157ኛ B ፈተና ገጠመኝ፦የገዳም ሴቶችን በዝሙት ያረከሰ ሰው መጨረሻው ምን እንዲሆን ትመኛላችሁ

Пікірлер: 970

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson989810 ай бұрын

    መምህር ተስፋኤ ለዚህ ኮሜንት የምሰጠው አንድ ነገር ነው እሱም ከሙልክስና ከወጣች ቡሃላ ያሳለፈችው የቧላ ሁኔታ በእርግጠኝነት ትክክል ነው ለዚህ ምስክር እሆናለው ቀኑ ሲደርስ ከፈለከ ቦታው ላይ እየወሰድኩ አሳይካለው ይሄንን የምለው ውሸት ለሚሉ ነው እኔ ግን ዛሬ ተክልዬ ልቦናዬን መልሰውልኝ ትምህርቶችን ማዳመጥ ጀመርኩ የዛሬ 4ዓመት አዳምጥ ነበር ግን እንደትረካ እና እውነት መሆኑን እያወኩ ግን ልቤን ደፍኖት ነበር አሁን ግን ልቤ የከፈተው ስለዛር አይነጥላ ሳዳምጥ እራሴን ጠላው ለካ የህይወቴ መበላሸት ምክንያት ዛር ጥንቆላ እንደሆነ ገባኝ ብቻ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል

  • @KIDISTDEMISSIE-ll8vy

    @KIDISTDEMISSIE-ll8vy

    10 ай бұрын

    እመብርሀን ታስብሽ እህቴ

  • @user-qq6wy5mu1z

    @user-qq6wy5mu1z

    10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ

  • @MuleHaile-ij8rp

    @MuleHaile-ij8rp

    10 ай бұрын

    @@KIDISTDEMISSIE-ll8vy tree red red Tw

  • @modayadi7956

    @modayadi7956

    10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያስብሽ🙏

  • @user-tu7du7xi1c

    @user-tu7du7xi1c

    10 ай бұрын

    እግዚአብሄር ያስብሽ እመብርሀን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሽፍንሽ

  • @mamamin3122
    @mamamin312210 ай бұрын

    ከተመረጡ ሰወች ያድርገን እድሜ ይስጥልን ለመምህራችን።

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነው እንደዚህ አይነት አለ መምህር ወላዲተ አምላክ ካተጋ ትሁን የእህታን በረከታን አይለየን አንቺም ያስቀመጠሽ የእግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ታምሩ ሊታዊሪ ነው

  • @user-cy3ly4ll9n
    @user-cy3ly4ll9n10 ай бұрын

    መምህራችን A ጨርሼ B በጉጉት እንደኔ የጠበቀ ማነው ግን የሚሰማው ሁሉ ያሳዝናል 😢😢😢የእግዚአብሔር ልጆች ትጉና ፀልዩ ዳያቢሎስ ሁሌም እኛን ለመጣል አይቦዝንምና

  • @abreshTafes

    @abreshTafes

    10 ай бұрын

    😂እኔም

  • @user-xr2ub5kx5c

    @user-xr2ub5kx5c

    10 ай бұрын

    እኔ 😂😂😂😅😅😅

  • @tewodrosgebremariam1081

    @tewodrosgebremariam1081

    10 ай бұрын

    እኔ

  • @user-kv9qy7ju3x

    @user-kv9qy7ju3x

    10 ай бұрын

    እኔም ልቤ ቀጥ ልትል ነበር

  • @saniatube2360

    @saniatube2360

    10 ай бұрын

    መሰማት ብቻ አይደለም ምእመናን ሼር አረጉ

  • @helanhelan50
    @helanhelan5010 ай бұрын

    እስከዛሬ የትነበርኩ 😭😭 ለመጀመርያ ጊዜ ወደዚህ ገጠመኘ ስመጣ በጣም የሚያስለቅስ ፊልም የመሰለ ታሪክ 😭😭😭😭 ከዚህ በኃላ ቤተሰብነኘ በደብ እከታተላለሁ በጾሎታችሁ አስቡኘ ሁለተ ማርያም ነኘ ከዱባይ 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @user-yl1oi2wk7p

    @user-yl1oi2wk7p

    10 ай бұрын

    በደንብ አዳምጭ እኛም በሱ ነው የተለወጥነው

  • @workietube3057

    @workietube3057

    10 ай бұрын

    እንኳን ሰላም መጣሽ እህቴ እመብርሀን ሁላችንም ታስበን አይነ ልቦናችን ታብራልን

  • @helanhelan50

    @helanhelan50

    10 ай бұрын

    @@workietube3057 አሜን እህትየ 🙏🙏

  • @helanhelan50

    @helanhelan50

    10 ай бұрын

    @@user-yl1oi2wk7p እሺ አዳምጣለሁ እህትየ 🙏🙏

  • @user-vx7vc8fq9y

    @user-vx7vc8fq9y

    10 ай бұрын

    ብዙ ገጠመኞች አሉ ወደሃላ ተመልሠሽ ሥሚ

  • @selam801
    @selam80110 ай бұрын

    በእውነት በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው😢አቤቱ ጌታዬ ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    10 ай бұрын

