ሞቴን እየተመኘው ተጎዳው Memehir Girma Wondimu Video 642 ቀንድ ያለው ሰው ይታየኛል የሚረዳኝ የለም

Фильм және анимация

ሞቴን እየተመኘው ተጎዳው Memehir Girma Wondimu Video 642 ቀንድ ያለው ሰው ይታየኛል የሚረዳኝ የለም #subescribe_now ላልሰሙ አሰሙ
Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion

Пікірлер: 242

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn3 ай бұрын

    እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን ተገናኝተን እኔም ይሸኝልኛል አምናለሑ በድንግል ማርያም ልጅ በመድሐኔዓለም አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ መምሕር ግርማ አባታችን

  • @tizitazena3800
    @tizitazena38003 ай бұрын

    የኔ እንቁ አባት የኛ ሙሴ የኛአብረሀም ይሄን ክፉ ዘመን የምንሻገርበት አይናችን!!!! like አድርጉ እስኪ

  • @birtukantolasagirma5175

    @birtukantolasagirma5175

    3 ай бұрын

    የት ቦታ ነው የሚያገለግሉት አባታችን

  • @gechtube2034

    @gechtube2034

    3 ай бұрын

    እዉር የሆነ ህዝብ አሁን አብርሐም ሙሴ ይስሐቅ ያይቆብ አጋንንት ኢንተርቪዉ ያደርጉም ነበር? ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል የሚለዉ ቃል በኛ ዘመን እየተፈፀመ ነዉ💔

  • @Makdas1224

    @Makdas1224

    3 ай бұрын

    እውነት ነው❤❤❤

  • @Makdas1224

    @Makdas1224

    3 ай бұрын

    አንተ ነህ እውር አንተን ለማስተማር እኮ ነው እውር ስለሆንክ አይደል ያልገባህ​@@gechtube2034

  • @tsediloveworku1646
    @tsediloveworku16463 ай бұрын

    የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም ነኝ

  • @user-rf2hb6sm8t

    @user-rf2hb6sm8t

    3 ай бұрын

    አመብራን የጭቅ አማላጃ ታስብሽ እህቴ

  • @semenawit8438

    @semenawit8438

    3 ай бұрын

    Egziabher Amlak ❤yasebsh Yaseben 🤲🤲🤲

  • @user-yh3yd7wo8u

    @user-yh3yd7wo8u

    3 ай бұрын

    እመብርሃን ታስብሽ እማየ❤❤❤

  • @Haile21.7
    @Haile21.73 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክሎት አባታችን እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁኖት አባታችን ከበረከቶ ይድረሰን ኤፍታህ ይበለን ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤

  • @fyry8481
    @fyry84813 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ደህና መጡልን በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን በርሰዎ ትምርት ቡዙ ተቀይረናን እኔም አድቀን አደማገኘዎት ተስፋአለኝ እመቤቴ ትርዳኝ😢😢😢ታምርነዉ እዉነት

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet53523 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

  • @fafi2887

    @fafi2887

    3 ай бұрын

    አባትዬ የእግዚአብሄር ስጦታዬ እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ጠላቴዲያቢሎስን የእግዚአብሄርን ቸርነት ጥንቅቅ አድርጌ ለየሁት እየታገልኩት ነው እሱም ይታገለኛል በፀሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @AsefuMeseleui9no

    @AsefuMeseleui9no

    3 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @yadngelemaryamLeg-vo7xd

    @yadngelemaryamLeg-vo7xd

    3 ай бұрын

    አባታቻን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልና በረክታችው ይደረበን

  • @abebechtariku6554

    @abebechtariku6554

    3 ай бұрын

    አሜን🙏

  • @ermiasayele9074

    @ermiasayele9074

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf39293 ай бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ረጀም ዕድመን ጥናን ይስጡልኝ ክብር መምህረችን ብፆሎታችሁ አስብን ወለተ ሚካኤል ና እህታችን ወንድመቻችንን እያበላቹ🤲🙏❤

