ዋናውን ሚስጥር ነገሩኝ!
Комедия
Despite their young age of 10 and 11, these prodigies are attaining remarkable levels of spiritual growth. Explore their awe-inspiring performances of sacred songs from Ezel and Ararai compositions, accompanied by biblical translations and explanations provided by their dedicated teachers.
በዚህ የድንቅ ልጆች ክፍል የቀረቡት ህጻን ቅዱስ እና እና ህጻን ናሆሰናይ ሲሆኑ እድሜያቸው 10 እና 11 ነው። እነዚህ ልጆች በ መንፈሳዊ ህይወታቸው በትንሽነታቸው ከፍተኛ ቦታላይ እየደረሱ ያሉ ሲሆኑ በተለይ ቅዱስ ከገጠር ድረስ መጥቶ በዚህ በ አዲስ አበባ የካ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያን ውስጥ ኑሮውን አድርጎ እየተማረ የሚገኝ ሲሆን ከ ውዳሴ ማርያም ጀምሮ ፣ አንቀጸ ብርሃን፣ መልካ ማርያም፣ መልካ እየሱስ፣ ዳዊት፣ ምስተጋብዕ፣ አርባኢት ተምሮ አርያም ደርሷል ። በዚህ ክፍል ውስጥ ከተለያዩ ድርሳናት የተውጣጡ ዜማዎችን በ እዝል እና በአራራይ ያሉልን ሲሆን ይዘዋቸው የመጡት መምህር መጽሃፍ ቅዱሳዊ ትርጉም እና መብራርያ ሰጥተውባቸዋል።
Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The World. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show is to give adults awareness of the Deep Sleep They Are In.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶Telegram - t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese
⏩Other Related video
◼9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድድር • 9 ሰዓት የፈጀው የዶንኪ ትዮብ ውድ...
◼40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደረገ ትንቅንቅ • 40,000 ሺህ ብር ለማሸነፍ የተደ...
◼500,000 ብር ይሸለሙ! • 500,000 ብር ይሸለሙ!!! @co...
#spiritual #prodigies #rural #areassacred #songs #composition #translation #spiritualgrowth #young #age #talents #religious #education
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~
Пікірлер: 2 100
ልጆቻችሁን ቤተክርስቲያን ውስጥ አሳድጉ የነገዋ ተተኪ ናቸው
@user-yx7wj7ic1x
6 ай бұрын
ትውልድን እሚያጠም ትውልድ አላይ ያጥፈልን
@emuyayemezrwaemu684
6 ай бұрын
@@user-yx7wj7ic1xደነዝ አንቺን ያጥፍሽ
@user-yx7wj7ic1x
6 ай бұрын
@@emuyayemezrwaemu684 ደነዝስ አች ደደም ካሀድ
@hiwet6014
6 ай бұрын
@@user-yx7wj7ic1x አፍሲከፈት ጭቅላት ይታያል
@romantup9195
6 ай бұрын
Ala lerasu setan new lezinew yesewn menor yemtetelut mohamed sharmuxa
እግዚአብሔር ሆይ ወንድ ልጅ ስጠኝ የተባረከ በቤትህ የሚያገለግል ለአንተ የሚታዘዝ ለስለትህ አብቃኝ ቸሩ መድሃንያለምሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@habeshaengdaw103
6 ай бұрын
ስለቶትን ፈጣሪ ይስማዎት
@balayneshbonsa1818
6 ай бұрын
Yadirgilish amilka
@tewabechshitemengistu1080
6 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብን መሻት ይስጥሽ
@user-bo5th7ne3f
6 ай бұрын
አሜን። ይሁን ይደረግ!!!
