#New

Пікірлер: 371

  • @ambrose4316
    @ambrose4316Ай бұрын

    ይሄ ዝግጅት በሳምንት 3 ጊዜ ይሁን የምትሉ እስኪ አንድ ላይ . . . . . . 💚💛❤

  • @zinashmelese2347

    @zinashmelese2347

    Ай бұрын

    በውጭ የምንኖር ወላጆች እሁድ ልጆችን ከቆረቡ በኃላ ጥርሳቸውን መፍቅ አይቻልም ይባላል ልማድ ነውን ስርዓት ?

  • @BHRN.TG.12.19.

    @BHRN.TG.12.19.

    Ай бұрын

    ​@@zinashmelese2347 ለምን መጀመርያ ተፀዳድተው አይቆርቡም ??

  • @almazabebe7185

    @almazabebe7185

    Ай бұрын

    በጣም እውቀት ብቻ ሳይሆን የህይወት ምግባችንን እያገኘን ነው ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ቀንዲል ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን ❤🎉

  • @ber_tube

    @ber_tube

    Ай бұрын

    @@BHRN.TG.12.19. 👏👏👏👏

  • @marthamari7459

    @marthamari7459

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @BEZAWITTUB
    @BEZAWITTUBАй бұрын

    ኧረ በማርያም ሰብስክራይ እያረጋቹ ላይክ አረጉ ሼር አድረጉ አይይይ የኛ ነገር😢 መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @almaz7677

    @almaz7677

    Ай бұрын

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @Yenantwtube.

    @Yenantwtube.

    Ай бұрын

    እኔም የዘወትር ጩኽቴ ነው ግን ዘፈን ቢሆን ይሄኔ ሳንጠይቅ ነበረ አንድ መቶ ሺ ሰብስክራይብ ላይክ የምናደርገው የነበረው በመንፈሳዊ ነገር ግን እግዚአብሔር አዬነ ልቦናችንን ያብራልን።

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361Ай бұрын

    መምህራችን እንዲሁም ሁላችሁም እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጣችሁ ☝🙏 ግልፅና በተመስጦ ውስጥ የሚከት አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6rАй бұрын

    መምህር ዲያቆን ቃለህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጣችሁ የደከመችሁበትን ፍሬ እድናፈራ ልኡል እግዚአብሄር ይርዳን❤❤❤❤

  • @samrawitgetie8647
    @samrawitgetie8647Ай бұрын

    አቤት የኛ ነገር😢😢😢 የሆነ ድራማ በሁለት ሠአት 40ሺ ታይቷል ይሔ አራት ሠአት ሆነዉ ገና 3700 😢😢😢😢

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7rАй бұрын

    ደስ ሲል በማሪያም እራሳችንን እንድናይ እየረዳችሁን ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-pz9zb2bu7w
    @user-pz9zb2bu7wАй бұрын

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @comcell3831
    @comcell3831Ай бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን እንዲሁም ለወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ወንድማችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ቀንዲል ሚዲያን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🤲🌹🌹🌹

  • @user-nv8mj7vb3g
    @user-nv8mj7vb3gАй бұрын

    በንስሀ አባት እና ልጅ መካከል ሊኖር ስለሚገባው ግንኙነት ልማድና ሥርዓቱን ለይታችሁ ብታስተምሩን::

  • @Selam2130
    @Selam2130Ай бұрын

    በእውነቱ ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ብዙ ነገር ተመሬበታለሁ ወንድሜችን ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ በጣም እናመሰግናለን ክብር ያድልልን እግዚአብሔር 🥰🥰🙏

  • @NigstAdmase

    @NigstAdmase

    Ай бұрын

    😘❤️

  • @fggh6526
    @fggh6526Ай бұрын

    አሜን(3)🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች በረከታቸው ይደርብን ❤️🙏🙏🙏🙏

  • @user-ue4fo3rr8y
    @user-ue4fo3rr8y24 күн бұрын

    በእውነት ተንሳኤና ሕይወት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ቃሉን ሰምተን በቀኑ ያቆመን ዘንድ በቸርነቱ ይርዳን ይማረን

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1wАй бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር ብዙ ተምሪያለሑ እና ደሞ ያልገባኝ ነገር አንድ ነገር አለ መምሕርዬ ፀጋውን ያብዛሎት ጥያቄዬ ደሞ ዛቲ ቤተክርስቲያን ይዘን የምንሔደው ለምንድነው እኔ የገጠር ነኝ ዛቲ ዛንይዝ አንሔድም ግን እኛው በልተንው ነው የምንመጣው እና አልገባኝም ብታስለዱን ደስ ይለኛል አመሰግናለሑ እድሜና ጤና ያድላቺሑ ወድማችን ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ እመብርሐን ትጠብቅሕ በርታልን ወድማችን

  • @Meba12
    @Meba12Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በሳምንት ሁለት ቀን ይለቀቅልን የምትሉ ቅዳሜ እስኪደርስ እየጋጋሁ ነው

  • @user-yw7dc5wl2u

    @user-yw7dc5wl2u

    Ай бұрын

    በጣም ማርያምን

  • @user-yz2ke3nj4h

    @user-yz2ke3nj4h

    Ай бұрын

    ቃለ ቃለ.ህወት.ያሰማልን.

  • @user-yz2ke3nj4h

    @user-yz2ke3nj4h

    Ай бұрын

    ቃለ.ህወት.ያሰማልን.ጥሩ.ነገር..ነዉ.የምታሳውቁን

  • @hcjth1747
    @hcjth1747Ай бұрын

    መምህር በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር አምላክ ያኑርልን 🙏❤

  • @opidokiru3510
    @opidokiru3510Ай бұрын

    መምህር በርቱ አስታውሳለሁ ከድሮውም ለስርአተ ቤተ ክርስቲያን የነበረዎት ቀናኢነት ድሬደዋ ሆህተ ሰማይ ማርያም ቤተክርስቲያን 1999 ዐመተ ምህረት ከመናፍቃን ለሚነሱ ጥያቄዎች ለምእመናን የግንዛቤ ማስጨበጫ ይሰጡ ነበር አሁንም የማየው ያንን ነው እግዚአብሔር በበረከት በጤና ይባርክዎ።አሜን

  • @SmilingFireflies-qh1vg
    @SmilingFireflies-qh1vgАй бұрын

    ቸር አገልጋዮች ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ክብር ይስጥልን አሜን።

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6yАй бұрын

    ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን ያገልግሎቶ ዘመናችሁን ያርዝምልን ክብር ይስጥልን🤲🤲🤲

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    እንኳን ደህና በጣችሁ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር❤❤❤❤ 3 ጊዜ ይሁን መምህሮቻችንቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናት ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-kb5xw3pu8i
    @user-kb5xw3pu8iАй бұрын

    በእናንተ ላይ አድሮ ያሰተማረን የመከረን የገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን በውነቱ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን አመቤቴ ሆይ የሀገራችንን ሰላም ለልጂሺ አሳሰቢልን😢😢

  • @fyry8481
    @fyry8481Ай бұрын

    ሠላም የክርስቶስ ቤተሰቦቺ መምህሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ በእዉነት ቡዙነገር እማናዉቀዉን እሳዉቃቹሁናን በተለይእኛ በስደትያለን እግዚአብሔር ይመስገን እኔአድጥያቄ አለኝ ከሞትን ቡሀላ በጎስራ ሰርተን ብንሞት በመንግሥት ሰማያት ከዘመዶቸጋራ መተዋዉቅና መገናኘት ይቻለን ልክበዚህ ምድር እደምንገናኘዉ ይቅርታ ❗❗❗👈

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735Ай бұрын

    መምህራችን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.ብዙ.ነገር.ተምሬበታለሁ.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.🎉🎉🎉❤❤❤

  • @desta.21.27
    @desta.21.27Ай бұрын

    በእወነት በደሚ በጢና ያኖርልን ደሞኮ ማርያምን ተምህርቱ ስገባ በደብ ነዉ የሚያዘኝ ❤❤❤❤❤ ኑሩልኝ መምህሮቻችን አባቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃል የለኝም የመር አዳድግዚ እራሲን የምጠየቀበት ትምህርት ነዉ በነፃ የማገኘወ ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ ❤❤❤❤

