235ኛ A ገጠመኝ፦ የልጇን የእጅ አመል ችግር መቋቋም ያቃታት እናት ውሳኔ መጨረሻው

Пікірлер: 306

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x2 жыл бұрын

    ይሄ ታሪክ የኔ ነው በልጂነቴ ነው ስርቆት የጀመርኩት በብዛትግን ከቤተሰብነው የምሰርቀው ዛሬላይ ግን ክብር ይግባው የድንግል ማርያም ልጂ ተቀይሬ አለሁ

  • @user-ee9yl4om1w
    @user-ee9yl4om1w2 жыл бұрын

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ እስኪ የኦርቶዶክስ ልጆች ሴቶች የመምህር ትምህርት ገብታችሁ ችግራችሁን ወይም መንፈሱን ተቆጣጥራችሁ እየበርታችሁ ያላችሁ መንፈሳዊ ሂወት ለመኖር የወስንሽ ቀሚስ ብቻ መልበስ ምትዎጅ ስለ አለም ስለ ገንዘብ ፍቅር የለለሺ ከዘርኛ አስተሳስብ የፀዳሺ ልብሺ ዘርሺ የአዳም እና የሄዋን ዘር መሆንሺን ያመነሺ የክርስቶስ ትክክለኛ አፍቃሪ የሆንሺ በስጋ ደሙ ለማግባት ምትፈልጊ ትክክለኛ ከሆንሺ ልክ እንዳንች የበርታ የፃፍኩት መስፍርት ሚያማል ባል ምትፍልጊ ካለሺ በኮሜንት ፃፊልኝ እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ትህትና ያለው ትዳር ይስጠን አመስግናለሁ ::

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j2 жыл бұрын

    እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ውድ መምህሬ እንኳን ደና መጣልን💐ውድ ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ወራዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ድምፅእንሁን በሳውዲ እሰር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን ቤተሰቦች ኧረ ብርዱ ኧራቡ አንድ ቂጣ በለተው ፊሰታል ለብሰው ነው የሚተኙት ከባዶ ሰራሚክ ላይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይችሉትም ቤተሰቦች እኛ እንኳን ካልስ ወፍራም ልብስ ለብሰን አልቻልነውም 😭😭😭የመንግስት ያአለ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስደት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @user-re6fb4kz6g
    @user-re6fb4kz6g2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣም መምህራችን እንኳን ለሊቀ መልእክት ለብርሀን መልእክት ለእውቀት አባት ቅዱስ ዑራኤል በሰላም አደረሳችሁ የህይወት ስንክሳር ተማሪወች የክስቶስ ወዳጆች የድንግል ማሪያም የአስራት ልጅች !!!

  • @netsanetworku2852

    @netsanetworku2852

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @senaittesfaye2288

    @senaittesfaye2288

    2 жыл бұрын

    ቃላህዉትን ተስፈ ስላሴ ደንቅ ትምህርት አባትዮ እግዚአብሔር ይስጥዉ

  • @liyagessesse7435

    @liyagessesse7435

    2 жыл бұрын

    Enkwan abiro aderesen

  • @user-if1qt5de5t

    @user-if1qt5de5t

    2 жыл бұрын

    iiii8

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u2 жыл бұрын

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን የእኛ መልካም❤❤ መምህርየ በጣም ከፍቶኛል ያለሁት በስደት አገር ነው ወድሜ ሞተብኝ 😭😭😭 እና እገዚአብሄር ፀናቱን ይሰጠኝ ዘንድ ወለተ ማሪያም እያልክ ፆለት አድርግልኝ😢😢 ስራ መስራት አልቻልኩም መኖሬን ጠላሁት ወድሜም በደጋጎቹ ጎን ያድርግልኝ ዘንድ ፆለት አድርግለት መምህሬ🙏😢😢😢😢

  • @netsanetworku2852

    @netsanetworku2852

    2 жыл бұрын

    አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ያፅናሽ በስደት አገር ሀዘን ይከብዳል ግን አይዞሽ የወንድማችንን ነብስ በአፀደ ገነት ያሰቀምጥልን

  • @user-zw9mm2kb1i

    @user-zw9mm2kb1i

    2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያጽናሽ ነፍሱን ከደጋጎች አባት ከዕያቆብ ከኢስሀቅ ከአብርሀም ዘንድ ያኖርልን

  • @martafentawe147

    @martafentawe147

    2 жыл бұрын

    ነብስ ይማር

  • @gonisyoutube2132
    @gonisyoutube21322 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ስለ እመብርሀን ወለተ ኪዳን ብለህ በፀሎት አስበኝ በጣም ጭንቅ ብሎኛል

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse4522 жыл бұрын

    መምህርየ እኳን ደህና መጣክልን በሚገርም ሁኔታ ነው የመጣከው ያገርቤት ለምለም ጉልላቷአ ሆዳችንን ባር ባር በሚለን በሚናፍቀን እኳን መጣክልን መምህርዬ ፆሙማ ፈጠነብኝ እረ በመብርሃን እደፆም ምን አለ !!

  • @user-kn4bf9hl4s

    @user-kn4bf9hl4s

    2 жыл бұрын

    በትክክል

  • @edenlij5965
    @edenlij59652 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ከስተጀርባህ ያለች ቤተክርስትያን ገዳም መሄድ ከምፈልግባቸው ገዳማት አንዱዋ ናት ገዳም ማርያም ዲቦ 🥰

  • @YoDaha
    @YoDaha2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ኣሁን ልሰማነው ገና በፀሎታችሁ ኣስቡኝ. ራሴ በጣም በህማም ነውያለሁ 2. ዓመቴ,,በጣም ያሳክከኛል (((ኣፀደ ማርያም )))ብላችሁ. በተረፈ ገጠመኙ. ሰምቼ. መልሼ እፅፋለው

  • @mitmitmi
    @mitmitmi2 жыл бұрын

    እኳን አብሮ አደርሰን መምህር እኳን በሰላም መጣህልን 🙏🙏🥰 ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቀጣይ እጠብቃለን!

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    እሰይይይይይይ እንኩዋን ሰላም መጣህ መምህራችን 😘🤲🏿🤲🏿አቤቱ ጌታ ሆይ ለታመሙት ምሕረትህን 🙏🏿 ለተጨነቁት ረፍትን 🙏🏿ለታሰሩት መፈታትን 🙏🏿 ለስደተኞች መመለስን ለኢትዮጵያ ምሕረትን አምጣልን 🙏🏿ለጦርነቱ ማብረጃውን አምጣልን 🙏🏿🤲🏿🤲🏿🥺🥺ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ

  • @lakechsewnet5077
    @lakechsewnet50772 жыл бұрын

    የኔ አባት እንዴት እንደምትጨነቅልን እንዴት እንደምታስብል ምን ልበልህ የኔ እናት እንደ እናት መልካም አሳቢ ናት ለመልካም ማንነትህ የአለም ጌታ ይመልስል ህ ዋዉ አባትነት የአባት ጥግ ግን አይገልፅልኝም ቃሉ

  • @user-qp3qp8lt1t
    @user-qp3qp8lt1t2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ በጣም የሚሳዝን ገጠመኝ ነው ስለ መናፍት ያልነቁ ስቶቹ ጠፍተዋል የእጅ አመል እየተባለ በተለይ በኛ በገጠሩ በኩል ይበዛል እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን ይፈኸሳሉ መጨረሻው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የሴትየዋ ባል ይገርማል እግዚአብሔር ይባርከው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አቅዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-ld7dz3fw6l
    @user-ld7dz3fw6l2 жыл бұрын

    መምህርየ እንኳን በሰላም መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜከጤና ይስልን የሁሉም ባሀቤት የሆነው ልዑለ ባህሪ እግዚአብሔር ኣምላካችን ይክበርልን ስለ የተገፉ የትግሬ ህፃናቶች ኣብረን እንፀልይ ጌታ ሆይ ማረን በኣርኣያ ስላሴ የተፈጠርን የከበርን ነን እኮ

  • @tigtig8146
    @tigtig81462 жыл бұрын

    የልጅ የእንጀራ አባት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጦት ተልቅ ሰራ እድል ነው

