🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024
"እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው"
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
Пікірлер: 325
የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ....... አባት እንኳን ደህና መጡልን የኛ መጽናኛ😢 ቶሎ ቶሎ ኑልን አትዘግዩብን 😢ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን ይሁን ይደረግልን ❤
@user-jk3in5xm8t
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእኛ ባይሆን ጠላት ምንኛ በሳቀ😢 እግዚአብሔር ሆይ አረማመዴን አላዉቅምና አንተዉ ምራኝ 😢 የኔ ጉዞ መልካም አይደለምና 😢 ድንግል ሆይ አደራ አግዥኝ 😢😢
@zeritessema9182
2 ай бұрын
አሜን
@emaykurata2972
2 ай бұрын
ኡተ
@emaykurata2972
2 ай бұрын
የ
@zinbfjh7267
2 ай бұрын
ይህኮ ይለያሉ እድሜአቸው ያርዝምልን❤❤😊
እግዚአብሔር ለምኘው በቅርብ የሰማኝ እኔህን አባት አግኝቸ ብሞት ብየ ነበር በቅርብ አልቅሸ ፈጣሪን ለምኘ አገኘኋቸው ሳገኛቸው እግዚአብሔር ያገኘሁ ያክል ነው የተሰማኝ አባቴ እርጅም እድሜ ይኑሩ ከኔ ቀንሶ ለርስዎ ይሁን
ቃለ ሒይወት ያስማልን !!! ተስፋ መንግስተ ሰማትን ያዋርስልን !!! ያገልግሎት ዘመናቸውን ያብዛልን !!! አባታችን ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን !!! ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባህር እየቀዱ ለውሳጣዊ ጆሮአችን እንድሚመች አድርገው የረቀቀውን አመስጥረው !!! አሙልተው !!! አስፍተው !!! ልክ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል አጉርሰውናል !!! መነሻ ያደረጉበትም ቃል ( እኔ ካንተ ጋር ነኝና አትፍራ !!!) ወይንም በትምህርቱ እንደተገለጸው ፈውሰ መንፈሳዊነት በማለት ያልብንን ድካማችንን እጅግ የሚያበረታ ድንቅ ስብክት ሲሆን እርሳቸው የዘሩት የእግዚአብሔር ቃል መልካም የልቦና እርሻ አግንቶ (30) እና (60) ከዛም በላይ (100 ) የንስሐ ፍሬ የሚያፈራበት ንጹህ እግዚአብሔር የሚወደው ልብ ይስጠን !!! ለሐገራችን !!! ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን !!! ለህዝባችን !!! ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር ጽኑ ሰላምን !!! ከበረከት !!! ከርድኤት ጋር ያውርድ !!! በንብሳችን ተወራርድን የማንፍርባት !!! ያምላክ እናት !!! የኛም እናት !!! እመ ብዙሐን ማርም ለመላው አለምና ለአስራት ሐገራ ጽኑ ሰላምን በተሰጣት ቃል ኪዳን ለምና ታሰጠን ዘንድ የልጆ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!!
@bazawitmengesha1147
12 күн бұрын
እሜን እሜን እሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ምስጋና ነው 😢😢ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅድስ ባህር ...እውነትም !!!!ውስጤን የነካ ምስጋና ነው እንዴት መባረክ ነው ተመስገን ቃለህይወት ያሰማልን !!! ደግሜ ደጋግሜ ነው ያነበብኩት ልቤ ውስጥ ነው የገባው ተባረኩ 🙏🏾🌿
አባታችን ለዚህ ትዉልድ ለኛ መፅናኛና የእዉቀት ፊደል ያደረገዎት የአለሙ ንጉስ እግዚአብሔር ይመስገን ዘለአለም ኑሩልን
በጾለትአስቡኝወለተስላሴእያላቹሁ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏
እድሜ ለእርሶ አባቴ በእናንተ ምክነያት ከብዙ ሀጥያቴ ተመልሻለሁ አሁን እግዚአብሔር በእርሶ ላይ አድሮ እያስተማረን ነው ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን በእድሜ በጤና በቤቱ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤ፍፃሜዎትን ያሳምርልን ❤❤❤❤❤❤አሜን
እንቁ አባታችን ኑሩልን
እግዚያብሔር ይመስገን የኔ አባት ስላየሆት ደስብሎኛል እረጅም እድሜና ጤናይስጥወት
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የኛ መልካም አባት መጨረሻዎን ያሳምርልን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
አባታችን እድሜውን እና ጤናውን ያጎናፅፎት ::
የአባቶቸ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ፫ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃደ ስጋችን ለፈቃደ ነብሳችን ያስገዛል አሜን!!!