    አሜን 🙏😥

  • @user-mv6pd5up2z

    @user-mv6pd5up2z

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን😢

  • @johnbelay3321

    @johnbelay3321

    10 ай бұрын

    God bless you

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    10 ай бұрын

    እዉናትም ይዘልቃል እግዚአብሔር ይገስፀዉ እህታችን በጠም ጉበዘ እምንታችንደስ ስል ኦርቶዶክስ ሀይሞንታችን እግዚአብሔር ክእኝጋር እንደሁነ አይን ❤❤❤

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    10 ай бұрын

    በዚ ስአት እንደዚ ጊዜ የተቀደስ መስሚት መታደል ነዉ❤❤❤ በረከቶ የደረበን

  • @mesiman2550
    @mesiman255010 ай бұрын

    ኦ ብስራታዊዉ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ የእኔንም ታሪክ ቀይረዉ.... ሀገራችን የሚነደዉን እሳት በአማላጅነትህ አጥፋልን አሜን.ከህይወትሽ ትግስትንና ፅናትን ተምሬባታለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን

  • @elsabetgebeyehu3744

    @elsabetgebeyehu3744

    10 ай бұрын

    Amen

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    10 ай бұрын

    በጣም ፣ታሪካ፣ያሳዝናል ፣እግዚአብሔር ፣ከደዚህ፣አይነት ፣እስራት፣አንተ፣ጠብቀን ፣አሜን 🤲🤲🙏🙏

  • @Birtukan21

    @Birtukan21

    10 ай бұрын

    አሜን የሁላችንም ይቀይረው😢

  • @kidstkidst2376

    @kidstkidst2376

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @alisilage7398

    @alisilage7398

    10 ай бұрын

    ይነቅሽ ?ቃለ መጠይቅ የሚታደሪገዉ እራስህ ሌባ ነህ እከካም ??

  • @fanosfanos2073
    @fanosfanos207310 ай бұрын

    የውነት በጣም የገረመኝ የደነቀኝ ገጠመኝነው። ፈተናዋ ፅናቷ የእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw10310 ай бұрын

    የእኔም ሃጢያት ከዚህ ገጠመኝ የበለጠ ነው እና በእምነቴም ሰነፍ ነኝ እባካችሁ ፆሉቱልኝ ልቤ ወደፈጣሪዬ እንዲመለስ ❤❤❤

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    10 ай бұрын

    እህታችን እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያ ከአንችጋር ትሁን ከነልጇ በርች አይዞሽ🌻🌼

  • @temnt

    @temnt

    10 ай бұрын

    እመ ቡዙሃን ታስብሽ አይዞሽ❤

  • @eyerusalemtsegaye

    @eyerusalemtsegaye

    10 ай бұрын

    እግዚአብሔር መንፈሱከእንቺ ነቅሎ ያውጣልኝ

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock10 ай бұрын

    አቤት ፀናት! እንዴት ይገርማል !። እግዚአብሔር ሆይ ካለብን ችግር ሁሉ እባክህን ስለእናትህ ስለ ድንግል ማሪያም ስትል በቸርነትህ ማረን! ፈውሰን!።

  • @ssss4655
    @ssss465510 ай бұрын

    አቤት አምላኬ ችሎታህ አቤት ቸርነትህ በቤት ይህን ሁሉ ጉድ አይተህ የሚትችል ቸርነት እፁብ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ይግባህ አቤት ትግስትህ አቤት ችሎታህ ምን ይረቅ ምን ይጠልቅ አምላኬ ክብር ምስጋና ይገባህ

  • @user-zt5bz5fy2p

    @user-zt5bz5fy2p

    10 ай бұрын

    በእዉነት ነዉ

  • @weynhagerannafaki7263
    @weynhagerannafaki726310 ай бұрын

    በጣም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት በጣም የሚያስተምር ጠንካራ መሆንን አለማማረርን ተስፍ አለመቁረጥን ተምሬበታለሁ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤

  • @mihretmihret7140
    @mihretmihret714010 ай бұрын

    የባሰ አለና አገርህን አትልቀቅ አለ የዛሬው ደግሞ በጣም ነዉ የሚደንቀዉ😢እኔ ግን የሚደንቀኝ የእግዚአብሔር ምህረቱ ቸርነቱ ትእግስቱ ነው እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ይመስገን ይመስገን ይመስገን የቅዱሳን አምላከ

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x10 ай бұрын

    ልቤ ቀጥ ልትል ነበር A ሲያልቅብኝ የእህታችን በርከቷ ይደርብን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ

  • @saniatube2360
    @saniatube236010 ай бұрын

    👉እኔ እሰከ ዛሬ ካዳመጥኳቸው ገጠመኙች የሚያዛዝኑ፣የሚያሰደሰቱ፣የሚያሰለቅሱ፣የሚያሰቁ፣የሚገረሙ ገጠመኙችን አዳምጪ ተለውጪበታለሁ 👉ይህ ገጠመኝ ልዬ ከባድ ከእግዚአብሄር ገራ እየተፈታተነበት ድረድር የገባብት ደብተራ ገጠመኝ ነው 1//የልጅቷ መንፍሳዌ ጥንካሬ 2/የእግዜያብሄር ትእግሰቱ 3/ የአባታችን የፃድቁ አቡነ ተ/ሀይማኖት ጥበቃቸው አቤቱ ጌታዬ ሆይ ይህንን ገጠመኝ እድንሰማ ሰለፍቀድከልን እናመሰግናሃለን ዛሬም ዘወትረም