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia33482 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃልህ ወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏🙏

  • @user-os5hx7op7q
    @user-os5hx7op7q2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዉድ መምህራችን በርታልን የሰማነዉን ለህይወት ያድርግልን አሜን

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ ዛሬ አመጣጥህ ልዩ ነው የሀገር ቤት ገፅታ 💒💒💒💒❤🕊

  • @abrahamaster3382
    @abrahamaster33822 жыл бұрын

    ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቅዱስ ኡራኤል ማስተዋሉን ይስጠን አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @user-ul4oo4pn9k
    @user-ul4oo4pn9k2 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ #መምህራችን ደስ ሲል የሀገራችን ገፅታ እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኛ ሂወት🙏

  • @helenmo7431
    @helenmo74312 жыл бұрын

    መምህር እንኳን ሰላም መጣህ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ds4pv9by5r
    @user-ds4pv9by5r2 жыл бұрын

    ቅድስት ድንግል ማርያም ዲቮ ደጅዋ ለማሳለም ያብቃን ከስደት ተመልሰን ለነፍሳችን የሚጠቅም ብዙ ሞኞች አሉኝ እዛ ምኞት ለመሳኻት መድሃኒአለም ክርስቶስ በሰላም በጤና ወደ አገራችን በሰላም በጤና ይመልሰን በጾሎታቹ አስቡኝ

  • @hannaalemu86
    @hannaalemu862 жыл бұрын

    Memrhie kale Hewitt yesmalenen amen amen amen

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu14022 жыл бұрын

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ባለቤቷ በጣም የሚገርም እግዚአብሔር የባረከው ሰው ነው የእግዚአብሔር ስራ ነው ይሄ ልጅ ከቤት ባይወጣ ይሄን መልካም ሰው ላታገብም ትችል ነበር ሁሉ ለበጎ ሁሉ ለመልካም ነው የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው

  • @user-vb7my2ou6x
    @user-vb7my2ou6x2 жыл бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 💒 እግዚአብሔር ታላቅም ነገር አደረገ ደስ አለ 💒🙏

  • @raheel368
    @raheel3682 жыл бұрын

    ማምህር ኡንካን በ ሳላም ማጡ የኔ ማምህር ⛪️✝️❤❤❤❤❤❤

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome32342 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተምሪበታለሁ ማስተዋል ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ እንዲህም ያለ የዋህ ሰው አለ ያውም ቡቡ የሆነ ወንድ መጨረሻቸውን ያሳምርው

  • @user-kn7wy6ib9q
    @user-kn7wy6ib9q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ብጣም ደሰ ይላል ቃል ህይወት ያሠማልን ለሁላችንም ቀና ልቦና ይሰጠን የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጠና ጋ ይሰጥልን ፈጣሪ ድካምህን መዳኃኔአለም ይክፈልህ አሜን 👏💘💘💐💐💐

  • @user-iv9nv4xc2w
    @user-iv9nv4xc2w2 жыл бұрын

    ወይ መምህር ከዘማሪ ከወንድማችን ሉሌ ጋር ስለተገኛችሁ በጣም ደስ ብሎኛ የእውነት

  • @user-zt6no6xr8g
    @user-zt6no6xr8g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii7312 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ሽአመተ ኑሩልን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk21162 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን የባለቤቷአ ትሕትናአ መታደል ነዉ እንዳተ አይነቶችን ቅን ያብዛልን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የእዉነት ልዩ ገጠመኝ ነው ለምትአደርጎ መልከም ስራህ እግዚአብሔር ይክፈልህ እግዚአብሔር ይበርክህ 🙏🙏🙏

  • @user-ji5rd2fb2h
    @user-ji5rd2fb2h2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @user-mm1zp3hf1o
    @user-mm1zp3hf1o2 жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኔ እከታተላለሁ ግን ኩሜት አልፅፍም እና ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ

  • @fanosfanos2073
    @fanosfanos20732 жыл бұрын

    በውነት መምህር በጣም የሚገርምነው በሄድህበት ሁሉ የእግዚአብሔር መላክ አዳለ ሥራህ ይናገራል ሺአመትኑርልን እዳተ ያሉትን ያብዛልን

  • @rozatefera801
    @rozatefera8012 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርነ

  • @selam801
    @selam8012 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @yariedabrham

    @yariedabrham

    2 жыл бұрын

    ኣንቺ ልጅ ኣማሬኛ ትችላች እንዴ ትግሪና ብቻ መሰለኔ እኮ

  • @selam801

    @selam801

    2 жыл бұрын

    @@yariedabrham ምን ለማለት ፈልገህ ነው?

