228ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ካሼሪዋን የተናጠቁ የሁለት ሆቴል ባለቤቶች ፉክክር

Пікірлер: 476

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5vАй бұрын

    የሆነች ጎረቤታችን ነበረች እናም ጥርሷ ተወቅጣዋለች ጥርስሽ ያምራል ብያት ነይ ላስነቅስሽ አያቴ ትነቅሳለች በ *ሞ* ተ ሰው አጥንት ትነቅስሽ ወንድ ፊት ፈገግ ብቻ ብትይ ይማረካል ይወድሻል ስር ስርሽ ነው ሚከተለው የፈለግሽው ያረግልሻል ብላኝ እብይ አልኳት እቢ ያልኩት ገብቶኝ ምናምን አይደለም መርፈ ስለማልወድ ነው ማርያምን አሁን ይገርመኛል የ* ሞ* ተ ሰው አጥት የት አጊታ ነው ከየት አምጥታ ነው እያልኩ ሁሌ ግራ ይገባኛል አሁን ስለ ንቅሳት ስታነሳ ትዝ ብሎኝ ነው 👏

  • @GxhcjGjfh

    @GxhcjGjfh

    Ай бұрын

    ለሴራ ለተኮል ሰይጣን እማይገኝ እሚመስለውን በምሀል እጃችን ላይ ያስቀምጥልናል እኛ ለሱ ተገዥ ከሆን አይገኝም ያልነው በቁጥጥራችን ስር ይሆናል ንቅሳት ለውበት ይመስለኝ ነበር ግን እኔም ንቅሳት አለኝ ጥርስሽ ያምራን ይሉኝ ነበር ግን የፊት ጥርሴ ትንሽ ትላልቅ ነው የተጋነነ ባይሆንም አረቦቹ እራሱ ምን አይነት ጥርስ ነው ይሉኝ ነበር ከዛም ተነቀስኩት ሁለት ግዜ በጣም ያምር ነበር ዛሪ ግን ጥርሴ በሽተኛ ነው ከቅልፊ ስነሳ በአፊ ደም ይሞላል በጥርሴ ዙሪያ ደም ቋቁሮ ነው እማገኝው ብቻ ከባድ ነው ለውበት ስንል እንለከፋለን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @aldanatsgab6979

    @aldanatsgab6979

    Ай бұрын

    ይገርማል❤😢

  • @SerkalmGosa-kd5ly

    @SerkalmGosa-kd5ly

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር አትርፎሻል እግዚአብሔር ይመስገን​@@GxhcjGjfh

  • @SewsenBrhanutube

    @SewsenBrhanutube

    Ай бұрын

    በጣም​@@aldanatsgab6979

  • @melkimelki1671

    @melkimelki1671

    Ай бұрын

    በሰመአብ እውነትም የት አግኝታው ያሰብላል የትነው እምታመጣ ውይይይይ ሰው ፈጣሪየ ሆይ ያሳዝናል😢😢😢

  • @TIJI-990
    @TIJI-990Ай бұрын

    ዛሬ ቅዱስ ሩፋዔል ነው አመስግኑልኝ እረኩስ መንፈስ ተሸኘልኝ ተመሰገን ነው እልልልልልልል🙏🙏🙏ወለተ ገብርኤል ነኝ

  • @KidistGETAHUN586

    @KidistGETAHUN586

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ታድለሽ እህቴ

  • @tigistteferi3260

    @tigistteferi3260

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @enatasrate576

    @enatasrate576

    Ай бұрын

    ተመስገን ተመስገን!!!

