቢኒያም ሽታዬ,poster biniyam shetaye,sofoniyas molalgne,ሶፎንያስ ሞላልኝ,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official

Пікірлер: 146

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab858 Жыл бұрын

    እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን አሜን እንኳን አደረሳችሁ

  • @Israel9563

    @Israel9563

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድሜ

  • @romanaboye7384

    @romanaboye7384

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen ekan abro aderesen

  • @brhantekola5480

    @brhantekola5480

    Жыл бұрын

    ለአባታችንቃለህይወትያስማልን

  • @mikiyasbelete1992

    @mikiyasbelete1992

    Жыл бұрын

    Amen

  • @user-ov4nb5po7n
    @user-ov4nb5po7n Жыл бұрын

    👑 ንጉሡ መጥቷል👑 👑ንጉሡ መጥቷል ግን ተዋናይ አይደለም ከሰማይ በድንገት አይወርድም 👑ንጉሡ መጥቷል ግን ነጋሪት አያስመታም ሰው አይመርጠውም 👑ንጉሡ መጥቷል ግን ወንበር አይጋፋም ወንበሩ ልዮ ነው 👑ንጉሡ መጥቷል ግን ጦር አይሰብቅም መላእክቱ ይዋጋሉ 👑ንጉሡ መጥቷል እስር ቤት የለውም ግን የፈጣሪን ፍርድ ያስተላልፋል 👑ንጉሡ መጥቷል ግን ልታይ አይልም የእግዚአብሔርን ቀን ይጠብቃል 👑ንጉሡ መጥቷል ግን ግብር አይሰበስብም የተመረጡትን ያፅናናል 👑ንጉሡ መጥቷል አክብሩኝ አይልም ግን እግዚአብሔር በዓለም የሚከብርበትን ቀን ይጠብቃል 👑ንጉሡ መጥቷል ግን ክርስቶስን በዙፋን ላይ የጠበቁት አላዩትም በበረት የሄዱት ግን አግኝተውታል ጥንትም የሰው ልጅ ⚡️ኖህ መርከቡን ሲሰራ እንስሳቱ ሲገቡ የሰው ልጅ ግን ይሳለቅ ነበረ ⚡️ሎጥ ቤተሰቡን ይዞ ሲሸሽ የሶዶም ህዝብ ግን በኃጢያቱ ስራ እየቀለጠ ነበረ ⚡️እስራኤል በምልክት ከባርነት ሲወጣ ግብፅግን በእልህ ውስጥ ነበረ ⚡️የተዘባበቱ ሁሉም ጠፍተው እውነተኞቹ ግን ከብረዋል። ዛሬም ⚡️ገብስ ሰብስቡ ሚሏችሁን አትስሙ እያሉ ለምነው ገብስ እየሰበሰቡ ⚡️ ከፊታችን መከራ አለ ሚሏችሁን አትስሙ እያሉ ወገናቸውን ለአሞራ እየሰጡ በሞት እያሰናበቱ ⚡️መቅሰፍት አለ የሚሏችሁን አትስሙ እያሉ በጉንፋን ህዝብ ሲያልቅ እየተመለከቱ ⚡️ እውቀት አያድንም የሚሏችሁን አትስሙ እያሉ በአዋቂዎች ነን ባይ እየተበደሉ ⚡️ቤተክርስቲያን አጥሯ ተነክቷል የሚሏችሁን አትስሙ እያሉ ጥቁር እየለበሱ ⚡️ነቅታችሁ ጠብቁ የሚሏችሁን አትስሙ እያሉ ወገኖች በተኙበት እየተሰናበቱ እለት እለት ጭንቅን እያስተናገዱ እራሳቸው ስላላለፉ የወንድምን ጉዳት ከጉዳት ሳይቆጥሩ ጭንቁን አትንገሩን ፣መፍትሔም አታንሱ ፣ትንሳኤም አንፈልግም ፣ ኢትዮጵዪዊነትንም አታምጡ የሚለው ግራ የተጋባው ትውልድ ጥያቄው አንድ ነው እሱም ንጉሡ የታለ? የተባረከ ቅን ህዝብ አይኑን እና እጁን ወደ ንጉሡ ሳይሆን ወደ ፈጠረው ያነሳል!! እግዚአብሔርን የሚፈራ ህዝብ ደግ ንጉሥ ይነግሥለታል ለጠማማ ትውልድ ጠማማ ይከብርበታል አቤቱ ቀና ልብን ስጠን። ደጉን ህዝብ አብዛልን።

  • @user-ib5pc1kf1v
    @user-ib5pc1kf1v Жыл бұрын

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ የኔ ተስፋ ድንግልማርያም በሀጢያት ወድቄ ብሆንም ኮልታፋ ድንግል ሆይ ምልጃሽን አርጋለው ተስፋ

  • @Ethiopianortodox

    @Ethiopianortodox

    Жыл бұрын

    እንኮን አብሮ አደረሰን🙏

  • @hanakukuhana4575

    @hanakukuhana4575

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳንአብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @Bisrat1234

    @Bisrat1234

    Жыл бұрын

    የኔም ያንቺም ከ ሀጥያት የሚያርቀን ተስፍችን ክርስቶስ ይሁን

  • @EmabetGezaw

    @EmabetGezaw

    Жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏

  • @EmabetGezaw

    @EmabetGezaw

    Жыл бұрын

    Kali hiwet yasemlen abate Amen 🙏🙏🙏

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7vАй бұрын

    አባታችን አባ ገብርኪዳን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @rebicamulgeta7548
    @rebicamulgeta7548Ай бұрын

    አቤቶ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አረ ልቦና ስጠን እግዚኦ ነው ዘንድሮ 😂😭🇪🇹😭🇪🇹😭🇪🇹

  • @user-hf1pf6hy2e
    @user-hf1pf6hy2e Жыл бұрын

    በእውነቱ የመምህራችን ትምህርት ልብ ይነካል እኔም የበደልኳትን እህቴን ተዟዙሮ በኔ ላይ ደርሷል ስተቴን አውቄዋለሁ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር የንፁሀን እንባ አይዘነጋም እና ምን ልል ፈልጌ ነው እኛ ላይ እንዲደረግ የማንፈልገውን በሌላ ላይ አናድርግ ልቦና ይስጠን አሜን🙏🙏🙏

  • @gdghtyy9348
    @gdghtyy9348 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን እድሁም እህት ወድሞቸ እኳን አደረሳችሁ ❤❤

  • @fkr3814
    @fkr3814 Жыл бұрын

    አድነነ እመአቱ ይሰውረነ በምሕረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ፣🙏🙏🙏ይቅር ይበለን ።

  • @tadessemelaku5994
    @tadessemelaku5994 Жыл бұрын

    ወንድሜ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቤተ ክርስቲያንን አለኝታ ልጆችን እግዚአብሔር በረድኤት ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን፡፡

  • @siamerfade2557
    @siamerfade2557 Жыл бұрын

    እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን አሜን❤❤

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Жыл бұрын

    ❤❤❤በእውነት ላባቶቻችን ቃለሂወይ ያስማልን ፀጋ በረከትን ያድልልን አሜን ለኛም ወደ ቤቱ ቸሩ መድሀኒያለም ይመልስን ልቦና ይስጠን አሜን❤❤❤❤

  • @user-rc2cf8bh1z
    @user-rc2cf8bh1z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ በረከትን ይስጥልን በቤቱ ያፅናችሁ አሜን ፫❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል የሰው ልጅ አይምሮን ለመረበሽ ሆነኝ ብለው ነው ነገር ግን ክርስቲያኖች እናስተውል አስተውሉ እንዳለ በዚያን ዘመን ብዙ ሐሰተኞች ይመጣሉ በስሜ ብሎናል አምላካችን እናም ከኛ ማስተዋል ይጠበቃል መፅሐፍ ቅዱስን እናንብብ እግዚአብሔር ከሐሰተኞች ይጠብቀን አሜን ወንድማችን በርታ ቃለ ሕይወቴ ያሰማልን ለአባቶቻችን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Жыл бұрын

    በእወነት ለአባቶቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🙏🙏

  • @medi574
    @medi574 Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለመምህር ተስፋዬ ስለነዚ ሰወች ፈትፍቶ አስተምሮናል

  • @sableqatar673
    @sableqatar673 Жыл бұрын

    ልቦና ይስጣቸው አባቶቻችን ቃለሕይወትያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-oy9eq6so6k
    @user-oy9eq6so6k Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን

  • @Taba-vw2xm
    @Taba-vw2xm Жыл бұрын

    የቸርነት የምህረትየይቅርታ ሁሉ ባለቤትየቅዱሳን የቸርነትየምህረትባለቤትየይቅርታሁሉየቅዱሳንሁ ሉ ፈጣሪ ይጎብኘን😢😢

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Жыл бұрын

    ላባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አተንም ወድማችን እናመሰግናለን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Жыл бұрын

    መስተዋሉን ይስጠን በርታልን የአብዋ🙏🙏🙏

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ls6sd6ct7b
    @user-ls6sd6ct7b Жыл бұрын

    ቤተክርስቲያንን የንግድ ቤት ያደረጓት ለስልጣናቸው ማራዘሚያነት በየመድረኩ ታቦት ከኋላቸው አቁመው ስድብና ዘለፋን አውደ ምህረት ላይ ለህዝቡ የምታስተምሩ አባት ነን ትብዬዎች ልቦና ይስጣቹ። እስኪ ከቀልባቹ ሆናቹ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃንን መልእክታት በሚገባ አዳምጡ።

  • @MariamEnate-wz4jn
    @MariamEnate-wz4jn Жыл бұрын

    ወንድሜ የምታቀርባቸው ትምህርቶች በጣም አስተማሪ ናቸው ስለ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ስርአት የምታሳየን ደስ ይላል እናመሰግናለን ።ከቻልክ ከይቅርታ ጋር ነጠላ ልበስ ኘሮግራም ስታቀርብ

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Жыл бұрын

    እመብርሀን ክፈ ሀለ ትጠብቀን አሜንንን💘💘💘💘💘

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Жыл бұрын

    💚💛❤እግዛብሔር ይመሥገን 👍👍👍👍

  • @kefelegnmemre9664
    @kefelegnmemre9664 Жыл бұрын

    ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ትላንት የነበሩ ዛሬ የሉምና

  • @habitam
    @habitam Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 Жыл бұрын

    Ymesgen fetari Kale eywetn yasemaln egiziho marena kirstos mini dud new yemisemaw abetu ykir belen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habtamu85
    @Habtamu85 Жыл бұрын

    ወንድማቺን ድንቅ ስራ ነዉ አየሰራክ ያለክዉ ተባረክ...

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 Жыл бұрын

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ማሰተዋልን አደለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fdssfdsfd6365
    @fdssfdsfd6365 Жыл бұрын

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ የወጣትነትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክ መረሻህን ያሳምረው ቸሩመድሀኒአለም ከይቅርታ ጋር ላይክ አድርጉ አምስ ሳንቲም አትከፍሉም አትበል ጥሩ አይደለም ላይ አድርጉ ይጠቅበኛ ማለት በቂ ነው ሌላ ቃል አጠቃቀምህ መልካም ሆኖ ሳለ አምስት ሳንቲም የምትለዋ ቃል ለእኔ እንደ አንድ ግለሰብ ጥሩ አይደለም ብዬ ነው በተረፈ እመብርሃን ከአንተጋ ትሁን

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын

    አቤቱ ይቅር በለን

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን እብሮ እድረስን እኛመስሚያችን ጥጥ ነው እንቁዋ ኦርቶዶክስን ምን እሉ ምን እሉ መስሚያችን ጥጥ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው ውንድሜ ብዙግዜ የምታቀርባችውን ነግሮች ጥሩ ናችው በተለይ እባታችንን እባ ግብረኪዳን መምህር ዩርዳኖስ ሊቁ መምህር ሀይለማርያም በርታ ብተለይ መምህር ዩርዳኖስ እየመረረህም ቢሆን እውነቱን ያስውጥህል በእውነት እነዚህን እባቶች መምህራን ችሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ፅጋውን ያብዛላችው እግዚአብሔር ሀገራችንን ስላም ያድርግል ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከውጭም ከውስጥም ጠላት ይጠብቅልን እመቤቴ እሩህሩህዋ የፍቅር እናቴ ምልጃዋ ከእኛም ከእገራችም ጋር ይሁን

  • @derejebeyane8081
    @derejebeyane8081 Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ! ! !

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Жыл бұрын

    እድሜ ይስጥልን ለመምህሮቻችን❤❤❤

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Жыл бұрын

    እናመስግንአለ ወንድማችን

  • @user-ov4nb5po7n
    @user-ov4nb5po7n Жыл бұрын

    ንጉሡን ተውት የተቀባው እንዲመጣ የሰው ድጋፍ አይፈልግም። የተቀባው እንዲነግስ የሰው ክበር አይፈልግም። የተቀባው እንዲገለጥ የሰው ውትወታ አይፈልግም። የተቀባው እንዲታወቅ የሰው ምስክር አይፈልግም። የተቀባው እንዲገን ስብከት አይፈልግም። የተቀባው እንዲመጣ የዘመን ቀጠሮ አይፈልግም ሁሉም በጊዜው እርሱ በፈቀደው ይሆናልና። ይልቅ ከካቻምና አምና ከአምና ዘንድሮ የዓለም ጭንቅ አልጨመረም ወይ? የሰዎች ብልሀትና መላ መና እየቀረ አይደለም ወይ? ከሐኪሞች ጥበብ ከአምራቾች በረከት ከሰራተኞች ጉልበት ከሀይማኖተኞች እምነት ከነገስታት ጥበብ አልተነጠቀም ወይ? ከትላንቱ ዛሬ አልጨለመም ወይ? ታዲያ እግዚአብሔር ስለሰው ልጆች መከራ ስለማይገደው ነው ወይ? እውነት እግዚአብሔር ውሳኔውን ለሰው ልጆች የሚደብቅ ጨካኝ ሆኖ ነው ወይ? እውነት እግዚአብሔር አልታገሰም ወይ? እኛስ እውነት በትእግስቱስ ላይ በፀጋው ድነናል እያልን አልቀለድንም ወይ? እውነት ጨካኞች፣ ከሀዲዎች ፣ቀማኛ አመንዝራዎች ከፀሎት ቤት የወጣን ሀይማኖተኞች ነን ባዮች ከሆነው አይደለም ወይ? ከፈጣሪ እርቀን ሰውን እያመለክን አይደለም ወይ? ከልማድ ተመላላሽነት አልፈን ወደ የሐይማኖት ተዋናይነት አልተቀየርንም ወይ? እውነት በቤተክርሰቲያን፣ እውነት በተቋማት፣ እውነት በአባት እናቶች፣ እውነት በወጣቶች ፣እውነት በህፃናት አለወይ? እውነት እርስ በርስ እንዋደዳለን ወይ? እውነት ተዋህዶ በቤቷ እንኳን ከብራለች ወይ? እውነት ፍትህና ፍርድ አፅንተናል ወይ? እውነት ዓለም በእግዚአብሔር ላይ በከፈተው ጦርነት ውስጥ ተካፋይ አይደለንም ወይ? እውነት የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን አላረከስንም ወይ? እውነት በካባ በጥምጣም በመስቀል በፅላት አልቀለድንም ወይ? እውነት እውነተኞች ነን ወይ? ይህ ከሆነ የእግዚአብሔር ቤት የንግድ ቤት በመሆኑ፣ እውነተኞች ተሰዳጆች በመሆናቸው፣ ሰው ለአምላኩ ባለመመቸቱ ፣ እግዚአብሔር ውሳኔውን ለወደዳቸው በመግለጡ፣ በገሀድ ፍርዱ እየተከናወነ እያለ ፣ ፍርዱንና እውነቱን ጠብቀው በንስሐ ቢመላለሱ፣ የዓለም ብርሃን የሆነውን ክርስቶስን ይዘው ብርሃን ቢሆኑ፣ ዶግማና ቀኖናቸውን ጠብቀው እውነትን እውነት ሐሰትን ሐሰት ቢሉ የኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ጥፋታቸው ምንድን ነው? ይህ ዓለም በርባንን ፈቶ ክርስቶስን መስቀል ልማዱ ነው። ክርስቶስ ግን እንደተመኙት አልሆነም መቃብሩን ፈንቅሏል። እውነተኛ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች የመጀመሪያውም ሁለተኛውም ትንሳኤ አላቸው ። ክብር ለመድኃኒዓለም ወለወላዲቱ ፣ለቅዱሳኑ ወለመስቀሉ ክቡር በተጠራንበት በዚያ ፀንተን እውነተኞች እንሁን። እስከመጨረሻ የሚያፀናው ያፅናን።

  • @user-ov4nb5po7n
    @user-ov4nb5po7n Жыл бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምልካ አሜን። በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እውነተኛ የተዋህዶ ልጆች ሆይ በእግዚአብሔር ሰላምታ ሰላም እላችኋለሁ። ዛሬ ለማንሳት የፈለኩት የቤተክርስቲያናችን ጠላቶች እነማን ናቸው ለይተን ማወቅ አለብን የሚል ነው። በዚህ ስዓት ቤተክርስትያናችን ሁለት ዓይነት ጠላቶች አሉባት። እነሱም ውስጣዊና ዉጫዊ ጠላቶች ናቸው። 1.ውጫዊ ጠላቶች የምንላቸው ኢ አመናያን የምዕራቡ ዓለም ተላላኪዎች ለቅዱሳን ክብር የሌላቸው እርሳ በርሳቸው የሚወዳደሱ ሲያሻቸው የሚሰዳደቡ በቅዱሳን ላይ አፋቸው የሚከፍቱ የዲያብሎስ (የጥፋት) የግብር ልጆች ሲሆኑ 2. ውስጣዊ ጠላቶች የምንላቸው አማኝ በመምሰል ቅዱሳን በምላሳቸው ብቻ የሚያወዱሱና የሚያከብሩ ነገር ግን ለሆዳቸው የተገዙ እግዚአብሄር ለትውልዱ የሰጠውን ተስፋ የሚያጨልሙና ከድቶ የሚይስከዱ ናቸው። ለምሳሌ ሐዋርያት ስለ መጨረሻ ዘመን ጌታችንን ሲጠይቁት በመጨረሻ ዘመን የሚከሰቱ ምልክቶች ነግሯቸዋል። ለምን ነገራቸው ስለ ሚጠቅማቸው እንጂ የማይጠቅማቸው ቢሆን ኖሮ ባልነገራቸው ነበር???? በተመሳሳይም በተለያዩ ቅዱሳን አዋልድ መፃህፍት ስለ ኢትዮጵያ ትንሳኤና ስለ ደገኛው ንጉስ መምጣት ተፅፏል። ለምሳሌ :- እነዚህ መፅሐፍ በማንበብ ለካሀዲዎች በቂ መልስ መስጠት እንችላለን 1.ማቴዎስ 24:14 አንደምታው 2.ራዕይ ዮሐንስ 3.ትንቢተ ኢሳያስ 49 4.ፍካረ ኢየሱስ 5.ተአምረ ኢየሱስ 6.መፅሐፈ ሳቤላ 7.ድርሳነ ዑራኤል ዘጥቅምት 8.ገድለ ፊቅጦር 9.ገድለ አቡነ ሙሴ ብፅአዊ 10.መፅሐፈ ሚስጥር አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ 11.ራዕየ አባ ሲኖዳ ነገር ግን እነዚህ አስመሳይ ሰዎች ልክ እንደ ዉጫዊ ጠላቶች ኢ አማንያን ይህን ቅዱስ ትንቢት ሲተቹ ይታያሉ። ቴዎድሮስ አይመጣም 666 ማለት ሓሳዊ መሲሕ ነው እንጂ ሌላ አይደለም ወዘተ...በማለት በመለባበስ ያልፉታል ትውልዱም የአውሬው ምልክት ይቀበላል... የዲያብሎስ ተገዢ ይሆናል። እነዚህ የውሸት አባቶች ትውልዱ ራሱ ከዲያብሎስ ረቂቅ ሴራ ራሱን እንዳይጠብቅ ስያታሉሉት ይውላሉ። ስለ አውሬው ምልክት 666 እንኳን አያስተምሩም ቢያስተምሩም ቀላል አድርጎ 666 ማለት ሀሳዊ መሲሕ ነው በማለት ሸፋፍኖ ያልፉታል እንጂ በእጅና በግምባር ስለ ሚቀበረው ትውልድን የሚያጠፋ የአውሬ ምልክት ምን እንደሆነ ትንፍሽ አይሉም። ለምን??? እናንተ መልሱት። በመፅሐፉ ግን ይህንን ተፅፏል:: የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 13 ቁ 16 16: ታናናሾችና ታላላቆችም ባለ ጠጋዎችና ድሆችም ጌታዎችና ባሪያዎችም ሁሉ በቀኝ እጃቸው ወይም በግምባራቸው ምልክትን እንዲቀበሉ፥ 17: የአውሬውም ስም ወይም የስሙ ቍጥር ያለው ምልክት የሌለበት ማንም ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንዳይችል ያደርጋል። ጥበብ በዚህ አለ። 18: አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው። ትውልድ ሆይ እውነተኛ አባቶችን እስከ ሚገለጡ ራስህን ጠብቅ።

  • @user-qd8bw3ir7f
    @user-qd8bw3ir7f Жыл бұрын

    እግዚ አብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 Жыл бұрын

    ከሰማያት ሰማይ ወርዶ ከድንግል ማሪያም የተወለደው ብቻ ነው ክርስቶስ

  • @HananHanan-qr2lh
    @HananHanan-qr2lh Жыл бұрын

    Amen. Amen. Amen.

  • @akinawayele6739
    @akinawayele6739 Жыл бұрын

    በርታ በጣም እናመሰግናለን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Жыл бұрын

    Selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Egziahber Amilak yikir Yibelen 💒🤲🙏

  • @tigistderib7920
    @tigistderib7920 Жыл бұрын

    Jabadhuu bother hojji guddaa hojjachaa jirtaa waqayyoon sifanaa yaa ta,u❤❤

  • @user-ov4nb5po7n
    @user-ov4nb5po7n Жыл бұрын

    ✝ «ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይኾንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።» የዮሐንስ ወንጌል ፰ ፥ ፲፪ ✝ «እናንተ የዓለም ብርሃን ናችኹ።» የማቴዎስ ወንጌል ፭ ፥ ፲፬

  • @habtomamanual9660
    @habtomamanual9660 Жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ።

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    አሚላኪአተማረን😢😢

  • @BirukAbiy-yv7ln
    @BirukAbiy-yv7ln Жыл бұрын

    የኛ ቤተሠቦች አትከራከሩ እምነት ማለት ማነብነብ አደለም መኖር ነው ከነዚህ ደረቅ የውሀ ጉድጓዶች ጋር እሠጣ ገባ አትግቡ መተቸት አንጅ ለተዋህዶ ልጅ መፍትሄ ከሌላቸው የዚ ሁሉ መከራ መንስኤ ብትሏቸው ያው ፖለቲካ ምናምን ብለው ተረት ነው እሚያወሩት ከእውነት ይልቅ ወደ ተረት ፈቀቅ እንደሚሉ ቅዱስ ቃሉ ይላል አባ አመሀ እየሱስ ያዩትን መከራ አሁን ያሉት የትኛው አፈ ቀላጤ አይቷል እና እውነትን ከእግዚአብሔር አውቃችኋል ስለዚህ ዝም በሏቸው እንደ አባታችን ቸሩ መድሀኒአለም ያ ሁሉ የሀሠት ክስ ስድብ ታግሷል እና ታገሱ አውነቱ ወደ አደባባይ እስኪገለጥ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tsegheredahabte3273
    @tsegheredahabte327311 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Жыл бұрын

    እኔፐደስ ከሚለኝ ነገር አዳዲስ በሀይማኖታቸዉ የተሳሉ ሰዎች ተፈጥረውልናል እኛ ሀጢአተኞቹ ጥርግርግ ስንልላቸዉ ኢትዮጰያዉያኑ ሰላማቸዉ ተከብረዉ ይኖሩልናል

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Жыл бұрын

    አሜንአሜን

  • @fekadugeberesillassie7504
    @fekadugeberesillassie7504 Жыл бұрын

    Egezeabehere yemesegen wendemachen. I happy to see you.❤❤❤

  • @Enatedingalmariyam
    @Enatedingalmariyam Жыл бұрын

    selam wendamachin enkan dena metakilan 🙏

  • @user-ov4nb5po7n
    @user-ov4nb5po7n Жыл бұрын

    ራዕይ ዮሐንስ 20÷1-6 ስለ ፊተኛዉ ትንሳኤ " ከዚህም በኋላ ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ የጥልቁን መክፈቻና ታላቁን ሰንሰለትም በእጁ ይዞ ነበር:: የቀደመዉንም እባብ ዘንዶዉን እርሱም ዲያቢሎስና ሰይጣን የተባለዉን ያዘዉ ሺህ ዓመትም አሰረዉ:: ወደ ጥልቁም ጣለዉ አሕዛብንም ወደፊት እንዳያስት ሺህ ዓመት እስኪፈፀም ድረስ በእርሱ ላይ ዘግቶ ማሕተም አደረገበት ከዚያም በኋላ ለጥቂት ጊዜ ይፈታ ዘንድ አለዉ:: ከዚህም በኋላ ዙፋኖች ተዘርግተዉ የሰዉ ልጅም በላያቸዉ ተቀምጦ አየሁ ስለ ኢየሱስ እና ስለ እግዚአብሔር ቃልም ለተገደሉት ነፍሳት ቅን ፍርድን ፈረደላቸዉ ለአዉሬዉና ለምስሉም ያልሰገዱትን በግንባራቸዉና በእጃቸዉ ላይ ምልክቱን ያልፃፉትንም አየሁ እነርሱም ከክርስቶስ ጋር ሺህ ዓመት ኖረዉ ይነግሳሉ :: ሌሎች ሙታን ግን ይህ ሺህ ዓመት እስኪፈፀም ድረስ አይነሱም ይህችዉም የመጀመሪያይቱ ትንሳኤ ናት:: አስቀድማ በምትመጣዉ ትንሳኤም ዕድል ያገኘ ሰዉ ብፁዕና ቅዱስ ነዉ:: ከእንግዲህ ወዲህ በእነርሱ ላይ ሁለተኛዉ ሞት ስልጣን የለዉም: የእግዚአብሔር እና የክርስቶስ ካህናት ይሆናሉና ከእርሱም ጋር ሺህ ዓመት ይነግሳሉ ::"

  • @hayimanotmengia8486
    @hayimanotmengia8486 Жыл бұрын

    በርታልን ወንድማች !!

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 Жыл бұрын

    በርታ ወንድማአችን

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 Жыл бұрын

    ያብስራ ጎበዝ ለልጅ ነህ በርታ

  • @user-bw1ih9cn9l
    @user-bw1ih9cn9l Жыл бұрын

    ትአምር ነው ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማለን❤❤❤

  • @qaws7708
    @qaws7708 Жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tamrtaambaye
    @tamrtaambaye Жыл бұрын

    Ameen kale yiwote yasemalen ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeetewahidolij
    @yeetewahidolij Жыл бұрын

    Salem

  • @ethiopianothalmeto9700
    @ethiopianothalmeto9700 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😓😓😓👍