  • @yariedabrham

    @yariedabrham

    2 жыл бұрын

    @@selam801 ኣይ ኣብ ኮመንት ብብዝሒ ስለ ዝርእየኪእየ ብፍላይ ኣብ ናይ ትግሪና ስብከት

  • @uaesharjah
    @uaesharjah2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት የግዜያብሄር ሥራ እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ይገርማል

  • @saraT22
    @saraT222 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @user-jj1fy4op3t
    @user-jj1fy4op3t Жыл бұрын

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ABIGAIL12562
    @ABIGAIL125622 жыл бұрын

    Egziabhier amlak xeguau yebzh xelot emebrhan kudusan ayfeleyeka memhr .

  • @betebrke4730
    @betebrke47302 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መመምህር ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠልን በእውነት ነው።

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏💛❤💚

  • @amoshadd9375
    @amoshadd93752 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21712 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእዉነት ጥሩ ሰው ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን።

  • @user-dw7tb6ue7x
    @user-dw7tb6ue7x2 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ቤተክርስቲያንናችን ስታምር ውበታችን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse4522 жыл бұрын

    መምህር በጣም ደስይላል እየው ነው ሲሰርቅ ሲሰርቅ ተያዘ መንፈሱ የናቱንም መሳቀቅ አይቶ እግዚአብሔር አተን ለሰጠ ይክበር ይመስገን ቀየርከው ወደራሱ እይወት እድሜዬ ጤና ይስጥክ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እማ ፍቅር ትባርከው አሚን ዝማሬዬ መላእክትን ያሰማልን አሚን።

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan69792 жыл бұрын

    ውይኔ ደሥ እሚል ነገር እግዚአብሔር የመርጠውስው እውነት ደሥሥሥሥሥ የሚል አባትነው 🙏ለአተም መምሕር ፀጋውን ብዝትትትትት ያድርግልን እውነት እኔ ለናተ ቃላት ያጥርኛል😭

  • @redeactef
    @redeactef2 жыл бұрын

    መምህር በጣም ነው የሚገርመው የምትጠቀማቸው system ይገርማል ሕይወታችንን ወደ እግዚአብሔር በመቅረብና በመስገድ በመፀለይ በመፆም በመትጋት የተበላሸውን ሕይወታችን መቀየር ወደ መስመር ማምጣት እንችላለን አንዳንድ ግዜ ስደክመኝ ገጠመኝሕን ስሰማ ኃይል አገኝና ወደ ስግደት እገባለው ተስፋ ስላሴ በርታ ድንግል ከክፉ ነገር ትሰውርሕ።

  • @ksaksa2509
    @ksaksa25092 жыл бұрын

    መምህር በእውነት በጣም እፁም ድቅ ነው በእውነት ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን የሰማንውን በልቦናችን ይፃፍልን በርቱልን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu95432 жыл бұрын

    እግዚያብሔር የወደቀን ያነሳአል መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የልጁ አባት ተባረክልን መወለድ ቋንቋ መሆኑን አንተ በተግባር አሳኸዉ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa75502 жыл бұрын

    የምገርም ነው እግዝአብሔር ይመስገን ወደቤቱ ስለተመለሰ መምር እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ እውነት ተባረክልን ኑርልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💛💛❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛👏👏

  • @fuff9372
    @fuff93722 жыл бұрын

    መጣም የማሳዝን ገጠመኝ ነው መምህር በጣም አስተማሪ ነው ወድማችንንን እግዚአብሔር እንኮንም መለሰው

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera7842 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጥበቃ አይለይህ

  • @debritutulu5126
    @debritutulu51262 жыл бұрын

    መምህር ቃልህወት ያሰማልን አገግሎት ዘመንህን ያስረዚምልን

  • @tirsitmihrete8179
    @tirsitmihrete81792 жыл бұрын

    መምህር እሚቃወምህ የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ሳይሆኑ የተሸከሙት መንፈስ ነው እኔ እራሴ ፀበል መጠመቅ ስጀምር ነው እንኳን ላንተ ለአምላኬ አመለካከት የተቀየረው ሁሌ በፀሎት አጥብቀህ አሰበን 'እባክህ ለእግዚአብሔር አምላክ ስትፀልይ እንዲህ በልልን ይህን ትምህርት ያዳመጠ ሁሉ ለፅድቅ ይብቃ '

  • @leyateshome8375

    @leyateshome8375

    2 жыл бұрын

    Amennnnn amennnnnn

  • @yaynea3350

    @yaynea3350

    2 жыл бұрын

    Amen

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያበርታህ የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ አሜን አሜን አሜን 👏👍

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ❤️🌾💐 ወንድማችን እንኳን በሰላም ወደቤትህ ተመለስክ👏 አጥበቀው ሲሸሹት አጥብቆ የሚፈልግ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን👏🌾💐

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስንት መላዓክ ስው አለ ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለት ይህን ወንድማችን ። ከልቡ ስው ነው ድንቅ ስው ነው ።መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ። የአገልግሎት ዘምንህን ይባርክልን ። አሜን (፫) ይቆየን።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu71372 жыл бұрын

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ልብን ለሚማርክ መዝሙርህም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አመብዙሀን ከነቤተሰብህ ትጠብቃችሁ🙏 እግዚአብሔር ስለደጋግ ሰወች ብሎ ይማረን ይቅር ይበለን🙏

  • @masigirma5030
    @masigirma50302 жыл бұрын

    እሜን እግዚእብሔር ይመስገን መምራችን እንካን ስላም መጣክልን 🤲

  • @user-gt8bi7gb2f
    @user-gt8bi7gb2f2 жыл бұрын

    መምህር በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y2 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o2 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል እኔ እራሱ ከህቴ ሱቅ ብዙ ነበር የምሰርቀው ማርያምን አሁን መንፈስ መሆኑን ሳቅ በጣም ነው ያዘኩት መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @merymain5649
    @merymain56492 жыл бұрын

    ውድ መምህራችን እንኳን መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜንአሜን.አሜን.ቃለ.ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee66782 жыл бұрын

    አንካን በ ሰላም መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yg1pq6lk4g
    @user-yg1pq6lk4g2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር 🤲🌹 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ከዚህ ገጠመኝ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ እኔ እራሱ የዚህ አመል አለብኝ ነበር ይገርምሀል መምህር እኔ እራሱ ስሰርቅ አላውቅም ግን እቃው ጠፋ ሲባል ነው የምባንነው ያም ሆኖ ግን እንዴት እንደሰረቅሁት ባላውቅም የሰረቅሁት እቃው እኔጋ ሆኖ አልወሰድሁም ነው የምለው እቃውን የወሰድሁባቸው ሰዎችም እያዩት ዝም ነው የሚሉኝ የኛ ነው ማለት ያቅታቸዋል አፋቸውን የሚይዘው ነገር አለ እኔ ታሁን አሁን አዋረዱኝ ስል ምንም ሳይሉኝ ይሄዳሉ አሁን ግን ያንተን ገጠመኝ ሳዳምጥ እናቴላይ የዛር መንፈስ ጠቋር ጨሌ ወሰጋላ ቡዳ ወዘተ ....አለባት እና ይካደምለታል በግ ዶሮ ይታረድለታል ያን ግዜ ደግሞ እኔን አይወደኝም በናቴላይ ሆኖ ይቀጣኛል ምክንያቱም ብና ቁይልኝ ሲለኝ እንቢ ሰለምል በጥቅሉ አልታዘዝለትም ነበር ግን አንችን አልወሰም እሰራልሻለሁ ይለኝ ነበር ና አንች የኛ ልጅ አደልሺም ይለኝ ነበር አጋጣሚ ሆኖ እናቴ መውለድ አትትልም ነበር ለማርያም ተስላ ልጅ ተሰጥሺኝ ፅዋሺን እጠጣለሁ ብላ ተስላ ነው የተወለድሁት ና እንደዚህም ሆኖ መንፈሱ ይቀጣታል ለምን ለኔ አልሰጥሺኝም ይላታል እገልሻለሁ ይላታል ና በቃ ውሰዳት ሲሉት አልችልም መቋቋም የማልችላት በእንበዋ የምታቃጥለኝ እጂ ውስጥ ነው ያለችው ይላቸው ነበር ግን አንድ ቀን ለእሱ ሲካደም በግ በሚታረድበት ሰአት በጣም ታመምኩኝ እሆዴ ላይ ውጋት ያዘኝ ናአጋጣሚ ሆኖ የቅዱስ ሚካኤል ስእል አድኖ ነበር እቤታችን ወይኔ ሚካኤል ወይኔ ሚካኤል ብዬ ጮሁሁ ያው የገጠር ልጅ ስለሆንሁ ምን እደሚባል አለውቅም ነበር ና ወዲያውኑ የሚካኤልን እምነቱን በጥብጬ ጠጣሁት አጋጣሚ ሆኖ ለዛሩ የተቆላውን ቆሎ በልቼ ነበር ባዶ ሆዴን አደልሁም ነበር እምነቱን ስጠጣ ና ወደላይ ወደታች አለን ወድያውኑ የታምሁት ሁሉ ተወኝ ግን ይገርምሀል መምህር እንደዛ እንኳን ሆኜ አልታመመችም ውሸቱን ነው ሲሁኝ በጣም ነው የደነገጥሁት እና ከዛን ቀን ጀምሮ ሚካኤልን በጣም ነው የምወደው ሳላውቅ ሚካኤል ፈጣርዬ አዳነኝ ነበር የሚለው አሁን አንተ ስታስተምር ስሰማ ጠባቂ መላእክት እንደሆነ ተማርሁ በስደት በሳውዲ አረቢያ ብሆንም ብዙ ትምህርት ስላገኝሁ በመሰደዴ ደስተኛ ነኝ ስርቆቱንም ትቻለሁ እናቴንም እማ ገጠመኝ የሚባል ትምህርት አዳምጬ እደዚህ የሚያረግሺ መንፈሱ ነው ተተውሺው ምንም አያረግሺም ስላት አይልጄ እኔንማ ምንም እንደማያረገኝ አውቃለሁ እናንተን ልጆቼን ግን ይጎዳችኋል አለችኝ እኔም እማ እኛ የመብረሀን ልጆች ነን ምንም አያረገንም ለማርያም ፅዋ ልትጠጭ ስትሄጅ የሆድሺን ንገሪያት እመብርሀን ሁሉንም ነገር ታስተካክልልሻለች አልኋት እናቴም እሺ ልጄ እኔም እኮ መዳን እፈልጋለሁ እንግዲህ ሰው በወለደው ልጅ ምክንያት ይድናል አደል የሚባለው እንዳልሺን አደርጋለሁ አለች እናም የማርያም ለት ለመብርሀን ሁሉንም ነገርቻት ከዚህ ከክፉ ስራ ታወጣሺኝ ልጆቼንም ተጠበቅሺልኝ ዝክርሺን አዘክራለሁ ብላ ተሳለች ና ለ4ወር ያህል ወደላይ ወደታች እያለ ብዙ ነገር ከሆዴ ወጣልኝ የሚያስደነግጥ ነገር ሁሉ ከሆዴ ወጣልኝ አለችን ገጠመኝ ሳታዳምጥ እኔ የሰማሁትን በነገርኋት ብቻ ከባእድ አምልኮ ወታለች ና ድስስስ ብሎኛል ና አሁን ትምህርቱን እልክላቸዋለሁ ብያለሁ የእግዚአብሔር ይርዳሺ በሉኝ ።እኔ እራሱ ሀገሬ ገብቼ የእመቤታችንን ደጅ መርገጥ እንዴት እንደናፈቅሁ ለደጇ ታብቃኝ ታብቃችሁ እንደኒ በስደት ያላችሁ አሜን አሜን አሜን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ይቆየን 🤲✝️