  • @modayadi7956
    @modayadi795610 ай бұрын

    ትናትና ስጠብቅ ነበር እኳን ደሕና መጣችሁ #ሼር ሼር እያደረጋችሁ ጠቋይ ደብተራን እናጋልጣለን🔥💒✅🔐🙏

  • @smms6004
    @smms600410 ай бұрын

    ❤ ስለማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የመምህር ልጆች ኑኑኑኑኑኑ እናዳምጽ❤❤❤❤

  • @user-tu7du7xi1c

    @user-tu7du7xi1c

    10 ай бұрын

    መጀመሪያውም መጨርሻውም ይሄ ነው ሌላ ካለው ንገሩኝ የመምህር ልጆች

  • @natanem8865
    @natanem886510 ай бұрын

    የልጅታ ፅናት እንዴት ደስ የላል መታደል ነው እውነት 🙏🙏🙏

  • @kidist-welete-mikael

    @kidist-welete-mikael

    10 ай бұрын

    በጣም ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ያበርታት እኛንም ያፅናን

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    10 ай бұрын

    በጣም ፣😢😢

  • @natanem8865

    @natanem8865

    10 ай бұрын

    @@kidist-welete-mikael amen🙏🙏🙏

  • @natanem8865

    @natanem8865

    10 ай бұрын

    @@etenatalemay4948 amen🙏🙏🙏

  • @meronalazar1770
    @meronalazar177010 ай бұрын

    ተክለሃይማኖት ይርዳክ መምህርየ በርታ.።

  • @biniYam5661
    @biniYam566110 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ ለእኛም ብርታት የምትሆኝ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር በይጠብቅሽ ተባረኪ መምህራችንም እናመሰግናለን

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t10 ай бұрын

    በስማአብ በጣም ድንቅ ነው እምነት ካለ ሀሉን ማድረግ እንደምንችል ጌታችን ተናግሯል በህታችን ላይ በእውነት አየን በረከትሽ ይደርብኝ በፁለትሽ አስቢኝ አምላኪ ሆይ እምነትን ጨምረልኝ😢

  • @user-kh1jx6gc7s
    @user-kh1jx6gc7s10 ай бұрын

    ደስ የሚል ድልነት ነው ። አትፈትነኝ አይባልም የምለው ግን የድግል ልጅ ታላቅ ነው እኔም አንድ ቀን ተሳክቶልኝ እመአምላክ ልጅ የደረገልኝ እማዋይሽ ያደረገችልኝ ቅዱሳን ማላእክት የደረጉልኝ አመሰክራሎ አሁን የለሁት ሳውዲ ነው አንድ ቀን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን

  • @NaN-th4tk
    @NaN-th4tk10 ай бұрын

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህን በእዉነት በጣም የማገርምና የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው 😢ጌታያ ሀይ ከክፍ ሀሎ ጠብቀን 😢

  • @mesgbre
    @mesgbre10 ай бұрын

    ውድ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን! በጣም የሚገርም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እህታችን እግዚአብሔር እንኳንም አተረፈሽ! አሜን!

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p10 ай бұрын

    በእውነት መምህርየ Aን ተመስጨ ነበር ሳዳምጥ የነበረው ሴያልቅ ብቻ ነው ያወኩት በእነት የመምህርን ገጠመኝ ውሸት ለምትሉ ይሄው ከአንደበቷ አዳምጡ መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ አማኑኤል እህቴ በፀሎትሽ አስብኝ ❤

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane949110 ай бұрын

    ናይ ብሓቂ ሕጂ ጽቡቅ ገርና ነቒሕና የእውነት ኣሁን በደምብ ነቃን ኣባታችን እግዚአብሔር የቅዱሳን ኣስብ ይስጣቹው እግዚአብሔር ቅዱስ የሆነው ሰማያዊ ሃይሉ ይልኣክልን ኣባታችን

  • @h6ey335
    @h6ey33510 ай бұрын

    አሜን በእውነት🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏የሀን ሁሉ ፈተና አልፈሽ ለዝህ ያበቃሽ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን🙏 አንችን የረዳ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ፈተናዎችን እንድናልፍ ይርደን🙏

  • @asther503
    @asther50310 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድ ቀን እኔም የህወት ታሪኪን እመሰክራለሁ አሁን ከሊባኖስ የዚችልጅ የሂወት ታሪክ የእኔ የህወሓት ታሪክ ነው እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር አምላክ ባንተ ላይ አድሮ እየሰራ ነው በርታልን ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ያድልልን መምህር ተስፋዬ አበራ ዘርህን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @asther503

    @asther503

    8 ай бұрын

    ❤️❤️❤️

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k10 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው መምህርየ እኔም ያንተ ተማሪ በመሆኔ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ መቸስ እንደሰው ጎበዝ ባልሆንም በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተገብርኤል ብላቹ

