🎈የረሂማ አህመድ📍 0907674748📍ድንቅ ምስክርነት 📍 ከሻሸመኔ እስከ ግብፅ ገዳማት 📌

Пікірлер: 1 900

  • @quanquayeneshmedia4055
    @quanquayeneshmedia40555 ай бұрын

    0907674748 መደወል ከፈለጋችሁ ረሂማ (ምሕረት)

  • @user-uw1ve1ep1d

    @user-uw1ve1ep1d

    4 ай бұрын

    are betam weshetam neshi shashemen ards enidehi ayedelem betasebochishin awokalehu enatish gifte betam misaki. Sew nat a ichi asichegrar honeshi yehonal

  • @user-sh3or6bi6u

    @user-sh3or6bi6u

    4 ай бұрын

    ​@@user-uw1ve1ep1dአይዞሽ ገለቴ 😂😂😂😂

  • @sasahuhabite1450

    @sasahuhabite1450

    4 ай бұрын

    Lule betam yemakebirhina yemiwedih zemari endihum programochih arif nachew bergit kegze antsar lihon ychilal gn aschersachew beterefe berta

  • @Hornland

    @Hornland

    4 ай бұрын

    @@user-sh3or6bi6uመዘበት አይገባም። ለማንም አይጠቅምም፣ እግዚአብሔር ይመስገን ፣ ኢንሻ አላህ ከማለት ውጪ ሌላው ነገር ትርፍ ነው። ቅዱስ ጊዮረርጊስ ከፍልስጤማውያን ወገን መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን። በተረፈ ሙስሊም የአብርሀም ልጆች እንደሆኑ የታወቀ ነው

  • @user-wt4nw9xs1n

    @user-wt4nw9xs1n

    4 ай бұрын

    ዝበሉአትመልሱላቸው

  • @AbnetTefera-hu2ek
    @AbnetTefera-hu2ek5 ай бұрын

    ወንድ ልጅ ነኝ በእውነት አለቀስኩኝ ከ 4 ሰዐት ጀምሮ እምባየ ፈሰሰ እመ ብርሃን ስለ ረዳችሽ እኔም የተደረገልኝ ሰው ነኝ አይዞሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-eh7yq4yf6w

    @user-eh7yq4yf6w

    5 ай бұрын

    Eneme

  • @naseematariq2142

    @naseematariq2142

    5 ай бұрын

    በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ💯💒☑♥

  • @user-eh7yq4yf6w

    @user-eh7yq4yf6w

    5 ай бұрын

    ከብሩ ይስፋ መደኃኔለም ከበሸታ አድናኝም የልጅ እናት ሆኝለው።ማራያም በአጥንቴ ነው የተፀፈችው በጣም እወዳታለው።

  • @berhanuasnake7082

    @berhanuasnake7082

    5 ай бұрын

    Ena as year kehone misikirinet asetim

  • @berhanuasnake7082

    @berhanuasnake7082

    5 ай бұрын

    ​@@user-eh7yq4yf6w ena lemin misikirinet asetim

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom13275 ай бұрын

    ለእኔም መልአከ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል በቃላት ማልገልፀው ብዙ ነገር አድርጎልኛል ❤❤❤ መልአከ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እወድሀለው እስከ ዕለተ ሞቴ

  • @user-nc5ki3pr1w

    @user-nc5ki3pr1w

    4 ай бұрын

    ለእኔም ያላድርገልኝም የልም የስድቱ አባቴ ቅዱስ ሚኪኤል እናቴ እመቤቴ እማጠፊው ካፊ እግዚብሔር ይመስገን ስልሁሉም ነገር😭😭😭😭😭😭

  • @ormooapss442

    @ormooapss442

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም ደረሶልናል የስደት ስንቃችንን የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ❤❤❤❤

  • @nakstaaaa5924

    @nakstaaaa5924

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-ji5oh6ck8d
    @user-ji5oh6ck8d4 ай бұрын

    ጀምሬ እስክጨርሰው ድረስ እያለቀኩ ነበር በተለይ ስታለቅሽ እኔም ያንች ተመሳሳይ ህይወት ነበረኝ ቁስሌን ነካሽብኝ አባቴ ሙስሊም ነው እናቴ ክርስቲያን አባቴ ያወቅሁት የ9አመት ሆኘ ነበር ሙስሊም ሆኘ ለ5ወራት ጠምጥሜ እሰግድ ነበር ካባቴ ጋር መስማማት አልቻልንም ነበር ይመታኝ ነበር ሁል ጌዜ ማርያም እባሽ ወደ ሀይማኖቴ መልሽ እላት ነበር መለሰችኝ ልጆችም ተወለድኩ ሴቷ ልጄ ክርስቲያን ትባላለች ብቻ ታሪክሽ ታሪኬ ሆኖብኝ ከሌሊቱ እስከ8ሰአት ነበር ያየሁት አሁንም በደጁ ያጽናሽ ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽ እድግ ትበል ፈጣሪ ለባለቤትሽ እድሜ ይስጠው ጸባዩን አይቀይርብሽ በሰላም ኑሩ ሰላም ለሀገራችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitanyahadasalem6878
    @bitanyahadasalem68784 ай бұрын

    ብጣዕሚ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ደስ ዝብል ምስክርነት ሓዳርኩምን ዘርእኹምን ይባርኽ❤❤❤❤

  • @admasubereded7739
    @admasubereded77395 ай бұрын

    አስተማሪ ደስ የሚል ታሪክ ነው። የድንግል ማርያም ረዳትነት ለሁላችንም ይደረግልን።

  • @user-vb8oo8kr1t

    @user-vb8oo8kr1t

    5 ай бұрын

    አሜን❤

  • @SolianaTewahido

    @SolianaTewahido

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @morkatabirbisa9366

    @morkatabirbisa9366

    Ай бұрын

    AMEN

  • @user-wr4ox5lo8t

    @user-wr4ox5lo8t

    24 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 💝🥀🙏

  • @elssabeterdheim4014
    @elssabeterdheim40145 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል እህታችን እንኳን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ደረሰችልሽ አሁንም አትለይሽ 🙏🙏🙏💞💞💞 በጣም ደስ የሚል የሂወት ታሪክ ነው 👏

  • @melkammelkam9554

    @melkammelkam9554

    5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለሁሉምነገር ቃልየለኝም

  • @hanafikadue.t3743

    @hanafikadue.t3743

    5 ай бұрын

    @@melkammelkam9554

  • @user-xy7mf8kc8m

    @user-xy7mf8kc8m

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው! እስከ መጨረሻ ያፅናችሁ!!

