181ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የድርጅቱ ሰራተኞች በመንቃታቸው ወደመፍትሔ ያመጡት የድግምት ቢሮ

Пікірлер: 437

  • @matilove3643
    @matilove36438 ай бұрын

    መምህር አንድ የማውቀው አብሮ አደጌ ንግድ ባንክ ነው የሚሰራው እና በተደጋጋሚ እያፈዘዙት ብር ይወሰድበት ነበር ከዛ በየወሩ ደሞዙ እዳ መክፈያ ነበር ከአንተ ጋር ስእል መቁጠሪያ እንዲወስድ አስደርጌ. ስገድ ፀሎት አድርግ ብየው ውዳሴ ማርያም በደረት በኪሱ እያደረገ ሲሰራ ሁሉ ነገር ቆመለት እና በየወሩ የሚከፍለው ከእዳ ተገላገለ።የአንተን አስተምሮ በመስማት ከራሴ አልፌ ለሰው መሆን እንድችል ሆኛለሁ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ!!!

  • @user-pn2fb3tr2p

    @user-pn2fb3tr2p

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @memihirtesfayeabera

    @memihirtesfayeabera

    8 ай бұрын

    የ ባንክ ሰራተኞች ብዙ ተቸግረዋል ለማንኛውም በቴሌግራም አናግረኝ

  • @ruthmesfintiumelsa6527

    @ruthmesfintiumelsa6527

    8 ай бұрын

    @@memihirtesfayeabera ebakh erdatahn felgalew

  • @media4816

    @media4816

    8 ай бұрын

    ​@@memihirtesfayeaberaእባክህ ስልክህን

  • @tigistdemissie3272

    @tigistdemissie3272

    8 ай бұрын

    ​@@memihirtesfayeabera52:33

  • @user-cw9ks7wt2o
    @user-cw9ks7wt2o8 ай бұрын

    ላይክ እያደርግን የመምህር ፍሬዋች 👍👍👍👍👍

  • @user-mf6qd1vh1d

    @user-mf6qd1vh1d

    8 ай бұрын

    እሽ መልካም እሕቴ

  • @chinach4522

    @chinach4522

    8 ай бұрын

    እሺ❤

  • @EmuMaku

    @EmuMaku

    8 ай бұрын

    ዠዠ😊😊

  • @almealmee

    @almealmee

    8 ай бұрын

    እሺ

  • @user-pf6oh4cx6v

    @user-pf6oh4cx6v

    8 ай бұрын

    እሺ

  • @memihirtesfayeabera
    @memihirtesfayeabera8 ай бұрын

    zemenun waju tube kzread.info/dash/bejne/ZqmVqM-qfsvLoaQ.htmlfeature=shared

  • @user-xc5pr1vs5q

    @user-xc5pr1vs5q

    8 ай бұрын

    የኛ እቁመምህር እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙዎቻችን ተለውጠናን መምህርየ ከዚህም በላይ ትግስቱን ብርታቱን ይስጥህ ከነመላቤተስቦችህ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ምነው ቀድሜ አውቄህ ቢሆን ምንኛበታደልኩ ነበር ብቻ አሁንም አልመሽ በጾለትህ አስበኝ መምህርየ

  • @user-xc5pr1vs5q

    @user-xc5pr1vs5q

    8 ай бұрын

    መምህርየ በምወደው መላክ ወልደ ሚካኤል ብልህ በጾለት አስብልኝ ለአባቶችም እዲያስቡት ስጥልኝ ባተትምህር ቤተስቦቸ ብአድአምልኮ ያመልኩነበር ጨሌጥለው ንስሀ ገብተዋን እግዚአብሔር ይመስገን ግን ውጌውከባድነው በኛአገር ስባኪየለም በዚህከልቤ አዝናለሁ ምናለ አድመምህራን በገጠርህደው ቢስብኩ የአቡነ ተክለሀይማኖትን ገድልና ነፍስማድብለህ ያቀርብከውን ስሀይ የኛስፈርነው ትዝሚለኝ መምህር ከመቶው ሶስት በስርት ቢሆነው ነው ብአድአምልኮ የማያመልከው ሁሉም ዛርያመልካን ቄሶቹም ለዛርየተደገስውን ይበላሉይጠጣሉ ግን ፍርዳቸውነው ስባኪመምህር የለም ላገሬያብቃኝ ቀጥታ ወዳተመጣለሁ መመልኮስ የፈለገስው ካለ ወጌልንበደብ ቢማርና ከዛህዶ በኛገር ቢስብክ ከምልኩስና ይልቅ ትልቁ ነገር የስውነፍስ ማዳነው ብቻ ላገሬ ያብቃኝ መምህር አደራ ምንም ፈተናቢመጣ ትምህርት እዳታቋርጥ እኛነቅተናን እነባገብር ኪዳን ያሉቢሉ እኛነቅተናን እድሜ ለመምህር ግርማ ላባይሐንስ ተስፋ ማርያም ላተ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yesilaselij7662

    @yesilaselij7662

    8 ай бұрын

    እንድህ እየለፋህ ስለምታስተምረን አምላከ ቅዱሳ ውለታህ ይክፈልህ ክዳነምህረት ጥላከለላ ትሁንህ። መምህር ያንተ ትምህርት እምከታተሉ ስለመናፍስትም ፣ቅዱሳን መፃሃፍትም ፣ ስእል አድነውም፣ መቁጠሪያም ፣ፋላሽ ፣በቃ እንደ ኤፍታህ መዝሙር ቤት እም ክፍት ስወች አመቻችልን ለምሳሌ በመቐለ ወይም ካለም ጠቁመን ፣፣፣ እንደኔየ እሚፈልጉም ስለምነሩ በየክልእሉ ብታመቻችልን ፣ አቅም ያላቹሁ ክፍቱ ተጠቀሙ እኛንም ጥቀሙን ፣ ❤❤❤

  • @zezumeke1689

    @zezumeke1689

    8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁሌም አመሰግንሃለው እኔ አሁን ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆንኩት በአባታችን በመምህር ግርማ ከእዛ በአንተ ❤

  • @emebetshimeles

    @emebetshimeles

    8 ай бұрын

    No but

  • @user-fw2fs7hw4j
    @user-fw2fs7hw4j8 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ድጋይ የሆነውን ልቤን ክፈትልኝ 😢 መምህር አይናችን ተከፈቶ የተያዝንበትን ቢያሳየን ሁላችንም ታመናል ጤነኛ ሰው ያለ አይመስለኝም እህ እዲህ ነቅተው ሲመለሱ ደግሞ ተስፍ አሀኝ እኔም መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው እኛም ከስደት መልስ በምነት በፀበሉ በረከት ተካፍለን እድንፈወስ ይርዳን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-pn2fb3tr2p

    @user-pn2fb3tr2p

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    8 ай бұрын

    ትከከል አግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-yu4bf9qq4y

    @user-yu4bf9qq4y

    8 ай бұрын

    Amen 😢የኔንም ይክፈትልኝ

  • @user-yn3hi8hk4m
    @user-yn3hi8hk4m8 ай бұрын

    መምህራችን ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቡ እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅልን ተባረክ

  • @Kb-tube7407

    @Kb-tube7407

    8 ай бұрын

    Amen3

  • @TigistTigist7

    @TigistTigist7

    8 ай бұрын

    አሜን

  • @atsedemariyam8849
    @atsedemariyam88498 ай бұрын

    ሰላም መምህር እንዲሁም የዚህ ጉባኤ አባላት በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለአዳኛችን ለቅዱስ አማንኤል ልቦናችን ተከፍቶ የምንማረው ትምህርት ያርግልን

  • @uhhuhh5398

    @uhhuhh5398

    8 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን.ይሁን.ይደርግልን❤😢😢

  • @user-he6eh7os7j

    @user-he6eh7os7j

    8 ай бұрын

    Amen amen amen eniqan abiro adersen

  • @user-he6eh7os7j

    @user-he6eh7os7j

    8 ай бұрын

    Kale hiwt yasemalin memihrachin ❤❤❤❤

  • @user-pn2fb3tr2p

    @user-pn2fb3tr2p

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76968 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሼር አንርሳ ምእመናን 👏👏👏

  • @fantypipsi3056

    @fantypipsi3056

    8 ай бұрын

    ሰላም ዳውት

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43318 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤ ውድ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቸሩ አምላካችን ለቅዱስ ባለ ወልድ ወርሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሠን ❤❤❤🎉🎉

  • @abugidamerja
    @abugidamerja8 ай бұрын

    መምህር እንዴት ኖት እህተ ገብርኤል እባላለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶ እርሶ በሚያቀርቡት ገጠመኝ በኩል እግዚአብሔር አሰተምሮኝ ለቅድስ ቁሮባን በቅቻለሁ ልዑል እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብ ይጠብቆት የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት በረከት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @yese7783

    @yese7783

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የአምላካችንስሙለዘላለምየተመሰገነይሁን ላንቺ የደረሰ ለኛም ያድለን

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    8 ай бұрын

    አሰይ የመምህራችን ትምህርት ቀላል አይደለም

  • @abugidamerja

    @abugidamerja

    8 ай бұрын

    @@yese7783 Amen Amen Amen

  • @user-hy4fb3bg4w
    @user-hy4fb3bg4w8 ай бұрын

    መምህር እድሜ ከጤናይስጥክ

  • @user-uc5fr1mc2w
    @user-uc5fr1mc2w8 ай бұрын

    አሜን ሠላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንዲሁ የመምህር ተማሪዎች የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል አመታዊ ክብር በዓል አሜን ✝️🤲🤲🤲 ተመረን ለመለወጥ ያብቃን በእውነት ይለይብኛ አማኑኤል ይለይብኛል አማኑኤል ይለይብኛል ከልጅነቴ ጀምሮ አባት እየሆነኝ አማኑኤል አባቴ ይለይብኛል አማኑኤል ይለይብኛል ከክፉዎች ሁሉ ይጠብቀኛል አማኑኤል አባቴ ከስደት በሠላም መልሰን ከደጅህ አድርሰን ልጆችህን ናፍቀናል ደጅህን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36078 ай бұрын

    ወለተ ማርያም ተሥፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ይሐልኻ ካባኻ ትምህርቲ ብዙሕ ተማሂርና ፀጉኡ የብዘሐልኻ

  • @ERMY-1972
    @ERMY-19728 ай бұрын

    ተስፋየ በረከታችን ነህ ወገኔ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ሙሉ ቤተሰብ።

  • @hananzanaba
    @hananzanaba8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን እን ካንደህናመጣህ❤❤❤

  • @etalemfeyissa2003
    @etalemfeyissa20038 ай бұрын

    መምህር ተስፋዬ እንደው እግዚያብሔር አንተን ስለላከልን ክብርና ምስጋና ለቸሩ መድሐኒሀለም ይግባው ፡ እግዚያብሔር የአገልግሎህን ዘመን ያብዛልህ ።

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc8 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን

  • @khngkhan7289
    @khngkhan72898 ай бұрын

    መምህርየይ ኣገልግሎት ዘመንካ ይባርክ እግዚአብሔር

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m8 ай бұрын

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐 💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐 💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐

  • @tejnesh5645
    @tejnesh56458 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእዉነት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34528 ай бұрын

    ወይፈተና😢😢ደፍተራ እግዚያብሔር ይገስፅህ ።ተባርክ መምህር❤❤❤❤እመብርሀን ትጠብቅህ።

  • @helanadanish5659
    @helanadanish56598 ай бұрын

    መምህር ሰጋውን ያብዛልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helinawendemagene8658
    @helinawendemagene86588 ай бұрын

    የኔ መምህር ሁሌም ብርሃን የምልህ ለዚህ ነው

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @bere2532
    @bere25328 ай бұрын

    ❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane99678 ай бұрын

    እሄንን ያደርግ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu28208 ай бұрын

    የኛ እንቁ መምህር ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew62448 ай бұрын

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልኝ ❤❤❤❤❤

  • @user-cb2tr4cd9m
    @user-cb2tr4cd9m8 ай бұрын

    ከኔ በረታችሁ በጾሎት አስቡኝ እርጆቸ ሰላም አጡ ህጻኖች ናቸው እኔጋርም ወለተ አማኑኤል ወለተ ትንሣኤ ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ብላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @gentsisay6670
    @gentsisay66708 ай бұрын

    መምህራችን እኳን ደህና መጡልን❤❤

  • @shaweyeshifaru5560
    @shaweyeshifaru55608 ай бұрын

    Amen Amen Amen kale hiwoti yasemalen

  • @user-qv7ml1pq3z
    @user-qv7ml1pq3z8 ай бұрын

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ 👏

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p8 ай бұрын

    መምህረ እንኳን ደህና መጣክ እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል አባታችን ገታችን ፈጣርያችን ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳቹ ሼር ላይክ ጥሩ ኮመንት ፃፉ አዳምጨ እኮምታለው መምህረ ሜልካም የማዳመጥ ጊዜ❤❤❤

  • @chinach4522

    @chinach4522

    8 ай бұрын

    አሜን 🤲 አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @user-gl8fb3uy5z

    @user-gl8fb3uy5z

    8 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ አማኑኤል ዛሬ የአመት ነው

  • @Hapy457
    @Hapy4578 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን:: በሥላሴ ስም አዲሰ ስብከት ፍለጋ ሠርች እያደረኩ ነበር ግን በነፍሴ ደረሰክ ክበርልን ረቡኒ

  • @user-wu8rc7pq1e

    @user-wu8rc7pq1e

    8 ай бұрын

    እኔም ምን ላድማጥ እያልኩ ሳማርጥ ብቅ አለልኝ ኑ እናዳምጥ የመምህር ፍሬወች

  • @Mero.meron209

    @Mero.meron209

    8 ай бұрын

    ሠላም እህቴ እም በጣም ነው የምጠብቀው ግን ደሞ የቅዱሳን ታሪክ ማዳመጥ ትችያለሽ ❤

  • @Hapy457

    @Hapy457

    8 ай бұрын

    @@Mero.meron209 እሽ

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji33058 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ውድ መምህራችን እንኴን ደህና መጣህ❤❤❤

  • @kasootube21.6mery.Love.
    @kasootube21.6mery.Love.8 ай бұрын

    አሜን ተጓዳኞቼ መምህር በጸሎት አስቡት

  • @gelitube8829
    @gelitube88298 ай бұрын

    እድሜ ይስጣቹ ምርጥ የተዋህዶ ልጆች መምህሮች ድንግል ትባርክልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye3848 ай бұрын

    መምህር እድሜ ላንተ የአንተን አስተምሮ በመስማት እናቴ ልትቆርብልኝ ነው በብዙ ፈተና ውስጥ ነኝ ወንድሜ ጥሩ ሁኔታ ላይ አልነበርም አሁን ፀበል ነው ፀልዪልኝ መምህር እባክእን እርዳኝ ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ወለተ ገብርኤል ሕይወት የወንድሜ ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ነው በፀሎት አስብን እማ ፍቅር ትጠብቅህ

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada7998 ай бұрын

    እግዚአብሄር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅልን😢

  • @user-uu3xj5fp2z
    @user-uu3xj5fp2z8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @user-xc5pr1vs5q
    @user-xc5pr1vs5q8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe32948 ай бұрын

    ይገርማል. መምህር. ቃለ ህይወት ያሰማልን. እግዚአብሔር. ከማናውቀው በስውር. ሰው መስሎ ከሚያጠቃ ጥላት. ይጠብቀን. ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-pp5og5dh4w
    @user-pp5og5dh4w8 ай бұрын

    እግዚኣብሔር ይመስገን👏👏 መምህራችን እንኻን ደህና መጣህ💕

  • @user-rx3jy3nk6e
    @user-rx3jy3nk6e8 ай бұрын

    መምህር ትምህርትህ በጣም ለዉጦናል በርታልን እግዚአብሔር በሠላም በጤና ያኑርልን

  • @TTt-bq3fz
    @TTt-bq3fz8 ай бұрын

    የመምህር ልጆች ሰላም ናችሁ

  • @abunieayanaw9079
    @abunieayanaw90798 ай бұрын

    ውድ መምህራችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን ብዙ የምታገለግልበትን እድሜ ይስጥህ የብዙ ሰው መዳን ምንክንያት ነህ

  • @user-gz1iu8vg2x
    @user-gz1iu8vg2x8 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህር.

