4ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ አዳዲስ ሁለት ገጠመኞች

Пікірлер: 652

  • @tizitazena3800
    @tizitazena3800Ай бұрын

    ዛሬ ደስ ብሎኝ ከቅልፌ ተነሳዉ!!!!።.....አባታችን መላከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ሀይለ መለኮት የአባታችን ልጅ ከነ ትንሽ ልጁ!! መምህር ተስፋዬ ሚገርም ነጭ ካባ ለብሶ አባታችንን ጥያቄ ይጠይቃቸዋል አባታችንም ይመልሳሉ ግን እኔ አልሰማም ግን አጠገባቸዉ ነኝ ከዛ አባታችን ምታምር መደብ ላይ ተኙ ህጻኑዋ ትቦርቅ ነበር ደስ ሚል ለሊት አሳለፍኩ

  • @mignotnigus6314

    @mignotnigus6314

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤

  • @user-wt4nw9xs1n

    @user-wt4nw9xs1n

    Ай бұрын

    እኔእደውአባታችንመምህርግርማን ሁሌአያቸዋለሁ በህልሜአባያሳልሙኝ እያልኳቸው ሳያሳልሙኝ ትተውኝይሄዳሉ ከዛብትትስል በጣምእናደዳለሁ እኔበደለኛናሀፃያተኛ ስለሆኩኝ ለዛመሰለኝ

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    Ай бұрын

    ​@@user-wt4nw9xs1n እኔም አባታችን አያቸዋለሁ አዴግን አባታችን መስሎ አጅሬው መጥቶ አባቴ በስማቸው ጠርቸ ስገስፀው በንኖ እደጢስ ሄደ ከዛን በሆላ አልተመለሰም

  • @weynshetweynua3926

    @weynshetweynua3926

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ❤🤲

  • @user-hb9tp1iz6p
    @user-hb9tp1iz6pАй бұрын

    በነፍስም በስጋም ከመበለዝ አድነኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ መምህር

  • @Meazi-yemaryam
    @Meazi-yemaryamАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነብስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @user-tz7eu6xm5u

    @user-tz7eu6xm5u

    Ай бұрын

    Ppp

  • @selfiemobile2515

    @selfiemobile2515

    Ай бұрын

    Amen 🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843Ай бұрын

    የቅዱሰ መርቆሪዮሰ በርከቱ እሬዴኤቱ ከሁላችን ጋር ይደርብን

  • @user-xm3bj4hm7o
    @user-xm3bj4hm7oАй бұрын

    በነፍስም በስጋም ከመበለዝ ጠብቀኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamirlema2550
    @tamirlema2550Ай бұрын

    በነፍስም በስጋም ከመበለዝ አድነኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልኝ መምህር !!

  • @AfomiyaAfi
    @AfomiyaAfiАй бұрын

    በሰጋም በመንፈስም ከመበለዝ አደነኝ አሜን 🙏🙏🙏 መምህር እናመሰግናለን እድሜዎት ን ያርዝምልን 🙏

  • @user-pz5kq8lv2c
    @user-pz5kq8lv2cАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5bАй бұрын

    እውነት ነው መድሐኒያለም ሆይ ከስጋም ከነፍስም መበለዝ አድነን😭😭😭

  • @shewagegirma2746

    @shewagegirma2746

    Ай бұрын

    አምላኬየ፡ሆይ፡ከሰጋም፡ከነፈሰ፡መበለዝ፡አደነን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር የሚገርምህ የሰማሁት እራሱ እንደ አዲስ እኮ ነው ጉዋጉቼ የማዳምጥህ በርታልን አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቁልን ከነ ቤተሰብህ ከነ ተማሪዎችህ 🙏🙏🙏

  • @Mulu2112
    @Mulu2112Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314Ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና በጣህልን ወልደ የዋንስቤተሰቦችን በፀሎት አስቡልኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AaBb-jb2yq
    @AaBb-jb2yqАй бұрын

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ከነብሰም ከሰጋም መበለዝ አደነኝ ኣሜን

  • @fasikawit4148

    @fasikawit4148

    Ай бұрын

    ጌታ እግዚሐብር ሆይ በሰጋ በነፍስምከመበለዝ አድነን ከነቤተሰቦቼ አሜን አሜን አሜን

  • @KelakedanDesat
    @KelakedanDesatАй бұрын

    እግዚያቤር፡ሆይ፡ከስጋነም፡ከነፍስም፡ከመበለዝ፡አድነኝ፡ቃለወትን፡ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303Ай бұрын

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልል እንኳንም የቅዱስ መርቆርዮስ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ለወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @AetsedeSeume
    @AetsedeSeumeАй бұрын

