#New

ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
📎 • 🔴 "ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ...
📎 • 🔴 #ድንቅ_ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት...
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - / @kendilmedia
ፌስቡክ - / kendil.media
ቲክቶክ - / kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
ዋትስአፕ - +251973135923
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
✨ Our Social media!
KZread - / @kendilmedia
Facebook - / kendil.media
Tiktok - / kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
Whatsapp - +251973135923
1/6/2024 © KENDIL MEDIA
#kedametsega #kendilmedia #kendil_media
#new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #new_ethiopian_orthodox_mezmur #new_mezmur

Пікірлер: 447

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere56994 ай бұрын

    ዝም ብየ እየደጋገምኩ እሰማዋለው ውስጤም ይረጋጋል ተመስገን አምላኬ 🙏🙏

  • @jho5001

    @jho5001

    3 ай бұрын

    ደጋግሜ እኮ ነዉ እምሠማቸዉ በጣም ደሥ ይላል😊😊😊

  • @GelilaArarso

    @GelilaArarso

    Ай бұрын

    ሰላም

  • @GebreMariyam
    @GebreMariyam4 ай бұрын

    በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ። በጣም ይቅርታ ብታደርጉልኝ ነጠላ ነገር ደረብ ብታደርጉ ለእኔ እንደ ግለሰብ የተለየ የመንፈስ እርካታ ይሰጠኛል ። የምትሰጡንም ትምህርት ስርዓተ ቤተክርስቲያን ስለሆነ ማድረግ ብትችሉ እላለሁ ።

  • @mitikuabera602

    @mitikuabera602

    4 ай бұрын

    ውድ የመርሐ ግብር ተከታታያችን ስለ ቅን አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን ይሔ መርሐ ግብር ሊያስተም እንደሚችል እናውቃለን ዳሩ ግን እንደ ስብከት ቆመንና ነጠላ ለብሰን ያላደረግነው የቤተሰብ ውይይት ስለሆነ ነው፡፡

  • @GebreMariyam

    @GebreMariyam

    4 ай бұрын

    እሽ መልካም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ብዙዎቻችን እየተማርንበት ስለሆነ ቀጥሉበት

  • @meronkedida3578

    @meronkedida3578

    2 ай бұрын

    ሰላም። ሚስት ብቻዋን መቀበል ከፈለገች እና ባል ደግሞ ለመቀበል ፈቃደኛ ካልሆነ መፍትሔው ምንድን ነው። በርግጥ ባል እና ሚስት አንድ ናቸው። ነገርግን ሁላችንም ስለ ነፍሳችን ተጠያቂዎች ነን። በኋላ አይ ባሌ ስላልተቀበለ እኔም አልተቀበልኩም ማለትም ከፍርድ ማምለጫም አይደለም። እና መፍትሔው ምንድን ነው? አመሰግናለሁ።

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru47914 ай бұрын

    የይቅርታው ጥያቄ የኔ ነበር ሲጨነቅበት የነበረው ዛሬ መልስ አገኘሁ ተመስገን አምላኬ ::መምህር በጤና ቆዩልን በጣም ብዙ ነገር ተምራለው 🥰🙏🙏🙏

  • @debrworkteoumelessan5933
    @debrworkteoumelessan59332 ай бұрын

    በመድሀኒዓለም በጣም መንፈስ ውስጥን የሚድስ ነው ለአሁን ላለንበት ለዘመኑ ትውልድ መልስ የሚሰጥ ነው ደሰ ይላል የአ ዘመናችሁ ይብዛልን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem49894 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ለኛም የተማርነውን ለፍሬ ያድርግልን 🙏🏼 ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒያታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እናት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅል በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናና ከመስቀሉ ስር አይለየን 🙏🏼 ይህንን መምህር በጣምምም ነው የማከብረው አንዳንድ ግዜ ቲክቶክ ላይ የሚሰጣቸውን መልሶች እሰማለሁ በጣምምምም የሚግርሙ የሚደቁና አንዳንዴ ለራሴ ግራ የሚያጋቡኝን ጥያቄዎች ተጠይቆ ሲመልስ እሰማለሁ ግን ስሙን አላውቅም እባካችሁ ንገሩኝ የይቱብ ቻናል ካለው ጠቁሙኝ አመስግናለሁ 🙏🏼

  • @user-rg1kn5wh9o

    @user-rg1kn5wh9o

    4 ай бұрын

    እንድየ ከስረ ላይ እኮ አለ እዩት ሲናገሩ ይፀፍል

  • @user-cs5qu8iv6y

    @user-cs5qu8iv6y

    2 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልንበተክሊልጋብቻ ላይ አንድግልፅያልሆነልኝ ነገር አለ እናእሡምንድን ነዉ አንዱ ድንግል አንዱባይሆን በዛ ድንግል በሆነዉ ተክሊል ማድረግ ይችላል ተብሏልይኸ የሚሆነዉ በሤት ድንግል ወይሥ በወንዱ ድንግልአንዳንድ ቦታ ሤቷ ድንግል ሆና ወንዱ ድንግል ባይሆን ሤቷለወንዱ ተክሊል ማሠጠት ትችላለች ወንዱ ድንግል ሆኖ ሤቷድንግል ካልሆነች ሤቷተክሊል ማድረግ አትችልምየሚባል አለ ይኸሥ እንዴት ነዉ

  • @bungamelati2517

    @bungamelati2517

    Ай бұрын

    Yene xiyaqe nisaha singeba kesint ametachin jemoro yeseranewun new yemininagerew?

