#New

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Пікірлер: 785

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia4 ай бұрын

    ዘወትር ቅዳሜ ምሽት12:00 ወደ እናንተ ይደርሰ የነበረው ልማድና ክርስትና በትናትናው ምሽት በኢንተርኔት ችግር ምክንያት ሳይደርስ በመቅረቱ ይቅርታ እየጠየቅን ዛሬ በእለተ እሑድ በጠዋቱ ወደ እናንተ አድርሰናል ፣ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን

  • @user-ip2rt5jq5r

    @user-ip2rt5jq5r

    4 ай бұрын

    ይቅርታ ለፈጣሪእግዚ አብሄር ይጠብቃቹ በእውነቱ በርቱ

  • @Mihiret855

    @Mihiret855

    4 ай бұрын

    እባክህ ስልካችሁን ፈልጌ ነበር

  • @bekatavebetigisttigist6104

    @bekatavebetigisttigist6104

    4 ай бұрын

    እባካችሁ በስልክ ለማግኝት መምህርን ስልካቸዉን እባካችሁ

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    4 ай бұрын

    እናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o

    @Bezawerk-tx1pp4sv4o

    4 ай бұрын

    ይቅር ለእግዚአብሔር በርቱ እኛም በናፍቆትና በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ደስስስ የሚል ቃለ እግዚአብሔር ነው የምትመግቡን ሳታበዙ ሳታሳንሱ ቆንጆ አድርጋችሁ ስለምታዘጋጅሉን በእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሳችሁ መምህራችንን በጣም ነው የምወዶት ሁሌም ይቅረቡልን የተዋህዶ ልጆች አትጥፉ እንማማር የቀረበልን መአድ በስነ ስረአት እንመገብ ላይክ ሼር በማድረግ ሰምተን ብቻ አንውጣ ይኸ ሁሉ ለኛ ነው የሚደክሙት አብዛኛ ለስደተኞች

  • @TmaraTmara-kj3dt
    @TmaraTmara-kj3dt3 ай бұрын

    እኔ ሙስሊም ነበርኩ አሁኖ ግን ክርስትና ተቀብየ አለሁ በተጠመኩ 1ወሬ ነው ወደስደት የመጣሁት ከናንተ ትምርት እየወሰዱኩ ነው

  • @user-tr9ph5hm6m

    @user-tr9ph5hm6m

    2 ай бұрын

    Bershi yene eht👏🏻

  • @user-xq6or6jc6g

    @user-xq6or6jc6g

    14 күн бұрын

    በርች ማማዬ ❤

  • @benibekele9021
    @benibekele90214 ай бұрын

    የዛሬው መልስ አረብ ሀገር ላለነው መፅናኛ እና ብዙ ጥያቄ የተመለሰበት ነው።እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @tinaydimtye8154

    @tinaydimtye8154

    Ай бұрын

    በጣም ከቃል በላይ

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst86643 ай бұрын

    አዳዴ የፈጣሪ ስራ ይገርመኛል እደው ሳስበው እኛ በስደት በተዘጋቤት እናተን ልኮ ሲያስተምረን ፈጣሪ ልልጆቹ ምነኛ ያሰባል በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo4 ай бұрын

    ቀንዲል ሚዲያ በጣም ነዉ እየለወጣችሁን ያላችሁት እዉነት ይሄ እንተርኔት በተለይ ለኛ ስደተኛ የተዋሕዶ ልጆች ድሮ ያልተማርነዉን የረሳነዉን ፍንትዉ አድርጋችሁ ስለምታስረዱን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይባርክልን ለኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆን ወደ ተግባር እንድንገባ እግዚአብሔር ይርዳን አሜንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢 በጸሎታችሁ አስቡኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ፀዳለማርያም ብላችሁ አስቡኝ የተዋሕዶ ልጆች❤❤❤

  • @user-le8pm6qq7t
    @user-le8pm6qq7t4 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሁን አረቦች የእኛን ፆም እየለመዱነዉ እግዚአብሔር ይመሥገን ❤

  • @user-rb5qe6gq2j

    @user-rb5qe6gq2j

    4 ай бұрын

    አወ የኔመ ዳም አረብ እና እሮብን አደማልበላታውቃለች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    3 ай бұрын

    እረባክሽ አረቦች ያችን ፆም እኳን ሊፆሙ አችንም ከቤታቼዉ ማሦጣት ይፈልጋሉ የጌድ ሆኖባቼዉ እጅ ማፈሪያ

  • @user-le8pm6qq7t

    @user-le8pm6qq7t

    3 ай бұрын

    @@user-dw3bm2wn2j አንተ ነህ ታድያ እንደሰራ ያደረከኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ና ክፍሌን በስዕል አድኖ የተንቆጠቆጠዉን ላስገብኝህ እህልምና ወንድ ሀይማኖት ነዉ ተገደዉ እንጂ ቀረ እኮ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ምድረ አሽቋላጭ አጨብጭባችሁ ቀራችሁ አረቦች ሲጀመር ክርስቲያን ነዉ በጣም የሚወደ ይህንን እናንተም ታወቃላችሁ ሲቀጥል ደሞ የኔን ፆም ይፆምሉ አላልክም በደንብ ደሞ አንብቡ የሙሃመድ ልጆች😂😂😂😂

  • @user-dw3bm2wn2j

    @user-dw3bm2wn2j

    3 ай бұрын

    @@user-le8pm6qq7t ክክክክ እረ ሣልፈልግ አታሥቁኝ እኔ የመሀመድ ልጅ ሣልሆን የማይወልድ የማይወለደዉ ምድርንና ሠማይን የፈጠዉ ጌታ የአሏህ ሡበሃነወተአላ ፍጡር ነኝ አችም እየሡሥም የፈጠረን የህለቀን አሏህ ሡበሃነወተአላ ብቻና ብቻ ነዉ ሙሀመድ የአሏህ ባሪያ የእየሡሥ ጓደኛ ነዉ እጅ የነብያቸን የሙሀመድ ልጅ አይደለሁም ሥትፈጠሪ ሙሥሊም ሆነሽ ተፈጠርሽ ከተወለድሽ ከፈርሽ አለቀ አመሽም አላመሽም ከናተሥ ፄጤወች ይሻላሉ የምር

  • @user-le8pm6qq7t

    @user-le8pm6qq7t

    3 ай бұрын

    @@user-dw3bm2wn2jአላህ ማነዉ ደሞ 😂😂😂

  • @user-ci2vl8lh8z
    @user-ci2vl8lh8z4 ай бұрын

    በፆሎታችሁ አስቡን እኔም ለመፆም አመች የለኝም ለሃገሬ አብቅቶኝ እኔም የምፆምበት ቀን ይናፍቀኛን😰😰😰😰😢😢😢

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን

  • @beeityabera6741

    @beeityabera6741

    4 ай бұрын

    አይዞሽ እህታችን ፀልይ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @bezagirma9544

    @bezagirma9544

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @abayyoutube7148

    @abayyoutube7148

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሺ እህታችን

  • @sarahmohammed8130

    @sarahmohammed8130

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን ጸልይ❤🎉

  • @fhhgggv6367
    @fhhgggv63674 ай бұрын

    ብሓቂ ቃለ ሕይወት ያስምዐልና ፀጋኡ ያብዚሐልኹም እግዚአብሔር አምላክ ብዙሕ ላትምሃርናይኡ ኣሕናም ናይ ተግባር ሰባት ይበለና አሜን 💌

  • @yaredabebe6123
    @yaredabebe61233 ай бұрын

    ቀንድ መዲያ በእውነት ግሩ ድንቅ ነው እንድህ አይነት ሰረዓተ ቤተክርስቲያን ትምህርቶች እንድቅጥሉ እንፈልጋለን በርቱልን 🙏

  • @user-wz1nw5fl8t
    @user-wz1nw5fl8t4 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ይህ ትምህርት ለአማኞች ብቻ ሳይሆን ውጪ ሆነው ለሚተቹም የሚያስተምር ስለሆነ እናመሰግናለን

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን የስደት መምህሮቻችን አባቶቻችን በናንተ አድሮ መዳኒያለም ያስተማረን ይክበር ይመስገን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma95444 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውዶች ላይኩን እየነካችሁ ስታዩ👈

  • @TopPhone-st4bu
    @TopPhone-st4buАй бұрын

    ለአባቶቻችን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ት/ት ነው❤❤❤

  • @MreeyQueen
    @MreeyQueen4 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን እጅግ በጣም ኣስተማሪ ትምህርት ነዉና ለኛ ስትሉ ቀጥሉበት 🥺🙏🙏

