🔴 "ጠበል እና ጠንቋይ ምን አገናኛቸው?" | ልማድ እና ክርስትና |

Пікірлер: 307

  • @meherat938
    @meherat9386 ай бұрын

    ላይክ እያረጋቹ ለምን አታዳምጡም ግን በአዛኝትዋ አንድ ሰው ላይክ ሲያደርግ አንድ ምእመንን እንዲያዳምጥ( እንዲድን እመነቱን እንዲያጠነክር ይረዳልና ይህ ደሞ ደስታ ነው) አድርጉ👍👈

  • @abe848

    @abe848

    6 ай бұрын

    Yenem yehulgize tyakeyen new adamto zm bilo mewtat lesew alemadares nfget new

  • @sadfgsdfg5853

    @sadfgsdfg5853

    6 ай бұрын

    ትክክል ላይክ አርጉ

  • @abebaembiale3452

    @abebaembiale3452

    6 ай бұрын

    በትክክል ኦርቶዶክሳውያን የትነን😢😢😢😢😢??????

  • @weltetinsaye80

    @weltetinsaye80

    4 ай бұрын

    @mhirt Weda 💜🌺❤️🥰😊

  • @mariyam..enate21

    @mariyam..enate21

    3 ай бұрын

    ✅ትክክል

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p6 ай бұрын

    መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን በእውነት ከእርጋታ ጋር ነው ሚያስተምሩን ሚመልሱልን እናመሰግናለን ቀዲል ሚዲያ ሸር አድርጉ በጣም እናመሰግናለን 😊❤

  • @almazdebele7312
    @almazdebele731213 күн бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds51322 ай бұрын

    አቤት:ምግበነውለነብሴ:ረጅምእድሜ:ይሥጥልን:በተለይ:አረብቤት:ላለነው:መፅናኛ:ሥለሆኑን:እናመሰግናለን

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad942526 күн бұрын

    መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የምር በጣም በጣም ከልብ ነው የምናመሰግነው እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z6 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማለን በእውነት👏 እኔ ታምሜ ሀኪም አያሺለኝሲል አድቀን አለቀስኩ እናቴ አዋቂ ሂዳ ከቅዱስ ጊወርጊስ ፀበል ውሰጂያት አሉያት ሙስሊም ነበርን አሁንምናቸው እነሱ እና ተፀብየ ዳኩ አመንኩ ወደክርትትና ተመረጥኩ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቸን እስላምያረገብኝ በሽታነው እኔ እደምከዳው ስለሚያቅ መሰለኝ እደዛያለው

  • @user-ed9tu2vi1w

    @user-ed9tu2vi1w

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ባድም በሌላ እግዚአብሔር ያስተምራል ቤተሰቦችሽንም አድ ቀን ወደቤቱ ይመልሳቸው👏

  • @user-iv4zc1jp2o

    @user-iv4zc1jp2o

    3 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እህታችን❤❤😢

  • @Sw-jz6kq

    @Sw-jz6kq

    Ай бұрын

    እንኳን እግዝአብሔር ማረሽ እህቴ፣ በቤቱ ያጽናሽ፣ ለአንቺ የደረሰ ጌታ ለሌሎቻችንም ይድረስ::

  • @vjgu7406
    @vjgu74066 күн бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🌹🌹

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate213 ай бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋው በረከቱን ያድልልን ቸሩ እግዚአብሔር ። እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30..60..100.የማሬ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ፍቃዱ ይሁን አሜን ❤🎉🌹✝️

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ የማላቃቸውን ነገሮች በዚህ ሚድያ እያወቅሁ ነው❤እኔስ ከቱ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ 😢😢

  • @zarahtegetese6062
    @zarahtegetese60626 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @sara-gr2dz
    @sara-gr2dz6 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህራችን✝️

  • @wagitame9564

    @wagitame9564

    6 ай бұрын

    Kale hiwetn yasemaln🙏

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome25126 ай бұрын

    ግሩም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ii5sb5ez3s
    @user-ii5sb5ez3s9 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ለእኛም ማስተዋልን ያድለን

  • @dessalegnabebe3554
    @dessalegnabebe35544 күн бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን!!!!

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y6 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit46326 ай бұрын

    ይህን ነበር ለዘመናት ስናፍቅ የነበረው በንጹህ ብርጭቆ ከንጹህ ምንጭ ንጹህ የህይወት ውሃ መጠጣት!! " ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። " (ትንቢተ ሚልክያስ 4:2)

  • @AsegidHabtamu
    @AsegidHabtamu6 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብሩን መንግሥቱን ያወርስልን❤

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dvАй бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር ብዙ ተማርኩኝ የሰማነውን እንድንኖርው እግዚአብሔር ይርዳል

  • @user-gn6qz4fh8w
    @user-gn6qz4fh8w6 ай бұрын

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእዉነት በእድሜ በጸጋ በጤና ያቆይልን ግን ስለእጣ ያሉት ላይ አዎ እኔ በገጠር ሳድግ እጣ ክፍሌ ብለዉ እጣ አዉጥተዉ ይሄዳሉ ግንአሁን ላይ ሆኜ እጣ ክፍሌ ማለታቸዉ ምነድነዉ ስል ስለቅዱሳን ለመላዕክት ብቻ ስለቃል ኪዳን የጠለቀ እዉቀት የላቸዉም እንዳሉት የዉጭ ህመም የዉስጥ ህመም በቆዳ ላይ የሚወጡብን የተለያዩ በሽታዎች ቃልኪዳን በተሰጣቸዉ ቅዱሳን እንድናለን የገጠር ሰዉ ይሄ እዉቀት ስለሌለዉ እጣ የሚወጣዉ ቅዱስ ለዛ ህመማቸዉ አዳኝ እንደሆነ ያምናሉ በዚህ መንገድ ነዉ የቅዱሳንን አዳኝነት የሚረዱት።

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏ቀጣይ ስለ ሱባኤ አስተምረን እዴት እደምንገባ የምንመገበዉ ምግብስ በማይመቸን ቦታ ላለንስ ለምሳሌ አረብ ሀገር ላለን ዝግ ሱባኤ ስለማችል ብታብራራልን ደስ ይለኛል

  • @hiwotbekele4010
    @hiwotbekele40106 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እውነት ለመናገር ልማድ እና ክርሰትና እጅግ አሰተማሪ የሆነ ፕሮግራም እኔ ብዙ ነገሪን ቀይሪበታለሁ ለልጆቼም እያሳወኩ ትልቁ ልጄ 11 አመቱ ነው ልማድና ክርሰትናን አብርን እናዳምጣለን ችግር ያለው አይመሰለኝ ካለው ቢብራራ ደሰ ይለኛል።በርቱልን እንዳይቋርጥ እንጠብቃለን

  • @workieshewaferaw4344
    @workieshewaferaw43446 ай бұрын

    ተዝካር፣ ነፍስ ይማር፣ ለሟች የሚደረግ ዝክር፣ በስንት ጊዜ ነው? ለምን ያህል ዓመት የጠበቅብናል። ህጉ እንዴት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቅን ፀበል ሲጠመቅ ልብስ ማውለቅ ግዴታ አደለም ያሉት ግን የሰጡት አስተምሮ ምእመኑን ግራ ያጋባል

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676Ай бұрын

    አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ።በተለይ እንጦጦ ማርያም የግድ ነው ሁሉንም የሚያሰወልቁት እንደ አይነት ነገር ለምንድ ነው የቤተክርሰትያኑ አመራሮች የማይከታተኩት

  • @Fanoawit
    @Fanoawit6 ай бұрын

    አጥማቂ ተብዬ ጠንቋዮችን የሚከታተሉ ብዙ እህቶች መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው። መምህር እግዚአብሔር ይሥጥልን።

  • @tilahunsimie

    @tilahunsimie

    6 ай бұрын

    ምን የተለየ ነገር ተወርቶ ነው?

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo17476 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምለ አሜን በእውነት ግሩም ት/ት ነው ቀንዲል ሚድያ እናመሰግናለን በእውነት ጥቄያ አለኝ ፡- 1ኛ, ስግደት ስንሰግድ እጃችን እንዴት አድርገን ነው መስገድ ያለብን መሬት ስመንት ለመነሳት ማለቴ ነው? 2, ጸበል ልንጠመቅ ስንሄድ መፈሱ ከጮኸ ባይጮህም አንዳንድ አባቶዎ በመስቀል በመቁጠሪያ በጣም በጭካኔ ነው ሚገርፉት ሚደበድቡት ይህ የቤተ ክርስቲያን ስራት ነው መፈስ ቢገርፉት ቢደበድቡት አይያዝ አይጨበት ሰውዬው ነው እንጂ ሚያመው ይህ ነገረ እንዴት ይታያል ? 3,መምህራችን እንዳስተማሩን ልብስ ሁሉ አውልቆ መጠመቅ እንደ ማይገባ ነግረውናል አስተምረውናል ግን አንዳንድ አባቶዎች ካላወለቃችሁ የሚሉ አሉ እቢ ማለት አለብን ማለት ነው በዛላይ ቆመው ነው ሚያስጠምቁ?

