memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

ይህ ቻናል( በመምህር ተስፋዬ አበራ አዘጋጅነት) ስለመንፈሳዊ ውጊያ እና የአጋንንታዊን ሴራ በማጋለጥ የምንማማርበት ፣ የምንድንበት እንዲሁም ከአለማዊ ሴራ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምንነቃበት ነው።

የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!

I Memeher Tesfaye Abera is the channel creator and owner . I am ortodox tewahedo preacher (teacher) , religious song writer and singer (mezmur ) and , painter .
This channel is committed to ortodox tewahedo religion believers and followers . in this channel there will be awareness creations ,educational life experience , several life changing hacks ,ways to pray and to get close to our creator THE GOD
no one is born with a scene , god loves us all .lets come back to our father let us be under his blessing forever ,

ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

Пікірлер

  • @boru9025
    @boru90252 минут бұрын

    Yeabatachen berektachew yderbn bewnet Memhr antenm kal hiwot yasemalen Egziabher hulun madreg yemichel Amlak new kenga yemifelgew tsenaten Wedesu fit kerben Ende abat Endnteykew New Ezi tarik lay yalachu hulu Egziabher bechernetu balachubet bota yetbkachu Enanten yereda Alak Enganm yerdan Amen❤Amen❤Amen

  • @TirubirhanAmare
    @TirubirhanAmare4 минут бұрын

    እንዴትነክ መምህር ሁልጊዜ እሰማለው ለጥያቄ መልስ እንድትሰጠኝ ነው

  • @user-mo7se9ry4g
    @user-mo7se9ry4g14 минут бұрын

    Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey embrhn rjem edme ke tenet gre tesht yene merhey sle helm negr egzebr yemsgn egzebr tsege yebzhik wedem fetre yestin enmsglin Tbrki Abet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bx7gm3xh8c
    @user-bx7gm3xh8c3 сағат бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን ❤ እንደ ቅዱስ ያሬድ በዘመርኩልሽ❤ እንደ ቅዱስ ያሬድ በዘመርኩልሽ እንደ ኤልሳቤትም ባመሰገንኩሽ (2) እመቤቴ ሆይ እኖራለዉ በቤትሽ እቀኛለዉ ለስምሽ ማረፍያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፅዮን አምባ ከለላዬ እንደ ቅዱስ ያሬድ በዘመርኩልሽ እንደ ኤልሳቤትም ባመሰገንኩሽ(2) እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ እቀኛለዉ ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፅዮን አምባ ከለላየ ኤልሳቤትም አምና ለክብርሽ ሰገደች በማህፀንሽ ዉስጥ ጌታዋን እያየች እኔም እሰግዳለዉ ስግደት ዘ በፀጋ ቤቴ ተመላለሽ መንፈሴ እንዲረጋ እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ እቀኛለው ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፅዮን አምባ ከለላየ እንደ ቅዱስ ያሬድ በዘመርኩልሽ እንደ ኤልሳቤትም ባመሰገንኩሽ(2) እመቤቴ ሆይ እኖራለዉ በቤትሽ እቀኛለዉ ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታየ ፅዮን አምባ ከለላየ ባንቺ ሲዘክሩ እናቶች ከጓዳ በስምሽ አባቶች ሲቀበሉ እንግዳ በረከትን ሰጠሽ ለወዳጆችሽ ለኔም የሀዘኔን እንባዬን አበሽ እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ እቀኛለው ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፅዮን አምባ ከለላየ እንደ ቅዱስ ያሬድ በዘመርኩልሽ እንደ ኤልሳቤትም ባመሰገንኩሽ(2) እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ እቀኛለው ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፅዮን አምባ ከለላየ ፀጋሽ የበዛ ነው እፁብ የተባለ መና ነው ምግብሽ እንደሰው ያይደለ ወርቅና ሀሩንም ያስማማሽ እመቤት ስጋዬን ከነፍሴ አስታርቂያት እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ እቀኛለው ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፅዮን አምባ ከለላዬ እንደ ቅዱስ ያሬድ በዘመርኩልሽ እንደ ኤልሳቤትም ባመሰገንኩሽ(2) እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ እቀኛው ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፅዮን አምባ ከለላየ ይሁንልኝ ብለሽ ጌታን የተቀበልሽ ያዶናይ እናቱ ለመሆን የታደል ስደት እንዲባረክ ተሰደሻልና ዛሬም ቤቴ ያምጣሽ እንዳገኝ ልቦና እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ እቀኛለው ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፅዮን አምባ ከለላየ እንደ ቅዱስ ያሬድ በዘመርኩልሽ እንደ ኤልሳቤትም ባመሰገንኩሽ(2) እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ እቀኛለው ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፅዮን አምባ ከለላዬ እንደ ቅዱስ ያሬድ በዘመርኩልሽ እንደ ኤልሳቤትም ባመስገንኩሽ (2) እመቤቴ ሆይ እኖራለው በቤትሽ እቀኛለው ለስምሽ ማረፊያዬ ሆይ የመስቀል ስር ስጦታዬ ፅዮን አምባ ከለላዬ ስብሃት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን❤❤❤🎉

  • @SaraAlyami-kp2xr
    @SaraAlyami-kp2xr3 сағат бұрын

    አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-xz8fk9yd6g
    @user-xz8fk9yd6g3 сағат бұрын

    ይሠማል

  • @user-tr3jg5kb2o
    @user-tr3jg5kb2o3 сағат бұрын

    እህተማርያም ሰይፍ ገብርኤል ወልደ ሚካኤል አሰብን ቃለህይወት ያሰማናል

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey3 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Mesi-i9e
    @Mesi-i9e3 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisWitayew
    @AddisWitayew3 сағат бұрын

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በስም ብቻ ነበር እስከዛሬ የኖርኩት ❤❤❤አተን ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤የማናቀውን እያስተማርከን ነው ክበርልን ❤❤❤

  • @ct3976
    @ct39764 сағат бұрын

    ቃለ-ሕይወትን ያሰማልን መምህር

  • @AdissJenbere
    @AdissJenbere4 сағат бұрын

    Memhr kalehwet ysemaln

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg4 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ መምህር🙏🙏🙏

  • @merrymareya1163
    @merrymareya11634 сағат бұрын

    እህተ ማርያም አላችሁ ፀልዩልኝ እግሬን ያመኛል በድንግል ማርያም

  • @BgBg-i6x
    @BgBg-i6x4 сағат бұрын

    በርቱ

  • @user-uu6sn1tw3i
    @user-uu6sn1tw3i4 сағат бұрын

    Ye getemeng be dirama malk makereb alebet be unet

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes12884 сағат бұрын

    Do you have TikTok?

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n4 сағат бұрын

    መምህርእኔአድሙስሊምጋር ፍርያዘኝ እኔክርስቲያንእሱሙስሊም እዴትእላለሁ መምህማሪያምን እሱጋርተገኛቼ በበነገታውአለቅሳለሁ ግንእጋእዴትእደምሄድአላውቅም የሆነህልምህልምይመስለኛል 😢😢😢😢የሆነበቁ እቅልፍይይዘኛል ልጁጋርተለያየንመጨረሺ ሱክርስቲያንሊሆንነበርእናቱእቢአለች መጨረሻተለያየን አሁንፆሎትስግደትስጀምር ልጁበህልሜ መጥቶይገናኝኛል በቃእበሀፃያትየተጨማለኩነኝ ሀገርገብቼ ፀበልገብቼ😢😢

  • @mekdes9565
    @mekdes95655 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክበበ ማርያም ነኝ በጸሎታቹ አስቡኝ

  • @user-sk2gp8mq9r
    @user-sk2gp8mq9r6 сағат бұрын

    ይሰማል

  • @user-os2vh9ut5v
    @user-os2vh9ut5v6 сағат бұрын

    ኧረ ከአንተ ጋር ነን መምህራችን!! በመመሰጥ ነው እየሰማን ያለነውኮ መምህር!!!