  • @user-nt7wi5rj9b
    @user-nt7wi5rj9b10 ай бұрын

    ይገርማል መምህር እኔም ጆርዳን ነው ያለሁት እና ብዙ ጊዜ በህልሜ ነው የማያቸው እቤት ለመግባት ሲታገሉ ነው የማያቸው ከሁሉ የማረሳው አዴ ፀሎት አድርጌ በ5ደቃ ውስጥ የጎራዴ ድምፅ መሬት ላይ እየጎተቱ አገቴን ሊቆርጡኝ ሲሉ ቅዱስ ሚካኤልየ አሳልፈህ አትስጠኝ ብየ እፀልያለሁ ከውጭ ደሞ የኤልያኖች ደምፅ በመኮራኩር ሲወርዱ ሰማሆቸው ከውጭ በኩል ቀን ነው ግን እነሱ ሲወርዱ ጨለማ ይሆናል ጨለማው ልጅ አለው አይኑን ሲገልጥ ጨለማው ሰው ይሆናል የቅዱሳንን ስም እየጠራሁ አባታችን ሆይ እየፀለይኩ ባነንኩ ብዙ ባይም ይህ ግን አይረሳኝም በብዛት አገታቸው ላይም ቤታቸው በር ላይም የአይን ምልክት ያጠለጥላሉ ለዛ ይመስለኛል ሰይጣን በየ ቤታቸው ያለው በተረፈ የልጅቷን ፅናት እምነት ጥንካሬ የእግዚአብሔር ጥበቃ የአባቶችን የፀሎት ሃይል የዲያብሎስን ውድቀት ያየሁበት ነው በጣም ይገርማል ❤❤❤❤በርታ መምህር ፅናቱን ይስጥህ

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v10 ай бұрын

    በጣም የምገርም ነዉ የመትጣፋ ነፍስ ምንም ፈታና ብበዘ ትድናሌች ፈጣሪ አምላክ የምፀና ልብ ይስጣን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna893210 ай бұрын

    አቤት ጥንካሬ 😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ይህን በመስማቴ በሀይማኖቴ እድጠና ተስፋ ሰጠሽኝ እህታችን አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🤲🤲

  • @user-jo7qy9rg9r
    @user-jo7qy9rg9r10 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስም ከእናተ ጋር ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለባታለማርያም በሰላም አደረሳችሁ መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ በእውነቱ ልጅቷን A አድምጨዋለሁኝ በጣም ይገርማል በእውነት😭😭😭😭

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi830410 ай бұрын

    መምህር አንተን አውቆ ያልነቃ የለም በጣም አስተማሪ ነበር ለሁላችን የሚገባ ትምህርት ነበር እህታችን እግዚአብሔር አንቺን ከዚሁሉ መከራ አድኖ ለምስክር እንዳኖረሽ እኛም የምንድን ያርገን

  • @user-mp5kg2pf1j
    @user-mp5kg2pf1j10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ሁሉ ፈተና እንንዳወጣሽ እኛንም ከፈተና ያውጣን ዋናው ደሞ መጨረሻችንን ስያምር ነውና ደስ እምለው ሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን መምህርም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ፀጋ ይስጥልን ❤❤❤

  • @user-ey8dx8uc9t
    @user-ey8dx8uc9t10 ай бұрын

    በጣም ትሕህርት የምሰጥ ገጠመኝ ነው እና ሁላችሁም መክበቤ ሰማዕት እያላችሁ በፀሎትችሁ አስቡኝ በጭንቅ ውስጥ ነኝ ያለሁት።

  • @tsigeredasisay2512

    @tsigeredasisay2512

    10 ай бұрын

    Emebite Tasebh ayzok kechenk yadenen

  • @roosvandermee6678
    @roosvandermee667810 ай бұрын

    እንኳን በስላም መጣህልን መምህርዬ እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ከተመረጡ ስዋች ጋር አድርገን❤❤❤

  • @berhanebelay5019
    @berhanebelay501910 ай бұрын

    በጣም ነው ሚያስተምረዉ መምህረዬ እግዠያብሔረ ይመስገን።

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p10 ай бұрын

    እንኳን በአለታ ለማርያም ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳይሁ ❤

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    10 ай бұрын

    አሜን 🤲🙏💒

  • @hcjth1747
    @hcjth174710 ай бұрын

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ❤ አቤቱ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሰው ጠብቀን አቤት የእህታችን እምነትና ጥንካሬ🌻🌼 😢😢😢 ጽናቷም ጥንካሬዋም እያለቀስኩም እየተደሰትሁኝ አዳመጥሁት 😢

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta442110 ай бұрын

    ወይ ጉድ!!! የሚገርም ታሪክ ነው እህቴ ካንቺ የተማርኩት ብዙ ነገር አለ በተለይ ግን ፅናትሽ እምነትሽ ከዛ ሁሉ ፈተና በኃላ ለተቀደሰው ስጋና ደሙ መብቃትሽ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽንም መድሐኒአለም ያሳምርልሽ። መምህር እጅግ እናመሰግናለን በረታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt10 ай бұрын

    #እውነት_ለመናገር_ይሄን_ታሪክ_በመስማት_ትልቅ_እድለኛ_ነኝ_ተመስገን_ሼር_አድርጉ_ብዙ_ሰው_ይስማው_በረከቷ_ይደርብን_መታደል_ነው😢❤

  • @bere2532
    @bere253210 ай бұрын

    ❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤

  • @KIDISTDEMISSIE-ll8vy

    @KIDISTDEMISSIE-ll8vy

    10 ай бұрын

    እመብርሀን ታስብሽ እህቴ

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c10 ай бұрын

    ወይ ፈተና የሚገርም ታሪክ ነው እግዚያብሔር ይመስገን እህታችን በረከቷ ይደርብን መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @user-ri7yz6cl4e
    @user-ri7yz6cl4e10 ай бұрын

