ሰይጣንን ለማወቅ ማየት አለብኝ // ከስራ አስኪያጅነት ወደ በረንዳ አዳሪነት የሚታዩ የመናፍስት ፈተናዎች

Автокөліктер мен көлік құралдары

Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 273

  • @AmanuelDes-qq9vn
    @AmanuelDes-qq9vn9 ай бұрын

    አማረኛ ማንበብ የምትችሉ ካልናቃችሁኝ በቀር ታናሽነቴን አይታችሁ ሁላችሁ ተስፋ ጊዮርጊስ አስቡኝ አትለፉኝ በማርያም

  • @eftah21

    @eftah21

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብህ ወንድምአለም 😢ኤፍታህ ይበለን ሁላችንንም😢😢😢ታስረናል እኮ ቁመን ስንሄድ ሰዉ እንመስላለን😢😢😢😢ኢትዮ ከሆንክ ወንድሜ ፀበል ሂድ 😢

  • @HayimFiker

    @HayimFiker

    9 ай бұрын

    ተስፋ ጊዮርጊስ እግዘብሔር ያስብህ ስገድ ፀልይ እማምላክ ትርዳህ❤

  • @weletemikaal6888

    @weletemikaal6888

    9 ай бұрын

    ተስፋ ጊዮርጊስ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ያስብህ አይዞህ ወንድሜ❤❤❤❤

  • @user-se7vk7wr3c

    @user-se7vk7wr3c

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብህ ወድማችን

  • @user-nc1hm8dj4x

    @user-nc1hm8dj4x

    2 ай бұрын

    እግዛብሔር ያስብ

  • @እንግዳውሰው7039
    @እንግዳውሰው703915 сағат бұрын

    እግ/ አብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ አባ መንክራት ግርማ ወንድሙን ጤናና እድሜውን ፀጋውንም አብዝቶ እግ/አብሔር ይስጥልን

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u9 ай бұрын

    እኔም ለሰው የማልነገረው ለብዙ አመታት ያውም በሰው ሀገር የተሰቃየሁበት እርኩስ መንፈስ አንድ ቀን በአዛኝቷ ምልጃ ጸሎት በጌታዬ በኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነት እና ምህረት እንደሚሳደድልኝ ተስፋ አለኝ የእናቴ ልጆች ኦርቶዶክሳውያን ወለተ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ በኔ የደረሰው አይድረስባችሁ😭

  • @Eyob797
    @Eyob7979 ай бұрын

    እግዚአብሔር ዕንደ ዕርሶ ያሉትን ደግ አባቶች ያብዛልን ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።

  • @HiwetHh
    @HiwetHh9 ай бұрын

    በእዉነት በዚ ልጅ ታረክ በጣም ነዉ ያለቀስኩት 😢😢 እና ሀበሾች በጣም አስፈሪዎች ሆነናል እግዚአብሔር ልቦናን ይስጠን አባታችን እድሜ እና ጤና ፈጣሪ ይስጦት ❤

  • @hhjjjhhjjj5429

    @hhjjjhhjjj5429

    8 ай бұрын

    ,z!

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy50089 ай бұрын

    አባቴ እንኳ ሰላም መጡልኝ እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኔ እግዚአብሔር ተፈቅዶ በእጆት ለመባረክ ያብቃኝ😢❤❤❤

  • @addisaddis6818

    @addisaddis6818

    9 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍየዳቢሎስስራው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችንን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜንአሜን😢😢😢

  • @hewotat2147

    @hewotat2147

    9 ай бұрын

    Yet nachew abba ahun ?

  • @aynealma66

    @aynealma66

    9 ай бұрын

    አሁን የት ነው የሚገለግሉት አባ😢

  • @aynealma66

    @aynealma66

    9 ай бұрын

    መሂድ እፈልጋለሁ

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤

  • @ABIGAIL12562
    @ABIGAIL125629 ай бұрын

    ❤ኣቦይ መዓረይ እግዚአብሔር ጸግኡ የብዝሓልኩም በረከትኩም ይሕደረና: አየ ንዓኩም ዝጸልኡሲ ምስትውዓል ይሃቦም:እሞ ይጠቀሙ : እንበር ንሕናሲ ቡዙሕ ተማሂርና ጸላኢና ፈሊጥናን :ናብ መን ክንጽጋዕ ከም ዘለና ውን ፈሊጥናን :እወ ናብ እግዚአብሔር ኣምላክና ክንጽጋዕ ከም ዘለና ተረዲእና :ሂወት ውን ረኪብና :ሰላም ውን ረኪብና ከምዚ ከማኩም የብዝሓልናን

