በመተት ሚስቱን ነጠቅነው ትውልድን ያበላሹ ዛር አዳል ሞቲዎች Memehir Girma Wondimu Video 605

Автокөліктер мен көлік құралдары

Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 190

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal91106 ай бұрын

    አባታችን መድሀኒአለም ፀጋውን ብርታቱን ጤናውን በረከቱን ያድሎት ይሄን ቀን መድሀኒአለም ለእኛም ይዘዝልን

  • @hananalghamdi9625

    @hananalghamdi9625

    6 ай бұрын

    🤲🤲🤲❤️😢🇪🇹🇸🇦🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @Haile21.7

    @Haile21.7

    6 ай бұрын

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @TewodrosFisseha

    @TewodrosFisseha

    6 ай бұрын

    ​@@hananalghamdi9625?

  • @TewodrosFisseha

    @TewodrosFisseha

    6 ай бұрын

    ​@@hananalghamdi9625?

  • @On16

    @On16

    6 ай бұрын

    Amen

  • @user-rk1dk6sm9m
    @user-rk1dk6sm9m6 ай бұрын

    እርሶን የሠጠን እጌዚያብሄር ይመስገን

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጡልን ዉድ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ለእናተ የደረሠ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አሜን 🤲 በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ 👏

  • @Haile21.7
    @Haile21.76 ай бұрын

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልኝ ቅዱስ ሚካኤል ጥላ ከለላ ይሁኖት

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43316 ай бұрын

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ ሰማእቱ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ❤❤🎉🎉

  • @TeheshMahari

    @TeheshMahari

    6 ай бұрын

    ኣሜን ❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma70196 ай бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት 🙏🙏❤️❤️

  • @user-gh4gx4uy6m
    @user-gh4gx4uy6m6 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም ኤዴሜ ከጤና ጋ ይስጦት ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g6 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለእናተ የፈወስ ለኛም ይፈውስን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel56876 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን. አግዚአብሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23866 ай бұрын

    .ቸሩ መድሀንያለም የድግልማርያም ልጅ ለአባታችን ረጅሙን እድሜ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ መልካም አባት❤❤❤❤❤እመአምላክ ፈቅዳልኝ በመስቀለወት ብዳሰስ ደስስስ ባለኝ

  • @berhaneftwi468
    @berhaneftwi4686 ай бұрын

    ናይ ምምህረ ትምህርቲ አኳ ሂውት አዩ አምላኽ ዘረኡኩም አባሪኪ ምምህረይ ብሕቂ አዚ ጸጋ አዩ አሙ ጽሎት አመ አምላኽ ምሳኩም አኩን አሜን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h6 ай бұрын

    አባታችን ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u6 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን❤❤❤

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sr7sq2nf6q
    @user-sr7sq2nf6q6 ай бұрын

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ለነኝህ ወገኖች የደረሰ ለእኛም ለተቸገርነው ሁሉ ፈጥኖ ይድረስልን

  • @MedhanitZenebe-nn3sv

    @MedhanitZenebe-nn3sv

    6 ай бұрын

    Amen

  • @sentayehuZewdu

    @sentayehuZewdu

    6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v6 ай бұрын

    እግዚኦ ተሳሃለነ እግዚኦ ተሳሃለነ እግዚኦ ተሳሃለነ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem2694 күн бұрын

    ኣባታችን፡እረጅም፡እድመ፡ከጠናጋር፡እባኮት፡በጾሎት፡እርዱኝ፡ብግዛብሕር፡ገነት፡ከእንግልዝ

  • @shottellfit
    @shottellfit6 ай бұрын

    እግዚያብሄርን እናውቀውና እናመልከው ዘንድ መንገድ ለሆኑን አባታችን ጸጋውን እድሜና ጤንነቱን ይስጥልን....

  • @geedsneedss7201
    @geedsneedss72016 ай бұрын

    1000000000000000 laik madireg benor badereku abatachin ሚሌዎን አመት ኑሩል❤❤❤❤❤

  • @taybaa8158
    @taybaa81586 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok5 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-ev9wc6wl5v
    @user-ev9wc6wl5v6 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤❤❤

  • @user-gn9ri8kx5z
    @user-gn9ri8kx5z18 күн бұрын

    የኔ ልዪ አባት በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እነወዶታለን እደርሶ መልካምእረኛ ያብዛልን ለይኩን

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse796 ай бұрын

    አባታችን ኑሩልን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo90806 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ምን ልበሎት እድሜኦት የማቱሳላ እድሜ ይስጦት ከኔ ወስዶ እወዶታለሁ ለእኛም እግዚአብሔር ይቅር ብል እም ብርሃን ትግሉን አሜን አሜን አሜን