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo17474 ай бұрын

    የቤተ ክርስቲያናችን ትምህት ሁሌ አዲስ ነው ቢሰማ አይጠገብም ስለ ክርስትናዬ ማውቀው በስደት ነው በስደትም ቢሆን ብዙ ሰምቻለሁ በእኔ አቅም በቃ ብዙ ያወቅኩ መስሎኝ ነበረ የሚገርመው ግን በትክክል ማማተብ ያወቅኩኝ ግን በዚሁ ልማድና ክርስትና በሚለው ት/ት ነው ጸጋውን አብዝቶ ያድልል በእውነት

  • @user-ln5be1dj5w
    @user-ln5be1dj5w4 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት ብዙ ተምርናል እኔ ለንስሀ የበቃሁት በመምህር ተስፋየ ትምህርት ነው እናንተም ስደግሙት ደስ አለኝ ብዙዎቻችን በልማድ ተጎድተናል ጠፍተናል በመናፍስት ታስርን እባካችሁ ብዙ ሰው ጠፍቶል ግን እንደናንተ ያለ መምህር እግዚአብሔር ስለሰጠን ተመስገን በርቱ ሳናውቀው ጠፍተናል በዳቢሎስ እስራት በልማድ እሚባል ነገር ሴት ስትወልድ ቀይ ዶሮ ይታርድ ብርት ትያዝ አይነት ለልጁ ይውጣለት በደብተራ ይሉና ሎሚና የጥቁር ዶሮ እንቁላል ደብተራ እራሳችን ላይ አድርጎ ይደግምልናል የቤተሰባችን የዛር መንፈን ስ አለ በቃ ደንዝዘን እናድጋል 😢😢 አሁን ግን እድሜ ለመምህር ግርማ ለመምህር ተስፋየ ሌሎችም እንድሁም ለናንተ

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p4 ай бұрын

    ማርያምን እኔም እያደርስኩ ፆለት ይጠሩኛል አቆአርጨ መፀሐፍን ትቸ እሮጣለሁ

  • @user-ok1bt6wx1g

    @user-ok1bt6wx1g

    4 ай бұрын

    ሁላችንም ነን የሰው ቤት እንጀራ ከባድ ነው 😢😢😢

  • @user-wg6em5id3p

    @user-wg6em5id3p

    4 ай бұрын

    @@user-ok1bt6wx1g በጣም

  • @user-hu2qc2fx3r

    @user-hu2qc2fx3r

    4 ай бұрын

    ሁላችንም ነን እኔ እራሱ እሚያስጨንቀኝ ነገር ይሄ ነውፍጣሪ ይቅር ይበለኝ እህታችን. ጎበዝ ናት እንዳውም ቅዳሴ እምሰማበት ጊዜ ይቅርና በቀን ፯ ለፆለት በምቆምበት ጊዜ ስንት ጊዜ እንደሚጣሩ. ፍጣሪ ያውቃል. ከዚህ ከስደት በቸርነቱ ለሀገራችን ያብቃን.

  • @asegedechatumo6078
    @asegedechatumo6078Ай бұрын

    ቃልህዎት ያስማቹው የአግልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ቡዙ ቁሙነገር ተምራያለው በርቱልኝ ❤❤❤❤❤

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf3 ай бұрын

    ማርያምን ይሔን ሚዲያ ስፈልገዉ ነበር ዉይ አገኘሁት ተመስገን አምላኬ ቃለሒወት ያሰማልን 😢😢😢

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xcАй бұрын

    ቃለሂዉን ያሰማለን❤❤❤❤❤ እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ከዚበላይ እንድታገለግሉ እግዚአብሄር ፀጋዉንያብዛላችሁ

  • @yeshiyeshi3471
    @yeshiyeshi347121 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰኝ አሜን❤

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን እኔ ሁልግዜ ስበላ እየቀፈፈኝ ነዉ የምበላ ግንምንም ማረግ አልችልም በሰዉ አገር ነኝ እና በፆለታችሁ አስቡኝ ወደ ሀገሬ ስገባ እፆማለሁ 🙏🙏🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37554 ай бұрын

    በእውነቱ ቃል የልኝም መምህራችን እና ለዲያቆን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን❤❤❤

  • @wegahtaalazar1605
    @wegahtaalazar1605Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ጸጋውን ያብዛለን መመህር ❤️❤️❤️❤️ በጸኦሎት ኣሱቡን

