149ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የቤታችን አልበምና ፎቶ ምን ያህል ጣጣ እንደሚያመጣብን በደንብ ያወቅን አይመስለኝም

Пікірлер: 718

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v11 ай бұрын

    ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ አሜን አሜን አሜን✝🤲🤲🤲😢💚💛❤

  • @user-kv9qy7ju3x

    @user-kv9qy7ju3x

    11 ай бұрын

    አሜን ፫🕯ለይኩን

  • @user-so5ge3wn6y

    @user-so5ge3wn6y

    11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    11 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @saramct126

    @saramct126

    11 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @nawalalhalaby

    @nawalalhalaby

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @yeshemeda
    @yeshemeda11 ай бұрын

    ዛሬ ማንም አልቀደመኝም መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁላችሁም በፀሎት አስቡኝ የኔነው ያልኩትን ሁሉ አጠዋለሁ 😢😢 በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት

  • @noorai-nn8dl

    @noorai-nn8dl

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረት በመጣ ግዜ ያስብሽ ውድ እህት 🙏🙏❤❤❤ ወለተ ሒወት ❤ በረች በጸሎት

  • @user-jo7qy9rg9r

    @user-jo7qy9rg9r

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ እማ አይዞሽ በርች ይስተካከላል አች ብቻ አይደለሽም

  • @yegebreail

    @yegebreail

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ 🙏አይዞሽ በፀሎት በርቺ እማ

  • @tigistbekele6135

    @tigistbekele6135

    11 ай бұрын

    ​@@noorai-nn8dl7yýgh9myth of the 7

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    11 ай бұрын

    መስራት አዉጭ አደኛ ሰላቢ አይነካም ሁለተኛ በረከት አለዉ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን አስራት ማዉጣት ከጀመርኩ ጀምሮ የምሠራዉ በብዙ ነዉ የተባረከልኝ

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew428711 ай бұрын

    ገጠመኞችህ ሁሉም ምክር፣ስብከት፣ህይወት፣ተስፋ፣ብርታት ናቸው እናመሰግናለን መምህር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh433111 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርየ ማርያምን እኔ በጣም ነው መምህር ተስፋዬን የምወደው እናንተስ እስኪ ፍቅራችሁን በላይክ አሳዩኝ 😍😍😍

  • @haylomgubesa5037
    @haylomgubesa503711 ай бұрын

    እኔ ና ባለቤቴ በፍቅር ሸኝቶኝ ሳኡዱ ገባሁ ከዛ ተጣላን ከዛ ከባለቤቴ ጋር የተነሳነዉ ፎቶነበረ ና ቆርጦ ለሴት ጓደኛዬ ሰጣት ከዛግን በሰዉ ሃገር ብዙ ተፈተንክ አሁን ግን እድሜ ለመምህር ደስተኛነኝ እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihret2121
    @mihret212110 ай бұрын

    መምህር ስለ ፀሎት አይነት ያልከውን የሚነበቡ መፅሐፍት እነግራቹሀለው ያልከውን በጉጉት እየጠበኩ ነው አሳውቀኖ 🙏ሰይፈ መለኮት ሰይፈ ስላሴ ለማንበብ ስትዘጋጁ ለሚዶክካቹ ውዳሴ አምላክ ልባቹ ከሐጥያት አልመለስ ባላችሁ ጊዜ የምትፀልዩት ያልከውን ፈልጌነው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @seblewongel-zh1ql
    @seblewongel-zh1ql10 ай бұрын

    ቅድስት ድንግል ማርያምን ከነልጇ ሁላችንም ትጠብቀን አሜን3 🥰🙏🙏🙏🥰

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e11 ай бұрын

    እንዃን ለቅዱስ ዮሐንስ ሀጺር ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት መልጃው አይለየን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ ለ43 ሰው ሼር አርጌ መጣሁ እናንተስ❗❓

  • @_Godolyas7696

    @_Godolyas7696

    11 ай бұрын

    አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም

  • @sinteteshome6678

    @sinteteshome6678

    11 ай бұрын

    እኔም ብዙ ጊዜ ለሌሎች ሼር አርጉ እላለው ዛሬ የሆነ ሀሳብ አንስቻለው የፃፍኩትን ኮመንት መስጫው ላይ አንቢቢና መልሺልኝ በፃፍኩት ዙርያ ላይ የመምህርን አካውንት ከዚ የበለጠ ብናሳድግው የሚል ሀሳብ ነበረኝ ለማንኛውም አንቢቢና ሀሳብሽን ንገሪኝ እህቴ😊

