♦️በቅድስት አርሴማ ቃልኪዳን የተፈጸመ📍ታላቅ ምስክርነት📍በኢንጅነር መሠረት ተሾመ📍

Пікірлер: 434

  • @kindshehguay5272
    @kindshehguay527210 ай бұрын

    የሰማእቷ ቅድሰት አረሴማ ለኔም ድንቅ ነገር አድርጋልኝለች የሰማእቷ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @yonasbeyene2489

    @yonasbeyene2489

    10 ай бұрын

    😢😢😢😢🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉😮😢😢🎉

  • @BrightFutureHealth-ui8wl

    @BrightFutureHealth-ui8wl

    10 ай бұрын

    Amen

  • @user-kn8vq9gh8u

    @user-kn8vq9gh8u

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-wc3ws9gj9p

    @user-wc3ws9gj9p

    10 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @MekdiMar-oi5dq

    @MekdiMar-oi5dq

    10 ай бұрын

    የሚገርም ተአምር ነው ክብር ለሰማእቷ እናቴ

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael627810 ай бұрын

    ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለእኛም ለደካማዎቹ በረከቷ ይድረሰን 🙏🙏🙏

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS10 ай бұрын

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ክብርና ምስጋና ይድረስሽ አሜን እህቴ ያንቺ እምነት ይስጠኝ መድኃኔዓለም ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አሜን

  • @ethio2030
    @ethio203010 ай бұрын

    ክብር ለልዑል እግዝአብሄር!!! ቅድስት አርሴማ ሥራዎ ድንቅ ነው እግዜር በምያውቀው ለእኔም የማይቻል የመሠለኝን ድንቅ ነገር እድርጋልኛለች ስማ እና ዝናዋ በዓለም በሠዎች ሁሉ ዘንድ ይነገር ከፍ ይበል!!!

  • @emaamaen

    @emaamaen

    10 ай бұрын

    አሜን😍

  • @Ethiopiamezmur477

    @Ethiopiamezmur477

    9 ай бұрын

    ​@@emaamaen9:08

  • @nanigebre3747
    @nanigebre374710 ай бұрын

    ላንቺ የደረሰች አንቺንም የሰማች ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በብዙ ጭንቀት እና ህመም ውስጥ ያለሁትን እኔን ሀጢአተኛዋን ታስበኝ ዘንድ ጸሎትሽ ያግዘኝ

  • @nibretinigatu3920

    @nibretinigatu3920

    10 ай бұрын

    Amen

  • @Kb-tube7407

    @Kb-tube7407

    9 ай бұрын

    Amen3

  • @meskitiztaw1665

    @meskitiztaw1665

    9 ай бұрын

    Ayizosh yejeruwa Arsema maregn belesh temasegnat....bergtegnet tefeweseshalech

  • @user-bt4ln8oi7e

    @user-bt4ln8oi7e

    8 ай бұрын

    ኣምን(3)

  • @user-pz2qr8xd3t
    @user-pz2qr8xd3t10 ай бұрын

    ክብር ለስላሴ እንድንድ በልዩ ጥበቃው ለወደደን ከእናቱ እመቤቴ ጀምሮ መላእክትና ቅዱሳኑን ለሰጠን

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    8 ай бұрын

    ሰማቷ ቅድስት አርሴማ ክብር ምስጋ ላንቺ ይሁን እሩሩዋ እናቴ ❤❤❤🙏🙏🙏ስለ ዉሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @elsayayu6658
    @elsayayu665810 ай бұрын

