#New

Пікірлер: 362

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia24 күн бұрын

    የቦሌ(ገርጂ)ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ➢የዩቲዩብ ቻናልን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ግብዣዬ ነው ➢youtube.com/@Zehohitebirhanmediaofficial?si=DBK1FegjAIeCfUO6 youtube.com/@Zehohitebirhanmediaofficial?si=DBK1FegjAIeCfUO6 youtube.com/@Zehohitebirhanmediaofficial?si=DBK1FegjAIeCfUO6

  • @bbbbbbbb562

    @bbbbbbbb562

    24 күн бұрын

    ታዛዥ ነን❤❤

  • @mekdestemeche6871

    @mekdestemeche6871

    24 күн бұрын

    እሺ❤❤❤

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    24 күн бұрын

    እናመሰግናለን

  • @user-kr5ls4zd8c

    @user-kr5ls4zd8c

    23 күн бұрын

    Be maryam yemtaqut melisuligi be dagmay tinsai sigawu demu mekebli ychalal weys ??……ye somis neger ngerugi🙏

  • @user-st2jz4de8h

    @user-st2jz4de8h

    20 күн бұрын

    እሽ እናመሰግናለን

  • @derejefissha9452
    @derejefissha945224 күн бұрын

    እባካችሁ በርቱልን ብዙ ሰው እየተጠቀመ ነው

  • @demissietegenaw124

    @demissietegenaw124

    23 күн бұрын

    ለመጋቢ ኃይማኖት ምትኩባ አበራ ቃለ ህይዎት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @tigistkidanemariam6566
    @tigistkidanemariam656619 күн бұрын

    እኝህን መምህር ስላገኘን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ስህተቶቼን ያየሁበት ደግሞም እየተማርኩበት ነዉ ብሩክ ሁኑ🙏🏽

  • @Selam2130
    @Selam213024 күн бұрын

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአብይ ሐይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም ሰላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወስላም እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ 🥰🙏 በእውነት መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር አምላክ 🥰🙏

  • @user-zw6kf4qr5e

    @user-zw6kf4qr5e

    23 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እቁወቺ ሰላማቺሁ ይብዛልን መልካም የትሳየ ብዓል ይሁንላቺሁ

  • @metsy7198
    @metsy719823 күн бұрын

    የፋሲካ ዶሮ እኛም በልምድ ቤተሰብ እንደምናዉቀዉ ማታ 2 ሰአት ጀምሮ እናርድ ነበር ነገር ግን አሁን ሳይገደፍ አትረዱ የሚባል ነገር ስላለ ከቅዳሴ ስንመለስ በመብላት ሳይሆን በማረድ ነዉ የምንገድፈዉ ፡ይህን ነገር አጥሩልን ፡ችግር የለዉም ሳይሆን ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር አያይዛችሁ አጥሩልን

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t23 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከቁጥር ሳንጎል የወር ሰው የአመት ሰው ይበለን

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n24 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ዘንድሮ እኮ ለናተ ቃል አጣሁ መግለጫ እመብርሃን እናቴ እቅፍ ድግፍ አርጋ ከልጇ ቀኝ ታቁማችሁ በእውነት ቤተክርስቲያን ሔጄ ስለነበር እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ ዱባይም ብሆን በእለቱ አልተከታተልኩም ዛሬ ሰምቼው ግን ምን ያህል ተመስጬ እንደሰማሁት ብቻ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ጠንክሩልን አሰልቹብን አደራ ቃለ ሒወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ ግን በሰሞነ ህማማት ያለፉት ክብረ በአላትን ለምሳሌ ዝክር ማህበር ተቀይረው ይከበራሉ እንደ እለቱ ግን አይደለም መቀየሩ እንደ ግዴታ ነው ወይ በተለይ ንግስ ካጠፋሁ ግን በጣም ይቅርታ አርጉልኝ በጣም ነው የተጠቀምኩት በትምህርቱ በተለይም በስርአተ ቤተክርስቲያን ትምህርት የተነሳ ለስጋውና ደሙም አብቅቶኛል መጨረሻዬ እንዲያምር በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ብርሐን ነኝ ሙሉእመቤት ነኝ

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p21 күн бұрын

    ሁልጌዚ የሚገርም ትምህርት ነው የምታቀርቡት ስንቱን በባህል የምናከብረው የምንቀበለውን በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምሮ ስታስረዱ ብዙ እየተማርንበት ነው። በዚሁ ቀጥሉ ብዙ ብዙ ያልተነኩ ትምህርቶች አሉ በጉጉት ነው የምንጠብቀው።

  • @Panadol292
    @Panadol29223 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እድሜ እና ጤናን ይስጥልን መምህራችን ኑሩልን በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው የውስጤን ጥያቄ ሁላ ነው የተመለሰልኝ ክበሩልን በእውነት 🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed604321 күн бұрын

    ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን በዓብይኋይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣንአጋዕዞ ለአዳም ሰላም ኢመይ ዜሰ ኮነ ፍስሀ ወሰላም

  • @bruk2122
    @bruk212220 күн бұрын

    ክብር ይስጥልን አባቶቼ በየ ሳምንቱ እምጠብቃችሁ ሁሌም አዳዲስ ትምህርቶች እና መልሶችን ስለማገኝ ነው ክብር ከጤና እና ከእድሜ ይስጥልን አሜን

  • @meherat938
    @meherat93823 күн бұрын

    ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን በዓብይ ኃይል ወስልጣን አሰርዎ ለሰይጣን አጋዕዞ ለአዳም ሰላም ኢምይዜሰ ኮነ ፍሰሐ ወሰላም .እንክዋን ደና መጡልን የሰማነውን ለመተግበር ያብቃን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j24 күн бұрын

    ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐብይ ኃይል ወስልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግእአዝዎ ለአዳም ሠላም እምይዕዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ። የቅድስት ተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ትንሣኤ አደረሳችሁ 👏👏🕊🕊🕊🕊 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 👏💐💐 ግን የትንሳኤው አዋጅ ሳይታወጅ 12:00 ሆነ ብለን ብናርድ በፃም እንዳረድን አይቆጠርም? እንዴው ወገኖቼ ከዚህ ሁሉ ዶሮ አትረዱ።።። ነጥብ ለዳግማይ ትንሣኤ ማድረግ ።በተገኝው ነገር ፈስኩ ።

  • @user-cn5sk9qd3y

    @user-cn5sk9qd3y

    24 күн бұрын

    ❤❤

  • @wendosenteshome2512
    @wendosenteshome251223 күн бұрын

    በጣም የሚገርመኝ ልማድ እንዲህ እንደ ሰማነው አሀ እንዲህ ነው እንዴ ብለን ወደ ትክክለኛው ሁሉም እንዲመጣ የምናስገድድበት እንዳልሆነ ተረድቻለው እሱ ባደገበት ቤት የሚደረገውን ነው ለሱ ትክክል ቢያንስ እንዲህ ስንማር ያ ያደኩበት ያየሁት ልማድ ከሆነ ከእርሱ ከመጣበቅ መላቀቅ አለብን:: መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate2115 күн бұрын

    ለመምህራችን እንዲሁ ለወንድማችን ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ቸሩ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን ❤❤️✝️❤️✝️ እንኳን አደረሳችሁ ለዳግም ትንሳኤው ✝️❤️

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari27720 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ከቁጥር ሳንጎል የወር ሰው የአመመት ሰው በለን አሜን🙏🙏

  • @kalkidabx2087
    @kalkidabx208724 күн бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።በእውነት ይህ ፕሮግራም ብዙ ነገር እያሰተማረን ነው ያለው በርቱ ማለት እፈልጋለው። አንድ ጥያቄ አለኝ ከቻላችው ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛ።ጥያቄየ ይህ ነው አንድ ሰው ማክፈል ከጀመረ ማቋረጥ አይችሎም ይባላል እወነት ነወን? ይኸኛውን አመት አክፍሎ ያኛው አመት ላይ ችግር ቢገጥመውስ።ማክፈል ማቆም ከፈለክ ሶስት አመት ወይም ሰባት አመት ሊሞላህ ይገባል ሲባል ሰምቸ። አመሰግናለሁ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan754923 күн бұрын