  • @user-yh3yd7wo8u

    @user-yh3yd7wo8u

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን ❤

  • @mengstumeresa139
    @mengstumeresa1398 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጠና አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam9338 ай бұрын

    እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ የሰዉ ልጅ ክፋት መጨረሻ አለመኖር ይቅር ይበለን።

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገፀፀህ የህን መፈሰ በሰላሴ ሰም አባዬ በርክታቹ ይደርብን😢😢😢

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1eb7 ай бұрын

    አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71449 ай бұрын

    አባታችን ቡራኬወት ይድረሰን ፈጣሪ ይህን ክፍ መንፈስ ይገስፅልን 😢😢😢

  • @seifealigaz4897
    @seifealigaz48979 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤

  • @buzubuzu1636
    @buzubuzu16364 ай бұрын

    አሜንጤናእስጦት

  • @serkalemabate4691
    @serkalemabate46918 ай бұрын

    እግዝዮ ምሀረና ክርስቶስ

  • @user-my7eo3ld6i
    @user-my7eo3ld6i8 ай бұрын

    አባ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን

  • @gonisyoutube2132
    @gonisyoutube21328 ай бұрын

    😢😢😢😢😢አባ እድሜ ይስጥልን

  • @asde301
    @asde3019 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን🌺እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስትጥዎት 🌺 ለናተ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን🤲 እፍፍፍ ሲያሳዝን የኔ ወንድም😢

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b9 ай бұрын

    ይህ ወድማችን ሲፈወስ እኔ በአካል ነበርኩ ግን እኔ ተኛሁ በሰአቱ አልበረታሁም ነበር ብዙ ነገሮች ከተበላሹ በኋላ ባነንኩ አባ ፀጋውን ያብዛልዋት አባቴ እድሜዋን ያርዝምልን አባ ❤❤❤❤

  • @milliontemesgen7597

    @milliontemesgen7597

    8 ай бұрын

    የት ነው ወንድሜ ?

  • @user-nt7wi5rj9b

    @user-nt7wi5rj9b

    8 ай бұрын

    @@milliontemesgen7597 እስጢፋኖስ ነበር መስቀል አደባባይ በ2006ላይ ነበር

  • @derhailemariyam

    @derhailemariyam

    2 ай бұрын

    don't deceived

  • @princess4698

    @princess4698

    Ай бұрын

    የት nachw በጌታ?

  • @SelamawitAsfaw-ft6cl
    @SelamawitAsfaw-ft6cl8 ай бұрын

    አባቴ ርድኤት በርከቶ በቤቴ ወስጥ ይደርብን

  • @user-fw2fs7hw4j
    @user-fw2fs7hw4j9 ай бұрын

    እግዚኦ ማርና ክርስቶዎስ 😢አሳዘነኝ የኔ ወድም እኳን ተመሸማቀቅ አወጣህ መጨረሻህን ያሳምርልህ አባታችን እረጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጦዎት❤

  • @ZafuNigussie-lf6cb
    @ZafuNigussie-lf6cb8 ай бұрын

    አባቴ.በእርስዎ.ምባረክበት.ቀን.ነዉ.የናፈቀኝ

  • @mulu5487
    @mulu54879 ай бұрын

    አሰይይይይይ በጣም ደስስስስስስ የሚል ለዉጥ😢😢😢😢 አይኛ በአይናችን አያየነዉም ማናምን ምሆናችን አቤቱ አምላኬ ሆይ የታወረ አይና ልቦናችን ግለጥልን😢😢😢

  • @demshabayneh6566

    @demshabayneh6566

    9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zdtube5432
    @zdtube54328 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ለአንተ የደረሰ አምላክ እኛንም ይፈውሰን እንኳንም በሂወት ኖረክ ከጨለማ ወጣህ አሁንም ፈጣሪ ያበርታህ 😢የሰውን ልጅ ክፋት ሳስበው እሳት አለማዝነቡ የእሱ ቸርነት ያስገርመኛል አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ከጥፋት መንገድ መልሰን 😢😢😢😢