@user-lc1cz9hs5i
6 ай бұрын
አሜን ፀሎትዎን ይስማዎት ይስማን አሜን
*_የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹ ለቸሩ መድሀኒያለም አመታዊ ክብር ባዕል ልጆቻቹን በመንፈሳዊ አንጻቹ እምታሳድጉ ወላጆች ክብር ይገባቹሀል❤❤❤❤🎉🎉🎉_*
@SomaSoma-nr7qw
6 ай бұрын
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤
@tibebwatekola2614
6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@corneliatesfaye2989
6 ай бұрын
Enkun abero adersen 🙏🙏🙏
@meazeiyoutube7928
6 ай бұрын
አሜን ከእንኳን አብሮ አደረሰን
@user-oe6ki3gd3e
6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
ምን አይነት መታደል ነው እግዚአብሄር ፍፃሚያችሁን ያሳምረው ከቤቱ አቅፎ ደግፎ ያሳድጋችሁ መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን
I am muslim but i used to hear it from our local betkirstan when i was child and i used to think meaning less but it have great meaning and also beautfull sound really i appreciate it🎉
@peaceofmind1292
6 ай бұрын
شكرآ يا حبيبي ❤
@alazarmaru4370
6 ай бұрын
Thanks
@yeneMB
6 ай бұрын
It is in ur case Deresa.if I am not wrong.
@abdlbaremohamadalsakaf5316
6 ай бұрын
Yes moslem ❤❤❤❤❤
@yohannesamanual5036
6 ай бұрын
thanks for your postive feedback I appreciate you
ወላሂ ❤❤ ነው የምላችሁ የኔ ህዝብ በምነቱ ሲጠነክርልኝ ደስ ይለኛል ኢዩቢያየ ሰላምሽ ይመልስልን ያረብ
@TingstAngucha-ge4pd
6 ай бұрын
ማርያምን ትለያለሽ
@WorkeGelana-sv5if
6 ай бұрын
የኔ ማር❤
@user-di3rq8ll2j
6 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ እህት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@user-xf3gg1wh1t
6 ай бұрын
❤❤❤
@meklityedngllij4462
6 ай бұрын
የበሰለ ህሊና ሲሰጠህ እንደዛ ነው ተባረኪ
አላህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ልጆቹን ያሳድጋቸው
@sikosilo1259
6 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤
@user-gl3rx3jt5u
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gq6nt6wv7u
4 ай бұрын
አሜን
@tegistlebnen9258
2 ай бұрын
አሜን
መምህሩ ስለእመቤታችን ሲናገር ደስ ሲል እድሜ ይስጥልን
ለቤተክርስቲያን ገንዘባችንን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችንንም እንስጥ ዲያቆን እንዲሆኑ
@sadah4261
6 ай бұрын
አሳቤ ነው
@44-dr9eu
6 ай бұрын
Yes
@destayoutube
6 ай бұрын
በጣም
@destayoutube
6 ай бұрын
እኛም መማር አለብን ቢያን ውዳስ ማራያም
@Tigstgatchew
6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ልጄን ማስተማር እፈልግ ነበር እኔስ ሁለቴ አስመዘገብኩት በረብሻዉ ምክንያት ተቋረጠ የምታዉቁ እስኪ ንገሩኝ የጎንደር ልጆች
በዚህ ልጅነት ይሄ ሁሉ አውቀት የገለጠላቸው አምላክ ይመስገን ።
@tamirrayehubenti493
6 ай бұрын
አሜን
@user-ti2ur9ze5h
6 ай бұрын
አሜን
@meazagenet4428
6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@hibistabraham9424
6 ай бұрын
AMEN 🙏
@meskeremmefera
6 ай бұрын
አሜን
አቤቱ አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሄር ስለኛ ሃጥያት ሳይሆን ስለነዚህ ትንንሽ ህጻናት ስትል ይቅር በለን 🙏🙏🙏
@tw5965
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
የነገዋ የቤተክርስቲያንም የሀገራችንም ተስፋዎች ለበለጠ ክብር ያብቃችሁ ተዋሕዶ ሐይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉም ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 😍😍🥰❤❤ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ ❤
@wedetwedet705
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ አንቺም ይጠብቅሽ
@user-up4sg7pr1h
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ksaksa3358
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Selamsys
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-st4gj4tz7t
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልንን አቤቱ ጌታሆይ ተመስገን እንህ ልጆች የፈጣር ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን እንህ የተሸከመ ማህፀን ቅዱስ ነዉ!!!እናት ሀገር ኢትዮጵያ ተስፍ አለሽ በልጆችሽ!!!!!
