46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ

Пікірлер: 740

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w Жыл бұрын

    መምህር እኔ ዛሬ ዳግም ተወለድኩ በድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ ቀኑና ተቀበልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ከተወለድኩ ንስሀ ገብቸ አላውቅም ነበረ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እመ ብርሀንን አመስግኑልኝ🙏🙏

  • @salemsalem471

    @salemsalem471

    Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል እኳን ደሰ ኣለሽ እህቴ እኛም ዳግም ለመወለድ ያብቃን ወለተ ስላሴ ብላቹ በፀሎታቹ ኣስቡኝ

  • @user-vf8ox2lm9c

    @user-vf8ox2lm9c

    Жыл бұрын

    በሰላም ለመፈፀም ያብቃሽ🙏

  • @tigisttigist9525

    @tigisttigist9525

    Жыл бұрын

    እልልልልልል ታድለሽ እህቴ እኔስ መቼ ይሁን ንሳሀ አባት ማገኘው😥😥😢😢

  • @user-hs3el7kw1w

    @user-hs3el7kw1w

    Жыл бұрын

    @@tigisttigist9525 አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም መጨከን ነው

  • @tigisttigist9525

    @tigisttigist9525

    Жыл бұрын

    @@user-hs3el7kw1w እባክሽ እህቴ የትነው ያለሹ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት የንሰሀ አባት አገናኚኝ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    እንዃን ለሊቀመ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ምልጃው ከሁላችንም ጋር ይሁን የእውቀት መልአክ ነውና እውቀትን ይግለጽልን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ወይፈተና ብለን ጀምረናል

  • @Solyana-hi9of

    @Solyana-hi9of

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @yekidanemehretlegamen860

    @yekidanemehretlegamen860

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @gudayetessema5939

    @gudayetessema5939

    Жыл бұрын

    ....msmihjr TESFAYE EGZIABHER EDMENA TENA YISTIHE TEBAREK

  • @gudayetessema5939

    @gudayetessema5939

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    Жыл бұрын

    ኤፍታህዬ የሥላሴ ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን እማዬ የኔ❤💞

  • @hope1919.
    @hope1919. Жыл бұрын

    ብዙ ጊዜ ኮመንት ለመፃፍ እየፈለኩ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እንዳይሰደቡ የቤተክርስቲያን ስም በክፉ እንዳይነሳ እያልኩ ጣቶቼን ከፅሁፍ ሰብስቤ ትምህርቶችን ሳዳምጥ ቆይቻለው ዛሬ ግን ይህ ኮመንት አንድ ሰው ሊለውጥ ይችላል እና በትዕግሥት አንብቡት።ነገሩ እንዲሁ ነው ከዛሬ 6 አመት በፊት ከአንድ ልጅ ጋር ተዋወቅን ከዛም መደዋወል ጀመርን ብዙም ሳንቆይ የሚያምር የብር ቀለበት ስጦታ ሰጠኝ በጣም ደስተኛ ሆንኩኝ ጥሩ ጊዚ ማሳለፍ ጀመርን ነገር ግን ከ ጊዜ ወደጊዜ የሱ ፀባይ በጣም ተቀየረ እኔ ደግሞ ተለማማጭ አልቃሻ ያለ እሱ ሰው የሌለ እስኪመስለኝ ድረስ ተሰቃየው እሱ እየበደለኝ እኔ እያለቀስኩ ይቅርታ እየጠየኩ እየተለማመጥኩ ቆየን የሚገርመው ነገር እኔ የምሄድበት ቦታ ሁሉ እየተከተለ ይመጣል በዙሪያዬ ያሉ የትምህርት ቤት ጓደኞቼ የሱ ፍቅረኛ መሆኔን እንዲያውቁ ይፈለጋል ተመልሶ ደግሞ እኔ እንደማትመጥኚኝ አውቃለሁ የተማርኩ ነኝ ቆንጆ ነኝ ብዙ ሴቶች ይፈልጉኛል ይለኛል እንደዚህ ሲለኝ ምንም አልለውም ማልቀስ እና መለማመጥ ነበር በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለን ተጋብተን አረፍነው ከተጋባን በኋላ ከስምንት ወር በኋላ አንድ የማውቃት ልጅ ባለቤቴ ዲያቆን እንደነበር ነገረችኝ የተደበላለቀ ስሜት ነው የተሰማኝ በአንድ ልቤ ተደሰትኩ ደስታዬን ሳልጨረስ ደግሞ እንዴት ዲቁና የሚያክል ማዕረግ ያለው ሰው በዚህ ልክ ዝሙተኛ እና አስመሳይ ይሆናል እያልኩ የሰማሁትን ነገር እራሱን ጠየኩት እሱም ቀለል አድርጎ አንድ ቀን እነግርሻለሁ ብዬ ነው ብሎኝ እርፍ ቤተሰቦቹ አሁን እድለኛ ነሽ ዲያቆን ባል አለሽ ይልኙል ነገሩ ግን ሌላ ነው። ይህው እሱም ቪዲዮ ላይ እንደተመለከታችሁት ሰው የሚያባርረው ሳይኖር የሴት ልጅ ለቅሶ እና የሰራው ግፍ ሲያሳድደው ይገኛል የተማረው ትምህርት ከአይምሮ ጠፍቶ መባዘን ሆነ። ለመፃፍ የማልፈልጋቸው የሱ ንስሐ አባት ባህርይም አሳፋሪ ንግግሮች ሁሉ አሁን ትዝ እያለኝ መጣ ይህንን የመምህር ተስፋዬን ቻናል ተመልክቼ ፀሎት ቤት አዘጋጅቼ ፀሎት በጀመርኩ ሰአት ያን የሰጠኝን ቀለበት ያደረኩበት ጣቴን እንደሳት ያቃጥለኝ ጀመር ለካስ ድቁናውን ደብቆ የቀረበኝ እና ያገባኝ በመስተፋቅር ሆኗል ይህንንም የቤት ውስጥ ሱባኤ ይዤ የሰራብኝን ግፍ በህልሜ አየሁኝ ነገር ግን ምንም አልነገርኩትም በሱ ቤት ምንም አላወኩም ንሰሐ እንዲገባ ስለምፈልግ ታግሼዋለሁ ስለዚህ ሰው ላይ ክፋት የምታደርጉ ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው የዘራችሁትን ታጭዳላቹ። አንዳንዴ ምነው ይህ ሁሉ ነገር በህይወቴ ላይ ከመምጣቱ በፊት አውቄ ቢሆን እላለሁ ነገር ለበጎ ነው እግዝያብሔር አልጣለኝም ሊያስተምረኝ የፈለገው ነገር አለ ብዬ እፅናናለሁ በፀሎታቹ አስቡን። እናንተ በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጋላቹ?

  • @marthahagos1762

    @marthahagos1762

    Жыл бұрын

    😥😥 enezih tenkuayna debterawoch techawotubn. Enien degmo ke 20 amet befit ye classie lij kelbsua kedjie aemrowan wosjalehu besua aemro new degreem mastersm yeserahut blo siketeket lefelefe. Debtera yedebtera lij! Egziabher yifred😥 yihenin yemtanebu please aemroyen endet endemasmels mkerugn. Hiwotie betam yetemesekakele new

  • @hope1919.

    @hope1919.

    Жыл бұрын

    @@marthahagos1762 አይዞሽ የኔ እህት የሰይጣን ሀይል ከ እግዚአብሔር ሀይል አይበልጥም አንቺ በርቺ ፆም ፀሎት ገንዘብሽ ይሁን አስራት አውጪ የፈጠረን አምላክ አለን ።እነሱ የዘሩትን ማጨዳቸው አይቀርም ።

  • @marthahagos1762

    @marthahagos1762

    Жыл бұрын

    Amesegnalehu🙏

  • @_patience1001

    @_patience1001

    Жыл бұрын

    @@marthahagos1762 ትምህርቱን በደንብ የምታድምጪ አይመስለኝም። ጾም ጸሎት ስግደት አብዢ ንስሀ ግቢ ብትችዪ ቁረቢ ሁሉም ይስተካከላል። ፍጣሪ ይርዳሽ

  • @_patience1001

    @_patience1001

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ ይርዳሽ ውዴ

  • @etsegenetzemelak2565
    @etsegenetzemelak2565 Жыл бұрын

    ሊቁ ሊቀ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ዘመንህን ይቆጣጠርልህ!!!

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ትምህርት ከስንት ጉድ ያልተመለሰ የለም ላልገባቸውም ሰዎች እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የኛ እንቁ መምህራችን !!!!

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier5071 Жыл бұрын

    አሉ እንጂ የሰናፍንጭ ቅንጣት ታክል እመነት ይሌላቸው ፈሪዎች ደብተራን እሹሩሩ እያሉ በጉያቸው እቅፈው በጣም ነው የሚያሳዝነው,መምህራችን አይዞህ በርታ አንተ በእግዚአብሔር እምነትህ ሙሉ ነው

  • @user-lg2uy6iu7j
    @user-lg2uy6iu7j Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችንንን እንኳን መጣህልን ሰምተን ለንስሀ የምንበቃበት 30 60 100 ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን። እንኳን ለእመቤታችን አመታዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ አደረሰንን

  • @user-zz4wh4iq8c

    @user-zz4wh4iq8c

    Жыл бұрын

    አሜን፫

  • @qejenashfekaduamenamenamen4163

    @qejenashfekaduamenamenamen4163

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ahanamesert6742

    @ahanamesert6742

    17 күн бұрын

    አሜን አምላክ የወደደውን ይመልሳል

  • @ethiowubtube5628
    @ethiowubtube5628 Жыл бұрын

    እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    እኔም በ5አመቴ ነበር 😢በ20ዓመት ወጣት የተደፈርኩት ደብተራ ይሁን አይሁን የማውቀው ነገር የለም በእርግጥ ምናልባት ያ ችግር መሰለኝ እስካሁን ሕይወቴ ምስቅልቅ እንዳለ አለሁ ከ19ዓመት በላይ ሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ እግዚአብሔር ቀን ይኖረዋል 🤲🏿ጊዜ ደኛ ነው

  • @bethelephrata7487

    @bethelephrata7487

    Жыл бұрын

    ኣይዞሽ ኣምልኮትሽን ኣጠንክሪ

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    @@bethelephrata7487 እሺ ውዴ አስቢኝ ወለተ ማርያም ብለሽ እህቴ 🤲🏿

  • @babys7570

    @babys7570

    Жыл бұрын

    አይዞሽ ወለተ ማርያም ከስጋ ነፍስ ይበልጣል ስለዚህ በርቺ ተፍለሚ አግዚአብሔር ካንቺ ካር ይሁን አሜን!

  • @marthahagos1762

    @marthahagos1762

    Жыл бұрын

    😥😥

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Жыл бұрын

    አይዞሽ የኔ እህት ሱባየ ጠይቀሽ ስራቱን አስዝው

  • @kidisthailu6085
    @kidisthailu6085 Жыл бұрын

    አፈ ወርቅ መምህሬ አንተ አገልግሎትህን ወገብህን ጠበቅ አድርገህ ቀጥል እግዚአብሔር ገና ብዙ ድንቅ ሰራወችን በአንተ አንደበት ላይ ሆኖ ይሰራል!!!! እኔም በቤቴ የእግዚአብሔርን የቸርነቱን ድህነት በአንተ አንደበት ላይ ሆኖ ወደ ልቤ ገብቶ እያጣጣምኩት አገኛለሁ ለዚህ ቸሩ መድሃኔዓለምን እጅግ አመሰግነዋለሁ!!!!! አፈወርቅ አንተ እግዚአብሔርን አስቀድመህ ወደፊት መመረሽ ብቻ እና የእግዘብሔርን ድምፅ በክቡሩ የሰው ልጅ ጆሮ ውስጥ መርጨት ማስረፅ እግዚአብሔር ደግሞ ልብን ለውጦ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶዊነትን በተግባር ለመኖር የሚያስችለውን ወኔን በልብ ውስጥ ያቀጣጥላል ያበለፅጋል!!!!! keep it up please!!!!

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በአል መላኩ ቅዱሰ ዑራኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ

  • @BeteHohe

    @BeteHohe

    Жыл бұрын

    💞😍ለሁሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ

  • @ethiopialezelalemtenur1407
    @ethiopialezelalemtenur1407 Жыл бұрын

    መምምህር ሀዝቡ ስለነቃባቸው እኮ ነው ህዝቡ ነቅቷል እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ በአንተ ምክንያት ስንቶቻችን እንደዳንን ብታውቅ የነሱ ነገር አያሳስብህም ነበር

  • @solomonzinabu9058
    @solomonzinabu9058 Жыл бұрын

    መምህር ልብን ሰብሮ የሚገባ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክልን።

  • @user-kk3on8zx8u
    @user-kk3on8zx8u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ገጠመኞችህ ሁሉም እጅግ አስታማሪና የሁላችነን ቤት የሚያኳኳነው ሰምተን ለመቀየር ያብቃን ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስብኝ

  • @samrawitbenti9418

    @samrawitbenti9418

    Жыл бұрын

    ደብተራን፡ከኛ፡በላይየሚያቀውየለም፡እነሱን፡ተዋቸው

  • @enyewephrem4268
    @enyewephrem4268 Жыл бұрын

    የእግዚአብሄር ስሙ ይክበር ይመስገን::እኔ በምኖርበት አገር ሲያትል ከተማ ወ አንድ የማህበረ ቅዱሳን ሊቅ ነዉ የተባሉ ወጣት ቄስ መሪጌታ ባለቤቴ ለነፍስ አባትነት ጠይቃ በአገር ለጅነች ት (ምስራቅ ኢትየጵያ) እኔን መለአከ መንክራትን ማንነታቸዉን ሳላዉቅ ሼር አርጌላቸዉ እሱን እንዳትሰማ አስማተኛ ነዉ ሲሉኝ እስቲ ምኑ ላይ አስማታቸዉ ብዬ ስጠይቅ ሰይጣን አለብህ ብሎ ሰደበኝ አሉኝ ያላልኩትን::የማህበረ ቅዱሳን ከዚያ በሁላ ነዉ የስደነገጡኝ::ይህንን ጽሁፌን ካዩት አደራዎን ወደ ልዑል እግዚአብሄር ይመለሱ::መምህርግርነም ሆኑ ሌለሸችንም ቅዱሳን በማወቅ ነዉ ብየ አምናለሁ ይህን የምትፈጽመት ሊቅ,መሪጌታ,,,,,,,አደራዎን ስለሚያስተምሯቸዉ የህፃናት ነፍስ በልዑል እግዚአብሄር ስም እለምንዎታለሁ::

  • @user-kj5jo7ei1s
    @user-kj5jo7ei1s Жыл бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጡ በእድሜና በጠና ይጠብቅልን

  • @saraT22
    @saraT22 Жыл бұрын

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @Cepheus5959
    @Cepheus5959 Жыл бұрын

    አይ መምህር ተስፋዩ በመማር እና በመመራመር እኮ አይደለም እወቀት የሚገኘው። እኔም በዚህ ነበር የማምነው። ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር መውደድ እና ማምለክ መጠን ነው እንጅ። እወነተኛይቱ እወቀት ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ብቻ የሚታደል ነው። እወነት ራሱ ነው እወቀት እና ጠቢብ የሚያደርገው። እወነት ጋር የተጣበቀ ከክርስቶስ ጋር ተጣበቀ ማለት ነው። ከክርስቶስ ጋር የተጣበቀ ደግም ክርስቶስ ራሱ እወቀት ነው። እናም የተጣበቀው ሰው ከአንደበቱ እውቀት ሲፈስ ይወላል ያድራል። ነገር ግን በመማር በመመራመር አደለም እውቀት ጠቢብነት የሚገኘው(ለምሳሌ ሰለሞንን፣ ሄኖክን ማየት ይቻላል)። ይህ በእኔ ህይወት የሆነ ነው። አንድ ቀን ፈጣሪ ቢፈቅድ ይህን ሀቅ ለሕዝቡ እናገራለሁ። እና አትፍረድባቸው ቢሳደቡ ቢሳሳቱ እንደ እውነት እና እምነት ማወቃቸው እና መጣበቃቸው መጠን ሰለሆነ የሚናገሩት እንዲሁም የሚሳደቡ። እወነተኛዋ እወቀት ዘላለማዊ ነች። እሱም ከመንፈስ ቅዱስ ይፈሳል እንጅ። እወቀት ያለው ከመንፈስ ቅዱስ ከሆነ ቃላቸው ኃይል አለው። እነሱም እርኩስ መንፈስ እወነትን የያዙትን ይቃወማቸዋል ይዘለፋሉም ብዙም ወቀሳ ይደርስባቸዋል። ይህ እኮ ስራቸው ነው ሊገርመን ከይገባም። ግን የእወነተኛ ሰዋች ከመንፈስ ቅዱስ ከሆነ እርኩሶች ስራቸውን ለማቆም ኃይል የላቸውም። የእነሱ ቃላቸውም የእወነተኞችን ሰዎች እውነትን እንደማወቃቸው መጠን እና ደረጃ ቢለያይም ወይ ጨርሶ አይጎዳም ወይም በትንሹ በስጋ ይጎዳቸዋል እንጅ። እና መምህር ተስፋዩ ተዋቸው። እንድንኮነን በሚያደርግ ሁኔታ ሁነው ሰለ እነሱ እንድናወራ ያደርጋሉ። ይህም እወነትን በመሀሉ አብረው ጨምረው አብረን ከሀሰቱ ጋር እንድንጨፈልቅ ሰለሚያደርጉ ኩነኔ ውስጥ በስውር እንድንገባ እና ከተውን ያለንን ቀስ በቀስ ያሳጡናል እና እንጠንቀቅ። እውነትን ብቻ ስም ሳንጠራ እንማማር (ፖውሎስ ሲያስተምር ሰለ አርጤስ ጣኦት አንስቷልን?)። ጥበባቸው እኮ እንዲህ ነው ከእወነት ጋር ያሉትን ሰዎች ቀስ በቀስ ወደ ማናወቀው ኩነኔ እንድንገባ እና ከእወቀት የሚያወጡን። እዚህም የደረስነው በእንደዚህ ጥበባቸው እና በእኛ እንዝላልነት ነው። በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። ትጋ ትጋ ትጋ። ብቻህንም አደለህም። ኤልያስ ብቻውን እንደሆነ አስቦ እኔ ከአባቶቼ አልበልጥም ወሰደኝ ሲል ብቻውን ነበርን? ሌሎች የማያወቃቸው ፈጣራ የሚያወቃቸው 7,000 አልነበሩምን? እንዲሁም አንተም ብቻህን አደለህም።

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын

    በቅድስት ሥላሴ ስም የሚሮጡት ሰዎች ሲያስቁ 😂ወንድማችን እንኳን ተመለስህ በቤቱ ያፅናህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿ነይ በደመና ነይ ለምስጋና የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና የአዲስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና🌿💚💛❤

  • @user-yq1tm4xg4o

    @user-yq1tm4xg4o

    Жыл бұрын

    እረአያስቅምእህቴ።የሀጤያታችንውጤትነው።

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 Жыл бұрын

    አንድ ነገር አረጋግጥልሃለኹ!!! ስለ እርኩስ መንፈስ ማለትም ስለ ባዕድ እምልኮ እና ስለ ጠንቋይ እንዲሁም በቤተክርስቲያናችን ውስጥ መተትን እና ክፉ ስራን የሚሰሩ በተለምዶ (ደፍተራ) የሚባሉትን የዲያቢሎስ ባልጀሮችን ክፋት ያውቀን እኛ ፤ ከሁሉም በላይ ደግሞ እጅግ ድንቅ እና ኃያል የሆነውን የእግዚአብሔርን ምህረት ቸርነት እና ፍርድ በተገባ ለተገነዘብን እኛ ፤ በምታስተምረው ትምህርት የተሸፋፈነው ሁሉ ፍንትው ብሎ ለተገለጸልን እኛ ፤ ምንም ስጋት አይግባህ።ሁላችንም የምንወዳቸው መምህራኖቻችን ለምሳሌ፦ዲያቆን ያረጋል፣ ዲያቆን ዮርዳኖስ ፣ ዲያቆን ብርሃን ፣ ዲያቆን አባይነህ ፣ ዲያቆን ዳንኤል ፣ መምህር ነቃዕጥበብ ፣ አባ ገብረ ኪዳን እና ሌሎችም ድንቅ መምህራን ያንተን የምታስተምረውን ትምህርት ቢቃወሙም እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን ትምህርቶቻቸውን መስማትም ሆነ መጽሐፍቶቻቸውን ማንበባችንን እንቀጥላለን ፤ ***ስለ እርኩስ መንፈስ በተመለከተ ግን ባለየ እናልፋቸዋለን*** :)። ምክንያቱም ፦ አንተ ያየኸውን የህዝበ ክርስትያኑን ችግር ስላላዩት አንቀየማቸውም ። ምናልባትም እነርሱ ህዝበ ክርስቲያኑን ያስቀመጡበት የክርስትና ከፍታ እና በገሃድ ያለው የህዝቡ የክርስትና ሁኔታ ሰማይ እና ምድር ነው ። ገና በባእድ አምልኮ እና በመተት ፣ በመስተፋቅር የዘቀጥን መሆኑን አልተገለጠላቸውም። ***Keep doing what you doing my brother***

  • @zenashkidan2164

    @zenashkidan2164

    Жыл бұрын

    Egziabehar yakeberih wendim hasaban new yetsafekew

  • @user-xq6nb6nr7w
    @user-xq6nb6nr7w Жыл бұрын

    መምህር የምትለቀው ትምህርት ከሁሉ በላይ ጠቃሜ ጠቃሜ ነው ግን የገጠር ሰወችስ ምን ይሁኑ ከኛ በላይ ቢተሰቦቻችን እንደት ታስተምርልን መማር አለባቸው ሳይማሩ ያስተማሩንን ማስተማር አለቡን በተለይ እንዲህ አይነቱን ማስቀርት አለብን

  • @memihirtesfayeabera

    @memihirtesfayeabera

    Жыл бұрын

    በፍላሽ አድርሱላቸው

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    Жыл бұрын

    @@memihirtesfayeabera መምህር እዴትነው ፍላይቱን የምናገኝው

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    💦💦 ሠላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የገነት አእዋፍ ፃድቃን በክንፈ ረድኤትሽ የተጠለሉብሽ የሔዋን መዳኒት ሆይ ልዩ የባለሟልነት ክብር ላለው ስም አጠራር ሠላምታ ይገባል_* *_💦💦ሠላም አእዛንኪ_* *_እግዚአብሔር የመረጠው ከነብዩ ንጉስ ዳዊት የተገኘሽ የአሚናዳብ የክብር ሠረገላ ምሳሌው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሠላምታ ይገባል_* *_💦💦 ሠላም ለልብኪ_* *_የሙሽራው ክርስቶስ አማናዊት ሚስጠረ ወንጌል ንፅህይት መሽራው እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ላንቺ ሠላምታ ይገባል_* *_አሜን አሜን አሜን ከእመቤታችን ከቅድስት ልደታ ማርያም እረዴት በረከቷን የእናትነት ፍቅር ጣዕሟን ያሳድረብን አሜን🕯️🕯️🕯️🤲💚💛❤🤲

  • @user-wb2pg7cs6c

    @user-wb2pg7cs6c

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት 👏👏👏🕊🕊🕊

  • @user-ef6he7kg2o

    @user-ef6he7kg2o

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን አሜን ፫

  • @user-zz4wh4iq8c

    @user-zz4wh4iq8c

    Жыл бұрын

    አሜን፫

  • @MeliTamerat

    @MeliTamerat

    Жыл бұрын

    Amen 🙏🏽

  • @__-sm5tf

    @__-sm5tf

    Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በእውነት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Жыл бұрын

    መምህራችን ፈታሪ ይጠብቅህ ለሁሉም ደብተራ ልቦና ይሥጣቸው የመናፍሥት ሤራን ባለማወቃችን ጠቆርን እንደ መላክ ሥናመልከው ቆይተናል አሁን ግን እረጅም እድሜ ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w Жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደናመጣህልን ቅዱስኡራኤል አምላክ ሆይ አምሮአችንን በጎነገር እምናስብበት ስጠን

  • @user-zz4wh4iq8c

    @user-zz4wh4iq8c

    Жыл бұрын

    አሜን፫

  • @qejenashfekaduamenamenamen4163

    @qejenashfekaduamenamenamen4163

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mikaelmieron4883

    @mikaelmieron4883

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @kabtamk7852
    @kabtamk7852 Жыл бұрын

    መምህር እናንተ አስተምሩን ህዝብ በጣም ያውቃል በየሀገሩ በየደብሩ ደብተራ እዳለ ያውቃል ወድማችን የድሩ ሰበት ተማሪ ነኝ

  • @samson8622
    @samson8622 Жыл бұрын

    ደብተራ በየቤታችን የተከለውን መርዝ የምናውቀው እኛ ነን ።በእኛ ቤት በኮከብ ቆጠራ የሁላችንንም ስም ቀይሮ ይሄው በረከት አልባ ህይወትን እየኖርን ነው።

  • @user-yq1tm4xg4o

    @user-yq1tm4xg4o

    Жыл бұрын

    አወእድላችንንሁሉእየወሰዱ።እኛበሰውሀገርእንከራተታለን።እግዛብሄርቀንአለው።።ስደትመጥቸእግዛብሄርንአወኩት።ጠላቴንእደውቅእግዛብሄርየልቤንአይንአበራልኝተመስገን።እህቴበርችበፀሎትበስግደት🙏🙏💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alamhabash6268

    @alamhabash6268

    9 ай бұрын

    ​@@user-yq1tm4xg4oእውነት ነው እኔማ እያንከራተተ ልገለኝ ነበር እና ስደት መጥቸ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ብሄርን አውቄ እየፀለይኩ ነው 😢😢😢

  • @bere2532
    @bere2532 Жыл бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @hanahailu8956

    @hanahailu8956

    Жыл бұрын

    ስለ መንፈስ ስራ ከልጅነት በቤተክርስቲያን ብንማር ኖሮ ቤተሰቦችንን እናተርፍ ነበረ አሁን ላይ በህይወት የሉም ነፍሳቸውን ይማርልኝ ግን አሁን መዳን ያለበት ነፍስ አለና መምህራችን በርታልን አስካለ ማሪያም በፀሎትህ አስበኝ

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube440 Жыл бұрын

    ይገርምሀል መምህር በቲክታክ ላቪ ላይ እየገቡ የሚሳደቡ ቅጠል በጣሽ ስር ማሾችን ብትሰማ በጣም ያሳዝናል ትዉልዳችን አልቋል በመናፍስቱ ተጠላልፎ ብቻ የምህረት አምላክ ይማረን🙏

  • @tube7299
    @tube7299 Жыл бұрын

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ አህት ወንድምቼ የክርስቶስ ቤተሰቦች ቃሉን የምታዳምጡ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አህቴ በአጥንት ካንሰር አየተሰቃየች ነው ከእኔ የበረታችሁ 🙏🙏🙏

  • @gtgbinyamh.8723
    @gtgbinyamh.872315 күн бұрын

    ይሄ Video በፍቅር ያጠመዳቸዉ እና የወሻቸዉ ሴቶች አውቀውት ተሰባስበዉ ሲያሯሯጡት ነዉ። ፊልሙ እንደዛ ነዉ። እና ከ ነጠመኙ ይገናኛል። ጥሩ ነዉ ያመሳሰልከዉ መምህራችን።

  • @user-mt7dn5cp7l
    @user-mt7dn5cp7l Жыл бұрын

    ትናንት የነፍስ ማዕድ የሚለው የቅዱስ የውሃንስ ነው ሰሚቸ የተኛሁት በጣም ደስ የሚል ለሊት ሁላችሁም ገብታቹ እዪ

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Жыл бұрын

    ወይይይይይ።።።መምህር እኔ ደብኛለሁ በያረጋል ተወኝ ይሄናህል የወረደ በመሆኑ ተቃጠለ ጨጓራዬ ደበነ። አብሮ የተቀመጠውን እንኳን ግለሰብ አለመለየቱወይይይይይ።።።ቅሌት

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane3681 Жыл бұрын

    ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ መምህር ተስፋዬ እንደዚህ መልስልንማ።።።።።እኔ እነ አዳል ሞቲ ጠቋር የምትላቸው ሁሉ ሲያጓሩ በደንብ አውቃለሁ አድጌበታለሁ እና ዝም ብለው ነው የሚያወሩት: ለዚህ ነው ህይወታችኝ የተበላሸው

  • @embetmetku4453
    @embetmetku4453 Жыл бұрын

    መምህ ተስፋየ (ተሥፋ ሥላሴ) እደሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ። መምህራችን በእየቤቱ እረ ስንት ጎድ አለ መሰለህ አብዛኛወቻችን ያግነው እደዚህ ባለ የህይወት ተሪክ ነው ለዛርና ለመተት እየተገበረለት እሱን ካላመኑ ከእግዚአብሔ አብለጠው የሚፈሩት በተሰብ ነው የወጣነው አሁን ግን በምታሰተምረን ገጠመኝና ተምክሮወች ሁሉም ለጠላት ደቢሎስ እያመለክን እንደነበር አውቀናል ጸጋውን አብዝቶ አብዘቶ ይሰጥህ ውድ እና ብርቅ ወንድማችን መምህራችን ደቢሎስን እግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ መስቀሉ ይሰርልህ አሜን ።

  • @aynalemtucker5876
    @aynalemtucker5876 Жыл бұрын

    ወገኖቼ እግዚአብሔር ምንያህል እንደሚፈልገንአያቹ ከብዙ ሀጥያት መሃል በጥቂት ነገር ይቅር እንደሚለን የ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ይሁን ! ወንድማችን እንኳ በደና መጣህ።

  • @user-do8yw2hv3b

    @user-do8yw2hv3b

    Жыл бұрын

    እውነእት ነእው እግዚአብሔር ይወደእናውል ሥላሴወእች ፀጋአ እውን ያብዛልእህ መምህር በዛሬእው እለት የሥላሴኤ ሥማቸእእውን እየሰመእው የሚአስጨንቀእኝ መንፈስ ታሰእረእልእኝ -----ክብር ለአጋአይት ሥላሴወች.....

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ላደረገ ኣምላክ የድንግል ማርያም ልጅ. ክብሩ ይስፋ. እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ወርሐዊ መታሰብያ በአል. ኣደረሳቹሁ. የተዋህዶ ልጆች

  • @hwetgenber4190
    @hwetgenber4190 Жыл бұрын

    በጣም ሜአሣዝነዉ የሠይጣን ሥራ እናተን ሠለምከታተል ብቻ በሠዉ አድሮ ዋይፋይ እዳልጠቀም ሆኛለሁ 😭😭😭ከዚህ ትምህርት መለየት ከባድ ነዉ 😭

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Жыл бұрын

    _የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን 🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊በጣም ያሳዝናል 5 ልጆች በማይሆን ህይወት ውስጥ ገብቶ ማደጋቸው ያሳዝናል ይህ ሁሉ አልፎ ወደ ቤቱ ይመልሳቸው እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ መሃል ላይ ያየሁት ቭዲዮ በጣም ይገርማል ምንጊዜም የሰው ልጅ ክፉ ሰርቶ አያመልጥም አንድ ቀን እውነቱ ትወጣለች ማለት እግዚኦ 😰 ወንድማችን እንኳን ተመለስክልን ወደ ቤቱ ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በመምህሬ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ብዙዎች ወደ ቤቱ መልሷልና የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ግን የመምህርን ትምህርት የሚቃወሙት ሰዎች ውዶ አይደለም በዚህ ክፉ መንፈስ ተይዞ ነው አምላክ እውነቱን ይግለፅላቸው መምህሬ እማ ፍቅር ድንግል እናቴ ትጠብቃችሁ የኔ ውድ አባት ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏አባቶቻችን የሚቃወሙት ብዙዎች አሉ ግን ለእነሱ መልስ መስጠት ድንጋይ ላይ ውሃ መፍሰስ ነው መምህሬ እነሱ ስለ ተኙት ነው እኮ መቼ እንደሚነቁ እግዚአብሔር ይወቀው በእውነት ያሳዝናሉ። መምህሬ ሁሉም አንድ አንድ ቀን እያሉ እውነቱን ያውቃሉ ይመልሳሉ አይናደዱብኝ መምህሬ የኔ ውድ አባት😰💔 ገጠመኙን ሁሉ ስሰማና የአባታችን መምህር ግርማ አስተምሮ ሳየው ስሰማ ብዙ ነገር ገባኝ ነገሮችን ማስተዋል ማሰብ እንድችልኝ አድርጎኛል እናንተን ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ ኑሩልን መምህሮቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ረዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘመናችሁ በሙሉ በቤቱ ይለቅ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌿🌿🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿መምህሬ የእናንተን ትምህርት የማይሰሙትኮ አዋቂ ነኝ ባዮች ናቸው የእነሱስ እውቀት አዋቂነት አባቶችን የመቃወም እውቀት ነው እንጂ የእውነት እውቀት አይደለም ግን እናንተ የእነሱ ስራ ስለሚታጋለጡ ነው የሚቃውሙት ማንም የእራሱ የተደበቀውን ስራ ስወጣ ደስ አይልም ለዛም ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድልላቸው😰😰🤲🤲🤲🤲 አረ መምህሬ የደቡቡዎች በጣም የዋህ ሞኝ ናችው ሁሉም ነገር እሽ ብሎ ይቀበላሉ በእውነት ምስኪን ነገር ናቸው እኔ የደቡቡ ልጅ ነኝ ብዙዎች መናፍቆች አሉ እለት እለት ክርስቲያኖችን ወደ ምንፍቅና ይወስዳሉ እኔም ተሸውጀ ህጄ ለአንድ ቀን እነሱጋ ውዬ ነበር ግን አባቴን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ እሱ ነው ስለመናፍቃን ያስረዳኝ ከዛን ቀን ጀምሬ መናፍቃንጋር ምንም ህብረት የለኝም እጠነቀቃለሁ አንድ አንድ ሰዎች እንደት ከነዛ ሁሉ መናፍቆች ውስጥ እንደት ኦርቶዶክስ ሆንሽ ብሎ ይጠቁኛል ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መመረጥ ነው ስለዚህ ክርስቶስ መርጦኝ ይሆናል ብዬ አሰብኩኝ። የደቡቡ ክርስቲያኖች በጣም ምስኪን ናቸዉ በእውቀት የተሞላ መምህር ያስፈልጋቸዋል ግን መናፍቃን እያሳሳቱ ነው እኔ እዚህ ውጭ ሀገር ሁኜ የመናፍቃን ስራ ሳስበው ይግርማል እንደት እንደሚወስዱት የናንተን አስተምሮ ስሰማ ምን አለበት የእኛ ደቡቡችጋ ይህን ትምህርት ብደርስ እላለሁ በውስጤ😭😭_

  • @user-gf5pr7mx4k
    @user-gf5pr7mx4k Жыл бұрын

    አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም አሉ መምህር እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው ምን ይባላል እኔም አንድ ተራ ምእመን በጣም ነው ግርም ድንቅ ያለኚ ሰው እንዴት ለወደቀ ቆሻሻ ጥብቅና ይቆማል ክባድ ነው እግዚአብሔር ሆይ ማርን ፈውሰን ምእመኑ ጥሏቸው ሂዷል እኔ ባለሁበት አገር አንድ የታዘብኩት ነገር በጣም ተዋቄ መምህር ናቸው እሳቸው ሲመጡ ምእመኑ እጅግ ደስ ብሎአቸው ነው ሚታደሙት ቅዱስ ወጌል እየተማርን አንድ ወድሜ ወደቆ እየተፈራፈር ዝም በሉት ተውት አሉን እንዴት አንድ ትልቅ መምህር ማሰር መገሰጥ አይችልም ? ለምን ብየ እራሴን አመመኚ

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    እንካን ደህና መጣህ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bethtewolde9159
    @bethtewolde9159 Жыл бұрын

    መምህር እኛ ገብቶናል ነቅተናል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እነሱን ከእንግዲህ የሚሰማቸው የለም ግን ይህንን የመሰለ ንግግር ከምናከብራቸው አባቶች መሆኑ ብቻ ይሰብራል

  • @user-lw2ig3zp3x
    @user-lw2ig3zp3x Жыл бұрын

    ኤፍታህ ተከፈት እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህሬ እንካን ደህና መጣህ የኛ እንቁ መምህር 😍😍😍 በእውነት እጽብ ድንቅ ነው የእግዚኣብሔር ስራ ስለ ሁሉም እግዚኣብሔር ኣምላክ ስም የተመሰገነ ይሁን መምህሬ ኣገልግሎት ዘመንህ እግዚኣብሔር ኣምላክ ያብርክልህ ጌታየ ሆይ እኔም ልቦናየ ክፈትልኝ ኣበርታኝ 😥😥😥

  • @user-zz4wh4iq8c
    @user-zz4wh4iq8c Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የሚገርም ፈተና ነውለሁላችንም ማስተዋለ ልቡናንይስጠን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ ውለተ ስላሴ በላችው

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይገርማል በርታልን መምህራችን እኳን ተመለስክ ደብተራ የነበርከውም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ለሰወች የምተርፍ ያርግህ

  • @abc12452
    @abc12452 Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ለወንድማችን የደረሰ አምላክ አጥፍተዉ ጠፊ የሆኑ እርኩስ መንፈስ የተጠናወታቸዉ ሰዎችንም ይድረስልን🤲ስንት የሚሰማ ጉድ አለ አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-oh3ge4jl4x
    @user-oh3ge4jl4x Жыл бұрын

    ወንድማችን እንኳን ከዚህ ክፉ ስራ አወጣ ስላሴ እውነት የብዞች ህይወት ያመሳቀለው ደፍተራ ነው ሁላችንም በየቤታችን ብዙ ስቃይ ደርሶብናል ደብተራ እግዚአብሔር ይገሥፀው ነብይ በሃገሩ አይከበርም ግን አሸናፊው እግዚአብሔር ነው ❤🕯