  • @user-fx6ko7lz3m
    @user-fx6ko7lz3m7 сағат бұрын

    ማምህር በጣነው እምወድህ ሰላምህ ይብዛ❤❤❤

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt7 сағат бұрын

    ወደ ዋናው ፖይቴ ስገባ ኢዶነሺአዊዋ ሴት ያችን የአእምሮ ታማሚ ሴት እግር ቁስል አፅድታ ስለነበር ከዛ ሰአት ቧላ ፌንት ነቀለች እራሷን ከተኩል ሰአት በላይ ሳተች ቢሮ ውስጥ የብዙ ሀገራት ዜጎች ነበሩ እናም ሁሉም ቢሲሚላ እያለ ቢገስፅ ወፍ የለም እንደ ሞተ ሰው ፀጥ ብላ የዘረጋች የቢሮው ሰውዬ ህገ ወጥ ስለነበር ካሞተች ያስጠይቀዋልና በጣም ፈራ በረዶ ቀዝቃዛ ውሃ ያልደፉባት ነገር የለም ወፍ የለም ልትነቃ አልቻለሽም እኔ ቆየኝ ብዬ በማምነው ስም አንዴ በኢየሱስ ስም ብዬ ግንባሯን ስነካት አይኗን ገለጠች ግን በአራት መአዘን እንቧዋ ይፈስ ነበር ሁሉም ደንግጠው አዩኝና እራሷ መንፈስ አለባት ስትተኙ ተጠንቀቁ ብሎ ሰውየው ተንቀጠቀጠ ሁሉም የፍርኃት ነበር ያዩኝ በፊትም ይፈሩኛል ስለማልፈራ እና ውስጣቸው መልካምም ክፉም ማሰብ ጀመረ ከነቃች ቧላ ምን ሆነሽ ነው ስትባል የአእምሮ ታማሚዋን ቤተሰብ ፕሊፕንስ ሄጄ ተቀላቅዬ ነው አለች የአእምሮ ታማሚዋ ሴት በጣውንቷ ልትገደል ትፈለጋለች ብሎ ሰይጣኑ መረጃ በኢንዶነሺአዋ ላይ ሆኖ ተናገረ የቢሮው ባለቤት ቢስሚላ ብሎ ታጠቢና ስገጅ አላት ውዲያው ስራ አስቀጠራት ከዛ በአስራ አምስተኛ ቀን ተመልሳ መጣች ድጋሚ እኔ ስታይ አራስ ነብር ሆነች እንደዛች አእምሮ ታማሚ ፕሊፕንስ ሆነች ማልቀስና ብቻዋን ማውራት ልብሶቿን መበታተን ቀጠለች እኔን ግን በሙሉ አይኗ ማየት አልቻለችም አይኗ ዞረ በጌታ በኢየሱስ ስም ተወጋ ተቃጠል ስል በዚያን ሰአት በኢንዴነሲአ ከተማ በእስታዴም ትልቅ የእሳት ይሁን የድብድብ ፀብ ተከናውኖ ነበር በዚች ላይ ሆኖ የሚሰራው መንፈስ ወደ ሀገሯ ዳይበርት ሆኖ ነበር ወደ ሀገሯ ሊመልሳት ሲል እኔ ስራ ገባው እና መምህር ተስፋዬ እኔ በሰይጣን ኃይል ነበር ሴቲቷን ከእራስ መሳት እንድትነቃ ያደረኩት ለምን ያለ ቦታህ እጅ ከተህ እጅ እጅ ታስብለናለህ በአንድና በውስን ሐሰተኞች ፕሮቴስታንት አትለካም እንከባበር !! አንተ ለራስህ ትክክል ከሆንክ ሌላውም ለራሱ ልክ ነው ትክክል

  • @workubirhaniegebeyehu4673
    @workubirhaniegebeyehu46738 сағат бұрын

    Egzio meharene Kirstos

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc54608 сағат бұрын

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤መምህር

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f8 сағат бұрын

    በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንካን ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገላችሁ ወንድሞቼ በርቱ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰

  • @user-ni5kz9zm9e
    @user-ni5kz9zm9e8 сағат бұрын

    መምህር ሠላም ነህ ሠላም ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጥብቅህ አንተነህ በተሰብቡችንም ይጥብቅልህ ጋን መምህር እኔ አንተን ማነጋገር እፍልህአለው እባክህ እባክህ ስልከህን ላክልኝ ለኔ አይሰራልኝም በዚህ ጊዜ በህልም አይችህአለው

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa56328 сағат бұрын

    የተደገመ ነው አይደል ካልተሳሳትኩ።

  • @user-wg6uy3nb2e
    @user-wg6uy3nb2e8 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lele5748
    @lele57488 сағат бұрын

    ልክ ነህ መምሕር

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert67428 сағат бұрын

    ትልቅ ወንድማችነረ በርታልን ሚዲያውን የገለፅክበት መንገድ ትክክል ነው ሌሎች መምህራኖች በየራሳቸው እየከፈቱ ለህዝብ እንዲደርስ የሚያደርጉት ብዙ ምእመናን እንዲያየውና እንዲለወጥ እነሱን የአገልግሎታየውን ለማግኘት አይደል በነመምህር ሲሆን ለምን በሚዲያ ይተላለፋል ለብረሰ ተብሎ ነው ምናምን ይላሉ በሳቸው ሲሆን አጥያት ይሆንባቸዋል በነሱ ግነሰ ፅድቅ ነው የራሳቸውን እየደበቁ ትልቅ አገልጌሎት የሚሰጡትን ግነሰ ይቃወማሉ ጉድ ነው መቼም አባታችንን አምላክ ይጠብቅልን ትልቅ የአምላክ ስጦታችን ኖት የዘመናችን ቅዱስ ጰጥሮስ ናቸው እነጰጥሮስም ከዚህ የተለየ ነገር አልሰሩም በኛ ዘመን ሲሆነሰ አመማየው በአይናቸው እያዮ ሰውወደሰይጣን እየቸቀየረ እያዮ ሰው እንዴት ማመን ያቅተዋል ለሰቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል

  • @ahanamesert6742
    @ahanamesert67429 сағат бұрын

    ስለማህበረ ቅዱሳን ያነሳከው እውነት ነው መምህረሰ ግርማ ከተናገሩ በ በኋላ እኔም ታዝቤያለው በጣም የተማሩ ያሉበት ነው 😢ናቸው ግን ስለመንፈስ ያላቸው ነገር ምንም አያውቁም ማለት ይቻላል ከታዘብኩተሰ ነው መምህርን ማገዝ ሲገባቸው መቃወማቸው ይገርማል ዋናውን ሰውን የሚቀይሩበትነሰ ነጠር አተውታል መምህር ስንቱን ቀየሩት ቁጥር የለውም መቼም ከፈወሱት ጨምሮ ቢያግዟቸው ምን አለበት አግዘዋቸው ህዝቡን ቢረዱት ጥሩ ኘበር

  • @user-ki2sb8ti7s
    @user-ki2sb8ti7s9 сағат бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ባንተ ብዙ ነገር አዉቄአለሁ እግዚአብሔር ጤናህን ይስጥህ ተባረክ

  • @tigistShewamene
    @tigistShewamene9 сағат бұрын

    አሜን አምን አሜን ቃለ ህይወትን የሰማን መምህራችን

  • @maron-m1234
    @maron-m12349 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን እንኳንደህናመጣህልንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @meskeremmalla1995
    @meskeremmalla19959 сағат бұрын