  • @Ya_kidan-mihirtei
    @Ya_kidan-mihirtei3 ай бұрын

    አባታለም እንኳን በደህና መጡልኝ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ 🌸❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye8943 ай бұрын

    እናቴ ኪዳነ ምህረት ሁላችንንም አስምሪን አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76963 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23863 ай бұрын

    .ቸሩመድሐንያለም ❤❤❤የአባታችን እድሜ ያርዝመዉ አሜን አሜን አሜን እናተን የፈታች እመብርሀን እኛንም ትፍታን በስደት ላለነዉ ሁሉ ትድረስልን በእዉነት ከባድ ነዉ የደረሰበት ብቻ ያዉቀዋል ይቺን የፈዉስ ቀን ሁሌም ምኞቴና ፀሎቴ ነዉ አረ ምመናን የሚገርም ነዉ ለኛ ያላረገልን ምን አለ ግን ከኛ በላይ የሠይጣኑ ማወቅ ይገርማል በሠጠን እንጠቀም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ገብረየሡስ ብላችሁ

  • @Eyob797
    @Eyob7973 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድሥት ድንግል ማርያም ይሁን።

  • @TsehayBeyene-rc5xy
    @TsehayBeyene-rc5xy3 ай бұрын

    አባታችን ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጦት በናፍቆት ነው የምጠብቆት ፌቶትን ሳይ እንደ ፀሐይ ያበራል የኔም ህይወት ይበራል❤❤❤❤❤❤

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj3 ай бұрын

    በፀሎት የበረታቹ የኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች እባካቹ ገ/እግዚአብሔር እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ😢😢😢 እኔ የሴጣን እና አጋንቶች ውስጤ እንዳሉ ያወኩት ገና ከአገሬ ሳልወጣ ከ10 አመት በፊት ነው ከብዙ ልፋት በዋላ ነው የተጋለጡት ግን አልተሸኙም ዛሬ በውስጤ እዳሉ ናቸው ታዲያ ዛሬ በፀሎት አለም ወጥቻለው ስግደትም የለም እናም ስንፊያለው እባካቹ ወደ ቀድሞ ትግሌ እግዚአብሔር እንዲረዳኝ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @alexjijo9080

    @alexjijo9080

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳህ አምልኮ ከተውክማ ለጋንጩሩ ምቹ ሆንክ ወይም ሆንሽ ማለት ነው በፀሎት ትጋ ትጊ ለዛውም በዚህ አስከፊ ጊዜ ብር ይሰጥህና ሰላም ይነሳሀል

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d3 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተአረጋዊ

  • @KoniBk-js9ql
    @KoniBk-js9ql3 ай бұрын

    አባቴ ወንድሜን ሀይለ እሩፋአልን በፀሎት አስቡልኝ እርሶ ደጅ ፈቃዱ ሆኖ ያድርሰን

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c3 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m3 ай бұрын

    አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ወንድሜን ፍታልኝ የመዳኛውን መንገድ ምራልኝ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede60893 ай бұрын

    አር ጌታየ መዳሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጂ ለኝም ድርሰልን

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael123 ай бұрын

    ማነው እንደ እኔ ከስደት መልስ የመምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎት ላይ ለመገኘት የሚፀልይ😢🙏😇

  • @sinedumokenin9374

    @sinedumokenin9374

    3 ай бұрын

    Eneye❤

  • @Milimiraaa
    @Milimiraaa3 ай бұрын

    አረ እባካቹ የኣባታችን ስልካቸው ወይም ያሉበት ቦታ ንገሩኝ ለበረከት ይሆናቹሀል😢

  • @dagmawitmihret8598

    @dagmawitmihret8598

    3 ай бұрын

    May 12-14 Maryland ymetalu teblol

  • @zelalemhabte8396

    @zelalemhabte8396

    3 ай бұрын

    አረብ ሀገራት ለምን አይመጡም

  • @Fafi-yq4wn

    @Fafi-yq4wn

    3 ай бұрын

    ለኔም እፈልግነበር

  • @Milimiraaa

    @Milimiraaa

    3 ай бұрын

    @@zelalemhabte8396 ማን ይፈቅድላቸዋል እናቱ በተለይ ሳውዲ

  • @adenyoutubeethiopia7680

    @adenyoutubeethiopia7680

    3 ай бұрын

    አይ እንኳን ለሀረብሀገር በሀገራቸውመም እዳይሰሩ ተብለው ቤተክርስቲያን አወግዛለች እየተባለነው በውነት ሰውማዳን ምኑነው ጥፋታቸው አባታችን እመብርሃን ትጠብቅወት ኑሩልን አንድቀን በፈጣሪ ቸርነት አገኘወታለሁ ለሀገሬብበቃ

