116ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሀብታሙ ሰው ልጅ ስለጠላቷ ሲገባት ቤቷን እንዴት እንደታደገችው አድምጡ

Пікірлер: 324

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    እንዃን ለእናታችን ለቅድስት ልደታለማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን እንዴት ነበር በአል እስኪ ሁላችሁ ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው በሉ😍

  • @gufuc4671

    @gufuc4671

    Жыл бұрын

    Ehte yet neshi ene sawudi negn ehte badergshi des yilegnal edakeshi❤❤❤

  • @ellenasefa3193

    @ellenasefa3193

    Жыл бұрын

    Mariam hoy Lidetsh Lidetachin new Kidstye🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @m.g5295

    @m.g5295

    Жыл бұрын

    አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

  • @bahrnshwolde2894

    @bahrnshwolde2894

    Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN Enkuwan Abro Aderesen Ehtachn Emebete hoy Ledetsh Ledete nrw 🎉🎉🎉

  • @user-nt7wi5rj9b

    @user-nt7wi5rj9b

    Жыл бұрын

    ልደትሽ ልደቴ ነው ❤❤❤❤

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q Жыл бұрын

    ሁላችሁም ይህን ኮሜት የምታዩ ስለትሽ ይስመር በሉኝ በጾለትም አስቡኝ የልቤን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደትየ ይሷ ታሳካልኝ😢😢😢😢😢😢😢ሁላችም በጾለት አግዙኝ ቤተስቦቸ ታመውብኛን???????😢😢

  • @habtammelese9415

    @habtammelese9415

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔርያሥባችሁሥለትሽይስሐር

  • @lulitzeleke6412

    @lulitzeleke6412

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ቤተሰባችሽን ይማርልሽ የልደታ ማሪያም ልመናሽን ትስማሽ።

  • @user-xc5pr1vs5q

    @user-xc5pr1vs5q

    Жыл бұрын

    @@lulitzeleke6412 አሜን አሜን አሜን

  • @user-xc5pr1vs5q

    @user-xc5pr1vs5q

    Жыл бұрын

    @@habtammelese9415 አሜን አሜን አሜን

  • @fasiqa470

    @fasiqa470

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያሰብልሽ

  • @saraT22
    @saraT22 Жыл бұрын

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሰህ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደቷ ወላዲተ አምላክ ከክፊ ሁሉ ትጠብቅልን ከነ ቤተሰብህ ላይክ 👍👍👍 like አንርሳ

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    ማርያምን መምህር ቀኑ ሙሉ ገባ ወጣ እያልኩ ሳይ ነበር ትናንት ዛሬ እንደምትለቅ ስለነገርከን እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ ሼር ማረግ እንዳይረሳ❗

  • @bere2532

    @bere2532

    Жыл бұрын

    እኔም አንዴውም 116 ሲል 115 በምን ተለቆ ነው አመለጠኝ ስል በሁዋላ ሰማሁት የትላንቱ ላይቭ 115ኛ መሆኑን እና ደጋሚ ከላይቩ ላይ እንደሚለቀቅ

  • @fgbh865

    @fgbh865

    Жыл бұрын

    😂 እኔም እደዛው ሳጦበጦብ ነበር የዋልኩት ❤

  • @natnaelwendmu5975

    @natnaelwendmu5975

    Жыл бұрын

    አንቺ ልጅ 🎉 ሁሌ አስተያየት ትጸፊያሐሽ ጎበዝ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Жыл бұрын

    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም የልደት መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወላድተ አምላክ በቤታችን ትግባ አሜን አሜን አሜን ✝️✝️

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Жыл бұрын

    ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው እኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-yz7iq2ml5t
    @user-yz7iq2ml5t Жыл бұрын

    ° ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን ° አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ° ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም። እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደቷ በዓል አደረሳቹ መምህር እንኳን ደና መጣህ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው እንኩዋን ለቅድስት ድንግልልደታ ማርያም አደረሳችሁ👏👏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት አድምጠን የተግባር ሰዎች ያድርግልን በሉ ኑ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል .....