  • @user-jl1ns2kn2r
    @user-jl1ns2kn2r6 ай бұрын

    አባታችን እርሶን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እርሶን ለማግኘት ብዙ ለፋው እንግዲህ እግዚአብሔር ሲፈቅድ አገኞታለሁ ሰላሞ ይብዛልኝ የኔ አባት❤❤❤

  • @kinfeandeberhan2444
    @kinfeandeberhan24446 ай бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ይሁን ።

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana37386 ай бұрын

    አሜን አባታችን ተባረኩ

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b6 ай бұрын

    እንኳን ለአቡነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብር አደረሳቹህ አደረሰን ትህሳስ 24

  • @eftah21

    @eftah21

    6 ай бұрын

    አሜን❤እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

  • @ngstipopo3749

    @ngstipopo3749

    5 ай бұрын

    እባካኻችሁ የት ኣከባቢ ነው አዲስ አበባ ነው

  • @Frewe771
    @Frewe7716 ай бұрын

    አባታችን ፀጋዋን ያብዞለውት

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x6 ай бұрын

    አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት እግዚአብሔር አምላክ🙏❤❤🙏

  • @user-vh5by6cd8j

    @user-vh5by6cd8j

    6 ай бұрын

  • @tifit589
    @tifit5896 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እርስወን የስጠን

  • @user-hu2cm9lf8y
    @user-hu2cm9lf8y6 ай бұрын

    አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93186 ай бұрын

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x6 ай бұрын

    አባቴ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አስቡኝ አባቴ ይህ እርኩስ መንፈስ እየተፈታተነኝ ተቸግሬአለው፡ አፀደ ማሪያም ፡

  • @user-vh5by6cd8j

    @user-vh5by6cd8j

    6 ай бұрын

    አባቴ

  • @user-vh5by6cd8j

    @user-vh5by6cd8j

    6 ай бұрын

    ሰላማችሁን ያብዛልን

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n6 ай бұрын

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን❤❤❤❤ሺአመትያኑርልን

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y6 ай бұрын

    እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን ኑሩልን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን በእውነት አባታችን ኑሩልን በፆሎት ያስቡን አባቴ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታች እዳሜ ፀጋያብዛን ያብዛልን አሜን

  • @ritarahaile8663
    @ritarahaile86633 ай бұрын

    እርከን የሠጠን እጌዚብሄር ይመስገን

  • @TeheshMahari
    @TeheshMahari6 ай бұрын

    ኣባታችን እዕድሜና ጤና ይስጣቹ እግዚአብሔር ኣምላኽ

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse4916 ай бұрын

    እግዜአብሔር ሆይ ለእኔም ለቤተሰቤ ድረስልን

  • @getachewalmaw3677
    @getachewalmaw36776 ай бұрын

    ቤተክርስቲያኗ የት አካባቢ ነዉ ሚያዉቅ ካለ በማሪያም ንገሩኝ?

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane65785 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @aberaalemu1392
    @aberaalemu13923 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus34956 ай бұрын

    አባታችን ፀጋውን ሞገሱን ይስጥልን

  • @getumelese459
    @getumelese4596 ай бұрын

    አባቴ ሺ ዘመን ያኑረዎት

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen14816 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34526 ай бұрын

    አባየ❤ይፍቱኝ እኳን ደናመጡ ፅጋውን ያብዛለወት።

  • @smerhsoso7490
    @smerhsoso74906 ай бұрын

    በረከቶም ይሕደረና ክቡር ኣቦና

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv5 ай бұрын

    እድሜ ጤ ና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥውት አባታችን

  • @AmareBelayGebrehiwot
    @AmareBelayGebrehiwot6 ай бұрын

    ረጀም እድሜ ይስጥልን

  • @chalkutchalkut421
    @chalkutchalkut4215 ай бұрын

    አባታችን ያሉበትን ቦታ የምታዉቁ እባካችሁ ፃፉልኝ በመተት ቤተሰቤ እየተሰቃየ ነው

  • @user-ft5ih6bw3f
    @user-ft5ih6bw3f6 ай бұрын

    አባታችን ሰላምዎት ይብዛልን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን አይይይይ እኛ አንተ ማረን አሁንም እላለሁ አማኑኤል😭

  • @AlemTeklyohgness-lp3fh
    @AlemTeklyohgness-lp3fh6 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠዎት አባቴ መዳህኔያለም አቤቱ እኛም ለተያዝነው ድረስልን እግዚአብሔር ሆይ እንደው ደብተራ የሚባለውን ከምድረ ገጽ አጥፍልን

  • @user-dt4rb1pt2n
    @user-dt4rb1pt2n6 ай бұрын

    በፀሎት አስቡን በረከት ይደርብን

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam37436 ай бұрын

    አባቴ የእግዚአብሔር ሰላም ለእርሶ የሁን እባኮት ፀሎት ከጀመርኩ ወደ 5ኛ አመቴ መጣ የእርሶን ትምህርት እከታተላለሁ አሁን የተቸገርኩት መሃፀኔ ላይየሚንቀሳቀስ ነገር ይሰማኛል ከፍተኛ የዝሙት ፍላጎት ነው ባለ ትዳር ነኝ ቤቴም ሊፈርስ ነው እርዱኝ ወ/ኪዳን ብለው እሰሩልኝ ልጄን እንዳሳድግ ድረሱልኝ ትዳሩም ጫፍ ላይ ነው ያለው

  • @AspAso-mj7om
    @AspAso-mj7om6 ай бұрын

    ኣባታችን በረከቱን ይደሪብን

  • @eftah21
    @eftah216 ай бұрын

    አባታችን❤እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤

  • @ghebrehiwetkesete5830
    @ghebrehiwetkesete58306 ай бұрын

    እኛም ለዚ ቀን ያብቃን

  • @user-mv6pd5up2z

    @user-mv6pd5up2z

    6 ай бұрын

    አሜን

  • @BMTube2
    @BMTube26 ай бұрын

    አሜን

  • @user-cg9pe7vz6w
    @user-cg9pe7vz6w6 ай бұрын

    አባታችንን እዳገኝ እባካችሁን የት እደማገኛቸው አድራሻቸውን የምታውቁ አሳውቁኝ በስደት ነው ያለሁት ኬኒያ ነኝ እባካችሁ እርዱኝ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z6 ай бұрын

    ወይ ፈተና እደው ምን ይሻላል😢 መቃታችን ለበጎ ሆነልን እግዚኦ የሰው ክፈቱ ሳስበው ያማል😢

  • @user-ol3pn3mz4i
    @user-ol3pn3mz4i6 ай бұрын

    አባ አሁን የት ቤተ ክርስቲያን ነው የሚያገለግሉት❗️❗️❗️

  • @senaitadamu2367
    @senaitadamu23676 ай бұрын

    abatachn egzabher edmena tene ystlen tsegawon yabzalne amen

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh6 ай бұрын

    አባታችን ፈጣሪ ጠብቆ ያኑርልን አሜን🙏

  • @ngstipopo3749

    @ngstipopo3749

    5 ай бұрын

    እባካችሁ የት ኣከባቢ ነው አዲስ አበባ ነው

  • @genetbeyene793
    @genetbeyene7936 ай бұрын

    አባታችንእድሜ ይስጥልን እሴተ ማርያም ብለው ያስቡኝ

  • @betelhemabateayele7107
    @betelhemabateayele71076 ай бұрын

    አባታችን መድሀኒአለም ፀጋውን ብርታቱን ጤናውን በረከቱን ያድሎት

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t6 ай бұрын

    እንካን በሰላም መቱልን አባታችን እድሜ ጤና ለአባታችን ❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile88456 ай бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባረክ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-vb6cd9lw9j
    @user-vb6cd9lw9j6 ай бұрын

    ዉዉዉዉዉ❤❤❤❤❤

  • @yeshi7446
    @yeshi74466 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን በልውል እግዚአብሔር ስም ይህን ኮመንት ካዩት በውስጥ ያውሩኝ በጣም ተጨንቂያለሁ አባቴ እባከወትን ያውሩኝ

  • @HanaGirmay-gv3pr
    @HanaGirmay-gv3pr6 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @adisprimatel3244
    @adisprimatel32445 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @ruggasssd1664
    @ruggasssd16646 ай бұрын

    ኣቦና. ዕድመን. ጢዒናን. ይሃብኩም. ንከምዝይ. ኢልና. ንምሓር. ኣብቅዕና. ወላዲት. ኣምላክ

  • @sarahkatulong9004
    @sarahkatulong90046 ай бұрын

    Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲

  • @ayneyalem8436
    @ayneyalem84366 ай бұрын

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አድራሻ የምታውቁ

  • @adisgetane
    @adisgetane6 ай бұрын

    አባታችን እኳን ደና መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @Eyob797
    @Eyob7976 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ትውልድ ይሰውረን።

  • @user-qs9pq9of1k
    @user-qs9pq9of1k5 ай бұрын

    Berketun yadlen❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu17096 ай бұрын

    አባ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት ሺ አመት ይኑሪልን. በርክትወት ይደርብን

  • @tgistytagesu992
    @tgistytagesu9926 ай бұрын

    Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e6 ай бұрын

    እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን

  • @getachewalmaw3677
    @getachewalmaw36776 ай бұрын

    አባታችን የት ነዉ ሚያገለግሉት?

  • @tigist9810

    @tigist9810

    6 ай бұрын

    አሰላ እያሉ ነው የት ቤተክርስቲያን እንደሆነ አላዉቅም

  • @negedemihirka6160
    @negedemihirka61606 ай бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon52866 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-op1kv9qs8r
    @user-op1kv9qs8r6 ай бұрын

    Igizabern masgen ❤❤❤❤❤

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu94386 ай бұрын

    ክርስትና መቀበሪያችን እንጂ መኖሪያችን አደለም እውነት ነው የምናየው ይሄ ነው ።

  • @kwkw2678
    @kwkw26786 ай бұрын

    አባ የእርሶን ትምህርት ም ፀገም እውቃቱንም ጥባቡንም ለልጂ ልጆት ያድልልን ፈጠሪ አምላክ አበ እድሜነ ጤነዋትንም ይስጥልን ካነቤታሠቦት አባ እኔም አባቴ ላፈረጨሠ ላሚባላው ታስሎ ነው ያተወላድኩት የኔ ታላቅ ሞታች ቀጥሎም በቀ እነቴ ስነግረኝ ያሁላትወር ያሦስት ወር ያሦርደኛል ከዘ አበትሽ ታሠላነ ታወላድሺ እንሂድ ስለት ስለ እነድርስ ሲለኝ እንቢ ትሙት እንጂ አሊድም ብዬ ቀረሁ አላችኝ እዘ ማሄዱ ቢቀርም አማችሠ ቤት በግድ ወሠደኝ አላችኝ ከዘ ቡሃለ እኔም እህት ወድሞቼም ሃማችሠ ነን በፈጠሪ ጥበቀ እስከአሁን አለን ግን ያአበቴን ቤታሠቦች ጨረሠ አበቴም ሞታ ወንድሜ ለገብሬኤል ንክስ እደወጠ ቀረ ታከታዩም ሞታ እኔን ታለቅዬወን ያልታጨወታብኝ ነገር ያላም ግን ከሁሉም ፈታነ ፈጣር አምላኬ አድኖኛል አበ በፀሎት አስቡኝ ከስደት ማልስ በእጆት ለማፈወስ ያብቀኝ ከነቤታሠቦቼ

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no6 ай бұрын

    Abaye ❤❤❤

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n6 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ቤተሰብ በፆለት አሰቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @chamuda21
    @chamuda216 ай бұрын

    Abatachin yeriso bereketi legnam yidiresilin Amen

  • @mulugirma660
    @mulugirma6606 ай бұрын

    እንደው አባታችን በሸዋ ክፍለ ሀገር በምንጃርና በሸንኮራ ያለ ህዝብ ሄደው ከቃልቻና በውቃቢ የተያዘ ህዝብ ነውና ድረሱላቸው የከበረ ሰላምታ ልጅዎ

  • @user-hy4nt3iw9w

    @user-hy4nt3iw9w

    5 ай бұрын

    እህቴ አድራሻቸውን ታውቂያለሽ ወይስእባክሽን😢😢😢

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7u6 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-jp3cp3jz5d
    @user-jp3cp3jz5d6 ай бұрын

    ስለመ እመ ብርሀን እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ ቤተሰቦቼ ደውለው ሰፈር ጦርነት ነው አለኝ ሰው እየሞተነው ወልደ ሚካኤል🙏ወለተ ሚካኤል🙏እህተ ገብርኤል 🙏ሀብተ ሥላሴ እያላችሁ

  • @eftah21

    @eftah21

    6 ай бұрын

    አይዞን እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅልን ቤተሰቦቻችን😢😢😢

  • @user-jp3cp3jz5d

    @user-jp3cp3jz5d

    6 ай бұрын

    @@eftah21 አሜን አሜን አሜን

  • @betiybetiy3351
    @betiybetiy335129 күн бұрын

    መቼነው አገሬ ገብቼ በእጇት የምዳሠሠው አይ ሥደት አይኑ ይጥፋና

  • @johnbelay3321
    @johnbelay33216 ай бұрын

    God bless you and your family forever

  • @sentayehuZewdu
    @sentayehuZewdu6 ай бұрын

    አባታችን የትነው የምያገለግሉት እባካችሁ ንገሩኝ

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle58316 ай бұрын

    Egezhaber ytebekelene Abataten Keber yesetelene

  • @Tami-sk1tr
    @Tami-sk1tr6 ай бұрын

    መምህር የት የት ቤተክርስትያን ነው የሚያገለግሉት በናታችሁ ንገሩኝ

  • @user-ty7cu9dp6t
    @user-ty7cu9dp6t6 ай бұрын

    እባካችሁ ወንድምእህቶቼ የአባታችንንግርማን አድራሻየምታቁ ጠቁሙኝ ስልካቸውን ወይምየስራአድራሻቸውን

Келесі