  • @amenfikadu7294
    @amenfikadu7294 Жыл бұрын

    መታደል ነው ይሀው እኔ ሁለት አመት ሙሉ ሰምቼ ምንም ልቀየር አልቻልከም እግዚአብሔር ይቅር እንደለኝ ይህንን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፀልየልኝ

  • @yemariamlij4294
    @yemariamlij4294 Жыл бұрын

    እባክህ መምህራችን በጸሎትህ አስበኝ ባፍዝዝ አደንዝዝ እየተጠቃሁ ነኝ ወለተ ብርሃን ብለህ አስበኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w Жыл бұрын

    ወይ እግዚአብሔር አምላክ ገጠመኝ በሰማሁኝ ቁጥር በቃ እግዚአብሔር ምን ያክል እንደሚያፈቅረን ሳይ በእውነት ምንም ቃል የለኝም ፍቅሩን እያሰብኩ ከማልቀስ ውጪ ገደብ የሌለው ፍቅር አምላኬ ሆይ ስለ ፍፁም ፍቅርህ ለዘለዓለም ክበርልኝ የኔ ጌታ ።

  • @misssara8313
    @misssara8313 Жыл бұрын

    ውድ መምህር እንኳን ደህና መጣክ እግዚአብሔር አምላክ በሠላም በፍቅር በጤና ይጠብቅክ ከነ ሙሉ ቤተሠቦችክ አሜን ፫

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አይዞህ ግራ የምያገባ ነገር ነው ምናገሩት ግን ቀድመን ሰለ ተማሪነዉ ምንም ብመጣዉ አንሰማም የሄንን ነገር ኮ በታችን ዉሰጥ ያለ ነገር ነው ምንም ጥያቄ አያሰፈልግም እግዚአብሔር አምላክ ከአሰመሳይ ነገር ይሰዉረን 💓💐

  • @user-sr3cj6ys1h
    @user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын

    መምህር ደብተራ ስለሚባል ቃል ያስተምሩን ምክንያቱም እመቤታችን ደብተራ ድንኳን ትባላለች በቤተክርስትያናችንም ብዙ ትርጎሜ አለው በሌላ አነጋገር ደሞ ጠንቋይ ነው ደብተራ ይላል ስለዛ ግንዛቤ ይኖረን ዘንድ አስተምሩን

  • @samrawitzinabu4940
    @samrawitzinabu4940 Жыл бұрын

    መምህር ይህ ትምህርት እንደኔ ሀሳብ በሁሉም ዘንድ መታወቅ እና ሁላችንም ነቅተን እራሳችንን ቤተሰባችንን እንዲሁም ሀገራችንን አድነን ወደ ቀደመው ቅድስናችን እንመለስ ነበር በተለይ በሀገር ደረጃ። እኔ እስከ ቤተሰቤ እና ትዳሬ የደብተራ እና የመተት ሰለባ ነኝ በዚህ ሰአት፥ ህይወቴ ተደበላልቆ ለዚህ የደረስኩት የለም በሚባለው ድብትርና በተለይ ከሀገር ውጪ በማይታመንና በሚዘገንን ሁኔታ ነው ድብትርናቸውን በኩራት እየተገለገሉበት የስንቱ ትዳር የፈረሰው፣ እረ በስንቶቻችን ቤት ያለውን ቤቱ ይቁጠረው።

  • @ghhghy3086
    @ghhghy3086 Жыл бұрын

    በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ትልቁን ሀይማኖት አጥቆ መያዣ የሆነ ተምህርት ነዉ ለደብተራዎች ልቦና ይስልን ትልቁን ማዕረግ ይዘዉ የወረደ ስራ ከመስራት ያዉጣልን ህዝቡም ግራ ተጋባ በነሡ ምክንያት ሴራቸዉ ሲጋለጥ አትስሙ እያሉ ህዝቡን ያደናብሩታል

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Жыл бұрын

    መምህር እነዝህኮ ጠፍቶበቸዉ ወይም ሰየቁ ቀርቶ ሰይሆን እነሱእረሰቸዉ በዝህዉስጥ ስለሆኑነዉ እረሰቸዉ ዳብተረ ስለሆኑ ይሸፍኑተል

  • @yoyoyebaba4275
    @yoyoyebaba4275 Жыл бұрын

    ስለኔ ገጠመኝ ልገራቹ ትማሩበታላቹ ገና አስራስምንት አመት ሳይሞላኝነው ወደ ስደት የወጣውት የመጀመሪያ ስደቴ ሁለት አመት የሁለተኛ ደሞ አራትአመት አስቆጥሬ ወደሀገር ቤት ገባው እና ስደት ከወጣው ቀን ጀምሮ ፍፁም ሌላ ሴት ሆኩ በቃ ተጫዋች ሰው ምወድ ሰዎችም እሚወዱኝ አይነት ሴት ነበርኩ ባጭሩ እና በቃ ስደት ከወጣው በዋላ ይጨቀኛል ሰውያስጠላኛል ሰዎችን ሚየት ፈራለው ስተኛ እቃዥለው ብቻ ብዙ ብዙ እና ሀገር ስገባ ፀበል ጀመርኩ ቦታውን መግለፅ አልፈልግም ከዛ አጥማቂውን ተጠግጄ ጅግሬን ሁላ ነገርኳቸው ከዛ ፀበሉ ስትጠቀሚ ለውጥ አይተሻል አሉኝ አዎ አልኳቸው ከዛ ያቺ ቀላል ነው በውጪ መገናኝት አለብን እና መዳኒት ሰጥሻለው አሉኝ ዉጪ እደነበርኩ ነግራአቸው ነበር ከሚጋ እደምኖር ሁሉንም አጣሩ ከዛ ለናቴ ስነግራት እዳታገኚው መዳኒት ሊያበላሽነው ደብተራ ነው እውነተኛ ቄስ ቢሆን መፈስ ም ካለብሽ በፀበል እና በመስቀል እየመቱ ያሶጡልሽ እንጂ በዉጪ መገናኝቱ ምናመጣው ብላ አስተወችኝ እና እዛ ፀበል ተጠምቄ ስወጣ እንኳን በመስቀል እዲመቱኙ ስጠጋቸው ሰውካለ አያናግሩኝም ሰው ሳይኖርነው ሚያናግሩኝ ብቻ ከኔ ተማሩ ቆብ ያረገ ሁላ ትክክለኛ ቄስ አደለም ተጠቀቁ መዳኒት አጠጥቶ ሊያፈዘኝ ነበር እመብርሀን አስመለጠችኝ ስልኩንም ቦለኩት ከዛ ወዲ እዛ ፀበል ልጠመቅ መሔድ ተውኩኝ

  • @user-mv6pd5up2z

    @user-mv6pd5up2z

    23 күн бұрын

    ጎበዝ የመምህር ተማሪ ❤

  • @merontakele3809
    @merontakele3809 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ዝማሬ መላአክት ያሰማልንመምህራች አልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋህ ይብዛ ልጆቹን ቆሻሻ ናቸው ብሎ እማይተው አምላክ ነው ያለን , የበለሀሰብ እመቤት እንኳን መለሰችህ ወንድሜ ! ቤተሰብህን , በዙሪያህ ላሉ ሰወች መብራት ይዘህ ከጨለማ ታወጣለህ። ጓደኛው አንተ የተባረክ ነህ መንፈስ ቅዱስ በአንተ አድሮ ስራ ሰራ ። እህቴ ጀግና ነሽ ያቆሸሽን ሰው በይቅርታ ማሰብ መታደል ነው ። ገጠመኝ ይቅር ማለትን ማዘንን ነው ያስተማረን ። እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b Жыл бұрын