  • @kidikidist2724

    @kidikidist2724

    10 ай бұрын

    ምሥጥረ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @hayathayat4293

    @hayathayat4293

    10 ай бұрын

    ​@@_Godolyas7696😅😅❤

  • @asnb43

    @asnb43

    10 ай бұрын

    ​@@_Godolyas7696ግቇጭ

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s11 ай бұрын

    ጋዜጠኛ መምህር አብይ ይልማና ጋዜጠኛ ክብሮም ትላንት ያደረጉትን የሚገርም ትንታኔ ሣድስ ላይ ስሙት በተለይ ዘፈን በመስማት ልባቹ ተደፍኖ ከመዝሙር የራቃቹ ሰዎች በጣም ስለወደድኩት ነው ስለ ገጠመኙን ልስማና አሳብ እሰጣለው

  • @ethiopia6030

    @ethiopia6030

    11 ай бұрын

    Awo semchew betam neber yedenegetkut sentochachen saygeban zefen abren enzefnalen gen ye Fekradis demo betam beza. Yemigermew endeteredawt kehone zefenu tenish yekoye new endet eskahun manim alagaletatm??

  • @user-gi4tu4pj1s

    @user-gi4tu4pj1s

    11 ай бұрын

    @@ethiopia6030 ሁሉም ነገር መገለፅ የሚፈልግበት ጊዜ አለው

  • @user-kv9qy7ju3x

    @user-kv9qy7ju3x

    11 ай бұрын

    በጣም ማርያም ግርም ነው ያለኝ አባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ቢቻላችሁ ሙዚቃ አመስማት አቁሙ ከጀርባቸው ያለ ሴራ😭❗❗❗

  • @user-gi4tu4pj1s

    @user-gi4tu4pj1s

    11 ай бұрын

    ​@@user-kv9qy7ju3xጋዜጠኛው ኬብሮም እንዴት እዳብራራው አይገርምም እንዴ እያልኩ ነው የሰማውት

  • @sharjahsharjah-lj4gy

    @sharjahsharjah-lj4gy

    11 ай бұрын

    ሊንኩን ላኩልኝ እባካቹሁ😢

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist952511 ай бұрын

    😢😢😢 እህት ወንንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህንና ወልደ ገብርኤል ከነቤተሰቦቻቸው ብላችሁ🙏😢 ሼርና ላይክም እያደረግን ሁላችንም መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @SarahAlhabsi-er9dv

    @SarahAlhabsi-er9dv

    7 ай бұрын

    እመቤቴ ታስባችሁ😢😢

  • @user-zw2nf5yc2r

    @user-zw2nf5yc2r

    4 ай бұрын

    ehete yekersetena semeshen ayetafem

  • @abi4294
    @abi429411 ай бұрын

    መምህር የኔ ጌታ እንኳን በሰላም መጣህልን የእኛ እንቁ እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልህ ❤❤❤❤ ገጠመኝ ሰምቼ እመለሰለው

  • @zezumeke1689
    @zezumeke168911 ай бұрын

    መምህር እውነት ማንም ሰው ሳይሰለቸው እንደሚያዳምጥህ እርግጠኛ ነኝ ይሄ እኮ ዶክተር ከሚሰጠን መድኃኒት የበለጠ ትምህርትህ ቫይታሚን በለው

  • @sun.love8575
    @sun.love857511 ай бұрын

    በስላሴ ስም መምህር እኔም በጣም ብዙ ፎቶዎች ከአልበም ጎድለውብኛል ማን እንዲወሰድብኝ እንኳን አላውቅም ደግሞ አልፎ አልፎ ነው የተወሰደው ማለት ከመሀል ፈፅ 1 ከተወሰደ ከበስተኋላ አንድ ወይም ሁለት ሲጠፋ አስተውያለሁ😥😥😥 ይቅርታ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ሰለማ ክርስቶስ ባለህበት ይሁንልህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ። ❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas769611 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ፌስቡክ ፎቶ ፕሮፋይል አርጌ ነበር ከዛ ቀይሬ ስእለ አድህኖ አረኩት አላቅም ነበር ግን ፌስቡኩም ቆይቸ ድሌት አደረኩት 🙌