    ሰማእዕቷ የኔ እናት ለኔ ያደረገችልኝ ዶክተር አትወልጂም ብሎኝ የቅድስት አርሴማ ፀበል ጠጥቼ ነው ካንድም ሁለት ልጆች የሰጠችኝ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @hiwotandarge5649
    @hiwotandarge564910 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሉሌ ለመመስከር መቼም አደባባይ ለይ መውጣቱን አለመፈለግ ነው እንጂ ስራው ድንቅ ነው የእግዚያብሄር እኔ በዙሪያዬ ላገኘሁት ሁሉ እመሠክራለሁ ሚዲያ ላይ መውጣቱ ይከብዳል እንጂ አመድ ትቢያውን አንስቶ ሰው የሚያረገን አምላክ ነው የፍቅሩ ብዛት መሻታችንን አይቶ በብዙ እጥፍ የሚያደርግልን አምላክ ነው ቃላት ያጥረኛል ቤ/ክ ለመስራት የምመኝ ሰው ነበርኩ ከሠው 1ብር እንኳን አለምንም ብቻዬን እሰራልካለሁ እያልኩ ነው ያደኩት እና የዛሬ 5አመት ስራ የለኝም ዛሬ ለይ ግን ሁሉን ሞልቶልኝ እኔ አልልም እራሱ ቤቱን እየሠራው ነው ከሠው 1ብር እንዲገባ አልፈልግም መፈክር ይመስላል እና ለእግዚአብሔር የሚሣነው ነገር የለም ብቻ ለነፍሳችሁ የሚሆን ነገር ጠይቁት ለስጋዊው ያትረፈርፈውና የነፍስ ጥያቄያችሁን ይሞላል የቆምንበትን መሬት አለመስመጡን ካመንን የፈጠረን አምላክ ሁሉን ማረግ እንደሚችል ማመን ነው።

  • @ethiochickenfarm8773

    @ethiochickenfarm8773

    10 ай бұрын

    እግዢሐቤር ይመስገን እህታችን ያንችን ያህል እምነት ይሰጠን

  • @nisreenrabah6212

    @nisreenrabah6212

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይክብር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @karemaaa4945

    @karemaaa4945

    9 ай бұрын

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን እሽ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @ruterute3445
    @ruterute344510 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኛንም ለምስክርነት ያብቃን በርቺ እህታችን ። ወንድማችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ።

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta442110 ай бұрын

    እንዴት ደስ እንዳለኝ በእለተቀኗ የቅድስት አርሴማን ምስክርነት ስለሰማሁ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። እህቴ መምህር ተስፋዬ ላይ በስልክ ምስክርነትሽን ሰጥተሽ ነበር ግን በመሐል ስልኩ ተቋርጦ መጨረሻውን አልነገርሽንም አሁን ስሰማው በጣም ደስ አለኝ ያንችን ፀሎት የሰማች ቅድስት አርሴማ የሁላችንን ፀሎት ትቀበልልን። ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @yebekalworku7257

    @yebekalworku7257

    10 ай бұрын

    Enamel semchaw neber

  • @user-hh9df8cf4r

    @user-hh9df8cf4r

    10 ай бұрын

    እኔ እራሱ የት ነው የሰማሁት እያልኩ ነበር

  • @asnakudamtew310

    @asnakudamtew310

    10 ай бұрын

    አው ተቋርጦባት ነበር❤🌻

  • @MeaziTube
    @MeaziTube10 ай бұрын

    የሰማዕቷ በረከት ይደርብን አሜን። የሰማዕቷን ታምር ስለነገርሽን ቃለ ህይወት ያሰማሽ እህታችን እናመሰግናለን።

  • @wondesenalemu4881
    @wondesenalemu488110 ай бұрын

    በእዉነት የተደረገለት ያዉቃል የሰማእቷ ምልጇ በረከቷ ዘወትር ቃልኪዳኗ አይለየን ይህን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ተባረኪ እህቴ

  • @nazretnazret8929

    @nazretnazret8929

    8 ай бұрын

    አቤት የሰማአቷ ታምረኛ እኮነች ❤❤❤

  • @Misneb
    @Misneb10 ай бұрын

    ቅድስት አርሴማን እኔም እንደብዙዎቹ አላውቃትም ነበር። የዛሬ 15 አመት ገደማ ወንድሜና ቤተሰቡ እኔ ወደምኖርበት ሀገር ሲመጡ በእነሱ አማካይነት ሰማዕትዋን ለማወቅ በቅቻለሁ። በገዳምዋ ስለሚከናወኑ ድንቅ ስራዎች እነሱ ቢነግሩኝም ብዙ ይበልጥ ለማወቅ ጥረት ሳላደርግ ቆይቼያለሁ። በሚገርም ሁኔታ ይህንን ኢንተርቪው ከማየቴ በፊት ስእል አድህኖዋን ከሶሻል ሚድያ ላይ አውርጄ ለህትመት ብልከውም ዛሬ አይደርስልህም አለኝ ድርጅቱ። እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ሰሞኑን ተሳክቶልኝ ራስጌዬ አካባቢ አስቀምጣለሁ ስእል አድግኖዋን። የኢንጅነር መሰረት ምስክርነት የሚደንቅ ነው። ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen559910 ай бұрын