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx8 ай бұрын

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-re8yt2qj3j
    @user-re8yt2qj3j8 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሰግናለን

  • @user-pt7sn9lp5z
    @user-pt7sn9lp5z8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌾🌾🌾💚💛❤️🕊🕊🕊🙏

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቪው ቀንሷልሳ በሰላም ነው ግን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማረግ አይርሱ🙏 ለወንበር ለስልጣን የሚደረግ ድግምት ከባድ ነው ስንት አመት ለመኖር ነው በጌታ እንዲህ ለኔ ካልሆነ ለሌላ አይሁን ተብሎ ድግምት እሚያረጉት እግዚኦ እግዚአብሔር ብቻ በቸርነቱ ይጎብኘን እንዲህ ትምህርት እሚያዳምጥ ሲኖር ነቅተው ያነቃሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው❤

  • @abc12452
    @abc124528 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ!!መምህርዬ ከነጠመኙ በተጨማሪ የምትመክረን ምክር በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ እና እባክህ ሁሌም መጨረሻ ላይ ምከረን ትምህርቱን ለአዲስ ሰዎች ሼር ስናደርግ ምክርህ ይስባቸዉ ይሆናል እኔም ሁሌ ምክርህ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ክበርልኝ

  • @solyanatefera
    @solyanatefera8 ай бұрын

    #ህዝቤ ንቃ የትምህርት እውቀት ላላ መንፈሳዊ እውቀት ሌላ #ማንም ሠው ደስተኛ እሚሆነው ጠላቱን አውቆ የስላሳ ልጅ ነኝ ብሎ በስግደት በጾም በንስሃ ሲሆን ደስታ እሚመጣው #መምህራችን ቃለ ሒወት #ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የተዋህዶ እንቁ

  • @Rakeb154

    @Rakeb154

    8 ай бұрын

    እሺ እህታችን

  • @altubeti7567
    @altubeti75678 ай бұрын

    ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ🥰👏የሚገርም ነው በየ ድርጅቱ ያለ የመናፍስት አሰራር እግዚአብሔር እንኳን ረዳቸው👏

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx8 ай бұрын

    እግዚያአብሔር ይመሰግን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤

  • @user-cw9ks7wt2o
    @user-cw9ks7wt2o8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳ ስላም መጠህልን 30 60 100 ፍሬ የምናፍራበት ይሁነን 🙏

  • @chinach4522

    @chinach4522

    8 ай бұрын

    አሜን 🤲 አሜን አሜን 🤲🤲 አሜን

  • @meseretwoaldegorgis9602

    @meseretwoaldegorgis9602

    8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu58868 ай бұрын

    መምህራችን እነኳን ደህና መጣህ የማንቂያ ደውላችን❤🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Filisltan
    @Filisltan8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi93788 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አረ ተው እንቃ ወገን በሰይጣን የታሰረ ብዙ ወገን አለን እግዚአብሔር እኳንም ተጋለጠ ደስ ይላል ለስጋ ለበስ አጋንቶች እግዚአብሔር ይማራችሁ ቃለህይወት መምህራችን ♥

  • @fantuyohannes1271
    @fantuyohannes12718 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ዛራ እኔ መጀመረነኝ

  • @user-rt1wo9wl6n
    @user-rt1wo9wl6n8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ አዳምጨ እመለሳለሁ

  • @aschalewasgedew
    @aschalewasgedew8 ай бұрын

    እኔንም እግዝአብሔር ይቅር በለኘ አሜን❤❤❤መምህር እግዝአብሔር ይስጥልኘ

  • @asmeretandom8154
    @asmeretandom81548 ай бұрын

    Amen Amen Amen Kale hewit yesemalna brukey hawena 🙏✝️💒✝️🙏

  • @etsubmeresha2482
    @etsubmeresha24828 ай бұрын

    መምህር ጥሩ ገጠመኝ ነው እራሴን እንዳይ አደረገኝ ከሁለት ሳምንት በፊት ቢሮ ስገባ የማያበሳጨው ሁሉ ያነጫንጨኝ ነበር አሁን ደግሞ ይህን ሶስት ቀን ቢሮየ የሚመጠጥ ሽንት ቤት ይመስላል ሽታው በርና መስኮት ከፍቸ በፅዳቷ አማካኝነት የገባህ መንፈስ ተገሰፅ ብየ ቢሮየ የእግዚሀቤር አብ ፀበል ነበር አረጨሁ ወንበሬም አዲስ ወንበር ከተቀየረልኝ ሁለት ወር ነው ዛሬ ደግም የቀኝ እጀ መደገፊያ ተገንጥሎ አገኘሁት

