#New

ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
📎 • #New 🔴አንተ ሰው ነህ? ዲ/ን ሄ...
📎 • #New 🔴ብንያምን ባላውቀው ይሻለኝ...
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - / @kendilmedia
ፌስቡክ - / kendil.media
ቲክቶክ - / kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
ዋትስአፕ - +251973135923
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
✨ Our Social media!
KZread - / @kendilmedia
Facebook - / kendil.media
Tiktok - / kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
Whatsapp - +251973135923
1/13/2024 © KENDIL MEDIA
#kedametsega #kendilmedia #kendil_media
#new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #

Пікірлер: 389

  • @user-fx9rg6qq8j
    @user-fx9rg6qq8j3 ай бұрын

    ፩ቅዳሴ ሐዋርያት ፪ቅዳሴ እግዚእ ፫ ቅዳሴ ማርያም ፬ ቅዳሴ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ፭ ቅዳሴ ሠልስቱ ሚእት ፮ ቅዳሴ አትናቲዮዎስ ፯ ቅዳሴ ባስሊዮዎስ ፰ ቅዳሴ ጎርጎሪዎስ ፱ ቅዳሴ ኤጲፋኒዮስ ፲ ቅዳሴ ዮሐንስ አፈወርቅ ፲፩ ቅዳሴ ቄርሎስ ፲፪ ቅዳሴ ያዕቆብ ዘሱርግ ፲፫ ቅዳሴ ዲዮዎስቆሮስ ፲፬ ቅዳሴ ካልዕ ጎርጎሪዮስ

  • @meherat938

    @meherat938

    3 ай бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @fhhv1552

    @fhhv1552

    3 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ግልጽ ትምርት ነበረ በተለይ ደሞ በመፀሐፍ ቢፃፍ ትልቅ ለውጥ ይኖረዋል

  • @fev9781

    @fev9781

    3 ай бұрын

    ቅዳሴ ሊቃውንትስ?

  • @marksmukli
    @marksmukli3 ай бұрын

    የእናንተን ፕሮግራም ለመማር ቅዳሜ እስኪደርስ እቸኩላለሁ ከ እናንተን ትምህርት ብዙ ተምሬያለሁ እግዚያብሄር እድሜ ይስጣችሁ ፡፡

  • @anaana-gm9bp

    @anaana-gm9bp

    3 ай бұрын

    ,ሳ

  • @user-qt5qm6uz6h

    @user-qt5qm6uz6h

    3 ай бұрын

    እህቴ እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ አስተካክይው

  • @lemlemlemi1976

    @lemlemlemi1976

    3 ай бұрын

    እውነት ነው ብዙ ነገር ነው እኔም የተጠቀምኩበት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tg.kefelw

    @tg.kefelw

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @marksmukli

    @marksmukli

    3 ай бұрын

    @@user-qt5qm6uz6h እሽ

  • @yaynemisatekle8702
    @yaynemisatekle8702Ай бұрын

    በጣም የማከብርህ መምህራችን ዛሬ በቱሉ ዲምቱ ቱሉ አቦ ቤተክርስትያን ተገኝተህ ስለ ሆሳዕና ስላስተማርከን እግዚአብሔር ያክብርልን።

  • @ururur6108
    @ururur610819 күн бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት የውርስልን

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን 🙏እስከ ዛሬ እንደዚህ አይነት የቤተክርስቲያን ሚስጥር አለማወቅ ቆጫኝ 😢😢በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @MestawetGetachew-uu7yz

    @MestawetGetachew-uu7yz

    3 ай бұрын

    የቅዳሴ መጸሐፍቶች ምን ምን ናቸው መምህር እንደው ከይቅርታ ጋር ብጦቁሙን

  • @user-sx5gu5fn7g
    @user-sx5gu5fn7gАй бұрын

    በውነትለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማል በድሜበጠጋ ይጠብቅልን እጅግ ድንቅ መርሐግብር ነው። እረጅም እድሜ ይስጥልን ። መምሕር የቅዳሴ ተሰጦውን በግእዝ እና ባማሪኛ ይጫኑልን ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው❤