    እልልልልልልልል በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእናታችን ቅድስት አርሴማ ይሁን አንቺም እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit76309 ай бұрын

    አምላከ ቅድስት አርሴማ የተመሰገነ ይሁን!! የእናታችን የቅስት አርሴማ ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝቧ ፍቅር አንድነትን መስማማትን ትስጥልን አሜን።

  • @Nebyat6790
    @Nebyat679010 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ላምላካችን መድሀኔ አለም አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-rs3sh9ks3m

    @user-rs3sh9ks3m

    10 ай бұрын

    Amen legiem mastewualun tsten

  • @derejefissha9452
    @derejefissha945210 ай бұрын

    እህቴ ጸልይልኝ እባክሽ እጀራዬ ጸጥ ብሎአል እና እባክሽን ሰማዕቷ እባክሽ ስለዚች ብለሽ ስሚኝ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ስማኝ ሰማዕቷ በረከትሽ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን ።

  • @mulu1219
    @mulu121910 ай бұрын

    የሰማአቷ የቅድስት አርሴማ በረከት እረድኤቷ አይለየን ✝️✝️✝️

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha52210 ай бұрын

    እንኩዋን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሰህ ሉሌ ሥራህ ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙏❤

  • @amikallij845
    @amikallij84510 ай бұрын

    በ1998 በህይወቴ ለመጀመርያ ግዜ ሱባኤ ያዝኩኝ በራዕይ ሲሪንቃ እጠብቅሻለሁ ነይ ነበር የለችኝ ከበሸታሸ ምተድኝዉ ነበር የለችኝ እስከአሁን አልሄድኩም በጸሎተችሁ አሰቡኘ የሰመዕቷ ቤተሰቦች ከመንከረተት ትማረኝ ።

  • @MesiM6-tr1sp

    @MesiM6-tr1sp

    10 ай бұрын

    እና ለምን አትሄጂም

  • @user-qb9cj4qg4t

    @user-qb9cj4qg4t

    10 ай бұрын

    ይህንን አዚም. ስማዕቷ. ታንሳልሽ ወደሽ አደለም. በ29 ሻማ በቦታው. አበራልሻለሁ. የምስክር ፕሮግራም. ስለሆነ. እንመስክራለን ከምንም በላይ ይህንን ውጥንቁጡ. የወጣውን ስላሙን ይስጣት ላገራችን ስላማዊ ክርስቶስ

  • @yeshiworkworkneh551

    @yeshiworkworkneh551

    10 ай бұрын

    satan Endayazegeyish Hiji Betolo!Hiwot Achir Nat!

  • @amikallij845

    @amikallij845

    9 ай бұрын

    እንኩዋን ለብርሃነ መሰቀሉ በሰላም በጤና አደረሰችሁ ላገራችን ሰላሙን ፣ ፍቅርን ፣ እረድኤት በረከቱን ከጤነዋ ጋር አብዝቶ ይሰጥልን ላገራችን ለኢትዮጵያ ሰላማዊው ሕያው አምላክ አሜን

  • @amikallij845

    @amikallij845

    9 ай бұрын

    @@MesiM6-tr1sp እህቴ ለምን እደማልሄድ አላቅም ምድንበት ቦታ ሰለሆነ ነው ይርጋለም አርሴማ ሄጄ መልክት ተነገረኝ ሲርንቃ ሂጂ ተብየ አቃለሁ አሁን ግን ግዜ የለኘም ነው ያለኩት 1ንድ ቀን በህይወት ካለሁ እሄዳለሁኝ

  • @mulunehmoges4424
    @mulunehmoges442410 ай бұрын

    መስከረም 6. እሁድ 11:47 ከት እያሉ እየሳቁ ማልቀስ ሰማዕቷ አትለይሽ፣ የሰማችሽ እናታችን ትስማን ክብር ለሥላሤ

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew258210 ай бұрын

    ይሄንን ምስክርነት ስሰማ ለ ሁለተኛ ጌዜ ነዉ ከዚህ በፊት በ መምህር ተስፋዬ ዩትዩቡ ነበር አሁን በአካል ሳይሽ ደስ አለኝ ትህትናሽ ይማርካል ❤