  • @abogida598
    @abogida5982 жыл бұрын

    መምህር በፀሎታቸው አስቡኝ ገብረመድን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68892 жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይመስግን መምህር የምህረት ባለቤት ቅዱስ ስሙ የተመስገን ይሁን በአንተ ላይ አድሮ ለሚግስጽን ወንድም እህቶቻችን አምላክ ቅዱሳን በተለያዩ ጭንቅና መከራችሁን ወደ እርፍት ለሕይወት እረት ሰለስበሰባችሁ ምስጋና ለእርሱ ይሁን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc23382 жыл бұрын

    ይገርማል እግዚአብሒር ይመስገን እኳንም ተመለስ ፈጣሪ ይባርክህ አባትየውም የዋህ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን የኛ እቁ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን እንወድሀለን

  • @bitanya2094
    @bitanya20942 жыл бұрын

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወሠርስልን ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም በጎዳና የቀሩትንም እግዚአብሔር ይመልሳቸው

  • @msramona8951
    @msramona89512 жыл бұрын

    መምህራችን በእውነት በጣም ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-pe2qo4hd5w
    @user-pe2qo4hd5w2 жыл бұрын

    ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን

  • @saraethio9794
    @saraethio97942 жыл бұрын

    መምህር እንዴት ሰላምህ ይብዛ እያልኩ በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በተለይ የእናትየው ትዕግስ መልካምነትም ጥሩ ባል እግዚአብሔር ሰጥቷት ልጇንም ከጠፋበት ባንተ ምክንያት ዳግም ተመልሶ በመስማቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስለ ሁሉም ነገር የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema59392 жыл бұрын

    Kale hiwetin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen memihir betam idilegna nehe Tebarek

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር እድትዋልክ እካንም።ሰላም መጣህልን

  • @user-hg5lw9km9r
    @user-hg5lw9km9r2 жыл бұрын

    መምህር እንዴት ነህ ሰላም ለእናንተ ይሁን 🕊🕊🕊👏👏👏🌷🌷🌾🌾🌾💐💐💐🍃🍃🍃🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌺🌺🌺

  • @user-rw8wx4or2s
    @user-rw8wx4or2s2 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመሰገን መምህር ዛሬ በጣም ደስ የሚል ነዉ ቃል ሂወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ

  • @yeshiabebe5415
    @yeshiabebe54152 жыл бұрын

    መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በፀጋው ይጠብቅልን

  • @tdfhoney9161
    @tdfhoney91612 жыл бұрын

    #ለምለምቷ #ማርያም #ዲቦ በረከትዋ ይደርብን መምህር ሃገራችን ሠላም ያርግልን ፈጣሪ ና ወደ ትግራይ ክልል እንድትመጣ እግዚኣብሄር ፍቃዱ ይሁን ቃለ ሂወት ያሠማል ጸጋውን ያብዛልህ

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky83882 жыл бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ይሰማልን መምህር

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u2 жыл бұрын

    ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ታሪኩን እድንማር ለነገራቹን እግዚያብሄር ይባርካቹ

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f2 жыл бұрын

    ሰላም መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v2 жыл бұрын

    Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa emberhan tetibekeh yene tehut 💚💛❤🙇‍♀️😢🤲

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew44122 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላልመጨረሻው እንድህ መልካምና ቅን ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @user-iw9ju7cy6q
    @user-iw9ju7cy6q2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስመዐልና መምህር ሓፊትኻ (እህትህ) ከ ትግራይ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @hulubersuhone1356