    እንኳን አደረዳቹ መምህራችን እና ዘማሪቀዳሜ ወድማችን ከካሜራ ጀርባ ያላቹ በሙሉ ለብርሃነ ተሳኤ በሰላም አደረሳቹ

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz20 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን በእውነቱ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim773323 күн бұрын

    መምህር ተባረኩልኝ በጣም በናፍቆት የምጠብቅዎ ለተጨማሪ ሃሳብ እኛ ኢትዬዎች ከክፍለት በኸላ ለሊት የምንበላው ዶሮ ጌታ ጴጥሮስ ዶሮ ሁለት ጊዜ ሳይጮህ አንተ ሶስት ጊዜ ትክደኛለህ የሚለውን እያሰብን ዶሮን እናስቀድማለን ይሄን ምን ያስባሉ እንደ ሃሳብ

  • @TopPhone-st4bu
    @TopPhone-st4bu23 күн бұрын

    እኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል ቃለሂወት ያሰማልን ምምህሮቻችንአሜን ፫ እኔ ጥያቄ ነበረኝ መምህር እኔ በስደት ነው ያለሁት እናም አግብቻለሁ ግን ይከንን ከማግባቴ በፊት የባሌ ያጎቱ ልጅ አጭቶኝ ነበር ግን ቤተሰቦቼ አልሰጡትም እናም በስደት መጥቼ ያክስቱን ልጅ አገባሁት እናም አሁን በትዳር ላይ ነኝ በዚህ ጉዳይ ይምከሩኝ እደኔም የደረሰባቸው ይኖራሉና እብራሩልን❤❤❤

  • @tsehaysebsibe4239
    @tsehaysebsibe423922 күн бұрын

    አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ስለሰጠኸን ኦርቶዶክስ ስላደረከን እናመሰግንሀለን፡፡

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr213523 күн бұрын

    እንኳ ለፉሲካው ለበአለ 50ው አደረሳችሁ አደረሰን :: ብዙ የቤተክርስቲያን አገባብ ከናንተ ተምሬአለህ:: በልምድ ብዙ ስህተቶች ነበሩኝ በጣም አመሰግናለሁ ::

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk21 күн бұрын

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እናንተን ስ ሰማ ውስጤ ሀሴት ታደርጋለች ትምህርቱ ባያልቅ እላለሁ መልካም ዳግም ትንሳኤ ይሁንላችሁ!!

  • @user-vd6um2qq7c
    @user-vd6um2qq7c19 күн бұрын

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma608817 күн бұрын

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን

  • @user-eu6jv3br4g
    @user-eu6jv3br4g23 күн бұрын

    እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህሮቻችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእውነት በጣም ወሳኝ የሆኑ ጥያቄዎች ናቸው የተመለሱልን እግዚአብሄር ይሥጥልን እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-qb1lr7rd1z
    @user-qb1lr7rd1z23 күн бұрын

    ቃልህ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውይብዛሎት ጥያቄዬ (ቅዱስ ቁርባን )ተቅብሎ ወይም የተቆረበ ቀን ስጋ ወጥ ስጋ ይበላል ወይ ?ለማወቅነው 🙏

  • @bethelehem4989
    @bethelehem498923 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ መምህሬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶና የሙስሊም እምነት ተከታይ ቤተሰቦቼ ብወለድም በልጅነቴ ምንም ባላውቅና ፈጣሪን ባላመልክም እማምላክ እመብዙሃን ከመለአኩ ከቅዱስ ሚካኤል ጋር ሆና እጄን ይዛ ከልጆ ከወዳጅዋ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር አገናኝታ የክርስትና እናት በመሄን አደራ የሰጠችኝ ከካለማመን ወደ ማመን ያመጣህኝ እግዚአብሔር ያሳወቀችኝ በምክንያት ነው መመረጥም ነው እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ምእመን(ልጅ) ሆንኩኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-cw8ys5zv7w
    @user-cw8ys5zv7w22 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። መምህር ስለ ግብረ ሠላም አንዳንድ ነገር ቢሉን