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku54336 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይል በጣም ግለፅ አድርገው አስተምረውና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት መምህር እድሁም ወድማችን ዲ/ን ቀዳሚፀጋ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @tiruworkbeshe56
    @tiruworkbeshe566 ай бұрын

    ቃለ ህይወትያሰማልን መምህር የጸበል አጠማመቅ ስርዐቱን በትኩረት ብታዩትና ያነሱትን ነጥቦች ቢታረሙ ; እኔ የማውቀው ቦታ ሁሉ ምንም አይፈቅዱምና

  • @meherat938
    @meherat9386 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🙏

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q6 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤ጥያቄ? አንድ ሴት በወርሃ ፅጌ ጊዜ በጠጣት ትችላሉችን የቅዳሴ ፀበልስ በብዛት ምእመናን ፊታቸውን እራሳቸውን የረጫሉ አግባብ ነዉን በዚሁ ማብራርያ ቢያክሉበት ግን እኮ አሁን አሁን ህፃናት የክርስትና እለት ፀጉራቸዉ አይነሳም ልክ ነዉንይብራራ በርቱ እናመሰግናለን መምህር

  • @jdcell63
    @jdcell636 ай бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @fatele7826
    @fatele78266 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን ሸር ላይከ እያደረጋቸው የተዋህዶ ልጅቸ❤❤❤

  • @Selam11223
    @Selam11223Ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-nk1ug9dg7l
    @user-nk1ug9dg7l2 ай бұрын

    መምህራችን ኑርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y6 ай бұрын

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @user-zo1bs7rl1i
    @user-zo1bs7rl1i6 ай бұрын

    በጣም ነው ምናመሰግነው ቀንዲል ሚዲያ ገና ብዙ ከእናንተ እንማራለን ። መምህራችንንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን። እኛም ብዙ የምናየው የልማድ የሆኑ ጭራሽም የሚያከራክሩን ጥያቄዎች አሉን በርቱልን

  • @mitikuabera602

    @mitikuabera602

    6 ай бұрын

    ይላኩልን እባክዎ

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh46894 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ። ኮመንት ማረግ ጊዜ ይሻማ ይኾናል ግን ላይክ ማረግ ምንም አያስቸግርምና የሰማሚውና ላይክ አራጊው ርቀቱ ኧረ ላይክ ሼር እናድርግ

  • @sharkzoom8542
    @sharkzoom85426 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም አንድ ገጠመኝ ነበረኝ እኛ አካባቢ አንድ የእስልምና እምነት ተከታይ ቅድስት አርሴማ ፀበል ገብታ የጡት ካንሰር ተፈውሳለች።

  • @alemayehuyitagesu5058
    @alemayehuyitagesu5058Күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @misrajdxb8852
    @misrajdxb88526 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀበል በመጠመቅማ ከባድ ነው አንዳንድ ቦታ እርቃን ካልተኮነ ማያስጠምቁ አለ😢

  • @selamethio-hk6pe
    @selamethio-hk6pe6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij316 ай бұрын

    በእውነት በጣም ግሩም ነው ሁሉም ሰው ሊያስተውለው የሚገባ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi6 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን❤❤

  • @user-yj7dd7xp4k
    @user-yj7dd7xp4k6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot5 ай бұрын

    መምህራችን እጣ ፈንታ እድል ተርታ ኮከብ ቆጠራ ስኒ መገልበጥ አስትሮኖሚ አፍጫቸው ሹል የሆነ አይናቸው ጠባብ አገጫቸው ... እንደዚህ እንደዚህ እያሉ የወደፊቱን እድል የአሁኑ ጠባያችንን እና ምንወድ ምንጠላውን የሚነግሩን ከምን አንጻር ይታያሉ አግባብ ነውስ ቤተክርስቲያስ እንዴት ታየዋለች ታስተምረናለች እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለጥያቄዎቻችን መልስ ስሰጡ ነጠላ ብትለብሱ እላለሁ ቃለ እግዚአብሔር አደለ