  • @ganatadel1857
    @ganatadel18573 ай бұрын

    በእውነት ለመምሕራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን እኛንም ቸሩ አምላክ ከክፉ ልማዳችን ያውጣን የሰማነውን ለሕይወት ለበረከት ያድርግልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርነ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p3 ай бұрын

    አባታችን ጥዑም ትምህርት ነበር በእውነቱ የማላውቀውን ሁሉ ነው ያሰረዱን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን😢❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech59202 ай бұрын

    በእውነት፡ፈጣሪ፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጥለን፡ቃለህይዎትን፡ያሰማልን

  • @dagimdamite3297
    @dagimdamite32973 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕውነት ትልቅ ስራ ነው እየሰራችሁት ያለው እና በርቱልን። አባታችን እግዚኦ ከተባለ በኋላ መፀለይ ይቻል ይሆን አብዛኞቻችን ከእግዚኦ በኃላ ፀሎት እናደርሳለን እና ይሄን ቢያብራሩልን

  • @selamsisay3243

    @selamsisay3243

    3 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነቱ ትልቅ ትምሕርት እና ሀሳብ ነው።እግዚያብሔር ይስጥልን አባታችን ጥያቄ አለኝ ቅዳሴ ላይ እግዚኦ ከተባለ በኋላ የጸሎት መጸሀፍ ማንበብ ወይም መጸለይ ይቻላል ወይ?

  • @user-ls9nj1be6n
    @user-ls9nj1be6n2 ай бұрын

    እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጡን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን ።በዚህ ዘመን እንደ እናንተ አይነት መምህር በማግኘታችን እድለኞች ነን

  • @hannakebede5823
    @hannakebede58232 ай бұрын

    ምቴ በጣም ጥሩ መርሀ ግብር ነው። ብዙዎቻችን እየተማርንበት ነው። በርታ ወንድማችን። እኛም በየአብያተ ክርስቲያናቱ የምናያቸውን አንዳንድ ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የወጡ ድርጊቶች እየጠቆምንህ ትክክለኛውን የቤተ ክርስቲያናችንን አስተምህሮ እንድታብራራልን እናደርጋለን። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w2 ай бұрын

    😭😭😭 ጌታየ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ 👏ወደ ቤትህ መልሰኝ ትዛዝህን አልጠበቁም እና😭😭😭

  • @user-fx9rg6qq8j
    @user-fx9rg6qq8j3 ай бұрын

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እርግት ያለ ከልብ የሚደርስ አስተምሮ ነው ቃሉን ሰምተን በተግባር እንድንኖረው የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን እድሜ ይስጦዎት መምህር❤❤❤❤❤ ጥያቄ ከበሮ በሚመታበትጊዜ አንዳንድ አገልግሎት ዝማሬዎች ላይ በጣም የሚሽከረከሩት ለምድነው ትርጉም አለው ወይስ ልማድ ነው ?

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @user-mu6xe2yr1s
    @user-mu6xe2yr1s3 ай бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን። በጣም የተቸገርነው ተሰጦ የሚቀበሉ ሴቶች ድምፃቸው ከፍ ማድረግና ስለሸመደዱት ከካህኑ መቅደም በተለይ በውጭ አገራት ቤ/ክ ተቸግረናል በዚህ ዙሪያ ትምህርት ቢሰጡ መምህራችን።

