🔴 "በወንዶች ዙሪያ!!! ስርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቀ አይደለም!" መምህር ምትኩ አበራ | የኔ እንግዳ

#kendil_media #Ethiopia #Orthodox #ቀንዲል_ሚዲያ #like #share #subscribe

Пікірлер: 174

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia11 ай бұрын

    የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን አስተማሪ መርሐ ግብር ስለሆነ ለእናንተ ብቻ አታድርጉት ለሌሎችም ሼር አድርጉላቸው። ሁላችንም የተዋሕዶ ልጆች Like 👍 በማድረግ እንጀምረው፣ Share በማድረግ ሌሎች እድርስ፣ Subscribe በማደረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ ግብዣችን ነው

  • @genetberket2069

    @genetberket2069

    6 ай бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለህይውት ያስማልን ትልቅ እውቀት ነው የማናቃችውን ከምዕምኑም ከመምህራችን እየተመርኩብት ነው እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፍላችሁ እጅግ ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት 🙏🙏🙏

  • @mariyam..enate21

    @mariyam..enate21

    4 ай бұрын

    እሺ ❤😍በርቱልን ውድ የቀንዲል ሚዲያ ቤተሰቦቻችን

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle392811 ай бұрын

    እረ አሪፍ ትምህርት ነው በዚሁ ይቀጥል 😊 መፅሐፍ ቅዱስ እንዴት እንደምንረዳ ያስተምሩን በቀጣይ

  • @bzualem

    @bzualem

    11 ай бұрын

    በቀጣይ ከመጡ ጥያቄ አለኝ ነበረ

  • @zemzemzemzem3867

    @zemzemzemzem3867

    7 ай бұрын

    Betam Konjo Teyla Newu

  • @jdcell63
    @jdcell6310 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ለኔ ነው ይህ ትምህርት እራሴን አየሁበት ቀጠይ እንጠብቃለን መጽሐፎቹንም ለማንበብ ጓጓሁ ቀዳሜ ጸጋ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tsionwoldu652
    @tsionwoldu65211 ай бұрын

    በጉጉት ስጠብቀው ነበረ ወንድሞች በሕብረት ቢሆኑ መልካም በዕናንተ ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቀዳሜ እባክህን ሌሎችንም መምህራን ጋብዝልን እና እንማር እግዚአብሔር ይስጥልን አምላከ ተክለሃይማኖት ይጠብቅልን

  • @yaredbekele
    @yaredbekele11 күн бұрын

    መምህር በእውነት ቃለህይወት ያስማልን ማስተዋል ይስጠን ለሆላችን ።

  • @bezagirma9544
    @bezagirma954411 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ላይክ ሼር ማረግ ይልመድብን

  • @duhdhv5260
    @duhdhv5260Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እናት አባቶቸ እህት ወድሞቸ ፅጌ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማ ልጃችሁ እህታችሁ ነኝ 😢

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549Ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤናይስጥልን

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa324711 ай бұрын

    ወይ እንዴት ደሰ እሚሉ አባት ናቸው የህይወት ቃልን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን ❤❤❤

  • @adenai7342
    @adenai73428 ай бұрын

    በእውነት ክብረት ይስጥልን መምህር ትልቅ መርሃግብር ነው በርቱልን ብዙ ነገር ተምረንበታል🌹✝️✝️✝️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay714411 ай бұрын

    እውነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተላለፍችሁት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እንቁ ክበሩልን 😘

  • @ethiopiatube6857
    @ethiopiatube685711 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መምህር ምትኩ በእድሜና በጤና ያቆይልን ክፍል ፩ ስለ ቅዱስ ቁርባን በተለይ ገጠር አካባቢ እኔም ከቆረቡ ይሞታሉ ከሚሉት ነበርኩኝ ልበ ንጹሆች ስለሆኑ ይመስለኛል የወንድሜ ሚስት አጎት በቆረቡ በ፫ ቀናቸው አርፈዋል ያው ዛሬ ግን መጠየቅ ያደርጋል ልቂ እንደሚሉት ያ አስተሳሰቤ ተቀይሯል በእናንተ በመምህሮች በቤተክርስቲያ ስንዱ እመቤትነት ሌላው ስለ ሴቶች ልማደ አንስት ገጠር ያሉት ፅዕዋ እንኳን ኖራቸው ከመጣባቸው ጸዲቂ እንኳን አይጋግሩም አለማወቃቸውና እግዚአብሔርንም ከመፍራታቸው የተነሳ ነው #ስለ ሥረዓተ ቤተክርስቲያን፣ልብሶቻችን ፣አነጋገራችን ነገሮች የሚድያ ስለሆነብን ለፎቶና ለቪድዮም የምንሄድ እንበዛለን ይህ ነገር በስፍት መስራት የየሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት ጠንክረን መስራት አለብን እልልና የሚያጨበጭብ የለም ሁሉም ካሜራ ማን በተለይ በውጭ ያለንው። # ባለፈው ሀገር ቤት ሄጄ ሱሪና ተቀባብተው የአመት ንግስ ነበር እንሂድ አሉኝ እህቶቼ እንዴት እንዲህ ይሆናል ስል ድሮ ቀረ ቀሚስ መልበስ ተብያለው በተለይ አ•አ በሰፍት መስራት አለበት ጥምቀት ላይ ሴትና ወንዱ አንድ እየሆነ ነው ይህንን በስፍት መስራት ይኖርብናል #ሶሻል ሚድያ ሊቀ ዲ/ን ግሩብ ቢኖራችሁ ብትመካከሩ ቢያንስ ታዋቂ የሆናችሁ አገልጋዮች እኛም ለመከታተል ይመቸናል እናንተም ህግና ደንብ ይኖራል ከእውነተኛው ትምህርት ውጭ ያስተላለፈ ምክር ያገኛል እኛ ግን የምናየው አገልጋዮች ርስ በራሳችሁ ስትካሰሱ ነው ሊቀ ዲ/ን አንተን ባይጨምርም ግን እያየንው ይህ ነው ያሳፍራል አንድ ተው ብሎ የሚልን ማጣት #በሶሻል ሚድያ ፅሁፎች አብዛኞቻችን ርዕስ ብቻ አይተን የምንኮምት ነን ምክንያቱም የንባብ ልምዱ ስለጠፍ #ቅዱስ ቁርባን ሶርያ ቤተክርስቲያንም አይቻለው ሁሉም ቆራቢዎች ናቸው ግን ብዙ ልዩነት አለን ንስሀ አባት እንኳ የሌላቸው በሄዱበት ቀን ቆርቦ መመለስ ይቻላል እኔ እንዴውም የአለባበሳችን ሁኔታ ከእነሱ ኮርጀን ይሆናል እናለው እነሱ ነጠላና ቀሚስ ስለማይለብሱ #መጸሐፍ ቅዱስ ሰላማንበብ የሰጡን # እሳቸው ስለጻፋቸው መጸሐፍ አናበብኳቸውም ምጥን ቅመም ጎደኛየ እያነበብችው ነው ስትጨርስ አነባለው መጸሐፎችን ማግኘት ትንሽ ስለሚያስቸግረን በመዋዋስ ነው የምናነበው #የመጸሐፍ ቅዱስ የወድማችን የውዳሴ ማርያምና ጥያቄና መልሱ የፕሮቴስታቷ ታርኪ የአባዛኞቻችን ነው ሳናውቅ እየዘላበድን ብዞዎቹ እንዳይመጡ እንዲሸሹ ያደረግን ቤተክርስቲያን እንዳያውቋት የጋርድንባቸው አለን #በእውነት በጣም የሚጥዕም ምግብ ነበር ሳልሰማው አለቀ ደግሜ ሰማሁት ግን አልበቃኝም እንዲህ አይነት ትምህርቶች በሳተላይት ቢተላለፉ ሶሻል ሚድያ ለማይጠቀመው ወገኖቻችን ጥሩ ትምህርት ነው በተረፈ አገልጋዮችን እንወቅ ማንን ማደመጥ እንዳለብን እንምረጥ ማህበር ቅዱሳንና የኢኦተቤ ሚድያ አይቼ ወደ አንድ ዝም ብሎ ወሬ ከሚያወራ ጋ ሳይ በራሳ አፍራለው የትም እንደ ሆንን ግራ ይገባኛል የስም ክርስትና ብቻ ያለን ነን እባካችሁ የሚጠቅመንን እንወቅ ወንድማችን ሊቀ ዲ/ን ዘማሪ ቀዳሚጸጋ እባክህን በሥረዓተ ተክሊል ቅዱስ ቁርባን ለሚጋቡ ሰዎች የሚሆን ፕሮግራም ስራልን ድፍረት እየበዛ ነው አለማዊና መንፈሳዊነታችን ተደበላልቆብናል አንዳንድ አገልጋዮችም ይህንኑ ሲያደርጉ እናያለን በእውነት ወዴት እየሄድን ነው ከቅዱስ ቁርባን በኋላ ያለ ራቁትነት መኬባስ ከየት የመጣ ይሆን ዘፈን በሚሰል መዝሙር መጨፈሩስ እባክህን አንድ መምህር ጋብዛልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke96057 күн бұрын