  • @abebechadam9525

    @abebechadam9525

    8 ай бұрын

    አቤት የሰው ክፍት አይዞሽ እማይዬ ፀልይ❤❤❤❤

  • @mulumulu5957
    @mulumulu59578 ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya25048 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሳማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤

  • @azmiazmi1511
    @azmiazmi15118 ай бұрын

    እግዚያአብሄር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደና መጣህልን ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw67978 ай бұрын

    መምህር እንኳን በሠላም መጣህ

  • @sayedahmada799
    @sayedahmada7998 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን😢❤

  • @user-he6eh7os7j
    @user-he6eh7os7j8 ай бұрын

    Amen amen amen kale hiwt yasemalin memihrachin ❤❤❤❤❤

  • @user-ol9nr9cn6t
    @user-ol9nr9cn6t8 ай бұрын

    በጣም ይገርማል ሳይታሰብ ስልቱን መቀየሩ❤❤❤❤❤

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w8 ай бұрын

    ወይ መምህር የተቀበለ ይቀበል ያልተቀበለም ቀረበት ይሄ ትምህርት ያልቀየረው ሰው የለም

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p8 ай бұрын

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij21278 ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu88438 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን

  • @DEMAKETUBE6846
    @DEMAKETUBE68468 ай бұрын

    መምህር እረኞዬ ድራማን እንኩዋን እንደዚህ በጉጉት አልጠበቅም ነበር ያንተን ገጠመኝ ግን ቀን እና ማታ ምንም ስራ ስሰራ በairpod እንደሰማው ነው 😁 ምትጠቀማቸው አንዳንድ ቃላቶች ያስካሉ 😁🔥🔥🔥

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa37298 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርዬ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @workietube3057
    @workietube30578 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን

  • @SarahSarah-cd7et
    @SarahSarah-cd7et8 ай бұрын

    ሰላም መምህር ሰላም ጤና ይስጥህ መላቤተሰብህ

  • @user-jh3pn2lf6d
    @user-jh3pn2lf6d8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኛ እንቁ መምህር እንኳን ደና መጣህ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @saraka999
    @saraka9998 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር🙏

  • @fasikadejen5997
    @fasikadejen59978 ай бұрын

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወታቸውን ያሰማልን ክበርልን

  • @hirut9525
    @hirut95258 ай бұрын

    እንደምን አለህ መምህራችን ባየሁህ ቁጥር ከየካ ሚካኤል በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እንዳታስተምር መከልከላቸው ስንት ነፍስ እንደዳነ ቢያውቁ ምን ያህል ይቆጫቸው ነበር አግዚአብሔር አድሜና ጤናውን ያድልልን.

  • @user-zn7nw7hf1r

    @user-zn7nw7hf1r

    8 ай бұрын

    መምህሬን(አልቃሹ ወንድሜ)ለበጎ ነው የከለከሉት እላለው ምክንያቱ እንዲህ ሙሉ አገልግሎቱ ወደ ዮትብ አያደርግም ነበር ይህንን የሚያቅ እግዝአብሔር ፈቀደና በአለም ሙሉ ያለነው የጠፋን በጎች ለመሰብሰብ ነው

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v8 ай бұрын

    Egzabiher yimsgen memihir 💚💛❤አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ እኔን ኃጥያተኛዋን ማረኝ፡፡ Lord Jesus Christ, Son of God the father Have mercy on me, a sinner.