    ከእህቴ የእምነት ጥንካሬን ጽናትን ተምሬያለው እግዚአብሔር ባወቀ በጸሎት አስቢኝ እህትሽ ነኝ በስደት ሀገር የምኖር ተባረኪ 😊😊😊

  • @kokobtaye9444
    @kokobtaye944410 ай бұрын

    እንዴት ያለ መቻል ነው ይሄ በጣም ይገርማል የእምነትሽ ፅናት..... 🙏🙏🙏 አንቺን የረዳ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f10 ай бұрын

    እህታችን አቤቱ ትግስትሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿የልጅቷ ቤተሰብ እግዚአብሔር ልቦና የስጣቸው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏

  • @modayadi7956
    @modayadi795610 ай бұрын

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ምዕመናን እያዳመጥን!❤

  • @temesgen637
    @temesgen63710 ай бұрын

    በእውነት ታሪክ የሚቀይር በዘንዶውና በአውሬ ስልጣን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም የእውነት ክርስቲያን ያድርገኝ😢😢

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya706210 ай бұрын

    በስላሴ ስም 😢የዚችልጅ ታሪክ ተለየብኝ ማለት ትግስቶ ይህን ሁሉ ፈተና ማለፉ ግሩም ነው የእግዚአብሔር ቸረነት

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane996710 ай бұрын

    በእውነት የምገርም ገጠመኝ ነው ምን እንደምል አለውቅም እህታችን ትንሺው እዮብ ኔሽ ከዚህ ሁሉ አልፌሽ ለእኛ ትምህርት ሆኖውል አሁንም እመቤርሃን ተገዝህሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg837210 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እህታችን ምንም ቃላት የለኝም ይህማ አንድ እራሱን የቻለ መፅሐፍ ይወጣዋል እግዚአብሔርም የየዋሆቹ አምላክ በረከታቸውን አሳድርብን እንደ ድራማ ልቤ አንደተንጠለጠለ ነው የጨረስኩት መምህር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታልን የእኛ የዘመናችን ሀዋርያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @richberhanu3124
    @richberhanu312410 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን አስተማሪ ገጠመኝ እንዳዳምጥና በፈጣሪ ጥበቃ እና ሀይል እንድደነቅ ስለሆንኩኝ። በርግጥ እኔም በአምላክ ቸርነት እና በድንግል ማርያም ምልጃ እጄን በአፌ ያስጫነኝ ታምር ተደርጎልኛል ከብዙ መከራ ወጥቻለሁ ተመስገን።

  • @getnetgetnet2962
    @getnetgetnet296210 ай бұрын

    የሚገርም ታሪክነው መምህራችን በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-hv2mu6un7z
    @user-hv2mu6un7z10 ай бұрын

    የኔም ቤተሰበች የሰለሙት በዛር ሚክኒያትነው ሰልመውም አቡነ ተክለሃይማኖት ያብላል አቡዬ ያድኑልኝ በፀሎት አግዙኝ

  • @emebetmelese1544
    @emebetmelese154410 ай бұрын

    የኔ ቸሩ መዳንያለም ምንም እምነተ ጎዶሎ ብሆንም አንተን እንዳመንኩ ላንተ እንድገዛ ያንተ ልጅ እንድሆን ቅድስ ፍቃድህ ይሁን ወይ ሰው መሆን በጣም ለማመን ይከብዳን እኛ ሀገር እንደዚ ያለ ጉድ መኖሩ መምህር አንተን የድንግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @solyanatefera
    @solyanatefera10 ай бұрын

    #በስላሴ ስም #ካቅም በላይ የሆነ ገጠመኝ ነው አቤት ትዕግስትሽ ጥንካሬሽ ይገርማል በእውነት መታደል ነው #ደጋግመው ቢሰሙት እራሡ አይሠለቺም አቀራረብሽ እርጋታሽ በጣም ድንቅ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በእውነት መምህራችን እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ትዕግስትሽ በጣም ያስገረመኝ አምላኬ ሆይ ትዕግስትን እንደ እዮብ አድለኝ #እህታችንንም ከክፉ ሁሉ ጠብቃት #እንኳን ከተዛተ ከተወረወረ የሚያድን አምላክ አለ #ከዚያ ሁሉ ችግሮች አሳልፎሻል አሁንም የሚጠብቅሽ አይተኛም አያንቀላፋም ልጅሺንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልሽ እህታችን

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u10 ай бұрын

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😢😢😢😢እኛን የቻልክ አምላክ ሆይ ተመስገን😢😢😢😢😢

  • @user-if8fk2ez5p

    @user-if8fk2ez5p

    10 ай бұрын

    እወ እኛ የቻለ መድሃኒአለም😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kidisthaylom9739

    @kidisthaylom9739

    10 ай бұрын

    Ewnet nw

  • @EdenEdu-uz8tj

    @EdenEdu-uz8tj

    10 ай бұрын

    Betam

  • @helenkiros8436
    @helenkiros843610 ай бұрын

    እመብርሀን ከነቤተሰቦችህ ትባርክህ ምህራችን+++

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o10 ай бұрын

    😢😢😢😢 ውይ እህታችን ፈተና በፈተና ላይ ብቻ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x10 ай бұрын