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata433611 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ መምህር ደስ ሲል ሰው በንስሐ ፀድቶ በፆም በፀሎት በስግደት በርትቶ መንፈሳዊነት ገብቶት የጌታውን ስጋና ደም ሲቀበል እንደማየትም እንደመስማትም ሌላ ምንም እሚያስደስት ነገር የለም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏

  • @rahmarama1728

    @rahmarama1728

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns200210 ай бұрын

    በብዛት የራስ ግንባታ ላይ ታተኩራለህ በእግዚአብሔር ሐይል ሆነ ከማለት የመምህርን ተስፋዬን ስራ ታበላሻለሽ አላት ያልከው ላይ ይቀፋል አንተ እንደምታከናውን በሰው ላይ ተፅኖ ከመፍጠር ስለ እግዚአብሔር ማዳን አስቀድም ብዙ መታበይ መጨረሻው ውድቀት ነው ።

  • @genetarega4677
    @genetarega467711 ай бұрын

    መምህር እውነት ብለሃል ስንት ነገራችን ነው የተበላሽው እኔ በትዳሬ ስንት ፈተናዎችን አሳልፊያለህ እንድንጠፋ እንድንሞት ትዳራችን እንዲበተን ያልተወሰደብን ነገር የለም ብዙ ፈተናዎችን እስካሁና ሰአት ድረስ እያሳለፊን ነው መምህር በአንተ ትምህርትና በመምህር ግርማ ሁሉን ነገር ያወቅነው ዛሬ ህይወታችነና ያሳለፊነውን ወደሃላ እንድናይ አድርጎናል ዛሬ በህይወት እንድንቆይ ያደረገን በእናንተ ትምህርት ተግባራዊ በማድረጋችን አለን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @genetarega4677
    @genetarega467711 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወትን ያስማልን እድሜ ከጤንነት ጋር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

  • @Hanayemaryiamlijj
    @Hanayemaryiamlijj11 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት እራሳችንን በእጃችን ገደልነው😢😢😢

  • @berhan_tube5741
    @berhan_tube574111 ай бұрын

    መምሕር በተለያዩ ሚዲያዎች እየቀረብክ የድካምሕን ዋጋ ሕዝብ እያየዉ በመሆኑ እግዚአብሔር ን አመሰግነዋለዉ ። ደስታ እየተሰማን ነዉ።

  • @bere2532
    @bere253211 ай бұрын

    ❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @astertube8785
    @astertube878511 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በውነት በአንተ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው አሜን

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze705211 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንድህ እንድንነቃ የማንቂያ ደወል ሆነህ ስለመጣህና ለሌሎቹም አባቶች ጭምር ክብር ይስጥልን እናመሠግናችሁአለን እናንተ የማታዉቁት እናንተ ጋር ያልደረሰ በትምህርታችሁ ብቻ ልቡ ተመልሶ ንስሀ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን እየወሰደ ያለ ለመዉሰድ የተዘጋጄ ስንት ሰዉ እንዳለ እናንተ አላወቃችሁትም በጣም በጣም ብዙ ብዙ ምዕመናን ወደ ልባቸዉ ተመለሱ ትምህርቱን ኮመኮሙት ልባቸዉ ተሰበረና ጣዖትን አምልኮን ሰባበሩት ንስሀ ገቡ ቤተሰብ ተለወጠ ይህንን ታሪክ እንደት ይታወቅ በእግዚአብሔር ቤትና መንፈስ ቅዱስ ያሳዉቃችሁአል አንድ ጊዜ እድሜና ጤና ለመምህራኖቻችን ዛሬም መቸም ወደ ፊትም

  • @user-kl1js3gv8w

    @user-kl1js3gv8w

    10 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ልጆችወትን ይባርክልን አገራችንን ያገራችንን ሰላም ይመልስልን እስኪ እኛም በዉጭ ያለነዉ ወዳገራችን በደስታ እድንመለስ ጾለት አርጉልን

  • @elsabetgebeyehu3744

    @elsabetgebeyehu3744

    10 ай бұрын

    Amen

  • @user-zn7nw7hf1r

    @user-zn7nw7hf1r

    9 ай бұрын

    አዎ እኔ ራሱ ይህንን የመምህራችን ትምህርት እማ ፍቅር አማሪራት ትክክለኛ አሰተማሪ ስጪኝ ብያት ጓደኛየ ዋነኛዉ ገጠመኝ (66) እራስዋ ቤቴ መጥታ ሰጠችኝ ከዛ ቀን ጀምሮ ነክሼ ያዝኩት (እግዝአብሔር በአንድም በሌላ ያሰተምራል የሰው ልጅ ግን አስተውልም)