  • @selamgh3379
    @selamgh33798 ай бұрын

    amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c8 ай бұрын

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ቅዱሱ መንፈስ ቅዱስ ሀይልና ጉልበት ብርታቱን ይስጥህ አንተንና ቤተሰቦችህን ይጠብቃቸው። ጀግኖቹን የድርጅት ሠራተኞች ሳላደንቅ አላልፍም ሙስሊሟም እህታችን ጭምር በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከዚህ በኋላም በርቱ በጥሩ መንፈስ አንድ ሆናችሁ ጠላታችሁን እንዳንበረከካችሁት ሁሉ በቀጣይም እጀ ለእጅ ተዬይዛችሁ በሰላም ስራችሁን ስሩ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን በመንፈሳዊ መነቃቃት የነቃ ሰው ለቤተሰቡ ለመስሪያ ቤቱ ለሀገሩ መድኀኒትና ለችግሮችም መፍትሔ ሰጪ ስለሚሆን ንቁ ጠንክሩ በርቱ የሰላምና የጥሩ የስራ ጊዜ እመኝላችኋለሁ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ።

  • @tigestnugusaa

    @tigestnugusaa

    8 ай бұрын

    amen amen amen

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena69098 ай бұрын

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ወይፈተና ይገርማል ❤

  • @user-cm4ou2bv3t
    @user-cm4ou2bv3t8 ай бұрын

    እኳን ሰላም መጣሕ መምሕር ተሥፍየ።👍👍👍👍👍

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏

  • @birkoethopia1280
    @birkoethopia12808 ай бұрын

    መምህር ራች ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ያኑርልን ❤

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg8 ай бұрын

    መምህር በጣም ነው የምናከብርህ የኔ እንቁ❤❤መምህር ስትጨርስ መዝሙር ክፈትልን

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @user-fj6gk8kq1z
    @user-fj6gk8kq1z8 ай бұрын

    መምህራችን እኳንሰላምመጣህልን

  • @Rakeb154
    @Rakeb1548 ай бұрын

    ውድ መምህራችንን የምትከታተሉ ምእመነኖች በሙሉ ሼር ላይክ አትርጉ ብዙ ስው እንዲማርበት

  • @tsigeredatube440
    @tsigeredatube4408 ай бұрын

    መምህር እኔ እራሱ የመኖሪያ ቤቴዉስጥ አንድ ነገር ተፈጠር አይጥ በጣም ያስቸግረኝ ነበር እና የጥምቀት ግዜ ቅዱስ ሚካኤል እና የኬዳነምህር ታቦትር እረግጠ ዉት ያለፉትን ቂጠማ(ሳር) ከምገዱ ላይ ስብስብ አርጌ ወደቤቴ ወስጄ መስኮቱ ላይ ሽጉጥ አርጌ አስቀመጥኩት ከዛ በ3 ቀኑ ኮርኒሱ ፈንድቶ የስጋ ትል የመሰለ ትላት መጠባጠብ ጀመር በጣም ሲበዛ መዘፋዘፊያ ደቅኜ ለ3 ቀን ቆይቶ ጠፋ ነገሩ የገባኝ አሁን ነዉ ቤቴ በእዳ ምክንያት ሲሸጥብኝ ያንተንም ትምህር ስከታተል በደንብ ገባኝ መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ እኔንም ከስደት በሰላም ትመልሰኝ😢🙏🙏

  • @abebechadam9525

    @abebechadam9525

    8 ай бұрын

    አቤቱ የዳንኤል አምላክ እንደው በቸርነትክ አስበን

  • @haregwinetesfaye384
    @haregwinetesfaye3848 ай бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ በረከት ይደርብን ፀጌ ማርያም አፀደ ማርያም ወለተ ሕይወት ገብረ ፀድቅ ገብረ ሕይወት ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስብን

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን 💐🕊💐🕊 💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊💐🕊

  • @fyry8481
    @fyry84818 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምር እኳን ደህና መጣህ

  • @user-lh5uu8mk1k
    @user-lh5uu8mk1k8 ай бұрын

    መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96028 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ለቅድስ አማኑኤል በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ስላሴን ከነቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን

  • @ksaksa423
    @ksaksa4238 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይመስገን. እንኳን ደህን መጣህ 🙏🙏🙏❤😍

Келесі