    አምናለሁ አለማመኔን እርዳው ጌታዬ እግዚአብሔር ሆይ አትፍትነኝ እልልህም የፍተና መውጫ መንገዱን ምራኝአሜን፫ እህታችን በእውነት ድንቅ ታሪክ ነው ያካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ የእህታችን እና የአርፍችው ጉደኛዋ በርከታቸው ይደርብን አሜን፫ ደብተራ እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፋችሁ❗

  • @mahiethiopia-vf5dm
    @mahiethiopia-vf5dm10 ай бұрын

    😢😢😢😢😢እግዛቤሄር መጨርሻሺን ያሳምርልሸ ፈተናው ቤበርታም መጨረሻው ይመርልን😢😢😢

  • @tedaddis8146
    @tedaddis814610 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ና አህታችን :ቅዱስ አባታችን አቡነ ተክ ለሃይማኖት :አረዴት በረከታቸው ይደርብን ::

  • @Yewubdar1Mamo-po3bh
    @Yewubdar1Mamo-po3bh10 ай бұрын

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ በጣም ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ❤❤❤

  • @KidistArsema777
    @KidistArsema77710 ай бұрын

    በዚህ ዘመን ሁሉ ኖሮት ከኖረው ንስሀ ገብቶ የሞተ ሰው ምንኛ የታደለ ነው ።

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    10 ай бұрын

    እዉነት ነው 😢

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe329410 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን. እኔ. ይህንን. እውነተኛ የህይወት ታሪክ ለመስማት. ያበቃኝ. የፈቀደልኝ. የድንግል ማርያም ልጅ. ልዑል. አምላካችን. እግዚአብሔር. ይመስገን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን 🎉🎉🎉🎉❤

  • @Esraleaserat
    @Esraleaserat10 ай бұрын

    ወይኔ መምህር የእውነት እንድህ አይነት ጉድ ሰምቼ አለቅም ነበር የምገርም ነው በዝህ አይነትማ በአንተ ዩቱብ ብዙ ጉድ ይወጣል 🤭🤭🤭

  • @haseerahmad2421

    @haseerahmad2421

    10 ай бұрын

    እውነትነሽነበጣምብዙ😮😮

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu217110 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በስላሴ ስም ❤‏‪

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu943810 ай бұрын

    የጠላታችን ሴራ የእግዚያብሄር ቸርነት ይገርማል ብዙ ሰዎች እድሌ ብለው ሲያማርሩ የዳቢሎስ ደባ መሆኑ ሳይገባቸው ህይወታቸው ላይ ሲወስኑ ያሳዝናል

  • @tadegabera4745
    @tadegabera474510 ай бұрын

    ወልደ ኪሩቤል ን በፀሎትሽ/ህ እሰቡት አሳስቡለት መምህር ::🤲🤲🤲 አንተንም ፀጋ መንፈስቅዱስ ይብዛልህ :: አሜን :: 🙏🙏🙏

  • @Maya-mf1fn
    @Maya-mf1fn10 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ያጓቷ ልጅ መጨረሻ እንጠብቃለን በጉጉት 😢😢

  • @Hiwet3589
    @Hiwet358910 ай бұрын

    በእውነት የሚገርም ነው ያሳዝናልም መምህርዬ ይከን ሁሉ ፈተና አሳልፋ ዛሬ እዚህ በመድረሷ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @tamenganamleki6088
    @tamenganamleki608810 ай бұрын

    ኣቤት ፅናትሽ ጅግና ሴት ነሽ መምህር ፀለትን ያድርብኝ

  • @burtenegs2311
    @burtenegs231110 ай бұрын

    ከዚህ ሁሉ ፈተና አሳልፎ ለዚህ ቀን ላበቃሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ጆርዳን ላይ ያለ መንፈስ ከባድ ነው ሰው መስሎ ነው የሚ ታየ አብረን የምንሰራ ልጆች እንደ ሚያዩ ይነግሩኛል ካንቺ ስሰማ ደሞ እርግጠኛ ሆንኩ እኔ በውልብታ ነበር የሚታየኝ

  • @user-op8tx2bg8y

    @user-op8tx2bg8y

    10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይገስጠው ጆርዳን ያለውን መንፈስ እኔማ እንቅልፍ አያስተኛኝም እየጠራኝ እግዚአብሔር ይገስጠው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @burtenegs2311

    @burtenegs2311

    10 ай бұрын

    @@user-op8tx2bg8y አይዞን በፀሎት በርቺ እምብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @saniatube2360
    @saniatube236010 ай бұрын

    #ምእመናን ሼር እያረጋች በተለይ መምህራን ነን የሚሉ እዲደረሳቸው A ደብተራ ገዳሙ እያመሰው የነበር ያዳምጡት😭ኦረቶዶክስ እያሰደቡት#ኧረ ዋይኔ የልጅቷ ፍተና የፈተና ፈተና ከምንኩሰና እሰከ አረብ ሰራተኛ መቋቋም አልቻልኩትም

  • @babys7570

    @babys7570

    10 ай бұрын

    በጣም አህቴ ወይኔ ለኔ😢መጨረሻችንን ያሳምርልን!!!