  • @solomongetahun1521

    @solomongetahun1521

    Ай бұрын

    Tadelesh lenem melaku rufaeal yedereselegh

  • @TIJI-990

    @TIJI-990

    Ай бұрын

    @@solomongetahun1521 አሜን ፀሎትህን ይቀበልልህ🙏🙏

  • @tirfefulas2123
    @tirfefulas2123Ай бұрын

    እባካችሁ ወገኖችዬ ለልጄ በፀሎት አስቡት ልጅ ያላችሁ ሁሉ ወልደሰንበት ብላችሁ በአዛኚቱዋ አደራ

  • @medhanittaddesse8227

    @medhanittaddesse8227

    Ай бұрын

    እመብርሀን ትዳብስልሽ

  • @user-uv5io9kg8r

    @user-uv5io9kg8r

    Ай бұрын

    ድንግልማርያም ጨርሣ ትማልድሽ

  • @MuluMengesha-dj3vz

    @MuluMengesha-dj3vz

    Ай бұрын

    እመቤታችን ለልጅሸ ምህረት ትለምነለት

  • @user-kr7qs4tm7e

    @user-kr7qs4tm7e

    Ай бұрын

    እመብርሃን ትዳብስልሽ አማየ❤❤

  • @user-qb8su6gv2r

    @user-qb8su6gv2r

    Ай бұрын

    እመብርሃን ታስበው ቅዱስ እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @user-vi7sk2kg8f
    @user-vi7sk2kg8fАй бұрын

    ደብተራን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ በመብረቃቸው ያንድዱልን

  • @misrach2350

    @misrach2350

    Ай бұрын

    አሜን🥰😁

  • @user-dq4nq4yf6e

    @user-dq4nq4yf6e

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @beeityabera6741

    @beeityabera6741

    Ай бұрын

    አሜን 😂😂😂

  • @EyobGetahun-ms6oc
    @EyobGetahun-ms6ocАй бұрын

    መምህር ተስፋዬ ሕይወት ቅያሪ

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @Tomas-komita

    @Tomas-komita

    Ай бұрын

    የመምህር ተስፋየ ስልክ ቁጥር ስጥን

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinachАй бұрын

    ወገኖቼ ስለ ቅዱስ ሩፋኤል ልጄን ኃይለማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ ስለእመአምላክ!

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7pАй бұрын

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን አዳምጨ እኮምታለሁ ዛሬ ደብል በዓል የፃቁ አባታችን እና የቅድስት ክርቶስ ሳምራ የቅዱስ ሚካኤል አደረሳችሁ በእውነቱ🥰🥰

  • @user-uv5io9kg8r

    @user-uv5io9kg8r

    Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን እሕቴ

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9mАй бұрын

    ወገኖቸ ልጆቸን በጾሎት አስቡልኝ ዝብለው ነው የሚደባደቡት ብናገር ሰሚ የለም ልቤ ተቃጠለ ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ብላችሁ 😢😢😢😢😢

  • @aronhabtie8545

    @aronhabtie8545

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስባቸው የኔም እንደዚህ ናቸው እመብርሃን ትርዳን

  • @Tsi541
    @Tsi541Ай бұрын

    ወይኔ አንደኛ ነኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ ደሞ እማይዬ እና ሸበላው አባቴ ስርመተ ቁርባን እየተማሩ ነው ደስ አይልም በማርያም

  • @KidusAfnin

    @KidusAfnin

    Ай бұрын

    ደስ ይላል ❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @addisabuleta7376

    @addisabuleta7376

    Ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል

  • @Tsi541

    @Tsi541

    Ай бұрын

    @@KidusAfnin አመሰግናለው ክበሪልኝ እህተ ሚካኤል እና ሃብተ ገብርኤል ብለሽ በፀሎትህ አስቢልኝ ፈተናው ብዙነው😊😊

  • @Tsi541

    @Tsi541

    Ай бұрын

    @@addisabuleta7376 አመሰግናለው እህቴ ክበሪልኝ እህተ ሚካኤል እና ሃብተ ገብርኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢልኝ ፈተናው ብዙነው😊😊

  • @Tsi541

    @Tsi541

    Ай бұрын

    ​@@addisabuleta7376 በጣም አመሰግናለው እህተ ሚካኤል እና ሃብተ ገብርኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢያቸው 😊😊