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏
በዚህ ዘመን እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
@Prskila_Tube
4 күн бұрын
አሜን
❤❤❤❤የእኛ እቁ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰማነው በልባችን አድሮ 30/60/100 ፍሬ እንዲናፈና የቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንደርሶ አይነት አባት የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን
ከእዚሐብሔር በታች በነዚህ አባት ድጋፍ ነው እየኖርሁ ያለሁት ቃለህይወት ያሰማልን የኛ አባት እሽ አመት ኑሩልን
አባቴ ከአምላኬ ጋር ሰላገናኙኝ አመሰግናዉ እረጅም አድሜ ይስጥልኛ
የህይወትየ ሃኪም የነብሴ መድኃኒት አባ ገብረኪዳን ኑሩልኝ በህይወት ❤ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬወት ይድረሰኝ 🎉ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማወት 🤲 እኛንም የቃሉ ተገዥ ያድርገን አምላከ ቅዱሳን 🤲👏
እንደው ምን ይሻለኛል ሐሜተኝነት አልጠፋ አለኝ ምን ይሻለኛል አባቴ የርሶን ትምህርት አንደኔ የሚሰማ ያለ አይመስለኝም ግን እንደኔ መቀየርም መጠቀምም ያልቻለ ያለ የለም …ንስሐ አባቴንም አደከምኳቸው። ምን ላድርግ በፀሎተ ማርያም አስቡኝ።
@Anaye-16
12 күн бұрын
ስለማናወራ እንጂ ሁላችንም የልማድ ሀጥያት አለብን :: ካህናት እኛን ማናዘዝ አይሰለቻቸውም ምክንያቱም የ እግዚአብሔር አይኖች ናቸው ስለዚ ካህናት ከሰለቹ ጠምላክ ሰለቸነው ማለት ነው ። ፀሎት ስግደት ምፅዋት ከተቻለ እግር ማጠብ ጥሩ ነው ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት
ቃለ ህይዎት ያሰማልን፡፡ የአባታችን ትምህርት ለሁሉም ምዕመን መድረስ ያለበት ነው፡፡ በ TV የሚለተላለፍበት መንገድ ቢኖር ጥሩ ነው፡፡
አሜን 🥲በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የኔ አባት ፀጋውን ያብዛልዎት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
እውነት ነው እግዚአብሔር ከኛጋ ነው ግሩም ድንቅ የሁነ ትመህረት ነው ቃለ ህይወተን የሰማልን በድሜ በጤና ያኑረለን ፀጋውን ያብዘለወት አባ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንኳን ደስ አላችሁ!! ጉባኤውን ያስፋልን የ አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያብዛልዎት 🙏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንክዋን ደና መጡልን .ስለሁሉም ነገር ሥላሴ ይክበር ይመስገን የምንሰማውን ለፍሬ ያድርግልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ፀጋ አብዛልን
Kale hiwot yasemaln abtachin yeaglegelot zemnwn yebarkln!!!
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እንዃን ደህና መጡ ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤ 🙏🙏🙏
አባታችን እንኳን በደህና መጡልን። ሁሌም መምጣትዎን በጉጉት እንጠብቃለን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የህይወት ምግባችን ነው ከአንደበታቸው የምፈሰው ጥዑም ብትሰማው የማይሰለች ድንቅ ለሆነ ስብከታቸው በእውነት ቃለ ህወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአግልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን አሜን 🙏
የኔ. አባት እግዚእ ብሄር ይስጠን አልማዛችን ነዎት ጤናና እድሜ ይስጥልኝ ኑሩልኝ። አባቴ የርስዎ ይቱዩብ እርእስዎት ምንድን ይባላል፣ ይቅር. ይበሉኝ።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አባታችን🎉ቃለሂወት❤ ያሰማልን
ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤ ቃለህይዎት ያሰማልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን ህይዎቴን ከቀየሩ መምህራን መካከል አንዱ እና የመጀመሪያው አባ ገብረ ኪዳን እናመሰግናለን አባትዎትን ከጥሩ ትምህርት እንደ ጣፋጭ ምግብ የሚጣፍጥ በአጥንት ሰርስሮ የሚገባ ደስስስስ የሚል ቅዱስ መንፈስ እምትለግስ አባታችን በቤቱ ያቆየዎት ያልኩት ምክንያት በዕርስዎ አንድበት በሚጣፍጥ የፈጣሪ ትምህርት ስለምትሰጠን ብዙ እንደ እኔ አንዱ የስላሴን ባሪያ ከፈጣሪ ትዕዛዝ ከኮበለልነበት የተመለስን ስላለን ነው እንደገናም በአንዳንድ አባቶች ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,?
ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ-ሰማያትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናዉን ያድልልን በርከተዎ ይደርብን በኔ በጎስቋላዋ
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ❤❤ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን 😘😘
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ልኡል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮ የእኛ መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን:: 🙏🙏🙏💚💛❤️
እንኳን ዳህና መጡሉኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤😢❤❤❤
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን በረከታቹሁ ይደርብን በፅሎታቹሁ አሰብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን አባየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤🎉🎉
የኔ ጣፍጭ አንደበት አባቴ እንኳን ደህና መጡልን
ቃለህይወት ያሰማልን በረከቶ አይለየኝ
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንቃለሒወትን ቃለበረከትን ይስጥልን ለእኛምየሰማነዉን በልባችንያሳድርብን ኑሩልንአባታችን❤❤❤❤❤❤
አባቶቻችን በረከታቹ ይድረሰን
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን
ጊዜው የመገለጥ ዘመን ነው እውነት ከነ ታለቅ ክብሯ እየመጣች ነው ሀሰትም ቦታውን እያጣ ነው
"ፍርሃት ከኔ ራቅ ጭልማም ተወገድ በጌታዬ ትምክህት እንደ ልቤ ልሂድ " ቃለ ህይወት ያስማልን
በእውነት የግብጽ ክርስቲያኖች በጣም ነው የሚያሥቀኑኝ ከልባቸው አማኝ ናቸው ለአባቶች ያላቸው ክብር አስቀድሰው ሁሉም ስጋ ደሙን ተቀብለው ነው የሚመለሡት እኔ ካሰርዬ ጋር ስሔድ ለምን አትቀበይም እያሉ ይቆጡኛል በራሴ አፍራለሁ በእውነት
@gedionendalkachew12
2 ай бұрын
Nesha abat yazi ena kurebi ehete telk endel new yagegneshew endewm ke muslim aseriwoch beteshale netsanet alesh anchi yehn edel tetekemibet
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቴ ❤❤❤በረከታቸው ይደርብን በልባችን ያሳድርልን ግሩም የሆነ ትምህርት
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መካሪ አባታችን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ብርታ አባቴ❤
አባታችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡እኔእኮ፡የርሰወን፡ትምህርት፡ስሰማ፡በጣምነው፡፡ውሰጤሰላም፡ያገኛል፡ግን፡አባታችን፡ሰምቸ፡ከክፋት፡እንድርቅ፡በፀሎት፡አስቡኝ፡ስለሁሎም፡ነገር፡የቃሎባለቤት፡እግዝብሄር፡ያመስገን፡አሜን
Enkuan ሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Thanks!
ቃለህይወት ያሰማልን መድሃኒዓለም ይጠብቆት።
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን ስለናተ ብሎ ሃገራችንን ከጦርነት በቃ ብሎ በፍቅር የምንኖርበትን ግዜ ያቅርብልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ተስፍ መንግሥት ያውርስልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ
እንቁ፡አባታችን፡ኑርልን።
አምላኬ ሆይ አንተ ከለለህበት ነገር አዉጣኝ ቃለህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እርሶን የሰጠን አምላክ ለኛ ለደካሞች ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏 ሺ አመት ያኑርልን የኛ ወርቅ አባት❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን እርስዎን አባት አድርጎ የሰጠን። አስተማሪ አባት አያሳጣን አምልካችን
Amen amen amen❤❤❤🙏🙏🙏kalehihot yasemalin yeneta❤❤egziabiher yibarkot🙏
ቃል ሕይወት ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃል ህይወትን ይስጥልን አባቶቻቻን አያጥፍብን እመቤታችን በየለንበት ትባረከን
አባ ገብሬኪዳን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እዉነት ነዉ አባታችን ቃለህወት ያሰማል እድሜና ጤናዉን ያድልልን
Abatachn kalehiwet yasemaln
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አባታችን ፈጣሪ በሕይወት በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️✝️✝️❤️❤️❤️
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ረድኤት በረከታቹህ ዬደርብን❤🙏🤲
የኔ አባት እንኳን ደና መጡልን 💐ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት!