119ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የሰፈሩን ነጋዴ በሙሉ የሰለበ የቡዳ መንፈስ እንዴት ተያዘ

Пікірлер: 752

  • @eftahtesfasilase4230
    @eftahtesfasilase4230 Жыл бұрын

    የኮሜንቱና የተመልካቹ ቁጥር አይገናኝም

  • @savannasav2609

    @savannasav2609

    Жыл бұрын

    ገና ሰምተን አልጨረስንም በሰፊው በኮመንት እንመለሳለን።

  • @user-ml6cg7sv3e

    @user-ml6cg7sv3e

    Жыл бұрын

    መምህር እባክህ አድራሻህን ምክርህን እፈልጋለሁ

  • @user-rj7dr6ts9e

    @user-rj7dr6ts9e

    Жыл бұрын

    አንዳድ ኮሜት መጻፍ እማይወዱ ስላሉ ነው አዳምጠው ዝም እሚሉት እኛ ከአንድም ሰወስት ግዜ ምጽፈው ገና አሁን መነሳታችን ነው ትንሽ ጠብቀን አሁን እንሞላዋለን🙈

  • @user-fp5ul1qj4y

    @user-fp5ul1qj4y

    Жыл бұрын

    ​​​@@user-rj7dr6ts9e እኔም እከታተላለሁ ግን ኮመንት መስጠት አሎድም የዛሬ አንድ አመት ይሆናል ቴሌግራም የማላቀዉን ከፍቼ ለመምህሬ ብደዉል በቀጥታ ብደዉል አያነሳልኝ አለ ኤስያ ዉስጥ ነዉ ያለሁት ከነበርኩበት ህይወት ተምሬ ምስክር ልሰጥ ፈልጌ ነበር ላገኘዉ ባለመቻሌ ኮመንት ላይ መገኘት ተዉኩ በዚህ አጋጣሚ ልናገር የምችለው በጣም ዘረኛ ነበርኩ የመምህሬን ትምህርት በመማሬ ተፀፅቸ ለመላዉ የሀገሬ ህዝቤ አኗኗር ያሳዝነኛል😢

  • @bahrnshwolde2894

    @bahrnshwolde2894

    Жыл бұрын

    ​@@user-rj7dr6ts9e ❤

  • @saraT22
    @saraT22 Жыл бұрын

    መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏 እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰ኮርስም እያደመጣቹ❤🙏

  • @dghhxvhh9131

    @dghhxvhh9131

    Жыл бұрын

    በጣም እግዚአብሔር ይመስገን 😢

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын

    እንዃን ለአጋኢዝተ አለም ሥላሴ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ሐገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልሱልን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድርልን አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ

  • @mariamtube3804
    @mariamtube3804 Жыл бұрын

    እኔ ብዙውን ጊዜ ለመጻፍ እገባና ቃላት አጣለሁ እና ለጻፉት ሰው ላይክ አድርጌ ወጣለሁ እና መምህር የምታቀርባቸው ሁሉም ትምህርት በህይወታችን ውስጥ የኖርናቸው ናቸው አስተማሪ መካሪ ዘካሪ ናቸው በርታልን❤

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Жыл бұрын

    ለነዚህ የደረሰ አምላክ ለኔም ለቤተሰቦቸ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ደብተራ ተከራታች አድርጎናል በፈጣሪ ቸርነት ነዉ በሂወት ያለነዉ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d Жыл бұрын

    የኛ እንቁ መምህር ኑርልን እማ ፍቅር ከነ ልጇ ትጠብቅልን በእዉነት እያንዳንዱ ገጠመኞችክ የኛ ህይወት ነዉ መምህር ኑርልን

  • @temesgenamlakie56789
    @temesgenamlakie56789 Жыл бұрын

    መምህራችን ሳትሰለች ስለምታስተምረን እናመሰግንሃለን እናከብርሃለን ፣ ብዙዎችን ወደ ህይወት መልሰሃል አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ !

  • @RahwaHanis

    @RahwaHanis

    3 ай бұрын

    Q

  • @askala3516
    @askala3516 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaber mezgen ❤❤❤❤❤⛪⛪⛪

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Жыл бұрын

    አንደኛ ገባሁ በሼር ሠላም መምህራችን እንኳን ደና መጣህ #እንኳን ለአጋዕዝተአለም አብረሐሙ ሰላሴ መታሰቤያቸው ቀን አደረሣችሁ#አሜን አሜን አሜን ኑ አብረን እንማር

  • @user-ur3yi3qy6n
    @user-ur3yi3qy6n Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን🙏እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ስላሴ ታላቅ ባዓል🙏የተዋሕዶ ልጆች 🙏 ይህ የሰላብ መንፈስ እኔ ጋ አለ ሁሉ ጊዜ ደሞዜ ግና ሳልቀበል ወደ ብደር እገባለሁ ባማላስቦው ጊዜ ሁኔታ ደሞዜ ስቀበል ደሞ ያው መክፈል ነው ለራሴ ቁም ነገር መሆን አቃተኝ በሰው አገር መከራተት 😢😢ሆነ ህይወቴ እባካችሁ የተዋሕዶ ልጆች በፅሎታችሁ ወለተ ፀድቃን እያላችሁ አሳብኝ🙏

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር በያላችሁበት ይብዛላችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ያሰተማርካችሁ ሁሉ ነገር እውነት እና እውነት ነው እኔም በዚህ መንፈስ በጣም እሰቃይ ነበረ አርብ ሀገር ስድስት አመት ሰርቼ የሰራውት ብር የት እንደሄደ አላወቀም ሱቅም ከፍቼ ሰርቼ ነበረ ግን ከሰረኩ አእምሮዬ ደንዝዞ ለማበድ ጥቅት ጊዜ ስቀረኝ እግዚአብሔር ኃጢአተኛ ልጆቹን አይተውም እና የቀሲስ ሄኖክ ትምህርት መስማት ጀመረኩ መናፍስት እንዴት ወደ ሰው ህይወት እንደምገቡ ተረዳሁ ከዛ እኔም መናፍስት እንደሆነ ተረዳሁ እና ወዳውነው እሮጬ ንስሐ ገባሁ መጾም መጸለይ መንገድ ጀመረኩ የስግደት አይነት ፈጽሞ አላወቀም ነበር እድሜ ለቴክኖዎሎጂ ለመምህር ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር ይባረከው ለስራዬ በጣም ጎበዝ እና ልጅ ነኝ ግን የምሰራው ብር የት እደምሄድ አላወቀም ነበር በጣም ይገረማል በእውነት አንዱ ደክሞ ለፍቶ ያመጣውን አንዱ ስበላ😭😭 ዛሬ ላይ ክብር ለእናትና ልጁ ለጌታችን ለመደኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይገባዋል ዛሬ ላይ ህይወቴ ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ እንቅልፍ እተኛለሁ ጥሩ የአእምሮ እረፍት አለኝ አሁንም እግዚአብሔርን በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ እህት ወንድሞቼ ሰርታችሁ ጥራችሁ ግራችሁ በህይወታቸው ለውጥ ከላያችሁ ፈጥናችሁ ህይወታቸውን መርምሩ የቤተሰቦቻቸውን ህይወት መርምሩ ምክንያቱም የትም ቦታ የባዕድ አምልኮ አይጠፋም እራሳቸውን መጥፎ ስሜት የሚሰማችሁ ከሆነ ፈጥናችሁ ንስሐ ግቡበት ከዛም ጾም ጸሎት ስግደት አብዝታችሁ ጹሙ ጸልዩ ስገዱ ድራሹ ይጠፋል እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይገጽጽው በእውነት ወንድማችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያወረስልን👏👏👏👌

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Жыл бұрын

    እንኳን ለአብረሐሙ ስላሴ ወርሃዊ በዓል መምህርና የመምህር ተማሪዎች በሀገር ዉስጥም ከሀገር ዉጭም ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ትምህርት ገጠመኝ ተምረን 30,60,100, ፍሬ የምናፈራበት ያድርግልን!!

