🛑 ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ አፈረጠው በቃ ተገላገላችሁ

🛑 ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ አፈረጠው በቃ ተገላገላችሁ
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
ፓስተር ቢኒያም ሽታዬ,poster biniyam shetaye,sofoniyas molalgne,ሶፎንያስ ሞላልኝ,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርደብረ ኤልያስ አንድነት ገዳም,ሰበር ዜና,ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ,ይልማ ኃይሉ,yilma hailu,ዘመድኩን በቀለ,ዘመዴ ነጭ ነጯን,Ethio 360,አማራ,አብይ አህመድ,ዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም,ዜና,መረጃ ቲቪ,mereja tv,abel birhanu,admas music,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,donkey tube,dr habesha info,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian movies,ethiopian music,ethiopian news,senselet,shukshukta,z habesha,zehabesha official
አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 372

  • @MekdiFamily
    @MekdiFamily Жыл бұрын

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ እህት ወንድሞቸ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን🙏

  • @wetetewetete-th8jh

    @wetetewetete-th8jh

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @user_selagg

    @user_selagg

    Жыл бұрын

    ኣሜን

  • @haymihany-zc1iw

    @haymihany-zc1iw

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @MekdiFamily

    @MekdiFamily

    Жыл бұрын

    ቤተሠቦቸ ደምሩኝ ስወዳችሁ🙏👍👍

  • @adislove4227

    @adislove4227

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @Israel9563
    @Israel9563 Жыл бұрын

    ነገ 7 ስሉስ ቅዱስ እንኳን አደረሳችሁ

  • @fhhf3250

    @fhhf3250

    Жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    Жыл бұрын

    ጀግና ፓሰተ ቢኒ እግዛብሄር ያክብርክ አሰጠጋለት ወደ ግንባሩ ይሄን ሰይጣን አምላኪ እንዲ አሳፍርልን ምድር ይሁዳ በየሱሰ ሰም የሚነግድ ነጋዴና ሌባ ጥርቅም

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    Жыл бұрын

    Amen Amen amen enkuan abiro aderesen ❤❤❤

  • @wetetewetete-th8jh

    @wetetewetete-th8jh

    Жыл бұрын

    Amen inkon abro aderesen

  • @tsiyon9115

    @tsiyon9115

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen enkon abro aderesen

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w Жыл бұрын

    ወላዲተ አምላክ እመ አምላክ የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ሆይ ክበሪልን አዛኝቷ ሆይ የወይን አባዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ስምሽ ሲጠራ እንባዬ ይፈሳል ክበሪልኝ የኔ የዋህ እናቴ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል መድሀኒአለም ምስጋና ይድረሰው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ክብር እና ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @merafterouni9904

    @merafterouni9904

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤AMAN 🎉

  • @axumawit140

    @axumawit140

    Жыл бұрын

    እውነት ብለሻል በእውነት አኛ ኮ የንጉስ የኣሸነፊ የቅዱስ የንግሰቲቷ ልጆች ነን በምክንያት ነው ማርያም ማርያም ማርያም የምንለው የሰለም እናት ሰለሆነች የፍቅር አናት ናት ሰላሜ ነሽ ድንግል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    ድግል እመቤቴ የአምላኬ, የጌታየ, የስማይ እና ምድር ንጉስ, የአለም አባት የክርስቶስ እናት ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Hannah-tq3mn

    @Hannah-tq3mn

    Жыл бұрын

    Amen

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rq1ck8rr5g
    @user-rq1ck8rr5g Жыл бұрын

    ፓስተር ቢንያም እዳንተ ሜሎችንም ልቦናቸውን ይክፈትላቸው❤

  • @hdhd2473
    @hdhd2473 Жыл бұрын

    አዞረበት ማራምን እመአምላክ ስሙዋ ድንቅ ነው ክብር ለናትና ልጁ ❤

  • @zerlhuntafese6863
    @zerlhuntafese6863 Жыл бұрын

    ወንድም እህቶቼ እንዴት ናቹልኝ ከይቅርታ ጋር እመቤቴ ድንግል ማርያም ወላዲቶ መቼም ታምር ትሰራለች ግን ስለ ድንግል ማርያም የድሮ ፓስተር አወራ አላወራ ክርስቲያን ከሆንክ አይግረማክ እመቤቴ ድንግል ማርያም ያረገችልን በጣም ብዙ ነው ለዛ እምነታችን እና ጥብቅ አመሰግናለው

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Жыл бұрын

    ተባረክ አቶ ቢናብ. ወደፊት. መምህር ቢናም እንልሀለን እመቤቴ ትባርክህ አብዝታ

  • @sigredasigreda595
    @sigredasigreda595 Жыл бұрын

    ይገርማል መፅሐፉ ላይ ያለውን የእመቤታችን ስህል አድኖ ላይ ያለውን ማየት አቃተው እኮ 😂😂😂😂 በውስጡ ያለው የእርኩስ መንፈስ ማየት አይችልም እናታችንን ድንግል ማርያምን ለዘላለም አመስግናሃለው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆኔ ❤❤❤❤

  • @user-ib5pc1kf1v
    @user-ib5pc1kf1v Жыл бұрын

    በሁሉ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን

  • @smonsmon5947
    @smonsmon5947 Жыл бұрын

    አዙርልኝ አላለም አዛኝቷን ሰዓሊተ ምህረት የአለም አማላጇን ማስተዋሉን ይስጥክ አንተ መናፍቅ

  • @goasd8257
    @goasd8257 Жыл бұрын

    የጌታየ የፈጣሪየ እናት የሰማይና የምድር ንግስት ክብርና ምስጋና ይገባሻል ልቦናህን ታብራልህ ሶፎንያስ

  • @Israel9563
    @Israel9563 Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @brhantekola5480

    @brhantekola5480

    Жыл бұрын

    እግዚአብሕ😮ሔይመስገን

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እመሰግናለሁ ወንድም

  • @brhantekola5480

    @brhantekola5480

    Жыл бұрын

    ቃለህይወትያስማልን

  • @tarikuaweriken1149
    @tarikuaweriken1149 Жыл бұрын

    በመጀመሪያ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፕሮግራምህን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅ በርታልን በዙ ያላወቅነውን እያወቅን ነው።

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Жыл бұрын

    እመቤቴ ማርያም የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጭ ዘንድ እንዴት ይሆናል ድካም ነኝ እኔ ምግባር ይጉለኛ 😭😭😭🙏🙏🙏❗️❗️❗️

  • @fekadealemu5026
    @fekadealemu5026 Жыл бұрын

    የልጅ አዋቄ ነህ በርታ ወንድማችን በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ጎበዝ ማግኘት ከባድ ነዉ❤❤❤

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Жыл бұрын

    አንተ የልጅ አዋቂ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ የምታቀርባቸው በሙሉ ከአስተማሪነታቸው አጓጊነታቸው ጭምር ድንቅ ነው🙏

  • @tigtig6559
    @tigtig6559 Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እውነት ነው ባንዳፈር መልካም ነው ቅስፈቱ ለሁላችንም ነው ከመዳፈር እግዚአብሄር ይጠብቀን

  • @user-cp6iq8he5o
    @user-cp6iq8he5o Жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችንን አሜን

  • @user-ii6kp6jz8v
    @user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 Жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይ ወትን ያሰማልን አሜን❤❤😢

  • @meryeshetu3412
    @meryeshetu3412 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይግበው ለመደንየልም❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ጌታ ምን ይሳናሃል አባቴ ክብር ይስፈው❤❤❤

  • @yesheyeshe1642
    @yesheyeshe1642 Жыл бұрын

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ልቦና ቲዮብ እንኳን ደህና መጣህ

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 Жыл бұрын

    መምህር ኃይለ ማርያም እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል ለነገራችሁን መምህራን ሁሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ::