  • @bungamelati2517

    @bungamelati2517

    Ай бұрын

    Memihir qalehiwot yasemalin diyaqon dingil yalhonechin set magibat yichilalini? Ebako melisulingi

  • @user-oh4yq2xs6f

    @user-oh4yq2xs6f

    Күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን። ብዙ የማናውቃቸውን አውቀናል እናመሠግናለን።

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2cАй бұрын

    የህይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት ያለ ሀሠት! ወደ ጥያቄ ስገባ በመጀመሪያ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ያገባሁት በስደት እያለሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ምን ኃጢያተኛ ብሆን የአይኔ ማረፊያ ልጅ ሰጠኝ ተመስገን ሳላገባ በፊት እንዳቅሜ አስራት ሳወጣ ነበረ እንዳገባሁ ጽንስ ተፈጠረ ከዚያን ጊዜ ጀምሬ የሰው እጅ ነው የማየው ማለትም በብድር ስም እስክወልድ ድረስ እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ተገላገልኩ ጤነኛ ልጅም ወለድኩ ተመስገን በዚች ግዜ ውስጥ ግን አስራት አላወጣሁም ሰው ከሚሰጠኝ እንዳላወጣ እውነት ለመናገር ሳሳሁት 😢 አሁን ያንን ሁሉ አስቤ ለመክፈል አስቤ ባለቤቴ ጋር አልተስማማንም ማለትም ያለፈው ለምን ከእንግዲህ በኋላ የአስራትሽን በእግባቡ ታወጫለሽ አለኝ አሁን ግን እዳሽን ክፈይና በኋላ ይደርሳል አለኝ ዝም እንዳልል ፈጣሪየ ሊያዝንብኝ ነው ባለቤቴ ጋር ሳልማከር እንዳልከፍል ትዳሬን ፈራሁ በቀናነት ምክራችሁን ብትለግሱኝ

  • @meklittomas2561
    @meklittomas25614 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄዬ የነበረው 16ኛው ጥያቄ በሰጡት መልስ ላይ ነው ቀድሞ የነበረኝ ህይወት መጥፎ ነበር ከዛም ንስሀ ገብቼ ቀኖናዬን ከጨረስኩ ቆየት ብዬ የረሳሁትን ሀጥያት ትዝ አለኝ እና ወንድሞችን ስጠይቅ አብዛኞቹ ቀኖናሽን ከጨረሽ ረስተሽው እስከሆነ ድረስ ከልጅነት እስከ እውቀት የሰራሽውን ሀጥያት እግዚአበሔር ይፍታሽ ሲሉሽ እሱንም ጭምር ነው አሉኝ አንድ ወንድም ግን ሄደሽ መናገር አለብሽ አበይት ሀጥያት ከሆኑ ቀኖና ይሰጡሻል አለኝ እናም ውስጤን ለማሳረፍ ሄጄ ንስሀ አባቴን አግኝቼ የረሳሁት ያልተናዘዝኩት ነበር ብዬ ስላቸው አይ አውቀሽ ካልሆነ መጀመሪያ ንስሀ ገብተሽ ቀኖናሽን ስትጨርሺ ከልጅነት እስከ እውቀት መንፈስ ቅዱስ ያወቀውን ሰይጣን የሸመቀውን ከማይሰረ ሀጥያት እግዚአብሔር ይፍታሽ ሲባል እግዚአብሔር ይቅር ብሎሻል እንዲያውም ካልተሳሳትኩ የአባ መቃርስን በጌታችን ፊት ሰይጣን በከሰሰው ጊዜ ጌታችን የጠየቀው ከቆብ በፊት ነው ወይስ ቡሀላ ብሎ ነው ብለው አስረዱኝ ከዛም ቅዱስ ቁርባን መቀበል ጀመርኩ ነገር ግን አንዳንድ ግዜ በዚህ ነገር ላይ ሚነሱ ጥያቄዎች ግራ እያጋባኝ ተቸገርኩ እርሶ እንዳሉት ለንስሀ አባቴም ሄጄ ልነግራቸው ሞክሪያለው ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?

  • @mitikuabera602

    @mitikuabera602

    4 ай бұрын

    ምንም ማድረግ አይጠበቅብዎትም የንስሐ አባትዎ በነገርዎት ይጽኑ ሁለተኛም ይህንን ጉዳይ እያነሱ ለሌላ ሰው አይናገሩ

  • @user-zo1bs7rl1i
    @user-zo1bs7rl1i4 ай бұрын

    ይሄንን ኘሮግራም እንዴት በህይወቴ ጠቃሚ ትምህርት እንዳገኘሁበት በጉጉት ነው የምጠብቀው ክብረት ይስጥልን❤

  • @ydeg2139
    @ydeg21394 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏼 የኔ ጥያቄ አንዳንድ ሴቶች የወሊድ መቆጣጠሪያ እየተጠቀሙ ክቡር የሆነዉን ሰጋ ወደሙ እሚወስዱ እህቶች አሉ እሄ ነገር የድፍረት ሀጢያት አይሆንም ወይ?አመሰግናለሁ

