ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

"የልባሞች መብራት"

Пікірлер

  • @NaM-bk2xd
    @NaM-bk2xd19 минут бұрын

    እንኳን ለአመቤታችን ቅድስት ደንግል ማርያም ወርሀዊ ክብረ ብአል አደረሳችሁ መምህሮቻችን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏

  • @GdcgghJgfcc
    @GdcgghJgfcc40 минут бұрын

    ❤❤❤❤❤እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r54 минут бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን. ❤❤❤

  • @hhuu7400
    @hhuu7400Сағат бұрын

    Eleelelelele amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1nСағат бұрын

    ቃለ ሒወት ያሰማልን በእውነት ባየሁ ቁጥር ብሽቅ የሚያጀርገኝ የስእለ አድህኖ ጉዳይ ነው በየልቦሳችን ላይ የምናረገው ነገር ነው

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689Сағат бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19Сағат бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅድስትዬ እና በጺ እኛ መቼ ነው ምንመጣው

  • @amentube3259
    @amentube32592 сағат бұрын

    Zemare melaekt yasemalen

  • @demulove6243
    @demulove62432 сағат бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v2 сағат бұрын

    እልእልእልእልእልእልፀጋውንያብዚላችውአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Adanechhorsa
    @Adanechhorsa2 сағат бұрын

    እሰይ እሰይ እልልልልል

  • @amanuelm2363
    @amanuelm23632 сағат бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን። አንድ ጥያቄ አለኝ ይህም እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ባለቤቴ ደግሞ ኢትዮጵያ ነው የምትኖረው መግባባት ስላልቻልን ተለያየን። ራሷ በድላኝ እንደገና ዘብር ገብርኤል በመሄድ ስንዴ ገዝታ በመስጠት መቋሚያ አስዘቅዝቃ በአባቶች የሆነ መጥፎ ሥራ በማሰራት ላይ ናት አባቶችም በማህተም የተደገፈ መጥሪያ ደብዳቤ ልከውልኛል እኔም አዝኛለሁ። የተፈጠረውን ክስተት ለሰወች ስነግራቸው የግድ መሄድ እንዳለብኝ ይነግሩኝና ያስፈራሩኛል። እኔ ግን አልሄድም ባለሁበት ሆኜ ማድረግ ያለብኝ አደርጋለሁ ለምን አይወገዙም?

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad24213 сағат бұрын

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v3 сағат бұрын

    እናትና ❤ልጅ በእውነት በቤቱ ያፅናልን አቤቱ መታዳል

  • @Mas-bn2by
    @Mas-bn2by3 сағат бұрын

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእት ያስማልን በቤቱ

  • @fnotulefnotye1321
    @fnotulefnotye13213 сағат бұрын

    እንኳን ለጭንቃችን ፈጥና ደራሽ እመ ብዙኃን ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ለአበው ያደለችውን ፍቅር ታድለን በርቱልን

  • @abayaa7117
    @abayaa71173 сағат бұрын

    እልልልል👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v3 сағат бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን ዲያቆንየ የቅዱሳኑ እረድኤታቸው ይደርብን አሜን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v3 сағат бұрын

    በቤቱ ያፅናልን በእውነት

  • @Hello-uf4uc
    @Hello-uf4uc4 сағат бұрын

    Would you please upload the full video?

  • @tsegazeab8868
    @tsegazeab88684 сағат бұрын

    እስቲ ስለቅጠል በጣሽ ስር ማሽ ደብተራ ስለኮኮብ ቆጣሪ ስለመልካ ሳጥናኤል የቤተክርስቲያን እና የክርስቲያን ጠንቅ ስለሆኑት ልብ ካላቹ ተናገሩ እነሱ ያስገቡትን አጋንትንን ነው የሚያሶጡት።ስለመስተፋቅር አፍዝ አደንግዝ ስለአሚሰሩት አትናገሩም በጣም ነው መምትፈሮቸው።

  • @Keno-op7kv
    @Keno-op7kv4 сағат бұрын

    ❤አባታችን❤ቃለህይወትያሠማልን❤መዳህኒያለም❤በእድሜ❤በጤና❤በፀጋያድልልን❤በቤቱያፅናልን❤አስተማሪአያሳጣን❤👏👏👏👏👏👏

  • @meron9318
    @meron93184 сағат бұрын

    ግን ይቆራረጣል እኳ ዲያቆን ጥርትብሎ እየተሰማ አደለም ፡

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi14594 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች🙏🙏🙏♥️♥️♥️ለዘማሪ እህት ወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏♥️♥️♥️🥰🥰

