🔴 "ይፍቱኝ የምንለው ለምንድነው?" መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ | ልማድ እና ክርስትና #10

ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
📎 • 🔴 "ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ...
📎 • 🔴 #ድንቅ_ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት...
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - / @kendilmedia
ፌስቡክ - / kendil.media
ቲክቶክ - / kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
ዋትስአፕ - +251973135923
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
✨ Our Social media!
KZread - / @kendilmedia
Facebook - / kendil.media
Tiktok - / kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
Whatsapp - +251973135923
1/13/2024 © KENDIL MEDIA
#kedametsega #kendilmedia #kendil_media
#new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #new_ethiopian_orthodox_mezmur #new_mezmur

Пікірлер: 271

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n4 ай бұрын

    ጌታ ሆይ እንደ ቃልህ እኖር ዘንድ እርዳኝ

  • @user-rf2hb6sm8t

    @user-rf2hb6sm8t

    21 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይርዳን

  • @salamabera4476
    @salamabera44764 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹሁ በጣም ብዙ ነገር ተምረያለሁ እግዚአብሔር ክብረት ይሰጥልን

  • @user-ze2uf5yu5l

    @user-ze2uf5yu5l

    2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp2 ай бұрын

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህር ለንስሃ ሕይወት ያብቃን በእውነት👏👏👏 ውድ ቤተሰቦቼ ክርስቲያኖች በንስሃ ሕይወት እኖር ዘንድ ገብረ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ🕯🕯🕯

  • @ShebreAsmamaw
    @ShebreAsmamaw20 күн бұрын

    ጌታሆይ የሊድያን ልብ እደከፈትህ የኔንም ልቤን ከፈትልኝ ቃለህን ለመስማት እበቃ ዘንድ አሜን አሜን አሜን ቀለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን በርቱልን በእውነት በዙ ተምሬበታለሁ ብዙጌዜ ኮሜንት አልጸፍም እጅ በጣም ነው የምከታተለው ❤

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜን ያድለን ቀጥሉ አባቴ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @mihirattizazu2604
    @mihirattizazu260418 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @user-ik4ec1ht3e
    @user-ik4ec1ht3e4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም የተግባር ሰው ያድርገን

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7sАй бұрын

    ቃለሕይውትያሰማልን መምሕር እግዝብሔር ለፆም ለፀሎት በሰላምለለሐገራችን ለንሰሐሞትያብቃን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏😢😢😢

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite97262 ай бұрын

    አቤት አገላለፅ መመህሬ በእውነቱ ቃለ ህወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 😢😢🙏

  • @m.t2022
    @m.t20224 ай бұрын

    መጋቤ ሓይማኖት ምትኩ አበራ በእርሶ ትምህርት እኔና ቤቴ እጅግ ብዙ ዕውቀት እያገኘን ነው ፡ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ከልብእናመሰግናለን።

  • @tinsaeamekonnen
    @tinsaeamekonnen3 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያድልልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ::

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome49434 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን!በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን።እኛም የሰማነውን ቃል በእዝነ ልቡናችን ይሳልብን ያሳድርብን።ቃሉን ሰምተን እንድንኖረው የአምላካችን ፈቃዱ ይሁንልን። በዚህ ልማድና ክርስትና በሚል ርዕስ የተጀመረው ትምህርት እንዳይቋረጥብን በእውነት!❤❤❤ በጣም በጣም ብዙ አትርፈንበታል። ብዙዎቻችን በልማድ ክርስትና የምንኖር ነን!! በርቱልን መምህራችን እንድሁም ወንድማችን ቀዳሚ ጸጋ❤❤❤

  • @demeweztasfaee3496

    @demeweztasfaee3496

    3 ай бұрын

    ወይብላ ቤቴ ክርስቲያን ደስ ሲል

  • @desta.21.27
    @desta.21.272 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጌታ ካደበታቸወ የሚወጣወ ትምህርት እንደት ይጣፍጣል የመር ሂሊና ስብስብ አድርገን እድናዳመጥ ነዉ የሚያደረገወ እስከዛሪ የት ነኝ ብየ አሰብኩ እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛለወት የኔ አባት ❤❤❤❤

  • @user-sv7qj7lr6q
    @user-sv7qj7lr6qАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @brtukanha6138
    @brtukanha61382 ай бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኔ በህወት ዘመኔ የማላውቃቸውን አሁን ብዙ አውቂያለሁ መምህር በዚሁ ቀጥሉበት ❤

  • @user-vd3gw6gf4f
    @user-vd3gw6gf4f22 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsegayesifironyoutube4797
    @tsegayesifironyoutube4797Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። እናም መምህር መዝሙረ ዳዊት ለመግዛት ፈልጌ ትክክለኛው ማወቅ ስላልቻልኩ መረጃውን እንድትሰጠኝ ነበር ከተቻለ ከለሩም በፎቶ ቢደገፍልኝ ደስ ይለኛል; አመሰግናለሁ!!!

