🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 ||
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos
#viral
#fewus_menfesawi
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
Пікірлер: 163
ሐኪሜ ዶክተሬ የነፍሴ ሀኪም ቁርሴን በላሁ እባክወ እራትም ይድገሙኝ እያነሱኝ ራበኝኮ በራብ አረንቋ ተገረፍሁ የተሰጥዎትን መና ያካፍሉኝ🙏🙏🙏
አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እንደርሶው ያለ የሚመክርና የሚገስፅ አባት አያሳጣን እድሜወትን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ሆይ ትእዛዝህን እዳልጥስ ጠብቀኝ 😢🙏 ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን😊
@user-zr8kv4gd5g
11 ай бұрын
amen amen amen
@vyytffthhyg3268
25 күн бұрын
አሜን(3)❤❤❤
አባቴ ምን መናገር እንዳለብኝ ቃል ያጥረኛል ስለእርሶ:: ካንደበቶ የሚወጣው ቃለ እግዚአብሔር ልብን የሚሰነጥቅ ነው:: ደግሞ ደጋግሞ የሚሰማ ነው:: ነገር ግን ውስጣችን ወንፊት ሆኖብናል:: እባኮትን አባቴ ለመንጋው ይፀልዪልን::❤
@Anchenaena1213
11 ай бұрын
ልክ ❤❤❤
@FhvcFmbch
10 ай бұрын
ሬድዮ ሩሶ ሮይተር ሤራ 😅😅ለ😅😅ለቨልለድ 😊?ሑመራ 😅ሑ😅ሑሑ😅😅ሑ😊
@aselefechkebede4630
9 ай бұрын
0000
@TemesgenArega-rg7sd
2 ай бұрын
ተ@@FhvcFmbch
@elizabethahmed1065
Ай бұрын
@@FhvcFmbchnb 9:21 n
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ስደተኛች እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን😢
@meticar4025
11 ай бұрын
አሜን፫ 😢
@user-no9zc3zt1z
11 ай бұрын
አሜን
ይፍቱን ይባርኩን
እግዚአብሔር ይመሰገን❤🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤
@sabalasabal
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን!!!
❤❤❤❤አባ እድሜና ጤና የድግል ማርያም ልጅ ይስጥልኝ ❤❤❤
Amen Amen Amen Egziabhier yenie Abat Bereketachew yederesen!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችን ይጠብቅልን አሜን
ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችንንየ ህይወት ምግብ ስለመገቡን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ::
አሜን አሜን አሜን አባትቺን ቀለህይወት ያሰማልን እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬወት ይድረሰኝ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማወት እመብርሃን ክፉን ታርቅሎት አባታችን ❤️❤️👏እኛንም የቃሉ ተገዥ ያድርገን 🥺
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም አንድነት ፍቅር ይስጠን ሰላም ለሀገራችን ይሁን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
Amen Amen Amen Qaliyootii asamalee ye timatuu Amen✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏
አባታችን እንኳን መጡልን !!! ❤ እግዚአብሄር አባታችን በሀጥያት የረከሰች ነፍሳችንን ሊያድናት ሲፈልግ ከሰማይ ላከልን!!!! ክብርና ምስጋና ለ ስም አጠራሩ ይሁን !!! ❤
የኔታ እግዚአብሔር እድሜውን እንደ ማቱ ሳላ ያብዛልን ጤናወትን ይስጥልን ። ቃለህወትን ያስማልን።
አሜንአሜነ አሜን
❤❤❤
...የሕይወትን ቃል ያሰማልን የአገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምለነ ...ተመስገን የኔታ አባታችን እንዲሁ ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል ቸሩ አምላካችን በጤና ጠብቆ ያኑርልነ ....
በእውነት የሕይወት ትምህርት ስለሰጡን እናመሰግናለን! 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
አሜን ፫ ይፍቱኝ ቡራኬዎት ትድርሰን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሰተ ሰማያትን ያውርስልኝ መምህር አባ ።
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
አማንቃለህወትያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እናመሰግናለን
እሜን ቃለህይወት ያሰማን ኣባታችን እድሜና ጤና❤️🙏
🙏❤️ Blessings 🙏!!
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
🙏 kale hiwet yasemaln Abatachn
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ አሜን አሜን አሜን ❤🤲🤲🤲❤️✝️✝️💒❤️
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
❤❤❤ameeen
አባ እድሜ ይስጥልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ያድልልን እኛም የሰማነውን በልባችን የፃፍልን አሜን!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
amen /3/
Kale hywetn yesemalgi amen amen amen 🙏🏿 ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
Egzahabhir 🙏yemesegen 🙏 ♥️ Qalehiwet yasemaln Abatachn ❤🙏
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤
@Medehaneyalem27
9 ай бұрын
Amen!! Selahulum neger Egzeabehare yemasgan!!!!🥰🥰🥰
Kale hiwot yasemaln
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። እማምላክል ልጁ ከሰጠችኝ እንደሱያሉትን ያብዛልን እማፀናለው ።አምላኬ ለቤተክርስቲያን ያለሆነ ልጁ ከማህፀን ይጠፍ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ያረዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን...... የአስተማሩትን ትምህርት ዋቢ አድርጌ ያማረ ፍሬን አንዳፈራ በፅሎትዎ ያስቡኝ አባቴ
አባታችን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን❤❤❤
አባየ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥወት
ጸጋውን ያብዛሎት በዕድሜና በጤና ኣባታችንን ይጠብቅልን !!!
Kale hiyiweti yasemalin abatachin
አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ረጁሙ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen abbatachn kale hiwitn yesemaln berekwto yederbn❤❤❤
አባቴ😢
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤
Kale hiewt yasemalen abate🙏❤
❤❤❤❤❤❤❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ይብዛላቸው።
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጥብቅልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነአ አሜን ፫❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለወት እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን አባ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
✝️📖♥️
Qale hiwet yasemaln Aba
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
💘💘💘 Egzeabehare yemasgan!!!!💘💘💘 batam baaaatam new yamasekune efoyyy
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልን።
እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኵሉ ሥምረተከ አቡነ
አሜን ፫ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን ቃሊወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን