♦️ሕፃን ፍቁረ እግዚእ በኪዳነ ምሕረት ደጅ🎈(0944230104)

Пікірлер: 711

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8944 ай бұрын

    አቅም ያላችሁ ክርስቲያኖች እርዱ እካን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @elaridebesai671

    @elaridebesai671

    4 ай бұрын

    የመሬት ጨለማ ሰዉ የሚያበራዉ መብራት ቢጨልም ምንም ቺግር የለዉም ታላቁ የጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ኣግኝተዋል ክብር ምስጋና ለእግዝኣቢሄር 🙏

  • @YeabsraYabu

    @YeabsraYabu

    4 ай бұрын

    እውነት ነው​@@elaridebesai671

  • @YohnnesBizatu
    @YohnnesBizatu4 ай бұрын

    ብርቱ ልጆች ናቸው አውቃቸዋለሁ የየአቅማችንን ብንረዳቸው ሁለቱም ስራ ወዳድ ናቸው በክርስትናቸው ምክኒያት ዘመድ ቤተሰብ የላቸውም እና ዘመድ እንሁናቸው የማርያም ከአራስን መጪውን ሰንበት አንኳ ለመጠየቅ ጊዜ አቅምና ገንዘባችንን ለእነሱ በናደርገው

  • @user-cm5gv9yn2p

    @user-cm5gv9yn2p

    4 ай бұрын

    እዴት ነው እነሱን ማግኝት የምንችለው. አድራሻቸውን ስልክ ቁጥር የተቀመጠው ቀጥጣ መስመር ነው መስለኝ እኔ ቀጥታ ስልኬ አይስራም መርዳት እፈልጋለሁ ተባበሩኝ??!

  • @fhhv1552

    @fhhv1552

    4 ай бұрын

    ​@@user-cm5gv9yn2pነይ ውደ በማርያም አብረን ሰርፕራይዝ እናርጋቸው

  • @seblenegenkebabilon258

    @seblenegenkebabilon258

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    4 ай бұрын

    ቋቋየሽን አናግሪው❤❤❤​@@user-cm5gv9yn2p

  • @user-dm8do1mq9b
    @user-dm8do1mq9b4 ай бұрын

    የሠራዊት ጌታ ይክበር ይመሥገን የጠራችሁ፣ድንግል ማርያም ታሣድግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530

    @jgsgsghcsv9530

    4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-zg2pl2lo5r

    @user-zg2pl2lo5r

    4 ай бұрын

    Yasasnal ❤

  • @genetbekele8017

    @genetbekele8017

    4 ай бұрын

    ኦሪቶዶክሰ ልጆች አላት ተባረኩ❤❤❤❤

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet5274 ай бұрын

    ዲያቆን ዘማሪ ወንድማችን እግዚአብሔር ጤናና እድሜውን ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @asnakukal233
    @asnakukal2334 ай бұрын

    ቅድስት ቤተክርስቲያን እንኳን ደስ አለሽ የኔ ስንዱ እመቤት ....እኔም በቅርብ እማቃት የጂሆቫ እምነት ተከታይ ጓደኛዬ በቅርብ ክርስትና ተነስታ ቆርባ ተጠምቃ ከክርስትያኖች ጋ ህብረት ተቀላቅላለች ....የሰማዕታት ደም ዘር ሆኖ አዳዲስ ክርስትያኖችን እያፈራ ነው ....❤

  • @user-kv2bh5tn3e

    @user-kv2bh5tn3e

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ❤👏

  • @golgota2123

    @golgota2123

    4 ай бұрын

    እግዜአቤሔር ይመስገን እህታለም😢

  • @user-xf7xs7if3w

    @user-xf7xs7if3w

    4 ай бұрын

    "የሰማዕታት ደም ዘር ሆኖ" የተባለችው ቃል ጣዕም አላት እውነትም ዘር ሆነዋል

  • @Mimimimi-ql1pd

    @Mimimimi-ql1pd

    4 ай бұрын

    Egizabiher yimasegen ❤❤❤

  • @abunagizaw8753
    @abunagizaw87534 ай бұрын

    የጠላትን ሲራ እንደናወቅ ዘወትር ፁም ፁለት ሰግደት ክርሰትናን በተግባር ላሥተማሮን ለመምህር ግርማ ወንደሙ እደሜ ማቶሣላን ያደልልን

  • @natan1627

    @natan1627

    3 ай бұрын

    አሜን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg4 ай бұрын

    እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም ዳዊት መዝሙር ፣22😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ABIRHAMGIRMAY
    @ABIRHAMGIRMAY4 ай бұрын

    የጠራችሁ የሠራዊት ጌታ ይክበር ይመሥገን ፣አቅም ያላችሁ ክርስቲያኖች እርዱ እካን ማርያም ማረችሽ::ድንግል ማርያም ታሣድግላችሁ::

  • @peacelove5040
    @peacelove50404 ай бұрын

    እንኳን ማርያም ማረችሽ። ልጃችሁ ፍቁረ እግዚዕ እድግ ይበልላችሁ

  • @user-so7sx4bw2u
    @user-so7sx4bw2u4 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች የአቅማችንን እናግዛቸው❤ የኔ እህት እንኳን ማርያም ማረችሽ❤ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹህ ልጃቹህንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹህ❤💒🙏❤❤❤❤❤

  • @fhhv1552

    @fhhv1552

    4 ай бұрын

    ነይ በማርያም ግሩበፕ እንግባ ና እናሰባስብ

  • @user-mf6qd1vh1d

    @user-mf6qd1vh1d

    4 ай бұрын

    እውነት ነው እመቤቴ ማርያም ጸጋ በረከቱን ታውርድላቸው ደሥ ብሎኛል 🎉

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed60434 ай бұрын

    ገዘብ ተርፏችሁ በአልባሌ ቦታ እምትረጩ እነዝህን ታዳጊ ወጣቶች አግዙ የውደታ ግደታ ነው በቤቱ ያፅናችሁ እህት ወድሞቸ ደሞ እግዚአብሔር ይወዳችኋል በልጅ ተባርካችኋል❤❤❤❤

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z4 ай бұрын

    እንኳን ወደ ቅድስቷ እምነት በሰላም መጣቹ❤🎉🎉❤በቤቱ ያጽናቹ

  • @kidistgetu4757
    @kidistgetu47574 ай бұрын

    እልልልል ..እግዚአብሔር ይመስገን.. የልጅ አዋቂዎች ናችሁ❤❤❤... ልጁ የስፌት ሙያ አለኝ ብሏል የራሱ ስፌት ማሽን ቢገዛለት እና ቋሚ መተዳደሪያ እንዲኖራቸው ቢረዱ መልካም ነው::

  • @Tube-fi9qq

    @Tube-fi9qq

    4 ай бұрын

    በትክክል ብለሻል ❤

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye15774 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ የመረጣችሁ እድለኞች ናችሁ ።

  • @user-sr5lu2kw1s
    @user-sr5lu2kw1s4 ай бұрын

    እረ ቤቱ ይታደስላቸው አልጋ ይገዛላቸው ቤቱ ቀለም ይቀባላቸው ማረሻ ይሰጣቸው 🙏🙏🙏😭

  • @quanquayeneshmedia4055

    @quanquayeneshmedia4055

    4 ай бұрын

    አሁን ያልሽውን ሁሉ እንድናደርግላቸው ብሩን ቶሎ ላኪላቸው። እኛ እንገዛለን

  • @weletearegaytadesse4444

    @weletearegaytadesse4444

    4 ай бұрын

    ሊሌ የምችሉ አደራ እርዷቸው ችላ እንዳትሉ እኔም ተቸግሬ ነበር እግዚያብሔር ስለማይተው አሁን ይሻላል እና አደራ ​@@quanquayeneshmedia4055

  • @maryamawit406

    @maryamawit406

    4 ай бұрын

    😂😂😂 ያስብላል ሆ

  • @user-vt9ik9vw2r

    @user-vt9ik9vw2r

    4 ай бұрын

    ቋቋየነሽ ወድሜ አካዉንት እፈልጋለሁ? ያተን​@@quanquayeneshmedia4055

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    4 ай бұрын

    ታሪክ ሚቀይር እግዚአብሔር ነው ሁሉም ተባብሮ ቢደርግላቸው ደስ ይላል​@@quanquayeneshmedia4055

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv4 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እነዚህ የክርስቶስ ሙሽሮች ተባብርን ህይወታቸው እንለውጥላቸው አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለአምሳ ሰው ጌጡነው

  • @selmejons5098
    @selmejons50984 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ እንኳን ማርያም ማረችሸ ማርያም በሸልም ታውጣሸ ማርያም ጭንሸን ታሙቀው አለን ከጎንሸ አይዞሸ ዳቆን ልኡል ሰገድ ተሰፍሸን በጣም ሰላም በልልኝ

