ማስታወቂያ

Пікірлер: 88

  • @mesayalem432
    @mesayalem4322 ай бұрын

    የምወድህ የማከብርህ ውድ መምህር ተስፋዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ቀሪ ዘመናችንን መድሃኒአለም ይባርከው የንሰሃ ህይወት ይስጠን ለንስሃ ሞት ያብቃን በረከትህ ይደርብን አሜንንን❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45222 ай бұрын

    « የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ » የበረከቱ ተካፋይ እንድሆን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን🤲አሜን🤲

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis96022 ай бұрын

    አግዚአብሔር ይርዳችሁ የበረከት ተካፋይ ያድርገን የተቀደሰ ሀሳብ ነዉ መምህራችን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian68962 ай бұрын

    እግዚአብኤር ይመስገን መምህራችንን ተባረኩልን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርካችሁ አስከመጨረሻው ስራክ ይመር ይባረክ መልካም የትንሳኤ ባህል ይሁንላችሁ ❤❤ ሌላው ቢቀር በፀሎት አብረናችሁ ነን እግዚአብኤር ያግዛችሁ❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23862 ай бұрын

    .እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርየ አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ይሁንልን

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n2 ай бұрын

    የበረከቱ ተከፋይ ያድርገን በርታልን መምህራችን❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m12342 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳንአብሮአደረሠንአሜን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram21122 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለዚህ ቀን ላደረስን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒 አለካም በአል

  • @elsabeth2127
    @elsabeth21272 ай бұрын

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ዛሬ ስላገኘሁ ነብሴን ደስ ብሏታል።

  • @Muar7461
    @Muar74612 ай бұрын

    Amen amen amen❤❤❤

  • @Maryamey21Maryamey21
    @Maryamey21Maryamey212 ай бұрын

    እግዚአብሔር የበረከቱን ተካፋይ እንዲያደርገን በውጭ ላለነውስ እንዴት ነው መላክ የምንችለው ውድ መህራችን❤ የምታውቁ ኮሆን ምእመናን እባካቹውን ጻፉሉኝ

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z2 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህሬ እምሰጡ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne22112 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የተቅድሰ አሳብ ነው. እግዚአብሔር ይርዳን ❤️

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kokeb8885
    @kokeb88852 ай бұрын

    እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ኣደረሳቹ ይህ የበረከት ስራ ሁላችን መሳተፍ ኣለብን ኣሕዋይ ንኽእሎ ኣውጺእና መግቢ ነፍስና እስከ ንኣክብ❤

  • @Banchy-jk4vk
    @Banchy-jk4vk2 ай бұрын

    Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹህ ምእመናን ሁላቹሁም ተሳተፉ

  • @saniatube2360
    @saniatube23602 ай бұрын

    እግዚአብሄረ ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ተሳትፈያለሁ✅✅ በቲክቶክ ሼር አረገው

  • @libanosferew1333
    @libanosferew13332 ай бұрын

    የተቀደሰ ሀሳብ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ!!!

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36072 ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን

  • @ebasimma5482
    @ebasimma54822 ай бұрын

    በሠይጣን መንፈስ ተይዞ የሚሠቃይ ሰው መጀመሪያ ከሠይጣን እስራት ነጻ የሚያወጣውን ኢየሱስን በራሱ ላይ ይሾማል። ከዚያም የሠይጣንን ሥራ እና ዝና ማውራት ያቆምና የእግዚአብሔርን አዳኝነት እና እግዚአብሔር በኢየሱስ ለሰው ልጆች የሠራውን የማደን ስራ እና ለሠዎች የሠጠውን ፀጋ ዘወትር ያውጃል።

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy84592 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የበረከቱ ተካፍዬች እንድንሆን እግዚአብሔር ያግዘን 🙏🙏

  • @user-gy5fg2ez4e
    @user-gy5fg2ez4e2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @w.G7017
    @w.G70172 ай бұрын

    መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @selammebrie2438
    @selammebrie24382 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ።እግዚአብሄር የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay71442 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኛ እቁወች ተባረኩ ዘራችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot54852 ай бұрын

    ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ።

  • @user-ml5ly4bi2r
    @user-ml5ly4bi2r2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_212 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @Eyaasu
    @Eyaasu2 ай бұрын

    የኛና የነሱ ቤተከርስቲያን አጠገብ ላጠገብ Maryland ውስጥ አለ :: እነሱ እየመጡ እኛጋ መኪናቸውን ሲያቆሙ : እነሱ ግን : ቤተከርቲያናቸው ውስጥ አማራዎችን መኪናቸውን እንዳያቆሙ ይከለክላሉ ::እነሱ በጣም ይጠሉናል :: ለነሱ ለምን እንደምታሽቃብጡ አይገባኝም

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-if1uo9su3e
    @user-if1uo9su3e2 ай бұрын