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችሁም እንኩዋን አደረሳችሁ ለቅድስት ልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል 🙏🏿

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 Жыл бұрын

    አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እንደዚች ልጅ ብርቱና እምነት ያለን ያድርገን ጌታ ሆይ ማረን

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Жыл бұрын

    ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ አሜን (٣) እግዚአብሔር ይመሥገን የትላንትና የላይቩ ገጠመኝ በዙ ሰዎችን አስለቅሶታል ተምሮበታል ሥለ ሾተል ሥለ በቀል ጣጣው😭ፀጋውን ያብዛልሕ መምህረዬ በእውነት #መላእክተ እግዚአብሔርም ይህን ፍርድ በሰሙ ጊዜ አቤቱ ጌታችን ፍርድህ የተቃና አገዛዝህም በእውነት ነው ብለው ደስ አላቸው እኔም እንደነሳቸው ደስ አለኝ ያችንም ነፍስ ሸኙዋት ወደ ገነትም አደረሷት ጻድቃን ሰማዕታት አብርሃምና ይስሐቅ ያዕቆብ አባቶቻችን እናቶቻችን ባሉበት ቅዱስ ዳዊት በመካከላቸው በገናውን እየመታ ተቀበሏት እንዲህም አሉዋት ንጽህትና ብርሕት ነፍስ ሆይ ለዘለዓለም የሚኖር ደስታ ሕይወት ወደ አለበት ነይ ውጪ አሏት ያችም ነፍስ ከነሱ ጋራ ሄደች

  • @fgbh865

    @fgbh865

    Жыл бұрын

    ሰላም ❤ እስኪ ህልም ፍቱልኝ የመምህር ተማሪወች አንድት እጣቴ ደምታ አየሁዋት ምንድነው በእግዚአብሔር 😢

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Жыл бұрын

    መምህር ተስፉ ወንድማለም እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሰህ

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን እመቤታችን ልደት በአል ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለድንግል ማርያም የልደት በዓል ❤❤❤❤

  • @user-pd7ji5rb6x
    @user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын

    እኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤❤ ውድ ኦርቶዶክሳውያን እኳን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም የልደት አመታዊ ክበረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤ በእውነት የሚገርም ትምርት ነበር እደህታችን በሀይማኖታችን የምንጠነክር ያድርገን አሜን፫ የእህታችን በረከቷ ይደርብን አሜን፫❤❤❤❤

  • @user-pd7ji5rb6x

    @user-pd7ji5rb6x

    Жыл бұрын

    @@Asefu1621 ይቅርታ የሚያስቅ ነገር ተናገርኩዴ ውዴ መምህራችንም ቢሆን ጥሩ ነው ያስተማረው እኔም የሚያስቅ ነገር አልጻፍኩም

  • @jarejarry4552

    @jarejarry4552

    Жыл бұрын

    ​@@user-pd7ji5rb6x ❤❤❤

  • @Asefu1621

    @Asefu1621

    Жыл бұрын

    @@user-pd7ji5rb6x 😥ሠላምእህቴ ይቅርታ 🙏በኤርፎንነበር እያዳመጥኩየነበረው ሳላየውነው እና አመሠግናለሁ🙏 እዳየው አርገሽኛን እየሰራሁነው የምማረው የመምህር ተስፋየ ተማሪነኝ 😍

  • @user-pd7ji5rb6x

    @user-pd7ji5rb6x

    Жыл бұрын

    @@Asefu1621 ጎበዝ በርቺ እህቴ የሰማነውን የምተገብር ያርገን እግዚአብሔር ይቅር ለእግዚአብሔር❤✅❤❤❤❤

  • @Asefu1621

    @Asefu1621

    Жыл бұрын

    @@user-pd7ji5rb6x አሜን /3/ውዴ😍❤😍😍😍

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese493 Жыл бұрын

    ማሪያም,ሆይ,ልደትሺ,ልደታችን,ነው

  • @bere2532
    @bere2532 Жыл бұрын

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Жыл бұрын

    እኳንለእናታችን።ለቅዲሰትዲግልማርያም።አመታዊክብረበአል።አደረሳችሁ።ምንመናን።እህትወዲሞቸበጸሎትአስቡኝአየሩስብላችሁ።አመሰግናለሁ እህቶቸ