  • @AbnetTefera-hu2ek

    @AbnetTefera-hu2ek

    4 ай бұрын

    መበርታት ነው ማመስገን ነው

  • @selamkibret6317
    @selamkibret63174 ай бұрын

    አኔ አስላሞቹ ወደ ክርስትና ሲመጡ አለባበሳቸው በጣም ነው ደስ የሚሉኝ, ስርዓት በጣም አላቸው, ሙስሊምም ሆነው አለባበሳቸው ደስ ይለኛል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2754 ай бұрын

    የኔ እናት የታደልሽ ነሽ የተፈተነ ማንነት እንደ ወርቅ ነጥሮ የወጣ አንደበትሽ መጣፈጡ እርጋታሽ ❤አብረንሽ ሱንዳንም ግብፅም ጭልጥ አልን 😢❤የተመኘሽውን ትዳር ልጅ ያልከለከለሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ይክበር ይመስገን አሁንም የልቦናሽን ሁሉ ከኃጥያት በስተቀር ይሙላልሽ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GgVg-ww1ph

    @GgVg-ww1ph

    2 ай бұрын

    ባሓቂ ቃህወተ ያስመዐልና እግዝብሕር ይመስገን ❤

  • @znashdngato4658
    @znashdngato46585 ай бұрын

    ያልጠፋነው በእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነዉ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን እንኳን ወደ ቤትዋ ጠራችሽ እህታችን ደስ ብሎናል እመብርሃን ትጥብቃችሁ ❤❤❤

  • @Amnen21
    @Amnen215 ай бұрын

    😭😭😭😭እውነት ላንቺ የድርስች እማምላክ እቤቴ ውስጥ የልውን ክፉ መፈስ ለቆ እንዲውጥ እግዢኝ እመብርሀን እርጂኝ 🙏🙏🙏 ብዙ ነግር ባንቺ ሆኖልኝል ስልሁሉም ነገር ክብር ምስጋና ለ ልጅሽ ❤

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @firaolahmed153

    @firaolahmed153

    5 ай бұрын

    የሉቃስ ወንጌል 1:41 ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥ እመቤታችን ስትመጣ መንፈስ ቅዱስ በ ቤቱ ያድራል ኦሪት ዘፀአት 33:17 እግዚአብሔርም ሙሴን፡- በፊቴ ሞገስ ስላገኘህ በስምህም ስላወቅሁህ ይህን ያልኸውን ነገር አደርጋለሁ፡ አለው። 🔑 the key point here is the word ሞገስ። የሉቃስ ወንጌል 1:30 መልአኩም እንዲህ አላት ማርያም ሆይ አትፍሪ በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ አግኝተሻልና There fore ቅዱስ ገብርኤል ለምኚ የፈለግሽዉ ይደረግልሻል ነዉ ያለዉ። ሙሴን እግዚአብሄር በፊቴ ሞገስ ስላገኘህ ያልከዉን ነገር አደርግልሀለዉ ነዉ ያለዉ። so በድምፁ ብቻ ያነጋገረዉን ሙሴ እንኳን በ እግዚአብሄር ፊት ሞገስ ስላገኘ የለዉ እንደሚደረግለት እግዚአብሄር ከተናገረ፣ ሰማይና ምድር ሊሸከሙት የማይቻላቸዉን አምላክ የወለደች እመቤታችን የ አምላክ እናት እማ ምን ያሃል እጥፍ ያለችዉ ይደረግላት ይሆን? Please አስተዉሉ🙏🏽 በ ሌላ ቦታ በ ቃና ዘገሊላ አይኔን ግንባር ያርገዉ ካልተባለ በቀር እመቤታችን አምልዳለች። ስታማልድ በድርጊት ነዉ የተፃፈዉ ራሱ በዚህ ደረጃ ግልፆ ነዉ። ለራሷ አይደለ ለ ሙሽሮች ነዉ ለተቸገሩት ከዚዉ ጋር ተያይዞ በጣም የሚገርም ተአምር ተፆፏል እዚዉ ምዕራፍ ላይ ዩሐንስ ወንጌል 2:11 ኢየሱስ ይህን የምልክቶች መጀመሪያ በገሊላ ቃና አደረገ፤ ክብሩንም ገለጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ። አይገርምም????? ምኑ ነዉ ሚገርመዉ ካላቹ ሐዋርያት እንኳን ይሀዉ ገና በጌታ ያመኑት እመቤታችን ድንግል ማርያም ልጇን ለምና ባደረገችዉ ተኣምር ነዉ🙏🏽 ይሀዉ ተፆፏል እንግዲህ፣ ማስተዋል ነዉ ያነሳቸዉ አንድ አንድ ሰዎች፣ማስተዋሉን ይስጠን ጌታ። እመቤታችን ከ ሰማይም ከምድርም ትበልጣለች🙏🏽❤️ እግዚአብሄር አለ ሰማይ ዙፋኔ ነዉ፣ ምድር መረገጨያዬ ነዉ፣ እመቤታችን ግን እናቱ ናት❤🙏🏽 ሰማይ አላጠባዉም፣ ምድርም ሊይዘዉ አይችልም። ወላዲተ አምላክ የጌታችን እናት እመቤታችን ግን የድንግልና ወተትዋን በ አምላክ አፍ ዉስጥ አፍስሳ መግባዋለች፣ ምንም ምን ሊይዘዉ የማይችለዉን አምላክ 9 ወር ከ 5 ቀን በ ማህፀንዋ ተሸክማዋለች፣ ልብሱ እሳት ቀሚሱ እሳት እንዴት አላቃጠላትም???? በዉነት እመቤታችን ክብሯ ለየት ያለ ነዉ። እመቤታችን መንግሰተ ሰማያት መግባት ብቻ አይደለም፣ ራሱ መንግስተ ሰማያት እኮ ወደ እሷ ገብቷል። ክርስቶስ አይደል እንዴ መንግስተ ሰማያት። እመቤታችን የ ጌታችን እናት እንወድሻለን❤❤❤🙏🏽 ወለደቸዉ እኮ የሚለዉ ቃል ከ ሁሉም ይበልጣል