  • @biniamsol1235
    @biniamsol1235 Жыл бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!! በመጀመሪያ እየተወጣህ ላለኸው መንፈሳዊ ግዴታ ላመሰግንህ እወዳለሁ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ!! 1.ሥዕለ አድኖ መሣል ከየት መጣ? በቀድሞ ዘመን በተለምዶ ስዕላት ተስለው ለተለያዩ ነገር ይውሉ ነበር እነሱ ግን ቅዱሳት አይደሉም ። ሆኖም ግን እግዚአብሔር ሙሴን በጽላተ ኪዳኑ ላይ ሥዕለ ኪሩብን እንዲሥል አዝዞት ነበር ዘጻ 25:19።እናም በዋሻ የሚኖሩ አባቶች መጽሐፍ ከማጣታቸው የተነሳ ሥዕል እየሳሉ ያስተምሩበት ነበር። አባቶች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ታሪክን ለምሳሌ የአዳምና ሔዋንን እየሳሉ ያስምሩ ነበር እነዚህንና በመሳሰሉት እየቀጠለ እስከዚህ ደርሶአል። 2.ሥዕለ አድኖ ለምን ይሣላል? ፩ ለትምህርት ፪ አቋም :-ማለትም አንድ ሥዕለ አድኖ ሲሳል ቋሚ በሆነ መንገድ ነው መሳል ያለበት። 3.ሥዕለ አድኖ ምንን ሊያሟላ ይገባል? ፩ ትምህርተ ሐይማኖት ፪ ቀኖና (ከዛ ውስጥ ማሟላ የለበት የቀለም አይነቶችን ነው እነሱም የራሳቸው የሆነ ትርጉም አላቸው ቀለሞቹም[ሰማያዊ:ቀይ:ቢጫ: አረንጓዴ:ነጭ ] ናቸው ፫ ትውፊት 4.ሥዕለ አድኖ ክብሩ ምንድነው? ለሚለው ከላይ እንዳየነው በተገቢው ሁኔታ ቀኖና እና ትውፊት ጠብቀው በመሳላቸው ይከብራሉ ክብራቸውም ቅዱሳን ናቸው ማለትም በሥዕሉ ጀርባ ያሉ ቅዱሳን ይገለጹባቸዋል ስለዚህ ክብር ልንሰጣቸው ይገባል። ወስብሐት ለእግዚአብሔር!

  • @selamgyhons-rj3ik
    @selamgyhons-rj3ik Жыл бұрын

    ጌታይባርክህ ምህረት አብ አስተማርከኝ ተባረክ

  • @yemit3301
    @yemit3301 Жыл бұрын

    መግቢያና መጨረሻ የምታቀርበው መዝሙር አይቋረጥ። መዝሙር አይቆረጥም ወንድማችን

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአቢሄር የመስገን ስለ ሁሉም ነገር ክብር ሱትሁን አሜን አሜን አሜን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 Жыл бұрын

    ለመምህሮቻችን ቃለ ያሰማልን እሪጂም እድሜ ከጤና ጋረ ያድልን ወንድማችን የአብ ስራ በርታልን እመብርሃን ትጠብቅህ❤❤❤

  • @user-bh2sq6ei8u
    @user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ወንድምችን እናመሰግናለን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን መህረችን

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Жыл бұрын

    ለአባቶቻችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ እናመሰግናለን በርታ ፕሮግራምኽ ሁሉ በጣም የሚጠቅሙ ናቸው እግዝአብሔር ይባርክኽ ወንድሜ

  • @user-rv3fk9iy8c
    @user-rv3fk9iy8c Жыл бұрын

    ክብር ላምምላካችን ለመዳንያለም

  • @fikrteregasa488
    @fikrteregasa488 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ❤

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын

    ምንም ምንም ሁን ትክክለኛው ቀጥተኛዋ በአለም ላይ ብቸኛዋ ህይማኖት, ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት በቃ::

