🔴ሰይጣን የሚወደውና የሚጠላው ሁለት ነገር🔴በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ምትኩ አበራ

Ойын-сауық

🔴ሰይጣን የሚወደውና የሚጠላው ሁለት ነገር🔴
በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ምትኩ አበራ
contact us via telegram _ _0923462246 video creates by mehemer tamerate tesfaya
#sibket #orthodox_sibket #
ⓈⓊⒷⓈⒸⓇⒾⒷⒺ
🔴ሰይጣን የሚወደውና የሚጠላው ሁለት ነገር🔴 በመጋቤ ሃይማኖት መ/ር ምትኩ አበራ
contact us via telegram _ _0923462246 video creates by mehemer tamerate tesfaya
©️ @Tamirat21 has all exclusive rights for all materials in the video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited .
All rights reserved to @Tamirat21 has all exclusive rights for all materials in the video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited .
All rights reserved to @Tamirat21

Пікірлер: 73

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699Күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥትን ያውርስልን እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nardosakalu2958
    @nardosakalu29586 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @aneleymiheretie8887
    @aneleymiheretie88876 ай бұрын

    መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ና ብቻ ነው ክብር ምስጋና እስከ ለዘላለም ለታላቁ ስሙ ይሁን ኣሜን::

  • @merik2813
    @merik28136 ай бұрын

    በጣም ትክክል። ምንም እቅድ መናገር አያስፈልግም

  • @yrgg1047
    @yrgg10472 күн бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲egzbiher yemsagn embetachan kidist dingle mariam enatachin enawedashalen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @user-wf7pv7ri4t
    @user-wf7pv7ri4tАй бұрын

    ማርያም እሜንእሜን እሜንእሜንእሜን❤❤❤

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ayenalmkassy2504
    @ayenalmkassy25046 ай бұрын

    ውድውድመምህራችን ድንግል ማርያም ታበርታህ በእውኑ መድሀኒዓለም ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @TinkishAweke-ds1zv
    @TinkishAweke-ds1zv6 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @AynalemTeshome-ck2lm
    @AynalemTeshome-ck2lmАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳን በጣም የተቸገርኩበት ነገር

  • @Bexs-jr8bq
    @Bexs-jr8bq6 ай бұрын

    በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው እግዚአብሔር እደኔ የተቸገሩትን ጭምር ይርዳን አሜን

  • @aounassaf3450

    @aounassaf3450

    6 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰☦☦☦🤝👏💞💞💞💒💒💒🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🧎‍♂️🕊🕊🕊🤲🤲🤲

  • @aounassaf3450

    @aounassaf3450

    6 ай бұрын

    Hi🤔🤔🤔

  • @ermiasmamo1227

    @ermiasmamo1227

    6 ай бұрын

    ​@@aounassaf345000 12:30

  • @EtensheBancha

    @EtensheBancha

    6 ай бұрын

    Amen

  • @MetiAemiro
    @MetiAemiroАй бұрын

    memher kal hiwot yasemalen

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ።ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ።ወንድማችን መምህር ምትኩ እንወድሃለን ።❤

  • @misterkibret
    @misterkibret29 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-ok5dn9if1o
    @user-ok5dn9if1o6 ай бұрын

    እውነት ነው❤

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መም ህርችን ሰላምህ ይብዛ በእዉነት ለመምህርችን ቃለህይወትን ያሣማልን ፀጋዉን ያብዛሎት በእሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን አሜን አሜን🙌🌹🕊

  • @nebiudaniel
    @nebiudaniel6 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yq5bs6zu7b
    @user-yq5bs6zu7b6 ай бұрын

    ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ ቃለ-ህይወት ያሰማልን።ኣሜን❤(3)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uc9fj8xx6d
    @user-uc9fj8xx6dАй бұрын

    Endate,aynete,wendeme,yabezalne,amene

  • @shewayekebede893
    @shewayekebede8936 ай бұрын

    መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቆት፡።

  • @zena4992
    @zena49926 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @greenlandfrank4149
    @greenlandfrank41496 ай бұрын

    እውነት ነው ። ያሰብኩትን ለሰው ነግሬ 460,000 ብር ከስሬ ነበር። ከዛ ስህተት በመማር በ እግዚአብሔር እርዳታ 900,000 ብር አትርፊያለው። ፀሎት እና ትጋት ከዳቢሎስ ወጥመድ ያድርናል። ዳቢሎስ በሰው አድሮ መጥፎ ይመክራል ተጠንቀቁ።

  • @user-wz8cg5zx9q
    @user-wz8cg5zx9q6 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-iw4kn2nk8j
    @user-iw4kn2nk8j6 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-ko8nw8bz7y
    @user-ko8nw8bz7yАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማል መምህር እድሜ ፀጋው ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vf8iz9yd1m
    @user-vf8iz9yd1m6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችም ያኑርልን

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi42986 ай бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን ❤❤❤ መምህራችን የሁላችን ም ችግር ይህነዉ😢

  • @user-mc6gc4oz5d
    @user-mc6gc4oz5d6 ай бұрын

    ቃለ ህወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mekdeskasu7544
    @mekdeskasu75446 ай бұрын

    ትክክልነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-og7hu7zg9y
    @user-og7hu7zg9y3 ай бұрын

    Kale hiwot yasemaln, Emebete mariyam,keseytan wotimed titebken

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh87096 ай бұрын

    Amen👏👏👏👏amen🙏🙏🙏amen🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-qc6xk9wh4u
    @user-qc6xk9wh4u2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-gi9gg4ke3f
    @user-gi9gg4ke3f2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @etiopeyamzmor673
    @etiopeyamzmor6736 ай бұрын

    kala heyewate yasamalen mamerahen egezabare yetabekote

  • @user-gi9gg4ke3f
    @user-gi9gg4ke3f2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Etho226
    @Etho2266 ай бұрын

    AMENN AMENN AMENN❣❣❤❤🙏🙏🙏

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile85216 ай бұрын

    🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew15736 ай бұрын

    Memhr kalehiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @bogaleashe4534
    @bogaleashe45346 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf6 ай бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን😢😢😢😢😢

  • @haregteferi5645
    @haregteferi56456 ай бұрын

    Kalehiwetin yasemalen❤

  • @elsayemariam
    @elsayemariam6 ай бұрын

    ካላወቃችሁ አንብቡ ገድሉን ስንክሳሩን ጠይቁ ትቢት የትም አያደርስም መድርኩን ስላገኛችሁ ብቻ አትዘባርቁ ጌታሆይ መስተዋሉን ሰጠን😢😢😢

  • @user-vf8iz9yd1m

    @user-vf8iz9yd1m

    6 ай бұрын

    ቀላዋጭ ጠላን የርጎ ዝብ የማይመለከታችሁን አዘብዝቡ

  • @eribkaoamannuel862

    @eribkaoamannuel862

    6 ай бұрын

    That is absolutely true.Why they don't want to work together.They are misleading this poor people.Please red Gedele,senksare etc.

  • @user-xh1te1gi2w
    @user-xh1te1gi2wАй бұрын

    የቅዳስ ሰዓት ስግደት ይቻላል

  • @user-wb3fn1hs3o
    @user-wb3fn1hs3o6 ай бұрын

    እመ አምላክ እመ ብርሃን እመብዙሀን ቤዛዊተዓለም ወለተ እስራኤል ወላዲተቃል ፀሎትና ምልጃዋ ፊት የማያስቀልስ አንገት የማያስደፋ ዘወትር ፀሎትና ምልጃዋ በሁላችንም ላይ ይደር እስከ ዘለዓልም አሜን እሜን እሜን ይደረግልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን !!!

  • @getachewworku9651
    @getachewworku96516 ай бұрын

    😅thankstoGOD

  • @have_fun_forever
    @have_fun_forever6 ай бұрын

    ይቅርታ ትምርቱ እጀግ ተመሰጬ እየሰማውኝ በደሰታ ጨርሼው ቀና ሰል ግን የእመቤቴን ምሰል አየው መነው የልጆም ምሰል በትልቁ አጠገቧ ቢኖር ብዮ ተመኝውኝ።

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy5 ай бұрын

    በጥበቃው ስለምንኖር እንጂ ሰይጣንማ ከእግዚአብሔር ለማጣላት የማይፈነቅለው ደንጊያ የለም መንገዴን የሳተዉን እንደፈለገህ አድርግ ብሎታልና!!!

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy5 ай бұрын

    ስለትምህርቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን!ነገር ግን መምህር ቀድሞን ገዳም መገኘቱ የምናስበውን ቀድሞ ስላወቀ አይደለምን?

  • @dr.wegderesketema7846
    @dr.wegderesketema78466 ай бұрын

    Mitiku, I grew up looking up to you when I was just a.....and you were at "Lesimu Aterar Kibir Misgana Yihunina" Dire Dawa Kidus Michael Betekirstiyan.....