    Amen Amen Amen kale hywet yasemaln abatachn yftun 🙏🙏🙏

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549Ай бұрын

    ዘላለም ኑሩልን ብዙ ጥያቄ ተመልሶልኛል አሁንም እያዳመጥኩኝ ነውያለፉኝ በርቱልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @vjgu7406
    @vjgu740611 күн бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🌷🌷አይ መምህር የሚስቅ ገጠመኝ ነው😁አለማወቅ ስንቱ ገልቱ ያረጋል

  • @wagitame9564
    @wagitame956411 ай бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሰማነውን እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን💕🙏💕

  • @user-ug5xi8yf7y
    @user-ug5xi8yf7y11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን!!

  • @user-yo1hh3xo5v

    @user-yo1hh3xo5v

    10 ай бұрын

    Amen

  • @adenai7342
    @adenai73428 ай бұрын

    የተዋሕዶ እንቁ መምህራችን ምህራኖቻችንን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር በሰማነው ቅዱስ ቃል በእውነት የተግባር ሰው ያድርገን✝️❤❤✝️❤ ✝️❤

  • @ururur6108

    @ururur6108

    21 күн бұрын

    መምህር ልዩ የሆነ እውቀት የምገኝበት ትህምርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ረጅም እድሜ ከጤና ገር ያድልልን ❤❤❤

  • @MediMeskele-yv2ln
    @MediMeskele-yv2ln11 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፪ክፍል ተከታትዬዋለው የኔ ጥያቄዎች ነው የመለሱልኝ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።ቀንዲሎችም በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ።

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi157110 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሶልኛል

  • @user-cg5kc5lz3m
    @user-cg5kc5lz3m11 ай бұрын

    ወንድማችን ይህንን መርሐ ግብር ስላዘጋጀልን እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁለታቹም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔ ምጥን ቅመምን ከ1 እስከ 4 የማይባሉ ነገሮችን እና የበርሃ ፈርጦችን አንብቤያቸዋለው

  • @Ureal22
    @Ureal222 ай бұрын

    ክብረት ይስጥልን በእውነት።

  • @taddesseseyoum6647
    @taddesseseyoum664711 ай бұрын

    ቀንዲል ሚድያ /ቀዳሚ ጸጋ/ እጥር ምጥን ያለ ቃለ እግዚአብሔር ለረጅም የህየወት ጊዜ የሚሆነ መንፈሳዊ ምግብ ስለ መገባችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @teruwrkberla812
    @teruwrkberla8123 ай бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @meritamengistu
    @meritamengistu2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @fitsumberhanegebremedhin668
    @fitsumberhanegebremedhin668Ай бұрын

    ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa16485 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y11 ай бұрын

    በእውነት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን!!

  • @user-cu6py2dt4c
    @user-cu6py2dt4c11 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ የናንተ አይነት መካሪ አስተማሪ አባቶችን ያብዛልን አሪፍ ፕሮግራም ነዉ እንዳታቋርጡብን❤

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y7 ай бұрын

    አሜን ቃል ሂወት ካል በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክ🤲

  • @GirumYenatu
    @GirumYenatu7 ай бұрын

    በብዙ ተምሬበታለሁኝ ወንድማችን ሊቀ ዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ ፕሮግራሙን አዘጋጅተህ እንድንማር ስላደረግኸን በጣም እናመሰግናለን ።ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ። በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን,ቃለ,ህይወት ያሰማልን

  • @selamsisay3243
    @selamsisay32432 ай бұрын

    አባታችን በእውነት አግዚያብሔር ይሰጥልን ከኔ ጀምሮ በጣም ብዙ ሰው እየተጠቀመ ነው አሁን ባነሳችሁት ሀሳብ ማለትም ስለ መጸሀፍ ቅዱስ አነባብ እንሰራለን ያላችሁት ፖሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱም ከተነሱት መሀል አንዶ ስለሆንኩ አደራ እንዳትረሱ አባታችን እጠብቃለው

  • @Israel9563
    @Israel956311 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን

  • @Salam-vf4zc
    @Salam-vf4zc11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሄወት ያሰማልን ብዙ የማላዉቀዉን አዉቄበታለዉ

  • @mhrteyakob3922
    @mhrteyakob392211 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከተ ሊቃውንትን ያድልልን

  • @getemebrate78
    @getemebrate7810 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንደዚህ ቁርጥ ያለ ትምህርት እና አስተማሪ ነው የሚያስፈልገን እናተም እኛም እንጸድቅበታለን ክብር ይስጥልን

  • @user-yd1fm7bc8d
    @user-yd1fm7bc8d11 ай бұрын

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n11 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጠቃም ትምሕረትነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @jffhff5132
    @jffhff51323 ай бұрын

    ቃል ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @bzualem
    @bzualem11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያጽናልን።

  • @tadese1114
    @tadese11145 ай бұрын

    ቃል ሕወትን ያሰማልን🤲🕯💒

  • @marcymila2161
    @marcymila216111 ай бұрын

    በየግዜው አምጣልን ቀዳሚ ፀጋችን ብዙ ምንጠይቀው ያወቅን መስሎን ማናቅ ብዙዎች አለንና

  • @user-zl3qe8gb8b
    @user-zl3qe8gb8b11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በውነት ማስተዋሉን ያድለን😢😢😢

  • @HannaH-mi4kn
    @HannaH-mi4kn2 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @adenai7342
    @adenai73428 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳክ መምህር ✝️❤❤❤

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury789511 ай бұрын

    ወይ ደሰ የሚል ትምህርት ነዉ ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤❤🙏ፍጣሪ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b3 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መህምር ❤❤❤

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij3111 ай бұрын

    በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን. እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነውን እንኖረው ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @G9yic-sn2xe
    @G9yic-sn2xe4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k11 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-bk3fi2sm4y
    @user-bk3fi2sm4y2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yemaleda
    @yemaleda11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በጣም ወሳኝ ትምሕርት ነዉ ያስተማሩን መምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የአገልግሎት ያቆይልን 🤲 እኔ ምጥን ቅመምን አንብቤያለሁ በጣም ደስ የሚል ለማንበብ የሚመች የሚያስተምር መጽሐፍ ነዉ እንደ አምላከ ቅዱሳን ፈቃድ ነገረ ሃይማኖትን አግኝቸ ባነብ ደስ ይለኛል በስደት ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ለሀገሬ ያብቃኝ መምሕራኖቻችነን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእዉነት 🤲