    ‏‪0:52‬‏ ‏‪0:54‬‏

  • @user-zc4mi8xz3g
    @user-zc4mi8xz3g2 ай бұрын

    መምህርዬ እኔስ አይይ 😢😢እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ እሳተፋለሁኝ

  • @woynialemu7611
    @woynialemu76112 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @mekedesa6677
    @mekedesa66772 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @tayitutube891
    @tayitutube8912 ай бұрын

    🤲🤲🤲AMEEN AMEEN AMEEN

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን ❤❤❤

  • @alexmario1097
    @alexmario10972 ай бұрын

    መልካምነ የተቀደሰ ሀሰብነዉ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64612 ай бұрын

    ሀይሉን የስጣች ማመህርዬ በረቱልን❤❤❤

  • @user-os7ns9tw2g
    @user-os7ns9tw2g2 ай бұрын

    እንኮን፡አብሮ፡አደረሰን፡መምህርዬ።

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93182 ай бұрын

    እኳን አብዎሮ አደረሰን ሰላማቹ ይብዛ

  • @ashenafiwelde442
    @ashenafiwelde4422 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ሰለሰጠን

  • @emawayshtakele9325
    @emawayshtakele93252 ай бұрын

    እንካን አብሮ አደረሰን

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye76572 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @solomonadal948
    @solomonadal9482 ай бұрын

    ወንድሜ መምህራችን ተስፋስላሴ ከጎንህ ነን!!!

  • @user-bj7xf4hj1s
    @user-bj7xf4hj1s2 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችው

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu2 ай бұрын

    🙏🙏

  • @user-ws2qf9wl2d
    @user-ws2qf9wl2d2 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-te1pt7tf4b
    @user-te1pt7tf4b2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no2 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @Mstawte
    @Mstawte2 ай бұрын

    እኳን አብሮ አደረሠን አደረሣችሑ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @tigisit2534
    @tigisit25342 ай бұрын

    ❤️❤️❤️🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @annahanna8932
    @annahanna89322 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ🤲🤲🤲❤️❤️❤️

  • @user-vo6uh3vf5i
    @user-vo6uh3vf5i2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @michgj5143
    @michgj51432 ай бұрын

    ሰላም ሰላም እንየም ለበርከት ለካፈል መምህርየ አካዉንት አስቅምጥልኝ ካይቅርታ ጋር😢😢❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xy7fz9vh7u
    @user-xy7fz9vh7u2 ай бұрын

    Hunke Abro Adersan

  • @SaraSara-xc6ih
    @SaraSara-xc6ih2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ferdossahle4667
    @ferdossahle46672 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @getahuntekola4081
    @getahuntekola40812 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የመዝሙር ቤቱን ስልክና አድራሻ ግን ከስር አላገኘሁትም

  • @Bright_Education_Tutorials
    @Bright_Education_Tutorials2 ай бұрын

    ❤❤

  • @liulMesfin
    @liulMesfin2 ай бұрын

    enkuan abro aderesen memhrachin..

  • @user-qn6uc9lf8q
    @user-qn6uc9lf8q2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln
    @SamrawitSamrawit-ru1ln2 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @freefree8182
    @freefree81822 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @serkalemdemsieserkalemdems6532
    @serkalemdemsieserkalemdems65322 ай бұрын

    💚💛❤️

  • @user-uv5io9kg8r
    @user-uv5io9kg8r2 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሠን።እግዚኦ በእንተ ክራላይሦ ሣዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳሥ ተብሎ ይሠገዳል ወይሥ አይሠገድም😢?

  • @destayemeriyamlijj8786
    @destayemeriyamlijj87862 ай бұрын

    Endet new yemi Agachuu eerr be mariyam???

  • @user-jp9hj2xr4r
    @user-jp9hj2xr4r2 ай бұрын

    አኔም ከበረከቱ መካፈል እፈልጋለሁ

  • @hiwanmegos5114
    @hiwanmegos51142 ай бұрын

    🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏

  • @galxya1162
    @galxya11622 ай бұрын

    እሺ መምህርዬ የባንክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m2 ай бұрын

    💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eqziabharifkr4061
    @eqziabharifkr40612 ай бұрын

    💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤

  • @shewa6148
    @shewa61482 ай бұрын

    Ekuya agot alegni esun tamaselagnalk mamahrayee🥺🥺

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd2 ай бұрын

    በፌስቡክ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde41212 ай бұрын

    ኡፍታህ

  • @elsabetfeye8642
    @elsabetfeye86422 ай бұрын

    Memher bewest tafelflg

  • @user-vl4ze5gd8d
    @user-vl4ze5gd8d2 ай бұрын

    ስልኩ አይሰራም በምን እናግኝህ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad24212 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜንመምህርእንካንአብሮአደረሰንእድሜናጤናውንይስጥህ

  • @elshuTsegaye
    @elshuTsegaye2 ай бұрын

    የሚገረም ነው ገጠመኝ ቢሆን ይሄኔ ስንት ሺህ በተመለከተው ነበር

  • @AlemaAlema-bm1es
    @AlemaAlema-bm1es2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sarasara14192
    @sarasara141922 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu2 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ❤❤

  • @user-kr4nz4jj4n
    @user-kr4nz4jj4n2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

Келесі