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Жыл бұрын

    እኔም።የተወለዲኩት።የንደታለትነው።እማምላክን።በጣምነው።የምወዳት❤❤❤❤❤❤

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እውነት ተመሰጬ ነው የሰማሁት በጣም የሚገር አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር ተምሪያለሁ እናመሰግናለን ረቡኒ❤

  • @birtukan120
    @birtukan120 Жыл бұрын

    ክብሪ ለእመቤመቤትችን 💚🙏ቀሊ ህይወት የሰመሊን መምህር

  • @fyyd9676

    @fyyd9676

    9 ай бұрын

    Kkkkkkkkkkkoooookkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkoookokkooookkokkkkookkkooooookookoooooooooooooooookkookoooookooooooookkooooookoooooookkoooooooookookoooookoooookookoooooookkkokooooookkkoooooooooookkookokkkokokkooookookooookooooookooooooooookoookooooooooookoookookooooooookookkkkokoooooooooooooooooooooooookoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo9ooooo99oooooo99🤞

  • @fyyd9676

    @fyyd9676

    9 ай бұрын

    Kkkkkkkkkkkoooookkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkoookokkooookkokkkkookkkooooookookoooooooooooooooookkookoooookooooooookkooooookoooooookkoooooooookookoooookoooookookoooooookkkokooooookkkoooooooooookkookokkkokokkooookookooookooooookooooooooookoookooooooooookoookookooooooookookkkkokoooooooooooooooooooooooookoooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooooo9ooooo99oooooo99🤞

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሰን ለጌታችን እናት 💙 ንፅህተ ንፁሐን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ የኛ የተዋህዶ ልጆች እናት ግንቦት ፩ ልደታ ማርያም እንኳን አደረሰን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Жыл бұрын

    የሰማነውን ለፍሬያርግልን እንኳን አደረሰን ለእናታችን የልደት ቀን ዘማሬመላእክትእን የሰማልን መምህእርእዬ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын

    መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን ተምረን ለፍሬ እንድንበቃ ይርዳን❤

  • @user-en1gr4ge2h
    @user-en1gr4ge2h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን ተላታችንን ከእግራችን በታች የምጥል እንዴት ደስ ይላል

  • @berhana2488
    @berhana2488 Жыл бұрын

    የምታቀርባቸው ገጠመኞች በሙሉ አስተማሪ ናቸው። የልጅቷንና የጓደኛዋን መልካም የእህትነት ወዳጅነት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያዝልቀው። መምህር አተራረክ በደንብ ትችልበታለህ። ከዋናው ርእስ ወጥተህ መመለስ የምትችለበት ሁኔታ ራሱ ያስደንቀኛል። በርታ ።የመምህር ግርማና የአንተን መሰል ሰዎች አስተምህሮ ከስር እየበቀለ እንደሆን ይታየኛል።

  • @selamalemnew1642
    @selamalemnew1642 Жыл бұрын

    ክብር ለእናታችን ለእመቤታችን ለአማላጃችን ድንግል ስትባል ጌታን ለወለደች የጌታ እናት ስትባል ድንግል ለሆነች እናታችን። ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህራችን።

  • @user-vr6vi3im1x
    @user-vr6vi3im1x Жыл бұрын

    እግዝአብሄርይመሥገን አሜን፣ አሜን፣ መምህራችንእኳንአብሮ አደረሠን ❤❤❤❤

  • @sendayosalam7347
    @sendayosalam7347 Жыл бұрын

    መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው አንተ ብምታቀርብልን ትምህረት ወደ ህይወታችን እንድንመለከትና ምን አይነት ሰው እንደሆን ውስጣችንን የምንመረምርበት ትልቅ ስጦታ አግኝተናል እግዚአብሔር ከእኔ በተሰቦችህ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @hanayetbarek9856
    @hanayetbarek9856 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳቹ ምመዕናን ለናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ማርያም ልደተ በዓል