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549Ай бұрын

    እውነት ነው መምህር የኔጥያቄነበረ እኔ ራሱ ሳዳምጥ ጊዜይፈጅብኛል ሱጠሩኝ ሳቋርጥ እናም በመቼ አዳምጠው ጨርሰው ነው ቃለሂወት ያሰማልን የሚል ጥያቄ እኔም ነበር ለካ መምህርም ተመልክተውናል ልቦና ይስጠን

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu3559 күн бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @elinatesama8986
    @elinatesama898611 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome195711 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን❤ከክፍል ፩-፪ በጉጉት ነው ያደመጥኩት ሁሉንም ችግራችንን ዳስሰውታል። በድጋሜ እንድቀርቡልን እጠይቃለሁ!? ወንድማችን ቀዳሚ ጸጋ እንደምታቀርብልን ድጋሜ ተስፋ አለኝ።

  • @tigistdesta7138
    @tigistdesta713811 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በውስጤ የነበሩ ያልተመለሱልኝ ን ጥያቄዎች ዛሬ በሚያጠግብ እና በማያሻማ መልኩ ምሉዕ በሆነ እውቀት በረጋና በሰከነ እና ርቱእ በሆነ አንደበት ተመልሶልኛል:: በእውነት ሁሉም ክርስቲያን ቢያደምጠው ብዙ እንማርበታለን:: እግዚአብሄር ይባርክልን በርቱልን ፕሮግራሙን በጣም ነው የወደድኩት::አሜን የቤተክርስቲያን አምላክ ሁላችንንም ይባርክልን:: እንዱንም መፅሃፍ አላነበብኩምብ ወደፊት አነባለሁ::

  • @user-ox7ou4lz6y
    @user-ox7ou4lz6yАй бұрын

    ፁፍ ያለበት ሹራብ ትር ጉሙ የማታዎቅ አለ በርቱ

  • @user-gf3rd4cb7l
    @user-gf3rd4cb7l11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo616611 ай бұрын

    መምህርነ

  • @user-yy8fd8vt1i
    @user-yy8fd8vt1i11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን(፫)

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c5 ай бұрын

    የእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን የሂወትን ቃል ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🥰🥰🥰

  • @user-zr3id1jg8v
    @user-zr3id1jg8v2 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @sosinaayalew6219
    @sosinaayalew621911 ай бұрын

    Kalehiwot Yasemalin 🙏

  • @MedhanitAgezew
    @MedhanitAgezew11 ай бұрын

    Memherach kelhiwot yesemalen amen amen amen

  • @user-ls1uy3fw2c
    @user-ls1uy3fw2c3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እውነትን ማየት የተሳነኝ እኔን ማስተዋሉን ያድለኝ

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43733 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይ ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ዲያቆን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s7 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-yo1hh3xo5v
    @user-yo1hh3xo5v10 ай бұрын

    Kale hywet yasemaln abatachn belbachn yasadrln

  • @alya6975
    @alya69753 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን ❤❤❤

  • @brtukanderss1630
    @brtukanderss16307 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ደስ ይሚል ትምህርት ነው ይቀጥልልን ❤❤❤

  • @user-sr1oo6zk3p
    @user-sr1oo6zk3p11 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ ሆኘ በተመስጦ ነዉ የጨረስኩት ብዙ የማናዉቀዉ የቤተክርስቲያን ህጎችና ስርአቶች አሉ እባካችሁ አስተምሩን 🙏

  • @mossaadane
    @mossaadane7 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከልምድ አዎጥቶ አስታውለን የምንገለገልበት አቅም ያድለን

  • @user-zn6fw1mb4g
    @user-zn6fw1mb4g5 ай бұрын

    በእዉነት ለመምራችን ቃለ ህወይት ያሰማልን

  • @marthachane9777
    @marthachane97773 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ለመምህራችን በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @etsubdinkgirma3454
    @etsubdinkgirma34544 ай бұрын

    ቃልሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @marcymila2161
    @marcymila216111 ай бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን መምህር እንደርሶ ያለ መምህራንን ያብዛልን በጣም ብዙ ስው ሚወዛገብበትን ነገር ነው ማብራሪያ የስጡልን በቤቱ ያፅናልን

  • @user-yo1hh3xo5v

    @user-yo1hh3xo5v

    10 ай бұрын

    Amen

  • @kokobekokobe
    @kokobekokobe2 ай бұрын

    Qali yiwati yasemaln❤❤❤❤

  • @tigistbush8875
    @tigistbush88758 ай бұрын

    ❤❤❤መምህር በእውነት አንደበትህ ይባረክ ቃለህይ ወት ያሰማልን

  • @user-il9nf1of5z
    @user-il9nf1of5z3 ай бұрын

    መምህራችን በጣም አሪፍነው ቃለ ሂወት ያሰማል በዕድሜ በጤነ ይጠብቅልን

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88337 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መህራችን እንዲሁም ዘማሪ ወንድማችን ቀዳሜ ጸጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Haregi849
    @Haregi8494 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጂግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @user-uz4eh9il1d
    @user-uz4eh9il1d2 ай бұрын

    እጂግ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ጠያቂው ግን ነጠላቢያደርግ

  • @solomonabay7598
    @solomonabay75983 ай бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን መምህሮቻችን በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate214 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ። እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋው በረከቱን ያድልልን ። ❤🎉👏✝️የሰማነው በእዝነ ልቦናችንን ያሳድርብን አሜን

  • @bungamelati2517

    @bungamelati2517

    Ай бұрын

    Yewunet eskezare aynachinim libachinim tawroal Meri yasfeligenal begzihbiher bebetu yatsinak memirachin

  • @tlgray4660
    @tlgray46604 ай бұрын

    memhre kale hiwet yasemaln betam nen enwedewtalen🥰🥰🥰🙏

  • @user-er3ev5ox6c
    @user-er3ev5ox6c11 ай бұрын

    አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @aynalamaynalam1332
    @aynalamaynalam13324 ай бұрын

    Enameseginalen bertu beteleyi besidet lalenew tiru timirt new

  • @user-eh2pf5vg8i
    @user-eh2pf5vg8i10 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew330611 ай бұрын

    እጅግ ግሩም ትምህርት ፣ምክርም፣ተግሳፅም ነው በእውነት እየገረመኝ ነው ያዳመጥኩት ቀጥሉ ብዮ እላለውኝ

  • @MmMm-on3ci
    @MmMm-on3ci11 ай бұрын

    የኔ አባት ትምርታቸው አይጠገብም

  • @merrydegu4447
    @merrydegu444711 ай бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ዲያቆን ጥሮ ጥያቄ ነው እናመስግናለን እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምምህር ጥሩ ጥያቄዎችን ነው የመለስክልን

  • @Wendmnew
    @Wendmnew11 ай бұрын

    ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ህዝቡ ውስጥ ያለ ጥያቄ ማቅረብህ ደስ ይላል

  • @betelhemezeze370
    @betelhemezeze3707 ай бұрын

    ልማድ እና ክርስትና በሚል የምታቀርቡት ተከታታይ ትምህርት በጣም አስተማሪ ነው ይቀጥል

  • @ephratatesfaye2414
    @ephratatesfaye241411 ай бұрын

    Betam des ylal🌹

  • @haimanotassefa5410
    @haimanotassefa541010 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ውስጤ ሁሌ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነገሮች ሁሉ መልስ አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @user-xc5cw2gs9q
    @user-xc5cw2gs9q7 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @bungamelati2517

    @bungamelati2517

    Ай бұрын

    Enema yepapasat ena yelelochunim siltan mininet alawqim ebakachu astemirun memihir qalehiwot yasemalin

Келесі