  • @asnilulit5759
    @asnilulit57592 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቀዳሜ ጸጋም ይህን መርሀግብር ስላዘጋጀህልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ሁሌም የሚያስተምሩት ትምህርት እውቀትን በብዙ ያስጨብጣል ከብዙ አመት በፊት ያስተማሩት ትምህርት ወደ ቤተ እግዚአብሔር ስንሄድ ምን ይዘን እንሂድ የሚል ስብከቶን ሰምቼ ቤተ ክርስቲያን ስሄድ በቻልኩት መጠን መባ ይዤ ለመሄድ እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Tigest-jt5iu
    @Tigest-jt5iuАй бұрын

    ቃለ ህይውት ያሰማልን በርቱልን የሰደት መምህሮቻቸችን ዛሬ ገና እያየሁት ነው ምሰጋናችን በሰፌው ነው በፃሎት አሰቡኝ ወለተ ማሪያም

  • @meriymeriy9038
    @meriymeriy90382 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በእውነት ለእኝ ለስደተኞች ጥሩ ትምህርት ነው መምህር ከምንጠራጠር በተግባር ተምርናል በእውነት 🥰🥰🥰🥰

  • @hanaethiotube5312
    @hanaethiotube531219 күн бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠቅልን እናመሰግናለን በርቱ በብዙ አስተምረውናል

  • @HsGgd-ow9qy
    @HsGgd-ow9qyАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazaalmaza3608
    @almazaalmaza36082 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያስማልን መምርህችን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋን ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እናመስግናለን

  • @YohannesGebremariam-wj7dr
    @YohannesGebremariam-wj7dr17 күн бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እጅግ በብዙ እያስተማሩን

  • @user-ip2rt5jq5r
    @user-ip2rt5jq5r4 ай бұрын

    አሜን በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጅም እድሜ በጤና ያድልልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ትምህርት አግኝተናል በርቱ ለሁላችንም ማስተዋል ያድልልን

  • @ggfcvvhdcb7396
    @ggfcvvhdcb73962 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለይህይወት ያሰማልን መምህራችን 💐💐🙏🙏🙏

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549Ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ለምታቀርቡልን ትምህርት በጣም ደስ እያለ ነው እየተማርንያለነው እድሜ ጤና ይስጥልን በእውነት ለስም ክርስቲያን ነኝ ግን ይሄሁሉ አላውቅም ነበር የለቀቃቹትን በተከታታይ እያዳመጥኩኝ ብዙነገር ተማርኩኝ ቀጥሉበት በርቱልን ሳልጨርቃለሂወት ያሰማልን አልልም ❤❤❤❤እድሜጤናይስጥልን እግዚአብሔርይጠብቃቹ

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera3 ай бұрын

    እኔም ሁለተኛ ቀኔ ነው ዉደታ ተመስጬ የምዳምጠው በቃ እየተማርኩ መልስ ያገኘሁበት ነው እግዝአብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx19 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እህት ወንድሞቼ በጠየቁት ጥያቄ ለእኔም ተመልሶልኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MintwabTekolla
    @MintwabTekollaАй бұрын

    የጀመራችሁት ትምህርት በጣም ጥሩ አሰተማሪ ነው በርቱልን አግዚያብሄር ያበርታልን

  • @Hadas-dm4wx
    @Hadas-dm4wx4 ай бұрын

    በእውነት ለመምህርችን ቃል ህይውት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @fantanesh7777
    @fantanesh77774 ай бұрын

    በእውነት ለመምህሮቻችንቃለ ሂይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለሀገራችንኢትዮጵያ ሰላም አንድነት ይላክልን የድንግል ማረሰያም ልጅ ቼሩ መድኃኒ አለም መምህር ይሄን ኮሜንት እንደምታነቡት ተስፋ አረጋለሁ ለመጀመርያ ጊዜ አረብ ሀገር መጥቼ የገባሁበት ቤት ሰወቹ ማህተብ አያስደርጉም ነበር እና በዛንጊዜ ማህተብ አልነበረኝም አሁን ስራ ቀይሬ ሌላ ቤትነው የምሰራው መስቀል በኦላይን አስመጥቼ አስሬለሁ አሁን ማህተብ አስሬለሁ ምን ይመክሩኛል ማህተብ በጥሼ ሳልጠመቅ አስሬለሁ ስደትነው ያለሁት ቤተክርስትያን የመሄድ እድሉን አላገኘሁትም

  • @user-fl8bm7zk9v
    @user-fl8bm7zk9v4 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ናችሁ በርቱልን አታቋርጡ ለእኛም ጥሩ ትምህርት ነው ❤

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku71604 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን በእውነት እኛም በሰው ሀገር ያለነው ሰምተን የምንለወጥበት ይሁን😢😢

  • @zainabmk1224
    @zainabmk122417 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በውስጤ የሚመላለሱ ጥያቄዎቼ ነበሩ አመሰግናለሁ❤❤

  • @hadiyaiii9369
    @hadiyaiii93694 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንም ወንዲማችንም እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በፀጋ ብዛት ይባርክ 🙏 መምህር ዮርዳኖስ እባላለሁ ጥያቄ ነበረኝ እሱም እኔ ንስሃ ገብቼ ንስሃ አባቴም ቀኖና ሰጥተዉኝ በ3ተኛዉ ቀን ከዚህ አለም ድካም በእረፍተ ሞት አረፉ እኔም የተሰጠኝን ፆምም ስግደትም ፀሎትም ፈፀምኩ አሁን ለሰወች ሳማክር የተሰጠሽን ቀኖና ጨርሰሽ ድጋሜ ንስሃ አባትሽን አግኝተሽ እግዚአብሔር ይፍታ ብለዉ ካላሳረጉልሽ ንስሃ አይባልም ሌላ አባት ያዢና ከደገና ሁሉንም ተናዘዢ አሉኝ መምህር ለዚህ ጥያቄ መልስ ካለ ??????

  • @emuemu8333

    @emuemu8333

    4 ай бұрын

    አወ የፊት ቅኖናሽን ጨርሰሽ አባትሽን ካላ ገኘሽው አሁን ሌላ ይዘሽ ተናገሪ

  • @MaMa-sy5np
    @MaMa-sy5np2 ай бұрын

    እውነት በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @AbebechSisay-ym6ry
    @AbebechSisay-ym6ryАй бұрын

    አለንእዬሰማንነው።ፈጣሪይባርክልን።እናመሰግናለን

  • @fhhv1552
    @fhhv15524 ай бұрын

    እኔም ገና ዛሬ አዳመጥኩኝ ሰብስክራይብ አርጌ ነበር ግን ሰምቸ አላውቅም ነበር አሁን ይህን ሳዳምጥ በጣም ገረመኝ የት ነበርኩኝ የምር ካሁን ወዳ ከናተ ጋ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ለካ ለሀሉም ግዜ አለው ለመስማት ለመማር ለመራመድ ለመስጠት ለመታመም ለመሞት ወዘተ ---- ያለው ሰሎሞን እውነት ነው

  • @user-yz6jp6ln6w
    @user-yz6jp6ln6w2 ай бұрын

    ቃላይወት የሰመልን አበታችን

  • @Tomdani-eb7es
    @Tomdani-eb7es29 күн бұрын

    በእውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በእውነት እኔ ብዙ የውስጤ ጥያቄ ተመልሶልኛል

  • @EtenatBogale
    @EtenatBogale4 ай бұрын

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ይሄ ሚድያ ማደግ አለበት በእውነት በጣም ይጠቅመናል እየተማርንበት ነው በርቱ አደራ እንዳታቋርጡት

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate214 ай бұрын

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ማርያምን እኔም በአርብ አገር ነው እሚነረው እና ጥያቄዬ ሁሉ እዚህ ላይ ተመልሷል በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን ። ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🎉🍃👍❤

  • @user-fh8lc3pt7l
    @user-fh8lc3pt7l2 ай бұрын

    አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕሮቻችን በርቱ

  • @tinaydimtye8154
    @tinaydimtye8154Ай бұрын

    በእውነት በጣም ብዙ ጥያቆየን መልስ አግንቸለታለሁ እኔ ከብዙ አመት ስደት በሁዋላ ፆም ስጀምር ስላልተጠመኩ የፆምኩ አይመስለኝም ነበር በጣም ያሳስበኝ ነበር ግን አሁን ተመስገን በከንቱ ስላልሆነ ፆሜ ደስ ብሎኛል ስንቱን አመት ንስሀ ስንገባ ሳንጠመቅ እያልን አሳለፍነው ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ክብሩን ይውስድ በስደት ያላችሁ እህቶቸ እመብርሀን በስላም ለሀገራችን ታብቃን ስላም ለሀገራችን ለሀገራችን

  • @TigstTeka-sq3hn
    @TigstTeka-sq3hn2 ай бұрын

    መምህሮቻችን አኳን በሰላም ቆያችሁ

  • @meherat938
    @meherat9384 ай бұрын

    መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ዘማሪ ቅዳሜ ፀጋ ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን

  • @welteTinsayi

    @welteTinsayi

    4 ай бұрын

    አሜን በእውነት ምሕረትየ ውድ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እንቁ የቅድስት ተዋሕዶ መምሕሮቻችን ጸጋውን ያብዛልን 🙏🙏🙏✝️❤️❤⛪

  • @mahi21671
    @mahi216714 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባርክ በእወነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen2502 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk12 күн бұрын

    አሜንቃለህወትያሰማልን

  • @user-yr5wl4tk1m
    @user-yr5wl4tk1m4 ай бұрын

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛላችሁ ይሄ ትምህርት ይቀጥል ብዙ እዉቀት እያገኛንበት ነዉ በርቱ like subscribe share አድርጉ

  • @bahrainds8221
    @bahrainds82212 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t4 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤ ዘማሪ ወንድማችን እናመሰግናለን በርቱልን ❤ የ 3 ኛዉ ጥያቄ ለብዙ አመታት እራሴን ስጠይቅ ነበር ግን ዛሬ ሙሉ መልስ ስላገኘሁኝ በጣም ደስስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ❤ ግን በደፈናዉ እግዚአብሔር ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ነዉ እያልኩኝ እስከዛሬ አለሁኝ በጸሎታችሁ አስቡኝ መምህር ❤😢

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem332 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በርቱ በጣም ጠቃሚ መርሀ ግብር ነዉ

  • @hannakebede5823
    @hannakebede58232 ай бұрын

    በጣም ጥሩ እያደረጋችሁ ነው። በተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ቋንቋዎች እየተተረጎመ ቢቀርብ ለብዙዎች ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን እንዲማሩ ይረዳቸዋል እላለሁ። አስቡበት

  • @user-gy6fs7qf4b
    @user-gy6fs7qf4b2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7mАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ

  • @maryethiopia
    @maryethiopia3 ай бұрын

    በዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን ለሁላቺን ዲንቅ ትምህርት ነዉ ብርቱልን

  • @selamawitnegash5234

    @selamawitnegash5234

    3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ይስማልኝ ። የምኖረው በሩቅ ምስራቅ ነዉ ። ቤተክርስቲያን ጭራሽ የለም ። የንሰሐ አባት በአካል ለመግኘት አይቻልም ። ስለ ኦንላይን ንሰሐ ሰምቼ ነበር። ይቻላል ወይ ? ከሆነስ እንዴት?

  • @user-qn2km3xv2v
    @user-qn2km3xv2v3 ай бұрын

    መምህር ኑሩልን

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r4 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያስማልን ❤❤❤ ያግልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባልክላችሁ በድሜ በጤና ይጠብቅል

  • @Andumobile
    @Andumobile2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜ ይስጥልን መምህር

  • @mmolla4071
    @mmolla40712 ай бұрын

    በእዉነት መምህር ቃለ ሂወት ያስማልን🙏❤

  • @AsAs-li8lm
    @AsAs-li8lm2 ай бұрын

    በጣም ድንቅ ትምህርቲ ነው ❤❤❤❤❤

  • @user-vi5wn1jh3w
    @user-vi5wn1jh3w4 ай бұрын

    የኔም ጥያቂ ነበር ግን ተመልሶልኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ck7ml6dy7s
    @user-ck7ml6dy7sАй бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር ያክብርልን በእውነት ለእኛ በስደት ያለነው ሑላችንም በያለንበት አኖኗኗራችን ይለያያል እና የሑላችንንም ጥያቄስለምትመልሱልን ብእውነት እግዝብሔር ያክብርልኝ❤❤❤ብርቱልኝ ግንእኔ በስደትነኝ አልፆምም ያለሑበትግዜ በጣምበጭቀት ውስጥና በሕመም ውስጥ ነው ያለሑት ሐፂአተኛ ብሆንም እግዝብሔር ፈዋሽነውና በፀሎታችሑ አስብኝ ወለተማርያም😢😢😢😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲😭😭😭