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473Ай бұрын

    መምህር ተስፋስላሴ አንደዉ አንተን መከታተለ የጃመርኩብት ቀን የተባረከች ትሁን ብዙ አያተርፍኩ ነዉ ፡አገልገሎትን ዘመን ይባርክ ፡አግዚአብሔር ይጠብቅ፡ከሁሉ ነገር።

  • @KeradionSunam
    @KeradionSunamАй бұрын

    ይሄን ሰሞን ራሴን ለማጥፍት ገመድ እያነሳሁ እጥላለው እባካቹ እህተ ማርያም ብላቹ ፀልዩልኝ ካቅሜ በላይ ሆኖብኛል አእምሮዬን አጥቻለው ለነፍስ ይሆናችኋል😭😭😭

  • @AtinachAtinach

    @AtinachAtinach

    Ай бұрын

    ቅድስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ ሰይፈ መለኮትእና ሰኔ ጎለጎታ ላይ በርቺ!

  • @Adingn

    @Adingn

    Ай бұрын

    😭😭😭😭😭እረ እኔም ነፍሴተጨነቀች ላብድ ነዉ

  • @AtinachAtinach

    @AtinachAtinach

    Ай бұрын

    ወገኖቼ እግዚአብሔርን አንተ አቅም ብርታት ሁነን ብለን በሰጠን አቅም በፀሎት እንበርታ ከትንሳኤ በኋላ በአለሐምሳን በተለያዩ ምክንያቶች ሊያዳክመን(ሊበቀለን)ስለሚፈልግ እግዚአብሔር ያበርታን የሚያስጨንቀንን መንፈስ ወደ ጥልቁ ይጣልልን!

  • @user-fv5ce9kn1c

    @user-fv5ce9kn1c

    Ай бұрын

    ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅሽ በርትተሽ ስገጂ እህቴ አይዞሽ

  • @Adingn

    @Adingn

    Ай бұрын

    @@AtinachAtinach አሜን፫😭😭😭ልቤ እረፍት አጣች አእምሮዬ ተበላሸ😭😭😭

  • @Yehens
    @YehensАй бұрын

    ኡኡኡኡኡ እኔ አይምሮየን ተቆጣጥሮ ሊያሳብደኝ ነው እሰማለሁ ወደየት እንደሚሄድ አላቅም በፀሎታችሁ አስቡኝ ለፅድቅ እሆናችሗለሁ ወለተ ሀዋርያት

  • @user-cf5vb8hc1p

    @user-cf5vb8hc1p

    Ай бұрын

    እኔም ዴው እሰማለሁ ምንም ነገር የለም

  • @saronisrael752

    @saronisrael752

    Ай бұрын

    ይህን ትምህርት እየሰሙ ኡኡኡ የለም

  • @user-sy8ot2jo5v
    @user-sy8ot2jo5vАй бұрын

    የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው እጅግ ደስ ብሎኛል ለእህታችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ እንኳን ከዲያቢሎስ እስራት እግዚአብሔር ተፈታሽ ከወንድማችን ጋር ደግሞ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹህ👏 እህታችን የማይረሳ አምላክ እግዚአብሔር ያስባት ከዝሙት እስራት ይፍታት ያሳዝናል ይሄ ስልክና ላብቶፕ ህዝቡን አጥፍቷል አሜን ቤታችን ተቀምጠን ከምጥፋት ያድነን👏 አማን በአማን ተንስአ እምነ ሙታን እልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ 🤲

  • @HelanHelan-ew7fr
    @HelanHelan-ew7frАй бұрын

    የልኡል የእግዚአብሔር ልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሆ

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም በዳና እንኳን መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል ወራቤ በአል ለቅዱስ ለተከለሃይማኑት አመታዊ ንግስ አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886Ай бұрын

    ይገርማን የመድኃኔ አለም ድቅ ስራ በምን አይነት ወደ ቤቱ እድሚመልሰን በእዉነት ስሙ ከፍ ከፍ ከፍ ያለ የከበረ የተመሰገነ ይሁን እህታችንም መጨረሻሸን ያሳምርልሽ መምህርየ ቃለት የለኝም ብቻ አባይየ መድኃኔ አለም እረጅም እርሜ ጤና ይስጥልን❤

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @user-op1gq5ms4n
    @user-op1gq5ms4nАй бұрын

    የመምህር ተሰፍየ ተማሪዎች በሙሉ በፀሎት እሰከ ቤተሰቦች ወለተ ሰላሴ በላቸሁ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4jАй бұрын

    እንኩዋን ለአቡነ ተክለሐይማኖት፣ለቅድስት ክርስቶስ ሰምራ፣ለሊቁ ቅዱስ ዩሐኒስ አፈወርቅ አመታዊ መታሰቢያቸው አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን 👐👐 መምህሬ እንኩዋን ሰላም መጣህልን 👏 በሉ እናዳምጥ ላይክ👍👍✅✅ ሼር👍✅✅✅ ሰብስክራይብ እናድርግ። አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @user-wp6mq2zz9i
    @user-wp6mq2zz9iАй бұрын

    የመምህር ተመራማሪዎች በጸሎት አስበኝ ጸጌ ማርያም አየለች

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2zАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ጉሩም ገጠመኝ ነው እህታችን ፍፃሜሺ አብቦ ያፍራ ቀሪው ዘመንሺን እግዚአብሔርን ካስደስትሺ በቂሺ ነው ሁላችነንም ቅዱስ ሩፋኤል ከስህተታችን ይመልስን እኔማ ሀፂያቴን ሳስበው 😢

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397Ай бұрын

    መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ አቡነ ዘረዓብሩክ ዕቅፍ ድግፍ አደርገዉ ይጠብቁኽ አሜን

  • @NigstWelde
    @NigstWeldeАй бұрын

    አይይይይ መምህር እኔስ ግራ ግብት ነው ያለኝ ያለሁት በስደት ነው ንስሐ ለመግባት እፈልግና እፈራለው አሰሪዎቼ የስልኬን ካሜራ ጥልፈውብኛል እኔ ስልኬ ላይ የማደርገውን እንቅስቃሴ ሁሉ ያዩታል ይሰሙታል ደሞ የማደርገውን እንቅስቃሴዬን ስራዬን ሁሉ በገዛ ስልኬ ይከታተሉኛል እናም ብዙ ሃጢያት እየሰራ ከነበደሌ ቁጭ ብያለው መተው እየፈለኩ ልተወው ያልቻልኩት ብዙ ሃጢያት አለብኝ ንስሃዬን ሳላወርድ ሃጢያቴንም ሳልተው በዚህ መሃል እንዳልሞት ፀልዩልኝ😢😢😢 እባክህ መምህር እርዳኝ🙏🙏🙏

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485Ай бұрын

    እሳኩም😂 እያለቀስኩም ነው የጨረስኩት። እኔም እድሌ ተወስዶል ማለትነው በዚህ መሰረት በተለይ እራስሺን አጥፊ አጥፊ እሚለኝ ነገር በጣም ያስጨንቀኛል😢😢

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @youiblyiteferi6743

    @youiblyiteferi6743

    Ай бұрын

    እህቴ እንደምን ሰነበትሺ ሁሉ ነገር ሰላም ነው ጥሩ ነው በጣም ቀላል ነው በቅዱስ ሚካኤል እናስወግደዋለን ፈሎ መልሺ

  • @saniatube2360
    @saniatube2360Ай бұрын

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደነ መጣህ አሳዳጊያችን ቅዱስ ሩፍኤል የተወሰደብንን እድላችንን ይመልሰልን እድል ያልትወሰደበት ዬለም በጣም ነው እሚገርመው አሁን ሰንነቃ ነው ያወቅነው

  • @user-qj9px2ol3q
    @user-qj9px2ol3qАй бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ትምህርት በጣም ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ገብረ ኪሮስ አፀደ ኪሮስን ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን

  • @user-gq5yr4ik1z
    @user-gq5yr4ik1zАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል ቁጭ ብየ እየጠበኩ ነበር መምህር እንካዋን ደና መጣህ

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @user-zd1qh4sg8j
    @user-zd1qh4sg8jАй бұрын

    በፀሎታቸውሁ አስቡኝ ደካማ እህታቹህን ወለተ ሩፋኤል እና ቤተሰቦቾን🥺

  • @Fidel_fikir
    @Fidel_fikirАй бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ገጠመኝ ነው

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4jАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን ለወሪሃው ብዓል ቅድስ ሩፋኤል ኣደረሰቻው አደረሰን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4uАй бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ከአተጋር ይሁን😢😢😢😢ኑርልን❤

  • @EtsegenetAtikilet
    @EtsegenetAtikiletАй бұрын

    መምህር ሁሌም የማከብሮት መምህሬ ኖት 🙏 በአብዛኛው የሚለቀቀውን ገጠመኝ እከታተላለው ብዙ ትምህርትም አጊቼበታለው ... እዚ ይሄ ይሄ ነው ብዬ የማልላቸው ብዙ ነገሮች በኔ ሂወት በቤተሰቦቼም አልፎም በቅርብ ከማውቃቸው ሰዎች ብዙ ነገር አለ እባክዋ መምህርዬ የእርሶን እርዳታ እሻለው እባክዎ በኔ አቅም የሚሆን ብዙ የገር ሞክሬአለሁ አሁን ግን እርዳታዎን አጥብቄ እሻለው 🙏

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእዉነት በጣም ብዙ ተምረንበታል ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4pАй бұрын

    የሚገርም ገጠመኝ አትጥፊ ያላት ነብስ እግዚአብሔር ይታደጋታል እፂብ ድንቅ ነው ስራው እኛ የማናውቀውን መከራ የሚሰብርልን ጌታ ይክበር ይመስገን❤🎉

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1esАй бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህራትን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @tymordoha
    @tymordohaАй бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን እውነትነዉ ሁላችን በደመነፍስነዉ የምነቀሰቀሰዉ❤❤❤

  • @user-wg9ki3ms7k
    @user-wg9ki3ms7kАй бұрын

    ላንቺ የደረሰች እመብርሀን ለኛም ትድረስልን እስራትሽን እንደፈታችልሽ የኛንም ትፍታልን አሜን መምህሬ እመብርሀን ትጠብቅልን❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ያሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተሰፍሸየ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303Ай бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አጥምጫ ጨርሼ ኮሜንት እጽፋለው

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ 🤲

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3zАй бұрын

    መምህርዬ ቃለ ሄውት ያሰማልን 🙏

  • @TigzawMulugeta
    @TigzawMulugetaАй бұрын

    እህት ወንድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ ስደተኛ እህታችሁን እጭንቀት ዉስጥ ነዉ ያለሁት

  • @HanaHaileGebreal
    @HanaHaileGebrealАй бұрын

    ጠቃሚ ትምህርት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4udАй бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እድሜ ክጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6dАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እራሰህ ጠብቅ እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁንህ አባቴ❤❤❤እህታችን እንኳን ለዚህ በቃሽ የታመመችዉ እግዚአብሔር ይማራት🤲እህቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌻🌻🌻

  • @dawitfesehaye
    @dawitfesehayeАй бұрын

    ኣምላክ ከእንደዚህ ኣይነት ነገር ይሰውረን። ልጅቱ በጣም ታሳዝናለች።

  • @user-dx3yy8uh5e
    @user-dx3yy8uh5eАй бұрын

    በጣም የሚያሣዝን ነው ። ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ፡መምህር እድሜ ይሥጥህ

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1fАй бұрын

    መምህር እንኳን ደና መጣክ እባክህ መምህር አግዘኝ እኔ የመናፍቅ ቤተሰብ ነኝ እኔ ከወጣው ቆየው በስደት ያንተን ትምህርት ያባታችን የመምህርን መላከ መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና ይስጣቹ አሁን ደሞ ልጄም ገጠመኝ ሰምታ ክርስትና መነሳት ትፈልጋለች እባክህ አናግረኝ ቴሌግራም አልሰራ አለኝ

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293Ай бұрын

    በእውነት መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እግዚአብሔር እንኬንም ማረሽ ከዚያ ህይወት አወጣሽሽሽ

  • @EmebetKora
    @EmebetKoraАй бұрын

    መምህር አሪፍ ገጠመኝ ነው,እግዚያብሄር ያበርታክ ልጅቷም እግዚያብሄር ይማራት

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150Ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብህ እንዲሁም ከነ ተማሪዎችህ ❤❤❤

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766Ай бұрын

    ቃለሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ያርዝምልህ የኔ እንቁ መምህር

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8dАй бұрын

    አባታችን እንኳን ደና መጣክ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ የኔ እቁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @natinatnaeltilahu
    @natinatnaeltilahuАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimlesАй бұрын

    ይገርማል አንዳንድ ሠዎች ለራሣቸው ትርፍ ሲሉ የሠውን ህይወት በእርኩስ መንፈስ አማካኝነት ሲያበላሹ ግን ምንም አይመሥላቸውምን?

  • @user-uv5io9kg8r

    @user-uv5io9kg8r

    Ай бұрын

    በጣም ብቻ ይጠብቀን ፈጣሪ😢

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7oАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jsveokebdid635
    @jsveokebdid635Ай бұрын

    AmeenAmeen Ameen AbaruuwMariyamaa

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522Ай бұрын

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    ምንይሳነዋል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባዉ አሜን አሜን አሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1fАй бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ አሜን 🙏🙏🙏አዎ እውነት ነው መምህር እግዚአብሔር በምህርቱ ይማረን

  • @user-th1pw6ox7s
    @user-th1pw6ox7sАй бұрын

    ወለተ ማርያም ብላችሁ በ ፆ ለት አስቡኝ ፆ ሎት ላደርግ ስል ያስለቅሰኛል ያፋሽገኛል መጥፎ ቃላት ይመጣብኛተሰቃየሁ 😭😭😭😭😭😭በስደት ነው ያለሁት

  • @SeifuGosha
    @SeifuGoshaАй бұрын

    ምርጥ ገጠመኝ ነው

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fcАй бұрын

    መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ያንተን ትምርት ስሰማ ያደኩበት ማህበረሰብና ቤተሰቦቼ ያሳዝኑኛል አሁንም ከማንጋ እንደሚኖሩ አለመረዳታቸውም ያሳዝነኛል

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lcАй бұрын

    እግዚኦ መሀረነክርስቶስ

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7qАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህርየ

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889Ай бұрын

    ሰላምህ ይብዛ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገነ

  • @elsaberhre3040
    @elsaberhre3040Ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @maron-m1234
    @maron-m1234Ай бұрын

    እግዚአብሔርይመስገን መምህራችንእንኳንደህናመጣህልን ቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @user-uq8yk8fc4x
    @user-uq8yk8fc4xАй бұрын

    በጣም አስተማሪ ህይወት ነው። ለቢዝነስ ተብሎ የሚደገሙ አስማቶች ሁላችንም እያደነዘዘን ነው። ባርኮ መብላ ያስፈላጋል። እግዚአብሄርም ይርዳን።

  • @user-dj6tc9fo4u
    @user-dj6tc9fo4uАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በናተላይ አድሮ ስንትን ስማነው ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ለኛ ትልቅ ትህምሪትነው ስው ያለነን መከተል የለብነም

  • @user-pj3pw4hy6g
    @user-pj3pw4hy6gАй бұрын

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤

  • @tizteaethiopia1832
    @tizteaethiopia1832Ай бұрын

    ፈጣሪ እድሜ ጤና ከመላ ቤተሰብህ ሰላምህ ይብዛልን

  • @samrawitdegu2259
    @samrawitdegu2259Ай бұрын

    መምህሬ

  • @ahmadhmaf9797
    @ahmadhmaf9797Ай бұрын

    የመ ምህር ተማሪዎች በጸሎታችሁ አሰቡኘ ተጨንቀመያለው መሀደረ ማርያም ብላችሁ

  • @Solomon3326
    @Solomon3326Ай бұрын

    መምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን የአብዛልህ በአንተ ትምህርቶች ብዙ ተለውጫልሁ