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m11 ай бұрын

    ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ጾሎት አቁሜ ብን ያልኩ ተሳዳቢ ዘረኛ ሁኛለሁ 4አመት አብሬቸው ስፀልይ የነበርኩት ማህበር ለድ ቢሄር ደግፈው ሲሳደቡ ሰምቸ ከዛን ቀን በሆላ ወደጾሎት ተመልሸ አላውቅም ወለተ ሐዋርያት ያላችሁ አስቡኝ 😢😢😢

  • @hiwotworku4601
    @hiwotworku460110 ай бұрын

    ከባሌ ጎባ የሚመጡ ሸከና ሁሴን የሚሉ ባላ ያለዉ ቀጫጭን ዱላ ይይዛሉ

  • @user-yz7yq9ki5p
    @user-yz7yq9ki5p11 ай бұрын

    በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi830411 ай бұрын

    እድሚክ ይርዘምልን እስከ ቤተሰብ ኑርልን አይናችን ሳይሆን ልባችንን ነው የበራው በአንተ ትምህርት ለሁላችን ቀልብ ልቦና ማስተዋል ያድለን

  • @tigist19
    @tigist1911 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ መንፈስ ይጠብቀን 😢🙏

  • @endalkachewtesfaye2419
    @endalkachewtesfaye241911 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ!

  • @heymietp8287
    @heymietp828711 ай бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሄር አምላክ በጸጋ በሞገስ በጤና ያኑርህ በክብር ላይ ክብርን ይጨምርልህ❤❤❤

  • @user-tx5dj4zu4j
    @user-tx5dj4zu4j11 ай бұрын

    ሰላም መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እሄ ታሪክ የኔነው እሄ በፎቶ የሚሰራ እዴህ ስነሰማ ( ስንማር ) ቀለል አድርገን ልናየው እንችላለን ግን በጣም ከባድ ነው !!! እኔ ምንም ሳላውቅ በፎቶየ አሰርተው በህይወት እድጠፋ በትዳሪ ላይ በጣም ከባድ የሆነ ኖሮ እሱ እዴጠላኝ አድርገው ነው ያለሁት ግን ከፈጣሪየ ጋር አለሁ እስከዜችን ሰአትና ጌዜ ክብሩ ይስፍ ለእግዜአብሔር ደግሞ ያልደርሰብት ማንም ቤሆን አይረዳም መምህራችን ከነቤተሰቡ እግዜአብሄር ይጠብቅልን ❤

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew72710 ай бұрын

    ከደዚ አይነት ፈተና መዳኒያለም አባቴ ይጠብቀን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @selam801
    @selam80111 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn11 ай бұрын

    በአእውነቱ በጣም ነው የተማርኩበት የነቃሁበት መድሐኒአለም አስመሳይ ከሆኑ ሰዎች የጠብቀን በአእውነቱ ዘመኑ ከፋ ሰው ከፋ እንደው ልቦና ይስጠን መመህርዬ ተባረክልን አሜን

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በሥላሴ ስም አስደነገጥከኝ በጣም ከባድ ነው ግን ደግነቱ አልበመም የለኝ ካሁን በኃላም አላረግም ሆ

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አረ መምህርዬ የዕድል መተት የሚባል እግዚአብሔር ኣምላክ ኣስሮ የኛም በምሕረቱ ይመልስልን ለሁላችን

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    10 ай бұрын

    መማህርዬ ሁለቴ ነዉ የተለቀቀዉ ቁጥር 149 ❤❤❤

  • @elsabetgebeyehu3744

    @elsabetgebeyehu3744

    10 ай бұрын

    Men

  • @elsabetgebeyehu3744

    @elsabetgebeyehu3744

    10 ай бұрын

    Amen malate new

  • @elsabetgebeyehu3744

    @elsabetgebeyehu3744

    10 ай бұрын

    ​@@senaittesfaye6461A ena B ketone check argo weyblega levels yihonal

  • @editorofD
    @editorofD9 ай бұрын

    ወላዲተ አምላክ ትጠብቅ መምህር

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h11 ай бұрын

    መምህራችን እግዚኣብሔር ፀጋው ያብዛልህ ኣቤቱ ጌታ ሆይ ኣንተ ሰውረኝ የኔ ነገር የኔ ፈቶ የለሌበት ሰው እኮ ኣይኖርም እግዚኣብሔር ይሰውረኝ 😢😢😢

  • @tsigehabte9793
    @tsigehabte979311 ай бұрын

    አሜን እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃል ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @adisiadisiya-ni1qd
    @adisiadisiya-ni1qd11 ай бұрын

    መህምህራችን፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን፣ዘመንህን፣ይባርከው

  • @tadsawodaje1162
    @tadsawodaje116211 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት🙏 ያሰማልን የአገልግሎት እድሜህን ያስረዝምልን 🙏በእድሜ በጸጋ ያቆይልን 🙏 🙏🙏🙏🙏

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha942911 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የመላእክቶች ጥበቃ አይለይህ የአንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ብዙ ነገር አወኩኝ

  • @lijseni2
    @lijseni210 ай бұрын

    የመምህርን ቁጥር የት አገኛለዉ እርዱኝ😢

  • @user-qj7de1uj2z
    @user-qj7de1uj2z11 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ለሁላችንም ማስተዋሉን ይሰጠን

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus631411 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህልን ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @henock2127
    @henock212711 ай бұрын

    ትዳሬ አደጋ ላይ ነው, እባካችሁ ኪዳነማርያም , እህተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡን, ባለቤቴን ማጣት አልፈልግም

  • @rahelsolomon7893

    @rahelsolomon7893

    11 ай бұрын

    Wldit amlak tdrsh tdenlsh xeliy you ykrstnasemu xefsh xliy ayzosh egzabher ale

  • @user-re8yt2qj3j
    @user-re8yt2qj3j10 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @user-wo7tv5ir7q
    @user-wo7tv5ir7q11 ай бұрын

    መምህርዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዣልህ አሁን አንተ ያልከው የህመም አይነት ብዙ ጊዜ ታምሜ አውቃለሁ አሁንም እራሱ ድንገት እራሴን ውጋት ይለቅብኛል ወዲያው ያለሁበትን እስክረሳ ድረስ ነው የሚያመኝ በፊት ጊዜም ልክ እንዳልከው ደህና ስራ ላይ እያለሁ ድንገት ልቤን ውጋት ይለቅብኝ እና ድክም ብሎኝ ላብ በልብ ሆኜ ነው ወደ ራሴ የምመለሰው። መምህር እውነት ነው እና ሌላ የገጠመው ሰው ይኖራል ብዬ አስባለሁ። በእውነት እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ውድ ወንድማችን እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ።

  • @Selamawit867
    @Selamawit86711 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያንተም ሰላም በክርስቶስ ይብዛልን እንዲሁም ይሄን መርሀ ግብር እምትከታተሉ የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ መምህራችን እኛ እኮ ሁሉም ነገር ከአለማዊ እይታ ብቻ ስለምናይ ሁሉም ነገር ልክ ነው እሚመስለን እንደውም የፎቶ አልበም በሳሎን ላይ አስቀምጦ እሚመጣ እንግዳ እያየ እንዲዝናና ነው እምናደርገው ግን ሲጀመር ፎቶ አያስፈልግም ነበር እና እናመሰግናለን በዚህም ሀሳብ ላይ ጥሩ መረጃ ስላስተማርከን እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ያንተንም እድሜና ፀጋ ያብዛልን እኛም በሰማነው የምንለወጥ ያርገን

  • @user-vy3ku5gs4f
    @user-vy3ku5gs4f11 ай бұрын

    መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህልን ኑ እናዳምጥ

  • @user-to7rk5fr9f
    @user-to7rk5fr9f11 ай бұрын

    #እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አማላጅቱ #እመአምላክም ምስጋና ይድረሳት መምህራችን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን

  • @tsigelakew3945
    @tsigelakew3945Күн бұрын

    እባክህ መምህር እኔም ችግሬ እንዲፈታ በፀሎት አስበኝ፡፡

  • @taytotayto5037
    @taytotayto503711 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @eyopiyaaetoi8157
    @eyopiyaaetoi815711 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር የኒቤተሰቦቺ እንዲፈቱ በፀለት አስበኚ እህተ ማረያም ቤለህ እተስላሴ ወልደ አማነዒል

  • @almnatgete7566
    @almnatgete756611 ай бұрын

    እግዚአብሔር🎉ይመስገን 🎉❤ እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን🎉❤ በእዉነት ቃለ ህይወት ❤🎉ያሰማልን 🎉❤ፀጋውን ያብዛላህ❤🎉 የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን❤🎉

  • @saniatube2360
    @saniatube236011 ай бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህረ እየጠበኩህ ነበር የማትጠገብ ትምህረቶችህ ማረያምን @ልጨረሰው

  • @helenma4550

    @helenma4550

    11 ай бұрын

    Ewenat naw

  • @yube2405
    @yube240511 ай бұрын

    መምህሬ❤ እንኳን ደና መጣህልን መልካም የሠንበት ቀን ይሁንልህ ይሁንል ሼር ላይክ ማርግ አትርሱ🙏🙏🙏

  • @tejnesh5645
    @tejnesh564511 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q11 ай бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ከጤና ትሰጥልኝ እማ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selammebrie7429
    @selammebrie742910 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏❤❤ገጠመኙ በጣም አስተማሪነው እናመሰግናለን።

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንኳን ደህና መጣህ ገና ላዳምጠው ነው

  • @yemariam2110
    @yemariam211011 ай бұрын

    Tebarek Wendemachen kalehiwoten yasemalen gerum getemegne. Egziabeher yantenem, ye huletunwm bete yebarkeh ❤

  • @Diamond21192
    @Diamond2119210 ай бұрын

    ትምህርቱን በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ ትምህርት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-uo6pq4lt3x
    @user-uo6pq4lt3x11 ай бұрын

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ucd3293
    @ucd329310 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @minta5164
    @minta516411 ай бұрын

    መምህርዬ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ ፍቅርተ ስላሴ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn529310 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ማስተዋል የሰጠ አምላክ ክብር ይገባዋል

  • @aberhathagos4268
    @aberhathagos426811 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገለገሉት ዘመን እግዘብሔር ይባረክ በፀሎት አሰቡኝ አባቶቻችን ወንድሞች እህቶች ወለተ ብርሃን በላቸው በፀሎታቸው አስቡኝ ትምህርት በምሰማው እጨነቃለሁ

  • @mazimazimazimazi9361
    @mazimazimazimazi936110 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አዎ አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዎት ያሰማልን ዎንድማችን🤲🤲🤲🤲 መምህራችን ተስፉ ስላሴ

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b11 ай бұрын

    በጣም ዝመኑ ከባድየው እግዚአብሔር ይሰጥህ መምህራችን ዘመኑኑ የሚዋጂ ትምህርትነው የስው እድል የሚቀሙ ስወች ልብ ይሰጣቹህ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f11 ай бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ከርሱ ይሁን መምህር በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏👏👏

  • @AlemeTamene
    @AlemeTamene11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል መምህር

  • @bitaniyat6493
    @bitaniyat649311 ай бұрын

    በስላሴ ስም አረ መምህር እያንዳንዱም የእኛን ቤት ታሪክ እያወራክ ያለክ እየመሰለኝ ነው የእኛ ቤት ታሪክ የሚለየው ሴትየዋ ፎቶ ከልጅነታችን ጀምሮ ማስታወሻ እያለች ታስነሳን ነበር ሴት ልጅዋንም ኩል ትቀባታለች ግን እሚገርመው መምህር የሰፈራችን ሰዎች በደንብ ነው የሚያውቃት ጠንቋይ ቤት እንደምትሄድ ከሁሉም በላይ ግንየሰዎችን እድል ብትሰልብም ሁሉም ልጆቿ ብኩን ናቸው።እኛ እድሜ ለአንተ እየፀለይን እየሰገድ ነው ያው በጠቅላላው እየተፋለምን ነው። እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ከለላ አድርጋ እስከዛሬ ቀን ጠብቃን ነው እንጂ ሁላችንም አሁን ላይ ሰው አንሆንም ነበር

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn11 ай бұрын

    መምህር ልሞትልህ ነው በፈጠረህ በዚህ ዘመን ያሉ ቅዱሳንን ታሪክ አቅርብ የበረሃው ምስጢር የሚለውን ጨርሻለሁ የነፍስ ማእድ ገጠመኝ ና ዘመኑን ዋጁ ሁሉንም ጨረስኩ አሁን ደበረኝ ስለ ወለደችህ እናት ይዜሀለሁ ስለ ቅዱሳን ሳስብ ነፍሴ ልትለይ ይመስለኛል እንደ በረሀው ሚስጢር ያሉ መፅሐፍ ሌላ አላውቅም ስለዚህ ጠቁመኝ በገጠመኝ ወይ እራሱን በቻለ ፕሮግራም አቅርብልኝ ስለ እማ ፍቅር አምልሀለሁ

  • @abebeabebe9083
    @abebeabebe908311 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከነ ቤተሰብህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane996711 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነግር መምህርችን እመቤቴ ድንግል ማርያም ከእና ቤተስቦችክ ትጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን አሜን❤❤❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy345610 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልዐል እግዚአብሔር ❤❤❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i11 ай бұрын

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በጣም እሳትም ገጠመው ነው

  • @mikiyareda486

    @mikiyareda486

    10 ай бұрын

    mener ebakek selen felgenw

  • @user-uj4sn3yo4m
    @user-uj4sn3yo4m8 ай бұрын

    የህይወት ቃልን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @Alem163
    @Alem16310 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እንጂ ከባድ ነው 😢😢

  • @eliyasmama7582
    @eliyasmama758211 ай бұрын

    እንኳን በደናህ መጣህ ውድ መምህራችን

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu388911 ай бұрын

    መምህር በፀሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg354111 ай бұрын

    በእውነት በጣም ይገርማ እንዳስተውል ነው ያደሰከኝ

  • @saragaleshire3715
    @saragaleshire371510 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣሜን መምህርየ ሰላምህን ይብዛለን እውነት በጣም ነው እናመሰገንህ በርታልን❤

  • @merongirma289
    @merongirma28911 ай бұрын

    የኔ ዉድ መምህር አንተ ካሌለክ ዩቱብ ያስጠላኛል ስራም አይሰራም በ ስላሴ ስም እኔ ብቻ ንኝ ግን እግዚአብሔር እደሜ እና ጤና ይስጥልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa372911 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f11 ай бұрын

    በጣም ሚገርም ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ትምርበታለው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @selamhaile7346
    @selamhaile734610 ай бұрын

    የኛ ውድ መምህራችን ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ🙏🙏🙏

  • @SarinaSemere

    @SarinaSemere

    9 ай бұрын

    Please nay memhr phone number tehaluki xefafley haftey natey

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d11 ай бұрын

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልን በፀሎቶ አስቡኝ በጣም ግራ ገባኝ እኔስ

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae190811 ай бұрын

    ይገርማል በጣም በውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ብዙ ችግር አለብኝ ❤ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቻ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ 😢

  • @user-xj1yi4zd4p

    @user-xj1yi4zd4p

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @helin6219
    @helin621911 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው የወሰድኩበት

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z11 ай бұрын

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን በስመ አብ ብየ ልጀምር

  • @lamrotdemis5698
    @lamrotdemis569811 ай бұрын

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @beamelakuyedeset9091
    @beamelakuyedeset90914 ай бұрын

    ወንድሜ መምህር እግዚአብሔር ይባርክ ቃለ ሕይወት ያሳማን

  • @samson934
    @samson934Ай бұрын

    መምህር በ እግዝያብሔር ሰላምታ ሰላም እላለሁ የ እርሶን ትምህርት መስማት ከጀመርኩ ብዙ ተምሬአለሁ ብቻ ሳይሆን እራሴን አግኝቸበታለሁ እባኮት በፀሎት ያስቡኝ ኅ/ገብረአል እባላለሁ ስልኮትን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @user-wr1pm1nh7h
    @user-wr1pm1nh7h10 ай бұрын

    Amen amen amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤

  • @martaashebir6019
    @martaashebir601911 ай бұрын

    ሰላም መምህር በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ረጅም እድሜ አባቴ ስላሴ ይስጥህ። ❤❤❤

  • @Ayinalemmaru-yh7vz
    @Ayinalemmaru-yh7vz10 ай бұрын

    መምህር እባክህ የኔም ህይወት የተመሠቃቀለ ነው እባክህ ፀልይልኝ ፅጌ ማርያም ፍቅርተ ማርያም ብለህ እባክህ እርዳኝ

Келесі