@gedamneshferede9318
6 ай бұрын
❤❤❤ አሜን ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@qweqwe444
6 ай бұрын
@@gedamneshferede9318 አሜን አሜን አሜን
@israelmengistuderbe3086
6 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-fk9uu4cg9j
6 ай бұрын
@@gedamneshferede9318 ኘነነነነነነነነነነነነነነነኘኘኘነ
@azebtufa7389
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
የወደፊት ህልሜ እንደናተ አይነት ልጆችን ማሰደግ ነዉ እናንተንም በቤቱ ያቆያችሁ እድግ በሉ❤
@habiteyehalashet991
5 ай бұрын
እኔም ከሰጠኝ ከቤቱ አላሰወጣቸውም ግን በሰደት ነኝ
@zerihunachamyeleh6472
4 ай бұрын
Ewnte new Hana ❤
ግሩም ነው እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቹህ ያሣምርልን እናተን ያስተማረ ምስጋና ይግባቸው እግዚአብሔር ይመሥገን በእውነት❤❤❤
እሸቱን የሚወድ በ like እንኳን አደረሳችሁ
እባካችሁ እነዚህን ልዩ ልጆች ደብቋቸው እግዚአብሄር ከነ አብይ አይን ይሰውራቸው
@samaaahsw3731
6 ай бұрын
Ymshal
@BanchiamlakiGetachew
6 ай бұрын
አሜን ከከንቱ ውዳሴና ከመሰናክል ይጠብቅልን
@meazagenet4428
6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@kidanemhretinate9624
6 ай бұрын
አሜን በትክክል🙏🙏🙏
@phonetastic4013
6 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን🙏
በዘመኔ እንደዚህ አይነት ብላቴናዎች በማየቴ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን !ኢየሓድጋ፫ ለሐገሪትነ ኢትዮጵያ❤
አለማንበብ እንጅ በነገራችን ሁሉም መነሻው መጽሐፍ ቅዱስ ላይነው
ሻሽ ጠምጥሞ ሳየዉ ለመክፈት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር እንዕቋ አብጽሐክሙ ለበዓለ እግዚእነ ወመደኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ለኵልነ ቅዱሳን ሰላም ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ🙌
@user-bl9ti4ip1e
6 ай бұрын
እኔም 🥰
@user-vk4wn1nq7q
6 ай бұрын
እኔም
@user-ph4zt7vw3u
6 ай бұрын
አሜን ፫
@RaniaYuhans-ls9ov
6 ай бұрын
Amen wamen
@azmeratenange8534
6 ай бұрын
@@amenamenselasa9298 ቅኔ ልሰማ እኮ ነዉ😁😁😁
እግዚአብሔር አምላክ እናት ሀገራችንና ቅድስት ቤተክርስቲያችን ይጠብቅልን ልጆቹም እግዚአብሔር ጠብቆ ለበለጠ ክብር ያብቃችሁ።
@azebtufa7389
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን አሜን
@teferiberru8986
6 ай бұрын
Amennn❤
@ellenasefa3193
6 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🕊️🥰🙏💗🥰🙏💗🥰
@haymanotanagawu1102
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kr3eb3hx6t
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እሸቱ ወንድማችን ብዙ የተደበቁ የተዋህዶ እንቁዎችን ለህዝብ ስለምታስተዋውቅ ምስጋና ይገባሃል ❤
@tsegakansi3628
17 күн бұрын
🙏🙏🙏
መምህሩ በጣም በእግዚአብሔር ፍቅር የተያዘ እንደሆነ ይሰማኛል። በእዉነት።ፊቱ ሁሉ ይናገራል።በተለይ ስለ ቅዱስ ያሬድ።
እፁብ እፁብ እፁብ ለእናተ ሲል ሀገርን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን እንባዬ ነው የፈሰሰው የናተን ፀጋ ሳይ እኔም ልጅ ወልጄ ልጆቼን ለዚህ ክብር ያብቃልኝ ዘንድ ፀሎቴ ነው ተዋህዶ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ😢!
ውይ መባረክ ጌታ ሆይ ትዳር ሌለለን ትዳር ስጠን በልጅ ባርከን❤😢 የተወለዱትን አሳድግልን❤❤❤
መታደል ነው❤❤❤❤❤ ምንም ሀፂያተኛ ብሆንም ኦርተዶክስ የቀጥተኛዋ እምነት ተከታይ ስለሆንኩ ተመስገን አባቴ❤❤❤❤❤❤
እሼዬ አንተና ሜሉም ይትባረክን እንደዚህ የመንፈሳዊ ሕይወት ትምህርት እንደምታስተምሩት ተስፋ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ድምፅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ዛሬ ቸሩ የመዳኒያለም አባቴ በሞገሱ ያሳድጋችሁ❤❤❤❤
ዋዉ ያሳድጋችሁ የነገ ተስፋዎች የተዋህዶ እንቁ ልጆች ❤ እሸ በሰላም ይመልስህ ከአክሱም ጺሆን ማርያም የቅዱስ ያሬድ በረከት ለእኛም ይድረሰን ❤😊
@elsabahru734
6 ай бұрын
አሜን(፫)
@maqaram8997
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
ይች ድንቅ የሆነች ሀይማኖት መቸም አትጠፋም በልጆቿ ሁሌም ወደፊት አጥፊወቿ ግን ይጠፋሉ ዝማሬ መላክ ያሰማልን በቤቱ ያቆያችሁ💒💒⛪️⛪️
ዉድ የኦሮቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሀገረ ዉስጥም በዉጭም የምትኖሩ የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማሪያም የቃልኪዳን ልጆች እንኳን ለቸሩ መደሃኒአለም ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ 👏👏👏ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@user-nt3gt4cz7f
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@user-fg4zr7pd4l
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
የእመቤታችን ፍቅር በልባችን ጣሟ በኣንደቤታችን ያሳድርብ እግዚአብሔር ኣምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር ✝️❤🤲
@burteshibabaw9668
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyobmergia169
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ።
@yohanneskidanu2627
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
ከእነዚህ ልጆች ጎን ቆማችሁ እዚህ ለመድረሳቸዉ አስተዋፅኦ ላደረጋችሁ በሙሉ ክብር ይገባችኋል ወላጆች፣ እነዚህን ድንቅ የቤተክርስቲያን ሁለት ኮዋክብትን ስላበረከታችሁልን እናመሰግናለን ክበሩልን ።❤
አይ እኔም ክርስቲያን ነኝ😢 እግዚአብሔር በፀጋው በጥበቡ ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለቸሩ አምላካችን ለቸሩ መድሀኒአለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ ❤❤እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እውቀቱን ይግለጥላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 😍😍😍
@taralema6070
6 ай бұрын
🙏🥰🥰✝️✝️🕯
@KisanetNegash
6 ай бұрын
Amien❤❤❤
@tarikwakebedde1441
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-jt4ud3ho5p
6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤
@kidistdibekulu4019
6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይህ ሁሉ የናተ ፍሬ ነው ያቆይልን !!
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏ከምንም በላይ ኦርቶዶክስ አድርገህ ስለ ፈጠርከኝ አመሰግናለሁ የኔ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ 🙏ምነኛ መታደል ነው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ልጆችን ማግኘት በጣም ያስደስታል ❤❤❤❤እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችው🙏
ሰደተኞችን መድኃኒዓለም ክርስቶስ ለቅድስት ሃገራችን ያብቃል። እኛም ወልደን እንደነዚህ እንቁ ልጆች ለማፍራት ያብቃን
@kidistdibekulu4019
6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ ይሁን
ይህ ከመንፈስ ቅዱስ ነው እንጂ በሰው አእምሮ ከባድ ነው❤ ተመስገን አምላኬ🙏
መምህር የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሊቅ ማግኘት በላል አይደለም። እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ፀጋውን ያብዛልዎት። ተማሪዎች እጅግ በጣም የሚደነቁ ናቸው ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ። እሸ አንተ መልካም ወንድም የተባረክ ነህ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ።
ደቂቃው አልበቃንም ካድ ስአት በላይ ኢተርቪው ይደርግልን ብዙ እንማራለን ልብ ያርሳል ህሊናን ያድሳል በድጋሚ ይቅርቡልን ደቂቃውም ካድ ስአት በላይ ይሁን እምትሉ ❤❤❤❤❤❤❤
ተዝቆ የማያልቀው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት እውቀት እጅግ በጣም ይገርማል ተባረኩ በቤቱ ያፅናችሁ የቤተክርስቲያናችን ተስፋ እና ኩራታችን ናችሁ።
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድሞቸ ደስ ይላን በእውነቱ ድንቅነው እግዚአቢሔር ይባርካቹህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የአባ ህርያቆስ ተተኪ ትውልድ ናቸው እግዚአብሔር ይመስግን ✝👏
እፁብ ድንቅ ነው❤ግሩም እምዬ ተዋህዶ ሚስጥሯ ድብቅ ነው❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድድልልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹሁ እድግ በሉ ልጆችየ❤ከእናንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን❤
ቡልጋ ገዳም ማርያም ናፈቀችኝ ይሄንን ዜማ እዛ ነበር የምሰማው 🥹🥹🥹እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ
አዳራሹ በነጭ ተሞልቶ እንዴት ደስ ይላል .እሼቱ ተባረክ የተዋህዶ እንቁ አሁንም በርታልን .ወንድሞቼ እግዚአብሔር በጥበብ ያሣድጋቹ ከዚም የበለጠ በርቱልን.ለመምህራንም የቅዳሴ ግእዝ መምህሮች ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🎉🎉🎉🎉ከናንተ ብዙ ተምሬያለሁ .በተለይ ግእዝን በደንብ አርገን ማጥናት እና መማር አለብን
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልጆች ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ♥
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ ለሁላችንም የእንደዚህ አይነት ልጆች ይስጠን🙏🥰
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆንኮ መመረጥ ነዉ እግዚያብሔር ይመሥገን 🙏 በቤቱ ያፅናቹህ በጥበብ በሞገሱ ያሳድጋቹህ እሽየ እግዚያብሔር ይጠብቅህ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃላት ዬለኝም እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ እዉቀቱን ከጥበብ ጋራ ይጨምርላችሁ🥺🥺🥺❤
እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድጋቹ ከልጆጁ አንተን መምህራቸዉ ነዉ የማደንቅህ እግዚአብሔር ፀጋዉ ቅዱስ መንፈስ ቅዱሱ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህልን አንተ ተምረህ ለትዉልድ የሚተርፍ ተካታይ እያስተማርክህ ነህ ሌሎች ድማ ተምረዉ ለሰዉ ጥፋት ያዉሉታል
ቅዱስ ያሬድ ብርሃና ለቤተ ክርስቲያን
የቤተክርስቲያን ተረካቢ ናችሁና እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድጋችሁ። ተባረኩ።
አልጠራጠርም እምዬ ተዋህዶ በእናተ እንደምትለመልም😢😢 ተስፋ አለኝ🙏ክብር ለወላጆቻችሁ እንድሁም ለመምህሮቻችሁ💙
አምላኪ ሆይ አንተን የሚያገለግሉ ልጆች ስጠኝ😢🌹🍃👏 እደው እድግ በሉልኝ❤❤❤
በኪች ሚሰጥር በሆነች የኦርቶዶክስ ልጆች እንኳን ለአባታችን ለቸሩ መድሐኒያለም አመታዊ በዓል አደረሳችሁ የታደሉ ቤተሰቦች የተባረኩ ልጆች ድምጸ ሰርቅርቆች እግዚአብሔር ከሚጸኑ ያርጋችሀ ❤
እናመሰግናለን ክፍል ሁለትን በጉጉት እጠብቃለን የአባታች የሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን አሜን👏
ሱበሀን አላህ ሀገሬ የዲሮዋ ትዝአለችኝ ኢሻአላህ ወደዲሮዋ ትመለሰልናለች ያረብ የሰውን ዘር በሙሉ አንቸሰላም አርገው ቀጥተኛውንም መንገዲምራን
እፁብ ድቅ ነው የተዋህዶ ሚስጥር ስንዱ እመቤት ሁሌም ከፋ በይይልኝኝኝ ❤❤❤❤ለሁላችሁም ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋውንያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ በቤቱያፅናችሁ 🙏🙏💒💒💒💚💛❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱
ቸሩ መድኃኒአለም በለተ ቀኑ ሰማአኒ ወንድ ልጂ ስጠኚና ያንተ አገልጋይ እድርጌ ልድትህ😢🌾🌾
መታደል ነዉ እግዚአብሔር አቅፎ ያሣድግህ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
I am proud of the Orthodox Church Thanks for sharing ❤❤❤
@user-vb8kv3ff3f
2 ай бұрын
ድንቄም ብራውድ
@user-vb8kv3ff3f
2 ай бұрын
ድንቄም ብራውድ
@asterwarga14
2 ай бұрын
@@user-vb8kv3ff3f We are always proud of our Orthodox Church, Don't be jealous, 👌👌
ስንት አይነት ጀግና ሰዎች አሉዐት ኢትዮጵያ እንዴት ደስ ይላል
እናንተንስ ድብቅ አድርጎ ነው ማሳደግ ይቺ አለም እኮ ቀናተኛ ናት። ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቤቱም ያፅናችሁ ።
@kisanetgebremariam8555
6 ай бұрын
Nay bahaki
My orthodox family ❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ከቤቱ አያውጣችሁ በቤቱ ያጽናችሁ እንደናተ የተባረከ ልጅ ይስጠኝ።
የተዋህዶ ፕሮፌሰሮች አምላክ ይጠብቃቹ
ታአምር ነው ከህፃና አፍ ምስጋናን አዘጋጀ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርል
እግዚአብሔር አምላክ ህልገራችን ስላም ያድርግልን ስላሟ ይመልፕስ ይሄን የመስል ተተኪ ትውልድ ኢትዬጲያ ያገልግላት🙏🙏🙏🙏
መታደልም ጭምር ነው እንዲህ አይነት አባት ማግኘት አምላከ ቅዱሳን ይጠብቃችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ከቅዱስ ያሬድ ሊቅ በረከትን ያድለን በከበረች ጸሎቱም ይማረን እግዚአብሔር ይስጥልን። ቀጣዩን በተስፋ እጠብቃለሁ…
እንኮን አደርሳችሁ ዛሬ የአለም ሁሉ ፈጣሪ መድኃኒአለም ነው💒💒💒
ተዋሕዶ ❤❤❤❤ እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ የስነ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ እንዴት የታደሉ ናቸው ተመስገን
አሁንም እግዚአብሔር ጥበቡን እውቀቱን ፀጋውን ያብዛላቹ ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Proud to be Orthodox
@tilahunsalas8144
6 ай бұрын
ተዋህዶ!!