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan279223 күн бұрын

    Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln yemfelegew aulu temelsolgnal befetari sim ameseginihalew enikan egizihabher abro aderesen aderesachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ht2xy7yq7c
    @user-ht2xy7yq7c22 күн бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በደብ ነው ልቤን ያራሱት ብዙብዙ ጥያቄየን ነው የመለሱሌኝ አመሰግናለሁ እግዚር ይስጥልን

  • @edesedes1676
    @edesedes167618 күн бұрын

    በጣም ብዙ ነገር እየተማራን ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xz22 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወን የርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይል ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @user-iv4zc1jp2o
    @user-iv4zc1jp2o23 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ ያመት ሰዉ ይበለን አሜን አሜን አሜን🤲🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma248622 күн бұрын

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን

  • @WorkenheyohannesUloro
    @WorkenheyohannesUloro23 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእዉነት ተነስቱአል እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ml7hg6bk3l
    @user-ml7hg6bk3l22 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሕር ይመሰገን በጣም ደሰ ያምል ትምህረት ነዉ በረቱ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @alemayehuewinete7555
    @alemayehuewinete755523 күн бұрын

    እውነት ትልቅ ለውጦችን በሕይወታችን እናመጣለን የሚል ሙሉ እምነት አለኝ፣ ምን አይነት አስተማሪ መርሐግብር ነው! እግዚአብሔር የሕይወትን ቃል ያሰማልን!!! እኛ አካባቢ አባወራወች ተጋብተው የቆዩት እድሜአቸው ገፋ ሲል ይቆርባሉ! ከዛ ይቀጥሉና ነፍስ ማጥፋት(ማረድ) እንደማይችሉ ይናገራሉ። ይህ ነገር እንዴት ይታያል? ነፍስ ማጥፋት የማይፈቀድላቸው እነማን ናቸው? ሲቀጥል ዲያቆን ሻሽ መጠምጠም ይችላል? ይቅርታ መምህሮቼ እኛ አካባቢ ስለተለመደ ስርዓቱን ማወቅ ፈልጌ ነው! ❤❤❤መልካም ጊዜ!❤❤❤

  • @misrakimiru8407
    @misrakimiru840721 күн бұрын

    ቃለህይውት ያስማልን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mekuanintleul8447
    @mekuanintleul844723 күн бұрын

    #እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልን !!

  • @trgoyebzuayehu
    @trgoyebzuayehu23 күн бұрын

    በእውነት ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን የሰማንውን በልቡናችን ያሳድርብን ሰምተን የተግባር ሰው ያርገን ልእውል እግዚብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube819123 күн бұрын

    በጣም ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እኛ ቤት በአይብ በእንቁላል በሌላም ነገር ነው ምንፈስከው ጥዋት ነው ዶሮ አርደን ምንሰራው በምሳ ሰዓት ነው ምንበላው ለዛ እሱን ለምጄው አሁን ለፋሲካ ለሊት ኩሽና ሚታደረውን ይገርመኛል 😃እና እኔ ጥዋት ነው ምሰራው ለወደፌቱም በትዳሬ ስኖር ስደት እፍፍፍ

  • @user-ry9bw3cy4h
    @user-ry9bw3cy4h23 күн бұрын

    ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው።እርዱ ላይ የተሰጠውን ግን መቀበል አይቻልም!!!ሊቃውንተ ቤ/ክርሰቲያን ፍትሃ ነገሥት በአንቀጸ ጾም ላይ ክብርት በምትሆን በ40 ጾም በመጀመሪያው ሱባዔ አስከ 12 ሰዓት በሰሙነ ህማማት አሰከ 13 ሰዓት ወይም እሰከ ጸአተ ኮከብ ይጹሙ ይላል።እርድ መፈጸም ያለበት "ወተንስዓ እሙታን" ከተባለበት በኋላ ነው።ሌላው ረቡዕ እና ዓርብ እርድ የሌለው ጾም ሰለሆነ ነው በዚህ መሠረት ቅዳሜ ስዑር ቅዳሴ እስኪጠናቀቅ ጾም ነው።ሊቁ አለቃ አያሌው ታምሩ ድንቅ መልስ ሰጥተዋል።የግድ በታረደ ነገር ፈስኩ ብላ ቅድስት ቤ/ክርሰቲያን አታስተምርም።በጾም የታረደ በፍስክ ካልተበላ ቅዳሜ ማታ ጾም ላይ ነን።በዚያ ሰዓት እኮ ገና እኛም በመስቀል መባረክ አንጀምርም።ስለዚህ መምህር ይህንን ብታርመው!!!አክባሪህ!!!