  • @asnakudamtew310

    @asnakudamtew310

    10 ай бұрын

    እኮ እኔም ሰምቻታለሁ እያልኩ ነበር ኮሜንትሽን ሳይ ገረመኝ ደስ ስትል ያን ግዜ እኮ ደግሞ ተናግራ ሳጨርስ ነበር የተቋጠባት ባልሳሳት❤

  • @tsionaychew2582

    @tsionaychew2582

    7 ай бұрын

    @@asnakudamtew310 ሲገርም እንዴት አስታወስሽ መቋረጡን እዉነትሽን ነዉ

  • @Gebrehiwot04

    @Gebrehiwot04

    7 ай бұрын

    ​@@tsionaychew2582ገጠመኝ ስንት

  • @woinshetabera
    @woinshetabera10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቷን አማላጅ አድርጎ የሰጠን ክብር ለእርሱ ይሁን። ለእኔም ሰማዕት ቅድስት አርሴማ ጠይቄያት አላፈርኩም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች። እኔን የሰማች እናንተንም ትስማችሁ ፤ በእምነት ጠይቋት ሳትውል ሳታድር ታደርግላችኋለች❤ 🎉

  • @mahlet2706
    @mahlet270610 ай бұрын

    ሰማዕቷ ቅደስት አርሴማ እኔንም ካለሁበት ስቃይ ትገላግለኝ አሜን።

  • @mahlet2706

    @mahlet2706

    10 ай бұрын

    አሜን።

  • @ethiochickenfarm8773

    @ethiochickenfarm8773

    10 ай бұрын

    አሜን ፈጥና ሰሚ ናት እህቴ በንፀህና / በንሰሀ / ዉስጥ ሆን በፀሎት ወይም በሱባኤ ጠይቂያት ጭንቀትሸ ይፈታል እህቴ የአረሴማ አምላክ ያሳካልሸ እህቴ

  • @mahlet2706

    @mahlet2706

    10 ай бұрын

    አሜን በጣም አመሰግናለሁ።

  • @berketitemsgn9276
    @berketitemsgn92769 ай бұрын

    አርሴምዬ እኮ የተሰጣት ከፈጣረ ፀጋ ልዬ ነው ልጂ አሁን 15 አመቱ ነው ገና በተወለደ በሳምንቱ በረኩሰ መናፍሰት በመጥፎ አይናቸው አዮብኝ አንድ አመት ሊሞላው ወረ ሲቀረው ሰውነቱ መንቀጥቀጥ ጀመረ በትኩሳት እያደረገ አሰቡት እፃናቱ ጉንፋን በጣም ነው የሚያማቸው እሱ በቃ ትኩሳቱ እንደ ትልቅ ሰው ኦፍፍፍ ይላል አቤት ሰቃዮ የነበረው እኔ እሄድኩ የጠዋቱ የሰራተኛ በሌሊት አሰጠምቀዋለሁ አሰቁረበዋለሁ ብቻ ብዙ ፈተና አይቼ ይቼ ድንቅ ሰማዕት በአምላክ ቸርነት አዳነችልኝ አሁን የአሰርኛ ክፍል ተማሪ ነው እልልልልልል

  • @ndnb913
    @ndnb9139 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ሰማእቱ ቅደስት አርሴማ ለኔ ድቅ ነገርን አድርጋለች በሰደት እግዚአብሄር የመስገን

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs543110 ай бұрын

    በመ ምህር ተስፋዬ የለን ምስክርነት በስልክ ስታወራ ሰምቻለሁ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia161210 ай бұрын

    ተስፋ እምነት ጽናት፡ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው፡፡

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera63559 ай бұрын

    የእናታችን የቅድስት አርሴማ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስዉ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ፫//👏👏👏