  • @eftah21

    @eftah21

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @uhhuhh5398

    @uhhuhh5398

    Жыл бұрын

    ❤amenamenamen🤲🙏🤲🙏🤲👌🤲

  • @trahasgideyi4595
    @trahasgideyi4595 Жыл бұрын

    ፀጋዉን ያብዘልህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቅዱስ ኤልሻደይ ይክበረ ይመስገን🙏👏

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Жыл бұрын

    አሁንም ደስ ይበልህ መምህርዬ የኔ አባት ስወድህ እዴት ብዬ ልገርህ በቃ ኑርልኝ እሺ አመት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ለሁላችንም መጨረሻችን ይመር ❤❤❤አሜን 3

  • @user-pq1ry3oi1n

    @user-pq1ry3oi1n

    Жыл бұрын

    amen

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    *_ሰላም ለህላዌክሙ አብ ወልድ መንፍፈስ ቅዱስ ሆይ አለምን ለሚገዛ መለኮታዊ ሥነ አዕምሮ ሰላምታ ይገባል_* *_ለዝክረ ስምክሙ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከሶስትነት ዝቅ ወይ ከፍ ለማይል የስም አጠራራችሁ ሰላምታ ይገባል_* *_ለስርአተ ርስክሙ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስነ ፅላቱን ከእምነበረድ ይልቅ ጽሩየ ባሕርይ ለሆነው የራስ ፀጉራችሁ ሰላምታ ይገባል_* *_አለምን በመለኮታችሁ የምትገዙ ሥሉስ ቅዱስ ሆይ ኃጥያታችንን ይቅር ብላችሁ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነብስ ሰውሩን ለዘለዓለሙ አሜን ይሁን ይደረግልን_*

  • @ayelechgetachewgetachew3079
    @ayelechgetachewgetachew3079 Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን❤

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt Жыл бұрын

    እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን እንኳን ለአጋዝት አለም ስላሴ ወርኃዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ አደረሰን ጨርሼ አልሰማሁም ይህ አፈር የበላ መንፈስ አሰቃየን እኮ በፀሎት አስቡኝ ወ/ማርያም እያላችሁ😢

  • @eftah21

    @eftah21

    Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤ አይዞሽ እማ ፍቅር ትዳብስሽ❤❤😊

  • @ANEZEKIRSTOS

    @ANEZEKIRSTOS

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ አሜን

  • @tube-hk8nt

    @tube-hk8nt

    Жыл бұрын

    @@eftah21 አሜን፫ 🌹🙏

  • @tube-hk8nt

    @tube-hk8nt

    Жыл бұрын

    @@ANEZEKIRSTOS 🌹🙏

  • @EyerusGetachew-sl4of
    @EyerusGetachew-sl4of Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዛሬው ለተቀደሰ ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @user-qg2ub5iy2v

    @user-qg2ub5iy2v

    Жыл бұрын

    Amen amen amen inkon abro aderesen ❤

  • @user-ru2rv1up4l

    @user-ru2rv1up4l

    Жыл бұрын

    ​@@user-qg2ub5iy2vr😅

  • @user-ru2rv1up4l

    @user-ru2rv1up4l

    Жыл бұрын

    ❤x

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እርኩስ መንፈስን እግራችን ስር ይጣልልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ፀጋው ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @medessteshhome1140
    @medessteshhome1140 Жыл бұрын

    መምህር አንተ የኛ ብርሀን ነህ አብርሀሙ ሥላሴ ከክፉ ነገር ይጠብቁህ። እጅግ አስተማሪ ገጠመኝ ነው። የእግዚአብሔር ሐይል እንዴት ጎባጣውን ልብ እንደሚያቀናና የይቅርታ ልብ ከልብ ሲሆን ተማረኩ ይህ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው ኑርልን መምህር

  • @Edenn2119
    @Edenn2119 Жыл бұрын

    መምህር ሁሌ ኮሜንት ልፅፍ እልና በቃ ቃላቶቹ ይጠፉብኛል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤

  • @asterasefa3076
    @asterasefa3076 Жыл бұрын

    እግዘብሄር ይጠብቅህ ውድ መምህራችን ኑርልን እንወድሀለን....!