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma608817 күн бұрын

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን

  • @Sasaw-pt6on
    @Sasaw-pt6on23 күн бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹሁልን እንኳ አደርሳቹሁ የአምልኮት ስግደት መስገድ አይቻልም ❤❤

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun917023 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu840423 күн бұрын

    ክርስቶስ ተንስአ ከሙታን በአብይ ሃይል ወስልጣን አስሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tadutadu6190
    @tadutadu619024 күн бұрын

    አሜን 3 እንኳን አብሮ አደረሰን በእዉነት ቃለ ሕይዉትን የሰማልን መምህረችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የድሊልን 👍

  • @Milisa11
    @Milisa1123 күн бұрын

    እንካን አደረሰን እንካን እደረሳችሁ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @Meskeremaddis
    @Meskeremaddis24 күн бұрын

    በተክሊል የተጋቡ ሰዎች አንደኛው ዝሙት ቢፈፅም እና የነፍስ አባታቸው ጋ ሂደው ተፀፅተው ንሰሀ ቢቀበሉ እና ቢታረቁ ለምሳሌ ሴቷ ብትሆን የዘሞተች ባሏ ዘማዊ ይሆናል ማለት ነው ወይስ ንሰሀ ስለተቀበለች እሱ ላይ የሚፈጥረው ችግር የለም?

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui220422 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን

  • @HymanotYibrah
    @HymanotYibrah23 күн бұрын

    Mmherachin Nuruln bezum Temhertachi Agegnchalhu

  • @user-kl9of5mn2p
    @user-kl9of5mn2p23 күн бұрын

    እንኳንአብሮአደረሰን

  • @GenetBirru-ei9cc
    @GenetBirru-ei9cc23 күн бұрын

    አንድ ሰው ከቆረበ በዃላ ብየ ስንት ጊዜው ነው መቅረብ የሚቻለው❤❤❤

  • @mulukenyibeletal2498

    @mulukenyibeletal2498

    20 күн бұрын

    ስለ ቁርባን የሚናገር ክፍል አለ መለስ ብለሽ ተመልከችው እህቴ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan754923 күн бұрын

    በርቱል እድሜ ጤና አብዝቶይስጣቹ❤❤❤❤

  • @natnaeltheodros3998
    @natnaeltheodros399823 күн бұрын

    እርድን በተመለከተ አባቶች ክርስቶስ ተንስአ እሙታን ከመባሉ በፊት አይቻልም ብለው ያስተምራሉ አይጋጭም ለምሳሌ በሊቀ ሊቃውንት መምህራን አስብበት!!!

  • @fentayewalelgn5545
    @fentayewalelgn554523 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እሄ ትምህርት ለገጠሩ ማህበረሰብም ያስፈልጋል 😢😢ዶሮ እሚመረጠው ለመንፈስ እሚመርጡአቸው የዶሮ ከለር አለ ለዛነው እናቴ ውቃቢ እሚባል ገብስማ ዶሮ ትገብር ነበር ስለመንፈስም አስተምሩ እደነ መምህር ተስፍየ

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6g24 күн бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru22 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @aydaissac1295
    @aydaissac129517 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @fano-vk1zp
    @fano-vk1zp24 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @LiLy-uj8vk
    @LiLy-uj8vk24 күн бұрын

    እንኩዋን አደረሳችሁ ውድ መምህሮቻችን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye302921 күн бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🍀💐🕊

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede24 күн бұрын

    እንኳና አደራሰቹ መላዉ ዬ ክሪስትያን እምነት ተካታይ ያሆነቹ በክርስቶስ ትንሰዔ ያምታምኑት ዬታዋህዶ ተዋደጆች ልጆች ሁሉም ፣ መልካም ዬ ትንሰዔ በዓል ይሁንለቹ መልካም ምኞቴ ነዉ❤❤❤ ማኖ እንዳ እኔ ቃንድል ምድያ ዬምት ዋዱት ኡቃት ያጋኛቹት ፣ አበራቱት like., sher . Subcribr argutti ❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon218619 күн бұрын

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Enkuan beselam adresen. Egzabher tsegun yabzalachu hulachum. Ema amlak tatabekachu. 🙏🙏🙏

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds513223 күн бұрын

    ቃለህወት:ያሰማልን:ከፈጣሪቀጥሎ:ብርታቴናግልበቴናችሁ:እኳንም:አረሳችሁ:እኳንበሰላም:መጣችሁልን:በናፍቆት:የምጠብቃችሁ:ወለተኪዳንነኝ:ከኦማን:በፀሎትአስቡኚ:የማዳቤት:ድክምብሎኛል

  • @user-rf6bs3pe3b
    @user-rf6bs3pe3b24 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana12 күн бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @HanauNew
    @HanauNew24 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችህ የእኛ እንቁ መምህራን እዉነት ለመናገረ በእናተ ትምህርት ብዙ ትልወጫለዉ እግዚአብሔር ይመስገ ለእናተም ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ ይስጥልን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o24 күн бұрын

    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ በፀጋ ላይ ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork154722 күн бұрын

    ቃለ ❤ህይወት ❤ ያሰማልን ❤ ❤❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi145924 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏♥️ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @user-zj3ez1sk2s
    @user-zj3ez1sk2s14 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x24 күн бұрын

    አንኳን አደረሰዎ መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልኝ በእውነት በእርሰዎ ትምህርት ባገኘሁት ትምህርት የክርስትና ህይወቴን እንደገና በአዲህ ህይወት ለቀየረልኝ መድሀኒያለም "ለእናት እና ልጁ ሳይገባኝ ላደረክልኝ ሁሉ ክብር ምስጋና🙏

  • @fano-vk1zp
    @fano-vk1zp24 күн бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @HabtamGobeze
    @HabtamGobeze24 күн бұрын

    kalehiwet yasemaln memhr andtyake nebregn benezih hamsa kenat sgdet yisegedal ?ebakachihu yemtawuku kalachhu ngerugn🙏🙏🙏

  • @user-ce5bt4vt4y
    @user-ce5bt4vt4y24 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-ot8zu5ov2d
    @user-ot8zu5ov2d24 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ✝️

  • @ganzabe1632
    @ganzabe163222 күн бұрын

    አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰♥️🥰

  • @mazaadubai
    @mazaadubai23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c23 күн бұрын

    በእውነቱ ቃለሂወትን ቃለ በረከትን አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ቀንዲል ሚዲያ በእውነት ትልቅ ትምህርትን ነው እየሰጠን ያለው በርቱልን እኔ በራሴ ቡዙ ተምሬበታለሁ እርዕሱ በራሱ ሁሌ ያስገርመኛል ልማድና ክርስትና ዘይገርም ነው እማምላክን በርቱልኝ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሀለሁ🥰🥰

  • @hiwotdemissie681
    @hiwotdemissie68123 күн бұрын

    የመምህርን ስልክ ባገኝ ጥያቄ አለኝ።

  • @marbelugn4363
    @marbelugn436321 күн бұрын

    እሳት ያልነካው ስጋ(ጥሬ ስጋ) መብላት መፅሓፍ ቅዱሳዊ ነው ወይስ ልማድ ነው።

  • @wubemelese3694
    @wubemelese369424 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መምህሮቻችን ፣እውነት ነው መምህር ልክ ስለእኔ የሚናገሩ ነበር የመሰለኝ ስለአክፋይ ባለአላንበሳውን ትሪ ነው ያስታወሱኝ።

