ለልጄ ውዱን ስጦታ ተቀበልኩኝ!

Комедия

www.ticketmaster.com/event/15...
📌 በአሜሪካ ሃገር ስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም
ከላይ ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
የዛሬው ቪዲዮ የኮሜዲያን እሸቱ እና የሜላት ልጅ የሆነው ይትባረክ እሸቱ የ አንደኛ ዓመት ልደቱን በማስመልከት 1000ሺ ሰው የሚታደምበት የልደት በዓል እያከበረ ይገኛል በዚህ የልደት ቀን ደግሞ ይትባረክ ሲወለድ የነበረውን የምጥ ጊዜ ወላጆቹ እዴት እዳሳለፉ ወደኋላ አንድ አመት ተመለሰው ያቺን የጭንቅ ቀን ምን እደገጠማቸው የሚያወሩበት የእግዚአብሔር ረዳትነት የእመቤታችን ማርያም ምልጃ የሚመሰክሩበት ቪዲዮ ሲሆን ኮሜዲያን እሸቱንም ውድ ተመልካቾቹ ለ ይትባረክ ውድ የሆነውን ስጦታ አበርክተውለት ሰርፕራይዝ አድርገውታል ለ 1000ሰው የተዘጋጀው ድግስስ በቅቶ ይሆን ቀሪውን ከቪዲዮ አብረን እንመልከት መልካም ቆይታ!!!
Today's video is the son of Comedian Eshetu and Melat, Yitbarek Eshetu, who is celebrating his first birthday with a crowd of 1000,000 people. On this birthday, his parents went through the labor time when Yibarek was born. It is a video, comedian Eshetun, the dear viewers gave a precious gift to Yitbarek and surprised him. The party prepared for 1000 people is over.
📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇
tally.so/r/mYZrk5
📌 1 ሳምንት የኮንተንት ክሬተር ኮርስ ለመውሰድ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/wQr2xY
📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
Item Title: This Advertising
Item URL: elements.envato.com/this-adve...
Item ID: R96HRJT
Author Username: GlowCity
Licensee: donkey tube
Registered Project Name: other
License Date: May 21st, 2024
Item License Code: M4QEAKVWPY

Пікірлер: 4 000

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m22 күн бұрын

    እኔም እርጉዝ ነኝ እመቤቴ ትቅረብሽ በሉኝ የኔ መልካም እሸየ ልጅህም ኪዳነ ምህረት ታሳድግልህ አሜን🙏❤

  • @wedetwedet705

    @wedetwedet705

    22 күн бұрын

    እመቤቴ በሰላም።ትገላግልሽ

  • @user-ve8xm3kj4p

    @user-ve8xm3kj4p

    22 күн бұрын

    አይዞሽ እማዬ ፀልይ

  • @user-tr2xn1go8i

    @user-tr2xn1go8i

    22 күн бұрын

    ድንግል ማርያም በሰላም ትቅረብሽ እህቴ

  • @user-ij3sy5ki1o

    @user-ij3sy5ki1o

    22 күн бұрын

    ድንግል ማርያም ታስደስትሽ የኔ እናት

  • @user-ve3rp1nl6r

    @user-ve3rp1nl6r

    22 күн бұрын

    ድንግልማረያም ትቅረብሽ ፀሎት አድርጌ

  • @Hayat9314
    @Hayat931422 күн бұрын

    የምጥ ህመም ለሰወች ማስረዳት አይቻልም የሚያውቅ ያቀዋል በተለይ ለወንዶች ማስረዳት መሞከር ትርፊ ድካም ነው አልሀምዱሊላ እናት ላደረገኝ ጌታ

  • @HannahNegasi

    @HannahNegasi

    22 күн бұрын

    አምላክ ይወደናል ልጆቹ እንድንሆን ነዉ የፈጠረን አምላክ ብርሃን ነዉ 1 ዮሐንስ 1 (1 John) 5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፡- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፡ የምትል ይህች ናት። ዮሐንስ 12 (John) 36፤ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፡ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው። አምላክ የፈጠረን ወዶን ልጆቹ እንድንሆን እንደ ፈጠረን እንድናምነዉ በሃጥያታችን ምክንያት ከአምላክ እንደተለየን አምላክ ግን በሃጥያታችን ምክንያት ከሱ ተለይተን በሃጥያታችን እየተሰቃየን እንዳንኖር ከሃጥያታችን ልያድነን ቃሉ ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ ዮሐንስ 1 (John) 1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። 2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። 3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1 (Genesis) 1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። 3፤ እግዚአብሔርም፡- ብርሃን ይሁን፡ ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዮሐንስ 1 (John) 14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ቃሉ ስለ እኛ ሰዉ ሆኖ ተወለደልን ሃጥያታችን ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞተልን እኛን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል ተነሳ ሮሜ 10 (Romans) 8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው። 9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 4 (Romans) 24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። እየሱስ ክርስቶስ ሃጥያቴን ተሸክመህ እንደተሰቃየህልኝ እንደሞትክልኝ እኔን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል እንደ ተነሳህ አምናለዉ ሐዋ. ሥራ 2 (Acts) 38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter) 24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) የሃጥያት ምንጭ ሰይጣን አጋንንት ናቸው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ በክርስቶስ እየሱስ ደም እጠበኝ 1 ዮሐንስ 1 (1 John) 7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ሰይጣን አጋንንት የሃጥያት ምንጭ የሆነ ሃጥያት እክዳለዉ እጠላለሁ ለሰይጣን ለአጋንንት ለሃጥያት እሞታለሁ አምላክ እንደ ምትወደኝ ልጅህ እንድሆን እንደ ፈጠርከኝ አምንሃለዉ የሃጥያቴ እዳ እንደ ከፈልክኝ አምናለዉ አምላክ ስለኔ ቃል ሰዉ የሆንክልኝ ሃጥያቴን ተሸክመህ በመስቀል እንደ ሞትክልኝ በ 3 ቀን እኔን ለማጽደቅ እንደተነሳህልኝ በልቤ አምናለዉ በአፌም እመሰክራለዉ አምላክ አንተ ብቻ አምናለዉ አምላክ አንተ ብቻ እወዳለሁ አምላክ አንተ ብቻ አመልካለዉ ብለን ከአምላክ እንድንታረቅ ያጠራናል 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter) 24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) ዮሐንስ 1 (John) 12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በማመናችን የእግዚአብሔር ልጆች እንሆናለን ዮሐንስ 1 (John) 12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ 13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ዮሐንስ 3 (John) 3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው። 5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። 6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።

  • @meram123

    @meram123

    22 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @Mekdes-jf4kc

    @Mekdes-jf4kc

    22 күн бұрын

    በጣም❤❤❤

  • @TigstGetachow

    @TigstGetachow

    22 күн бұрын

    ሳህ 100%😢

  • @user-zj4nu1nm6n

    @user-zj4nu1nm6n

    22 күн бұрын

    ደምሩኝ በፈጣሪ

  • @user-ov9te8gy3q
    @user-ov9te8gy3q20 күн бұрын

    ዶ/ር ቢኒይም እና የሜቆዶንያ አባሎች ደጋፊዎች እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ከፍ ብላችሁ እንደዚሁ የደካሞች ጥላ ሆናችሁ ኑሩልን

  • @TenagneAse
    @TenagneAse19 күн бұрын

    እሼ አና ሜላት ልጃችሁን ይትባረክን የዘረያቆብ እመቤት የፃድቃኔዋ ንግስት የሁላችን እናት በፀጋ፣ በክብር ፣በሞግስ እና በጤና ታሳድግልህ። ለሃገሩ ክራት ለእምነቱ ሰማዕት ለእናት ለአባት ጧሬ ያድርግልን።

  • @fentahunalemu696
    @fentahunalemu69622 күн бұрын

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤

  • @user-wf4on6on6e

    @user-wf4on6on6e

    22 күн бұрын

    አሚን❤❤❤

  • @user-ny7up8sp1v

    @user-ny7up8sp1v

    22 күн бұрын

    አሜን

  • @Sura_reaction

    @Sura_reaction

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን

  • @user-dg1uh6kf1k

    @user-dg1uh6kf1k

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-tr6sy3sy7m

    @user-tr6sy3sy7m

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk22 күн бұрын

    ኦርቶዶክሳዊያን ልደት እንደዚህ ለተራቡ በመመገብ ስከበር ሀፂያት አይሆንም ከዚህ ውጭ የሚደረግ ልደት ቤተክርስቲያን አትደግፍም ❤❤❤❤❤❤❤ እሸቱ እስከነባለቤትህ እንወድህ አለን ❤❤❤❤

  • @Birtukan21

    @Birtukan21

    22 күн бұрын

    ትክክል❤

  • @FGgzfsfdf8v

    @FGgzfsfdf8v

    22 күн бұрын

    በትክክል👍👍👍😍😍😍😍

  • @M198020

    @M198020

    22 күн бұрын

    እሽዬ

  • @fthawitnuwaye1293

    @fthawitnuwaye1293

    22 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @FevneAberhim-ks1wu

    @FevneAberhim-ks1wu

    22 күн бұрын

    በጣም ተምሳሌት ነው እርግጠኛ ነኝ ይቀጥላሉ ልደት ለልጆቻቸው የሚአከብሩ ቡሩክ ሁኑ እሸ አንተ ትለያለህ❤❤❤❤

  • @firhiwothayilu3013
    @firhiwothayilu301321 күн бұрын

    ኡፍፍፍ ምንኛ መታደል ነው እሸቱ እግዚአብሄር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ!!! ልጅህንም እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ታሳድግህ!!

  • @Benak2921
    @Benak292121 күн бұрын

    ይትባረክ እድለኛው ልጅ አንተም እንደ ወላጆችህ የተባረክ የፈጣሪ ሞገስ የፈሰሰልህ ሀገርህን ወገንህን የምትወድ ልጅ ያድርግህ

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare381022 күн бұрын

    ወይኔ ጉዴ በስደት ማንም የለኝም እርጉዝ ነኚ ልወልድ ሁለት ወር ነው የቀረኚ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ በሉኚ በፅሎት አስቡኚ

  • @user-it6cd6cy4b

    @user-it6cd6cy4b

    22 күн бұрын

    አይዞሽ አትፍሪ የኔ እህቴ ስደት ናት አምስት ደቂቃ አላማጠችም ❤❤❤❤❤

  • @medihanitbelete8001

    @medihanitbelete8001

    22 күн бұрын

    እመቤቴ ከነልጇ አለችሽ ብቻሽን አይደለሽም እመኚ

  • @user-md8pc3lw1o

    @user-md8pc3lw1o

    22 күн бұрын

    እመቤተ ክዳነ ምህረት ትርዳሽ አይዞሽ 🤲

  • @hargewoinamare3810

    @hargewoinamare3810

    22 күн бұрын

    @@user-it6cd6cy4b አሜን

  • @user-hw9op6jp4f

    @user-hw9op6jp4f

    22 күн бұрын

    አላህ በሰላም ይገላግልሽ አብሽሪ

  • @Engudaytube
    @Engudaytube22 күн бұрын

    እንባዬ እየመጣ ያየሁት ቪድዮ የእናትን የፍቅር ጥግ የምናስታውስበት ክብር ለእናቶች ይሁን

  • @samsonabate4805

    @samsonabate4805

    22 күн бұрын

    Ene eyalkesku

  • @user-iz5ld7mg5v

    @user-iz5ld7mg5v

    21 күн бұрын

    በጣም የእናት ዉለተዋን የሚአቀው ሲአየው ነው

  • @BirtukanTadesse-oc9eo
    @BirtukanTadesse-oc9eo16 күн бұрын

    የቤተ ክርስቲያንን መደገፍ ለእሽየ መንገር አይጠበቅባችሁም እሱ ሁሉን ለማድረግ ወደኋላአይልም እሽየ መልካም ሰው ነው!!!!!

  • @tadeyekidya2241
    @tadeyekidya224121 күн бұрын

    ዶ/ር ቤላዳም ደስ የምትል ስርአት ያላት ምታበረታ ናት እኔም ባለቤቴን በእግዚአብሔር ቸርነት እስዋ ነበረች ያዋለደቻት ❤❤❤

  • @tizuamen1261

    @tizuamen1261

    18 күн бұрын

    Yet hospital nw

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN22 күн бұрын

    እሼ ሚስትህ ደስ ስትል የተለያየ ቪዲዮ ላይ ሳያት አነጋገሯ ሁኔታዋ የሰውን ቀልብ ይስባል አንተም ምርጥ ሰው ነህ ልጃችሁን አላህ ያሳድግላቹ ለቁም ነገር ያብቃላቹ።

  • @Samitrghh

    @Samitrghh

    22 күн бұрын

    አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው

  • @ethiopiancusin8516

    @ethiopiancusin8516

    15 күн бұрын

    @samitrghn min tikebateraleh be see lidet lay. Ante erash tenegna neh gin

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox22 күн бұрын

    የትብይ እንኳንም ተወለደከ እንኳንም ደሰ አላችሁ ❤ ይህን የምታነቡ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ አሜን❤