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4zАй бұрын

    አሜን ✝️ አባታችን ✝️ ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን 🙏🤲✝️🛐🛐🛐✝️🤲🙏⏮⏸⏯➊Ⓐ➀Ⓐ🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅🙏

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4sАй бұрын

    ቃለ❤ህይወት❤ያሰማልን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን

  • @njvip54
    @njvip54Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድካማችሁን የቅዱሳን ድካም ያድርግላችሁ እግዚአብሔር አምላካችን አሜን፫ እኔ የምኖረው በሰደት ነው ንሰሀ አባታት አለኝ ነበር ግን አሁን ከተገናኘን አመት ከመፈቅ ይሆነናል እነሱ አባቴ ካልጠየኳቸው ልጅ እድነሽ ብለው አንድም ቀን ጠይቀውኝ አያወቁም እኔም ለምን እደአባት አይጠይቁኝም እያልኩ ሸሸሁ ነሰሀም አለገባሁም ከዛን ወድህ አልሸነፍ ያለው ትቢተኛው ልቤ እቢ አለኝ ለማናገር አገር ስገባ እገባለሁ ንሰሀ እገባለሁ እልና እደገና እጨነቃለሁ እባክዎት መምህር ምን ይለኛል እዚህ ላይ ? የሰው ንሰሀ አበት ልጅ ምን ደረሸ በረቺ ጠክሪ እያሉ ይመክራሉ እኔም እደአባት ለምን አይፈልጉኝመ እያለኩ ሸሸሁ አሰረቴን ለነሱ ነበር የምልክ አሁን አቁሚያለሁ ምን ይመክርኛል ? እግዚአብሔር ያክብርል !!!

  • @asterbrhanu8512
    @asterbrhanu8512Ай бұрын

    መምህር በእውነት እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ቀዳሜ ፀጋ የኛ ወንድም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጣልን በዛ ነገር አትርፈንል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-ky3vg1rg1i
    @user-ky3vg1rg1iАй бұрын

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ እራሱ ብዙ ተምሬበታለሁ በእውነት እናመሰግናለን እመብረሀን ትጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tihitinabirke8812

    @tihitinabirke8812

    Ай бұрын

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እኔ እናቴ ከማረፋ በፊት ለረጅም አመት መቀበሪያዬ ነው ብላ ጥለት የሌለው ጋቢ እና ሰሌን የእንጨት መንሰላል አዘጋጅታ ለብዙ ግዜ ቆይታ በድንገት ታመመች በህክምናም ተረድታ አለፈች በዚክ ባለችበት ተቀበረች ይህ የለውጋቢእናሰሌንየእንጨትመንሰላልአዘጋጅለብዙግዜቆይታበድንገትታመመችበህክምናምተረድታአለፈችበዚክባለችበትተቀበረችይህየሆነውበገጠሪቱሀረርጌምስራቅ ሀረርጌ ነበር

  • @user-yk5bd8ym2x
    @user-yk5bd8ym2xАй бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛ እየተከፈለ ያለው ምስዋት ነው ሰአት ጠብቃችሁ ለኛ እደምግብ እየመገባችሁን ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልን

  • @user-ur1ez2jx9p
    @user-ur1ez2jx9pАй бұрын

    Kel hiwot yasemlen edimewtn be tsega yitbkln amen

  • @user-ki2er8il7r
    @user-ki2er8il7rАй бұрын

    ቃል ሄወትን ያሰማልን መምህሮቻችን 🙏❤እኛ አረብ አገር ያለኖች እፆም አለን እንፀልይ አለኝ ግን ሙስሊሞች ያረዱትን ሰጋ እንበላለን እነሱ ያረዱትን ስጋ በመብላታችን ሀይማኖታችንን ይፃረንብን ይሆን ካላስቸገርኩቹሁ ብትመልሱልኝ ደስ ይለኛል 😢🙏🥰

  • @RyHj-vu4rx

    @RyHj-vu4rx

    Ай бұрын

    ,በግዜ.ለአገራቸነ.ገብተነ.መጠመቅ.ግድነወ.

  • @maryamawit406

    @maryamawit406

    Ай бұрын

    አረብ አገር በ እጅ ይታረዳል እንዴ በ ማሸን እንጂ

  • @user-xg3tw6uv4z

    @user-xg3tw6uv4z

    Ай бұрын

    ባርከሽ አይደለምዴ የምትበይው እንደተባረከ ማመን አለብሽ። ሲቀጥል ምን አማራጭ አለን የተሰደድነው ለስጋችን ነው ቡዙ ግዜ መልስ ተሰቶበታል ግን ሆኖም እየባረክን መብላት ነው ለሀገራችን እስኪያበቃን

  • @ortodox719
    @ortodox719Ай бұрын

    በናንተ ላይአድሮ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን እግዝአብሔር አምላክ ስሙ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእዉነቱ ቃለህወት ያሰማልን በእዴሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእዉነት በርቱልን አትጥፉብን ተሎ ተሎ ልቀቁልን ❤❤❤

  • @user-ok1eu1sm6u
    @user-ok1eu1sm6uАй бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤ በርቱልን ብዙ ትምህርቶችን እያገኘንበት ነው ❤❤

  • @user-it8xz9jn3s
    @user-it8xz9jn3sАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን የብዛላችሁ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከካሜራ ጀረባም ላሉት ፀጋውን ያብዛላችሁ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-iq6ox3sf1s
    @user-iq6ox3sf1sАй бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እድሜና ጤናን ይስጥልን✝️

  • @user-cx8dw6dd2q
    @user-cx8dw6dd2qАй бұрын

    ቀለ ህይወትን የሰማልን ረጅም የአገልግሎት ዘመናት ይበርክልን እግዚአብሔር አመላክ ይበርክልን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318Ай бұрын

    እኳን ደህና መጣችሁልን በእውነት በጣም በናፍቆት የምጠብቀው ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ፀጋው ያብዛላቹ ❤❤❤❤ክበሩልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747Ай бұрын

    በእነውት ለመምህሮቻች ቃለህይወት ያሰማል በዕ ድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ነው በእውነት

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279Ай бұрын

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመነቸው ይባረክ እረጅም እድሜ ከጤነ ጋረ ይሰጥልን በጣም ብዙ ጥያቄ የሚፈጥሩብን ነገሮች አውቀነል ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤

  • @wubetube9848
    @wubetube9848Ай бұрын

    መመምህራችን እዲሁም ቀዳሚ ዳቆን ፀጋዬ ፀጋውን ያብዛላችሁ በጣም በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ብዙ ትምህርቶችን እድናውቅ አድርጋችዋል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን🙏💗💗

  • @zainabmk1224
    @zainabmk122418 күн бұрын

    በጣም በሚገባን መልኩ ነው የምታስተምሩን እኔ ቃል የለኝም እናመሰግናለን

  • @user-ju7nf7qs6s
    @user-ju7nf7qs6sАй бұрын

    በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምሕራችነ ቀዳሜ ጸጋ አምላከ ቅዱሳን ይሥጥልን ይጠብቅልን በርቱልን

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277Ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 🎉🎉🎉🎉

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9iАй бұрын

    በጣም ደስ ሚል ትምርት ነው እናመሰግናል እድሜ ይስጥልን❤❤

  • @user-vw4bh2xz1d
    @user-vw4bh2xz1dАй бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን ብእነት መምርየ ብዙ ቡዙ ተምሬበታያለሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ፀጋው ያብዛላችሁ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን😘👏

  • @TobaA-ef2dj
    @TobaA-ef2djАй бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ከዚህ በላይ ይብዛላችሁ በርቱ በጣም ጥሩ ምድያ ነው

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186Ай бұрын

    Memher egzabher tsegun yabzaleh. Hulachum ema amlak tatabekachu. Betam nw memarebet egzabher edmena tena yarzemelachu. Egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @goodnews9572
    @goodnews9572Ай бұрын