  • @user-us1dc4cs1h
    @user-us1dc4cs1h9 ай бұрын

    እግዞው ማር ክርስቶስ ወይኔ ክፍላችን ወይኔ ምቀኝነታችን አምላኬ ማረን ይቅር ብለን 😢😢😢አባታችንን ይስጠን እግዚአብሔር ይመስገን መናፍስትን ካነቁበት ጉዳቱው ብዙነው😢

  • @viptariku9098
    @viptariku90989 ай бұрын

    እባካቹ ለአባታችን ተጨማሪ እድሜ እዲያገኙ እንማፀን!

  • @hayhay9005
    @hayhay90059 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ክርስቲያ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስብኝ

  • @user-jr8tr1rk4h
    @user-jr8tr1rk4h7 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢ማርንማርን

  • @dhdhcjjdf1756
    @dhdhcjjdf17568 ай бұрын

    😢😭😭😭😭❤❤egizo marene kiritosi

  • @user-bv5lj3wb7w
    @user-bv5lj3wb7w9 ай бұрын

    ❤አባቴ እንኳን ደህና መጡልን እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት ክርስቶስ አባ በረከትዎ ይደርብኝ አባ በህልሜ እግሮ ስር ተንበርክኬ መንፈሱ ተንበርክኮ አባ በርከትዎ ይደርብኝ

  • @adrontube3361
    @adrontube33619 ай бұрын

    አባዬ ሳቆትን ሳይ ደስ ይለኛል:: አቤት የኛ የሀበሻ ክፍት እግዚኦ ሰው ሞትን የሚሞትም እኮ አይመስለውም ለጊዜአዊ እንጀራ የሥላሴን አምሳል ማሰቃየት ልቦናን ይስጠን እግዚአብሔር ለዚህ ምስኪን የዋህ ጅ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f9 ай бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እድሜ ይስጥልን ያግልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-ng9vm4sg8v
    @user-ng9vm4sg8v9 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን አንተን የማረ መዳህኒ አለም ሁላችንንም ይማረን አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fyry8481
    @fyry84813 ай бұрын

    እግዚአብሔር አሰራሩ ድቅነዉ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59578 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢ወድሜ እኳን ደስ አለክ እግዚያብሔር ይገስሳቸው ይብላኝ ለመተተኛ ለድግምተኛ አተስ ዳንክ በስግደትክ በአምልኮትክ በርታ ፀበል ሁልም ቸጠመቅ መምሬ ሺ አመት ኑሩልን❤

  • @biemnethidru5663
    @biemnethidru56638 ай бұрын

    በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kobykoby-fo5vb
    @kobykoby-fo5vbАй бұрын

    Elelelelelel Elelelelelel egazabher yemasgan 🙏🙏

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane65789 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @tirhasberhe8571
    @tirhasberhe85718 ай бұрын

    Yesew lij gif…..,,igzio….yesirachewn yistachee😢😢😢

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf9 ай бұрын

    የኔ አባት እንኳን ደሕና መጡልን😢😢😢

  • @tifit589
    @tifit5899 ай бұрын

    እእእእእእልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜ በጤና ያቆይል አባታችን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zo7mb6nn3y
    @user-zo7mb6nn3y9 ай бұрын

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ለናንተ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አባ በጸሎትዎ አስቡኝ ወለተ መድህን እያላችሁ 😢😢❤❤❤

  • @mastewalassefa3892
    @mastewalassefa38929 ай бұрын

    አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር በዚህ አስቸጋሪ ዘመን የሰጠን አባታችን❤❤👏

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን ❤

  • @girmabekele7988
    @girmabekele79889 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን🌺እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስትጥዎት 🌺

  • @user-wj6bz4ff5m
    @user-wj6bz4ff5m9 ай бұрын

    በስም ስላሴ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በረከቶት ይደርብኝ ፀጋ በድቤ ፀጋ ይስጥልን በመስቀሎት ለመሳለም እግሮትን ለመሳም ያብቃን እግዝአብሔር አምላክ ወድማችንም ወደ ቅድስት ሃይማኖታችን መጥቶ ንሮው ተስተካክሎለት የእዝአብሔር አምላክ አገልጋይ ሁኖ ለማየት ያብቃን ለይኩን ለይኩን ለይኩን❤❤❤

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle58319 ай бұрын

    Abatatene Egezhaber yekeberelen Lefetare mene yesanewane

  • @21Mariyam
    @21Mariyam5 ай бұрын

    እዉነት ናፈቀኝ😢😢❤

  • @amanuel5687
    @amanuel56878 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ኣምላክ ምሕረቱ ይላከልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23869 ай бұрын

    .ልኡልእግዚያብሔር በፍጥረት አደበትሁሉ የተመሠገነ ይሁን::ከኢትዮጳያ ምድር መታችን ይቀልልን በጣም የሚገርም ነዉ ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጅሙን እድሜ ይስጣቸዉ እድሜ ቢጨመርልሽ ምትመኛለሽ ቢሉኝ የአባታችን ገርል ታአምር እደአቡነተክለሀይማኖት ተፅፎ በየቀኑበደስታ ❤❤❤❤❤❤ማበብ እግዚያብሔር ይመስገን::ይቺን ቀን እድፈቅድልኝ ፀሎቴ ነዉ

  • @user-oi2uo7qt4w
    @user-oi2uo7qt4w9 ай бұрын

    እግዚኦማህርያክርስቶስ አቤቱጌታሆይ ምህረትህንአውርድልን

  • @user-dk7oc9gl4f
    @user-dk7oc9gl4f6 ай бұрын

    ሁሉንም አድራጊ ክብርህ ከፍ ይበል

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar80359 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጡ የኛ ውድ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cn6or8mc5o
    @user-cn6or8mc5o9 ай бұрын

    Egzabhere yemasgen. rajim edema tena yadelaln abatachin Berakato yederasan

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu33228 ай бұрын

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ክብሩ ይስፋ አባታችን የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥልን

  • @user-ds6it1bc4v
    @user-ds6it1bc4v9 ай бұрын

    በእውነት በጣም ይገርማል አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎት ይደርብን ❤ እኔ ደሞ ከቅርብ ግዜ ባኃላ የጀመረኝ የሰዉነት ሽታ እድህ ነዉ ብዬ ለመግለፅ ይከብደኛል ተሽማቀቅኩኝ ከኔ የበረታቹ በፀሎታቹሁ አሰቡኝ

  • @ydenektube1468
    @ydenektube14688 ай бұрын

    እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት መምህር የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን

  • @muludegene6121
    @muludegene61218 ай бұрын

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን አብዝቶ መውደድ ማመስገን ልክ እንደዚህ ሰው መዳን አለ።እናመስግን ለአባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v9 ай бұрын

    ስለማይናጋር ስጦታው ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አባ ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ገረ የድልልን እማምለክ ትጠብቅልን

  • @selomeaklilu2189
    @selomeaklilu21898 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ሰው ያደረገህ መድሀኒ አለም ይክበር ይመስገን ሁላችንንም በምህረቱ ያድነን

  • @eteneshkonjo1542
    @eteneshkonjo15428 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @goitomtuccu9958
    @goitomtuccu99588 ай бұрын

    እግዝያብዜር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም በረክቱን ያድለን

  • @wensht1459
    @wensht14599 ай бұрын

    ❤❤❤ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ በርከታቹ ይደርብን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88438 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሠጥልን ለሁላችን

  • @user-rp1kc4es4z
    @user-rp1kc4es4z8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች እርሶን እግዚአብሔር ስለጠጠን

  • @HabenHabu-mo5qd
    @HabenHabu-mo5qd8 ай бұрын

    Yet newi betawi 🙏

  • @Amsel-dz7bg
    @Amsel-dz7bg8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እድናጤይስጥልን አባ💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-kl1js3gv8w
    @user-kl1js3gv8w8 ай бұрын

    ክብር ምስጋና ይግባው ለመድሀኒያለም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመኑ ተፀመቁ ፀልዩ አገር ቤት ያላችሁ እባካችሁ ተፀመቁ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88438 ай бұрын

    እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ የሰው ከፍት እግዚአብሔር ሆይ አይነ ልቦናችን ያብራልን

  • @user-rp1kc4es4z
    @user-rp1kc4es4z8 ай бұрын

    አባየ ዓድመን ጥዕና ያሃበልና አምላክ እግዚአብሔር 🤲🤲🤲😘

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z9 ай бұрын

    አባታችን ትደብርነው እሚያገለግሉት አባዬእድሜዎትን ያርዝምልን

  • @nku12
    @nku129 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያብዛልን!!! እድሜዎን ያርዝምልን!!

  • @hanajppe-zv3bb
    @hanajppe-zv3bb9 ай бұрын

    አባ እንኳን በሠላም መጡ

  • @hananetp6572
    @hananetp65728 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ፀጋ ስላሴ ነኝ አባቴ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88438 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-4458 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏ሀገራችን ህዝባችን ባርክልን ጠብቅልን መድህኔ አለም🙏

  • @goitommelese7663
    @goitommelese76632 ай бұрын

    Abate yebereket yemeheret ejot yerefebegne

  • @astercailler8709
    @astercailler87099 ай бұрын

    Egzhaber yimsegen abatchen edmena tena yistote berketote yiderben Amen

  • @user-zv3cr6kl9t
    @user-zv3cr6kl9t8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ይስጦ አባታችን

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m8 ай бұрын

    የኔ አባት አይርሱኝ በጾሎቶ አድ ቀን እግዚአብሔር ፈቅዶልን ስከቤተሰቦቸ መጥቸ ብራኪወት እዲደርሰኝ ቅዱስ ፍቃዱ ይኹን ልኝ

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro8 ай бұрын

    አባታችን በእውነት ቅዱስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።በረከታችሁ አይለየን።

  • @user-zd4jf5jr1y
    @user-zd4jf5jr1y9 ай бұрын

    አባቴ እንኳን ሰላም መጡልኝ እድሜ ጤና ይሰጥልኝ አኔ እግዚአብሔር ተፈቅዶ በእጆት ብመሲቀሊ ለመባረክ ያብቃኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere62619 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤

  • @user-vy3ku5gs4f
    @user-vy3ku5gs4f9 ай бұрын

    ውድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላኽ

  • @BaderAlkha
    @BaderAlkha9 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጠና ይስጥልን 🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @user-mn1nw7fx6s
    @user-mn1nw7fx6s9 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ፀጋ መንፈስቅድሰዎ በህይዎታችን ይግባ አሜን!!!

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17099 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስፀህ በስላሴ ስም😢😢😢

  • @user-zv4mc8ww3c
    @user-zv4mc8ww3c8 ай бұрын

    ፈጣሪዬሆይ ለኛም ድረስን 🙏🤲🙏🤲🙏🤲አባታችን እድሜናጤና ይስጦት

  • @user-cq2cq6jq5y
    @user-cq2cq6jq5y9 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመስገነ ይህን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @friathailay3228
    @friathailay32288 ай бұрын

    እባካቹ ኣባታችን ምህረቱን የሚፈጹምበት ቦታ ንገሩኝ እና እኔም መጥቼ ልፈወስ እንደእግዛኣብሄ ፍቃድ ወንዱሞቼ ተባበሩኝ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93189 ай бұрын

    አቤቱ ማረን አባታችን ፀጋው ያብዛሎት❤❤❤

  • @menbereshte1164
    @menbereshte11648 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤😢

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane94919 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜው ያርዝምልን ኣባታችን

  • @yesh-yesh12
    @yesh-yesh128 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @mekedesneguse5725
    @mekedesneguse57258 ай бұрын

    አባታችን❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x9 ай бұрын

    አባቴ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e9 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤አባታቸን የሰጠ አምላክ

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no9 ай бұрын

    Abaye ❤

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo83658 ай бұрын

    አባ እድሜና ጤና ይስጦት ወንድሜ እግዚያብሔር ደረሰልህ ላንተ የደረሰ ለኛም ይድረስ እንግዲ በርታ ካሁን በዋላ ነው ከባድ ፍተና ነው ሚጠብቅህ እንደገና ሊታደስብህ ይትላል ከበፉቱ የከፍ እንዳይሆንብህ በርትተህ ፀልይ ተጠመቅ ከቤተክርስቲያን እንዳጠፍ አይዞህ በርታ ወንድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @Nunyat-zs2hh
    @Nunyat-zs2hh9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Келесі