  • @user-gk5cl8yl3q

    @user-gk5cl8yl3q

    22 күн бұрын

    አሜን

  • @DocMesay

    @DocMesay

    22 күн бұрын

    Thanks doc Bini . HDB.. Baby ( Ytbea eshetu ) ❤❤😘😍🤣

  • @user-zj4nu1nm6n

    @user-zj4nu1nm6n

    22 күн бұрын

    ደምሩኝ

  • @Ggg-gz3vu

    @Ggg-gz3vu

    22 күн бұрын

    Amen amen amen❤🎉

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    22 күн бұрын

    አሜን

  • @zainabmk1224
    @zainabmk122421 күн бұрын

    መልካም ልደት ይትባረክ እኔም ትንሽ ልመርቅህ ወላጆችህን አክባሪ ሀገርና ህዝብን የምትጠቅም ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት ያብቃን እደግ ተመንደግ ልክ እንደ አባትህ እንድትሆን እመኛለሁ እንወድሀለን

  • @user-dk7kj2vq2x
    @user-dk7kj2vq2x20 күн бұрын

    እሸ የኢትዮ የቁርጥቀን ልጅ ይትባረኬ እድግ በል የአባትህን ፈለግ የምትከተል ምርጥ ልጅ ያድርግህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv22 күн бұрын

    ለምንድነው ያለቀስኩ ፈጣሪየ ሆይ እንደሸቱ ሚስቱን አክባሪ ባል ስጠኝ እሸቱ ቤትህ በፍቅር ይሙላ😢❤

  • @RahelMamo-zn3ww

    @RahelMamo-zn3ww

    22 күн бұрын

    እኔም በለቅሶ ነው ያየሁት ምኞትሽን ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @SolomeJigsaSolomeJigsa

    @SolomeJigsaSolomeJigsa

    22 күн бұрын

    Amen yisten

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442

    @yedingilmeriyamlijnegn4442

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🥰

  • @user-nm6zw1jj9j

    @user-nm6zw1jj9j

    13 күн бұрын

    እኔም አልቅሻለሁ

  • @rosaahmed9566
    @rosaahmed956622 күн бұрын

    ለምጥ 2 ደቂቃ ራሱ ብዙ ነው የእድሜህን እጥፍ የቆየ ነው የሚመስልህ የወለዱ ሴቶች በሙሉ ይረዱታል የአላህ ስራ አጂብ ነው አልሃምዱሊላህ

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    22 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍ እኔስ ገና ሳላገባ ሀሳብ ሆነብኝ😢

  • @rozamar8197

    @rozamar8197

    22 күн бұрын

    በጣም የሚያውቅ ያውቀዋል አራት ሰአት ያለማቃረጥ ነበር ሳምጥ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ

  • @Dena.E

    @Dena.E

    22 күн бұрын

    የ መጀመሪያ ልጄን ለመውለድ ሆስፒታል ተራሩጬ ነው የሄድኩት ስደርስ ደሞ ዶክተሩ ገና ነሽ ተመለሽ ሲለኝ የምናገረውን አላቅም ነበር። ከዚህ ሆስፒታል ንቅንቅ አልልም ብዬ አልጋ ሰጡኝ😊 እድሜ ለአሜሪካ የኢትዮጵያ ዶክተር ቢሆን እንደውም ሂጂ ከዚህ ነው የሚለው

  • @zemenaybaye7457

    @zemenaybaye7457

    22 күн бұрын

    @@Dena.E 😂😂😂

  • @user-xv7jg5rb5u

    @user-xv7jg5rb5u

    22 күн бұрын

    እኔ አለዉ 12ሰአት ያማጥኩት አልሀምዱሊላህ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g22 күн бұрын

    የተባረከ ልጅ ይሁን የአባቱን አርያ ተከትሎ ደሞ የሚያኮራ ይሁንልን የህዝብ ልጅ ነው ወንድማችን እሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasminhayat3117
    @yasminhayat311718 күн бұрын

    እናትነት በጣም ደስ ይላል ❤❤❤ ግን ምጡን እሚገልፅ ቃላት አለ ብዬ አላምንም ፣፣፣ ህመሙ እኮ ይለያል ሞት በስንት ጥአሙ ያስብላል ይሄን ስሜት የሚያውቀው ያውቀዋል ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia111322 күн бұрын