  • @michaelw.4008
    @michaelw.40086 ай бұрын

    አጋንንት የሚወጣው ፣ ስራው የሚፈርሰው በኢየሱስ ስም ብቻ ነው!!! ስለዚህ የሚጠላው የኢየሱስን ስም ነው። "የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ተገለጠ።" - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem276 ай бұрын

    Yes yawkal yamenasebawen💯 bawestachen selala selazeh yamayhonr temhimhirt atadtameren😡 shee zegza erkus SEMUN atetra

  • @eribkaoamannuel862
    @eribkaoamannuel8626 ай бұрын

    Please ethiopian orthodox preachers we loves you.But if you don't want to work togeher please respect those who heal people from their problem.Also read what it said on Gedele,senkesare etc.They are gifted from God sprit.They teach people ....how to pray to God ,obay God rules..finally take the holy communion.That is what they did.How many years did you preach on the stage and how many people come to take thw holy communion.

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e6 ай бұрын

    ሴጣን የሚፈራዉ ኢየሱስ ብቻነዉ😂😂

  • @Atifra1532
    @Atifra15326 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ነኝ ያለ መድሀኒታችን እየሱስ ትምህርትም ወይ ፀሎት በስተቀር ለሌላ ትምህርት ቦታ የለኝም እኛ ተደባዳቢ፣ዝሙታም፣ተሳዳቢ፣ተራጋሚ፣አረቄያም፣ጠጅ፣ውስኪ፣ዳንኪራ፣ሺሻ ፣ሀሜት፣ቂም የበዛውም እኛው ጋ ነው የምንከተለውን መሲህ በመላእክቶቹ ስም ተቀይሮ ሰው ዝንጉና ሀጥያተኛ ሆኗል ኢየሱስን ቀዳሚ ያላረጋቹህ ለሱ ያላስዘመራቹህ ያላስፀለያቹህ አባቶች ፉርድ በሰማይ ይጠብቃቹሀል ምእመናኑ ከመፅሀፉ ቅዱስ ቃል ዝንፉ ባለማለት እራስህን አድን

  • @bogaleashe4534

    @bogaleashe4534

    6 ай бұрын

    እናንተ የጭቃ ውስጥ እሾሆች ብዙ ደክማችሁብን ነው ያልከውን የሆነ ሰው ያየህ የመሰለህ እንጂ ቤት ክርስቲያናችን በየትኛውም አውደ ምህረት የምትኮንነው ድርጊት ነው። ውስጥ ሳትሆን ኦርቶዶክስ ነኝ ከምትል ጠጋ ብለህ ተማርና ሃይማኖትህን አፅና ለዚህም የእመቤታችን አማላጅነት አይለይህ/ሽ/

  • @user-wu9vt7ng4m

    @user-wu9vt7ng4m

    2 ай бұрын

    ante enkans ortodoks lthon ykrna kt yalew menafk enkan aydelehm mknyatum ortodoks bthon nuro yhn comment attsfm neber betekrstiyan andm ken yekrstos sm teshefno ayawkm kemahletu jemro esk serk tslot dres krstos ena krstos new yalew yhn maregaget kefelek degmo betekrstiyan hid

  • @DigitalcellCell-mm4cm

    @DigitalcellCell-mm4cm

    Ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ብትሆን ነኝ ብለህ አትጀምርም ነበር😅

  • @betelhembeti6706

    @betelhembeti6706

    28 күн бұрын

    ለ እየሱስ ትምህርት ና ፀሎት ቦታ ከለልህማ ኦርቶዶክስ አይደለም sorry bro..... Ebakih wede ewnetegaw geta na....... Befkr enteykhalen.... Ega..enkuan eyesusin esu yakeberachewim. Enakebralenina..... 😍

  • @WizardSwitchedFate2BuyBrain
    @WizardSwitchedFate2BuyBrain6 ай бұрын

    እብድ ውሻ

  • @senaithaile9000
    @senaithaile90006 ай бұрын

    ወሬ

  • @AfariMoranShityDog
    @AfariMoranShityDog6 ай бұрын

    ከማይጫን ኣህያ እርግጫ እና ፋንድያ ከእብድ ውሻ ንክሻ እንጂ ደህና ነገር አንጠብቅም

  • @BurtuqalaBur
    @BurtuqalaBur6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SetelemZenebe
    @SetelemZenebe2 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @WizardSwitchedFate2Buy.aBrainD
    @WizardSwitchedFate2Buy.aBrainD6 ай бұрын

    እብድ ውሻ

Келесі