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b10 ай бұрын

    እዴት አደራችሁ የሀገሬ ልጆች እግዚሀብሄር ሠላማቼንን ይመልስልን ጥላቶቿን ልቦና ይጥልን😂😂😂 ድንግል ማርያም የአስራት ሀገራን ትጠብቅልን በፆለቷ በአማላጅነቷ ❤❤❤

  • @user-sh8cv1pg5b

    @user-sh8cv1pg5b

    10 ай бұрын

    ምርጥ ክርስቲያን ውድ እህቴ እግዚሀብሄር ፍፃሜሽን ያሣምርልሽ 😂😂😂

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏😥

  • @mesertmesfen5599
    @mesertmesfen559910 ай бұрын

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ በጣም የሚዘገንን ታሪክ ነው

  • @SamsungA23-ve3fv
    @SamsungA23-ve3fv10 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህቴ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዉን ሂይወትሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤

  • @savannasav2609
    @savannasav260910 ай бұрын

    መምህር በጣም ይገርማል የገዳሙን ስም ስትጠራ ገረመኝ ገዳሙን የመሰረቱት አባት የተሰወሩ አባት ናቸው። የገዳሙን አስተዳዳሪዎች አውቃቸዋለሁ ከነሱ ጋር የምሰራው ስራም አለ በጣም ደስ የሚሉ አብዛኞቹ የተማሩ ናቸው። ትምህርቶችን ለነዚህ ገዳም ማድረስ እፈልጋለሁ። እኔ ግን ይሄ ገጠመኝ እስከዛሬ ከሰማዋቸው ሁሉ በጣም ልዬና ከባድ ነው መቼም እኛ ብዙ ስላዳመጥን ይገባናል አዲስ ጀማሪዎች ግን ትንሽ ሊከብዳችው ይችላል ነገር ግን በጣም ጠቃሚ ገጠመኝ ነው። አንደኛ የልጅቷ መንፈሳዊ ጥንካሬ ሁለተኛ የእግዚአብሔር ትዕግስቱና ጥበቃው የምንማርበት ነው ለኛ በጣም እንድንጠነክርና እንድንተጋ ይረዳናል። የሚገርመው ሰውየው ግን ሰው ነው ወይስ ስጋለበስ አጋንንት ሌላው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት የሰይጣን ማምለኪ ቦታዎች ብዛታቸው እግዚአብሔር ይሄንን ቦታ በተአምሩ ያፈራርሰው።

  • @user-mv6pd5up2z

    @user-mv6pd5up2z

    10 ай бұрын

    እውነት ጥንካሬዋ ብርታቶ

  • @user-wj1ln5qg8t

    @user-wj1ln5qg8t

    10 ай бұрын

    እና አባቶችን ማግኘት እሚቻል ከሆነ በፈጠረህ

  • @savannasav2609

    @savannasav2609

    10 ай бұрын

    ​@@user-wj1ln5qg8tእነሱ በስራ ካልሆነ ማንንም ማግኘት አይፈልጉም እራሳቸው ሲፈልጉ ይደውሉልኛል እኔ ብደውል አያነሱም አያናግሩኝም።

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele970210 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ተአምር ይህን ለብዙ ሰው አስተማሪ የሚሆንና እምነት ሀይል እንዳለውና እንደሚያድን የዲያቢሎሰን አሰራር ምልክቶች ከአንቺ ተምረናል ግን በመፅሐፍ ብትፅፊው በጣም ጥሩ ነው ለአንቺም እንደ ሕይወት ታሪክ ብታሰቀምጪና ለብዙ በዚህ ቸግር ለሚሰቃዩ ሁሉ አሰተማሪ ነውና እኔ በጣም ነው መጨረሻ ያማረኝ አሁንም በፅናተረ ቁሚ መድህን አለም ይጠብቅሸ ፣ ወንድሜ መምህር ሁሌ ላገኝህ እፈልጋለሁ በፀልቴህ አሰበ ፣ ወለተ ማርያም ከሰደት

  • @ethiopianorthodoxtewahdoki5308
    @ethiopianorthodoxtewahdoki530810 ай бұрын

    መምህር በጣም ጥልቅ ትምህርት ተምረናል . በድጋሚ አንዳንድ ያልተጣሩ ነገሮችን በድጋሚ ብትጠይቃት መልካም ይመስለኛል. የውድቀታችንን ምንጭ ፣ የድንቁርናችን መንሳኤ ምን እንደሆነ እየተገለጸ ነው. ይህ ሁሉ ካህን .ይህ ሁሉ ጸሎት . ይህ ሁሉ ለፈጣሪ ምስጋና እያለ . እንዴት የእግዚአብሄር በረከት እራቀን ፣ እያልኩ እጠይቅ ነበር ፣ አሁን ግን ችግራችን ምን እንደሆነ እየገባኝ መቷል፣ እናመሰግናለን መምሀር ተስፋየ ፣

  • @selamebeyen1176
    @selamebeyen117610 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገርን በርቺ እህታችን ፈተናው ከባድ ነው። ራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እህታችን እንኳን እግዚአብሔር አተረፋሽ

  • @peacelove5040
    @peacelove504010 ай бұрын

    በጣም ድግረትሽ ጥንካሬሽና ጽናትሽ ይገርማል። አንች ስታወሪ የማዳምጥሽ እኔ ለእራሴ በምስል እያሰብኩት እየፈራሁ እየጨነቀኝ ነበር። አስፈሪ ነው። ከአሁን አሁን ተለይተሽው ቀረሽ ስል ደግመሽ ትገናኛላችሁ ያጓጓል ደግሞ የስጨንቃል።