  • @user-zj8eh1be1q
    @user-zj8eh1be1q4 сағат бұрын

    እራሳችሁ አጥማቂ ብላችሁ ስም አወታቹላቸው በዛው ስም ሀሜት ታቀርቡባቹላችሁ ሱሳችንን ትተን አደባችንን ገዝተን ቅዱስ ቁርባን ተቀብለናል በነሱ ትምህርት መምህር ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ቀሲስ ተፈራ መምህር ተስፋዬ አበራ እናንተ እራሳችሁ እስቲ እነዚን መልካም አባቶች በድጋሚ መርምሩ እናንተ የምታቀርቡትን የ እግዚአብሔር ቃል ለመስማት ማስተዋል የሰጡን እነሱ ናቸው እናንተ ደግሞ ስንመጣ መረከብ ነው እንጂ ጥላቻ ምትሰብኩልን እግዚአብሔር ይግለጥላችሁ

  • @abayneshsendekie7968
    @abayneshsendekie79684 сағат бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል የአግልግሎት ዘመናችሁን ይባረክላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xr2hk3mw8q
    @user-xr2hk3mw8q5 сағат бұрын

    በድሜ በፀጋ ያሳድጋችሁ

  • @meron9318
    @meron93185 сағат бұрын

    እኩዋነ ደናመጣቹ

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v5 сағат бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ዝመናችሁን ይባትክላቹ በጣም ነው የምንወዳቹ 😇😇😇😇❤️❤️😍😍😍🙏🏻

  • @alemayehuyitagesu5058
    @alemayehuyitagesu50585 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @HargewionTesfa
    @HargewionTesfa5 сағат бұрын

    ሰላም እንዴት ናችሁ ሲስተር አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ ዲያቆን አንተንም አምላክ ይስጥልን በልማድ እና ክርስትና በዝማሪውም በእንግዳ ሰዐት ብዙ እየተማርንና እያተረፈን ነው በርታልን

  • @EnesuGoytom
    @EnesuGoytom5 сағат бұрын

    በሰላም እንዳስገባቹ በሰላም ይመልሳቹ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @meir84
    @meir845 сағат бұрын

    ትክክለኛ የክርስቶስ ንጹህ ወንጌል ይህ ነው። ይህን ሰምቶ የማይለወጥ ካለ ሌላ መቶ አመት ቢማርም አይለወጥም። አረብ ሀገር ኢንተርኔት እንደልብ ስለሆነ ብዙ እህቶቼ የሐሰተኛ አጥማቂዎች ሰለባ ሆነዋል። ያሳዝናል በጣም

  • @meir84
    @meir845 сағат бұрын

    ❤❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን። ይህ ጥሬ ሀቅ ነው። ይበርቱ መምህር። አውደ ምህረቱ የአጋንንት መደነሻ ሆኖ መቀጠል የለበትም። የነጋዴ አጥማቂዎች ድራማ ሰልችቶናል።

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko6 сағат бұрын

    እግዚአብሔር አይለያችሁ አምሮባቹሃሌ እወደቹሃለዉ❤❤❤

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko6 сағат бұрын

    ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል 🙏🕊🙏🕊🙏🕊እልልልልልልል እልልልልልልልልል አጥንትን ያምያለማልም ዝማሬ መላእክት ያሣማልን ዲ/ን ቀዳሜ ጸጋ 🙏🌷🙏🌷🙏🌷🙏🌷🙏🙏🌷🙏🌷🙏

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko6 сағат бұрын

    እልልልልእልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏 እልልልልልልልል🌷🙏🌷🙏🌷🙏እልልልልልልልል🙏🌷🙏🕊🌷🕊🌷🕊🌷

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko6 сағат бұрын

    ልልልልልእልልልልል🌹❤🕊🌹🕊 እልልልልልል🌹❤🌹❤እልልልልል እልልልልልልልልል🌹❤🌹🌹❤🕊🌹🕊🙏🙏🙏🌷🙏🌷🙏🌷

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko6 сағат бұрын

    አጥንትን ያምያለማልም ዝማሬ መላእክትንያሳማልን እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🕊🌷🌹🌷🌹🌷እልልልልልልልል🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹እልልልልልልልልልልል🌹🕊🌹🕊🌹🕊🌹አንዳበትህ ይለምልም ዲ/ን ቀዳም ፀጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ft5yi9zz4y
    @user-ft5yi9zz4y6 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልሌ❤❤

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko6 сағат бұрын

    እልልልልልልልልእልልልል ዝማሬ መላእክት ያሣማልን ❤❤❤❤

  • @zainabmk1224
    @zainabmk12247 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤❤

  • @saraassefa5642
    @saraassefa56427 сағат бұрын

    ቃለሂይወትን ያሰማልን መምህር ። አንድ ጥያቄ አለኝ ልጆች እስከስት አመት ድረስ ስጋውን ደሙን የሚቀበሉት ?

  • @zainabmk1224
    @zainabmk12247 сағат бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @birhanukinde6197
    @birhanukinde61977 сағат бұрын

    ከፍ በሉልን አባቶቻችን እንዲህ ስታደርጉ ደስ ይለናል ሞራልም ያገኛሉ ሊቃውንቶቻችን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae95537 сағат бұрын

    ስለሑሉም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን ለአባቶቻችን እዲሜ እናፀጋዉን ያብዛልን ተዋህዶለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