    መምህር ከእግዚአብሄር በታች ጥንካሬወቻችን ናችሁ የራሳችን ሃሳብ እንኳን መፈስ ነው ብለን እድንቀየር አድርጎናል እናመሰግናለን

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 Жыл бұрын

    ሰላም መምህረ እንኳን ሰላም መጣህልን እንኳን ለቅድስት እናታችን እመብረሀን ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት ወረሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ የመምህረ ፋሬዎች

  • @yemisrachtsehay6129
    @yemisrachtsehay6129 Жыл бұрын

    መምህር አሳዘንከኝ በቃ ተዋቸው እውነተኛው ሚዛን ህዝብ ነው ። አርፈህ ስራህን ስራ ።እኛ ንስሃ እየገባን ያለነው ያንተን ንግግር ሰምተን ነው እንጅ የእነሱን ንግግር ሰምተን አይደለም ።

  • @alibeteliyared8091
    @alibeteliyared8091 Жыл бұрын

    መምህር ትምህርትህ በጣም ነው የሚጠቅመው ካለብኝ ችግር ለመገላገል እየጣርኩ ነው በአንተ ትምሕርት ። እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እኝም እግዚአብሔር ይርዳን ፣ይጠብቀን አሜን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን ለንሰሃ እንኳን አበቃህ በጣም ከገረመኝ ነገር ባለ ታሪኩ ይገልፀኛል ብሎ የላክልህ ቪድዮ አንድም ቀን እንደዚህ አይነት ቪድዮ ሳይ በዚህ መንገድ አስቤ አላቅም ለካ ይሄም አለ ስራችን ሀጢአታችን እንዴት እንደሚከተለን ንስሃ ካልገባን ልንጋፈጠው ስንል ይከመርና እንዴት እንደማሳድደን በጣም ድስ ይላል

  • @Sameera-fk3ho
    @Sameera-fk3ho Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ዩየስመዐልና መምህር ተስፋ

  • @alynstar2557
    @alynstar2557 Жыл бұрын

    መምህራች እድሜና ጤና ይስጥህ እነሱ በሱ እየተጠቀሙነው የሰማዩን ሳይሆን የምድሩን ስለዚህ እደነሱ ደዝዘን ርድቀርነው ሊያጠፉን አተግን በርታልን እዳትሰለች

  • @azebwoldetadak1574
    @azebwoldetadak1574 Жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ እና መምህር ግርማን ለልጅ ልጆቻችን የሚደርስ እድሜ ይስጥልን የዚን ያህል ታስፈልጉናላችሁ እግዚአብሔር ከነቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ በክፉ አይን የተመለከታችሁ ሶስቱ ስላሴ ሥሉስ ቅዱስ ሰይጣንን ወደ ሲዎል ይጣልልን

  • @redeactef
    @redeactef Жыл бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣሕ በርታ ድንግል ከክፉ ነገር ትሰውርሕ አይዞሕ

  • @aalama5866
    @aalama5866 Жыл бұрын

    ወለተ ገብርኤል ፣ክንፈ ገብርኤል ፣ፀጊ ማርያም፣ክንፈ ሚካኤል ምእመን በፀሉታቹ አስቦን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Жыл бұрын

    የኔ ጓደኛ ደብተራ ተጫውቶባት ግን ድንግል ስለምትወዳት ብቻ ሐይማኖቷን ያልቀየረችው እንጂ ለ5 አመታት ንስሐ አባት ሳትይዝ ነው የኖረችው ሌሎቹ ግን ወደ ምንፍቅና ገብተዋል እኔ ራሱ በጣም ነበር የምፈራው አባቶች ሲባል ምክንያቱም በጓደኛዬ አይቸዋለሁ በጣም ያሳዝናል ይሔ ትምህርት ያባታችን ትምህርት ባይኖር ኖሮ አሁን በመጣብን እንናወጥ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አለት ላይ እድቆም አድርጋችሁኛል።

  • @NnGga-gd5oj
    @NnGga-gd5oj6 ай бұрын

    መምህር እመብርሃን እቅፍ ድግፉ ታርጎት እዉነት በቶን ተባርክሎት ልጆቾ ይባረኩ

  • @khayalahusein4760
    @khayalahusein4760 Жыл бұрын

    አሁንማ አፍጥጦ እየመጣነዉ የሴጣቀን እያሉ እያከበሩነዉ የኛወቹግን እደመጠቀቅ ዛሬም ያላግጣሉ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን መጣህልን መምህሬ ትናፍቀኛለህኮ 😒 የሚገርም ፈተና ገጠመኝ ነው በእውነት ይሄ ሰው እድለኛ ነው እኔማ መምህር አሁን እናንተን ከሚቃዎሙት መካከል አንዱን እግዚአብሔር ቢያጋልጥ ወይንም በአደባባይ እንዲፈውስ እግዚአብሔር ቢያስገድዳቸው ያኔ ሌሎቹ ምን ይሆን ?? እላለሁ ። መምህር ብቻ እናንተን ይጠብቅልን አባቶቻችንም እድሜና ጸጋ አብዝቶ ይስጥልን እንጅ ምዕመኑ ይድናል ይነቃል እነሱም ባዶ ሲሆኑ ይዋረዳሉ ። እኛም በግላችን በየገዳሙ በየቤተክርስቲያኑ ለፀበል ለቄር ስንሄድኮ ምን እንደገጠመን ብንናገር በኮሜንት አያልቅም እንጅ በዛ ላይ እኛ የእናንተ የአባቶቻችን ልጆች ነን ምስጢር መደበቅን ማስተዋልን እያስተማራችሁን ስለሆነ እንጂ ዝም ያልነው ።

  • @alemneshtemesegn4983
    @alemneshtemesegn4983 Жыл бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ከሁላችም ጋር ይሁን መምህራችን የኛ እንቁ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አንድ የኔም የአጎቴ ልጅ ልጅ ስትወልድ የሞቶባት ነብርና ጠንቃይ ስትመላለስ ስትመላለስ ወለደች ና የስለት ልጅናት ነዉ የምትባለዉና አሁን ገና ህፃን ናት ምን እደሚገጥማት አላቅም ስተልቅ ምንላድርጋት አገርቤት እድህ ጥንክር ያለ ስብከት ማለቴ ትምህርት የለም

  • @alamhabash6268

    @alamhabash6268

    9 ай бұрын

    ፀልይ ስገጅ እግዚአብሔር ይችላል 🙏😢

  • @petroswelde1735
    @petroswelde1735 Жыл бұрын

    መምህር አስቡኝ ከባድ ፈተና ላይ ነኝ

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulukasun6271
    @mulukasun6271 Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Жыл бұрын

    እግዚአብአሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በድሜ በጢና የጥብቅልን ቃለህይወትን ይሰማልን አሜን

  • @massy2334
    @massy2334 Жыл бұрын

    ብርቅዬ መምህራችን ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert674217 күн бұрын

    ትልቅ ወንድማችነረ በርታልን ሚዲያውን የገለፅክበት መንገድ ትክክል ነው ሌሎች መምህራኖች በየራሳቸው እየከፈቱ ለህዝብ እንዲደርስ የሚያደርጉት ብዙ ምእመናን እንዲያየውና እንዲለወጥ እነሱን የአገልግሎታየውን ለማግኘት አይደል በነመምህር ሲሆን ለምን በሚዲያ ይተላለፋል ለብረሰ ተብሎ ነው ምናምን ይላሉ በሳቸው ሲሆን አጥያት ይሆንባቸዋል በነሱ ግነሰ ፅድቅ ነው የራሳቸውን እየደበቁ ትልቅ አገልጌሎት የሚሰጡትን ግነሰ ይቃወማሉ ጉድ ነው መቼም አባታችንን አምላክ ይጠብቅልን ትልቅ የአምላክ ስጦታችን ኖት የዘመናችን ቅዱስ ጰጥሮስ ናቸው እነጰጥሮስም ከዚህ የተለየ ነገር አልሰሩም በኛ ዘመን ሲሆነሰ አመማየው በአይናቸው እያዮ ሰውወደሰይጣን እየቸቀየረ እያዮ ሰው እንዴት ማመን ያቅተዋል ለሰቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын

    እረ መምህር የኔ እያት ካሀን ነው ግን ምንም አይነት ነገረ የሚያውቀው ነገር የለም ሚስቱ ባለዛር ናት ግን እሱን እራሱ እብሬህ አላድረም ብላ እስካሁን ውድ 30አመት እየሆናችው ነው ልብሳችውን ላጥብላችው ውድቤታችው ስሄድ ካንድ ላይ ማጠብ አልችልም ነበር ከዛ በክርስቲያን ቆይቶ ሲመጣ መነገድ ላይ የሆነ ዛፍ ነበር ከዛ ላይ በጥፉ መታኝ ብሎ ከሳምንት በኋላ እይኑ ታውረ ከታውር 20አመት ሁኖታል እኔ ተውልጅ በአንድ ውሬ ነው አይኑን የታውረ ለካ እስካሁን ባለማውቅ ነው ከዚህ ሁሉ ነገር የድርስነው እር መምህሬ አንተ ከምታቀረበው ትምህርት ሁሉ የኔ ቤተሰብ ይህውተ አለበት እስኪ የትውልድ ልጆች ወለተ ትንሳዔ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288
    @baziyemaramlgbaziyemaramlg7288 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ትምሩቱን እረዘመ ብለህ አትጨነቅ በጠም ነው ሲረዝም የ የምንወደው ሕይወት ፈውስ ነው የምንማረው እደተመቸህ ብቻ ለኛ ይድረሰን ለደፍተራ እግዚአብሔር ልብ ይስጥልን የብዙወቻችን ታሪከ የዛሬው

  • @user-dp3qj8ev2u
    @user-dp3qj8ev2u7 ай бұрын

    መምህርችን ዕድመ ጠኔ ይሰጥልን ፅጋውን ይብዛልን ቃልሂውትን ይሰምልን

  • @askalezelelew8322
    @askalezelelew8322 Жыл бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ እሐዱ እምላክ አሜን ፣🙏🙏🙏

  • @seblehailemariam8906
    @seblehailemariam8906 Жыл бұрын

    መምህር እግዚአበሔር ጸጋውን ያብዛልህ፤ የሚግባው ብቻ ነው ሊገባው የሚችለው::

  • @senayt1822
    @senayt1822 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መተት ደፍተራ ዘር ,,,አለ አለ ተቃዋሚዎቹ እነሱ ሳይሆን መንፈሱ ነው የሚገርም መምህር ዮርዳኖስ ጡሩ መምህር ነው ግን ከሚስተምረው የሚሳደበው የሚረግመው ነው የሚበዛው ጭራሽ መፅሓፍ ቅዱስን መዝሙረ ዳዊትን በመጥቀስ የእግዚአብሔር ፍጡር መቅደስ ይፍረስ እያለ የሚራገም ነው እራሱ ላይ ያለውን መንፈስ ቢመረምር ጥሩ ነው ትዕቢትም በራሱላይ አንግሷል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አየተዋህዶ ልጆችን በምሃል ገብቶ ሊበትነን የተዘጋጀውን መንፈስ እግዘብሔርን ያርቅልን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v Жыл бұрын

    ፀጋ ነው መመረጥ መፈወስም ሆነ ማጥመቅ ለነሱ እግዚያብሔር ይግለጥላቸው

  • @sarasara-cu8rs
    @sarasara-cu8rs3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለ መዝሙሩ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-vo6ws5rh2p
    @user-vo6ws5rh2p Жыл бұрын

    እግዚአብሔር። አምላክ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ አምላኬ እደዝህ አይነት ደብተራን እግዚአብሔር። ይገስፅ

  • @user-bx7hq1wh5l
    @user-bx7hq1wh5l Жыл бұрын

    መምህር ማህበረ ቅዱሳንና የመምህር ግርማ ኣልግሎት የምቃወሙትን ለም ተነቃብም ህዝቡ ዝምብሎ ደንዝዞ እንድኖር ነው ምፈልጉት ያው ኣድሮ ቃርያ ከርሞ ጥጃ ናቸው እኔ ስለ ራሴ ለምሳሌ ልናገር በልጅነት እድሜ ኣእምሮዬ የተያዝኩኝ ነበርኩ ቤተሰቦቼ ባእድ ኣምልኮ ነበር ምያመልኩት እግዚኣብሄር ይመስገን ስደት ለኔ ለበጎ ሆነልኝ መሰደዴ ለነፍሴየ ድህነት ነው በመምህር ግርማ ትምህርት ና በዝህ ገጠመኝ ነው ተመስገን ብየ መኖር የጀመርኩት

  • @user-ey8dx8uc9t
    @user-ey8dx8uc9t Жыл бұрын

    ለመምራችን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን ። ቤቴሰቦቼ ሰላማችሁ ብዚት ይበልላችሁ ።

  • @tsigeredadesta
    @tsigeredadesta Жыл бұрын

    መምህርችን እድሜና ፀጋ ይብዝለህ ምናላ ሁሉም እዳት ቤስተምራ ስቱ በዳና የኚ ንቁ መምህር

  • @mal4048
    @mal4048 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለነደብተራ የልቦናቸውን ልብ ያብራላቸው አሜን አሜን አሜን

  • @helenbelay5284
    @helenbelay5284 Жыл бұрын

    አይ መምህራችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን በእውነት በጠም ግሩም ነው ድንቅ ነው በእውነት ለሁላችሁም ቃለህውትን ያሰማልን አሜን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru7595 Жыл бұрын

    መምህር አንተ ብቻ በርታ ስንዴውንና እንክርዳዱን መለየት አስተምረን እኛ የመምህር አባታችን ግርማ ወንድሙ ልጆች ተጠቅመናል እድሜ ይስጣቸው እኔ በራሴ 13 አመቴ ማን ጠላቴ እንደሆነ ተረድቻለሁ እነዚህ የሉሲፈር የግብር ልጆች ናቸው ግን ለተከታዮቻቸው አይነ ልቦናቸውን ይከፈታላቸው

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Жыл бұрын

    እንኳን ለንሰሃ ሂወት አበቃህ ወንድማችን እሲ በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ በጣም ነው ክፉ መናፍስትን የምፈራቸው ደብተራማ በጣም ነው የምፈራው ይሄን ሁሉ ገጠመኝ ወይ ፈተና ልዩ ገጠመኝ እየሰማሁ እያወቅሁ ግን በጣም እፈራለሁ ራሱ አስረዬ ማማተብ ነው ስራዬ ስለምፈራ እና እሲ ድፍረትና እምነት ፅናት ያድለኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ በናታችሁ አስቡኝ መምህርን በቅርብ የምታገኙት ወይ ንሰሃ አባቱ ስሜን ስጡልኝ የእውነት መጋፈጥ በጣም ነው የምፈራው ወለተ መድህን ብላችሁ አስቡኝ እንዲሁም ወልደ ዮሐንሶ

  • @user-dq5gs5ks2p
    @user-dq5gs5ks2p Жыл бұрын

    ልቦና ይስጠን መምህር አይነ ልቦናችን ካልበራ ምንዋጋለዉ!

  • @fgggggyy8299
    @fgggggyy8299 Жыл бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @haregwayne1493
    @haregwayne1493 Жыл бұрын

    መምህር ተስፋዬ እባክህን የቴሌቪዥን ስዓት በታገኛ የዓለም ይፈውስ ነበረ።

Келесі