  • @user-pi8pd7bs4g
    @user-pi8pd7bs4gАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk4 ай бұрын

    ክቡር ሓወይ ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ ምስመምህር ኣምላክ ይባርኽኩም እንኳዕ ኣብፅሐኩም ❤❤❤❤❤❤❤ ካባኹም ብዙሕ እናተምሃርና ኢና❤❤

  • @user-ql3we4gm8s
    @user-ql3we4gm8s4 ай бұрын

    እደኔ ከቲክቶክ የመጣ 👍👍 ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @user-fl2zl1bx4q
    @user-fl2zl1bx4q13 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rk9xi3sc5h
    @user-rk9xi3sc5h2 ай бұрын

    በጣም በጣም አመሰግናቸዋለሁ መቀሌ ሆኜ እየተከታተልኳችሁ ኔትወርክ ብዛ አይደለም የተቆራረጠኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻ ሁሉን ሰማሁት እባካችሁ እንዳታቋረጥብን ቀጥልበት እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይስጣችሁ ሁሉ ነገር የኔ ጥያቄ ነበረ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመለሰልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጠረ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን✝️⛪️❤️🙏

  • @user-db9ct8wk7g

    @user-db9ct8wk7g

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @genzebd8225
    @genzebd82254 ай бұрын

    እኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ነው ከባለቤቴ ጋር ከተቀበልን ሶስት አመት ሆኖናል እና አንዳንድዴ በቤተክርስቲያን ውስጥ የማያቸው ሁኔታዎች ምቾት አይሰጡኝም አንዳንዴም በውስጤ እንዴት እንደዚህ ያደርጋሉ እያልኩ እየተሰናከልኩ ነው ይህም ሴቶች በሚቀበሉ ግዜ ኩል ተኩለው ቀይ ጥፍር ቀለም ተቀብተው ትልልቅ የጀሮ ጌጥ እድርገው አንዳንዶቹ ሜካፕና ዊግ አድርገው ነው ታዲያ ይህ ሁሉ ወደ ስጋና ደሙ በምንቀርብበት ግዜ ተገቢ ነው ወይ መምህር?

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    4 ай бұрын

    ተገቢ እዳልሆነ እናውቃለን አለ ማስተዋል ነው እንጂ እህታችን የዘላለም ህይወት እየተቀበልን ምድራዊ ጌጣጌጥ ማሰብ እራሱ የለብንም እንኳን ልናደርጋቸው ማስተዋል ያድለን😢

  • @mesrtfikadu1266
    @mesrtfikadu12664 ай бұрын

    ይህ ፕሮግራም አንደኛ ነው ማርያምን ደስ ነው ሚለኝ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @asdesawshambel4597
    @asdesawshambel45974 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !!!

  • @moneymonthgenerator
    @moneymonthgenerator2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ እኔ ተከታትዬ ለእህቶቼ በእርቅ ጉዳይ ላይ አስቸግረውኝ ነበር እና ከውይይታችሁ የተረዳሁትንአካፍያቸኋለው።እንደሚጠቀሙበት ተስፋ አለኝ።

  • @zinamandefro2902

    @zinamandefro2902

    2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @EyutiYgberale
    @EyutiYgberale2 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ብዙ ተምሬለሁ ወደ እርስዎ ስመራኝ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ✝️🙏

  • @user-jt4gz7rb4i
    @user-jt4gz7rb4iАй бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃል የለኝም ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው 😔❤❤❤

  • @tegsttegsty6960
    @tegsttegsty6960Ай бұрын

    ይህ ፕሮግርም ይለየል አቤት ደስስሌ ❤❤❤እግዛብሒር እኵድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ በእውናቱ እኛንም ሰምቶ ለመለወጥ ያብቃን❤❤❤

  • @user-zo1bs7rl1i
    @user-zo1bs7rl1i4 ай бұрын

    እንኮን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @dejenasrat3976
    @dejenasrat3976Ай бұрын

    አመሰግናለሁ መምህር በተለይ ስለይቅርታ የተሰጠው መልስ ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Genet-is6xr2jr1j
    @Genet-is6xr2jr1j4 ай бұрын

    እንኳንም ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @mahita2016
    @mahita20164 ай бұрын

    በጣም መልካም መርሃግብር ነው፣ የኔ ጥያቄ 1. መቁረቢያ ልብስ ምን አይነት መሆን አለበት፣ ሁል ጊዜ የምንለብሰው ልብስ መሆን ይችላል ወይ 2. ለመቁረብ በምንጾምበት 18 ሰዓት ውስጥ ገላ መታጠብ ይቻላል ወይ( ውሃ በአፍ ስትታጠቡ ይገባል) ሲባል ሰምቼ ነው 3. ሰው ከቆረበ በኋላ የቅዳሴ ፀበል ጠጥቶ ዘቢብ አይበላም ብለው ሲያስተምሩ ሰምቼ ነው፣ እኔ ደግሞ ስጠቀመው ነበር (ከተከለከለ ምክኒያቱ ምን ይሆን). አመሰግናለሁ