  • @solomontenaw9455
    @solomontenaw945510 ай бұрын

    እህቴ መሠረት፣ ለእግዚአብሔር ያለሽን እምነትና ፍቅር በጣም አደንቃለሁ። እጅግ ትሁትም ትመስያለሽ። አንድ ወንድማዊ ምክር ልሰጥሽ የምፈልገው ግን የሁሉ ነገር ምንጭ እግዚአብሔር ነውና ሊመለክም ሊመሰገን የሚገባው እሱ ብቻ ነው። አርሴማ አደረገችልኝ ከምትይ የአርሴማ አምላክ (አምላከ አርሴማ) ጸሎቴን ሰማኝ፣ እንዲህና እንዲያ አደረገልኝ ብትይ ነው ትክክል የሚሆነው-እንደ ህያው ቃሉ። የተማሩ ቄሶቻችንም የሚያስተምሩት ይህን ነው። አምላከ ሚካኤል፣ አምላከ ጊዮርጊስ፣ ወዘተ ነው መባል ያለበት። በተረፈ በርች እህቴ።

  • @weleteslase21
    @weleteslase2110 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትኔ ቃለበረከትን ያሰማልን የሰማአቷም በረከት ለእኔም ለሀጥያተኛዋ ይድረሰኝ

  • @ngstiabera1085
    @ngstiabera108510 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን የሰማእቷ የቅድስት አርሴማ አምላክ ይክበር የመስገን በረከትዋ ይደርብን እናቴ አርሴማ ለእኔ ለሓጥያተኛ ያለሁበት ሁኔታ ኣንቺ ታውቂዋለሽና ሁሉንም አልፌ ለምስክርነትሽን አብቅኝ🤲😥 በጸሎታችሁ አስቡን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan70319 ай бұрын

    የቅዱሳኑ የሰማእታቱ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን ላንቺ የደረሰች ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ለኛም ትድረስልን ቀሪውን ጊዜሽን በቤቱ ያኑርሽ ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን እናመሠግናለን ሉሌ❤❤❤

  • @addisietafere1918
    @addisietafere191810 ай бұрын

    እናቴ ቅድስት አርሴማ የቤታችን የመጨረሻዋን ታናሿን እህቴን እርጃት የልቧን ሀሳብ ፈፅሚላት

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf10 ай бұрын

    እህታችን እግዚአብሔር በበረከት ላይ በረከት ይጨምርልሽ።

  • @hayhay9005
    @hayhay900510 ай бұрын

    ክብር ይግባት ለሰማእቷ ቅድስት አርሴማ እልልልልልልል

  • @kidusfamily3646
    @kidusfamily36469 ай бұрын

    ቅድስት አርሴማ ሰማእቱዋ በረከትሽ በቤቴ ይግባ ይህንን ተአምር ያሰማኝ ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን

  • @negedehaile7244
    @negedehaile724410 ай бұрын

    ሰማእታቷ እናቴ ለሁላችነም ድረሸልን

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele852410 ай бұрын

    የሰማእቷ ቅድሰት አረሴማ ለኔም ብዙብዙብዙ ድንቅ ነገር አድርጋልኝለች ✍💓💛💯አሁን እያደረገችልኝ ነውና እኔም እንዳዛው በዓለም ለመመስክር አርሷ ታብቃኝ 💜💙❤ የሰማእቷ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌷🥀🌹🌻🪴🍂🍍

  • @mekdesjohn5959

    @mekdesjohn5959

    9 ай бұрын

    Enm btam bzu negr argalngalch

  • @kallytsega4440
    @kallytsega444010 ай бұрын

    እኔም ምስክር ነኝ ብዙ ነገር አድርጋልኛለች እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለሰማዕቷ ይሁን

  • @dawitata8291
    @dawitata829110 ай бұрын

    መምህር ተስፋየ ላይ ምስክር እደሰተሽ አስታውሳለው ደግሜ ስለሰማውሽ ደስ ብሎኛል።

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu33229 ай бұрын

    እህታችን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ ለብዙዎች ማውራት አለብሽ የብዙ ሰው ህይወት ሊቀይር ይችላል ትህትናሽ ጥንካሬሽም ደስስስ ይላል እህታችንጰመሢ እናመሠግናለን በርቺ ጠንክሪ በቤቱ ያፅናሽ ለአንቺ እንደደረሰች ለእኛም ደርሳልናለች ደግሞ የቀረንም ታውቃለችና በዝንጣፊ ዘንባባዋ ጠላታችንን ትጣልልን