  • @user-mf4xm9te2h
    @user-mf4xm9te2h3 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ብስርአት እንድንመላለስ እግዚአብሔር ያድለን እየሰማን እየረሳን ነው እንጂ ልቦናችን ይክፈትልን ለደጀ ሰላሙ ያብቃን በፀሎታችሁ አስቡን በጣም እናመሰግናለን እኔ ወድያውን ነው ድውሎድ አድርጌ ወደ ፍላሽ ሁሉንም የምጭነው በተለይ በልምድና በባህል የተለመዱ ነገሮች ለቤተሰቦቻችን ስንነግራቸው ጭራሽ አይሰሙም አንቺ ማን ነሽ ትናት ተወልደሽ እኛን የምትመክሪ ድሮ በአባቶቻችን እናቶቻችን የነበረ ነው እያሉ አይሰሙም ግን የኛና የመምህራን ይለያልና በምሞሪ ጭነን አገራችን ስንገባ ብናሰማቸው ይለወጣሉ ብዬ አምናለው ስለዚህ ስምተን አንለፈው በጣም ጠቃሚና ለህይወት አስፈላጊ ምክር ስለሆነ ሁላችን ዳውሎድ ብናደርገው ይመረጣል በዚህም ልናሳያቸው እንችላለን ግን ሁሉ ግዜ ዋይፋይ ወይም ዳታ ላይኖረን ይችላል ብዬ ነው አመሰግናለሁ

  • @Zzizette
    @ZzizetteАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh577523 күн бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @BhZinj
    @BhZinj3 ай бұрын

    ቃልህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውንም በልቦናችን ይፃፍልን

  • @meherat938
    @meherat9383 ай бұрын

    መምህራችን እንዲኹም ዘማሪ ቅዳሜ ፀጋ ለበለጠ ፀጋ ያብቃልን አምላካችን መድኃኔያለም ቃል ሕይወት ያሰማልን እኔ በዙ ስህተቶቼን አግኝቼበታለው የተማርኩትን ለመተግበርና ለማስተማር ያብቃኝ ::

  • @taneasamea8722
    @taneasamea8722Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏መመህር

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal38882 ай бұрын

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @ensratube
    @ensratube3 ай бұрын

    በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ለካ ለስሙ ክርስቲያን ነን የቤተክርስቲያን ስርአት ግን አናቅም 😢 በእውነት ብዙ እየተማርኩ ነው መምህር ያቆይልን ❤ እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ በቅዳሴ ጊዜ በጣም ያዞረኛል ይጥለኛልም በጣም ደም ማነስ ስላለብኝ በተለይ በፆም ጊዜ አልችልም እና ቁጭ ብዬ ነው ማስቀድሰው እና ሀጢያት ይሆን መምህር ቢመልሱልኝ 😢

  • @thinkitsnotillegalyet

    @thinkitsnotillegalyet

    10 күн бұрын

    አይሆንም ኧረ ሲደክምሽ እያረፍሽ አስቀድሽ ሌላውን እግዚአብሔር ያውቃል

  • @heywteyemarymlge5530
    @heywteyemarymlge55303 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ከእናንተ ብዙ ተምረናል በእውነት የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይቅርታ እኔ አንድ ነገር በጣም እያስጨነቀኝ ነገር አለ እባካችሁ መልሱልኝ እኔ የምኖረው በስደት ነው እናም ቅዳሴ በኦላይን ኤርፎን ሰክቼ እየሰራሁ አስቀድሳለሁ እናም በመሃል አሰሪዎቼ ይጠሩኛል ያናግሩኛል አልፎም ልጆቹ በጣም የሚያበሳጭ ነገር ሲያደርጉ ልጆቹን እናገራቸዋለሁ እናም በጣም እያስጨነቀኝ ነው እባካችሁ ምን ላድርግ

  • @znashdngato4658
    @znashdngato46583 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእናንተ የተነሳ ብዙ በልምድ የማደርጋቸውን ነገሮች እያሻሻልኩ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏

  • @user-ff5pw1fp7w
    @user-ff5pw1fp7w3 ай бұрын

    መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እስከዛሬ ይሔን ሚድያ ባለማወቄ ቆጭቶኛል ከቲክቶክ ካገኘሁት ቀን ጀምሬ ወደኃላ ተመልሼ ብዙ ነገሮች ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66413 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-ls9nj1be6n
    @user-ls9nj1be6n2 ай бұрын

    ማታ ማታ የምንጸልየውን ጸሎት እባክዎ መምህር ያስረዱን

  • @etsehiwothabte8117
    @etsehiwothabte81173 ай бұрын

    kale hiwot yasemalene memeher

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp28 күн бұрын

    ቃለሕይዎትን ያሠማልን መምህራችን☦️ ሙሉውን እንዳያዳምጡ እና መሠል መልእክቶችን መጀመሪያ ላይ ብታሳስቡ ጥሩ ነው ምክንያቱም አቋርጠው እንዳይወጡ መጀመሪያ እንዲሰሙት

  • @user-vx9np1tq3y
    @user-vx9np1tq3yАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @martanoah1473
    @martanoah14733 ай бұрын

    ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ታስተምራለህ በተለይ ውጭ ያለነው ተምታቶብናል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወላዲተ አምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቅልን

  • @lewaymetaferia
    @lewaymetaferia3 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን እኔ መጠየቅ የምፈልገው እግዚኦ ከተባለ በሃላ ሁሌም የግል ጰሎቴን አደርሳለሁ እኔ ብቻ ሳልሆን አብዛኛው ምዕመን ያደርሳል ትክክል እንዳልሆንኩ ይሰማኛል ነገር ግን በየትኛው ሰአት ነው የግል ፅሎት ማድረስ ያለብን የሚለውን ቢመልሱልኝ ደስ ይለኛል ፡፡

  • @user-yc1bv2lb7t
    @user-yc1bv2lb7t3 ай бұрын

    እንዳይቆረጥ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን እኛ በውጭ ሀገር ላለነው በጣም ጠቃሚ ነው

  • @wardawarda909
    @wardawarda9092 ай бұрын

    አሜኔ አሜን አሜን

  • @nabarsisi
    @nabarsisi3 ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት ብዙ ደስ የሚል ትምህርት እያገኝን ነው 🙏❤❤ ግን እህት ወንድሞቼ ሙሉውን ትምህርት አውርዳቹ ቲቶክ ላይ አትውሰዱ ወደዚህ መተው እንዲመለቱ ብቻ ብጦቁሙ!!!🙏🙏❤

  • @martaabate9259
    @martaabate92593 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @user-zv9zo3ri1e
    @user-zv9zo3ri1e3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-lt9es4qv7u
    @user-lt9es4qv7u2 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የውነት የምናመልከውን አምላክ በደንብ የምናውቅበት መንደግ ነው ልጅነቴን ወልደነጎድጓድ ቅዱስ ዮሐን ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት 1970ዎቹ ውስጥ ነው ይህን እያስተማሩ ያሳደጉን ትውልዱ የጠፋው ይህን በአግባቡ አለማወቁ ይመስለኛል እናም በርቱልን ይህ ትምህርት ቀላል እንዳይመስላችሁ

  • @medhanit2016
    @medhanit20163 ай бұрын

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋ ይስጥልን መምህራችን ብዙ ተመረንበታል ፀጋውን ያብዛላቹ ባላለቀ እያልኩ ነው የጨረስኩት ምጥን ያለ ትምህርት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-us8zy6ow1v
    @user-us8zy6ow1v3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በሰንበት በጣም በለሊት ቅዳሴው ከመጀመሩ አንፃር ችግር ላይ እየወደቅን ነው ከሩቅ ሰፈር የምንመጣው

  • @user-qt5qm6uz6h
    @user-qt5qm6uz6h3 ай бұрын

    እንኳን በደሀና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የተማርነውን እንድንኖረዉ የአምላክችን ፈቃድ ይሁንልን

  • @hcdgdy5689
    @hcdgdy56893 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @samsonangole3954
    @samsonangole39542 ай бұрын

    በጣም፡ድንቅ፡ትምህርት፡ነው።

  • @kalekidanamare7193
    @kalekidanamare71932 ай бұрын

    በእውነት እጅግ ልብን የሚያርስ ትምህርት ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቀንዲል ሚዲያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 በስርዓተ ቅዳሴ ውስጥ የግል ፀሎት ማድረግ ተገብ እንዳልሆነ ተረድቻለሁ ነገር ግን እኔንም ጨምሮ ብዙ ንዕመናን የቁርባ ስረዓት እያከናወነ የግል ፀሎት አደጋለሁ ይቻላል አይቻልም?ስለ መልካም ምላሾቻቹ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @tglove7262
    @tglove72623 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጡ መህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከናንተ ብዙ ነገር ተምራለሁ ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ፀጋዉን ያብዛላቹህ 👏👏👏

  • @christiandixon5045
    @christiandixon50452 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤

  • @user-nm5if9ny8g
    @user-nm5if9ny8g3 ай бұрын

    መምህር ለሚሰጡን አልግሎት ከልብ አመሰገናሀሉ ብዙ እውቀትን አካፍለውናል እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመነዎትን ይባረክልን 🙏🙏🙏🙏

  • @meketemulugeta4196
    @meketemulugeta41962 ай бұрын

    egziabher yakbrln memhr...kalehiwotn yasemaln tesfa mnaregatn mengste semayat yawrsln....

  • @hunehune741
    @hunehune7413 ай бұрын

    ሁሌ እሰማሃለሁ ሁሌም አዲስ ነገር ከአፍህ አይጠፋም ክበር

  • @user-ol2nf6qo3w
    @user-ol2nf6qo3w3 ай бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይሄንንም ድንቅ ትምህርት ላስተላለፋቹሁልን ከልብ እናመሰግናለን እመብርሃን ትስጥልን❤❤❤

  • @genatayenaw6232
    @genatayenaw62323 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እውነት በስመክርስትና እንጉዋዛለን ስንት የቤተክርስቲያን ህግና ስርአት ግን አናቅም😢የማናውቀውን እንድናው ለእኛ ጊዚያችሁን መስዋዕትነት የምትከፍሉ አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን በሰማይ ይክፈላችሁ እውነት ነው እኔም ከቲክትክ ነው አይቼ የመጣሁት እግዚአብሔር ይስጣችሁ የማናውቀውን እንድናውቅ ስለረዳችሁን ቃሉን ሰምተን የምንቀየር ያድርገን እግዚአብሔር አምላክ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi37553 ай бұрын

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን🙏😥😥

  • @SetelemZenebe
    @SetelemZenebe2 ай бұрын

    egziabher edmena tena ystln bzu emanakachewun eyawekn new ena kbr msgna ygbachihu egziabher ystln abetu bebeth atsnagni ❤❤🙏🙏🙏

  • @asterwarga14
    @asterwarga143 ай бұрын

    አሜን , ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾💕በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኝሁት ብዙ የማላቃቸው ነሮች ነበሩ ስላስተማሩን እንደው በእውነት ኦርቶዶክስ በአሁን ሰአት ሁሉንም እያወቅንና እየተማርን ስለሆነ በርክቱልን በያላቹበት እግዚአብሔር ይባርክልን ቀሪ ዘመናቹን ❤❤❤

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p3 ай бұрын

    መምህራችን በእውነቱ በአጀንዳዬ እየመዘገብኩ ነው በተመስጦ የማዳምጠው እየፃፍኩኝ ቃለ ህይተወት ያሰማልን❤

  • @weleladebele1973
    @weleladebele19732 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ስለ ቅዳሴ ብዙ በአእምሮዬ የሚመላለሱ ጥያቄዎች ነበሩና አሁን ግን በደንብ ስለተመለሰልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @minasautotapiceria8575
    @minasautotapiceria85756 күн бұрын

    ድርሳነ ሚካኤል ምሣ በልተን መፀለይ እንችላለን

  • @metadde
    @metadde2 ай бұрын

    Thank you very much

  • @lalailalai6952
    @lalailalai69523 ай бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha56573 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን በልቦናች ያሳደርበን ❤

  • @seyfekalawi4251
    @seyfekalawi42513 ай бұрын

    kale hiwot yasemalin yene tiyake bekutban seat sewoch tselot metheley ayichilum ena be sibkete wengel seats. ebakwo ayilefugn