  • @YenatfentaMola-oy5zh
    @YenatfentaMola-oy5zh4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏አትለፉኝ የጥያቄዬን መሰረት በዚህ የሚሞት አይርገምህ የሚያድግ አይጥላህ በሚለው እዩልኝና ከልጅነቴ ጀምሮ በምክንያት ወንድ ልጅ ሳይ ያስጠላኛል ለሰው ስነግረው አይነጥላ አለብሽ ገርግር አለብሽ ይሉኛል እኔ ግን ሁለቱም አሉ ብዬ አላምንም ግን እደዚህ አይነት ሰይጣኖች አሉ እዴ ?ሁለተኛ ደግሞ ቡዳ የሚያስለፈልፉ አሉ ተብለው የሚጨሱ ብዙ አሉ ለምሳሌ ቀበርቾ ስማቸውን የማላቀቸውም አሉ እነዚህም ያሰጠሉኛል ቡዳ አለብሽ ይሉኛል ስላለብሽ ነው የምትጠይው ይላሉ እኔ ግን በዚህም አላምንም እንዴት ልያቸው ምክረ አበው በሉኝ ??

  • @Cherinet-mc7dk
    @Cherinet-mc7dkАй бұрын

    ወንድሞቸ ቃለ-ህይወት ያሰማልን። ጥሩ ዕውቀት ከዝግጅት ጋር ስለ ምታቀርበ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ሆኖ ቀጣይ እንዲሆን እንመኛለን:: ዕድሜና ጤና ይስጥልን:: በዚህ ክፉ ዘመን እናንተንና መሰል ጓደኞቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን።🎉🎉🎉🎉🎉 አሜን፡ እሜን ! እሜን ! ❤ ❤ ❤

  • @KidestAlemayehu-gx5cz
    @KidestAlemayehu-gx5cz4 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እግዚአብሔር ይመስገን እንደነዚህ አይነት መምህራንን የሰጠን እናመሰግነዋለን

  • @wwmulu
    @wwmuluАй бұрын

    ✝️😍የኛ እንቁ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ✝️😍

  • @dawittegybelu1941
    @dawittegybelu19412 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ሆኖም ግን ብዥታ የሚፈጥሩ ምላሾች እንደተሰጡ ስላየሁ ማስተካከያ እንድትሰጡበት ለማመላከት ነው:: 1ኛ. ስለ ይቅርታ በተሰጠው ምላሽ ላይ መምህሩ የማውቀው ታሪክ ብለው :- ...ሴትየዋ ባለቤቷ በገባው ቃል መሠረት ቁስ ባለማሟላቱ ትዳሯን ትታ እንደወጣች ያቀረቡት ምሳሌ ስለ ትዳር መፍታት የተሳሳተ ግንዛቤ የሚሰጥ መሆኑ 2ኛ. ስለጋብቻ በተሰጠው ማብራሪያ ላይ የፈታ/ች ዳግም ድንግል ሰው በቁርባን ማግባት ይችላል የተባለው ከመጽሐፍ ቅዱስ ቃል አንፃር ሲታይ አይጣረስም ወይ? ሚስቱን አይፍታ የተፈታችውን ያገባ ያመነዝራል እንዲል:: ቀሲስ ዳዊት

  • @user-pk8ff3dm3m
    @user-pk8ff3dm3m4 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን መምህር በጣም ያስጨነቀኝ ነገር ነበረኝ በንሰሀ አባቴ አማካኝነት ትዳር መጣልኝ ነገር ግን ሊያገቡኝ የመጡት የቅኔ መምህር ናቸው እኔ ደግሞ በብዙ ሀጥያት ውስጥ ወድቄ ንሰሀ ገብቸ አውቃለሁ እሄን ነገር ቤተክርስቲያን ትፈቅዳለች ወይ?እኔስ አጥፍቻለሁ ወይስ ልክ ነኝ የራሴን ምግባር ስለማውቀው አይሆንም የሚል መልስ ሰጥቻለሁ ግን ውስጤ በጣም ይጨነቃል ምክንያቱም ከትክክለኛው የትዳር ፈላጊ ጋር አገናኘኝ ብዬ ጠይቄው አውቃለሁ ግን ለመጣልኝ ትዳር የትኛው ምግባሬ ነው ለዚህ የሚያበቃኝ በጣም አስጨንቆኛል ምን ላርግ መምህሮቸ እባካችሁ አመሰግናለሁ

  • @negusseyacob3091

    @negusseyacob3091

    2 ай бұрын

    እናትዬ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ ትህትናሽ ልቢን ሰበረው ለማንኛውም ይሄን የመጣልሽን ሰው በደንብ አጣሪ ምናልባ እንዳንቺ በተለያየ ምክንያት ከማእረግ የጎደለ ከሆነ ችግር የለውም በነፃነት ክንስሃ አባትሽ ጋር ተነጋገሪበት

  • @YonasAbito
    @YonasAbito2 ай бұрын

    የምር የሚገርም ነዉ በይሆ እንዚህ ተምሬ አላዉቅምበእነትበርቱ አወዳቸሇለሁ ❤

  • @BayuAna-ld9zt
    @BayuAna-ld9zt25 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር

  • @kelemAsafe
    @kelemAsafe4 ай бұрын

    በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ወሳኝ ጥያቄና መልስ እያስተማራችሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673Ай бұрын