  • @MesiM6-tr1sp

    @MesiM6-tr1sp

    5 ай бұрын

    እሺ የኔ እህት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamawitnegash1235
    @selamawitnegash123510 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እልልልልልልል ሰማእታ ቅድስት አርሴማ ክብር ምስጋና ይገባሻል ከፈጣርያችን ምህርትን ለአገራችን ኢትዮጵያውያን ለምኝልን እኔንም ባራሺን አማልጅኝ እርዳታሺ አይለየን አሜን

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s9 ай бұрын

    እግዚአብሔር በቅዱሳኑ አድሮ እሚሰራው ስራ ድንቅ ነው የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን❤

  • @HanaKiduse
    @HanaKiduse7 ай бұрын

    ሰመአታቷ ቅድስት አርሴማ ለኛም ለአጳተኞቹ ትድረስልን ልመናችነነ ትስማን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma954410 ай бұрын

    ለሷ የደረሰች ቅድት አርሴማ ለኛም ትድረስልን

  • @negashlema5449
    @negashlema54499 ай бұрын

    በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው። ይልቁንም የአንቺ እምነት ደስ ይላል ። ከዚህ በላይ እምነት ይጨምርልሽ ለኢትዮጵያ ትንሣኤ ያድርስሽ

  • @GenetZewde-oc6pz

    @GenetZewde-oc6pz

    28 күн бұрын

    Yene wed endeminm beleshe hiji ebakshe esua fetun nat

  • @selamlebt
    @selamlebt10 ай бұрын

    እኔስ ካለሁበት ፈተና የሚያወጣኝ ይገኝ ይሆን 😔 ቅድስት አርሴማ እኔንም ሲሚኝ

  • @karemaaa4945

    @karemaaa4945

    9 ай бұрын

    አይዞሽ ፅልይ❤

  • @meseretzike

    @meseretzike

    7 ай бұрын

    Semaetua temashi ehte esu leyu Nate🙏🙏🙏

  • @sofiaibraheem1350
    @sofiaibraheem135010 ай бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ይመስገን ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ብሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ✝️💚❤️💛

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l10 ай бұрын

    እኔም ህጄ ነበር ቅድስት አርሴማ ሰማእቷ ስሪንቃ አቤት ማማሯ ብታይዋት

  • @adiyaddistaye4433
    @adiyaddistaye443310 ай бұрын

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ለ እኔም ድንቅ ነገር አርጋልኛለች የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede931810 ай бұрын

    ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ክብር ይግባት ለኔም ከህመሜ ፈውሣኝ አለች ❤❤❤❤

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon653410 ай бұрын

    ,ሰማእቷ በረከትሽ ይደርብን እናቴ

  • @aynalembekele939

    @aynalembekele939

    10 ай бұрын

    Amen amen amen ❤❤❤❤

  • @meryeshetu3412

    @meryeshetu3412

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij212710 ай бұрын

    ፍቅሯን ለእኔም አጋባሽብኝ

  • @hiwetshiferaw1406
    @hiwetshiferaw140610 ай бұрын

    የኔ ውድ እናት ሰማ አቶ እናቴ ቅድስት አርሴማ እኔንም በታላቅ ሂወቴን ቀይራልኝ አለች በእውነት ስለሰማእቶ ምን ልበል የጅሩዋ ቅድስት አርሴማ ደጅሽ ናፍቆኛል ዳግመኛ ለደጅሽ ያብቃኝ

  • @user-yp2iq3ew8b
    @user-yp2iq3ew8b10 ай бұрын

    እናታችን ቅድስት አርሴማ የልባችን ትፈፅምልን በንፁህ ልባችን ከነገርናቸው ይሰሙናል እኔ እመ ብርሀን ወላድተ አምላክ ነግሬት ምንም ቸል አትልም ገነገርኳት በቶሎ ችግሬን ትፈታልኝ አለች የቅዱሳኑ እረደኤት በረከት አይለየን

  • @mikywolday4180

    @mikywolday4180

    5 ай бұрын

    amen

  • @henokabebe7249
    @henokabebe724910 ай бұрын

    የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ስጦታ ተዝቆ አያልቅም የሀጥአን ፈጣን አማላጅ ናት ።

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew31010 ай бұрын

    መምህር ተስፋዬ አበራ ዩቱብ ላይ በላይቭ ላይ ገብተሽ ስትመሰክሪ ሠምቼሽ ነበር አሁን ደግሞ በአካል በረዥሙ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል የቅድስት አርሴማ በረከቷ ይደርብን አሜን፫ሠላም ለሀገራችንን❤🌻