  • @metsettariku4660
    @metsettariku46603 ай бұрын

    ቃለ ህይውትን ያሰማልን ደስ እያለኝ ነው የሰማዉት ❤❤❤❤❤

  • @MekedsMerid
    @MekedsMerid2 ай бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በናንተ ብዙ ተምሪያለሁ🌾🌾🌾

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቻን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚፀጋም እግዚአብሔር አግልግሎትህን ይባርክልህ በተላይ ለእኛ ስደተኞቻ እናመሰግናለን

  • @lalailalai6952
    @lalailalai69524 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት በጣም ብዙ ትምህረት እያገኘንበት ነው ሰምተን እምንተገብር ያድርገን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo3234 ай бұрын

    አሜን፫ ቃለህይወት ያሰማል ጸጋዉን ክብሩን ያድልልን

  • @user-yl7dz8gk6k
    @user-yl7dz8gk6k2 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን በርቱልን የስደት መምህሮቻችን አባቶቻችን በእናንተ ላይ አድሮ መድሀኒ አለም ያስተማረን ይክበር ይመስገን ❤

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa12132 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምረናል

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q2 ай бұрын

    ቃለ ይህወት ያሰማልን መምህራችን ስንት ስህቶቶቼን እየታረሙ ነው በዚህ ትምህርት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce4 ай бұрын

    በዕውነት ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድም በፀጋው ይጠብቅልን አሜን👏

  • @user-ms3by7ou3c
    @user-ms3by7ou3c2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲

  • @Haregi849
    @Haregi8494 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በድሜ እና በጤና ያቆይልን ይህን ፕሮግራም እንዳታቋርጡት❤

  • @ba7359
    @ba73593 ай бұрын

    ሁሌም ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን የሱን ህግጋት እንደ ምግብ ፍትፍት አድርጋችሁ ለምታስተምሩን ለኛም ኦርቶዶክስያን ሆን ለመናፍቃን ፀጋውን ያብዛላችሁ እድሜን ከጤና ይስጥልን ! አሜን አሜን አሜን!!!

  • @user-eu6jv3br4g
    @user-eu6jv3br4g2 ай бұрын

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት ብዙ ትምህርት ብዙ መልስ አግቸበታለሁ የአገልግሎት ዘመን ይባርክላችሁ❤❤❤

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y4 ай бұрын

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን ለእኛም በሰማነው የማረ ፍሬ ያፍራልን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o4 ай бұрын

    በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @merimeri5901
    @merimeri590124 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko2 ай бұрын

    በእዉነት ቃለህይወትን ያሣማልን እኔም ቅርብ ግዜ ነዉ ያማጣሁት ሥለልነባርኩን ቆጫኝ ከዚህ በፍት ሥለመለጣኝ በእዉነት አጥንትን ያምያማልም ነዉ መምህርችን ቃለህይወትን ያሣማልን በእድሜ ቡጤና ይጣብቅርልን አሜን፫🙌❤❤❤❤❤❤

  • @TigistHabetamu
    @TigistHabetamu2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህርነ

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k2 ай бұрын

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን ምህራችን

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p3 ай бұрын

    ❤❤ቃለሄወት ያሰማልን

  • @ageraasmer1921
    @ageraasmer19213 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አብዛኛዎቹ የኔ ጥያቄዎች ነበሩ ብዙ ተምራለሁ 🙏 ለቀንዲል ሚዲያ አዲስነኝ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r4 ай бұрын

    መምህር እና ሊቀ ዳቆን በጣም ጥሩ ትምህርት ፀጋዉን ያብዛላችሁቃለህይወትን ያሰማልን በእወነት እኛ በአረብ ሀገር ላለነዉ ጥሩ ጥያቄዎች ጥሩ መልስነዉ የንሰሀ እድሜ ይስጠን ቸሩመድሀኔአለም ❤❤

  • @chth9545
    @chth95452 ай бұрын

    ቃለ ህወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregmekonnen7328
    @haregmekonnen7328Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @user-us2zb7iz1z
    @user-us2zb7iz1z4 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም በቅርብ ነው ይህንን ሚዲያ ያየሁት በጣም ድስ እሚል ምዕመኑን የወከለ ግሩም የሆነ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን😌😌❤❤❤❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu43642 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጤና በእድሜ ያኑርልን እኔም ጥያቄ የሆኑብኝን ነገሮች መልስ አግኝቻለሁ እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @debrsina
    @debrsina2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Келесі