  • @yemimekonen8045
    @yemimekonen80456 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔንም ጥያቂ ነው የተመለሰልኝ ክብረት ያድልልኝ።

  • @eliasfessehaye1069
    @eliasfessehaye10692 ай бұрын

    መምህር ሆይ በእርኩስ መንፈስ የምትሰቃይ እህት አለችኝ ንስሀ ገብታለች መቁረብ ትችላለች ወይም ደግሞ ለማስቆረብ መከተል ያለብንን ሰርዐት ካለ ቢያስረዱን። አመሰግናለው እግዚዐብሔር ያክብርልኝ።

  • @naris1738
    @naris17386 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። ጥሩ ትምህርት እያስተማሩን ነው ይቀጥል። በቀጣይ ክፍሎች ስለ ስዕለት መሳል ቢያስተምሩን

  • @hennaballat4489
    @hennaballat44896 ай бұрын

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ግሩም ነወ

  • @mita4rn
    @mita4rn6 ай бұрын

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን እኔም እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኛ ቤተሰብ ይዘውኝ ሄደው ጠንቋዩ እዚህ እዚህ ቦታ ሄደሽ ጠበል ተጠመቅ አለ በፊት ነው ከ8 አመት በፊት በርግጥ ንስሀ ገብቸበታለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበኝ😢

  • @selamselam7608
    @selamselam76086 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና መምህር አሜን!!!

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የቅዱሳኑን አምላክ እረዥም እድሜን ያቆይልን በእውነት ማውቅ ያለውን በደንብ አውቀናል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Selam-xr9lz
    @Selam-xr9lz3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ወድሜ ዳቆን አንተም ከመላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bq3hl9gp9q
    @user-bq3hl9gp9q6 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንየአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ አሜን፫

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት 😊

  • @user-vf2su3sm5s
    @user-vf2su3sm5s6 ай бұрын

    ቃለህይዎት ያሠማልን ምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena12136 ай бұрын

    እውነት ችግር ፈች የሆነ ትምህርት ነው

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ግሩም ትምህርት ነው እኔማ በፍላሺ ነው የምይዘው መፅሀፉ እስቀሚታተም

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8tАй бұрын

    በውነቱ ቃለ ህወት ያሰማልን እኔም አጋጥሞኛል እህ ነገር መምህር መንገዶች ሲዘጋጋብኝ ታላቅ እህቴ ጠንቃይ ቤት ሄዳ የሄዳቹ ላአራት ሰው ነው ለኔ የላት ከአርባ አራቱ ፀበል እጣ አውጣት ትጠቅመቅ ተባልኩ አሁን ግን እኔ የለውበት የክርስቶስ ፍቅር አመስጋኝ ሆኜ እየኖኩ እገኛለው ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያም ልጅ ይግባው❤❤❤❤

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam6 ай бұрын

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምሕር

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34526 ай бұрын

    እውነትነው በየቤቱ ስትአይነት ጉድ አለ።ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o2 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almazabebe7185
    @almazabebe71853 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከአንደበት እስከ ትምህርት ደስ በሚል ሁኔታ ነው የማያስተምሩት እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @smrethabteyes
    @smrethabteyes6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @mekadr842
    @mekadr8426 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና የስጥልን የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1i2 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምንልን

  • @zainabmk1224
    @zainabmk12242 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @samrakabarow6246
    @samrakabarow62466 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ብዙ ጥያቄ የሆኑብኝን መልሶች ተመልሰውልኛል

  • @woletamareyam1595
    @woletamareyam15956 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን

  • @user-gt1ut8hx2r
    @user-gt1ut8hx2r6 ай бұрын

    ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @HappyEagle-xo4bh
    @HappyEagle-xo4bhАй бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @tktyemariam
    @tktyemariam6 ай бұрын

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ጥያቄዎች እየተመለሱልኝ ነው !!! ግን ሌሎች ጥያቄዎች አሉኝ አንደኛ የቆረበ ሰው ዶሮ ወይም በግ ማረድ አይችልም ወይ? ከዚሁ ጋር በተገናኘ ሴቶች ለምን ማረድ አየችሉም ? ሁለተኛ አንድ ህፃን ክርስትና ከተነሳ በኃላ በዛው ፀበል(ማየ ገቦ) ካህኑ የህፃኑን ቤተሰቦች ዘመዶችንና የመሳሰሉት ያንን ፀበል ይረጫቸዋል ታዲያ ዳግም ልጅነት አገኙ ማለት ይቻላል? በተማጨሪም ያንኑ ፀበል ዲያቆኑ ወደ ውጭ ጥግ ላይ ሰው የማይደርስበት ቦታ ይደፋዋል ።ይህ ተራ ፀበል አይደለም ማየ ገቦ ነው ። መምህር እባክዎ በደንብ ቢያብራሩልን !!! እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!!