  • @obyftcon-lm8dv
    @obyftcon-lm8dv4 ай бұрын

    አባ ግረማ በፈጣሪ ፀጋ የስንቱን ህይወት ቀየሩ በስደት በሀገር❤❤❤❤

  • @sabaghumbot5485

    @sabaghumbot5485

    4 ай бұрын

    በጣም ብቻ ለኦርቶዶክስ ሀይማኖት ባለ ውለታ ናቸው ብዙዎችችንን ወደ ቤቱ አምጥተንዋል ።

  • @user-mf6qd1vh1d

    @user-mf6qd1vh1d

    4 ай бұрын

    እውነት ነው 🎉

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    4 ай бұрын

    አባታችን ብዙ ህይወት ለውጠዋል ያንኑ ያክል ደሞ ሴጣን ዳቢሎስ ሆነው የተዋህዶ ልጅ የሆነው ይጮሁባቸውል ።

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    4 ай бұрын

    😢😢😢በጣም ማሬ የሚገርምሽ ነገር በጣም ከማልጠብቀው በጣም ከማከብረው ሰው ስለ አባ ግርማ ምንም ሳይገባው ሰዎች በሚሉት ተነድቶ መጥፎ ነገር ሲናገር በእፅ ነው መንፈስን የሚያሶጣ ብሎ ሲከራከር ነበር 😢😢😢 ያሳዝናል ግን በሚገርም ሁኔታ በጣም ስንከራከር ነበር ግን መጨረሻ ላይ ገብቶት ተፀፅቶ ገብቶት ወደ ራሱ ተመልሶ ይገኛ እና ለአባ ግርማ ቃላት የለኝም❤❤❤❤ የኔ አባት❤❤❤

  • @obyftcon-lm8dv

    @obyftcon-lm8dv

    4 ай бұрын

    @@user-cr3yq9kr1o ሐሰት ነው አባ በፈጣሪፀጋ እንደሚፈውሱ ምንምአልጠራጠርም ለምሳሌ እኔ በቪዲዮ ብቻ ነው የማውቃቸው ስገዱ ፀልዩ በመቁጠርያ ግረፉት የሚሉት ሰምቼ ነው በስደት ከመቅረት የተረፍኩት በጣምነውህይከቴ መስመር የያዘው ተመስገን ለአባታችን እድሜናጤና ይስጥልን

  • @liya7235
    @liya72354 ай бұрын

    እመ ብርሀን በእቅፏ አቅፋ ታሳድግላችሁ ልሁሌ ያለህ በዙሪያክ ያለ ሁሉ የያዝከው የጨበጥከው ያየኸው ሁሉ በቸሩ መድሀኒአለም የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.4 ай бұрын

    " ያዳነኝን አውቀዋለሁ የሞተልኝ ፣ ክርስቶስ ነው ስለሌለኝ የምከፍለው ስጦታዬ ንስኃ ነው ፣ ላመስግነው ፣ ላመስግነው ፍቅሩ 'ማያልቅ ነው "❤❤❤❤

  • @Misneb
    @Misneb4 ай бұрын

    የግል ስልክ ቁጥራቸውን ብታስቀምጡልን በጣም ጥሩ ነው፣ እንኩዋን ደስ ያላችሁ፣ እንኩዋን ማርያም ማረችሽ! አይዞአችሁ ሁሉን ሊያደርግ ወደሚችል አምላክ ነው የመጣችሁት...

  • @user-pd8pv7nh4r

    @user-pd8pv7nh4r

    4 ай бұрын

    ዘማሪ ዳቆን ሉሌን ጋር ታግኛላችሁ ቁጥራችውን

  • @Misneb

    @Misneb

    4 ай бұрын

    ዲያቆን ሉልሰገድ አይተሃቸው ህዝብ ስለነሱ እንዲያውቅና እግዚአብሔርን እንዲያመሰግን ስላደርግ ትልቅ ሊያስመስገንህ የሚገባ ነው፣ ስልክ ቁጥራቸውን ለጥንቃቄ ስትል መስሎኛል። እንደኔ ያለ ሰው ግን ትንሽም ብትሆን የምንልክላቸው እንደቻልን በቀጥታ በስልካቸው ላይ በመላክ ለእነሱ አቅም ይሆናቸዋል። ካልሆነም የባንክ አካውንታቸውን....

  • @abubakeregigu9410
    @abubakeregigu94104 ай бұрын

    ልዑሌ እግዝአቡሔር ሲራው ድንቅ ነው እድግ በልልን እኔ ምጣን ነው የማቀው ልዑሌ ሴፈገቡሬኤል ነኝ በፀሎት አስበኝ

  • @qidusmichael1897
    @qidusmichael18974 ай бұрын

    ወንድም እንደዝ ወደ ኦርቶዶሰ የቀየሩ ሰዎች ቤታቸው እና ኣድራሳቸው ባታሳይ ጥሩ ነው። ለዋሰትናቸው ብየ ነው። በተረፈ እንካን ማርያም ማረቻት።