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa42419 сағат бұрын

    አባክህ መምህር የሰኔ ጎለጎታ ማህበር አስመዝግበኝ አፀደ ማርያም ያለሁት በስደት ነዉ እባክህ እማ ፍቅርን ፍቅሯ በልቤ ትደርብኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris34099 сағат бұрын

    Egziabher yemesgen 🙏❤️💐

  • @selamendale5840
    @selamendale584010 сағат бұрын

    መምህርዬ የኔም ተመሳሳይ ታሪክ ነው የባለቤቴ አያት ልጇንም የልጅ ልጇንም እረግማለች❤ ምን ብላ እንደተራገመች አላቅም ❤ባለቤቴም አይናገርም ከሌላ ሰው ነው የሰማሁት ❤ ከገጠመኙ እንደተረዳሁት የእኔም የሚወርድብኝ እርግማን ነው ሀኪምም ያለው ጤናማ ዘር የለህም ነው እስካሁንም ልጅ አልወለድኩም በፀሎት አስበኝ❤

  • @akberethaile9072
    @akberethaile907210 сағат бұрын

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️

  • @milenahaile3972
    @milenahaile397210 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ፡ ሆይ ፡ ማረን ፡ ይቅር ፡ በለን ፡ ጊዜዉ ፡ ክፉ ፡ ነዉና ፡ ማረን ፡ ይቅር ፡ በለን ፡ ልቦና ፡ ስጠን ፡

  • @habhabshi5767
    @habhabshi576710 сағат бұрын

    ጀግና እናት ነች እዉነት አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hana-gm1ob
    @Hana-gm1ob10 сағат бұрын

    አወ መምህርዬ በደብ እናውቃለን ዛር ያለባቼው እንኳን ለቅሶ ከሰው ጋር እማይቀለቅላቸው ብዙ አሉ እኔ ጎረቤቴ ከክርስትና ወደ እስልምና ወስዷት መንፈሱ ለቅሶም አትሄድ ሰውም እተሰበሰበበት ቦታ አትገኝ ጭራሽ እንዳክራሪ ሙስሊም አድርጓት እንዳረቦቾ ፍቷን ተሸፉና ከቤት ስትወጣ አይኗ ብቻ ናት እምትታይ በጣም ያስጓራታል ቡና ካልተጣች ብቻ ሳይሆን ስአቱ ካለፈ ለሳምንት ትታመማለች መንፈስ ነው ፀበል ነበር መውሰድ ስትባል ትክክለኛውን ሀይማኖት አግቼዋለሁ ከስልምና ውጭ ሀይማኖት የለም ትላለች ብቻ ለንስሀ ያብቃት

  • @ytz4778
    @ytz477810 сағат бұрын

    እባካችሁ ንገሩኝ እኛ የተዋህዶ ልጆች ቡና መጠጣት የለብንም? ልጅቷ ስትናገር አቡነ እንድርያስ ጸበል በገባችበት ወቅት ለቡና ንስሐ እንድትገባ እንደነገሯት ታወሳለች።

  • @destadegefu1655
    @destadegefu165510 сағат бұрын

    ድምፅህ ይ 9

  • @serkalemworku5491
    @serkalemworku549111 сағат бұрын

    መምህር እውነትህን ነው የእንጀራ እናቴ ለቅሶ አትሄድም

  • @gitidadi2022
    @gitidadi202211 сағат бұрын

    Amen.Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️

  • @bzuhangedefaw1907
    @bzuhangedefaw190711 сағат бұрын

    ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ መ/ ም 🙏

  • @zerfieyalew9638
    @zerfieyalew963811 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ እምነታችሁ ተመለሳችሁ ሰለእርኩስ መንፈስ ያልገባን ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha849211 сағат бұрын

    ፈስ ስትሉ።