  • @myharet1221

    @myharet1221

    8 ай бұрын

    እኔም ሰምቻታለሁ ደስ ሲል ❤

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x10 ай бұрын

    ተመስገን እግዚአብሔር ዘላለም ይመስገን ለኔስ ልዩ ነች ቅድስት አርሴማ ❤ አመሰግንሻለው እናቴ የስደት ስንቄ ነሽ የኔ ልዪዪዪዪ ነሽ እናቴ እመብርሐን እናቴ አመሰግንሻለው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg6bj2mh2r
    @user-eg6bj2mh2r10 ай бұрын

    ቅድስት አርሴምዬ ሁሌም ከጎናችን አትለይን ለኔም ደርሳልኛለች ለጠሯት ሁሉ ትድረስላችሁ እህቴ ቃለሒይወት ያሰማልን ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam20610 ай бұрын

    እናቴ አርሴምዬ እኔ አሁን የምኖረውን ኑሮ በሙሉ እሷ ቃል በቃል ያለችኝን ነው። እርሴምዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤ ልዩ እኮ ናት ። እሷን የሰጠን አምላክብየተመሰገነ ነው። እወድሻለሁ እናት አለም

  • @ethiochickenfarm8773

    @ethiochickenfarm8773

    10 ай бұрын

    አሜን ፈጥና ደራሿ ክብር ለምላከ አርሴማ

  • @tadessekassa6714
    @tadessekassa671410 ай бұрын

    የቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን ::

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede608910 ай бұрын

    እናት ቅድስት አርሴማ ለኔ ያለርገችልኝ ነገር የለም ስምሺን ጠርቸ አለፊርም ሰማአቶ ቅድስት አርሴማ ሁሌም ተጎኔ ነሺ አሁንም አትለየኝ ተመስገን

  • @mutemute9914
    @mutemute99148 ай бұрын

    አሜን❤

  • @user-lk6er3lx7v
    @user-lk6er3lx7v10 ай бұрын

    ክፈ ገብርኤል እባላለዉ ሰማእቷ ትልቅ ታምር serhleli.ለኔ እንደረሰች ለናተ ትድረስ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem74399 ай бұрын

    የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን የእምነት አርበኛ የልባችንን መሻት ፈፅሚልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo9qk5gn8e
    @user-zo9qk5gn8e9 ай бұрын

    እኔም ለመመስከር ይብቃኝ ውድማችን የኔ ድሞ ይለያል❤❤❤❤❤❤

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh10 ай бұрын

    🙏የኔ እናት ቅድስት አርሴማ 🥰🥰🥰🥰ክብር ለሷ ይሁን ❤️💛💚🌻🌻🌻🌻

  • @alexmario1097
    @alexmario109710 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @LemlemTaya-gz3rx
    @LemlemTaya-gz3rx10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የሰማእትዋ በረከት ይደርብን

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g9 ай бұрын

    ክብር ለልዕል እግዚአብሔር ይሁን ሰማዕቷ አርሴማ ሁላችንም ትደረሰልን ክብር ለሰማዕቷ ይሁን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3u10 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ሰማእታ ቅድስት አርሴማ ክብርምስጋና ይድረሰው

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael627810 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un10 ай бұрын

    በጣም ይገርማል እኔም ከአርብ ሀገር ስለኪዳነምህርት እምናገርው አለኝ ከገኝውህ ኪዳናምህርት እናቴ እናቴም ትወዳታለቻ እኔንም ስለእናቴ ስትይ ማሪኝ ብየ ምራኛለቻ የዛሬ አስር አመት

  • @NhumeHiwet
    @NhumeHiwet7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ስመእት ድንቅ. ስርው ለጉደኛየ ተስይ ወድያው አርገዘች እግዚአብሔር ንይመስገን

  • @bewuketuabebe2955
    @bewuketuabebe29559 ай бұрын

    ፈጣሪ ይመስገን የቅድስት አርሴማ አማላጅነት አይለየን

  • @user-pz6de1zq4d
    @user-pz6de1zq4d10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ የሰማዕቷ በረከት ይድረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistgirma3793
    @tigistgirma379310 ай бұрын

    ሰማእቷ አርሴማ የልባችንን መሻት ትስጠን አሜን።

  • @user-ic2fr4nd4r
    @user-ic2fr4nd4r8 ай бұрын

    ሰማእታ ቅድሰት አርሴማ ለኔምድንቅ ነገር አድርጋልኞለች ሰማ የተመሰገነ ይሁን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn667010 ай бұрын

    የኔ እህት ትልቅ ትምህርት ሰተሽናል እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ ሰማእትዋ በልቤ ያለው ችግር ትፍታልኝ የእኔንም 💚💛❤🌺🌼🌻🙏

  • @fhfgjg633
    @fhfgjg63310 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰማዕት ቅድስት አርሴማ ለኔ ብዙ ነገር ነዉ ያደረገችልኝ

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v8 ай бұрын

    ሰማአቷ ቅድስት አርሴማ እኔም ከመርዝ አድናኛለች ተመስገን እግዚአብሔር እፁብድንቅ ነው ምስክርነትሽ እህታችን ልዑሌ ከስደት መልስ እኔም ለዚህ ያብቃኝ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas8 ай бұрын

    ደስ የሚል ምስክርነት ደስ የሚል መታመን እና ጥንካሬ አሁንም ቅድስት አርሴማ አትለይሽ🙏

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb10 ай бұрын

    እናቴ ሰማአቶ ቅድስት አርሴማ ክብር ይግባሽ

  • @metagesakalugisila794
    @metagesakalugisila7949 ай бұрын

    አሜን ይሁንልን: የቅድስት አርሴማ በረከት ለሁላችን ይድረሰን🙏🏾

  • @zena4992
    @zena499210 ай бұрын

    ላንች የደረሰች እናታችን ቅድስት አርሴማ ለኛም ትድረስልን ፅኑ ሰማይት ቅድስት አርሴማ ነይ ነይ ወደኛ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @rutahaile1950
    @rutahaile19509 ай бұрын

    Amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @mintiwabbekele8410
    @mintiwabbekele84107 ай бұрын

    የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ በፍጥረታት ሁሉ አንደበት የተመሰገነ ይሁን አሜን❤ በጣም የተረጋጋሽ ነሽ። ቅድስት አርሴማ ባለሽበት ሁሉ ተጠብቅሽ❤

  • @MesiM6-tr1sp

    @MesiM6-tr1sp

    6 ай бұрын

    Amen

  • @saharm119
    @saharm11910 ай бұрын

    እውነትነው ምሥክርነት ብዙወቻችን አፍን ይዘነው መናገር የፈለግን ግን እግዚአብሔር ሤፈቅድ ነው ምሥክርነት የሜሠጠው ላችየፈቀደ ለኔም ይፍቀድልኝ ሠማቶ የልብሺን ትፈጽምልሺ ላችየደረሠች ሠማቶ ለኛም ትድረሥልን🌻🌻🌻🌻🌻💒💒💒💒🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌺🌺🌺🌺🌺🌺🤲🤲🤲🤲

  • @munaet394
    @munaet3949 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቷ ላንች የደረሰች ለኔም ለደካማዋ ይድረስልኝ አሜን

  • @mairym766
    @mairym76610 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከት አይለየን 🤲

  • @ErmiasWondwosen-wo8rc
    @ErmiasWondwosen-wo8rc9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-yu1gb7vs6z
    @user-yu1gb7vs6z9 ай бұрын

    አሜን፫ ቅድስት አረሴማ በረከት ልመነዋ አይለየን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemhabte2402
    @alemhabte24026 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu87558 ай бұрын

    አሜን

  • @Danmarherfif
    @Danmarherfif10 ай бұрын

    ፍቅሯ ልዩ ነው ደግነቷ እናቴ አርሴማ ሰማዕቷ!!

  • @zewdayallew6782
    @zewdayallew678210 ай бұрын

    የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ በረከት ይደርብን!

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s9 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት የቅዱሳን አምላክ ያከበራቸው ቅዱስኑ ሁሉ እንደየክብር መጠናቸው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን❤

  • @hewikalientertainment5915
    @hewikalientertainment59158 ай бұрын

    እናቴ ቅድስት አርሴማ ለኛም ድረሽልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bethelihemsolomon1555
    @bethelihemsolomon155510 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🏽

Келесі