    ጌታ ሆይ ከስጋም ከነፍስም መበለዝ አድነኝ ከሚመጣብ ሰውረኝ አሜን😢

  • @TILAHUNTSEGAYE-si8he
    @TILAHUNTSEGAYE-si8heАй бұрын

    እ/ር ሆይ ከዝሙት መንፈስ ከሚያበልዝ መንፈስ በነፍስም በስጋ አድነኝ❤❤❤

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.Ай бұрын

    ትዳሬን እና እኔን በነፍስም በስጋም ከመበለዝ የአብርሃም አምላክ ፣ የይስሐቅም አምላክ የእስራኤል አምላክ አድነኝ አሜን።

  • @dhhfxcjtfcjdd2643
    @dhhfxcjtfcjdd2643Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ገስጋና ከነፍስ ከመ በለዝ አድነኝ

  • @user-nl7lc4hm4k
    @user-nl7lc4hm4kАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነብስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ

  • @asmarech591
    @asmarech591Ай бұрын

    በነፍስም በስጋም ከመበለዝ ጠብቀን 👏👏መምህር እድሜ ጤና እስከቤተስቦችህ ይስጥልን

  • @mesekytesfy2031
    @mesekytesfy2031Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ከስጋም ከነፍስም ከመበለዝ አድነኝ መምህር እንካን ሠላም መጣህ

  • @Soos2211
    @Soos2211Ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከነብስም ከስጋም መበለዝ አደንኝ አሜን

  • @user-gr6cl4fv8e
    @user-gr6cl4fv8eАй бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ሆይ በነብስም በሥጋም ከመበለዝ አድነኝ

  • @gyhdyyth9031
    @gyhdyyth9031Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን በእውነት ከነፍስም ከስጋም መበለዝ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን የአባታችን የቅዱስ መርቆርዮስ በረከታቸው ረድኤታቸው አይለየን አሜንንንን ለመምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለወንድማችን ዝማሬ መዕላክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በርቱልን

  • @tigisthailu-qf5nd
    @tigisthailu-qf5ndАй бұрын

    በነፍስም በስምጋም።ከማበለዝአድነን።አሜን አሜን አሜን።ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ች

  • @user-hu6rr6bf4h
    @user-hu6rr6bf4hАй бұрын

    አሜን መምህር በነብስም በስጋም ከመበለዝ ያድነን

  • @mengistabebaw311
    @mengistabebaw311Ай бұрын

    ሰማዕቱ መርቆርዮስ ኃያል፣ታምርኛ ድንቅ ሸማዕት ነው።በዘመናችን ድንንቅን እያደረገ ያለ ሰማዕት❤

  • @dadidereje8389
    @dadidereje8389Ай бұрын

    እግዚአብሔር አባቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በስጋም በነፍስ ከመበለዝ አድነኝ

  • @anleygeremew4287
    @anleygeremew4287Ай бұрын

    የመርቆሬስ ተአምር እጅግ ደስ ይላል በደስታ አለቀስኩ እኔ አረብ አገር እያለው ውዳሴ ማሪያምን በፀለይኩ ቀን ማዳም ድምጿን ከፍ አርጋ እንኳን አታዘኝም ነበር ትትነዋ ይለያል ለመቤታችን ክብርና ምስጋና እንደተከበርኩ ሰርቼ ተመልሻለው የሚቆጨኝ ነገር ቢኖር ትምርተህን ቀድሚ ባወኩት እላለው ከመጠው በዋላ ብዙ ነገር ተበለሸብኝ

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8nАй бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ ያውጣን መምህር እድሜ ፀጋ ጤና እስከ ቤተሠብ ያድልህ እመብርሃን ትጠብቀህ

  • @fritatgrwayti2526
    @fritatgrwayti2526Ай бұрын

    በነፍስም በስጋም ከመበለዝ ኣድነኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልኝ መምራችን❤

  • @MulatuMulugeta-dm1mm
    @MulatuMulugeta-dm1mmАй бұрын

    በነፍስም በስጋም ከመበለዝ አድነኝ አሜን

  • @Hiwet-pq6lj
    @Hiwet-pq6ljАй бұрын

    በጣም ደስ ይላል በእዉነት መምህርዬ ቅዱስ መርቆርዎስ በረከቱ ይደርብን ዘማሪ አዱኛ ፍቃዱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @briktiwelday9027
    @briktiwelday9027Ай бұрын

    ኣሜን ቃል ሂወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምወዳት መዝሙር❤❤❤

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485Ай бұрын

    አቤቱ ጌታሆ ከነፍስም ከስጋም ፈተና በነፍስም በስጋ ከመበለዝ ጠብቀን 😢

  • @senayasefaw7148
    @senayasefaw7148Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነብስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @diye2138
    @diye2138Ай бұрын

    አቤቱ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ከሥጋም ከነፍስም ከመበለዝ አድነኝ። አሜን!

  • @user-kg2gf3vo4y
    @user-kg2gf3vo4yАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ላንች እንድረዳሽ እኛንም ይርዳን የሰማእቱ ረዳትነት አማላጅነት አይለየን

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431Ай бұрын

    እግዚያብሄር ከስጋም ከነፍስም መበለስ ይጠብቀን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-wz9xp9kl4d
    @user-wz9xp9kl4dАй бұрын

    እናታችንን እግዚአብሔር ከመጥፎ ህይወት በቸርነቱ ወደ ቤቱ ስለጠራቸው ክብር ምስጋና ሁሉ ለሱ ይሁን ትላንትናችንን ሳያይ እንደ 40 እና 80 ቀን ህጻናት በእቅፉ በፍቅር የሚቀበለን የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኒትዓለም ክብር ምስጋና ሁሉ ለሱ ይሁን🙏❤❤❤! በቤሩት ሊባኖስ የእኛ ቤተክርስቲያን ብዙ ነው ያለን በራሳችን የተሰራ የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አለን ኪዳነምህረት፣ አርሴማ፣የተክልዬ፣የሚካኤል ቤተክርስቲያኖች አሉን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8wАй бұрын

    እግዚአብሔር ሄይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አድነን አሜን❤❤❤

  • @dinkujimma7772
    @dinkujimma7772Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በሥጋዬም በነፍሴም ከመበለዝ አድነኝ ግርማ ሞገስ ሁነኝ አሜን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @genetgebremariam3503
    @genetgebremariam350326 күн бұрын

    እግዚኣብሔር በስጋም በነፍስም ከመበለዝ ኣድነኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedewАй бұрын

    ❤እግዝአብሔር ሆይ በስጋም በነብስም ከመበለዝ አድነን❤❤❤

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fuАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በፍስም ከመበለዝ አድነኝ በስላሴ ስም😢❤

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ታመራላቹ እግዚአብሔር ይመሰገን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን

  • @user-ny5nw8gt5p
    @user-ny5nw8gt5pАй бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fuАй бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473Ай бұрын

    መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነዉ አግዚአብሔር በነብስም በስጋም ከመበለዝ አድነን ጠብቀን

  • @hiwotworku4601
    @hiwotworku4601Ай бұрын

    በነፍስም በስጋም ከመበለዝ አድነኝ አሜን አሜን አሜን

  • @SisayneshShimles
    @SisayneshShimlesАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-uy3gc5kg6t
    @user-uy3gc5kg6tАй бұрын

    እግዝአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ ሰዉረኝ አቤቱ ማረኝ ❤❤❤

  • @NigatuTemesgen-fo1nn
    @NigatuTemesgen-fo1nnАй бұрын

    አምላኬ ሆይ በሥጋም በነፍስ ከመበለዝ አድነን

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2Ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደሀጢአታችን ብዛት ታይሆን እደቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @helin6219
    @helin6219Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1xАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ እማ ፍቅር የጌታየ እናት ወሊድተ አምላክ ትጠብቅህ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከእሰራታችን ይፍታን አሜንንን🙏❤🙏

  • @SenuYene
    @SenuYeneАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ከስጋም ከነፍስም ከመበለዝ አደነኝ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3gАй бұрын

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ያኑርልን በእውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነበር የቅዱሳኑ የሰማእታቱ በረከት ይደርብን አሜን

  • @user-mz7ok1cn2g
    @user-mz7ok1cn2gАй бұрын

    አቤቱ አምላካችን ሆይ በነፍስም በስም ከመበልዝ አድነን አሜን አሜን አሜን

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu48417 күн бұрын

    ጌታ ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አድነን

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zyАй бұрын

    ጌታ ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ መድኃኔ አለም ክርስቶስ ሆይ ማስተዋሉ ስጠን መስማቱ እራሱ ለአይምሮ ከበደኝ

  • @mazaadubai
    @mazaadubaiАй бұрын

    እግዝአብሄር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ❤❤❤❤

  • @user-wu4vg6rz2o
    @user-wu4vg6rz2oАй бұрын

    መጨረሻው ደሥ ይላል የሹገር ማሚ ታሪክ የ እግዚሀብሔር መንፈሥ በአንተ አደበት አውቶ ሲናገራት እና ፈራሀ እግዚሀብሔር ኖሮት ተቀጥቅጣ መግባቶ ትልቅ ክብርነው ፈፃሚው እርሱ እግዚሀብሄር ያሳምርላት

  • @KarlKfoury
    @KarlKfouryАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይበስጋም ሆነ በነብስ ከመበለዝ አድነኝ አምላኬ ሆይ👏👏👏

  • @enataytatube5733
    @enataytatube5733Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን

  • @user-qq8yy3wh8b
    @user-qq8yy3wh8bАй бұрын

    መምህር እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ።

  • @addisasres-un4zr
    @addisasres-un4zrАй бұрын

    እግዚአብሔር በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ እየሱስ ክርስቶስ አሜን የሰማይና የምድር ፈጣሪ

  • @user-cc2zn2wx1o
    @user-cc2zn2wx1oАй бұрын

    ከስጋም ከነፍስም ከመብለዝ አድነኝአሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhGhvvg-mh7xc
    @GhGhvvg-mh7xcАй бұрын

    እግዚአቢሄር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260Ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስራ ድነቅ ነዉ ፈጣሪ በስደት ላይ ይምንልምነዉ ሁሉ ቶሎ ነዉ ሚሰማን ከብር ምስጋና ይገባዉ

  • @woinshetzemicheal5175
    @woinshetzemicheal5175Ай бұрын

    እመብርሃን ከነፍስም ከስጋ መበለዝ አድኝኝ🙏 በሰማሁ ማረን ይቅር በለን አምላካችን። እናታችንን ከዚህ መጥፎ ነገር ያወጣኋቸው እግዚአብሔር አምላክ ሰምህ ከአጥናፍ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @user-yr4rs8qg6x
    @user-yr4rs8qg6xАй бұрын

    እግዚአብሔረ ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏

  • @dvhg0986
    @dvhg0986Ай бұрын

    በነፍስም በስጋም ከመበለዝ ያድነኝ አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yordanostesfay8725
    @yordanostesfay8725Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን አሜን አሜን

  • @liyugatube9355
    @liyugatube9355Ай бұрын

    የኔ መድሐኒአለም በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ።

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8tАй бұрын

    እግዚኣብሄር ሆይ በነፍስም በስጋም ከመበለዝ ኣድነን ኣሜን ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @Samsunga13-mn7ll
    @Samsunga13-mn7llАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በሰጋም በነብሰም ከመበለዝ አድነኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሁ ይጠብቅህ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @markanhenokalemayehu9963
    @markanhenokalemayehu9963Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አድነን አሜን

  • @wubalemyurgu3457
    @wubalemyurgu3457Ай бұрын

    ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-yw7yx4ic6w
    @user-yw7yx4ic6wАй бұрын

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከስጋም ከነፍስም መበለዝ አዲነኝ

  • @mimimeeme8265
    @mimimeeme8265Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆዬ በሰጋም በንፋሰም አድነን እግዜያብሄር ሆዬ ሆዬ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ሆዬ

  • @godolyas306
    @godolyas306Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ከስጋም ከነፍስም ከመበለዝ አድነኝ 😢 አሜን አሜን አሜን

  • @sarauyas1694
    @sarauyas1694Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ መቅረሪወስጥበቃውአይለየን

  • @Guyhh-fk3vb
    @Guyhh-fk3vbАй бұрын

    እግዚያብሄር ሆይ ከስጋም ከነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤

  • @iwattnehme4530
    @iwattnehme4530Ай бұрын

    ፈጣሬ ሆይ በስጋም በነፍስ ከ መብልዝ አደነኝ መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @netsanetnetsanet7120
    @netsanetnetsanet7120Ай бұрын

    መምህርዬ እኛ ኢትዮጲያን ነው የቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ያሠራነው

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3zАй бұрын

    ጌታ ሆይ ከስጋም ከሰፍስም መበለዝ አድነን🤲 መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን👏 ዘማሪ አዱኛ ፍቃዱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን🤲 ሀይለ ገብርኤል በረከትህ ይደርብን🤲 ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @FitsumFete-xg3nh
    @FitsumFete-xg3nhАй бұрын

    በነፍስም በሥጋ ከመበለዝ አድነኝ አሜን አሜን አሜን

  • @yoseph3397
    @yoseph3397Ай бұрын

    .. እግዚሐብኤር ነፍሳችንን ይማርልን.. እግዚሐብኤር ሆይ ከስጋም ከነፍስም ከመበለዝ አድነን

  • @ualebogale9506
    @ualebogale9506Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ ጠብቀኝ ስላሴ በለተቀንህ🙏

  • @user-pt3tt2dx8c
    @user-pt3tt2dx8cАй бұрын

    አሜን መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን 😢😢😢

  • @SabalSabal-od2bi
    @SabalSabal-od2biАй бұрын

    እግዚሃብሔር ሆይ በስጋም በነብስም ከመበለዝ አድነኝ አሜን መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1cАй бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ😢 በነፍስም በስጋም ከመበለዝ ጠበቀን

  • @selinasweet7543
    @selinasweet7543Ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበለዝ አድነኝ።በእውነት እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ነገር ይናገራል እግዚአብሔር በየት በኩል እንደሚያድነን አናቅም ።እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እልፍ አፍራ ዘመንህ ይባረክ

  • @aynalemmesfin-yy2wn
    @aynalemmesfin-yy2wnАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በስጋም በነፍስም ከመበረዝ አድነኝ ❤ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

Келесі