የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች | kidus gebriel mezmur | New Kidus Gebreal ethiopian orthodox Tewahdo mezmur

🔴 የቅዱስ ገብርኤል መዝሙር ስብስቦች Ethiopian Orthodox Mezmur
🙏 እንኳን ለሊቀ መላክት ቅዱስ ገብርኤል ➕ በዓል አደረሳቹ!🙏➕የተመረጡ የቅዱስ ገብርኤል kidus gebriel Mezmur መዝሙርን ያድምጡ➕
" እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ" (ሉቃ.፩፥፲፱)
የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የስሙ ትርጓሜ ‹‹እግዚእ ወገብር፤ አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ›› ማለት ነው፤ ‹‹ሰላም ለዝክረ ስምከ ዘኢይተረጐም ምሥጢር ባሕቱ ይመስል ብሂለ እግዚእ ወገብር፤ ገብርኤል ሆይ ተመራምሮ ለማይደረስበት ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ፤ ነገር ግን አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ ማለት ይመስላል›› እንዲል፡፡ (መልክዐ ቅዱስ ገብርኤል)
ቅዱስ ገብርኤል የጌታችን መድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መምጣት እና ሰው መሆን ለመናገር ተልኮ የምሥራች ዜናን ያበሠረ፤ በዲያቢሎስ የተንኮል ወጥመድ ገብተው ለተሰናከሉት ፈጥኖ ለርዳታ የሚደርስ፣ በጨለማ እና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩት ሁሉ የብርሃን ፋና ያበራ፣ ሰብአ ሰገልን የመራ መልአክ ነው፡፡ ከቀድሞ ጀምሮ ቅዱሳን ነቢያት ከእግዚአብሔር ተልከው መንፈስ ቅዱስ እንዳናገራቸው ዓለምን ስለማዳን ከጽዮን የሚወጣ ከያዕቆብ በደልን የሚያርቅ ጌታ ‹‹ይወርዳል ይወለዳል›› በማለት በየወገናቸው እና በየዘመናቸው የተናገሩትን የነቢያትን ትንቢት ያስፈጸመና የምሥራችን ቃል የተናገር፣ የጨለማ አበጋዝ በሆነ በሰይጣን ተንኮል ከእፉኝት መርዝ የከፋ በሰው ልቦና ውስጥ አድሮ የነበረውን የኀዘን ስሜት ያጠፋ የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡
ዲያቆን ዘአማኑኤል አንተነህ
ታኅሣሥ ፲፰ ቀን ፳፻፲፬ ዓ.ም

Пікірлер: 63

  • @user-zc6le5bg1r
    @user-zc6le5bg1r2 күн бұрын

    እልልልል ቅዱሰ ገብርኤል አባቴ ክብር ምሰጋና ይድርሰህ❤❤🎉❤🎉

  • @user-ns1bz4eo7p

    @user-ns1bz4eo7p

    2 күн бұрын

    በያላችሁበት በያለንበት ሁሉ የራማው መላክ ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @AizenSosuke-wq2pj
    @AizenSosuke-wq2pj2 күн бұрын

    ቅዱስ ገብርኤልዬ ወንድም አለሜ ፣ሁለንተናዬ፣መርኩዜ፣ጥላዬ በተግባር ባላስደስትህም በአፌ ግን እጅግ እወድሃለሁ አባቴ !!!!!

  • @Aaaa-sm6ve
    @Aaaa-sm6ve2 күн бұрын

    እልልልልልልልልል ቅዱሥ ገብርኤል አባቴ ክብር ምሥጋና ይገባው አሜን አሜን አሜን❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏

  • @hirutbelaynh6111
    @hirutbelaynh61112 күн бұрын

    እልልልልልልል ቅድስ ገብርኤል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመስገን የዛሬ ወር አሞኝ ነበር በጣም ዛሬ ሰላም ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቅድስ ገብርኤል አሻገኝ ተመስገን እልልልልልልል አመስግኑልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @freweinitekie7869
    @freweinitekie78692 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝሜሬ መላአኸትን ያሰማል ❤️💚💚🧡💛❤️💚💚🧡💛❤️💚🧡💛❤️💚💚🧡💛❤️💚💚🧡💛❤️💚💚🧡💛💛❤️💚💚🧡💛💛❤️💚💚🧡💛❤️❤️💚🧡🧡💛❤️💚💚🧡💛❤️💚💚🧡❤️💚💚🧡💛💛❤️💚💚🧡🧡💛❤️💚🧡❤️💚🧡🧡💛❤️💚🧡🧡💛❤️🧡💚💛💛❤️💚🧡💛💚🧡💛❤️💚💚❤️💚💚🧡💛❤️💚🧡🧡💚💛❤️💚💚🧡💛💚❤️💛💛💚❤️🧡💛💛❤️💚💚🧡💛💛

  • @IssamAlRamahi-xb6nq
    @IssamAlRamahi-xb6nq2 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይክበር ይመስገን አብሳሪዉ መልአክ የራማዉ ልዑል የደስታን ዜና ያብስረን

  • @sheenasheena3745
    @sheenasheena37452 күн бұрын

    አለ እልል እልል ኤል እልል እልል እልል እልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr3 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @user-bc8qo4fv8d
    @user-bc8qo4fv8d2 күн бұрын

    ❤❤❤❤Amen Amen Amen 🙏🏾

  • @Kidist-oi4nb

    @Kidist-oi4nb

    2 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-tc5xs4jg9o
    @user-tc5xs4jg9o2 күн бұрын

    🎉🎉❤❤አሜን እልልልልልል

  • @SinboneTesayee
    @SinboneTesayee2 күн бұрын

    Kedus gebarli abte ante tebiken🙏ameen amen amen kal heyot seman tebarekhu 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @sahayabray5699
    @sahayabray56992 күн бұрын

    AAAAAASSSSSYYYYYYY ELELELELEL ELELELELEL 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤

  • @muluworkalemu8594
    @muluworkalemu85943 күн бұрын

    Amen.amen.amen.