    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በእናንተ አድሮ ስለሚያስተምረን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ እኔ ከዚህ ልማድና ክርስትና ጋር እንድታነሱ የምፈልገው ልጆቻችን ለማን ክርስትና እንደምናስነሳ የማናውቅ ሰዎች ላለን ነው እንድ ወዳጄ የነገረኝ ከክፍለ ሐገር መቶ አዲስአበባ ከክርስቲያን ቤት ተቀጠረ እናም በጊዜ ብዛት ያ ልጅ ተግባብቶ ተዎዳጃቸው እናም ሰዎቹ ልጁን በጣም ከመውደዳቸው የተነሳ አዲስ የተወለደውን ህፃን ልጃቸውን ክርስትና እኔንዲያነሳ ይጠይቁታል እሱም እብኝ ማለትን ትቶ አውራ ጣቱን ዬይዤ ክርስትና አነሳውት ሲል ከ13 አመት በፊት የሆነውን በዚህ በስደት ሐገር ሁነኔን ሐገር ቤን የፈፀመውን እያስታዎሰ አጫዎተኝ ይህ ልጅ ግን ሙስሊም ነው። እሱም ሙስሊም መሆኑን አልነገራቸውም እነሱም አላዎቁም። የእምነት ማንነቱን ሳናውቅ ስስለተዎዳጀነው ብቻ ልጆቻችንን ክርስቲያን ላልሆነ ክርስትና እናስነሳን? ( ገብረ ስላሴ ነኝ ለስርአተ ቤተክርስቲያን እበቃ ዘንድ ፀሎታችሁ አትለየኝ )

  • @hayatbkewasa226

    @hayatbkewasa226

    Ай бұрын

    ስለ ክርስትና ባለፈው ክፍል ላይ አስተምረዋል ገብታችሁ እዩት 👌

  • @frewetdemeke9605
    @frewetdemeke960516 күн бұрын

    Beewnetu kale hywet yasemaln ❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናት ይባርክልን እግዚአብሔር አምላክ በጣም ምግብ የሆነ ትምህርት ነው በርቱልን በቤቱ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yashyash6266
    @yashyash6266Ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያስማልን አባታችን መንግስተ ሰማያት ያወርስልን

  • @user-el1wi4ns6w
    @user-el1wi4ns6wАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ሊቀ ዲ/ን ዘማሪ ቀዳሚ ጸጋ እንደስምህ እግዚአብሔር በጸጋ የባረከህ ነህ እግዚአብሔር በቤቱ እስከ መጨረሻው ያጽናልን አንድ አባት "እኔ አሉ በአንድ ምሽት ሰርክ ጉባኤ በውጪ ባለችው ቤተክርስቲያን አገልግሎ ሲያበቃ ምን አሉ እኔ ቀጻሚ ጸጋ ስዘምር ቁጭ ብየ መስማት ነው የምፈልገው አሉ እናም መዝሙሮችህ ትክክለኛውን የቤተክርስቲያን ቅኖና የተመረኮዙ፣ ስብከት፣ንስሀ ፣ምስጋና ናቸው መምህራችን እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ በእውነት እናተን መሳይ መምህራን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን። ትምህርቱ ጠብቄ ፈልጌ ነው የምሰማው ግን ላይክ አደርጋለው እንጅ አልኮምትም ስራ እየሰራሁ በኤርፎን ሰለምሰማ ስጨርስ ብየ በዛው ስራ ይደራረብበኝና እተወዋለው በርቱልን።

  • @rahel6046
    @rahel6046Ай бұрын

    ወይይይ ይህን ሁሉ ሳላውቅ ቆራቢ እናቴን ባረፈችበት ሆስፒታል እዛው ታጥባ የተገነዘችው በቂ ነው ብለውኝ ቤተክርስቲያን አሳደሯት ለፍታት አሁን ቆጨኝ😭😭😭😭

  • @meseretgebriye2963
    @meseretgebriye2963Ай бұрын

    አንድ ለናስተውል የሚገባው ቤተክርስቲያን የኛ ብር ምንም አይጠቅማትም ግን ለኛ በጣም ይጠቅመናል ያለን ነገር የሱ ነው የሰጠንን ነው ምንሰጠው ከሌለን አያስገድድም እናስተውል

  • @RyHj-vu4rx

    @RyHj-vu4rx

    Ай бұрын

    ,ሳህ❤

  • @ghgh4028
    @ghgh4028Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋዉን በረከቱን ይብዛልቹሁ አሜን አሜን አሜን✝️

  • @user-qd2vf3jc4u
    @user-qd2vf3jc4u9 күн бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825Ай бұрын

    በእውነት ብዙ የማላውቀውን ነው ያሳወቁኝ መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን በጸጋውን ያብዛሎዎት

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehuАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 ድቤ ማለት አፈር መሰለኝ እኛ አካባቢ እንደዛ ነዉ የሚባለዉ

  • @user-wk7by5eb7z
    @user-wk7by5eb7zАй бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀገውን ያብዛላቹህ በድሜ በጤና ይጠብቃቹህ አሜን❤❤❤❤❤

  • @user-if9tz2fb7l
    @user-if9tz2fb7lАй бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፅድሜ በጤና ይጠብቅልን ክበሩልን 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Besrou
    @BesrouАй бұрын

    ሰላማችሁ ይብዛ ቃለህይዎት ያሰማልን ወንድሞች ሰሌን ይባላል ትምህርቱ ቀላል አይደለም መልካም ግዜ ይሁንልን

  • @user-tj4ne1tp1i
    @user-tj4ne1tp1iАй бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎትን ዘመንወትን ያርዝምልን

  • @FhXfs-kp9vz
    @FhXfs-kp9vz10 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @asteradimasu6222
    @asteradimasu6222Ай бұрын

    ቃል ሒወት አሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @hadasshshay3636
    @hadasshshay3636Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HgHg-sp8hk
    @HgHg-sp8hkАй бұрын

    መ ምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርታችሁ እ ከታተላለሁ በውእነት ደስ ይላን ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛውን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ህልም አያለሁ መጥፎም ጥሩም. ህልም አያለሁ ለ ሊት ያ የሁት ህልም ቀን ተመሳሳይ ሁኖ አገኘዋለሁ ስለዚህ ከሰይጣን ወይስ ከመልአክ ጥያቄ እየፈጠረብኝ ነው ከናንተ መልስ እፈልጋለሁ❤❤❤እህታችሁ የማርያም ልጅ ነኝ

  • @user-pp9kh5kl8x
    @user-pp9kh5kl8xАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን መምህር 🙏

  • @mekonnenyitbarek4360
    @mekonnenyitbarek4360Ай бұрын

    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4keАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለ ቀብር ሲነሳ የአንዳንድ ሰው ቀብር በፉካ ግድግዳው ውሰጥ የሚገባው አፈርነክና ወደ አፈር ትገባለክ የሚለው አልተፈፀመም ይባላል በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ይላሉ ?

  • @user-ce2jq4eb5i
    @user-ce2jq4eb5iАй бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @FjTh-kw1th
    @FjTh-kw1thАй бұрын

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤😢❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710Ай бұрын

    Really thanks so much ❤❤❤all blessed

  • @user-lt2pl5ji8p
    @user-lt2pl5ji8pАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነት ትልቅ ትምህርት ነዉ እያገኝን ያልንዉ

  • @user-qd7uj6sm6g
    @user-qd7uj6sm6gАй бұрын

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365Ай бұрын

    ቅዱሰ ሐምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት ክቡር መ ምህራችን & ዲ/ን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት እያሳወቃችሁን ነው በርቱ …🙏🙏🙏

  • @user-ze3sy7bv6p
    @user-ze3sy7bv6pАй бұрын

    Kale hiwoten yasemalen ❤❤

  • @user-ze3sy7bv6p
    @user-ze3sy7bv6pАй бұрын

    Enamesegnalen❤❤❤

  • @GoogelNet-dq8xx
    @GoogelNet-dq8xxАй бұрын

    ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @haregweyineshetu3889
    @haregweyineshetu3889Ай бұрын