    አቤት መመህርየ የህውቲ ድሰታ እድት ልግልፀ መመህርየ ይህ እድት ልግልፀ

  • @HaylamaryamAlemneh
    @HaylamaryamAlemneh3 күн бұрын

    መምህር ለትምህርቶ በጣም እናመሰገናለን 1 ጥያቄ ንስሃአባት ለመያዝ መስፈረቶች አሉት ጥያቄ 2አንድ ሰው ንስሃ አባት ከያዘ በኋላ የሚከፍለው ምንድን ነው ወይም ለንስሃ አባቱ ምን ማድረግ አለበት

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37554 ай бұрын

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን

  • @kalkidanmussie3719
    @kalkidanmussie37194 ай бұрын

    #ጥያቄ መምህር ጥያቄ አለኝ አንድ ወጣት መቁረብ ሲፈልግ ሁሉም ሰው ቆይ ገና ወጣትነሽ ምናምን ይላሉ እባክዎትን ቅዱስ ቁርባን ከተቀበልን በኃላ ምንምን ነዉ ማድረግ ያለብን የሌለብንስ እና ደሞ ከዛበኋላ በሀጥያት ብንወድቅእንቀሰፋለን ወይስ እንደበፊቱ በንሰሀ እንታጠባለን ከቆረብንስ በኋላ ሰርግቤት ምናምን ሄደን ዘፈን ተከፍቶ በግድስ ቢያስጨፍሩን ወይስጭራሽመሄድ የለብንም? እባክዎትን ሚመልስልኝ አጣሁ

  • @BouzaDagne
    @BouzaDagne4 ай бұрын

    በእወነቱ ለሁለታቹሁም ቃለ ህይወትን ያሠማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስልን

  • @safiyasafiya5671
    @safiyasafiya56712 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን.ቀጥሉበት በዚህ ዓይነት ሁሉ ወደ ቤቱ ይመለሳል ብየ አስባለሁ.እግዚኣብሔር ይርዳቹሁ.

  • @user-ex9is5sr3m
    @user-ex9is5sr3m27 күн бұрын

    ቃልህዉት ያሰማላችሁት አባት ዉንድሞቼ ጡሩ ትምህርት አገኘሁት።

  • @matitoathyobia7703
    @matitoathyobia77032 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ያገልግሎት ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክልን መምህራችን 🙏🙏🙏 እኔ ምኖረው በስደት ነዉ ሰዎቼ ፆም እንድጾም በፍፁም አይፈልጉም ግን እንደምንም ብዬ አርብ እና እሮብ እፆማለው ግን ዉስጤ ምንም ሰላም የለኝም ምክንያቱም የነሱን ተመልሼ ስለምመገብ በዛ ላይ ፆለት በፈለኩት ሰዓት ነዉ ማደርስ ሌሊት 8 9 ሰዓት አደርሳለሁ እና ደግሞ ከቤተክርሥቲያን ፀበል እያስመጣሁ እጠጣለሁ ተመልሼ ያለሁበትን ሁኔታ ሳስበው በጣም እጭነቃለው

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t4 ай бұрын

    መምህሪችን ቃለህይወት ዬሰማልን ቅዱስ ቁርባን እቀበላለሁ ግን እኔም ከስዓት ቆርቤ ጥዋትስራ ስገባ ወሃ ስነካ እሳቀቅነበር😊

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse80863 ай бұрын

    ለመምህራችን እንዲሁም ለዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h4 ай бұрын

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እኔ ጥያቄ አለኝ እኔ እምኖርው አርብ አገር ነው ንስሀ የገባውት በስልክ ወደ ኢ/ያ ስመለስ ድጋሜ ንስሀ ልግባ መምህርየ

  • @bettybetty7678
    @bettybetty76784 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜን በጤና ይጠብቅልን መምህሮቻችን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታቹ እኔ እንደዚህ ትምህርት ተመስጬ ማዳምጠው ትምህርት የለኝም ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675
    @tasfyegebrehiwotgebrehiwot8675Ай бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን ወንድምሼ ንስሀ ገብሼ ጨርሼ እንደገና አጥያት ሰራሁ እንደው አምላኬ ይቅር ይለኝ ይሆን ደግሜ ንስሀ መግባት እሽል ይሆን ፀልዩልኝ

  • @soliyanasimegn287
    @soliyanasimegn2874 ай бұрын

    ስድብ የክርስትና አይደለም እናንተን እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእይወት ላይ ለውጥ የሚያመጣ ትምህርት ነው

  • @ShewayeMelese-rq6sb
    @ShewayeMelese-rq6sb2 ай бұрын

    ቃለወት ያሰማልን። ጎበዝ አስተማሪ ነዎት መምህር በተለይ ስለቅዳሴ። ከሸዎዬ ሜሪካ

  • @warkehalmarim4842
    @warkehalmarim4842Ай бұрын

    Amen amen amen bewunat Madinelam tsagawun yabezalachu end enanetaamehroch Fetar yabezalen❤❤😘😘😘✝️✝️🤲🤲🙏🙏🙏

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw51854 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት በጣም ወሳኝ የሆነ ነገሮችን ነው ምታስተምሩት በጣም ደስ ይላል ፍፆሚያቹህን ያሳምረው የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ በሁላቹህም ላይ ይደር ✝️🙏

  • @bayoushfante7537
    @bayoushfante75372 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣሁ መምህሮቻ ቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ir8ng9ms9q
    @user-ir8ng9ms9q4 ай бұрын

    በዚህ ፕሮግራም ብዙ ተምሪያለሁ ቃለ ሕይወት ያሰማን። ነገር ግን 1ጥያቄ ነበረኝ ባለቤቴ አራስ ናት እሮብና አርብ ፆም አላፈርስም ብላ እየፆመች ነው ነገር ግን ጎረቤት እና የንስሀ አባታችን አራስ ፆም አትፆምም ስትወልጂ ፆምሽ ፈርሷል ብለው እያስጨነቋት ነው። አራስ መፆም አለባት ወይም የለባትም የሚለውን ከቤተክርስቲያናችን አንፃር ቢመልሱልን.ቶሎ ቢመለስልኝ ደስ ይለኛል።

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y4 ай бұрын

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን በእውነት ዲያቆን ምትኩ በጣም ከማከብራቸው መምህራን ነዎት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-rr3kb6uf1z
    @user-rr3kb6uf1zАй бұрын

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij314 ай бұрын

    በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን. ይህንን ፕሮግራም አለመከታተል ያስቆጫል. ጥያቄ ጠይቄ አላውቅም ዛሬ ግን በልቤ ውስጥ ያለ ጥያቄ በሚገባ ተመልሶልኛል አመሰግናለሁ ❤ በደንብ ለምእመናን በስፋት መዳረስና መታየት ያለበት ፕሮግራም ነው 🎉 በእውነቱ ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ እንዲሁም መምህራችን እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን አገልግሎቱን ያስፋላችሁ በርቱ ❤❤❤ ብዙ ጊዜ እየረሳሁት ኮመንት አልጽፍም እንጅ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው❤❤❤

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x3 ай бұрын

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት መቼስ ለእኛ በስደት ሀገር ለምንኖር ምእመናን እንደርሰዎ ያሉ አስተማሪዎችን ያብዛልን እኔ በቲክቶክ በአጭሩ ነው ሁሌም እምከታተልዎት አሁን ግን ይኸው በዮቲዮቭ ላይ ገብቼ ሰብስክራይቭ አድርጌ በጣም በጉጉት ነው እያንዳንዱን ቪዲዬ እያደመጥኩ ለጥያቄዎቼ ሁሉ መልስ እያገኘሁ ያለው መድሀኒያለም ይክበር ይመስገን 🙏እውነት አንዳንዴ መልስ እሚሰጡት ለእኔ ቀጥታ ይመስለኛል።

  • @AlmigrilAlmi
    @AlmigrilAlmiАй бұрын

    መምህራችን በውነት የልቤን ነው ያደረሳቹልኝ እግዚያቤሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በውድማችን ላንተም ያሰማህ

  • @monabaser2718
    @monabaser27183 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ጥያቄ ሰለቁርባን ብዙም እውቀት የለኝም ግን አባቴ ነብሱን ይማረውና ለብቻው ነበር የቆረበውና የሞተው እናቴ ፍቃደኛ አልነበረችም መምህር እኔ በሰአቱ አልነበረኩም ዛሬ ደሞ እናቴ ሰለቁርባን ያላት ግንዛቤ በጣም የተሳሳተ ነው ንሰሀ አባታችንም ለሰሙ አሉ ግን በወቅቱም ሊያሰተምሩአት ሲገባ ዝም ብለዋል እባኮን መምህር እኔ ማድረግ ያለብኝን ቢያሰረድኝ

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c4 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-qi6og4zt3r
    @user-qi6og4zt3r2 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰሜል ያገልግሎት ዘመኖን ሳብ ረዘም ያድርግልን የሰው ደስታ ያድርጎት ❤ብዙ መልስ አገኘው ክብርን ያድልልኝ

  • @kidusadam4481
    @kidusadam448127 күн бұрын

    ንስሐ ገብቸ ሰገወደሙን ተቀብያለሁ ነገር ደግሜ ለመቀበል በጣም እፈራለሁ ሁሌም በሐጢያቴ አዝናለሁ ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @user-ds4mt5rs1r
    @user-ds4mt5rs1r3 ай бұрын

    መምራችን ቃለ ይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ነገር ግን እኔ ያሉት በስደት አለም ነኝ በስልክስ ንስሀ ጋብቻለሁ ነገር ግን ለኒሳ አባቴ እያንዳንዱን ነገሮችን የሰራው ሓጥያቶችን ግልጽ አርጌ አልነግርኩለትም ለአባ ምክንያቱም እዚህ ስልካችን ውስጥ አሰሪያችን ወይም የምንሰራበት ሰዎች ስልካችን አብሮ ስለሚጠቀሙ ስለሆነ ከኛ ጋር አብሮ የሚጠቀሙ ሰዎች ስላሉ ግልጽ አርጊ አልነገርኳቸውም አባ እኔን እንዲህ አድርገሻል እንደዚህ አደርገሻል እንደዚህ አድርገሻል ብሎ ሲጠይቁ አዎ ሁሉንም አድርጓለሁ ሁሉንም እንደጠይቁኝ አዎ ብያችኋለሁ እዚህ ላይ ስተት ካለኝ አብራሩልኝ በእግዚአብሔር ስም😂😂

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408Ай бұрын

    ቃለህይት ያሰማልን ምግሰተሰማያትን ያወርሰልን ያግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን በጣምነው የምወዳችሁ የማከብርችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @mmn675
    @mmn6754 ай бұрын

    የህይወትን ቃል ያሰማልን ወንድሞቻችን መምህሮቻችን❤❤

  • @Mekdi738
    @Mekdi7384 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡራን መምህሮቻችን በጣም ብዙ ነገር እየተማርንበት ነዉ ቀጥሉበት የኔ ጥያቄ አንድ ሰዉ ከቆረበ በዉኋላ የቅዳሴ ጠበል ከጠጣ በዉኋላ መክፈልት ወይም እህል ነገር ሳይቀምስ መናገር ይቻላል ወይ ጥያቄዉ ለኛ ለተራ ምእመናን ነዉ እንጂ ለአገልጋዮች እንደሚፈቀድ ባለፈዉ ከናንተ ተምረናል ያለሁት በስደት አለም ነዉ ብዙዎች ሲናገሩ አያለሁኝ እኔም በጣም እቸገራለሁኝ ያዋሩኛል እኔ ግን በጣም እፈራለሁኝ መልስ አልመልስላቸዉም ሰምቸ ዝም እላለሁኝ መክፈልት እስከምቀምስ እና ጥፋተኛ ነኝ ወይ አመሰግናለሁ

  • @samriatube1683
    @samriatube16832 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @asdesawshambel4597
    @asdesawshambel45974 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !!!🥰🥰🥰

  • @user-jz5bh9zl4c
    @user-jz5bh9zl4cАй бұрын

    ቃለህዮት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤❤ የኔ ጥያቄ ወታደር ቆርቦ ማግባት ይችላል ወይ ብዙ ጊዜ ግዳጅ ስንሄድ ፆም ልበላ እንችላለን ይላሉ እሄን እዴት ታዩታላቹ❤

  • @sinidumulat6193
    @sinidumulat6193Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ፡ስጋደሙን ሲወሰዱ ነጭ ልብስ የመልበስ ሚስጥሩ ምንደን ነው ግዴታስ ነው፡

  • @yrgg1047
    @yrgg104723 сағат бұрын

    Ye ewunet bertu teru new bezu ye maleqawen negrochi endaweq redatonal egzbiher tsegawun yabazalchu 🤲🤲🤲👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏

  • @marthachane9777
    @marthachane97774 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ እጅግ በጣም ተጠቅሜበታሉ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo17474 ай бұрын

    በእውነት ለሁለታችሁም ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @user-qo1ox2vz9u
    @user-qo1ox2vz9u3 ай бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላች ድስስስ የምል ተምህሬት ነው እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ያልሁት ስደት ነው እናም አግብቻለሁ ካገባሁ እናም በተጋባን አንድ አመት 6ወር ከሆ ነን ብኆላ ባሌ ተያዘ አሁን አራት አመት ሆነን እና የህንን አደረግ ሰለው እሺ ይለኛል ግን አይደረግም ምንተመክሩኛላችሁ በጣም ነው የጨነቀኝ እንዳታልፉኝ አደራ በማርያመም❤❤❤❤

  • @beletuworkutone3727
    @beletuworkutone37272 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው እግዚአብሔር። አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik4 ай бұрын

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ:: ለረጅም ጊዜ ሲያስጨንቀኝ የነበረውን ጥያቄ ስለመለሳችሁልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ:: ዕፎይታ ነው የተሰማኝ 🙏

  • @user-ju7nf7qs6s
    @user-ju7nf7qs6s4 ай бұрын

    በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ለሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምሕራችን አዘጋጅተሕ ላቀረብክልን ወንድማችን ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ እናመሰግናለን

  • @tinsuadmassu9292
    @tinsuadmassu92922 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ ያቁማችሁ ሁለታችሁንም በጣም ነው ምወዳችሁ በጉጉትና በፍቅር የምከታተለው መርሀግብር ነው በርቱልን ብዙዎች እየተማርንበት ነው ...🥰🥰🥰🥰 ጥያቄዎችን ግን በምን መለኩ ነው መላክ እምንችለው ?

  • @user-nw3ys1px4n
    @user-nw3ys1px4n2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤተ ክርስቲያን ስርዓት በኮርስ እንደተማርኩት ተክሊል የሚፈቀደው በድንግልና ፀንቶ ለቆየ ሰው ብቻ ነው። ይሄ እንዴት ይታያል ለሴት ልጅ ተክሊል የሚፈቀደው በምን አይነት ሁኔታ ድንግልናዋን ብታጣ ነው? ተክሊል የሚፈቀድላት?

  • @RgatAyob
    @RgatAyobАй бұрын

    መምህራችንቃለሂወትያሰማልን

  • @user-gd9fk2xd1j
    @user-gd9fk2xd1jАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ንሰሐ አባት አለኝ ንሰሃ ስገባ ስግደት አይሰጡኝም በገንዘብ ነዉ ምክንያቱም ያገባች ሴት ስግደት አይሰታትም ሳታውቀው ነፍሰ ጡር ልትሆን ትችላለች ይሉኛል ልክ ነዉ ወይ

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu9124 ай бұрын

    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ መምህሮቻችን እንዲሁም ኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጆች መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን የብዙ ግዜ ጥያቄዬን ስለመለሱልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎ:: ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ እናመሰግናለን በአንተ ቻናል ይኼን የመሰለ የሕይወት ምግብ እንዲሰናዳ ስለፈቀድክ እንኳን ደስ አለህ 100k ስለገባ በቆ ሆኖ ሳይሆን የኛ ደካማነት ማሳያ ነው💔

  • @abrehamgebeyehu8464
    @abrehamgebeyehu84642 ай бұрын

    ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብራቺሁ 🙏🙏🙏

  • @KebedeMoges-gl6zd
    @KebedeMoges-gl6zd2 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።

  • @merontesfaye2711
    @merontesfaye27113 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን የአግልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥልን የድካማችሁን ልፋት እግዚአብሔር ይክፈላችሁ❤❤

  • @user-ls9nj1be6n
    @user-ls9nj1be6n4 ай бұрын

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር አምላክ አብዝቶ ይስጥልኝ ለሁላችሁም.የኔ ጥያቄ በቆረብን በማግስቱ ጥርሳችንን መፋቅ አንችልም ወይ?ሌላዉ የቆረብን አለት ምች አለዉ ጥላ ያዙ የሚባለዉስ እውነት ነዉ ወይ?አመሰግናለሁ አባቴ

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate213 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን ይባርክልን ቸሩ እግዚአብሔር ጸሎት በረከቱን ያድልልን✝️🌹

  • @Chali34632
    @Chali34632Ай бұрын

    ቃል ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ነገር ጥያቄ ይሁንብኝን ተመርኩኝ አመሰግነሌው🙏

  • @user-rc1rz7cc6i
    @user-rc1rz7cc6i4 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕውነት በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ አኔም ጥያቄ አለኝ አዳድ ሰወች ሚካኤል አርሴማ ገብርኤል ይባላሉ ተገቢነው ?? ከሰኔ ጎለጎታ ላይ የልጃቸውን ስም በስምሺ የጠራውን;) ይላል አሉኝ ስጠይቅ ?

  • @ya-oi1dr
    @ya-oi1drАй бұрын

    ምህራችንና የፕሮግራሙን መሪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን በጣም ብዙ ያልገባኝን መልስ አግኝቼበታለሁ

  • @hewanmelaku9366
    @hewanmelaku93662 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያባርክልን

  • @user-zr9gm4kv5l
    @user-zr9gm4kv5l3 ай бұрын

    በእዉነት መህምራችን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን እደዉ ስለቅዱስ ቁርባ ጋብቻ ባስተምሩን በጣም ደስ ይለናል ምን ማድረግ እዳለብን 🤲

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ቃል ሂወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ክብርት ይስጥልን👏👏👏

  • @abrahamabebe4466
    @abrahamabebe44662 ай бұрын

    በመጀመሪያ የእግዚአብሔር ሰላምታ ይድረሳቹ ፕሮግራማቹ በጣም አስተማሪነው በእግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምሰሩበትን ነገር ይስጣቹ እኔ ያሉኝ ጥያቄ ሶስት ነው 1ኛ በ12 በ21 በ29 ቅዳሜና እሁድ ለምን አይሰገድም? 2ኛ እጣን በቤት ውስጥ ማጨስ ይቻላል ወይ? 3ኛ ቤቴን የወንበዴ ዋሻ አደረጋቹት ማለት ምን ማለት ነው?በቤተክርስቲያን ውስጥ ሱቆች መስራት ይቻላል ወይ

  • @user-sl1yg3kv6l
    @user-sl1yg3kv6l2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiUae-fb2ec
    @DubaiUae-fb2ecАй бұрын

    amen amen amen kalhiwot yaesamalin tebarekulin

  • @genethiko9767
    @genethiko9767Ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሳማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት እያገኝነው

  • @alemelegese8602
    @alemelegese86022 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት በጣም ጥሩ በህይወታችን የምንጠቀመው ቃል ነው።

  • @user-qd7jf4sx4y
    @user-qd7jf4sx4y3 ай бұрын

    የእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት መ ምህር ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ በጣም ብዙ ጦያቄወቼ ተመልሰዉልኛል

  • @helenbregaga9742
    @helenbregaga97422 ай бұрын

    መምህሬ በጣም አመስግናለው የኔ ጥያቄ እኔ መቁረብ እፈልጋለው ከባለቤቴ ጋራ የተጋባነው በቅዱስ ቁርባን ነው አሁን ከተጋባን 19 አመታችን ነው ባለቤቴ ሁሌ ምክንያት ይስጠኛል እኔም እንዳስፈራራውት ነው ለብቻዬ ሄጄ እቆርባለው ከዛ መሬት ነው የምተኛው እለዋለው ይሄው እስከዛሬ አለው በዚህ ላይ ሲጋራ ያጨሳል እሱ ተጭህኖ አርጎበት ይሆን አላውቅም መምህሬ ባለቤቴን እንዴት ላሳምነው እኔስ ብቻዬን መቁረብ እችላለው ወለተ ህይወት ብላቹ በፅሎት አስቡኝ!!

Келесі