  • @YoDaha
    @YoDahaАй бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናመሰግናለን ❤

  • @DawitTub.
    @DawitTub.Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @bettyhaylu6223
    @bettyhaylu6223Ай бұрын

    እረ መምህር ንቅሳት ስትል ነው ትዝ ያለኝ ጏደኛዬ ስትነቀስ አይቼ ልነቀስ ብዬ ነቃሽዋ ድድሽ ያምራል ድድሽ ያምራል ያለችኝ ገና እንደተወለድኩ እትብቴን ድዴን ቀብተውኝ ነበር እና ነቃሽዋ አሁን እኔ የምነቅስሽ ይለቃል እዲው ይቀመጥ ድድሽን ነው የሚያበላሽብሽ አለችኝ እናቴም አይሆንም አትነቀሽም ብላ ከለከለችኝ ግን መምህር ብትመልስኝ ደስ ይለኛል እትብቴን ድዴላይ የቀቡት ከመናፍስትጋ ይገናኛል እንድታየው ፀሎቴ ነው

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rjАй бұрын

    መምህር አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @Fif7h
    @Fif7hАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምርህን

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517Ай бұрын

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እቁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤😘

  • @user-tj8ts7fh3e
    @user-tj8ts7fh3eАй бұрын

    🙏🙏🙏አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @alemasharaya9825
    @alemasharaya9825Ай бұрын

    Amen amen amen

  • @my-key-sh3194
    @my-key-sh3194Ай бұрын

    አባካቹ በፀሎታቹ አስቡልኝ ወልደ ዳንኤል ክብረተ መንግስተ ወአብዮተ መተት አረገውበት እየጨለለ ነው

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5zАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🌾🌾🌿🌿🌿🌾🌼🙏

  • @simondtt3126
    @simondtt3126Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራቻን

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedewАй бұрын

    ስላማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር የመስገን❤❤❤

  • @amaamm7235
    @amaamm7235Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር ብዙ ጊዜ ስልክ ስደውል አይነሳም ልነግርህ እምፈል ው ነገር ነበረኝ ከቻልክ ስልክ አሳልኝ

  • @ehf4hd522

    @ehf4hd522

    Ай бұрын

    ደምርኝ🤲

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921Ай бұрын

    ተመስገን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruuАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን በስላም መጣህልን መምህር❤❤❤

  • @workneshnegesse4222
    @workneshnegesse4222Ай бұрын

    መምህር እንኳን ደና መጣህ

  • @werkemekonen
    @werkemekonenАй бұрын

    መምህር በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @samiaha6007
    @samiaha60079 күн бұрын

    በመምህር ተስፋይ ትምህርት እውነት ኮሆነ ራሳቸው ይመጡ የታርክ ባለበት

  • @rebkatageze9632
    @rebkatageze9632Ай бұрын

    እሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @AlematMurust
    @AlematMurustАй бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አሰቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ዮሐንሰ ከነ ቤተሰቦቼ👏😢

  • @annahanna8932
    @annahanna8932Ай бұрын

    ተመስገን አምላኬ ይህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ😥😥ገጠመኙ በጣም ከባድ ቸሩ አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት🤲😥 ❤መምህርዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው 🙏🙏⛪✝️🙏

  • @fasekayemer
    @fasekayemerАй бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣክ

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችን ታሪክ እንደዚህ ይቀየር የታመመችዉን እግዚአብሔር ይማርልቸዉ

  • @HeluLove-
    @HeluLove-Ай бұрын

    እህት ወንድሞች ጭንቀት ላይ ነኘ በፆለት አስቡኝ ወለተ ተክለሀይማኖት እያላችሁ🙏

Келесі