    ውድ የልማድና ክርስትና አዘጋጆች ይህ ፕሮግራም ምን ያህል በክርስትናችን ባዶነታችንን ያሳየንና ብዙ መታነፅን ያገኘንበት ነው እና እባካችሁ ተጨማሪ ጊዜ ብትሰጡት እያልኩ አገልግሎታችሁን የመንግስተ ሰማያት መግቢያ ዋጋ ይሁንላችሁ፡፡

  • @kokokeke2699
    @kokokeke2699Ай бұрын

    አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን❤

  • @Serkalem-tc5xz
    @Serkalem-tc5xzАй бұрын

    አሜን በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን🌾🌾🌾🌿🌿🌿

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-jj2yn6vr9e
    @user-jj2yn6vr9eАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @nafkotkassahun7580
    @nafkotkassahun7580Ай бұрын

    Good Job please keep it up!! God bless you All

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5xАй бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ስለጋብቻ ጥያቄ አለኝ እኔ እና እጮኛዬ እኔ ያደኩት በእሱ አያት እህት ቤት ነው ያደኩት በማደጎ ተሰጥቼ ከእኔ ጋር ምንም አይነት ዝምድና የለንም እኔ እና እሱ ብንጋባ ችግር አው በሀይማኖትም በባህልም የሚያገኛው ነገር አለ ወይ መምህርዬ ከይቅርታ ጋር ይመልሱልኝ🙏እባካችሁ እንዳታልፉኝ🙏

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8jАй бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን🎉🎉🎉🎉

  • @tsegayetilahun7230
    @tsegayetilahun7230Ай бұрын

    ምቴ ወንድሜ መምህሬ ቃለ ሕይወት ይሠማልን።

  • @BakaluBerhanu-ki6kx
    @BakaluBerhanu-ki6kxАй бұрын

    Qale hiwot yasemalin mameracheni Bewenet buzu temrnbetle🙏🙏🙏🥰🥰🥰🤲🤲🤲✝️✝️💒💒💒💒💒

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087Ай бұрын

    Amen. amen. Amen❤️😍qale. Hiwetey. Ysmalne... Mamerihey. Eghzberey. Sguney. Ybzhalote❤️😍🙏

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @vjgu7406
    @vjgu7406Ай бұрын

    በእውነት ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏✝️ይህንንም ለምታዘጅሉን ዲያቆን ጸጋ ዘአብ እናመሰግናለን🥀🥀

  • @user-wo4jn8qk2h
    @user-wo4jn8qk2hАй бұрын

    Kelhiwote yesemalin memerachin tsega bereketun yebezaln ❤❤

  • @tigistgetahun-dc5vq
    @tigistgetahun-dc5vqАй бұрын

    እውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል በጣም ብዙ ተምራለሁ ስለ ክርስትናዬ በጣም አመሰግናለሁ❤❤🎉

  • @sameralol3448
    @sameralol3448Ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሥማልኒ💞❤

  • @BEZAWITTUB
    @BEZAWITTUBАй бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @desta.21.27
    @desta.21.27Ай бұрын

    ቃለ ሂወተን ያሰማልን ደሞኮ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ አንድባንድ ነዉ እየተከታተል ኮሚንት የሚያነበወ ወንድማችን ኑርልን ወንድማችን ጥያቂ ያለወ ሰዉ በቃ እደፈለገ መለስ ይመለስለታል ምንም ቃል የለኘም ለናት ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋወን ያብዛላቹህ ተስፋ የመናደርጋተን መንግስተ ሰማያትን ያወርስለን ❤❤❤❤

  • @trhastesfay1706
    @trhastesfay1706Ай бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @bertukan2121
    @bertukan2121Ай бұрын

    እውነት ነው እኔም በሰማሁት ገንዥለሁ እንደው ትምህርት ቢኖር እኔም እያንዳንዱ ሰው ማወቅ ያለበት ነገር ነው ብየ አስባለሁ

  • @user-qx3zb7fi3b
    @user-qx3zb7fi3bАй бұрын

    Good job

Келесі