  • @KibneshAlemu
    @KibneshAlemuАй бұрын

    Kalehiwot yasemalem

  • @raditkhan4591
    @raditkhan45913 ай бұрын

    እኔም ዛሬ ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው ወደዚህ መጥቼ ሙሉውን የተከታተልኩት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤ ብዙተምሬአለው እናም ለአስር ሰው ሼር አድርጌአለው

  • @sarataye4822
    @sarataye48223 ай бұрын

    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏

  • @michaeltegegn6665
    @michaeltegegn66653 ай бұрын

    we are learning a lot from you ,please keep it up !!! God help us live what we have heard!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @umomar4384
    @umomar43843 ай бұрын

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን❤እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ #ቀንድል_ሚድያ ከልብ ነው የማመሰግ ነው በርቱ ቀጥሉ👏🥰🥰🥰🥰

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Medanit213
    @Medanit2133 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፤ በዚህ ሚዲያ ከካሜራ ጀርባ ያላችሁ በሙሉ እመብርሃን በእድሜ በጤና በጸጋ እስከመጨረሻይቱ ህቅታ ድረስ በምልጃዋ ትጠብቃችሁ አሜን ።

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo17473 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህረራችን እንኳን በሰላም መጡ በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን ከልብን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን

  • @user-qb5pg3wp3p
    @user-qb5pg3wp3p3 ай бұрын

    በእውነት ልዩ ፖሮግራም ነበረ ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 💞💞💞

  • @bertukan2121
    @bertukan21213 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ። እንደ አጋጣሚ የግብፅ ቤተ ክርስትያን እኔም ተካፍያለሁ እና ብዙ ስርአቱ ይደንቃል ። ለምሳሌ ሰላምታ ተሰጣጡ የሚለው ላይ እጅ ለእጅ ተነካክተው እጃቸውን ይስማሉ የተቀመጣችሁ ተነሱ ሲል ወይም በየ ሰከንድ ያማትባሉ ለምን ስል በሀሳብ እንዳንሄድ ነው ።አሉኝ እና ይገርማል

  • @tigistworku5615
    @tigistworku56152 ай бұрын

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እያስተማራችሁ ያላችሁት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ እኛም የተማርነውን የምንተገብር ያድርገን :: ባጋጣሚ ባጫጭር ቪዲዪዎች ነበር ያየሁት ዛሬ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ::

  • @LinKass-jg2pj
    @LinKass-jg2pj2 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @Tersitemichael
    @Tersitemichael2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን። የኔ ጥያቄ አንድ ቀን ነአኩቶ ከተባለ በኋላ ካህኑ በእጃቸዉ ባርከውን ወደ አውደምህረት ወጡ። እትው በሠላም ሲባል አሜን ብለን እኔም ሌሎች ምዕመናንም አሜን ብለን መሬት ላይ ወድቀን ሰገድን። አንድ እናት ግን ካህኑ ስጋወደሙ በፈተቱበት እጅ ስለባረኩን ፊታችን መሬት ማስነካት አይቻልም አሉን። ትክክል ነው?

  • @kelemtizazu5826
    @kelemtizazu58262 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዙ ነገሮችን ተምርናል እድሜና ጤና ይስጥልን አንድ ጥያቄ ነበርኚ አባታችን ከተቻለ ቢመለስልን ስል አድኖ ቤት ውስጥ መስቀል ይቻላል

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie13653 ай бұрын

    እጅግ እረቂቅ ድንቅ ናት እምነታችን ቅድሰት ፦ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ፦ በእውነቱ ለመ ምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰተ ሠማያትን ያውርሰልን ❤🙏🙏🙏

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru36633 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር!!! እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እየሰጡን ነው የተማርነው ትምህርት ለ ህይወት የሆነልን:: መምህር

  • @user-uc4lo9mh1h
    @user-uc4lo9mh1h3 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ን ያድልልን። በርቱ አብዛኛው ሰውእኔን ጨምሮ በልማድ እምንመላለሰ ነን ።ጥሩ ትምህርቶች እየሰጣችሁ ን ሰለሆነ እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛላችሁ

  • @atsedemariamandualem33
    @atsedemariamandualem332 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኛም የሰማነዉን በተግባር ለማዋል ያብቃን

  • @user-ev9uv1ho3k
    @user-ev9uv1ho3k3 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @aynalem63
    @aynalem633 ай бұрын

    Kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayen yawereselen

  • @TigistJember
    @TigistJember3 ай бұрын

    በጉጉት የምጠብቀዉ እና ክርስትናየን የልማድ ክርስትና እንዳላደርጋት የጠቀመኝ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Genet-is6xr2jr1j
    @Genet-is6xr2jr1j3 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በፀሎት አስቡን በአሀዛብ ቤት ያለነውንም በተቀደሰው በደጀ ሰላሙ ቆመን እኛም እንድናስቀድስ

  • @hiliftehilifte1830
    @hiliftehilifte18303 ай бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና አምላክ ይጠብቅልን መምህራችን በደጁ ቁመን እንድናስቀደስ የቸሩ አምላካችን ፍቃዱ ይሁንልን ሃገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤

  • @user-kl9rp4vc9w
    @user-kl9rp4vc9w3 ай бұрын

    መምሕር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ብዙ ነገሮችን እየተማርን ነው እድሜና ጤና ያድልልን በርቱ በጣም ልዩ ትምሕርት ነው ስለ ልማዳችን ብዙ አልተማርንም ነበር እኔ እምጠይቀው =ሕጻናት 40 ቀን ሳይሆናቸው ሰይጠመቁ ከሞቱ ቤተ ክርስቲያን ለምን አይቀበሩም? =ለምሳሌ በእኛ አከባቢ በጓሮ ነው የሚቀበሩትጅ ወደ ቤተ ክርስቲያን አይቀበሩም ለምን ? ከቤተ ክርስቲያን እይታ እንዴት ይታያል ??ከተቀበረስ እንዴት ነው ስርአቱ

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma24863 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቱ ይስጥልን፡፡ እኔም ተላልፌያለው ተምህርቱ ሳላውቅ በዕውነት ንስሀ አባቴን መጠየቅ ነበረብኝ ግን አምላኬ ይቅር ይበለኝ እመአምላክ ከፈጣሪዬ አስታርቂኝ አደራሽን

  • @MihireteBelay-fu1vf
    @MihireteBelay-fu1vf3 ай бұрын

    Kal hiwete yasemaline

  • @nunumekonnen3325
    @nunumekonnen33253 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማል!

  • @emako7241
    @emako72413 ай бұрын

    የአባታችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መዓዛ ቅዳሴ ባይዘነጋ የጻዱቁን በረከት እ ንዳናጣ።

  • @EmuEmu-eo5ll
    @EmuEmu-eo5ll3 ай бұрын

    wow❤ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @SamirawitTamiru
    @SamirawitTamiru3 ай бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጡ

  • @wayenwayoutube4673
    @wayenwayoutube46733 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን የማላቃቸዉ ሁሉ አዉን በተከታታይ እየተማርኩ ነዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹ ❤❤❤❤❤

  • @user-sb7dc1dx6l
    @user-sb7dc1dx6l3 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ምንም አላውቅም ነበር ብዙ አወኩኝ ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ቃል ከረከት ያሰማልን ብድሜ በጥና እግዚአብሔር ኡምላክ ጠብቆ ያቆይልን በእዉነት ሰለቸን ደከመን ሳትል ጥያቄዎቻችን ተቀብላችሁ መልስ ሥለምሰጡን እናመሰግናለን ከዚህ ቀላይ የምታገለግሉበትን ዘመናችሁ ይባርክ ክብርት ይስጥልን👏

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb3 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @AWOKEKETEMA
    @AWOKEKETEMA2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን

  • @user-gi9gg4ke3f
    @user-gi9gg4ke3f2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TsedeyAsebe-lm5nd
    @TsedeyAsebe-lm5nd2 ай бұрын

    Kale hiwete yasemalen

Келесі