  • @user-ov4nb5po7n
    @user-ov4nb5po7n Жыл бұрын

    ከኢትዮጵያ የዓለም ብራናዊ መንግስት ከታላቁ ንጉስ ቴድሮስ ነብይ ካህን መልካሙ እረኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አሸናፊ እምነት አርበኛ ፡# 📌ነግረንህ ነግረንህ ታክቶናል፡፡ # ይልቅስ ምንም የማይለወጠውን ምንም የማይለወጠውን ከፊትህ የሚከናወነውን የፍርድ ቃል ዛሬም ደግመን ደጋግመን ብንነግርህ የተሻለ ነውና፡ አድምጥ!! 1ኛ . በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታት መግለጫዎች ደብዳቤዎች ትምህርቶች የተገለጡት የእግዚአብሔር ተግሳጾች ምክሮች ፍርዶች ሁሉም ባልሰሙ ባልተቀበሉ በናቁ ባቃለሉ ሁሉ ላይ በየትኛውም ዓለም ባለ የአዳም ዘር ሁሉ ላይ ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡ ከመፈጸም የሚያግዳቸው ምንም ምድራዊ ሰማያዊ ሃይል የለም፡፡ የወሰነው የአብርሃሙ ሥላሴ ነውና ፡፡ ## 2ኛ. ዓለም ስላልሰማ ሲወቀስ ሲመከር ስላላዳመጠ ስለናቀ ## ፍርዱን እከሌ ከእከሌ ሳይል ተሸክሟል፡፡በዚህም መሠረት ማንኛውም የአዳም ዘር በግንባሩ ላይ ምልክት ከሌለው የቃል ኪዳኑን ቃል ያቃለለ ከሆነ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክታት እንደተመከረው ምልክቱን በልቡም በደጁም ያላደረገ ማንም ይሁን ማንም በመቅሰፍቱ ከመመታት አያመልጥም፡፡ 3ኛ. በተለይ የእግዚአብሔርን ፈቃድና ምክር የማዳኑንም ሥራ ዛሬም ለምህረት ያቆመውን ቃል ኪዳኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነትን ለኢትዮያዊነት ለሰንደቋ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ባንዲራ በልቡም በሃሳቡም በነፍሱም ያላከበረ በይበልጥም አገልጋይ ሆኖ ጳጳስ፤ ካህን፤ ዲያቆን ፤ሊቅ ፤መምህር፤ የደብር አለቃ፤ የነፍስ አባት ፤ባህታዊ ተብሎ ለራሱ የከበሬታን ሥፍራ ማዕረግ ኮልኩሎ ፈጣሪውን ማወቅ እንደሚገባው እያወቀ የአባቶቻችንን ድንበር ያፈረሰ የከፈሉትን ዋጋ ያራከሰ እራሱን ያስመለከ አልወቀሰም አልከሰስም እኔ የምናገረው ፍጹም ነው ብሎ የአምላክነትን ሥፍራ የጨበጠ ምእመኑ ሁሉ ከእራሱ ላይ ዓይኑን አንስቶ እሱንም ሁሉንም ወደፈጠረው ወደ አስገኘ ወደ አዳነው አምላክ እንዲመለከቱ ብቻ በእሱ ብቻ እንዲታመኑ :በእናቱ በድንግል እንዲታመኑ በቅዱሳን ሊቃነ መላእክት :በቅዱሳን ተጋድሎና ምልጃ ቃልኪዳን ታምነውበት እንዲድኑ ያላደረገ ልብ በል ያላደረገ በዚህ ዘመን ከእኛ ከአትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች የበለጠ:ለፈቃዱ ለምክሩ ለኢትዮጵያ ስለ ገባው ቃል ኪዳን መመስከር ሲገባው መናገር ሲገባው ማስረዳት ሲገባው የቤተ ክርስቲያንን ሁለመናዋን ወርሶና ገንዘቡ አድርጎ በትጋት እግዚአብሔርን በመፍራት ሊታዘዝ ሲገባው ሲወቀስ ሊመከር ሲገባው እንደ በለዓም እብደት አህያይቱን ለምን ተናገርሽኝ ብሎ እንደቀጠቀጣት ዛሬም ከዚህ በሚበልጥ የገንዘብ ፍቅር :የክብር ፍቅር ተለክፎና ታብዮ እግዚአብሔርን ክዶ :በእኛ በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ላይ የዘመተ ያዛመተ የተባበረ ማንም ይሁን ማን በታላቅ መቅሰፍት ይመታል ከነቤተሰቡ፡፡ 4ኛ. እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ከትቢያ ላይ አንስቶ ለዓለም ሁሉ ፈቃዱን ትዕዛዙን ፍርዱን ተግሳጹን ሁሉ እንዲገልጹ አምኖ በላካቸው ባሮቹና ልጆቹ ላይ በክፉ የዘመተ ያዘመተ ያክፋፋ ያጥላላ የናቀ ያቃለለ ያሳደደ ምእመኑንም ያሳተ እንዲሁም እሱን ሰምተው በኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች በእግዚአብሔርም በድንግልም ባሮች ላይ የዘመቱ ምእመናን በሙሉ በታላቅ መቅሰፍት ከነዘራቸው ያለ ቅሬታ ይጠረጋሉ ከእምነት ሥራ ተገንጥለው የወደቁ ናቸውና እጣቸው ለእሳት መጣል ሆኗል፡፡ ## ## 5ኛ. በስተመጨረሻም ## ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር ። ## ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም። ## ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን። ## ኢትዮጵያ የዓለም ገዢ ። መሆኗን ላላመንክ ለትንሣኤውም አትደርስም መከራውንም አታልፈውም፡፡አትሻገርም፡፡ መቅሰፍቱ ቁጣው የሚያርፈው በአንተ በከሃዲው በትቢተኛው የአምልኮት መልክ እንጂ በተግባር የእግዚአብሔርን ማዳንና ኃይሉን የካድክ ስለሆንክ ለአንተ በትንሣኤው በመልካሙ ዘመን ሥፍራ የለህም ያውም ከነዘርህ ኢትዮጵያዊነትን ጠልቶ ተዋህዶ እምነትን በምግባርም በእምነትም ክዶና አቃሎ ምልክቷን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቋን ጠልቶ ንቆና አራክሶ ይቺን የእግዚአብሔርን የቁጣ ጽዋ ከመጠጣት አታልፍም፡፡በግድ በእሳት ተጠርገህ ትወገዳለህ ፡፡ዛሬ መላው ዓለም ከቅልጥሙ የደረሰው መከራ በፍጥነት ወደ ጉልበቱ ወደ ወገቡ ከዚያም ወደ አንገቱ ይደርሳል፡፡አሁኑ በቅርብ አይርቅም በስተመጨረሻም በፍጹም በቁጣው ትበላለህ ፡፡ ## ⚡️ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ## መግለጫ እና የሉቃስ ወንጌል ትምህርት ከፍል 11 ክፍል 1 (ሀ) ላይ የተወሰደ፡፡

  • @eshetiechilot8843
    @eshetiechilot8843 Жыл бұрын

    ሀሀሀሀሀሀሀ መሳቂያ እስኪ ሰምተህ ተቃዎም አፈ ትቦ ልበድፍን አሉ አምሀየ እኔ የቤተክርስቲያን ልጆ ነኝ አባ ገብረኪዳን በኢትዮጵያ የአለም ብርሀንነት በዚህ ልክ በመዉረዳቸዉ አዝናለሁ ስላሴን ያሸፈ የለም አልበረምም አይኖርምም

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 Жыл бұрын

    ጤና ይስጥልኝ

  • @user-ht3vn4mz5x
    @user-ht3vn4mz5x Жыл бұрын

    Egzaber yebarkehe berta

  • @user-ps8qq9in7w
    @user-ps8qq9in7w Жыл бұрын

    መድሃኒለም መጨረሻህን ያሳየኝ

  • @martakassaye7098
    @martakassaye7098 Жыл бұрын

    ከዚህ ሁሉ በፊት የዚህ እቅድ ባለቤቶችና ሐገሮች በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሀይልና ስልጣን እቅዳቸው ይፈርስ።

  • @mekdesabayneh
    @mekdesabayneh4 ай бұрын

    ግበዝ በርታ የኔ ወንድም

  • @EOTC_React
    @EOTC_React Жыл бұрын

    Selam ወንድመ እነም እንዳተው መንፈሳው ቪዲዮ ነው ምሰራው ግን አሁን ዩቲዩብ ለብዙ ሰወች እያደረሰልኝ አይደለም በዝህም የተነሰ ብዙ ሰው ተምሮ የምለወጥበት አስተማር ቪዲዮ እንድሁም የነም ልፋት በከንቱ እየቀረ ነው please ከቻልክ ሸር በማረግ አግዘኝ በማርያም ብሮ

  • @mekdelawitbantegize1680
    @mekdelawitbantegize1680 Жыл бұрын

    Enkon le emebetachin Maryam bal aderesachihu

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 Жыл бұрын

    ስእለ አድህኖ እያልን እቤታችን ከሰቀልነው ሰእል በምን ያንሳል ስለተናገረ?

  • @AdanechFiqadu-ln6qh
    @AdanechFiqadu-ln6qh Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ov4nb5po7n
    @user-ov4nb5po7n Жыл бұрын

    ✝️💚💛❤️አሞጽ 5💚💛❤️✝️ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ በእናንተ ላይ ለሙሾ የማነሣውን ይህን ቃል ስሙ። … ³ ጌታ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላልና፦ ሺህ ከሚወጣባት ከተማ መቶ ይቀርላታል፥ መቶም ከሚወጣባት ከተማ ለእስራኤል ቤት አሥር ይቀርላታል። … ¹⁰ በበሩ አደባባይ የሚገሥጸውን ጠሉ፥ እውነትም የሚናገረውን ተጸየፉ። ¹¹ ድሀውንም ደብድባችኋልና፥ የስንዴውንም ቀረጥ ከእርሱ ወስዳችኋልና ከተጠረበ ድንጋይ ቤቶችን ሠርታችኋል፥ ነገር ግን አትቀመጡባቸውም፤ ያማሩ የወይን ቦታዎች ተክላችኋል፥ ነገር ግን ከወይን ጠጃቸው አትጠጡም። ¹² ጻድቁን የምታስጨንቁ፥ ጉቦንም የምትቀበሉ፥ በበሩም አደባባይ የችጋረኛውን ፍርድ የምታጣምሙ እናንተ ሆይ፥ በደላችሁ እንዴት እንደ በዛ፥ ኃጢአታችሁም እንዴት እንደ ጸና እኔ አውቃለሁና። ¹³ ስለዚህ ክፉ ዘመን ነውና በዚያ ዘመን አስተዋይ የሚሆን ዝም ይላል። ¹⁴ በሕይወት ትኖሩ ዘንድ መልካሙን እንጂ ክፉውን አትፈልጉ፤ እንዲህም እናንተ እንደ ተናገራችሁ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል። ¹⁵ ክፉውን ጥሉ፥ መልካሙንም ውደዱ፥ በበሩም አደባባይ ፍርድን አጽኑ፤ ምናልባት የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ለዮሴፍ ቅሬታ ይራራ ይሆናል። … ²¹ ዓመት በዓላችሁን ጠልቼዋለሁ ተጸይፌውማለሁ፤ የተቀደሰውም ጉባኤአችሁ ደስ አያሰኘኝም። ²² የሚቃጠለውን መሥዋዕታችሁና የእህሉን ቍርባናችሁን ብታቀርቡልኝም እንኳ አልቀበለውም፤ ለምስጋና መሥዋዕት የምታቀርቡልኝን የሰቡትን እንስሶች አልመለከትም። ²³ የዝማሬህንም ጩኸት ከእኔ ዘንድ አርቅ፤ የመሰንቆህንም ዜማ አላደምጥም። ²⁴ ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ፥ ጽድቅም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ። 🙏🙏🙏