ሁሉም ልጆቹን በየዕምነቱ እንዲህ ቢያሳድግ ዘረኞች ይጠፉ ነበር። ወላጆች ተባረኩ
እንዴት ደስስስ ይላል በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልን ነፍስ የምያለመልም የእመቤታችን ምስጋና እንዴት ይጥማል ድንግል ማርያም ሆይ ቅዱሳን አባቶቻችን እንደባረክሻቸው እኛንም በብርሃነ መስቀልሽ ባርኪን ጣእመ ፍቅርሽ በልቦናችን አሳድርልን ለወንድማችን ያቀረብክልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን ልቤ ተንጠልጥሎ ቀረ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃልን እግዚአብሔር ይስጥልን
የእግዚአብሄር ሰራው ድንቅ ነው መናፍ ቃን እምነታችንን ሊያጠፋ ሲጥሩ ጌታ እግዚአብሄር ግን በዚህ ዘመን እነዚህን የመሰለ ትውልድ እየፈጠረ ነው ክብር ምስጋና ይሁንልኝ፡ በድንግል ልጅ
እኔ ቤተሰቦቻቸውን ሰላመሰግን ልጆቹን ማድነቅ አልችልም ብተሰብ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ብሩህ ያርግላችሁ ቤታችሁ የአባቶቻችን የአብርሀም ወ ይስሐቅ ወ ያዕቆብ ያርግላችሁ✝️👏❤
አምላኬ ሆይ እንዴት አድረጌ እንደማመሰግንህ 😥❤ በእውነት በዚህ ዘመን እነዚህ ድንቅ ልጆች ስለሰጠከን ክብር ለአንተ እና ለእናትህም ለእመብርሀን ይሁን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
በስመአብ የእውነት በተመስጦ በትሰሙት ልብን ያረሰርሳል እግዚአብሔር። ፀጋው ይብዛላችሁ እግዚአብሔር። በቤቱ ያስድጋቹሁ የነገተስፍቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሼ የእውነት ምን እንደምልህ አላቅም እነዚ እንቁ የቤተክርስቲያን። ጠብቂውችን ስላቀረብክልን እግዚአብሔር። የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
እነዚህን ልጆች ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት ነዉ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤እሼ ግን ዬዉነትህን ነዉ ሄደህ አይኸዉ
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ኦርቶዶክስ ስለሆንኩኝ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድጋችሁ❤❤
❤❤ ደስ ሲሉ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ፍትህ ባለማጓደል የምታገለግሉ ያድርጋችሁ እደጉልን
ጅማሬህ ታናሽ ቢመስልም ፍፃሜህ ግን ታላቅ ይሆናል ፍላጎትህን ህልምህን ተስፋ አድርገህ ጀምር ተስፋን የሰጠህ ፈጣሪህ የታመነ ነዉና፡
አቤት መተደል እግዚአብሔር ስምህ የተመሰገነ ይሁን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ተመስጌን የፈጠረውን ፍጥረት የማይረሰ አምላክ የቅዱስ የልቁን አእምሮን የከፈተ የእኔንም አእምሮዬን ይክፈትልኝ
ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልጅ ካሳደጉ አይቀርም እደዚህ ነው ወላጆች ክብር ይገባችኋል 🎉❤❤❤
ቁምነገረኛ ኮሜድያን ነህ፡ ልጆቹና መምህሩም እግዚኣብሄር ይባርካቸው። የቤተክርስትያን ኣባቶች እንዳንተ ይሁንልን።
የእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ ልጆችን በቤተክርስቲያን አሳድጉ ወዴትም ፈቀቅ አይሉም የነብስም የስጋም እርፍት ነው ልብ ነው የሚያርሰርሰው ዜማቸው 😢 🤲🙏💚 እደጉልኝ
እውነት መመረጥ ነው በቤቱ ያጽናችሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እሺ ተመሰጠህ መሰማው ነገር ጥሩ ሰራ ነው እንጠብቃለን ክፍል ሁለት
ተዋህዶ ሃይማኖት ትኑር ። እግዚአብሔር በጸጋው ይሳድጋቹ።
@zawdezz3681
6 ай бұрын
አሜን
ምክንያት እንዳኖረን ለመጥፋታችን እነዚን ደቂቀ ሊቃውንተ ህፃናት ምስክር አረገብን😢❤
አሰይ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም በቤቱ ያፅናና እግዚአብሔር ያሰድጋችሁ ሁሉም ሰው በየሀይማኖቱ ጎበዝ ሲሆን በጣም ነው ደሰ የሚለኘ❤❤
ክብር ላሳደጓቹ ቤተሰቦችና ላስተማሯቹ መምህራን
@elamankera7401
6 ай бұрын
ክብር ላሳደጓቹ ቤተቦችና ላሰሮቹ መምህራን ❤❤
የተዋህዶ ፍሬወች ፍፃሜአችሁን እግዚአብሔር ያሳምረው የሰው ልጅ ፍፃሜው ሲያምር ነው ግሩም ነው እሸ በጣም ነፍስን የሚአረሰርስ ዜማ ነው ቀጥልበት ሌላውም ይበረታታበታል❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋች ቅድስት ቤተክርስቲያናችንንና ሀገናችሁን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ❤