  • @user-cj5px7kk1w
    @user-cj5px7kk1w2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልል❤

  • @saragosa7883
    @saragosa78832 күн бұрын

    Amen amen zimariy milaket yasmalnn 👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-ns1bz4eo7p
    @user-ns1bz4eo7p2 күн бұрын

    አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AnuGuccimen
    @AnuGuccimen2 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @birnae-ui1qb
    @birnae-ui1qb3 күн бұрын

    Ameen ameen ameen

  • @user-ob3ok9xh1s
    @user-ob3ok9xh1s2 күн бұрын

    Amen

  • @tinatube1983
    @tinatube19832 күн бұрын

    ያመትሰውይበለን 🙏🙏🙏

  • @TamasgenAnito-rx1wr
    @TamasgenAnito-rx1wr3 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @SanitKalfa
    @SanitKalfa2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥱

  • @YehualaTilahun
    @YehualaTilahun2 күн бұрын

    አሜን

  • @KhanKhan-lv6ys
    @KhanKhan-lv6ys2 күн бұрын

    Amen kudis gebrel agerachn selam adrglin selam nafekis kesdet temlsen ledejith abkan😢🙇🙏

  • @TaweRafas-nv9kg
    @TaweRafas-nv9kg2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @tadessegoshime8714
    @tadessegoshime87142 күн бұрын

    AMEN,AMEN,AMEN

  • @user-gk6lc2rv9o
    @user-gk6lc2rv9o2 күн бұрын

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @opyu7576
    @opyu75762 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏

  • @user-xp7zm6pt3r
    @user-xp7zm6pt3r2 күн бұрын

    Ellllllllllllll ellllllllllllll ellllllllllllll amin amin amin 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rt3lp4rn7f
    @user-rt3lp4rn7f2 күн бұрын

    እልልልልልል

  • @SelemawitYakob-iu8sz
    @SelemawitYakob-iu8sz2 күн бұрын

    Amen❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🥰🙏❤️🌹አልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል

  • @user-ys4ij8ol2h
    @user-ys4ij8ol2h2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልአባቴ👏🙏

  • @ShitayeeSifanii
    @ShitayeeSifanii2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Ameen.Ameen.Ameen Ameen.Ameen.Ameen

  • @Bobo-oe7df
    @Bobo-oe7df2 күн бұрын

    ቅዱስ ገብርኤል አቦይ አብ ኡሱር ዘሎ ሓወይ ፁቡቕ አስመዐኒ ናዓዱ ኸይዱ ኢልካ አበስረኒ እንታይ ይሳአነካ🤲🤲🤲

  • @masratalamu1450
    @masratalamu14502 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤🥰 AMENAMEN 🥰🙏🥰❤️🥰

  • @user-oy2gq8pr2k
    @user-oy2gq8pr2kКүн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @BreFekr
    @BreFekr2 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ🌿ገብርኤል🌿አባቴ🌿ጠብቀን🌿💒🌿💒🌿⛪👏🌿🙏🌿🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌸🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷

  • @user-kp8dr5ys1k
    @user-kp8dr5ys1k2 күн бұрын

    AmenAmen

  • @user-dn5ms1rg5z
    @user-dn5ms1rg5z2 күн бұрын

    አልልልልል

  • @user-bc8qo4fv8d
    @user-bc8qo4fv8d2 күн бұрын

    👏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr2 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-jh4ld9zu8y
    @user-jh4ld9zu8y2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ob3ok9xh1s
    @user-ob3ok9xh1s2 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile88452 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AnuGuccimen
    @AnuGuccimen2 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @kenandinku439
    @kenandinku4392 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zm4ep6es1c
    @user-zm4ep6es1c2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaneshtesfanesh8557
    @tesfaneshtesfanesh85572 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarahuae1561
    @sarahuae15613 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤💚💛❤💚💛❤💚💛🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @user-tn3ku3mv5y
    @user-tn3ku3mv5y2 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልቅዱስገብሬልተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-hx1km6ur1f
    @user-hx1km6ur1f2 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን👏👏👏👏🙏🙏🙏💞💚💚💚💚💚እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @zelalelmwalelu-ih7zh
    @zelalelmwalelu-ih7zh2 күн бұрын

    Amen 🙏

  • @moloo2228
    @moloo22282 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @MareyamMangestu
    @MareyamMangestu2 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @Bobo-oe7df
    @Bobo-oe7df2 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jk5sc6rk5w
    @user-jk5sc6rk5w2 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @moloo2228
    @moloo22282 күн бұрын

    Amen amen amen

  • @Zertihun-zd7tp
    @Zertihun-zd7tp2 күн бұрын

    ❤❤❤

Келесі