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Жыл бұрын

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ናይ ኣገልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ 🎉❤

  • @user-vy2fq6xb4c
    @user-vy2fq6xb4c Жыл бұрын

    አምንወድህ መምህራችን ኣባታችን ወንድማች ከፈጣሪ በታች በለውለታችን አንካን በሰላም መጣህልን❤😊

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ገጠመኝ ነዉ ሰዉ በትዳር ዉስጥ ሆኖ የተለያየ አስተሳሰብ ድርጊትን ምን ያህል አደገኛ የሆነ ድርጊት ያለንን ከእግዚአብሔር ጋር መጠቀም ይኖርብናል ሰዉ አምኖ ንብረቱን በሀላፊነት ከሰጠን በመታመን ስራዉን መስራት ይገባል በዚህ ሰዉ ላይ አመቤታችንን በሱም በቤተሰቡም ቅጣታቸዉን አንዲቀበሉ የሰዉ ገንዘብ አንደማይጠቅም አስተምራ በቤታ አስተምራ መልሳ አንደ ጥሩ የአጅ ባለምያ የሰራዉ ቤትም አድርጋ በአህታችን ትጋት ባልተጠበቀች የቤቱ አንቁ የሆነች ልጅ የነፍስ አባት ይህንን ሰዉ አባት አናታን በአዉነተኛ የከርስቶስ ቀጥተኛ መንገድ አንዲመላለሱ አግዚአብሔር አረድቶ አስተምሮ መልሳል አግዚአብሔር ልቤን አአምሮዬን አሱ ይቆጣጠር የያዝሽዉን ይባርከልሽ መምህር ራችን ላንተም ጤናህን ልደታ ለማርያም ትስጥህ ምንያህል በትግል ዉስጥ አንደነበርከ ይሰማኛል በሰምኑ መጥፉትህ የከርስትና ህይወት ዋጋ አየከፈልከ ነዉ አንደሆንከ አርግጠኛ ነኝ ዋጋህን ከሰማይ ነዉ አማ ፍቅር ታግዝህ የአስራኤል ንጉስ መድሐኒያለም የሚታገልህን ከፊትህ ይጣልልህ መላኩ ቅድስ ሚካኤል መላኩ ቅድስ ገብርኤል መላኩ ሩፋኤል ከፊትህ ይቅደም አግዚአብሔር አንድ ቀን ይህ ሁሉ ፀጥ ይላል አግዚአብሔር ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ ይጠብቅልን

  • @enat8652
    @enat8652 Жыл бұрын

    ተመስገን ጌታ ሆይ ❤ ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ 😍❤❤❤

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህልን መምህር እንኳን አብሮ አደረስን በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ. ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Жыл бұрын

    ተስፍሽየ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ

  • @mamushmish4052
    @mamushmish4052 Жыл бұрын

    የምትገርም ጠንካራ ልጅ ነች እኛም ልቦና ሰጥቶን በጸሎት በስግደት እንድበረታ ይርዳን እመብርሃን ትርዳን አንተንም እግዚአብሔር የጠብቅህ እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ስለሰጠህን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Жыл бұрын

    ቃላል ትሰማለች እዴ ደረሰችላቸዉ ኩክ የለሽ አናቴ ለዚ ቤተሰብ እደደረሽ ለኛም ድረሽልን

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын

    በስመአብ በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ካንች በጣም ቡዙ ትምህርት ተምርያለው ወለተ ማርያም ከነ ቤተስቤብለሽ በጸሎት አስብን እህቴ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን የስደት መምህሬ 🥰🥰🥰🥰