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d10 ай бұрын

    በህይወቴ እንደዚህ ዓይነት ነገር በገዳማት ውስጥ ይፈጸማል ብዬ አላስብም ነበር። እናታችን በጣም ብርቱ ናቸው ከዚህ ሁሉ ፈተናና መከራ ወጥተው ለቁርባን በመብቃታቸው ደስ ብሎኛል። ገዳማዊ ህይወት ብመኘውም ግን ለእኔ አይገባኝም ብዬ ስለማምን እንጂ የቅዱሳኑ ተጋድሎና ጽናታቸው እጅግ ያስቀናል። መክሊቴን ባላውቀውም ግን በህይወቴ ከማንምና ከምንም በላይ የበደልኩትን አምላኬን እንዲሁ እያመሰገንኩት በመንፈሳዊ ህይወት መኖር እፈልጋለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ። ሳይገባኝ በቸርነቱ በመቆሜ ብቻ ዘወትር እያመሰገንኩት መኖር ብቻ ነው ምኞቴ። ሃይለገብርኤል ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ።

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነት በጣም የሚገርም የሚያሳዝን ነው

  • @zina5085
    @zina508510 ай бұрын

    ወይኔ ይሄ ታሪክ በመፍራትና በመንቀጥቀጥ ነው ያዬሁት ወይኔ አቤቱ ጌታሆይ የስንታችን ጉድ ችለህ አቤቱ እንደክፋታችን ሳይሆን እንደ ምረትህ ማረን ይቅር በለን

  • @Deretube-2ty
    @Deretube-2ty10 ай бұрын

    እግዚአብሔር በደሉን ያልቆጠረበት ሰው ምስጉን ነው ፍጻሜሽን ያሳምረው

  • @teweldeberhane7807
    @teweldeberhane780710 ай бұрын

    እግዚአብሔር ስለ ማያልቅ ምሕረቱ ጥበቁኡ የተመሰገነይ ይኩን

  • @rishane9576
    @rishane957610 ай бұрын

    እንካን ለባእታ ማርያም ኣደረሰን ኣሜን መምህራችን ደሞ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @user-de3jv7tv3i

    @user-de3jv7tv3i

    10 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-cb2tr4cd9m

    @user-cb2tr4cd9m

    10 ай бұрын

    አሜን ፫

  • @Maya-mf1fn

    @Maya-mf1fn

    10 ай бұрын

    አሜን፫

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    10 ай бұрын

    አሜን 🤲🙏

  • @user-dx6dn1mj9q
    @user-dx6dn1mj9q10 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን እድሜ ከጤና ይሰጥልኝ❤❤❤❤

  • @fanosfanos2073
    @fanosfanos207310 ай бұрын

    ደብተራው ግን እግዚአብሔር ይመልሰው ሲያሳዝን በዚህ ሁሉ ነፍስ መጠየቅ በራሳችን እኳ ከባድነው ለሰው መጥፋት ምክንያት ተመሆን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-pf6cp1my7p
    @user-pf6cp1my7p10 ай бұрын

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤በእዉነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን

  • @elsabetmandfro
    @elsabetmandfro10 ай бұрын

    መምህር እንኳን ደህና መጣክ። መምህር እድሜ ጤና ቅዱስ እግዚአብሔር ያድልህ።

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v10 ай бұрын

    #አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻Egzabiher yimsgen 😢😢😢abetu yedawit lij hoy marn yikerm belen😢😢😢ohhhh amilak😢🤲💚💛🌻

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue767310 ай бұрын

    በጣም ይገርማል ይህን ነገር ባለ ታሪኳ ባታቀርበው ማን ያምናል ከባሀታዊነት አውጥቶ ይህን ያህል ተጨወተባት😢😢 አቤት ፅናቷ እግዚአብሔር ስላለልተለያት ነው እሱ ጋር ጋብቻ መስርታ ድጋሜ መኖሯ ያሳዝናል የሰይጣን ስራ እምነቷ ጠብቆ ከዚህ አደረሳት

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas769610 ай бұрын

    በእውነት በጣም የሚገርም ፈተና ገጠመኝ ነው 😥 መምህር መጨረሻው በጣም ነው ደስ ያለኝ ማርያም ተመስገን

  • @lehulutube9063
    @lehulutube906310 ай бұрын

    የፃድቁአባታችን አቡነ ተክለህይማኖት በረከት ይደርብን እኛንም ይጠብቁን።

  • @astertube8785
    @astertube878510 ай бұрын

    መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ለመለው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአድነት ያርግልን አሜን

  • @hcjth1747

    @hcjth1747

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube819110 ай бұрын

    ድንቅ ፅናት ነው ታድለሽ በስመዓብ ሰማው እግዚኦ አምላኬ ፅናቱን ስጠኝ ለፈተናዎቹ የኔ ሚካኤል እርዳኝ በእውነት❤

  • @almnatgete7566
    @almnatgete756610 ай бұрын

    እንኳን ለአለታ ማሪያም አደረሳችሁ❤🎉❤🎉❤🎉 በጣም የሚገርም ታሪክ🎉❤ አስተማሪ ታሪክ ነው

Келесі