  • @kefyalewabebe477
    @kefyalewabebe477 Жыл бұрын

    ለሁሉም ጊዜ አለው ምን አስቸኮለህ

  • @emano5974
    @emano5974 Жыл бұрын

    እኔ የሚገርመኝ ግዜ ይፍታው ብትሉ ባይ ነኝ ሊሆንም ላይሆንም ስለሚችል።ባይ ነኝ❤

  • @lulsegedtiruneh963
    @lulsegedtiruneh963 Жыл бұрын

    መጨረሻው ላይ ያደረከው ሳቅ (ስላቅ) ባታደርገው ጥሩ ይመስለኛል።

  • @user-cw8bu2eq7b
    @user-cw8bu2eq7b Жыл бұрын

    እንዴት ናችሁ ቤተሰብ.የዛሬው ኘሮግራም አስተማራም አነጋጋራም ነው.ክርስቶስ ነኝ ባዩ እኔ በእኔ እምነት በመጨረሻው ዘመን ብሎ ከምልክቶቹ ተብሎ ጌታችን መድሃኒታችን መድሃኒትአለም ሲናገር አንዱ ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ ብሏል እና ያስፈራል.ክርስቶስ ከሀሰተኛ ነብይ ይጠብቀን.ንስሀ ገብተን በፀሎት ልንተጋ ያስፈልጋል.ሌላው ንጉስ ቲዎድሮስ ይነግሳል የሚለው ላይ በጣም በሚዲያ እንደሚወራው አባቶች እየተባለ ተጋኖ የሚወራው ነገር ትክክል ባይሆንም ግን በኢቶጲያ ውስጥ ንጉስ ቲዎድሮስ እንደሚነግስ እኮ በመፃፋት ተፅፈፎል,እንደውም በታሪክ እኮ አፄ ቴድሮስ ሲነግስ ስሙን ቀይሮ ነው እኮ ከመጀመሪያው አፄ ቲዎድሮስ አልነረም.እሱ ሲነግስ ይሄን ስም ያውቅ ስለነበረ ነው እኔ ነኝ ንጉስ ቲዎድሮስ ብሎ ስሙን የቀየረው.እና እና እሱ እንዳለው እሱ ሆኖ አልፎ ይሁን ገና ይምጣ አላውቅም.ግን በአሁን ጊዜ ሁሉን ነገር ስናይ የመጨረሻው ዘመን የቀረበ ይመስላል.እና ቤተሰቦች በዚህ ዙራያ ሀሳብ እና እውቀቱ ወይም አስተያየት ካላችሁ ብንማማር ደስ ይለኛል ከመነቃቀፋ:: አመሰግናለሁ ሁላችሁንም.ከ❤❤❤❤❤.ሀገራችን እግዚሃብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅልን::

  • @user-ov4nb5po7n
    @user-ov4nb5po7n Жыл бұрын

    እየመጣ ስላለዉ ንጉሰ ነገስት ሳልሳዊ ቴውድሮስ መፃፍ ምን ይላል (ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 49) 1፤ ደሴቶች ሆይ፥ ስሙኝ፥ እናንተም በሩቅ ያላችሁ አሕዛብ፥ አድምጡ፤ እግዚአብሔር ከማኅፀን ጠርቶኛል፥ ከእናቴም ሆድ ጀምሮ ስሜን አንሥቶአል፤ 2፤ አፌንም እንደ ተሳለ ሰይፍ አድርጎአል፥ በእጁ ጥላ ሰውሮኛል፤ እንደ ተሳለ ፍላጻም አድርጎኛል፥ በሰገባውም ውስጥ ሽጎኛል። 3፤ እርሱም። እስራኤል ሆይ፥ አንተ ባሪያዬ ነህ በአንተም እከበራለሁ አለኝ። 4፤ እኔ ግን። በከንቱ ደከምሁ፥ ምንም ጥቅም ለሌለውና ለከንቱ ጕልበቴን ፈጀሁ፤ ፍርዴ ግን በእግዚአብሔር ዘንድ፥ ዋጋዬም በአምላኬ ዘንድ ነው አልሁ። 5፤ አሁንም በእግዚአብሔር ዓይን ከብሬአለሁና፥ አምላኬም ጕልበት ሆኖኛልና ያዕቆብን ወደ እርሱ እንድመልስ እስራኤልንም ወደ እርሱ እንድሰበስብ ባሪያ እሆነው ዘንድ ከማኅፀን ጀምሮ የሠራኝ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። 6፤ እርሱም። የያዕቆብን ነገዶች እንድታስነሣ ከእስራኤልም የዳኑትን እንድትመስል ባሪያዬ ትሆን ዘንድ እጅግ ቀላል ነገር ነውና እስከ ምድር ዳር ድረስ መድኃኒት ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌ ሰጥቼሃለሁ ይላል። 7፤ የእስራኤል ታዳጊ ቅዱሱም፥ እግዚአብሔር፥ ሰዎች ለሚንቁት ሕዝብም ለሚጠላው ለገዥዎች ባሪያ እንዲህ ይላል። ስለ ታማኙ ስለ እግዚአብሔር ስለ መረጠህም ስለ እስራኤል ቅዱስ ነገሥታት አይተው ይነሣሉ፥ መሳፍንትም አይተው ይሰግዳሉ። 8፤ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በተወደደ ጊዜ ሰምቼሃለሁ፥ በመድኃኒትም ቀን ረድቼሃለሁ፤ እጠብቅህማለሁ፥ ምድርንም ታቀና ዘንድ፥ ውድማ የሆኑትንም ርስቶች ታወርስ ዘንድ፥ 9፤ የተጋዙትንም። ውጡ በጨለማም የተቀመጡትን። ተገለጡ ትል ዘንድ ቃል ኪዳን አድርጌ ለሕዝቡ ሰጥቼሃለሁ። በመንገድም ላይ ይሰማራሉ፥ ማሰማርያቸውም በወና ኮረብታ ሁሉ ላይ ይሆናል። 10፤ የሚራራላቸውም ይመራቸዋልና፥ በውኃም ምንጮች በኩል ይነዳቸዋልና አይራቡም፥ አይጠሙም፥ ትኩሳት ወይም ፀሐይ አይጐዳቸውም። 11፤ ተራሮቼንም ሁሉ መንገድ አደርጋለሁ፥ ጎዳኖቼም ከፍ ከፍ ይላሉ። 12፤ እነሆ፥ እነዚህ ከሩቅ፥ እነሆም፥ እነዚህ ከሰሜንንና ከምዕራብ፥ እነዚህም ከሲኒም አገር ይመጣሉ። 13፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን አጽናንቶአልና፥ ለችግረኞቹም ራርቶአልና ሰማያት ሆይ፥ ዘምሩ፥ ምድር ሆይ፥ ደስ ይበልሽ ተራሮችም ሆይ፥ እልል በሉ። 14፤ ጽዮን ግን። እግዚአብሔር ትቶኛል ጌታም ረስቶኛል አለች። 15፤ በውኑ ሴት ከማኅፀንዋ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃንዋን ትረሳ ዘንድ ትችላለችን? አዎን፥ እርስዋ ትረሳ ይሆናል፥ እኔ ግን አልረሳሽም። 16፤ እነሆ፥ እኔ በእጄ መጻፍ ቀርጬሻለሁ፥ ቅጥሮችሽም ሁልጊዜ በፊቴ አሉ። 17፤ ልጆችሽ ይፈጥናሉ፤ ያፈረሱሽና ያወደሙሽ ከአንቺ ዘንድ ይወጣሉ። 18፤ ዓይንሽን አንሥተሽ በዙሪያሽ ተመልከቺ፤ እነዚህ ሁሉ ተሰብስበው ወደ አንቺ ይመጣሉ። እኔ ሕያው ነኝና እነዚህን ሁሉ እንደ ጌጥ ትለብሻቸዋለሽ፥ እንደ ሙሽራም ትጐናጸፊአቸዋለሽ፥ ይላል እግዚአብሔር። 19፤ ባድማሽና ውድማሽ ወናም የሆነው ምድርሽ ከሚኖሩብሽ የተሣ ዛሬ ጠባብ ትሆናለችና፥ የዋጡሽም ይርቃሉና። 20፤ የወላድ መካን ከሆንሽ በኋላ የተወለዱልሽ ልጆችሽ በጆሮሽ። ስፍራ ጠብቦኛልና እቀመጥ ዘንድ ቦታ አስፊልኝ ይላሉ። 21፤ አንቺም በልብሽ፥ የወላድ መካን ሆኛለሁና፥ እኔም ብቻዬን ተሰድጄአለሁና ተቅበዝበዤ አለሁምና እነዚህን ማን ወለደልኝ? እነዚህንስ ማን አሳደጋቸው? እነሆ፥ ብቻዬን ቀርቼ ነበር፤ እነዚህስ ወዴት ነበሩ? ትያለሽ። 22፤ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እነሆ፥