  • @user-ml6cg7sv3e
    @user-ml6cg7sv3e Жыл бұрын

    መጨረሻችንን እንደዚህ ወንድም ያሳምርልን። መምህር ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ ። የመንፈስን አሰራር እያጋለጥክ ብዙ ሰው እያነቃህ ስለሆነ እናመሰግናለን።

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደሕና መጣህ መድኃኔዓለም መጨረሻችን ያሳምርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i8 ай бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሁላችንም ለንሰ ለቅድሱቁርባን ያብቃን✝️🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ተመሰገን አምላክ🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 Жыл бұрын

    እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት ይሄ ችግር አብዛኛው በኛ ክልል አለ ይሄ የሚያድርግ ክፉ መንፈሰ እግዚአብሔር ይገሰጸው😢

  • @dhdjj5980
    @dhdjj5980 Жыл бұрын

    ኣነ ዋላ ብጣዕሚ እዩ ደስ ኢሉኒ ኣሕዋተይ❤ ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ ❤ ካብዚ ትምህርቲ ብዙሕ ትምህርቲ ወሲደ እየ የቐንየለይ❤ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ውሽጣዊ ሰላም ትሃበና ❤ 💙

  • @makimahari4958

    @makimahari4958

    Жыл бұрын

    አሜን ዝያዳይ

  • @akberetgidey4761

    @akberetgidey4761

    Жыл бұрын

    Amen Amen Amennn mearey ❤❤❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ገጠኝ ነዉ ❤እግዚያቢሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን 🙏🙏🍃🙏

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዛኣብሄር ካንተ ይሁን በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው መምህርየ🙏🙏🙏

  • @kedasetkebad9392
    @kedasetkebad9392 Жыл бұрын

    የኛ እንቁ እግዚአብሔር የሰጠን ልዩ ስጦታ እንዴት እንዳነቃህን እንዳንተ ያሉ መምህራን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 Жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛለህ ክቡር መምህረችን በአድመና በጥአናን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክችን አሜን፫🤲🙏🕊❤

  • @addistsegeya6247
    @addistsegeya62477 ай бұрын

    የእግዛብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 Жыл бұрын

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን❤ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብ ወልድ ወ መንፈስቅዱስ ቅዱስ ስላሴዎች ወራሀዊ ክብረበአል አደረሳችሁ ። በያላችሁበት ስላሴዎች ይጠብቋችሁ።

  • @user-uy1tl1cq7m

    @user-uy1tl1cq7m

    Жыл бұрын

    🤲ኣሜን🤲 ኣሜን🤲 ኣሜን

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስግን መማህርዪ ምን አስጨነቅህ አባቱችችን አዉቅናል ደበታራዉችን አዉቅነል እንኳን ወጣህ እኛ ወጭ ያለንወ በምን እንማር ነበር ምን አያመጡም የላሉ አባታች እኖዱት ደስ የላል ለስጋዉ ወደሙ ከዚ በላይ ምን አለ ነበስ ሰትደን ሁሉነገረህ ትስጣልህ አሁን ዲሲ መጥታዉ በስት ቀን ጉባኤ ቤተክርሰትያን ተገዛ ይህሁሉ ስልተፈታን አደል እንዴ በረታ ተስፋስላሴ ከአሁን በሀላ እንኳን በታሰትመር ለልጀልጀ ሚሁን ተምረነል ተመስግን መህበረ እርኩሰን የበለልኝ

  • @genethailu577
    @genethailu577 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን አፈረ እኛንም እንዲህ እንድንፈወስ የዛሬው አብረሀሙ ስላሴ ይፍቀዱልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-oi6ow8rk7i

    @user-oi6ow8rk7i

    Жыл бұрын

    Amen amen amen❤❤❤

  • @Mesitube1991
    @Mesitube19917 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 Жыл бұрын

    መምህር ሰላም እንኳን ደህና መጣልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ከነ ቤተሰቦቻቸው የገጠመኝ ቤተሰቦች እግዚአብሔር እንኳን በፍቅር በቸርነቱ ብዛት ጠላትን አፍረ እንኳን ደስ አላቸው❤❤❤ እግዚአብሔር ሁላችን ይማር ይቅር ይበልን መምርችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤

  • @HcfCccc-ih4zp
    @HcfCccc-ih4zp Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ስጨርሰው ደግሚ እፅፋላው ❤❤❤

  • @yese7783
    @yese7783 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፡፡እንደምንአደራችሁ፡አሁንለማዳመጥአልሆነልኝምላይክአርጌልውጣ🎉🎉🎉🎉ሜዳሜስተኛማታአዳምጣለሁ!!!መምህራችንእግዚአብሄር ፀጋአይለይህ🎉🎉

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Жыл бұрын

    መምህር እንካን ደና መጣህ እረጅም እድሜከፀጋ ያድልልን የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን ገጠመኙ የኛ ሠፈር ያለው ታሪክ ነው የራሣችን ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን

  • @dfdd6569
    @dfdd6569 Жыл бұрын

    መምህርዬ እንኳን በደና መጣክ የኛ እንቁ መምህራችን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Жыл бұрын

    ኧረ መምህረ የዛሬው በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ከእዚህ መንፈስ ይጠብቀን❤

  • @user-no4ue1ou1r
    @user-no4ue1ou1r9 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜው ያምራል❤ እኔም ከነቤተሰቤ ለቅዱስ ቁርባን በቅተናል እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ መምህር ባንተ ትምህርት በመከተል በመስገድ በፀሎት በሱባኤ እፀልይ ነበር ጌታ ረዳኝ አመሰግናለው :: ሜካፕ አቁሜያለው .. እና ለዚ ትምህርት አዲስ የሆናቹ ትረካ እንዳይመስላቹ እውነተኛ ታሪክ ነው

  • @edenlegese9159
    @edenlegese9159 Жыл бұрын

    አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላቢ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @user-fp7fz2sf3y
    @user-fp7fz2sf3y Жыл бұрын

    እንኳን ደህነ መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁላችን ብርሀን አይነችንን እንድንገል የተሰጠኸን ልዮ ሰጦታችን ነህ ፀጋህ ይብዛ ክፉ አይይህ ከነ ቤተሰቦችህ ጤነነ እድሜ ይሰጥህ ተባረክ❤

  • @prime5689
    @prime5689 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤ቃለህይወትያሠማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @richberhanu3124
    @richberhanu3124 Жыл бұрын

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእድሜ በጸጋ ያኑርህ

  • @selamawit4905
    @selamawit4905 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z Жыл бұрын

    መምህረ ቃለህይወት ያሠማልን ⛪👏🌾

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ገራሚ ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር ከነቤተስቦችህ ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ያበርታን መምህር በጸሎት አስበን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አሁንም ሰላማቹ በእግዚአብሔር ቤት ይሁን

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስመዐና መምህር እንኳን ደስ አለክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astera3589
    @astera3589 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ቃለ በራክት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ መህራችን ጣላቶችን እግራችን መረገጫ ያግለችነዉ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Жыл бұрын

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤🏅😀.

  • @GenetBogale-xd3kd
    @GenetBogale-xd3kd Жыл бұрын

    ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የኔ ወንድም እድሜክ ይርዘም

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Жыл бұрын

    እንኳዕ በሰላም መፃካ መምህርየይ ብሓቂ ቃለ ህይወት የስመዐና ብዕድመ ብጥዕና ይሓልወልና እግዚአብሔር ካብ ምንቀኛ ሰላቢ መንፈስ ይሰውረና

  • @TemesgenAmlakye
    @TemesgenAmlakye Жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህረችን በአድመና በጥአናን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን❤

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Жыл бұрын

    በእውነት የዛሬው ገጠመኝ ደስ ሲል በጣም የሚያረካ ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫❤❤❤ መምህር አንተ ያልከው ነገር ሁሉ በእኛም አካባቢ አለ እንደውም እኔ የማውቀው የሰላቢ መንፈስ ያለበት ሰው ሌሊት አህያ እየጋለበ እንደሚዞር ድሮ አውቅ ነበር እውነት ነው መምህር ዛሬ ላይ ሁሉም ነገር ገብቶናል እውነት ይህን ት/ት እንድሰማ እና እንድለወጥ ያደረገኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን እኔ ግን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ይህን ት/ት የሚቃወሙ ሰዎች በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው እንደው መምህርዬ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝንልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bere2532
    @bere2532 Жыл бұрын

    ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ ❤❤❤ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም።❤❤❤

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i Жыл бұрын

    ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ እንኳን በደናህ መጠን መምህራችን እልልልል ❤❤❤ የቅዱስ አባታቸው ናየእናቶች ቅዱስ በርከታች ይደርብን አሜን፫ መምህራችን በጣም ደስ የምል አሣታሚ ገጠመው ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል ❤❤❤

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ይሰጥህ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር አገናኝተክ ተንትነክ ስለምታስረዳን ዘመንክ ይባረክ❤❤❤

  • @user-nn1sz1po1l
    @user-nn1sz1po1l Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባት ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @user-nr7yw2bj9z
    @user-nr7yw2bj9z Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @abebakidane9857
    @abebakidane9857 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ለነዚህ ደብተራዐልቦና ይስጣቸው

  • @meronguta7016
    @meronguta7016 Жыл бұрын

    Amen Amen amen Amen 🙏

  • @user-cb2gf1uc7i
    @user-cb2gf1uc7i Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በጣም ደስ ይላል በእውነት መታደል ነው አቤቱ ጌታ ሆይ እኔንም ማረኝ ለውጠኝ

  • @Ggg-ui6rl
    @Ggg-ui6rl7 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤

  • @yesilaselij7662
    @yesilaselij7662 Жыл бұрын

    ሼር እያረግን የበኩካችን እንወጣ ሼር እናገበርና የሕዋተይ በርከት ንረክበሉ ትምህርት እዩ ላስቸግራቹሁ ግብረማሪያም እያላቹሁ በፆሎት አግዙት፣ የኩላሊት ታማሚ ነው ባል እልም መንፈስ ስለሆነ አግዙት ስለክርስቶስ ስምራ በጣም ነው ሚወዳት አግዙት ❤❤የትምህርትቤታችንም እያሰብንበት ለልጆቻችን ነው ያው ተቀማጭ ውርስ በሉት እየላክን መሰረቱ እንጀመር እናርግ መልካም ቀን ❤❤

  • @millonphoto811
    @millonphoto811 Жыл бұрын

    እሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ሲፈቅድ የስው ልጆች ለውጥ ይገርማል ውስጤ ተደስተ ለሁላቸውም መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @kasahundemessie4746
    @kasahundemessie4746 Жыл бұрын

    መምህር ፀጋው ይብዛልህ። እግዝአብሔር ይጠብቅህ።

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ze7jq6bu1m
    @user-ze7jq6bu1m Жыл бұрын

    መምህር አጅግ በጣም ያስደስታል ቃለ ሕይጰት ያሰማልን

  • @tigesttigest8493
    @tigesttigest8493 Жыл бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን ምህራችን በቤቱ ያፅናልን

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው የገጠመኙ ባለቤቶች ሁላችሁም በጸሎት በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ጠላታችሁ ሰይጣንን አሳፍራችሁ የክርስቶስ ምርጥ ንብረት ስለሆናችሁ ቅዱሳን መላእክት በሰማይ ላይ ደስታቸውን ስለሚገልጹ ክብር ሁሉ ለቅድስት ስላሴ ይሁን አሜን።

  • @Hannah-tq3mn

    @Hannah-tq3mn

    Жыл бұрын

    AMEN

  • @mariyamzxcv7982

    @mariyamzxcv7982

    Жыл бұрын

    ሠላምህ ይበዛልኝ መምህር በጣም ደስ የሚልነዉ ገጣመኙ ጀምሪዉ አልጨረስኩትም ነበ ገናሁን አዳምጬ ጨረስሁ❤ ሠላም ሁንልን❤❤

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Жыл бұрын

    መ/ተሰፋዬ አበራ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ መገፋት ጥሩ ነው ይሄሁሉ ለኛ መዳን የምታደረው ሰራ እግዚአብሔር ይክፈልህ አይህ በርታ ። ❤❤❤

  • @ElsaGebremedhn-qu9dj
    @ElsaGebremedhn-qu9dj Жыл бұрын

    መምህር እግዚአብሄር አምላክ ፅጋውንያብዛልህ ረጅምዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 Жыл бұрын

    ልብኤና።ይስጣችሁየከለከላችሁ።ሌላምንይባላል።ሁሉምለበጎነው።መምህር። አግዛብሔርይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zg6mz6nb8f
    @user-zg6mz6nb8f Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እምታቀርባቸው ነገሮች በሁላችን ህይወት ያለ ነገር ነው ብዙ ተምረናል ብዙ ነገር አውቀናል እናንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @MMm-dh6qs
    @MMm-dh6qs Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-rb3cn1ow8u
    @user-rb3cn1ow8u Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ❤❤❤

  • @tsahayfikadu6823
    @tsahayfikadu6823 Жыл бұрын

    ማምህር እግዚአብሔር ቃሪያ ዘባንክን ይ ባርክልክ 🙏🙏

  • @werkinehfikadu
    @werkinehfikadu Жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @kbe7628
    @kbe7628 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @sofyaaesufyflyheky9613
    @sofyaaesufyflyheky9613 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት የስመዐልን መምህርና ፁጉኡ በርከት የብዘሓልኪ ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nt5jg2ey2s
    @user-nt5jg2ey2s Жыл бұрын

    እግዛቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ባተ ብዙ ተለውጫለሁ የተመሰገነ ይሁን

  • @shdh7287
    @shdh7287 Жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርካ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው

  • @zemedgitahaw9790
    @zemedgitahaw9790 Жыл бұрын

    መምህርእግዚአቤሔር ትግስቱ ፀጋው ያብዛል

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 Жыл бұрын

    ወለተ ጊዎርጊስ ብላቹህ በፆሎታችሁ አስቡኝ በሰደት በጭቀት ልቦት ነው ምግብም አይበላኝም😢😢 መምህርዬ እኳን በሰላም መጣህልኝ እማፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን❤❤❤

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael Жыл бұрын

    መምህርዬ እድሜህን ያርዝምልን አዛኝቷ ትከተልህ

  • @user-yl4wn8qx9q
    @user-yl4wn8qx9q Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እፅብ ድንቅ የሆን ፈተና ገጠመኝ ነው በእውነት በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኮት የኛ ልዬ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን

  • @eritreatebareki2448
    @eritreatebareki2448 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ መምህር ❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Жыл бұрын

    መምሬ እኔ አቅቶኛል መቀየር እግዚያብሔር ይርዳኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላቹ መምሬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርታልን ወድሜ እግዚያብሔር ሁሌም የድካምህን ፍሬ ያብላክ የምትወደው መላክ ከነቤተሰቦችክ ይጠብቅክ

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ዉድ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደሰ የምል ትምህርት ነው 🤲 እሰክ ለደካማ እህታቹ ወለተ ማርያም በጸሎታቹ አሰቡኝ🤲

  • @uae1023
    @uae1023 Жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቃለሒወት ያሠማልን❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

Келесі