  • @asdgasd3844

    @asdgasd3844

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @edenedu4580

    @edenedu4580

    5 ай бұрын

    ትርዳሽ ውዴ

  • @kidistmoges1919

    @kidistmoges1919

    5 ай бұрын

    አሜን❤❤

  • @user-kx3ss6re4x
    @user-kx3ss6re4x4 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰች እመብርሃን ለኔም ትድረሰኝ ስደት ላይነኝ እና በሃይማኖቴ ታፅናኝ ከክፉ ሁሉ ትጠብቀኝ ኣሜን

  • @eyobfikadu1510
    @eyobfikadu15104 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤ ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ድንግል ማርያም❤❤❤

  • @geni211
    @geni2115 ай бұрын

    የኔ ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ከመጥፋት አድኖኛል 😢 ከስንቱ በሸታ ፈወሰኝ መሰላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን የነበርኩበትን ሳስብ እንባዬ ይቀድማል እመ ብዙሃን ለአንች የደረሰች ለኔም ትድረስልኝ የልቤን መሻት ትፈፅምልኝ

  • @user-vb8oo8kr1t

    @user-vb8oo8kr1t

    5 ай бұрын

    እስኪ ለኔም ይድረስልልኝ❤❤❤

  • @sahayEtho

    @sahayEtho

    4 ай бұрын

    ማን እንደ እኔ የደረሰለት እህታአለም😢😢😢😢 እስኪ አመስግኝልኝ አባቴ አሳዳጊዬን ቅዱስ ሚካኤልን😢😢😢😢😢

  • @sahayEtho

    @sahayEtho

    4 ай бұрын

    ​@@user-vb8oo8kr1tያደርግልሻል ምንም የሚሳነው ነገር የለም😢

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik30975 ай бұрын

    ባልና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀላሉ እርጋታችሁ ፊታችሁ ላይ የሚነበብ ፀጋ ያበራል የተዋህዶ ልጆች እመብርሃን ትጠብቃችሁ ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁ ነው ይላል የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ብዙ ተባዙ ምድርን ሁሉ ሙሏት ከእናተ ተየወለዱ የተባረኩ ቅዱስ ይሁኑ ።

  • @AbnetTefera-hu2ek

    @AbnetTefera-hu2ek

    2 ай бұрын

    Selamti berch

  • @22-mv7lh

    @22-mv7lh

    Ай бұрын

    Ewunet Newu

  • @MulugetaAshenafi
    @MulugetaAshenafi4 ай бұрын

    በእዉነት በጣም ጎበዝ ብርቱ ጠንካራ ሴት ምህረትን በግብጽ በአካል አዉቃታለዉ በእዉነት ከሌላ እምነት መተዉ እንደሷ ጎበዝ ሴት አይቼ አላውቅም ጊዜዋን በቤተ ክርስቲያን የምታሳልፍ እንደዉም ሁሌ ማታ ማታ ኮርነሽ ማርያም ቡዙ አበሾች ሻይ ቡና ስሉ እሷ ግን ቤተክርስትያን ዉስጥ ሆና የአረብኛ ጉባኤ ትከታተላለች ፈጣሪ እስከ መጨረሻዉ ያጽናሽ

  • @Lenchostudent

    @Lenchostudent

    2 ай бұрын

    Arogit

  • @22-mv7lh

    @22-mv7lh

    Ай бұрын

    Ewunethn Newu

  • @Sami-pd9ht
    @Sami-pd9ht5 ай бұрын

    እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢 ሲቀጥል ነህድ የምትባል የግብፀዊት ታሪክ ስሰማ እንዲሁ ሁኜ ነበር እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጀሽ አይለየን ምህረት በቤቱ የፅነሽ

  • @jdcell63
    @jdcell635 ай бұрын

    😭😭😭😭😭እመብርሃን ስምሽ ሲጠራ ልቤ አይችልም በተለይ ለኛ ለስደተኞች ሁለ ነገራችን ነሽ😢

  • @Bored_boy-12

    @Bored_boy-12

    4 ай бұрын

    Betam

  • @user-mu8nb3iq2m

    @user-mu8nb3iq2m

    4 ай бұрын

    በትክክል

  • @sahayEtho

    @sahayEtho

    4 ай бұрын

    እውነት ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fentayewalelgn5545

    @fentayewalelgn5545

    3 ай бұрын

    እውነት ነው 😭😭

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    🙏🥺

  • @saraderba2899
    @saraderba28995 ай бұрын

    እኔ እራሴን ታዘብኩት እቤቱ እየተመላለስኩ ያንቺን ያእል እምነት የለኝም አምላኬሆይ ልቤን ክፈትልኝ የድንግርል ማርያም ልጅ😢😢

  • @user-yk1pg4ue1n
    @user-yk1pg4ue1n5 ай бұрын

    እንኳንም ምህረት ተደረገልሽ እንኳንም የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅነትን ተቀበልሽ መድሃኒአለም እንኳንም ቅዱስ ሚካኤልን ጠባቂ መልአክ ላከልሽ ሆኖም ግን አንቺ የልጅ አስተዳደግ ላልገባቸው ቤተሰቦችም ጭምር አስተማሪ ነሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @mekdesteshom7288
    @mekdesteshom72884 ай бұрын