  • @asmarech591
    @asmarech591 Жыл бұрын

    እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ድንግል ማሪያም የልደት ባህል አደረሳችው መምህረ እንኳን ደህና መጣህ እህታችን በቤቱ ያፀናት 👏👏👏👏

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Жыл бұрын

    ማነውአደኔበፊትበነቀሁብሎየሚቆጨው።ስለሁሉም።እግዚአብሔር ይመሰገንምስጋናየ።ልኡል።እግዚአብሔር ይግበውአሜንአሜን

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ለእመቤታችን የልደት በዓል የውድ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ልጆች በሙሉ ❤❤❤ ማርያም ሆይ እንወድሻለን!!!❤❤❤

  • @user-qr3dh1rc1y
    @user-qr3dh1rc1y Жыл бұрын

    መምህር እንኳን አደረሰህ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በጣም ድንቅ የሆነና የሚገርም ትምህርት ነው 🙏🙏🙏

  • @user-vh4ne9jo1r
    @user-vh4ne9jo1r Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ ክብርና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁ በጣም ይገርማል እመቤቴ ማርያም ክብርና ምስጋና ይድረሳት አሜን

  • @serkamemberehie1684
    @serkamemberehie1684 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤❤መምሪያ እም ብርሃን ትጠብቅህ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 Жыл бұрын

    በብዙ እየተማርን ነው መምህር በፀሎት አስበኝ እንድበረታ

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Жыл бұрын

    በእውነት ጠንካራ እህት ነች ወለተ ገብርኤል ን በፀሎትሽ አሰቢያት በምመህር ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምሆራችን እግዚአብሔር ይጠበቅልን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @enat8652
    @enat8652 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሦገን ስለሁሉም ነገር መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ❤

  • @cffhgselam8740
    @cffhgselam8740 Жыл бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ሆይ እርጅኝ ለመሀተቤም ለሀገሬም አብቂኝ

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Жыл бұрын

    እንካን ለእናታችን ለቅድሥት ልደታ ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሠህ አደረሣችው እናታችን ልደታ ማርያም ከክፋ ትጠብቀን በቤቷ ታቆየን

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ስራው ድንቅ ነው❤❤❤❤❤

  • @endegenaasema9047
    @endegenaasema90478 ай бұрын

    ያገልግሎት ዘመንኽን ድንግል ማርያም ትባርክልኽ በርታልን ባንተ ምክንያት ብዙዎቻችን እየዳንን ነው።

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን ረከትዋ ይደርብን ጀግናዋ እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ቤተሰቦችን አተረፍሽ ተባረኪ። በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እመቤታችንን የያዘ መቼም አያፍርም ክብር ለድንግል ማሪያም ይሁን። ግን የእናትየው መጨረሻ እንዴት ሆነ?

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Жыл бұрын

    በስላሴ ስም ልጅቱ ስታስቀና ኮተትን በሙሉ አወጣች ይህ ነው ክርስትና ደስ ስትል እኔም እንድህ በሆንኩ እኔማ የሚነካ አይመስልም ዘሮቸ በሙሉ ቃልቻ ናቸው እግዚአብሔር ያውቃለ መምህር አንተ ግን ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @demeshunde40
    @demeshunde40 Жыл бұрын

    መምህሬ እንዴት አለህ ክርስቶስ መደሙ ይሸፍንህ ማሸነፍ ለአንተ ይሁን ብዙ ነፍሳትን ለገነት መንግስተ ሰማያት የምታበቃ ያድርግህ ልፋትህን ይቁጠርልህ

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын

    እህቴ በፀሎት አሰብኝ ወለተ ቅዱሳን ብለሸ እመብርሃን ይጠብቅሸ

  • @Addis-gj2we
    @Addis-gj2we Жыл бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አንተጋ የመጡትን አባት በረከታቸው ይድረሰኝ ክርስትና ስሜ ፍቅርተ ስላሴ እባላለሁ በፈተና ነው ያለሁት

  • @richkiyu3862
    @richkiyu3862 Жыл бұрын

    መምህር ፈጣሪ አንተና ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን ዘመንህን ይባርክልን

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር ብዙ ሰው አይኑ እንዲገለጥ አድርገሀል❤❤❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወትን ያስማልን በእወነት በጣም እህታችን ብረች እመቤቴ ተጠበቅሸ🙏🙏

  • @asther503
    @asther503 Жыл бұрын

    የእኔን ህወሓት ነው የተረከልኝ የዳቢሎስ ውጓያ የሰለቻል ግን በወላዲተ አምላክ በእመቤቴ ማርያም ሁሉንም አልፌዋለሁ እኔም አንድ ቀን የህወሃቴን ታሬክ ለአለሙ በሙሉ እናገራለሁ የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብህ በውነቱ በንባ ነው ያዳመጥኩት 😢😢እጅግ በጣም የማከብርህ እግዚአብሔር ለደኛ አይነት ደካማ ፍጡር አንተን እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ከጤና ያድልልኝ ቨ❤❤❤

  • @lidiya727
    @lidiya727 Жыл бұрын

    ነጥላ ስትለብስ ነው ደስ የምትለኝ መምህር 😘😘😘 ልበስ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ሠጣህልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @user-oc5re5nr5c
    @user-oc5re5nr5c Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር በመላእክቱ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ

  • @hamletasfawe7538
    @hamletasfawe7538 Жыл бұрын

    መምሕሬ እንክዋን ደሕና መጣሕ እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅሕ እግዚያብሔር አምላክ ተስፋ ስላሴን ጠብቅልን

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 Жыл бұрын

    እዉነት ከልብ እናመሰግናለን መምህር ይህን የመሠለ ገጠመኝ ስለምታሰማይ እድንማርበት የምታደርገዉ ጥረት ቀቃላል አይደለም ከበርልን እመቤቴ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰብ በምልጆሽ ጠብቂልን

  • @hiwi-21216
    @hiwi-21216 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ልዩ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TGMTG
    @TGMTG Жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤እመ አምላክ ምልጃዋ አይለይህ አይለየን❤❤❤

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Жыл бұрын

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን የእማፍቅር ልደታ ለማርያም ክብር ምሰጋና ይደረሳት በእውነት ምንኛ መታደል ነው ከእራስም አልፎ ለሌ ወገነ መትረፍ ሁሉን የፈጣሪ እመቤታችንን ይሰጠን ነአባቶቻችን አምላክ ክብርና ምስጋና አምላኮ ውዳሴ ለቅዱስ ሰሙ ይሁንልን

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x Жыл бұрын

    *_እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የተግባር ሰዎች ያድርገን መስማት ብቻ አያድነንም የሰማነው በተግባር ስንኖር ነው_*

  • @chfucuuccyyc2338

    @chfucuuccyyc2338

    Жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን በስመ ስላሴ ውስጥን የሚማርክ ገጠመኝ አቤት እመብርሐን ያአምላክ እናት ሁላችነን ጠብቂን መምህራችን ፀጋውን ያዛልህ አተ የኛ ጅግና ኑርልን

  • @eyuelgetachew4847
    @eyuelgetachew4847 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን። መምህር ህልም ነበረኝ።

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Жыл бұрын

    ❤❤አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህርየ

  • @abc12452
    @abc12452 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍ መምህርዬ ከገጠመኙ ይልቅ ማብራሪያክ እና ምክርህ ነዉ እኮ የሚማርከኝ አቤት ስለ እቅድና ገንዘብ አያያዝ የለገስከን ውስጤን አርሶታል እግዚአብሔር ይስጥክ ብዙ እቅድ አለኝ ምክርክ አበረታኝ ክበርልኝ🙏ልጅቷ ገራሚ ነች አቤት የውስጥ ውበትዋን ቀናዉባት እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እመብርሃን አትለይሽ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ👏

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን🍃🍃🍃

  • @aishyoman7316
    @aishyoman7316 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏💐💐🌾🌾🌾🌺💐💐🌾🌾🌾🌾🌾✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌿🌾

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Жыл бұрын

    እህታለም አሁንም ጥበቡን ያድልሽ ፈጣሪ ይባርክሽ ዘርሽ ይብዛ እደሰማይ አሽዋ እደምድር አሽዋ አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @nuthiyehun8333
    @nuthiyehun8333 Жыл бұрын

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መምህራችንየኔስ እንቆቅልሽ መች ይሆን የሚፈታው

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 Жыл бұрын

    የዚቺ ልጅ ባለታሪክ አምላከ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን በርከትሽ ይደርብኝ 🙏

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከው መምህርዬ

  • @alemdesta1756
    @alemdesta1756 Жыл бұрын

    አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ባአንድም በሌላም ያስተመራል

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር መምሪያ ከነ በቴሰቦችህ እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እመቤታችን ለቅድስት ድንግልን ልደታ ለማርያም አመታዊ ኪብረ በሃይል አደረሰህ መምህር ችን ከነ ቤተሰቦች❤❤❤

  • @zeinamansido382

    @zeinamansido382

    Жыл бұрын

    😊😅

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Жыл бұрын

    ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @meseretmeseret4731
    @meseretmeseret4731 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe329410 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን.

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል 👏👏👏🤲👏👏👏

  • @samidereje3806
    @samidereje3806 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ።

  • @MikyasMezgebu
    @MikyasMezgebu Жыл бұрын

    Kale hiywetn yasemaln memhrachn betam temrenbetal

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @haset9998
    @haset9998 Жыл бұрын

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ቤተሰብና ጉባኤህን ይጠብቅልህ እመብርሃን ከጎን ትሁን ብዙ ትምርህት አስተምረህኛል ግን ደጋግሜ ቴሌግራም ላይ ላወራህ እፈልግ ነበረ

  • @Tizita341
    @Tizita341 Жыл бұрын

    ye Egziabher Simu Yetmesgen Yihun❤

  • @betelehmtefera5102
    @betelehmtefera5102 Жыл бұрын

    ማሪያምሆይልደትሽልደታችንነው እኳንምለመቤታችንለቅድሥትድግልማሪያምአመታዊየልድታአደረሣችሁ ለዛሬ አመት ከሥደት ተመልሼ እዳነግሥሽ ፍቀጅልኝ እመብረሀን

  • @akezahagus-hs8kf
    @akezahagus-hs8kf Жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን በጣም ደሰ ይላል ሰለ ማይ ነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤

  • @tiblezwoldu6748
    @tiblezwoldu6748 Жыл бұрын

    Amen Armen Amen kale Hiwet yasemaln Memhr 🙏🙏🙏❤️

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ። ጥሩ ጓደኛ ወደ ቤተክርስቲያን ወደ እግዚአብሔር ያቀርባል ። ለነገሩ ማን መሆንህን እንድነግርህ ከማን ጋር እንደምትሄድ ንገረኝ!! ይባላል ጓደኛ ያጠፋል ጓደኛ ከስጋ ዘመድ በላይ መሆን ይችላል። ሌላው መምህር ውጭ ያለው በብድር ሲፎካር አገር ውስጥ ያለው በብር እየተከፈለው በዶላር ለመኖር የሚሞከር ህብረተሰብ ነው። እያንዳንዱ የንግድ ቦታ ሰርቶ ለሚኖረው ሳይሆን ለሌባ ለሙስና የተከፈተ እስኪመስል ዋጋቸውኸ የግፍ ንግድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @yekanuyekanu8076
    @yekanuyekanu8076 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰዉ ሆኖ ከስተቱ መማር ትልቅ ነገር ነዉ የኔ ባሌ በኔላይ ሌላ ሴት ጋር ሂዶ ይቅርታ አድርጌለት ፊልድ ወቶ ነበር እቤ የሰባቱ ወር እያለሁ የዉነት ትዳሬ ብዬ አገቴን ደፍቼ ቢቸግረኝ እኩን ችግሬን ተቁቁሜ ካቅም በላይ ሲሆንብኝ የለኝም ደሞዜ 4000 ብቻ ነዉ ሲለኝ አምኘዉ ጠላ ቆሎ እየሸትኩ 2 ልጅ አሳድጌ ጠበኩት በምሀል እሱም ይመጣል ለባል ግን እቤተሰቦቹ ጋር ነዉ የምያሳልፈዉ እኔም ያለብት ቦታ እጄን ይዤ ሂጄ ነበር ከዛም ከቤት ሳልወጣ 5 ቀን ከይቼ ተመለስኩ ከስራ እዲቀየር ልጄን ይዤ ከቢሮ ቢሮ ተከራቼ 2 ከ 4 ወሩ ተቀየረና አዲስ አበባ መጣ በጣም ደስ አለኝ 2 ወር ያክል ጥሩ ባል ነበር ከዛ በሁላ ህዳር ላይ የማላቀዉ ለሌላ ሰዉ ሆነ መስከረም ማርያም ስለት ተሳልኩኝ እመቤቴ የዛሬ ዓመት ባሌን ከልጀጋር አብረን እድንንሆር እርጂኝ ብዬ ተስዬ ነበር አመታሽልኝ አመሰግንሻለሁ አሁን ደግሞ ተከየረብኝ ምክንያቱን አላዉቅም ስጠይቀዉም አይናገርም እባክሽን ለኔ ከሆነ አስተካክይልን ለኔ ካልሆነ ግን አርቂልኝ ብዬ ምርር ብዬ አለቀስቁባት እግዚአብሔር በሚያቀው ከኔ ሌላ አድዋን አግብቶ አድዋን ፍቅረኛ ይዞ ነበር እና ህዳር 30 ሻታዉን ሲዘጋጅ አድሮ ተነስቶ 11 ታክሲ ሊያመጣ ሲሄድ እኔ ልጄን አዝዬ ማርያም ቤተክርስቲያን ሄድኩኝ ለምን እዴት ብዬም አልጠየኩትም በተኛሁበት ስለነበር ይህን ያረገዉ ባዶቤት ምን በሌለበት የኖረበትን እኩን ቤትክራይ ሳይከፍል ትቶኝ ሄደ እስካሁን ግን ምንም አይነት ጥፋተኝነት አይሰማዉም እኔም እደምንም ያነን ወር አልፌ ልጄን ለናቴ ሰጥቼ በስደት ነዉ ያለሁት እሱም ያገባትን ሳይሆን ፍቅረኛ ያረጋትን አብሮ እየነኦሩ ነዉ በምጣሁ 7 ወሬ የወድልጅ አባት ሆኖል እመቤት ለኔ ያረገችልኝ እጅግ በጣም ብዙ ነዉ እኔ ይፍስቱላ ተጠቂ ስሆን በምጥ የማይታሰበዉን ልጄን መስከረም 21 እባክሽ ሆዴን እዳልቀደድ እመቤት ጥላ ከሌላ ሁኝኝ ብዬ ተማጠንኩት መስከረም 24 የምታምር ሴት ልጄ ሰጠችኝ ዶክተሮች እስቤሻል የተባሉት እዴት የፊስቱላ ታካሚ በምጥ ይወልዳል አይሆንም እያሉ ሲከራከሩ ትንሽ እንያት የሚሉም ነበሩ ዋናዉ ዶክተር ተመልሽ እመጣለሁ አለና ወጣ ሌሎች ደግሞ ማጠኑዋ መለጠጥ ይችላል እያሉ እያለ እኔ ያዙኝ አልኩኝ ሲነኩት የሽርት ዉሀዉ ፈሰሰ ወዲያዉኑ ልጄ መጣች እደማነኛዉም ሴት በስትሽ ወልጄ በሰላም ወደቤቴ ተመለስኩ ይህ ከብዙ በጥቂቱ ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tijitahirku5792

    @tijitahirku5792

    Жыл бұрын

    እልልልልልል ዕመአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሣት ተመስገን

Келесі