  • @tsinuzemaryamenate
    @tsinuzemaryamenate3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!አባታችን ደስ ብሎናል እንኳን ደህና መጡልን ከኔ ቀንሶ ጤና ይስጦት ለኛ ሲል እግዚአብሔር!!!

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra11323 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse3 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጠና ይስጥልን አሜን አሜን

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t3 ай бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ እንደምህረት ማረኝ አባታች እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት አባታችን❤

  • @user-it1fz5jn2k
    @user-it1fz5jn2k3 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥወት አባታችን እግዚአብሔር የማቱስላን እድሜ ይስጥዎት❤❤❤❤❤❤❤

  • @saaa-ht5vs
    @saaa-ht5vs3 ай бұрын

    አባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት እግዛብሄር እመብርሃን ከእርሶ ጋር ትሁን 🤲🤲🤲

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw9923 ай бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጡ አባታችን🙏🙏🙏🙏

  • @birtukantolasagirma5175
    @birtukantolasagirma51753 ай бұрын

    የት ቦታ ነው የሚያገለግሉት ንገሩኝ አዲስ አበባ ውስጥእባካችሁ

  • @user-nj7mm9rd1h
    @user-nj7mm9rd1h3 ай бұрын

    ምን አይነት የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ነው አባታችን ጋር ያለው? መድሃኔአለም ክብሩ ይውሰድ። እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ ኩሉ ዐለም፡፡ እኛም ጌታ በፈቀደው ከአጋንንት እስራት ነጻ ያውጣን አሜን፡፡

  • @user-is9pl9mp5b
    @user-is9pl9mp5b3 ай бұрын

    አባ እወድወታለሁ እድሜ ይስጥዎት አንድ ጊዜ ሣሪስ ቅዱስ ገብረኤል አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ልመጣ አቅጀ እህቴ የሱዳን መተት አለባቸው ብላ ሳልመጣ ቀረሁ አባ በጤና ላግኝዎት አሁን ስደት ላይ ነኝ ኑሮየ ንልጆቸን የለን ንብረት ብትትኑ ወቶ ዛሬ በስደት እየፈጋሁ አለሁ ባሌ ደግም ያቱን ሲዲ18_19 ስከፍት ሊበላኝ ይደርሳል ለገዘብ ነው ጠቋይ ናቸው ይለኛል እያያህ አታምንም ስለው እንጣላለን ካቱ የወሰድኩት መቁጠርያ እየቀጠቀጥኩት ነው አጂሪውን

  • @ba7359

    @ba7359

    3 ай бұрын

    በርቺ እህታችን እርኩስ መንፈስ እንደጥላ ይከተላል

  • @user-vq5kc2hn2o
    @user-vq5kc2hn2o3 ай бұрын

    ቃለ ህወት ያሰማልን ኣባ ስደተኞችን በፀሎትዎ ያስቡን እድሜና ጤና ይስጥልን የኣገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah3 ай бұрын

    የመምህር ተማርዎች በፀሎት አስብኝ ወለት እየ ሱስ ነኝ ።

  • @MareKassa
    @MareKassa3 ай бұрын

    በእኔ ትውልድ ውስጥ ስላሉኝ አባ በጣም ፈጣሪን አመሠግናለው

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m3 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አሰብኝ እህተ ገብርኤል ነኝ 💚💛❤️💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @HanauNew
    @HanauNew3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠገን,አባታችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን

  • @debritutulu5126
    @debritutulu51263 ай бұрын

    አባቴ እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን ሸ አመት ያኖርልን እግዚየአብሔር❤❤❤

  • @Wisdoms441
    @Wisdoms4413 ай бұрын

    ይህን እስተያየት የምታነቡና ይህን ቪዲዬ uploading ያደረጋችሁ እባካችሁ አባታችንንን የትኛው ቤተክርስቲያን እንደምናገኛቸው እባካችሁ ሰለ እግዚአብሔር ብላችሁ ንገሩኝ:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ::

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay94383 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ። የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን።🤲🤲🤲🤲

  • @user-zm6vf8yw4d
    @user-zm6vf8yw4d3 ай бұрын

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም

  • @user-kh6np4bx8o
    @user-kh6np4bx8o3 ай бұрын

    ❤❤❤እረጅም እድሜ ይስጥልን ለአባታችን

  • @user-yr2gh3zg6e
    @user-yr2gh3zg6e3 ай бұрын

    በናታችሁ አሁን የት ነው ያሉት ንገሩኝ

  • @user-iq9wu3vy9h
    @user-iq9wu3vy9h3 ай бұрын

    ኣባታችን ኑሩልን እስከምናገኛችሁ እግዚያብሄር ይጠብቅልኝ🙈🙈❤️❤️❤️🙏🙏

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml3 ай бұрын

    አባትየ ወለተብራሃን ብለው በፅለት ያስብይን 😭😭😭❤🙏

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon5553 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እምነት ጨምርልኝ ለዚህ ዶክተር የደረሰ እግዚአብሔር ለኔም ይድረስልኝ እናቴ ኪዳነምህረት ልጆቼን አንቺ ወደሰላም ወደ ብርሀን መንገድ ምሪልኝ አሜን🙏🙏🙏 አባታችን እንኳን ደህና መጡ በረከትዎ ይደርብኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይጠብቅልን። እርስዎት ለሚቃወሙ ልቦና ይስጣቼው የደብተራ ሚስጢር ስለወጣ ሰይጣን በሰዎች ላይ አድሮ አባታችንን እያሳደደ ነው። ጌታ ሆይ ፉረድ ለእውነተኛ ሰው ቀን አምጣ ብርሀን ይገለጥ አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @zenabuethiopia5608
    @zenabuethiopia56083 ай бұрын

    አግዚአብሔር አምላክ አድሜ ጥዓና የስተለን 🙏

  • @Adon.Tes.W
    @Adon.Tes.W3 ай бұрын

    መምህርን የምናገኝበትን መንገድ እባካችሁ ጠቁሙኝ የት የት ነው የሚያስተምሩት 🙏

  • @bediluhunegnaw1333
    @bediluhunegnaw13333 ай бұрын

    ወልደ ሚካኤል ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ

  • @MaMa-sy5np
    @MaMa-sy5np3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አባታችንን ይጠበቅልን ለተፈወሳችሁ ጨረሶ ይማራችሁ አባዬ ወለተሰንበት ክነቤተሰቦች በፆሎት ያሳቡኝ እኔም በሰደት ላይ ይህክፉ መንፈሰ በክቱ አደክመኝ እውነት ሰድት ደክመኝ😢😢 እማፍቅር ያምላክ እናት እኔሰ መች ይሆን የምፈታው ክሰራቴ😢😢😢

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth1Ай бұрын

    አባታችን የእግዚአብሔር ብርሃንን እንድናይ ስለረዱን በተገላቢጦሽ ስቃይና መከራ መገፋት ሆነ የርስዎ ደሞዝ ፡፡ እግዚአብሔር ታላቅ እና የእውነት አምላክ ነውና ዘውትር ወደሱ አቤት እንላለን እሱ እውነትን እንደሚያሳየን አንጠራጠርም፡፡ የአብረሃም አምላክ እግዚአብሔር የሾመውን ማንም የሃይማኖት አባት ነን በሚባሉት በጣሽ ወርቀት ትእዛዝ አገልግሎቶ አይቋረጥም ገና ከአለም አለም ይሰፋል፡፡ ክብር ለወላዲት አምላክ ልጅ ለጌታችን መደሓኒታችን ኢያሱስ ክርስቶስ ይሁን፡፡

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 😢

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon52863 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @gizachewyeshita6677
    @gizachewyeshita66773 ай бұрын

    እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @ZebuNolawi
    @ZebuNolawi3 ай бұрын

    እኔ ግራ ገባኝ ምግብ የሚያቀርቡልኝ ቤተሰብ( ዘመድ) የኔን ምግብ ሁለት ግዜ በጣታቸው ነክተው ምላሳቸውን ቶሎ ቶሎ እየመላለሱ ይነኩና ነው የሚሰጡኝ :: እሳቸው ያየሁ አይመስላቸውም እኔ ግን ብዙ ቀን አጋጠመኝ ::እኔ ለዚህ ትምህርት አዲስ ነኝ ምን ላድርግ? ምንድን ነው ? ምን ብዬ ልቀጥቅጠው?

  • @misrach2350

    @misrach2350

    3 ай бұрын

    በምግብ በመጠጥ የገባ መተት ብለሽ ፀልይ ስገጂ እህቴ ትምህርቱን በደንብ አዳምጭ😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus34953 ай бұрын

    ወንድማችን ያንተ የደረሰች እመብዙሀን ወላድት አምላአክ እኛንም ከስራታችን ትፍታን🙏🙏🙏

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @tamagnbemnet3305
    @tamagnbemnet33053 ай бұрын

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን

  • @user-kw9md6cx1p
    @user-kw9md6cx1p3 ай бұрын

    አባታችን ፆሎትን በረከቶን አይለይብን አባቴ እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana37383 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ተባረኩ❤❤❤

  • @mametohem7990
    @mametohem79903 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vx7pe9jk3z
    @user-vx7pe9jk3z3 ай бұрын

    አባታችን እድሜውትን ያብዛልን እኔም አንድ ቀን ይሸልኛል ድንግል ማርያም ትምራኝ እናቴ 😢

  • @KelemuaMuche
    @KelemuaMuche3 ай бұрын

    አባቴ የሚያመጣኘ ሠዉ አጣሁ ብመጣ እድን ነበረ.......

  • @user-gt8zj8ve5v
    @user-gt8zj8ve5v3 ай бұрын

    አባታችን በጣም ተጨንቄአለሁ ቡዙ ሱሶች አሉብኝ ሰለቼኝ አባ ጸልዩልኝልሞት ነው ልጅ አለኝ

  • @mekdessisay5382
    @mekdessisay53823 ай бұрын

    ቀጣይ ፕሮግራማቸው የት ነው

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68893 ай бұрын

    ክብርና ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለአባቶቻችን አምላክ ይሁንለት አሜን እልልልልልልልልል አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጥልን እመብርሃን ክብርና ምስሰጋና ይደረሳት አሜን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo90803 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @belaymengesha3915
    @belaymengesha39152 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ እኛንም እየን ከዚህ እሚያስጨንቅ ሂወት አውጣኝ አንድ ቀን ለኔም እንደሚደረግልኝ እርግጠኛ ነኝ

  • @martanigus5734
    @martanigus57343 ай бұрын

    እመአምላክ ለሁላችንም ትቁምልን

  • @SeniHailu
    @SeniHailu3 ай бұрын

    ከክፉ ጠብቆ ለዚህ ያደረሰዎት አምላክ ይመስገን አባታችን

  • @MindaDemeke
    @MindaDemeke3 ай бұрын

    እንኳን በሠላም መጡ አባታችን!!!አሁን የት ነው። የሚገኙት እባካችሁን ንገሩኝ

  • @user-vb8ds7yp4w

    @user-vb8ds7yp4w

    10 күн бұрын

    ሰላም አባታችን የት ነው የማገኘው እባክህ ልትነግረኝ ትችላለህ?