    ምህረትዬ እኔም እንዳንቺ ነበር ልጅነቴ ዝብለው ነበረ የምቀጠቀጠው በትምርቴም አልገፋሁም በ19 ነው ያገባሁት እራሴን ከማ ጠፋ ብዬ ትዳርን መረጥኩኝ 1ወር የማውቀውን ሰው አገባሁ አሁን የ3 ልጆች እናት ነኝ እግዚያብሔር ይመስገን ባሌ በህይወት ባይኖርም ግን አብረን ባለን ሰአት ያፈራናቸው ልጆቼን ብቻዬን እግዚያብሔር እየረዳኝ እስካሁኗ ሰአት አለሁ እናቴ እንኳን ደስአለሽ❤❤❤❤❤

  • @HanaHanon-tk3nv
    @HanaHanon-tk3nv5 ай бұрын

    ይቺን ኮመንት የምታነቧት በሙሉ❤በዚች ሰአት ያልታሰበ በረከት እረዴት ፍቅር ሰላም በቤታችው ይግባ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132

    @maqdsmaqds5132

    5 ай бұрын

    🎉አሜን

  • @tigest3176

    @tigest3176

    5 ай бұрын

    Amene

  • @kidestmulunrh3279

    @kidestmulunrh3279

    5 ай бұрын

    አሜን..

  • @meskilove7680

    @meskilove7680

    4 ай бұрын

    Amne amne amne

  • @olyadteshoma4616

    @olyadteshoma4616

    4 ай бұрын

    Amen ❤

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye19215 ай бұрын

    እንክን ድንግል ማርያም ለቤቱና ለምስክርነት አበቃሽ አሜን፡፡

  • @mulatsenay4316
    @mulatsenay43164 ай бұрын

    እመአምላክን ጠርቶ ያፈረ ማነው? ማንም የለም!!! ክብር ምስጋና ለልበ ርህሩኋ ለጌታዬ እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን!!! አሜን

  • @nakstaaaa5924

    @nakstaaaa5924

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @SomaSoma-nr7qw

    @SomaSoma-nr7qw

    4 ай бұрын

    ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️

  • @user-kb3lv3kt6g

    @user-kb3lv3kt6g

    2 ай бұрын

    አሜንንንንንንንኖኖኖ❤

  • @user-ps4di3cf7y
    @user-ps4di3cf7y4 ай бұрын

    በመጀመሪያ ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን ልዩ እናታችን ድንግል ማርያምም ምሥጋና ይገባታል በመቀጠል ምህረት ገና በልጅነትሽ ነው ፈጣሪ የማረሽ ያበረታሽም አሁንም ያበርታሽ ባለቤትሽም ይባረክልሽ ከነ ልጃችሁ ጥሩ ሠው ነው ይታወቃል ። በመቀጠል ልዑል ሠገድ ባንተ ብዙ ተምሪያለሁ ብዙ ፈተናዎችን አልፈሀል አውቃለሁ ለዝህ በቅተህ በማየቴ ፈጣሪ ይመሥገን በድጋሚ በተለይ አምላኬ ሆይ እኔን እየኝ የሚለው መዝሙርህ ላንተም ሠርቷል ለሁላችንም ልዩ የጸሎት መዝሙር ነውና በርታልን❤❤❤

  • @helenaraya672
    @helenaraya6725 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ እና ለወላዲተ ኣምላክ ለእመ ብርሃን ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54855 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ ታሪክ እንዳምጥ የፈቀደልኝ ቸሩ መድሀኒአለ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው።

  • @yonasabate2831
    @yonasabate28315 ай бұрын

    እናቴ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ክብርሽ ከፍ ይበል ከልጅሽ ወልደ አምላክ ቤዛ ለዓለም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አሜን🙏 አኔንም በበረከትሽ ጎቦኝኝ🙏

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9bАй бұрын

    አለባበስሽ ሲያምር ኡ ሳላስበው አስለቀስሽኝ ዘመንሸ ከነባለቤትሽ ይባረክ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8945 ай бұрын

    ክብር ለሥላሴ እኔም በስደት ነው ሃይማኖቴን ያወኩት ስደት ባይመችም የሚመቸውን አምላክ ስላገኘሁ እጅግ ደስተኛ ነኝ ክብር ለአብረሃሙ ሥላሴ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @miztad1177
    @miztad11775 ай бұрын

    ይህን ድንቅ ታአምር መስማት በራሱ መታደል ነው ከእንባየ ጋር እየታገልኩ ያየሁት እመ አምላክ እመ ብርሀን ወላዲት አምላክ ሰአሊተ ምሕረት ምልእተ ፀጋ እመ ብዙሃን እሙ ለአማኑኤል የነቢያት ትንቢት የመላዕክት እህት የሰማዕታት እናት ሁላችንም ትዳስሰን እህቴ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን

  • @meherat938
    @meherat9385 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ስማችን አንድ ነው😊 እኔም ያለ ምክንያት ምሕረት አልተባልኩም ብዙ ቆሻሻይ ኃጥያቴን በምሕረቱ ከድኖልኝ ሸፍኖልኝ ነው ምሕረቱን አብዛልኝ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔያለም:: አቤቱ ሆይ ተመስገንልኝ በቤቱ አጽናሽ እማ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t5 ай бұрын

    የኔ ናት እደኔ እስኪ በፆሎት አስቡኝ የዝች ልጂ ህይወት ከመንፈስ ጋር ያለዉ ትግሏ😢😢😢

  • @hulluberrsuhone
    @hulluberrsuhone5 ай бұрын

    በጣም ድንቅ ታአምር ነው እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አሁንም አትለይሽ ላንቺ የደረሰች እማምላክ ለሁላችንም ትድረስልን ክፉ መንፈስን ታስወግድልን ክብር ምስጋና ለልጇ ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ፫ 🤲❤❤🎉🎉

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    @maryamaadogoytaykyoneyfre2452

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🤲😍

  • @Meskerem-cf4mc

    @Meskerem-cf4mc

    2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏🙏🙏

  • @user-wr4ox5lo8t

    @user-wr4ox5lo8t

    24 күн бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🥰🥀🙏

  • @user-cg2fr3os4m
    @user-cg2fr3os4m5 ай бұрын

    ቀሪ ህይወትሽን እመብርሃን ታሳምርልሽ ከሁሉ በላይ በሰማይ የገነት መሆንሽ ህይወትሽ መዳኑ ጠባቡን መንገድ ማግኘትሽ ነው ዋናው ነገር እመብረሃን ለኔም ተስፋዬን አለምልማ በሷ ምክንያት ነው ከጭለማ ወደ ብርሃን የተመለስኩት።ስለእናታችን ማሪያም ሲመሰከር እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል

  • @abebahhelen1076
    @abebahhelen10764 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱያስናሽእህታችን አይየሱዳን መንገድ እኔም የ3ሰዓት መንገድብለዉ ነዉ አስርቀን በረሃዉስጥ ብቻያምአለፈ እግዚአብሔርይመስገን

  • @zenanisro6345
    @zenanisro63454 ай бұрын

    ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እናመሰግናለን በለቅሶ ጀምሬ በለቅሶ ነው የጨረስኩት እስከነ ባለቤትሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ❤

  • @user-yl1uv8eh6e
    @user-yl1uv8eh6e5 ай бұрын

    ቃል ሂወት የስመዐልና ስራሕ እግዚኣብሔር ድንቂ እመቤትየ ማርያም ፀዊዕክያ ዘይተሐፍር ተመስገን ኣምላክ እመቤትየ ክብር ንዓኪ ይኩን❤

  • @yitayishmom3619

    @yitayishmom3619

    5 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🙏

  • @werkitazarra4338

    @werkitazarra4338

    5 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie53405 ай бұрын

    የፈጠረን ቅድስት ሥላሴ ክብርና ምስጋና ይድረሰው አሜን/3/ ለእህታችን የደረስሽ እመቤቴ ለእኛም ለሁላችን ድረሽልን ::

  • @user-yo1nb5hv8p
    @user-yo1nb5hv8p4 ай бұрын

    እስካሁን ከሰማሁት ምህረትየ ላንቺ የተደረገልሺ እጅግ ታእምር ሆነብኝ እፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ የእመቤቴ ድንቅ ታምር በአንድቀን ፀበል ለዛውም ከሴትዬዋ ተቀብለሺ በጠጣሺው ፀበል ይህን የመሰለ ፈውስ ማግኘት እጅግ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእመቤቴ እህቴ አሁንም ፀጋውን በረከቱን ያብዛልሺ እመቤቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ አሜን

  • @eyerusyizengaw9568
    @eyerusyizengaw95684 ай бұрын

    ያንችን ህይወት የጎበኘች እመቤቴ በአለም ላይ የወደቅሁትን ታስበኝ እህቴ።ቃለ ህይወት ያሰማሽ እህቴ

  • @mekidaskedistseyi
    @mekidaskedistseyi5 ай бұрын

    ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemaywld6120
    @alemaywld61205 ай бұрын

    የሚገርም ታሪክ ነው። 2 ሰዓት ሰምቸው 2 ደቂቃ ነው የመሰለኝ ከልብ የሆነ ነገር ሲሆን ሁሉ ነገር ያምራል

  • @user-eu6mk9zu2w
    @user-eu6mk9zu2w4 ай бұрын

    ምህረት ውድ እሂታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፀሎትሽን የሰማሽ እኛንም ትስማን በጣም ደስ ብሎናል አይዞሽ ጠንክሪ በርች ቸሩ መድኃኔ ዓለም ከአንች ጋር ይሁን

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u5 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ እንካንም ደረሰችልሽ እፍፍፍምንልበል ቃላት የለኝምክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ዘማሪ ልዑል ሰገድ አንተ ትለያለህ ስራን ልጆችህን ባለቤትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ መንፈሳችንንእርክት የሚያረግ ፕሮግራም ስለምታስተላልፍልን እምትወዳት እመብርሃን ዋስ ጠበቃ ሆና ከፊትህ እየቀደመች ታከናውንልህ ቃል የለኝምከቃል በላይ አንተንየምወድኽ ምክንያቱም በቃንቃዬነሽ መዝሙር በጣም ነው የምወደው እንደ ወጣነበር ካገር የወጣሁት ጋደኞቼ ስጦታ ሰጡኝ የራሴንም ይዤመጣሁ እንዳይነት እኮ ነው ግን በጣም ከመውደዴ የተነሳእናም እረጅም እድሜከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልህ አሜን

  • @misganabere6115
    @misganabere61155 ай бұрын

    የጌታችን ኢየሱስ ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ከዛ ባርነት ወደ ነፃነት ክርስቶስ መጣሽ ።

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    5 ай бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤

  • @shewalemlove1694
    @shewalemlove16943 ай бұрын

    እውነት ታምር ነው እህቴ ላአቺ ያዳነሽ ቅዱስሚካዬል እናቴ ውላዲት ድንግል ማርያም ለእኔም ለቤተስቡቼን ስምቶ አንድቀን ለመመስከር ያብቃኝ ❤❤❤❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme13424 ай бұрын

    ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ የሰማሁት የመጀመሪያ ድንቅ ታምር በእመቤቴ ዉይይይ እንደት ደስ ይላል እመብርሃንን የጠራ ሰዉ ማንም አፍሮ አያቅም ክብር ለድግል ማርያም ልጅ 😘❤️

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ላአንቺ የደረሰ ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሚካኤል ለኛም ይድረሰልን አሜንንን🙏❤🙏

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd5 ай бұрын

    እኔም ሚስቴ በስደት በዳቢሎስ እየተፍተነች ነው እማምላክ ❤❤❤ እደደረስችልሽ ትድረስልን ❤❤❤

  • @Meski-or8ln

    @Meski-or8ln

    5 ай бұрын

    አይዞህ በፀሎት በርታ እመቤታችንን የያዘ አይወድቅም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንልህ

  • @user-sh6zn2zf8g

    @user-sh6zn2zf8g

    5 ай бұрын

    አይዞህ በፀሎት በርታ ገጠመኝ መምህር ተሰፋዬ አበራን አድምጡ

  • @liyagebretsadik

    @liyagebretsadik

    5 ай бұрын

    ​@@user-sh6zn2zf8gየተስፋዬ ተከታዮች ተረጋጉ ገጠመኝ ሳይሆን የሰውን ልጅ ከመከራ የሚያላቅቀው እግዚአብሔር በማመንና በፆም በፀሎት መበርታት ነው ጭራሽ ክርስትና እሱ የጀመረው ይመስላችኋል ።

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይማራት

  • @Wise888

    @Wise888

    4 ай бұрын

    አይዞህ ወንድም አንተ ፀልይላት ያንተ ፀሎት ይረዳታል እሷም በፀሎት ትበርታ እግዚአብሔር ከሷ ጋር ሰለሆነ ነው የምትፈተነው ድንግል ከነ ልጇ ትድረሰላችሁ።

  • @MihretDabaErensso
    @MihretDabaErensso4 ай бұрын

    ክብር ሁሉ ለመድኃኒዐለም ይሁን እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት❤

  • @seasead-ch9hh
    @seasead-ch9hh4 ай бұрын

    ክብር ለድንግል ማርያም እኔም ሲከፋኝ ሲጨቀኝ ፈጥነሽ ድረሽልኝ ስላት አትዘገይም ፈጥና ትደርሳለች በኡነት ከልቡ ላመናት እሷ ሁሌም ነፃ ታወጣለች እመብረሃን እናቴ 😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fevenzeryihun
    @fevenzeryihun5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ድንቅ ሚስክርነት ለመስማት ሰለፈቀድክልኝ ❤❤❤

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash65025 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @SOCCERSATARZ
    @SOCCERSATARZ4 ай бұрын

    እምነትሽ አድኖሻል ፤ ፈጣሪ ይርዳሽ፤ ክርስቲያን ነን የምንል ካንቺ ብዙ እምነትን ፅናትን እንማራለን

  • @selb6614
    @selb66144 ай бұрын

    እንዃን እዉነተኛና ቀጥተኛ መንገድ እመቤቴ መራችሽ እግዛብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j5 ай бұрын

    እግዚአብሔር የጠፍትን ሲፈልግ እድህ ነው አችን የመሠለ መድሀኒአለም ለቅሶሽን የሠማች እመብረሐን የሁላችንም ፀሎት ትስማን የጠፍትን ሁሉ መድሀኒአለም ይመልስልን✝️✝️✝️💒💒🙏🙏እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ቤተሠቦችሽንም ወደ እውነተኛዋ እምነት ያምጣልሽ ቁመሽ ደግመሽ ለመመስከር ያብቃሽ✝️✝️💒🙏

  • @azmerahyamanot1811
    @azmerahyamanot18115 ай бұрын

    ለእህታችን የደርስች እመቤቴ ለእኛም ትድርስ እናቴ እመቤቴ ሲጠሮሽ ፈጥነሽ የምደርሽ እመቤቴ እናቴ ለእህታችን የደርሽ ለእኛም ድርሽ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለመድሀኒያለም ይሁን እስይ ተዋህዶ

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78094 ай бұрын

    እመብርሃን ትመስገን❤ የአምላካችን የመድኃኒአለም ስም ይክበር ይመስገን❤

  • @WubiyeSeife
    @WubiyeSeife4 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ይሁን ለእናትና ልጁ በእንባ ጀምሬ በእንባ😢😢😢😢 የጨረስኩት ታርክ ነው እናመሰግናለን ዘማሪ ልዑልሰገድ እግዚአብሔር ይመስገን 😊

  • @user-nh2jj8di7g
    @user-nh2jj8di7g5 ай бұрын

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ለካ እንደኔ ከሞት ያስመለጥከው ብዙ ነው

  • @AshenafiGeremew-rr4nm

    @AshenafiGeremew-rr4nm

    5 ай бұрын

    ለዓለም ሁሉ ትርጉሙ በ ሌላ quwanka bikarb

  • @bini1623
    @bini16235 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ክብር ምስጋና ለቅዱስት ድንግል ማርያም የሂወታችን ስንቅ የስደታችን ተስፋችን ሲከፋን መፀናኛችን አሜን እህታችን አሁንም በቤቱ ያፀናልን ለኛም ፀናቱን ይስጠን አምላከ ቅዱሳን

  • @user-yy4ky5zm2i
    @user-yy4ky5zm2i4 ай бұрын

    ድንግል ማሪያም ከነ ልጆ በምገደ እቀደመች የሰራችው ሰራ ከሰዉ ልጅ አምሮ በላይ ነው አንድ ቀን የድንግል ፈቅዳልኝ እመሰክራለሁ ክብር ለናትና ለልጇ ይሁን አሜን።

  • @user-zi4yu6gt2y
    @user-zi4yu6gt2y4 ай бұрын

    ብጣዕሚ ደስ ዘብል ከምዚ ዓይነት እምነት ኽህልወና ኣለዎ ።ኣብ እምነትና ተጸኒዕና ዝኾነ ይኹን ፈተና ተመጸና ዋላ ንግዚኡ ይጸበካ ኢዩ ። ዳሕራይ ግን ኩሉ ይርህወካ ኢዩ ኣምላክ ይመስገን ። ናይ ምሕረት ሓፍትና ድማ ብጣዕሚ ጽቡቅ ትምሕርትን ታሪኽ ኮይኑ ከይቅጽል ድማ ከምዚ ዓይነት ጌርኩም ንህዝብኹም ከተመሓላልፍሉ ብጣዕሚ ጽቡቕ ኢዩ። ንዓና ድማ ኣብ እምነትና ኣትሪርና ክንሕዞን ከነጽንዖን ኣለና ኦርተዶክስ ማለት ቀጥ ዝበለ መንገዲ ኢዩ ።ንሕና ድማ ኣብ እምነትና ቀጥ ክንብል ኣሎና የቐንየልና ቀጽልዎ ብቪድዮ ጊርኩም ደስ ይብለና ።❤❤ ❤

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g5 ай бұрын

    በእውነት ደስ የሌለ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ

  • @ggg-275
    @ggg-2755 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @abay5630
    @abay563021 күн бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናት ለልጇ አትጨክንምና እውነትም እናት ከነስሟ እመብርሃን የምህረት እናት💚💛❤💒🙏

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለድንግል እመቤቴ ማሪያም ልጂ የጌታችን የመዲሀኒታችን የእሱሶክርስቶስ

  • @user-vn2kr5sj1x
    @user-vn2kr5sj1x5 ай бұрын

    አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲😢😢ላንቺ የደሰሱት ለኛም ይድረሱልን የድንግል ማርያምልጅ ይጠብቅሽ የመላእክት አለቃ አባቴ ቅዱስ ሚካእል ታምሩ ድንቅነው🤲🤲🤲😢🌺🌺

  • @danielzewdie1732
    @danielzewdie17325 ай бұрын

    ያቆብ የታገለው የሰራዊት አምልክ እግዚአብሔር የሚያጋጥምሽን የኑሮ ተግዳሮት ሁሉ ይታገልልሽ :: እምዬ እናቴ እመቤታችን የጌታችን እናት ከመላ ቤተሰብሽ ጋር ትጠብቅሽ :: አሜን

  • @user-yw8jh1ez1f
    @user-yw8jh1ez1f3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖቴ ላንቺይ ቃላት የለኝ ተመስገን እህታችን እንኮን ወደቀጥተኛዋ ሀይማኖት በሰላም መጣሽ አሁንም እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በቤቱ ታፅናሽ ❤❤❤

  • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
    @maryamaadogoytaykyoneyfre24524 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ ብርሃን የሆነ ክርስትና መጣሽ የኔ እህት አለም እግዚኣብሔር በቤቱ ያጽናሽ 🌹😍✝️⛪️ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሞሆን መታደል ነው እኛ ክርስትያን ሃገራችን በሰማይ ነው 😍🌹 የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ አይለየን🤲 ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን😍🌹✝️⛪️🔐

  • @eyuyemariyam
    @eyuyemariyam5 ай бұрын

    ክብርና ምስጋና ለድንግል ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን❤❤❤ደስ የሚል ምስክርነት

  • @aaaaaa7021
    @aaaaaa70215 ай бұрын

    እጹብ እጹብ ያንተ ስራ የድንግል ማርያም ልጂ ቸሩመድሀኒአለም የተመሰገይሁን ልጆችህን ከቶ መች ትተዋለህ ተመስገን ጌታዬ እመቤቴ ወላድተ አምላክ እናቴ ስምሺ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫🙏🌹😥😥

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow4 ай бұрын

    በእንባ ነው እምሰማው እውነት እመኑ እንጅ እግዚአብሔር ታላቅ ነው 😢😢አይገምም 😢😢😢😢ተመስገን አምላኬ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @TrhasBerhe-px9xw
    @TrhasBerhe-px9xw8 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ነው ያለቀስኩኝ. መጨረችን ያሳምርልን ሁላችንም ቸሪቱ እመአምላክ ተነግሮ የማያልቅ ቸርነቷ ምስጋና ይድረሳት በእውነት😢❤❤❤❤❤

  • @abrahamendale2729
    @abrahamendale27295 ай бұрын

    ተባረኪ ከአጀማመርሽ ጀምሮ ደስ ይላልና ከዚህ የበለጠ ትህትና ይስጥሽ:- ይህ የክርስትና መሰረት ነው❤ ሩሃማ:-ምህረት የሚገባት ማለት ነው።“ወንድሞቻችሁን፦ ዓሚ፥ እኅቶቻችሁንም፦ ሩሃማ በሉአቸው።” - ሆሴዕ 2፥3

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu32225 ай бұрын

    ሉሌ ሁሌ አዲስ ድንቅ እቺ ደግሞ ድንቅ ናት እመቤቴ ሱዳን ሄዳ ጠበቀችሽ እሱዋ በፈቀደችበት ቦታ ተገናኛችሁ እሱዋ የስጠችሽ ትዳር ልጅ ይባረኩልሽ ምህረት አንቺን የፈወስችሽ ክብር ለሱዋ ይሁን አብርሀም ስሙን ብቻ ሳይሆን ፅጋውንም የተሽከምክ ነህ ተባረክ🙏🙏🙏💕

  • @rahelmideatube
    @rahelmideatube4 ай бұрын

    እመብርሃን ለስንቱ ጥላ ከለላ ሆንሽ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ስራሽ ሁሌም ድንቅ ነው

  • @abrahamgirmay7400
    @abrahamgirmay74004 ай бұрын

    እጅግ በጣም አስተማሪ ታሪክ! እህቴ እግዚአብሔር ሁልጊዜም በቤቱ ጸንተሽ እንድትኖሪ ይርዳሽ! እመብርሃን እገዛዋ አይለይሽ! ትዳራችሁን በፍሬ የባረከ አምላክ ሺህ ያድርግላችሁ! ወስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል፡፡

  • @nigusumesele166
    @nigusumesele1665 ай бұрын

    የሆነ ቀን ጉባኤ ላይ አንድ መምህር ያስተማረውን አስታወስትሁት እንዲህ ነበር ያለው፡ እነ ስምዖን በነሱ እይታ ኃጥያተኛ በጌታ እይታ ግን ድኅነት የሚገባት ሴት በመጣች ጊዜ አትገቢም ሲሏት ጌታ ግን በፍቅር 'ሴቲቱን አታድክሟት' ነበር ያላት በእውነት ይቺ አለም አድካሚ፡አሰልች የሆነች ናት እና እህቴ ስትናገሪ የክርስቶስ ፍቅር በውስጥሽ ይታያል እያነባሁ ነው የሰማሁሽ እመ ብርሃን ፍጻሜሽን ታሳምረው ባለቤትሽን ልጅሽን በበረከት አምላክ ይጎብኛችሁ! መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማዎት!!!