  • @user-rj6ue3vt5i

    @user-rj6ue3vt5i

    4 ай бұрын

    ልክ በለሻል አንድ ሙሰሊም እምነቱን ከቀየር እርደው ነው የሜሎት አዲሳቸው

  • @user-gn5og4si3c

    @user-gn5og4si3c

    4 ай бұрын

    ለምን ? ክርስትና እኮ መሰደድ መገደልን አይፈራም እግዚአብሔር እያበዛን እንጂ ገዳይ አሳዳጆቻችን መች ተውን እህት አለም

  • @user-eu9ib2gv9r

    @user-eu9ib2gv9r

    4 ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-so7sx4bw2u

    @user-so7sx4bw2u

    4 ай бұрын

    ልክ ነሽ ግን መረዳት ሰላለባቸው እንዲረዱ ይሆናል❤ ደግሞ ክርስትና ራሱ መከራ ነው ያውም ደስ የሚል መከራ💒❤

  • @Rakb553

    @Rakb553

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር የመረጠውን ማን ይቃወመዋል የሚለውን አስታውሺ ከመፅሐፉ እሺ በመደበቅ ማምለጥ አይቻልም የመረጣቸው ይጠብቃቸዋል ከእምነት መጉደል የሚመጣ ችግር ነው ያንቺ እህቴ።‼️‼️‼️🤔

  • @Efrata288
    @Efrata2884 ай бұрын

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ የተመረጣችሁ ምርጥ ልጆች ❤❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb5534 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ለሰጪ ጨምሮ ከጤና ጋራ እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ ቋንቋዬነሽ ሉሌ ከነባለቤትህ ከነልጆችህ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒🇲🇱🇲🇱🇲🇱🙏🙏🙏❤

  • @merdasaetenesh8515

    @merdasaetenesh8515

    4 ай бұрын

    ከረሰትና፣ለቆንቃዬ፣ያንሰዉ፣ሰጥት፣፣

  • @natan1627

    @natan1627

    3 ай бұрын

    ለቅዱስ ገብርኤል ነው የተሰጠው

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.4 ай бұрын

    የሉሌ ባለቤት ፣ ልጁና ባልንጀራው ብሎም እጃችሁን የዘረጋችሁ ምዕመናን እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ በረከት ያድላችሁ ፣ ከማያልቀው ጤናው ጤና ያድላችሁ ፣ ከማያልቀው ሃብተ ረድኤቱ ይጎብኛችሁ።

  • @Banchinega-ye3bx
    @Banchinega-ye3bx4 ай бұрын

    እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምርላችው በእውነት ከናተ ብዙ ነው የተማርከ😍

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g4 ай бұрын

    አይ የወለደ ብቻነው የሚያውቀው ወገብዋ እህቴን ምስኪን የመጀመርያ ካልታረሰች ሴት ልጅ ወገብዋ ሰባራ ነው ሚሆነው እኔም በገንዘብ ባልቸገርም የመጀመርያ ልጄን ስወልድ በሰው ሀገር ብቻዬን ነበርኩ በጣም ከባድ ነው እሱን አስታወሽኝ😭 የመምህር ግርማ ልጆች እንዲ ነን በመንፈሳዊ ህይወት ረጅም እድሜ ይስጥዎት አባቴ ♥️🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽

  • @natan1627

    @natan1627

    3 ай бұрын

    እመብርሀን እያረሰቻት ነው እናቴ ❤

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet5274 ай бұрын

    እግዚአብሔር የመረጠውን እንደዝሕ ያከብረዋል በጣም ደስ ይላል እህቴ ማሪያምዐበሽልምት ታውጣሽ እግዚአብሔር በጤናና በፀጋው ከነልጃችሁ ይጠብቃችሁ

  • @yube2405
    @yube24054 ай бұрын

    በስላሴ ስም በእምነት እንዴት ደስ እንደሚሉ አጋዝት አለም ሥላሴ ቤታችሁን ይባርኩላችሁ ብዙ ትምህርት ሥጭ ነው ቋንቋየ ነሽ በጣም እምውድህ እማከብር ከልጂነቴ መዝሙርህን እሰማ እመብርሀን ትጠብቅህ የእርዳችሁም እመ ብርሀን የጎደለውን ትሙላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed60434 ай бұрын

    ዋው ልጅነታችሁ እራሱ ደስ ሲል ቅዱስ ሚካኤል ለኔ የሚሆነኝን በቤትህ አስተዋውቀኝ❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam45994 ай бұрын

    የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር የተመሰገነ ይሁን ወ/ስላሴ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @geez2115
    @geez21154 ай бұрын

    ወላዲትዋን ድንቅ የቸርነት ስራለቅዱሳን የተደረገ ጥሪ እነዚህን የክርስቶስ ቸርነት የነካቸውን ባለትዳር ክርስቲያኖች የጠፉ ሲመለስ የሚገባንን ማድረግ ግዴታ ነው ማንም ያባቱ ልጅ ጠፍቶ ሲገኝ መቼም ፍሪዳ መጣሉ በደስታ አይቀርም ባይኖረው ደሞ ባለው ደስታውን መግለጹ አይቀርም እኛም ባለን ፍቅራችንን እንግለጽላቸው በረከት ነው🙏

  • @bc6208

    @bc6208

    4 ай бұрын

    እውነት ነው ግእዝዬ የበረከት ስራ ማረፊያ ነው

  • @fhhv1552

    @fhhv1552

    4 ай бұрын

    ​@@bc6208ኑ እንሰባሰብ ና እናስደስታቸው

  • @natan1627

    @natan1627

    3 ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤

  • @YohnnesBizatu
    @YohnnesBizatu4 ай бұрын

    አንኳንም እመብርሀን ለዚ አበቃቻችሁ ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z4 ай бұрын

    በስመ አብ ምናይነት ደግነት ነው ቤታችሁ በበረከት በጤና ይሙላ የኔ እንቁዎች❤❤❤ እመቤታችን አንኳን ማረችሺ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43314 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደቀትተኛዋ መንገድ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን ❤❤❤🎉

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72324 ай бұрын

    ኣሰይይይይይይ እንኳዕ ኣደይ ማርያም ምሓራኺ ኣጆኺ ዝሓፍተይ ማርያም ምእማን ንባዕሉ እንጀራ ማይ ሂወት ፍቅሪ ሰላም እዩ ኣጆኺ ኪዳነምህረት ኣደይ ብኽልተ ኢዳ ድውጊፋ ዘይራኽዮ እንጀራ ትፍጠረልኩም💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🦁🦁🦁🦁🦁💐💐💐💐🤍🍯🍯🍯🇪🇷

  • @abebayelema5176
    @abebayelema51764 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃችሁ። እንኳን ማርያም ማረችሽ። እመቤቴ ማርያም ጭንሽን ታሙቀው። አይዞሽ እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ከጥቂት ግዜ በኋላ ይትረፈረፋል። ገና ለሌላው ትተርፋላችሁ።

  • @wedeserveethiopia4389
    @wedeserveethiopia43894 ай бұрын

    ያልከዳኝን አምላክ አለመክዳቴ ያለችው ነገር ልብ ይሰብራል።የተሰቀለው ባለውለታውን ጌታችንን አኛ እምነት ያለን ውለታውን በክፋት እየመለስን ነው።እመብርሐን ጭንሽን ታሙቀው ልጅሽን ታሳድግልሽ።

  • @hfj4001
    @hfj40014 ай бұрын

    የኔ ምስኪን ደስ ስትል እግዚአብሔር ያፀናሽ

  • @user-is6jb6ro4m
    @user-is6jb6ro4m4 ай бұрын

    የኔ ውዶች በጣም ደስ እምትሉ ኪዳነ ምሕረት መጨረሻችኹን ታሳምርላችኹ አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የክርስቶስ ፍቅር ገብቶካል በረከትህ ይደርብኝ

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በ ቤቱ ያፅናቹሁ እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እህታችን💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik30974 ай бұрын

    አይ መታደል ጌታ ሲጠራህ እንዲህ ነው ዘመናችሁ ይባረክ እህቴ እንኳን ማርያም ማረችሽ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ❤❤❤❤

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv4 ай бұрын

    እንኳን የፈጣሪየ እናት ድንንግል ማርያም ማረችሽ👏💚💛❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta4 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጆች እናቶች በማርያም ሄዳቹ ጠይቋቸው ብቸኘነት እዳይሰማቸው እኔ ስደት ብንሆን ሄጄ እጠይቃቸው ነበር የኔ ውዶች በርቱ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ ነገ ሌላ ቀን ነው ደሞ መታደል ነው በልጅ ተባርካቹ እንኳን ማርያም ማርችሽ እህቴ❤❤❤❤

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r4 ай бұрын

    ዳይቆን ዘማሪ ሉሌ እግዚአብሔር በሂድክብት ሁሉ ይከተልህ❤❤

  • @user-mp8xk6pv1q
    @user-mp8xk6pv1q4 ай бұрын

    ሉሌ ተባረክ ዘርህ ይባረክ በጣም ደስ ይላል ክርስቶስ በመልካሙ ስራህ ይደሰታል እህት ወንድማችን የተመረጣቹ ናቹ በክርስትና ውስጥ መኖር መታደል ነው በርቱ የተወለደውንም እፃን በሞገስ በጥበብ ያሳድግልን አይዟቹ በርቱ ብቻችሁን አይደላችሁም የክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጆች ቤተሰባቹ አለንላቹ ተባረኩልን

  • @tigistfeleke329
    @tigistfeleke3294 ай бұрын

    በዚች ጎጆ ውስጥ ያለው ደስታ ሙሉ ነው ፈጣሪ በህይወታቹ ሁሉ አብሮ ይሁን አሜን

  • @user-sg9bu6re6n
    @user-sg9bu6re6n4 ай бұрын

    ከሁሉም በላይ የሆነው አምላክ እግዚአብሔር እኮ እሱ ኘው ከሁሉ ፕሮቶኮል ኀንዘብ እማ ሲበዛ ከአምላክ ይለያል ሰው ሲሞላለት አምላክን የረሳል ሁሉም ለበጎ ነው

  • @user-zh8od7mg4i
    @user-zh8od7mg4i4 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይጠብቃቸው ወይኔ በተለይ ናታን ደስ ሲል በኡነት እግዚአብሄር ከእርሶት ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bk4sl2fz8z
    @user-bk4sl2fz8z4 ай бұрын

    _እልልልልልልልልልልል እንኾዕ እመብርሃን ማርያም ብሰላም ኣውፅኣትክ ዝሓፍተይ✝️_

  • @user-bk1vr3qk7b
    @user-bk1vr3qk7b4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሕይወታቸውን የለወጠ አምላክ ለእሱ ምንም የሚሳነው ነገር የለም ከእነሱ አልፈው ሌሊ ሰው የሚረዱ ይሆናሉ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ሰላም ተገላገልሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው ። ማርያም በሽልም ታውጣሽ እህቴ ሉሌም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-ly2xd9bu9e
    @user-ly2xd9bu9e4 ай бұрын

    አቤት መመረጥ እህት ወንድሞቼ ታድላችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ። ሉሌ ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ እድሜህ ረጅም ይሁን ቤትህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩልህ።

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi85374 ай бұрын

    እመብርሃን እንኳን መረችሽ በሽልም ታውጣሽ እህቴ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @edentaye5552
    @edentaye55524 ай бұрын

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እናቴ፣ ወንድማችንም ልጃችሁንም ቅዱስ ዮሐንስ ይጠብቃችሁ። እንኳን ሥላሴ ወደ ቤቱ በፍቅር ቀላቀላችሁ፤ በቤቱ ሁላችንም ያጽናን።

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i4 ай бұрын

    እንኳን ማርያም ማለችሽ እኅታችን ወንድሜ ሉሌ ቸሪቱ እማምላአክ እሷ አኹንም ብዙ ታድርግህ በእውነት መልካም ሰው። የት አለን የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች ለእኅትና ለወንድማችን ከጎናቸው እንሁን።

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    4 ай бұрын

    እሽ ውዴ ግን በምን እናግኛቸው ማሬ እኔ በምችለው ማገዝ እፈልጋለሁ❤❤❤

  • @user-zh3kw8rp8r
    @user-zh3kw8rp8r4 ай бұрын

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ሀላችንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች የምንችለውን እንርዳቸው በተለይ የማርያም አራስ ባልጸና ወገብዋ ግርግዳተደግፋ ሳያት ልቤ ተነካ❤ በእግጠኝነት እንደምንረባረብ ተስፋ አልኝ።

  • @znashdngato4658
    @znashdngato46584 ай бұрын

    እንኳን ማርያም ማረችሽ እመብርሃን በሀብተ በረከት ታሳድግላችሁ 🙏

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d4 ай бұрын

    እንኩዋን እመብርሐን ማረችሽ እህቴ❤፣ እንኩዋን በሰላም ወደሰላምዋ ቤተክርስቲያን መጣችሁ❤❤❤

  • @GenetBirru-ei9cc
    @GenetBirru-ei9cc4 ай бұрын

    እንኴን ለዚህ ለታላቅ ክብር በቃችሁ እንኴን ማርያም ማረችሽ🎉🎉🎉

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon2584 ай бұрын

    እግዚአብሔር ድንቅ ስራ እግዚአብሔር የመረጣት ሴት እናየ ተመረጠለህ እድለኛው ወንድሜ እንኳን ድስስስስስ አለህ. እህታችን እንኳ ደስ አለሽ የእኔ እህት እኳን እመቤቴ ማርያም ማረችሽ በሸልም ውጪ ብያለሁ የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤

  • @user-sr5lu2kw1s
    @user-sr5lu2kw1s4 ай бұрын

    አድራሻቸውን ቤታቸውን ባታሳዩ መልካም ነው።🙏

  • @wagayebelete6363

    @wagayebelete6363

    4 ай бұрын

    ለምን?

  • @GuxFrom

    @GuxFrom

    4 ай бұрын

    ሙስሌሞቺ ሀይለኝ ናቸው ሀይማኖት የቀየረ ይገደል ይላል​@@wagayebelete6363

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet5034 ай бұрын

    ፈጣራ በጸጋው ያሳድግ ላችው 😍በርቱ ድግል ትደግፋችው ታጽናችው ኪዳነምረት ስንመጣ እጠይቃችዋለን ቁጡራቸውን አስቀምጡ።

  • @manalo1965
    @manalo19654 ай бұрын

    እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው እኔስ ከንቱነኝ ስመ ክርስትና ብቻ እንዴት ሰው በዚች ቤት እንዴህ በፈገግታ እና በደስታ ይኖራል መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ወንድማችን ደግሞ እግዚአብሔር ይርዳህ ለሷም ምክንያት አንተ ነህና ❤❤❤❤