  • @Shibr-cj8kg
    @Shibr-cj8kgАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማል

  • @y9gh956
    @y9gh9562 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x3 ай бұрын

    መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን።

  • @user-pi8pd7bs4g
    @user-pi8pd7bs4gАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355Ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @etagegnewdamisu7897
    @etagegnewdamisu7897Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @efratakelemwork23

    @efratakelemwork23

    Ай бұрын

    ውድ መምህራን

  • @selamgedion4935
    @selamgedion4935Ай бұрын

    እናመሰግናለን ከልብ 🙏🙏🙏

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin38663 ай бұрын

    በእውነት ወሣኛ አሥፈላጊ ህዝቡን የጠማው ትምህርት ነው ምያሥተላልፉልን መምራችን ከዚ የበለጠ ምያገለግሉበት እድሜና ጤና ይሥጦት እኔ አድ ጥያቂ አለኛ አድ ድያቆን በደብሩ ምያገለግል ድያቆን በምያገለግልበት ደብር አመታዌ ባል ሆነ ልበልና ያ ድያቆን አልባሣት አለብሥም ወይም አልወድም ማለት ይችላል ይመለሥልኛ

  • @user-ic1qr2vn1j
    @user-ic1qr2vn1j4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን !

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59202 ай бұрын

    እግዚአብሔር፡በእድሜ፡በጤና፡ይጠብቅልን፡መምህር፡ቃለሂይዎትን፡ያሠማልን

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ጤና ይጠብቅልን🙏

  • @fatimaghtaimy1464
    @fatimaghtaimy14642 ай бұрын

    Amen amen amen kalehiyiwet yasemalin❤❤❤❤

  • @Genet-is6xr2jr1j
    @Genet-is6xr2jr1j4 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @user-rr7tw2pz7l
    @user-rr7tw2pz7lАй бұрын

    ቃለ.ህይወት.ያሰማልን መምህረ,በእድሜ በፀጋ.ያቆይልን

  • @habtamnshhabtamnsh1186
    @habtamnshhabtamnsh11863 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ውድ መምህራችኝ በእውነት ብዙ ማላቀው ትምህርት ነበር ዛሬ ብዙ ነገር ተማርኩ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ኑሩልን በርቱን

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n21 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-ls9nj1be6n
    @user-ls9nj1be6n4 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን .ብዙ ነገር እያወቅን ነዉ እናመሠግናለን

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j4 ай бұрын

    አሜን ፫🎉🎉🎉ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉

  • @sisay2127
    @sisay2127Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹሁ

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe12842 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏

  • @uaeuae9553
    @uaeuae95532 ай бұрын

    አሜን፫🙏💕 ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @saragetahun7648
    @saragetahun76482 ай бұрын

    በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏🙏

  • @Alemz123
    @Alemz1232 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @yemesrachnegash2567
    @yemesrachnegash25674 ай бұрын

    God bless you.

  • @user-hl2hs7le9z
    @user-hl2hs7le9z2 ай бұрын

    አሜን፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህርበዉነት🙏

  • @WeyintuGebermaryam
    @WeyintuGebermaryam2 ай бұрын

    እግዝአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልኝ ።

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2502 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae95532 ай бұрын

    አሜን፫መምህራችንቃለሒወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @Adomeiyasu123
    @Adomeiyasu123Ай бұрын

    በጣም ግልፅ የሆነ ትምህርት መምራችን በቤቱ ያቆይልን።

  • @asdasdff6016
    @asdasdff60162 ай бұрын

    ቃለሕወት ያሠማልን መምህር እድሜ ይሥጥልን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa16762 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ።እድሜና ጤና ይሰጦት።

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo17474 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @tsedaytube
    @tsedaytube4 ай бұрын

    እድሜ ጤና ከሙሉ ፀጋ ጋር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬአለሁኝ ኑሩልን የተዋህዶ እንቁ አባታችን❤❤❤

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem332 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ መርሀ ግብር ነዉ በርቱ

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819Ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጨብቅልን እጅግ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት

  • @user-eu4te6rj5w
    @user-eu4te6rj5w2 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መመህሪ በጣም እምፈልገውትምህርት ነው

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t21 күн бұрын

    በውነቱ ቃለ ህወትን ያሰማልን ያምታስላተላልፍልን እጅግ በታም ተቅመንበታል እኔ ግን ጥያቄ ነበረኝ ንሳህ የገሁት በስልክ ነው በሰው ሀገር በአከባቢ ካህን ስለማይገኝ ነው እናም ንሳዬን ቅታትንም ተቀብዬ ጨረስኩ አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ ብዬም መልስ አልተጠኝም ስለዚህ እግዚአብሔር ፅሎቴን ይቅር አለኝም እባካቹ አጋጠሚ ጥያቄን ብትመልሱልኝ ማምራችን ❤❤❤

  • @DugDhx
    @DugDhx2 ай бұрын

    አቤቶ ጌታየ እኔን ሀጢያተኛህን ቃልህን አስተውል ዘድ እረዳኝ

  • @gengeni7872
    @gengeni78724 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏

  • @tesga9705
    @tesga97054 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራንችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830Ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ጥሩ አድርገው ነው ያብራሩልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @selamemknne
    @selamemknne4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ችን እርጂም እዲሜ ያዲልን ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-rp3mi3kh8r
    @user-rp3mi3kh8r4 ай бұрын

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን

  • @masarthalefom7790
    @masarthalefom77904 ай бұрын

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሎ

  • @Bam12063
    @Bam120632 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @zena4992
    @zena49924 ай бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሠማልን መምህር ያገልግሎት ዘመነዎ ይባረክ

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru84074 ай бұрын

    ቃለ ህይውት ያስማልን መምህራችን

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9e2 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይርዳኝ አጢያተኛ ልጁ እዳልጠፋ😢😢😢

  • @user-nn1pq4qn1h
    @user-nn1pq4qn1hАй бұрын

    Ameen Ameen Ameen❤❤❤😢😢

  • @haregwoingeda5037
    @haregwoingeda50374 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም የሚያንፅ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37554 ай бұрын

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @sihneguale6425
    @sihneguale64252 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን መምህር በትምህርቱ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃሽ በሉኝ

  • @aferahuwarimo5087
    @aferahuwarimo50873 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat82434 ай бұрын

    አሜን !!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን መህምር ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66414 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @sanayesanaye-yp5rv
    @sanayesanaye-yp5rv4 ай бұрын

    አሜን ❤❤❤ በእውነት የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @zed96
    @zed962 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h4 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁልን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @asteasefa499
    @asteasefa4994 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም የምደሰትበት የምተማመንበት ከሱ ብዙ ምማርበት ባል አለኝ ለዚህም ትልቅ አስተዋፅዖ አሎት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ይስጦት በእድሜ ዘመኔ አመሠግንዎታለሁ

  • @MS-ew6qx
    @MS-ew6qx4 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን እየሰጡን ያሉት እናመሰግናለን🙏🙏

  • @alemneshhadi5315
    @alemneshhadi53153 ай бұрын

    Kale Hiwet yasemalen erejem edeme ena tena yestelen le neseha yabekagen

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተከበሩ መምህራችን ❤❤❤

  • @Ifrem-hh7zw
    @Ifrem-hh7zw4 ай бұрын

    ቃሌዎት ያሠማልን መምህር

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate213 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30.60.100 ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ።❤🙏❤👏🕊📚🍃✝️

  • @user-uk3xz8yn7p
    @user-uk3xz8yn7p4 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርኮት አባቴ ❤❤❤ወይይይይ ተዋህዶዬ አንችን ጠንቅቀን በለማውቃችን ብዙ ተበለን የኔ ስንዱ እመቤት❤❤❤

  • @alemneshgirma7535
    @alemneshgirma75354 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ፀጋውን ያብዛልዎ መርሐግብራችሁ የእኛን የግንዛቤ ክፍተት የሚያጠብ እይታችንንና ግንዛቤያችንን ከፍ የሚያደርግ ነዉ:: በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @user-ju7nf7qs6s
    @user-ju7nf7qs6s4 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምሕር

  • @user-iu2eg3tk2i
    @user-iu2eg3tk2i2 ай бұрын

    መልካም ት/ርት ነው እኔ መስመር እንድይዝና እንዳውቅ አግዞኛል ንሰሀን እንዴት እንደሆነ አላውቅም ነበር

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🙏

  • @Ureal22
    @Ureal22Ай бұрын

    ክብረቱን ይስጥልን በውነቱ።

  • @user-ld2th3qb3l
    @user-ld2th3qb3l4 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ❤ እዲሜና ጤና ይስጥልን