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o2 ай бұрын

    አይ ቅጠል እንዲህ የሚያወራ የተያዘ ነው እኔ አንድ በጣም ከምወደው እንደ ወንድሜ ከማየው ሰው በአባ ተጣልቻለሁ አባ ግርማ ከሱዳን እፅ ይዘው ነው የሚያስጮሁት አለኝ እናም አናም እንዴት እንደዚህ ትላለህ ብዬ ከአባ ትንሽ የተማርኳትን ነገርኩት በጥቂቱም ቢሆን ተመለሰ እና የማይረባ ወሬ ተከታዮች ሆነናል አይ የእኛ ነገር ❤❤አባዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤

  • @SabaAdisu
    @SabaAdisu2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከእሰራታችን ኤፍታህ ይበለን የመምህር ቤተሰቦቼ ቅድሰተ ማርያም በፀሎት አሰቡኝ🙏❤🙏

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713Ай бұрын

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦኦት ኑሩልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hshshshsh7509
    @hshshshsh75093 ай бұрын

    የኔ ውድ ኣባት እግዚኣብሔር አምላክ እድሜ እና ፣ጤና ይስጦት የኔ ሸጋ ኣባት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @berhanmengset4814
    @berhanmengset48143 ай бұрын

    አባታችን.እንኳን.ደህናመጡልን..እድሜና.ጤና.ይስጠወት.የኛእንቁ.አባት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-pb1ic3nr1z
    @user-pb1ic3nr1z3 ай бұрын

    ወልደ ሰንበት ብለው በፀሎት ያሰቡኝ::

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock3 ай бұрын

    መድሃኒያለም ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ በአንዳንድ ቀን ወዶና ፈቅዶ ስላዳነን ስሙ ይመስገን ከፋ ከፋ ይበል።

  • @Senkaabate
    @Senkaabate3 ай бұрын

    የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስብኝ ወለተ መድህን እያላችሁ በሰደት ምንም ስራ አጥሁ አና ጭንቆኛል

  • @Tube-ob7lv

    @Tube-ob7lv

    Ай бұрын

    ስራ የሚገርግርው የእድል መተት ነው ስገጂ ቀጥቅጭ ይጋለጣል

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g3 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ውድ አባታችን አሜን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu28203 ай бұрын

    አባትችን እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤ ከኔ ከሀጤአተኛው እድሜ ቀንሶ ይጠወት እመቤቴ ትጠብቀወት

  • @user-le1oq4qd3x
    @user-le1oq4qd3x15 күн бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይሰጠዎት ያኑርልን

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube28712 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመቤቴ ጠበቀችህ🙏

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u3 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ድሕና መጡልን አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቦኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst52183 ай бұрын

    ኣባታችን በጸሎቶን ያስቡን መንፈሱ እያሳቓነን ነው መቸም እግዝኣቢሄር በፈቐደው ቐን ልትደርሱልን ይሆናል ረጆም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት።

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku65543 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲

  • @ruthina1927
    @ruthina19273 ай бұрын

    እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውን ይጨምርልዎት

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele97023 ай бұрын

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን

  • @belayineshiweriku
    @belayineshiweriku3 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት❤❤

  • @eftah21
    @eftah213 ай бұрын

    ዉድ ❤አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤

  • @lulayadino9847
    @lulayadino98473 ай бұрын

    ኸኸኸኸኸኸኸ እረ እባካችሁ አተ አባት በቤታችን አትጫወት እጽ እኔጋም አለ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93183 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ze7cq6gs7q
    @user-ze7cq6gs7q3 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን❤❤❤

  • @azizamohmmed8394
    @azizamohmmed83943 ай бұрын

    እስኪ እደት እደሚገኙ ንገሩን ብዙ ማግኘት እሚፈልጉ ሰወች አሉ Please 🙏🙏🙏🙏

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f3 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ❤❤❤❤❤

  • @salamderass7911
    @salamderass79112 ай бұрын

    አባትችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s3 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት አባቴ

  • @KiyuKiyu-lk9yl
    @KiyuKiyu-lk9yl3 ай бұрын

    አባ ናፈቁኝ አንድ ቀን በአካል ሳላገኛቸው እንዳልሞት አምላኬ አደራህን

  • @user-ir3ju2im2j
    @user-ir3ju2im2j3 ай бұрын

    አሜን❤❤እኛምለፈዉስያብቃን❤❤

Келесі