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen25023 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @user-wf4bu1mm7x
    @user-wf4bu1mm7x8 күн бұрын

    betam lewach astemari program new bertuln kale Hewet yasemaln memhrochachn ❤❤❤

  • @zhraaas8742
    @zhraaas874224 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደረሳችሁ አደረሰን የኔ አባት አደበትወ ደስ ሲል ማርምን ታድለን በስደት ላይሆነን እድህ ጡኡም ትምህርት ነዉ አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤❤ ከይቅርታ ጋር ጥያቄ አለኝ እሱም ሁለት ሶስት መስቀል ከአንገታችን ላይ እናደርግለን እና በሀይማኖታችን እደት ይታያ❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae955323 күн бұрын

    አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በኡነት የሚለቀቁትን ትምህርቶች ተመስጨ ነዉየማዳም ጣቸዉ አጥትን የሚያለመልሙ ናቸዉ🙏🙏 ከቁጥር ሳንጎል ያመት ሰዉ ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v24 күн бұрын

    እንኳንአደርሰቹው❤❤❤❤❤

  • @meskeremteshome-iv2sk
    @meskeremteshome-iv2sk23 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ሕይዎት ያሰማልን በ እዉነት ያለ ሀሰት ብዙ ጥያቄዎች የተመለሰልን ስለሆነ ክብረት ይስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏

  • @yashitageni950
    @yashitageni95023 күн бұрын

    ሰላም ምህር እኳን አደረሳቺሁ እኛ በዱባይ የምንኖር በጾም ግዜነዉ አርብ ሮብ የሚታረዱ ነዉ ጾመን ስንጨረስ የምበላዉ ይህነ ንነዉ

  • @Zzizette
    @Zzizette20 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እውነት ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mohamedsalheen8810
    @mohamedsalheen881021 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤መምህር ❤❤❤ሰላም ❤❤❤❤❤ነውና ት❤❤ምትኩ❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m23 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት የማላውቀውን እንዳውቅ አድርጋችሁኛል እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን🙏🙏🙏

  • @benshiweyn2028
    @benshiweyn202818 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሪ ዘመንወን ያብዛልን አባታችን።ስርአተ-ተክሊልን በተመለከተ የተወሰነ ማብራሪያ ፈልጌ ነበረ ።ማለትም ስርአተ ተክሊልን ለመቀበል መመረጥ ያስፈልጋል ።እናም በአጭሩ ከዝሙት ዉጪ ምንን ያሟላች ሴት ነች ስርአተ ተክሊልን የምትታደለው?

  • @behailutaye9328
    @behailutaye932820 күн бұрын

    Kale hiywot yasemaline mamihir! Bizu never temelisolignal!

  • @bbbbbbbb562
    @bbbbbbbb56224 күн бұрын

    የግል ህይወቴን በተመለከተ መጋቢ ሀይማኖት መምህር ምትኩ አበራን ለማናገር እፈልጋለሁ በአካል አልችልም ፍቃድወት ከሆነ የቴሌ ግራም አካውንታቸውን አስቀምጡልኝ😊😊😊

  • @Kendilmedia

    @Kendilmedia

    24 күн бұрын

    M/Mitiku Abera +251 94 307 7500

  • @rahelsimeneh4566

    @rahelsimeneh4566

    24 күн бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ፈትፍተው ነው ያጎረሱን:: ግልፅና እጅግ አስተማሪ አቀራረብ ነው, ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን❤❤❤

  • @bbbbbbbb562

    @bbbbbbbb562

    24 күн бұрын

    @@Kendilmedia በጣም አመሰግናለሁ

  • @bbbbbbbb562

    @bbbbbbbb562

    24 күн бұрын

    @@Kendilmedia ልኡል እግዚአብሄር ይሰጥልኝኝኝ

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    24 күн бұрын

    እግዚአብሄርይስጥልን🎉🎉

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar372723 күн бұрын

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ufeuy1059
    @ufeuy105924 күн бұрын

    እንኳን አደረሳቹሁ ❤❤❤

Келесі