  • @tigistdesta2335
    @tigistdesta2335 Жыл бұрын

    እመአምላክ የኔ እናት አማላጄ የጌታዩ እናት አማላጄ መልሴ ሁሉነገሪ ለዘለዓለም ታማልጃለሽ

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Жыл бұрын

    h ኣባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን 🙏❤️💙

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o Жыл бұрын

    እግዚአቢሄር ይምስገን ወድም አለም ክብር ለፈጣሪ 😍😍😍😍😍😍😍 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YohannesWotango-jy7oc
    @YohannesWotango-jy7oc Жыл бұрын

    በእውነት ቢኒ ከሁሉም ልዩ ነው እንወድሃለን ቢኒ በርታልን !!! የአብሥራ አንተም በርታልን እግዚአብሔር ይባርክህ !!!!

  • @user-ez9dy1qe3e
    @user-ez9dy1qe3e Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ወንድማችን ለአባቶቻችን ለመምህሮቻችን ቃል ይህወትን ያሰማል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን ያብዛልን 🙏❤

  • @lamar5988

    @lamar5988

    Жыл бұрын

    ❤👏👏👏💕⛪❤❤❤

  • @jerusalemtesfaye5544
    @jerusalemtesfaye5544 Жыл бұрын

    1 ከሙሴ መፃህፋት የመጣ ሲሆን የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ላይ እግዚአብሄር እንዳዘዘው ተሳለ 2 እግዚአብሄር አድሮ በስእሉ ሰዎችን ያነጋግር ስለነበር 3 የቤተክርስቲያንን የአሳሳል ዘዴ እና የሰአሊው ማንነት በፆም በፀሎት በሱባኤ የተወሰነ መሆን አለበት 4 ክብሩ እግዚአብሄርን እንደ ማየት አይነት ክብር እና በተለየ ነገር በማኖር(በሽቶ) በቅባቅዱስም ይከብራል፡፡

  • @tilahunhana262
    @tilahunhana262 Жыл бұрын

    ረጋ ብለህ ተማር አለልና ተባረክ አቦ 🙏🙏🙏ይኼን ጋጠወጥ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ቁልጭ ቁልጭ አረገው 👀👀👀

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 Жыл бұрын

    The best interview of the year😱 I call this hard talk.

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Жыл бұрын

    አዞርብህ አይደል😀 ሲጀመር የዞረበት ነው ሰውዬው እግዚአብሔር በምህረት አይኖቹ ይየውና!

  • @kidistdibekulu4019

    @kidistdibekulu4019

    Жыл бұрын

    😂😂

  • @nardosabebech9363
    @nardosabebech9363 Жыл бұрын

    Amen.amen.amen

  • @Alem-sw9hm
    @Alem-sw9hm5 күн бұрын

    መምቃሎወት፣ያሠማልንአግዛቤኤርአምላክይጠብቅልን

  • @shamsaalblooshi-mf7bl
    @shamsaalblooshi-mf7bl Жыл бұрын

    ❤❤❤ቃልህይውት ያስማልን ወንድማችን

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Жыл бұрын

    ሶፋንያ ዱላ ነዉ የቀራው ቱ ፓስተር ቢኒያም እግዚአብሔር ልቦናህን አይ ለውጥ በእውነት❤❤

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan750611 ай бұрын

    ያቤዬ እኔ ሱሰ ሆነብኝ ላይክ አርጉ ሳትል አረጋለው እና በርታልኝ ኘሮግራምህ አሰተማሪ ነው❤❤

  • @ethiopianothalmeto9700
    @ethiopianothalmeto9700 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    💚💛❤🖐🖐እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሕና መጣሕ 👍👍👍👍👍

  • @wednesh-fc6ex
    @wednesh-fc6ex21 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልል❤እንኳን ሰለቶው እንኳን ሰመረሎት አባታችን❤❤❤❤

  • @abatewanke2169
    @abatewanke2169 Жыл бұрын

    እርኩሰ መንፈስ እመቤታችንን እደሚፈራ አጋለጠ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Жыл бұрын

    ኤንደው መቼነው ሠላም የሚሠጥዋት ተዋሕዶን ጌታ ፍረድ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Жыл бұрын

    በርታልን ወድማችን የምናስተውልበትን ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @mekidessolomon8607
    @mekidessolomon8607 Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድማችን ፓስተር ብንያም ግን እውነት ለመናገር የማይገባኝ ሰው ነው ብዙ ጊዜ አያዳምጥም ጩኸት ያበዛል

  • @heishd3595
    @heishd3595 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን፫ ❤❤❤

  • @dagiux1234
    @dagiux1234 Жыл бұрын

    ከሙሴ መፃህፋት መጣ የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ላይ ስእል ነበረ 2 እግዚአብሄር አድሮ በስእሉ ሰዎችን ያነጋግር ስለ ነበር 3 የቤተክርስቲያንን የአሳሳል ዘዴ እና የሰአሊው ማንነት በፆም በፀሎት የተወሰነ መሆን አለበት 4 ክብሩ እግዚአብሄርን እንደ ማየት አይነት ክብር እና በተለየ ነገር ማኖር በቅባ ቅዱስም ይከብራል ክብሩም በጣም ታላቅ ነው ::

  • @estifanosgebreegziabher
    @estifanosgebreegziabher Жыл бұрын

    GOD bless our church and its children.

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 Жыл бұрын

    ወድማችን እባክህን ወደዱባይ የሚያመጣ የለም መግዛት እፈልጋለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮ አደረሳችሁ አደረሰን❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል መድኃኔዓለም አባቴ ምን ተስኖት ሁሉ በእጁ ነው እምነት ነው የሚያስፈልገው ላመነ ሁሉ ተሰጥቶታል 🤲🤲🤲💒💒💒 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ አሜን🙏❤

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr Жыл бұрын

    እድግ ይበልሎት እግዚአብሔር ድንቅ ነው ስራው እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ እናት

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @salmamulunesh3334
    @salmamulunesh3334 Жыл бұрын

    ቃል ሂወት የሰማልን አሜን አአሜን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y12 күн бұрын

    ለመምህር አችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @segenatobrhan1406
    @segenatobrhan1406 Жыл бұрын

    አንካን ኦርቶደኩስ ኣርግህ ፈጠርከኝ ኦርቶዶኩስ ተዋህዶ መሆን መታደል ኖው

  • @Bethlehem598
    @Bethlehem598 Жыл бұрын

    በማርያም መልስልኝ ጥያቄየን ወንድማችን ከመልሱ ልማር ነው 1 ለሀዋርያት መንፈስ ቅዱስ በምን አምሳል ነው የወረደላቸው 2 አቤቱ አምላኬ ሆይ የሰውን ኃጢአት እያየሁ እንዳልፈርድ የራሴን ሀጥያት እንዳይ አድርገኝ ያለው አባት ማነው

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Жыл бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን፣ወንድማችን

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Жыл бұрын

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚 💛 ❤️ 🤝 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-fs1xy6tn8b
    @user-fs1xy6tn8b Жыл бұрын

    አይ መናፍቅ😢😂

  • @EOTube13
    @EOTube13 Жыл бұрын

    ስልአድኖ መሳል የተጀመረው በወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ነው። የሚሳልበት ምክንያት በስልአድኖ የምናገኘው የስዕሉን ጸጋ ስለሆነ ነው።

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 Жыл бұрын

    ፖስተር ቢኒያም እግዚአብሔር እውነቱን ገልጦጣጦለታል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Жыл бұрын

    Le enersum leb yesetachew. Emebete hoy ewedeshalew ❤❤❤❤. Memehir meheretab betam des mil meleket new yasetelalefekelen egzabher yakeberelen.

  • @user-kg8xg5rl9f
    @user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤❤❤

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Жыл бұрын

    Amen Enkuane Abro Aderesen

  • @mb74091
    @mb74091 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-cp6iq8he5o
    @user-cp6iq8he5o Жыл бұрын

    አወ በሚገባ ታማልዳለይ የኛ እናት አምየ ድግል ማርያም እማምላክ የጌታየ እናት❤❤❤❤❤❤

  • @luwamyohannes7421
    @luwamyohannes7421 Жыл бұрын

    1.St.Jon/Fukure egziaber/2.Lemezeker & Mastemar 3..Kelemat,Albasat &Mesalewoch 4.Enisalemewalen

  • @user-in5ph1yq6q
    @user-in5ph1yq6q Жыл бұрын

    ተባርክ ወድሜ እናመሰግናለን በዉነት❤❤❤

  • @meserakberhemedhane1323
    @meserakberhemedhane1323 Жыл бұрын

    God bless you Pastor long life you are blessed

  • @ahmadjay4406
    @ahmadjay4406 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድሞቻችን

  • @Taba-vw2xm
    @Taba-vw2xm Жыл бұрын

    እግዚአብሔር በቤቱያፅናህ❤

  • @user-bz4vt9rk8t
    @user-bz4vt9rk8t Жыл бұрын

    tebark tewahdo ewnetegnaw emnet

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Жыл бұрын

    ቃለ በርክት ያስማልን ❤❤❤❤ድንግል ማርያም እናቴ❤❤😢

  • @yyfff4809
    @yyfff4809 Жыл бұрын

    ወድማችን ያብሰራ በርታ ወድማችን

  • @ephiremalemayehu1915
    @ephiremalemayehu1915 Жыл бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw Жыл бұрын

    ነብስ ተንሳየ የለውም ስጋ ክለለ መላእክት በስጋ ምስልም እና በብርሃን ይገለጣሉ በተሳየ ግዜም የስዉልጅ እንደዛ ይሆናል ይላል መጽሐፍ ቅዱስ

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-dm2jn2rq6q
    @user-dm2jn2rq6q Жыл бұрын

    ጥሩ ነው ቀጥልበት ።

  • @belaineshshafenew9999
    @belaineshshafenew9999 Жыл бұрын

    ያብ ሥራ በጣም እውድሃልሁ እግዛብሄር ይባርክህ

  • @siemabrham3747
    @siemabrham3747 Жыл бұрын

    እግዚኣብሄር ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤

  • @workeworke4310
    @workeworke4310 Жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @ethiopianothalmeto9700
    @ethiopianothalmeto9700 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤😚

  • @ethiobetsb4231
    @ethiobetsb4231 Жыл бұрын

    መድሀኒአለም ምስጋና ይድረሰው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የእግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ክብር እና ምስጋና ለጌታችን ለመድሀኒታችን እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን 1 ከሙሴ መፃህፋት የመጣ ሲሆን የሰሎሞን ቤተ መቅደስ ላይ እግዚአብሄር እንዳዘዘው ተሳለ 2 እግዚአብሄር አድሮ በስእሉ ሰዎችን ያነጋግር ስለነበር 3 የቤተክርስቲያንን የአሳሳል ዘዴ እና የሰአሊው ማንነት በፆም በፀሎት በሱባኤ የተወሰነ መሆን አለበት 4 ክብሩ እግዚአብሄርን እንደ ማየት አይነት ክብር እና በተለየ ነገር በማኖር(በሽቶ) በቅባቅዱስም ይከብራል፡፡

  • @ShewitBirhane-zh5jt
    @ShewitBirhane-zh5jt Жыл бұрын

    Egzabher yibarkik bezihu ketil abate

  • @asmasalameh7248
    @asmasalameh7248 Жыл бұрын

    ተባረኪ 👏👏👏👏👏

Келесі