  • @ensratube
    @ensratube3 ай бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @KenaaKiyaa
    @KenaaKiyaa4 ай бұрын

    ጤና ይስጥልኝ መምህር ስለሚሰጡን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስተ መንግስተሰማያትን ያውርስልን ፩ ጥያቄ ነበረኝ እርሱም ፍተሀ ነገስት ምን ይላል የሚለውን ንገሩኝ ለሱ እንድልክለት ምናልባት ከተረዳኚ ብዬ ነው እኔ የምኖረው በአረቡ አለም ነው እኔና እጮኛዬ በቤተሰብ በኩል ያለው ነገር ጨርሰን አብረን መኖር ጀመርን ነገር ግን እግዚአብሔር በሚወደው መንገድ አልሔድንም ጋብቻችን በቤተክርስቲያን አልጸደቀም እንዲሁ ለ፪ አመት ኖርን ግን አንተኛው አመት ያለ ምንም ንግግር አለፈ ሀለተኛው አመት ግን ብዙ ያነጋግረን ጀመረ በተለይ እኔ ሁሌም ስርአቱን እንፈጽም ካለንበት ጥፋት ተመልሰን የንሰሀ አባታችንን እናናግር እያልኩት ሁሌ መነዝነዝ ጀመርኩ ነገር ግን እንቢታ አበዛ እኔም በግሌ ለንስሀ አባቴ ጥፋቴን እናገራለው እሱም እንደዛው አባቱን ይነግራቸዋል ሁሌም ዛሬ የመጨረሻ ነው እያልኩ ያንኑ ቃል እደጋግምበታለው ምናልባት እሺ ካለኝ ብዬ እሱ ግን ምን አለኝ ለሰው መሰናክል መሄን አልፈልግም አንድ ቤት መኖር ጀምረን አሁን በስርአተ ቤተክርስቲያን እንጋባ ትይኛለሽ ወይ ሰው ምን ይለናል በሰው ይጠላሁትን ሆ በይ ዝም በይ አላደርገውም አልኩሽ ነው የሚለኝ ምን ይሻላል ምንስ ላድርግ ( እናድርግ) መምህር እባኮ ይመልሱልኝ ። ክብረት ይስጥልኝ መምህር

  • @user-mf4xm9te2h
    @user-mf4xm9te2h4 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @itst4932
    @itst49324 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማርን መምህራችን

  • @user-mu6xe2yr1s
    @user-mu6xe2yr1s4 ай бұрын

    መምህራችን ህይዎትን የሚቀይር ትምህርት ነው እና እያስተማሩን ያለው እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክለዎት ቃለ ህይዎት ያሰማልን። በመቀጠል ንስሐ ልቀበል ወደ ነፍስ አባቴ ሔድኩ እና ስለእውነት በደሌ ብዙ ነው ሳላውቅ ሳይሆን እያወቅሁ ብዙ በደል አምላኬን በድየዋለሁ እና እንደርሱ ፈቃድ ሀጢያቴን በፍፁም ተጠየፍኩትና ድሮም ከእግዚአብሔር ቤት ርቄ አላቅም በእግሬ መላለሴን ቆጥሮ ልቤን እንድሰጠው ወደደና ሀጢያቴን እንድፀየፈው አምላክ አድርጎ ለስጋዎ ደሙ አበቃኝ ግን የነፍስ አባቴ ልናዘዝ ስጠይቃቸው ለአምላክሽ አልቅሰሽ ንገሪው ስገጅ የቻልሽውን አሉኝ እኔም ያሉኝን አደረግሁና ስጨርስ የንስሐ ፀሎት ደገሙልኝና ከዚያስጋዎ ደሙን ተቀበልኩ ግን ባለመናዘዜ ውስጤ ይጨነቃል መምህር ምን ይሉኛል በዚህ ጉዳይ በጣም እጨነቃለሁ። በፀሎትዎት ያስቡኝ ወለተ ሚካኤል እባላለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p4 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @atsedeassefe3634
    @atsedeassefe36344 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልልን ተስፋ ምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የእውነት በጣም ልብን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው ቀጥሉበት

  • @user-tq4mv5pb9l
    @user-tq4mv5pb9l3 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigistyitbarek7629
    @tigistyitbarek76292 ай бұрын

    Tebarek

Келесі