    @hulubersuhone1356

    2 жыл бұрын

    ተጋሩዋኒ ስለ መንፈስ ሴራ ልመሃር ሰብ ተሪአ ሓጎሰይ ወሰን የብሉይ ንመሓዙትክን ሼር ግበራ ኢኽን

  • @user-iw9ju7cy6q

    @user-iw9ju7cy6q

    2 жыл бұрын

    ሓቅኽ እዛ ሓፊተይ ድነግል ማርያም ምስ ኩላትና ትኹን

  • @user-jn7mj5rj4n
    @user-jn7mj5rj4n2 жыл бұрын

    መምህር እነዚ አስተማሪ ቪድዬዎችዎ በማስተማር የግለሰብ ሕይወትን ከመቀየር አልፎ ለሀገር ብቁ ዜጋን ከመፍጠር አኳያ የራሱን ትልቅ ሚና ይጫወታል። እናመሰግናለን። በርቱልን።

  • @yemariyamneshbekele5962
    @yemariyamneshbekele59622 жыл бұрын

    ስጠብቅ ነበር እንኳን ደና ጠጣህ መምህር

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃል ሕይውት ያሰማልን የ አግልግሎት ዘመን እመብርእን ትበርከለእ እፅብ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን የወደቅ የሚንስ የተረስ የሚሰታወሰ አምላክ

  • @user-mo2so5xu2j
    @user-mo2so5xu2j2 жыл бұрын

    እንዴት ደስ ይላል መምህር በእውነት አባታችን እግዚአብሔር ያአክብርልን ከዚህ በላይ ልብን እሩሩ ያአድርግል ሌላው ባለ ታሪኩ ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያአፀና አንተ ደና ደረጃ ደረስ እናት አባትክን አሰደሰተ ጀግና እና ታማኝ ልጅ ሁነህ እናዛን ጎደኞችን የምትረዳ ያአድርግ ጎበዝ ሁንነ ካአሉበት ህይወት እንደምታወጣቸው ሙሉ ተሰፋ አለን በርታልን ሌላው እንቁ መምህራችን የእውቁት አባታችን የእግዚአብሔር ሰጦታችን ተሰፋ ስላሴ ኧረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኛ ጀግና በጣም ነው የምንወድህ የምናክብር በርታልን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያአገልግሎት ዘመንክን ያአርዝምልን በእውነት እኛ እድለኞች ነን በአዛብ አገረ ሁነን የእግዚአብሔር ቃል የዳቢሎሰን ሰራ ማወቅ ማለት መታደል ነው በትንሸየ የስልክ መስኮት ሁነን ብዙ ነገሮችን እንድንማማር የፈቀደልን የልኡል እግዚአብሔር ሰም ሰሙ ይመስገን ይክበር በእውነት እንኳንም ተሰደድኩ ስንቱን አወኩት የመዳም ቅመሞች ደግሞ ጊዜ ያአላቹ እህት ወንድሞች ተጠቀሙበት በኃላ እንዳይቆጨን ጊዜ ለሌላቹሁ ጊዜ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ እሰራኤል ያአመቻችላቹሁ ሼር ላይክ እያደረጋቹሁ እንማማር 😘እወዳቹሃለው

  • @wowwow4432
    @wowwow44322 жыл бұрын

    በእውነት በጣም ደስስስስስስ የምል ልዩ ገጠማኝ ነው መምህር ተስፋዬ ቃል ሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን ኣንተ የሰጠን ወንድማችን የስድት ኣባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ አሜን፫

  • @jerusalemsisay7132
    @jerusalemsisay71322 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ገጠመኛችን እየተስፋፋ ነው ሁላችንም የክፉ መንፈስን ስራ(ሴራ) በማጋለጥ የበኩላችንን እንወጣ መምህር እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥህ

  • @user-kn9mw6ok9q
    @user-kn9mw6ok9q2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መ ምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @sarasarae4817
    @sarasarae48172 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አትርሱን በፆለት🌿🌿

  • @ry8319
    @ry83192 жыл бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ👏👏

  • @user-ni6ir2jx6s
    @user-ni6ir2jx6s2 жыл бұрын

    አመሰግናለው ይሄ የኔም ታሪክ ነው ያው ጎዳና አለመውጣቴ ነው እንጅ ልጅ እያለው ከድስት ውስጥ ያለውን ግጥም አርጌ ስጋውን ከበላው በዋላ አጥንቱን እዛው ውስጥ ነበር እምጨረው ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እዚህ ደርሼ ለማዳመጥ ስለበቃው

Келесі