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce6 ай бұрын

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre42826 ай бұрын

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ብዙ ጥያቄዎቼ ነው የመለስክልን።

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove2756 ай бұрын

    ተወዳጅ ተናፋቂ ቤተሰቦች እንኳን ረላም መጣቹልን ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ያድልልን አሜን❤❤

  • @tigisttiti8811
    @tigisttiti88116 ай бұрын

    ቃለ ህወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @Bewketuadinew
    @Bewketuadinew6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @martabogale7735
    @martabogale77356 ай бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤

  • @lema9174
    @lema917414 күн бұрын

    ቃለህይወት፣ያሰማል፣መሞህር፣ብዙ ትምህርት፣አግኝቼበታለሁ፣ርድሜ፣ከጤና፣ይስጥልኝ፣አንድ፣ጽያቄ፣አለኝ፣እኔ፣በስደት፣የምኖረው፣ስገባ፣እዴት የምጠመቀው፣እጾማለሁ፣እሰግዳለው፣ተደብቄ፣

  • @user-ou1we5ck6k
    @user-ou1we5ck6k29 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ይሠማልን ብዙ ትምህርት ነው እየተማርኩ ያለው እወደዋለሁ

  • @abugida794
    @abugida7946 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e6 ай бұрын

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤❤

  • @AtalayAsefa-hv1ht
    @AtalayAsefa-hv1ht8 күн бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-by2yo9nb6j
    @user-by2yo9nb6jАй бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat82436 ай бұрын

    አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!

  • @genetabebetgenetabebet8344
    @genetabebetgenetabebet83446 ай бұрын

    ኦኦ ተወዳጅ ትምህርት ነዉ ቃለሕይወት ያሰማልን❤

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር የኔ ጥያቄ ሆነብኝ የነበረው ዛሬ መልሱን አገኝውት ተመስገን ለምሳሌ ወንድም. ሆነ ሴት ፀበል ቦታ መጠመቅ ላይ ልብስ ማውለቅ ለይ በጣም ጥያቄ ሆነበኝ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @user-ek9rr5bq7q
    @user-ek9rr5bq7q2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጸበል ስለ መጠጣት ተወዛግቤ ነበር መልስ አገኘሁ ከጌዜ በኋላ ሰዎች ከሚበሉት ከሚጠጡት ጸበልና እምነት ጨመርን ሲሉ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ሙስሊሞች የዘምዘም ዉሀሀን የሚሉትን ከምግብ ጋር ሲጠጡት የተቀደሰ ብለው ካሰቡ እንዴት ከምግብ ጋር ይጠጣሉ እያልኩ ኑሬ ጭራሽ ከኛ ዎቹ ሰማሁ

  • @meherat938
    @meherat9386 ай бұрын

    መምህሬ እንክዋን ደና መጡልን

  • @user-uy3sn9cm7k
    @user-uy3sn9cm7k6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-ks3oe7ij3r
    @user-ks3oe7ij3rАй бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት❤❤❤

  • @user-ll9pn1ju8x
    @user-ll9pn1ju8x6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @nunubetty9153
    @nunubetty91536 ай бұрын

    Memihir betam enameseginalen Egziabhair yistilin betsebel bota bizu gize tekotatari meri meslew sew yemiyasitu sewoch kezih bizu yimaralu ye agelhilot zemenik yibarek tilik timihirt new

  • @user-yy1bu1lz6j
    @user-yy1bu1lz6j2 ай бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha56576 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤

  • @sanayesanaye-yp5rv
    @sanayesanaye-yp5rv5 ай бұрын

    አመን ❤❤❤ ቃለ ሕይውት ያሳማልን አበተችን

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw39796 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህር

  • @picniclb7700
    @picniclb77006 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

Келесі