  • @tedenkachakilu6114
    @tedenkachakilu61145 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ለእመብርሃን እናቴ እሷን አምኖ ለምኖ ተማፅኖ ማን አፍሮ ያቃል ወላዲተአምላክ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ አዛኝቷ ለኔም ሁሉነገሬናት ጨለማየን አሶግዳልኝ ታሪኬን ቀይራልኝ አለች 🙏💚💚🌹🌹😥😥

  • @zekariasfikru3615
    @zekariasfikru36154 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ እና መካሪ ታሪክ ነው። ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ።

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm4 ай бұрын

    ሚካኤል አባቴ ጥበቃህ አይለየን

  • @dontbesilly2501

    @dontbesilly2501

    4 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏 ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ከስንት መከራ አድኖኛል 🙏🙏🙏🙏

  • @ssss4655
    @ssss46555 ай бұрын

    በእውነት በእንባ ነው የሰማሁት ድቅ ምስክርነት ክብር ምስጋና ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይግባት

  • @user-dp6xz1vd6f

    @user-dp6xz1vd6f

    4 ай бұрын

    Tuu!g

  • @seble6210
    @seble62105 ай бұрын

    ❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን እመቤቴ በምህረቷ ደረሰችልሽ እህታችን ክብር ምስጋና ለእናትና ልጇ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም❤❤❤❤የእውነት የእመቤቴ ፍቅር ሳስብ እንባዬ ይፈሳል😢😢😢

  • @user-dx6mv3yg3v

    @user-dx6mv3yg3v

    2 ай бұрын

    sel hulume neger fetari yemesegen weda ewuntu yemerane

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s4 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም ላንች የደርሰች ለኛም ትድርስልን

  • @user-jd8en4nz2c
    @user-jd8en4nz2c4 ай бұрын

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን እንካን ለዚ ኣበቃሽ ዉድ እህታችን ልጃቹ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋለቹ ❤❤❤

  • @manalo1965
    @manalo19655 ай бұрын

    አቤት እግዚአብሔር ሲመርጥና ሲጎበኝ እንደነዚህ ባለና ሚስት ነው መመረጥ እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኛችሁ ውዶች ❤❤❤❤❤

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete65925 ай бұрын

    የእውነት ምህረት ምህረት የተደረገለት እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ❤❤❤

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j4 ай бұрын

    በእውነት ግሩም ነው የሱ ስራ አቤት ጌታ በጎችህ እንዴት እንደምታመጣው እኮ የኔ እናት አማላጇ የብርሐን እናት እመ ብርሐን ምን ይሳናታል ፀጋውን መንፈሱን ነው የሞላላት🤲💔🙏

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw4 ай бұрын

    በቤቱ ያፅናሽ እሕቴ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SimenehGosaye
    @SimenehGosaye5 ай бұрын

    በጣም ማመን ከበደኝ እቺ ልጅ ከሻሸመኔ ጠፍታ ወደ አ/አ ስትመጣ አብረን በአንድ መኪና መተናል ማስታወስ ከቻለች ዝዋይ ምሳ ሁሉ አብረን በልተናል እንኳንም ሚካኤል ረዳሽ

  • @michaelyemariamlij2633

    @michaelyemariamlij2633

    5 ай бұрын

    😳

  • @serkiyimer6536

    @serkiyimer6536

    27 күн бұрын

    በስመአብ ሲገርም ❤እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u5 ай бұрын

    ሰላምሽን የሰጠሽ መድህን አለም እየሱሰ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun73794 ай бұрын

    ስሟ በሙስሊም ብክርስቲያንም አደነው የሙስሊሙ ባረበኛ ቋንቋ መሆኑ ነው እጅ አደነው ምህረትእና እረሀማ እኳን ወደትክክለኘው እምነት በሰላም መጣሽ እህታችን❤❤❤❤❤❤

  • @abugedefaye6717
    @abugedefaye67175 ай бұрын

    ዲያቆን እናመሰግናለን የምህረትን ታሪክ ስላቀረብክልን፤ ለእንግዶችህ የሚያገለግል ሶፍት ብታዘጋጅ እንደ ምህረት አይነት ለሚያለቅሱ ሰዎች እንባቸውን እና የአችንጫቸውን ፈሳሽ ለመጥረግ ያገለግላልና ብታስብበት፡፡ መልካም ጊዜ ይሁንልህ፡፡

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse71415 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እመብርሀን እማምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ና ልጅዋ ጌታችን ኢየሱሰ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባቸው አሜን እህታችን እንኳን ደረሰችልሽ ለሁሉም ትድረሰን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤አሜን

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9gАй бұрын

    ማርያም ን እኔ አሁን ካች ጥንካሪን እየተማርሁ ነዉ ችግር አልደረሰብኝም ፈጣሪ ይመስገን ግን እዴት ማለፍ እዳለ ተማርሁ

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail4 ай бұрын

    በእውነት ድንቅ ነው ድንቅ ስራውን መስክሩ አቤት እኔ ደካማዋ እምነት የጎደለኝ እመብርሃን እናቴ እምነትን ጽናትን ጨምሪልኝ አንቺ ታውቂኝ የለ አመ አምላክ እናቴ አንቺ ታውቂኛለሽ 😭😭😭❤ምህረት❤ ላንቺ የደረሰች እመ አምላክ ለኔም ትድረስልኝ

  • @KjvccYexs

    @KjvccYexs

    3 ай бұрын

    🙏🥺

  • @torrastiti
    @torrastiti5 ай бұрын

    ይገረማል ያች ሂወት ልክ እደኔ ነሽ አድ ቀን እኔም ድንቅ ስራውን እመሰክራለው አድርጎልኛል እና አመሰግነዋለው

Келесі