  • @zerayakobgedamu2901
    @zerayakobgedamu2901 Жыл бұрын

    ወድም እህል የሚያስቀምጡት ለነሱ ብቻ አይደለም ለእኔም ላንተም ነው ሌላው ጊዜውን አስተውል ያንተ ቤት ስላልተንኳኳ ነው ብዙ ሰው መጠለያ ውስጥ ነው ያለው ችግር የለም like subscribe በል ጊዜው እሩቅ አይደለም ሁሉንም በአይናችን እናየዋለን እየበሉ እየጠጡ መፍረድ ቀላል ነው ዛሬ በትግራይ በአማራ በአፋር በኦሮሚያ የተራበውን ብታስብ እንዲህ አትልም ሰባኪ መች አጣን በሕይወት የሚሰብከን እንጂ

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g Жыл бұрын

    A🙏🙏🙏💔💔💔

  • @abnetnigatu-zp9ec
    @abnetnigatu-zp9ec Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን መልዕክት ከቁጥር 1-10 ያለውን መልእክት ከመተቸታችሁ በፊት ስሙት።በተረፈ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ

  • @Fano203

    @Fano203

    Жыл бұрын

    😂😂😂 fesam ene yezare 3 amet nw makachew yemanem medberia athun weyem ante erash andu leba neh

  • @nahom369
    @nahom369 Жыл бұрын

    Hi wendmachn

  • @user-qq5cg6yt5o
    @user-qq5cg6yt5o Жыл бұрын

    ወንድሜ ከየአቅጣጫው ለቃቅመህ የምታቀርባቸው ኢንፎርሜሽንና ትምህርቶች መልካም ቢሆንም አንዳዴም ጥናት እድረገህ በራስህ መልስ ይዘህ ብትቀርብ መልካ ም ይመስለኛል ስለ ኢትዮጵያ የአለም ብርሐንን በተመለከተ ከ 18 አመት በላይ ለእራሳችን ለኢትዮጵያውያን በተለያዩ በአገር ውስጥ ቋንቋዎች መልእክቱ ሲተላለፍ ቆይቷል እንደዚሁም ለውጪው አለም በተለያዩ በውጭ ቋንቋዎች መልእክቱ ሲተላለፍ ነው የኖረው ያስተላለፉትን መልእክት ከቁጥር 1 እስከ 9 ያለውን መልእክታቶች ግባና አንብበህ ተረዳ እንደው በጭፍኑ ሁሉም እየተነሳ መልእክቱ ምን እንደሆነ ሳይረዳ በጭፍኑ መድረክ ላይ አየወጡ የሚተቹትን ትችት ይዘህ ከመቅረብ ባይገርምህ የኢትዮጵያ የአለም ብርሐን በኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን በተለያዩት አለማት ብዙ ተከታይ አለው : ምክንያቱም መልእክቱን አንብበን ስለተረዳን አንተ እንደምትለው አዲስ ሐይማኖት አዲስ እምነት ሳይሆን ቀጥተኛዋና እውነተኛዋ የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖት ተከታዮች ናቸውም ነን ፁሙ ፀልዩ ንስሐ ግቡ ዘመኑ የጥፋት ዘመን ስለሆነ በንስሐ እንድንመለስ ነው የሚያስተምሩን ምንድነው ጥፋታቸው ስለእውነት እንነጋገር ብንል አለም ጥፋት ላይ አይደለም ያለችው? ኢትዮጵያስ ብትሆን በአሁኑ ሰአት ሰዶምና ገሞራ እየተፋፋመባት ምድሪቱ አኬልዳማ የደም መሬት ምንዝርና ሌብነቱ አረ ስንቱ ይወራል እየታየ እየተሰማ አይደል ያለው ታዲያ ለምንድነው ይህንን የኢትዮጵያን መከራ መድረክ ላይ ወተው የማይናገሩት ሰው ከጥፋት እንዲመለስ ቢመክሩ ቢዘክሩ ከፖለቲካው ጋር አብረው ባይነፍሱ ሁሉም ነገር በማስተዋልና በጥናት ቢሆን መልካም ነው ስለዚህ መጀመሪያ መልእክታቱን አንብቡና ተረዱ ለትችት ከመቸኮላችሁ በፊት አመሰግናለሁ ::

  • @mercymulugeta9835
    @mercymulugeta9835 Жыл бұрын

    ምድረ የወንጌል ደላላ

  • @brunoemanueleperna4948
    @brunoemanueleperna4948 Жыл бұрын

    Betam des yamel temert new yaleh ba kerbu new meketatel yegamarkut kongo program new

  • @kefelegnmemre9664
    @kefelegnmemre9664 Жыл бұрын

    ያብስራ በናትህ መምህር ምረተአብ ለምን ጠፋ በጣም እያሳሰበኝ ነዉ ዪቱብ ከፍቸ ታላየሁት ይጨንቀኛል

  • @habtaron6897
    @habtaron6897 Жыл бұрын

    Gebremedhin atasmesel you are woyanie kadrie,semtehal

  • @KasechHailemariam
    @KasechHailemariam Жыл бұрын

    besim axfinet yixeyeku

  • @marekasa475
    @marekasa475 Жыл бұрын

    አቤቱ በለፈለፉ ይጠፉ ስሜታዊ ሆናቹ በስሚ ስሚ ከምትፈርዱ በስንት መልእክቱን ግዜ ሰጥታቹ ልቦናቹን ሰብስበቹ አስተውሉ ወንድሜ አንተስ ብትሆን ልጅትዋ ጥር መጋቢት ያለችህ እስዋ ናት እንጂ እነሱ አላሉም 3015 ይነግሳል የእናንተ ወሬ የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው እነሱም አላሉም እኛም ያልሰማንውን ከየት እምጥታቹ ነው በሬ ወለደ እያላቹ ህዝቡን የምታድናቁሩት ሰምቶ እዳምጦ አግናዝቦም እለመቀበል መብት ነውአሉ እያላቹ እንደ ሰንሰለት ስትጠላለፉ እውነቴን ነው የምነግራቹ ይገርመኛል እዚህ ላይ አንድ ትልቅ ንግርን እውነት መራራ ናትና መራራነቱ እንድሚያሽር (እንፍሚያድን )ያመነ ብቻ ነው በድፍረትና በልብ ሙሉነት ግጥም እድርጎ የሚጠጣው ስለዚህ እንደበታቹን እያርማቹ እስተያየት ብትሰጡ እላላሁ እውነትንም በሚገባ ታውቁታላቹ ላላመቀበል ግን ያልትባለ ከአፋቸው ያልወጣውን እንደፈለጋቹ አትናገሩ ግፍም ሀጥያትም ነው አይደል???