  • @natan1627

    @natan1627

    3 ай бұрын

    ቸሩ አባት ነው ደስታን ሚሰጥ ሌላ በምንም አይገኝም

  • @user-se7vk7wr3c
    @user-se7vk7wr3c4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ወደቤቱ የጠራችሁ መድሀኒአለም በእምነታችሁ ያፀናችሁ በእዉነት

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r4 ай бұрын

    እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ ውድ እህት አይዞሽ እመብርሃንን ይዞ ያፈረ የለም ስታምሩ ፍቁረ እግዚ እግዚአብሔር ያሳድግልን

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u4 ай бұрын

    እንኳን ማርያም ማረችሺ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ዘማሪ ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ ላንተም ለመላው ቤተሰብህም ኧረ በማርያም ብዙ አቅም ያላችሁ ኦርቶዶክሳዊ አላችሁ እርዷቸው ለመቸሊሆናችሁነው መልካምነት ለራስነው

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ዬኔ እናት እንኳን ማርያም ማርችሽ እንኳንም ወደንጉሥ እቅፍ ወደ ዘለዓልም አባት በረት መጣችሁ አምላክ ቅዱስ ዮሐንስ ፍጻሜአችሁ ያሳምርላችሁ

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew40834 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ።እናንተ የክርስቶስ ሙሽሮች እስከመጨረሻዉ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤

  • @wagayebelete6363
    @wagayebelete63634 ай бұрын

    የፈጣሪ ድንቅ ስራ ተዓምር ነው በበረከቱ ይጎብኛችሁ በርቱልን ደስታችሁ ሰላማችሁ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw583429 күн бұрын

    እንኳን ወደ ቅድስቷ እምነት በሰላም መጣቹ ደስ የሚል ታሪክ ያጣመራቹ በርመል ጊዮርጊስ በቤቱ ያጽናቹ

  • @meselechmeselech4435
    @meselechmeselech44354 ай бұрын

    ሄለን. አይዞሽ. ሁላችንም. እንፅልያልን. እመቤት. ትድረስልሽ. ትማርልሽ. አትጠራጠሪ

  • @user-cb7sx1pf5i
    @user-cb7sx1pf5i4 ай бұрын

    ሉሌ በውነት እድሜህን ያርዝመው ከነቤተሠብህ ኪዳነምህረት ጥላከለላ ትሁንህ።

  • @emebetbet5887
    @emebetbet58874 ай бұрын

    እልልልልልልልል እንኳን ማርያም መረመረችሽ

  • @user-sr5lu2kw1s
    @user-sr5lu2kw1s4 ай бұрын

    እንኳን ማርያም ማረችሽ 💐👀😘🙏 እንኳን ደስያላችሁ 💐🙏🙏🙏

  • @shewayemengistu1321
    @shewayemengistu13214 ай бұрын

    እመቤቴ ታበርታችሁ መመረጥ ማለት ይህ ነው:: እልልልልል

  • @fatemahfatemah5165

    @fatemahfatemah5165

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju4 ай бұрын

    ሰለሁም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መርዳት የምትችሉ ሰወች አግዟቸዉ

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደህና መጣችሁ ወደ ተዋህዶ ልጆች እና ደግሞ እንኳን ኪዳነ ምህረት በሽልም አወጣይሽ እህት አለም ልጅ የእግዚአብሔር ነው ነው❤ በስደት ያላችሁ ወድም እህቶቸ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን👍🙏😘

  • @kdjushs8357
    @kdjushs83574 ай бұрын

    ልኡሌ በጣም የማከብር የምወድህ ዘማሪ እንዴት ነክ ከነቤተሰብህ የምታቀርበው ሁሉ እጅግ በጣም ደስ ይላል እድሜ ጸጋው ኪዳነምህረት አብዝታ ትስጥህ ትባርክክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg4 ай бұрын

    አይዝን. እግዝአብሐር አለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰሉሁም ነገረ እግዝአብሐር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54854 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ወደ እግዚአብሔር ቤት ያቀረቡኝ አባታችን መላአክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው ልዑል እግዚአብሔር እድሜቸውን ያርዝምላቸው ። በጣም እግዚአብሔር የመረጣቹ ጥንዶች ልጃቹሁን በፀጋና በሞገስ ያስድግላቹ ናታን በጣም የምውድወ የእግዚአብሔርን ቤት ጠራጊ።

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንኳን ደና መጣችሁ መርዳት እፈልጋለሁ ሁላችንም ማገዝ አለብን እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ ❤❤❤

  • @natan1627

    @natan1627

    3 ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤

  • @mesaywubishet3223
    @mesaywubishet32234 ай бұрын

    እስቲ የተዋህዶ ልጆች በድጋሚ በቁርባን ድል አድርገን እንዳራቸው መኞታቸውን እናሳካላቸው ምትሉ ኑ እንርዳቸው😊

  • @natan1627

    @natan1627

    3 ай бұрын

  • @natan1627

    @natan1627

    3 ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤

  • @user-yo1nb5hv8p
    @user-yo1nb5hv8p4 ай бұрын

    እንኳን ማሪያምማረችሺ እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርሙ ባለታሪኮች ልዑሌ እስከ ቤተሰብህ እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልህ እህታችን ሄለን ልጅሺን እመቤቴ በምህረት እጇ ትዳብስልሺ አሜን የተራዳችሁትን ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @yoditdamtew4083
    @yoditdamtew40834 ай бұрын

    ሉሌ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ዘርፈ ብዙ አገልግሎትህን እግዚአብሔር ያብዛልህ ይባርክልህ ልጆችህ ትዳርህ ይባረክ❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36074 ай бұрын

    ወለተ ማርያም እንዃን ማርያም ማረችሽ እህታችን ማርያም በሽልም ታውጣሽ በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ መጨረሻውን ያሳምርላቹ እግዚአብሔር

  • @user-mf6qd1vh1d
    @user-mf6qd1vh1d4 ай бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን እግዚአብሔር እፁብ ድንቅ ነው በሉት እሠይ እሠይ ደሥ ይላል በውነት ተመሥገን አምላኬ እንኳን ደህና መጣቹሑ በቤቱ ያጽናችሑ ፀጋውን ያብዛላችሑ በርቱ ጎበዞች 🎉🎉🎉🎉🎉ቸሩ መድሐኒያለም ሑላችንም ተዋሕዶ ያድርገን🎉🎉እንርዳቸው ሊንክ አሥቀምጡልን በወጣ ይተካ ቋቋየነሽ ሚዲያ 🎉

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u4 ай бұрын

    እማምላክ ትድረስልህ ሉሌ እጅግ ደስስስስስስ ይላል ድግል ማርያም ትድረስላችሁ ከነልጃ ሉሌ የልጆችህ አባት ያርግህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰብህ ሳሚም እግዚአብሔር ይድረስልህ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse50074 ай бұрын

    መታደል ነው እህት ወንድሜ ፈጣሪ ፀጋውን ያልብሳችሁ ልጃችሁም ትልቅ ደረጃ ይድረስ❤❤❤

  • @user-jq6bx4yh6o
    @user-jq6bx4yh6o4 ай бұрын

    በጣም ደስስስ ይላል እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤እንኳን ማርያም ማረችሽ እህቴ ❤በሽልም ታውጣሽ ልጃችሁንም እመቤቴ ታሳድግላችሁ❤❤❤

  • @NanyTadese-wu4ek
    @NanyTadese-wu4ek4 ай бұрын

    ሉሌ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @aberanadew6504
    @aberanadew65044 ай бұрын

    ልኡሌ ወንድሜ እግዚያብሔር ይስጥህ ለተቸገረ ሰው ገንዘብ ብቻ ሳይሆን አይዞህ ባይ ይናፍቀዋል አንተ የምታደርገው እራሱ ሀብት ነው እግዚያብሔር ይስጥህ እነሱም እግዚያብሔር በቤቱ ያቆያቸው።

  • @haimanot2452
    @haimanot24524 ай бұрын

    ልኡሌ እግዚአቢሔር ይባርክህ በወነት ቃል አጠረኝ ልጆችህን ያሳድግልህ የድሆች አባት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ganetyeshilxaa1441
    @ganetyeshilxaa14414 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin74604 ай бұрын

    ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ትዳራችሁን ይባርክ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p4 ай бұрын

    እንኳን ማርያማረችሽ እህት አለም በርቶልን. ቤበቶያፅናችሁ በሃይማኖታችሁ. ጠንካራ ሁኑ ተመስገን❤❤❤❤❤😘🙏🙏❤

  • @Abaynesh-mi4xs
    @Abaynesh-mi4xs4 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ስታምር ደግሞ እንኴን ማርያም ማረችሽ

  • @user-qw2zl6ig5u
    @user-qw2zl6ig5u4 ай бұрын

    እግዚሐብኤር ለልጅቸው ታማኝ ነው ማርያምን እኔ በስደት አገር ነው የወለድኩት ግን ማንም በለለኝ ማርያምን እንደ አጥያቴ ሳይወን እንደቸርነቱ ለጠበቀኝ እግዚሐብኤር ይመስገን አቂም ያላቸው እባካቸው እናግዛቸው

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w4 ай бұрын

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ እህቴ ❤እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ🤲🤲🤲

  • @manalo1965
    @manalo19654 ай бұрын

    ልዑሌ አካውንታቸውን አስቀምጥልን

  • @natan1627

    @natan1627

    3 ай бұрын

    እናመሰግናለን ❤

Келесі