  • @denbeldesta6900
    @denbeldesta6900 Жыл бұрын

    ደፍረት እንዳይሆንብኝና የዲያቆን ሄኖክ ኃይሌን KZread ትክክለኛ አድራሻ ልትልክልኝ ትችላለህ!!!!!?

  • @user-rd1hi3vv7e
    @user-rd1hi3vv7e16 күн бұрын

    ልቦና ይሥጥዎት እግዚአብሔር ያሣያችሁ የፈጠራ ወሬ ካልሆነ ዶክቶሩ ብሩን አውጥቶ ሠጦት ነው አምላኬ እውነቱን ግለጥ

  • @gosayeaberra603
    @gosayeaberra603 Жыл бұрын

    Zare yaltabalewun yezabaraqachew, nege woyiwulachihu

  • @mekdiznabu6255
    @mekdiznabu6255 Жыл бұрын

    Barko meblat tlik neger new wey bleh teykeh neber .awon barko meblat ijg tilk neger new keza belay min Alena new temesgen MEDHANYALEM abate

  • @nardosmamo2563
    @nardosmamo2563 Жыл бұрын

    Yabu tefah eko

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Жыл бұрын

    🤔🤔🤔🤔እኔ ግን እግዚአብሔርን ብቻ ነው መቼ የምትመጣው የምለው የምጠብቀው

  • @werert2189

    @werert2189

    Жыл бұрын

    ይቅርታና ተዘጋጂተሽ ወይም ተዘጋጀተህነው እምጠብቀውለኛም እድል ይስጠን 😢😢

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    Жыл бұрын

    @@werert2189 በእውነት አሜንንን እንደፈቅደ እርሱ ይጠብቀን ሁለት ሞት እንዳንሞት

  • @astergirma2057

    @astergirma2057

    Жыл бұрын

    እግዚሆ ውሸት አጋንት ክነ ነብሱ እያስተማራቹ ነው። ይመጣል አላሉም የሚነግስበትን ጊዜ እንኮን ስው መላህክት አያውቁትም። እንዴት በዚ ጠማማ ክፉ ህዝብ መሀል ይመጣል? ገና ነው። ከገባቹ ሲጠራ ድንገት በእግዚአብሔር ትዛዝ ይመጣል። ዶክተርም ያሉት ውሽት። እንዴት ከውሽት ስው ይተባበራል በቃቹ ቤተክርስቲያንን ያስናቃቹ በቃቹ የወንበዴ ዋሻ ያደረጋቹሀት አሁን በቃ አለ ጌታ።ትቀጣላቹ። አይገባቹሁም እንጂ ከዚ በላይ ቅጣት የለም? ወርዳቹ ይህህንን ምስኪን ምህመን የልልታ ስራዊት አደረጋችሁት ለሀይማኖቱ የማይቀና የማይጋደል ልፍስፍስ የፈዘዘ ትውልድ ለገንዘብ ወገኑን የሚሸጥ ጨካኘ አደረጋቹሁት። እናም ልሁል አይለቃቹሁም።አንተባበርም እንቃወማቹአለን እስኪ ወንድሞቻቹሁን እህቶቻቹሁን ከመዝለፍ የቤተ ክርስቲያንን ህግ ቀኖና አስከብሩ አስከብሮአት ራሳቹን ጠይቁ ትክክል ነኘ ሆይ በሉ?ንውረዱ እና መርምሩ በንስሀ ውደቁ ትህቢታቹን ጉራቹን የስጋ ተድላቹሁን ንቀታቹን እኔ ብቻ ትክክል ነኘ የሚል መታበያቹን ጣሉ። ስለበደላቹሁት ምህመን አልቅሱ።ታደርጉታላቹ ግን?ኮብራ ለምዳቹሀላ።እንግዲህ እግዚአብሔር ካልፈቀደላቹ እንዴት የልባቹ ጨለማ ጥላቻ ይፍቅ ይሆን? በጎ ካልሆናቹ? ጠማማ ናቹ።ሁሉንም ጊዜ ይፈታዋል። ንጉሱ ቢሆኑ ደስስስ አይልም? ወገኖቼ።እንዳትጠራጠሩ ከ እንግዲህ ሀገራችን እግዚያብሔር እመቤቴ የሚከብሩባት ትሆናለች። ስታስቡት አለም እስከመቼ ጌታውን ይንቃል?ሴጣን ይገዛዋል አልቀናል እኮ።ልሁል ታጋሽ አምላክ ነው እስካሁንም ያቆየን ለድሜ ንሰሀ ነው። ይፈርዳል። አይቀርም። እንዳትረሱ።ኢትዮጵያ ም ብርሀን ብትሆን? ደስስ አይልም::አሁን እየኖራቹ ነው? አለም ምን እየሆነች ነው?አይታያቹሁም? ገና ይብሳል። ለምን አሁንም እዝቤ ወደ ፍቅር ሳይሆን ወደ ጥላቻ ስድብ ትችት ገደል እየገባ ስለሆን። ቢያንስ ቢያንስ እስኪ ልባቹሁን የዋህ አድርጋቹ በንስሀ ስለበደላችን እናልቅስ ነገ ሁሉ ከንቱ ስለሆነ። እውነቱም ውሸቱም ስለሚለይ።እመቤታችን ስር ልሁል ስር ተወሸቁ ፀልዩ ፁሙ ካላቹ ላይ ለደሀ ስጡ። ምን አልባት እግዚአብሔር አዝኖ ይፈርድልን ይሆናል። ይህን ስታደርጉ በፍፁም ፍቅር በፍፁም እውነት ይሁን የልብን ልሁል ስለሚያውቅ።

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 Жыл бұрын

    ያብስራ ስታማትብ በስነስርዓት አማትብ ትከሻህ ላይ አታማትብ

  • @fasikamuluneh4724
    @fasikamuluneh4724 Жыл бұрын

    አባአምሀን መነካካትህ ነውር ነው እሳቸው እኮ ስለሀይማኖታቸው ብዙ መከራን የተቀበሉ እውነተኛ አባት ናቸው ሲጀመር አንተ እሳቸውን ለመተቸት ብቃቱ አላችሁ ወይ ካድሬዎችማ እናንተ ናችሁ አባ አመሀ በናንተ አንደበት ለመተቸት ብቃቱ የላችሁም ትችት ብቻ የምትለዱ ጉዶች

  • @ShimThrivelink8640
    @ShimThrivelink8640 Жыл бұрын

    My question is for you, The "Libona Tube" owner, did you listen all messages transmitted through Ethiopian Yealem Birhan? If not, please list by yourself then you can judge who is laying. I am surprised that these two fathers need to transfer measage which totally is not present in the true messages in "Ethiopia Yelam Birhan. How is your looking for the prophacy told in many spiritual books of Ethiopian Orthodox Tewahido Church about the King Teodros?

Келесі