    እሸቱ አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ትዳርህን ሂወትክን ኑሮህን ይባርክ ከነቤተሰብህ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቅህ እንወድሀለን ይትባረክ እሸቱ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ ❤❤❤❤ እሸቱን እምትወዱ 3k👍 ላይክ አርጉኝ

  • @kokyirgakok
    @kokyirgakok22 күн бұрын

    እውነት እናት ለልጇ ያላት ፍቅር እስከ ጥግ ድረስ ነው ክብር ለእናቶቻችን

  • @SggFfg-nm5cf

    @SggFfg-nm5cf

    21 күн бұрын

    🥰❤️🌹🌹🌹

  • @argetoall6484
    @argetoall648420 күн бұрын

    እኔ ቀኔው አቅም ምንም ማለት አልችልም ብቻ እሸቱ የኢትዮጵያ መልካም ሰው ከሚባለው አንዱ ነህ አንተንም ሚስትህንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለልጃችሁ መልካመሰ ልደት እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ

  • @zeniworku7388
    @zeniworku738821 күн бұрын

    ሜቆዶኒያን እናመሰግናለን ንፁሕ ኢትዮጵያዊትን ስለምናይባት

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf731022 күн бұрын

    ትክክል የምጥ ህመም😢😢😢መቸም አረሳው ❤❤❤❤❤❤❤በአለም ላይ አንደኛ ህመም የምጥ ስሜት ነው❤❤❤

  • @firezewdgebremedhin6045

    @firezewdgebremedhin6045

    22 күн бұрын

    እውነት ነው የምጥን ህመም የሚያውቀው በምጥ የወለደ ብቻ ነው። የሚገርመው ያ ሁሉ ህመም ለመግለፅ እንኳን ቃላት የሌለው ህመም ሲወለድ ያ ሁሉ ህመም መጥፋቱ።

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse850822 күн бұрын

    እንኩዋን ተወለድክ ይትባረክ ኢትዩጵያን ከረሀብ የምታወጣ ልጅ ያርግህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tp3vv5jd4x

    @user-tp3vv5jd4x

    18 күн бұрын

    አሜንአሜን🙏🙏🙏

  • @user-xs2qq5ql4z
    @user-xs2qq5ql4z2 күн бұрын

    የኔ አባት አባታችን እሸቱ በጠም ጥሩነው ብርቱ በጠም ጥሩነው ድስ የላን 💔💔💔💔💔✝️🙏✅

  • @tewabechgebremeskel4600
    @tewabechgebremeskel460022 күн бұрын

    እሸቱ በእውነት ቪዲዮን ሳይ እንባዬ ይወርዳል ምክንያቱም ይህ ሁሉ የሆነልህ እግዚአብሔር በመያዝህ እና በቅንነትህ ነው ታድለህ እንዲህ አይነት ልብ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይስጠን አሜን ።

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh722822 күн бұрын

    ምጡን እርሽው ልጁን አንሽው ይባል የለ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሰው በእናት ሆድ ውስጥ አቤት ምህረትህ ብዙ አንተ ግሩም አምላክ ነህ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ! መልካም ልደት ! በጥበብ እና በሞገስ እደግ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ሰላም ለምድራችን ይሁን

  • @tig59905

    @tig59905

    22 күн бұрын

    እኔ የዛሬ 8 አመት በፊት ነው የወለድኩት ምጡን መቼም አረሳም ወገቤ ውስጥ የሚሰማኝ ቁርጥማት ብቻ እንደዛም ሆኖ በ ኦፕሬሽን ነው የወለድኩት እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ልጄም ደና ናት እኔም 🙏🙏🙏🙏

  • @azebtufa7389

    @azebtufa7389

    22 күн бұрын

    ❤❤🎉🎉ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግላችሁ🎉🎉

  • @LIkaMelakegenete
    @LIkaMelakegenete22 күн бұрын

    እሼ ድንግል ማርያም ቤተሰብህን ትባርክልህ ልጅህን መድሀኒአለም ያሳድግልህ አንተ የተለየህ ፍጥረት ነህ አሁን ደግሞ ለፊኒሽግ ስራ ለመቄዶንያ ቀሪ ነገሮችን እንደምታሟላ ተስፋየ ነው! ፈጣሪ ክብር ያድልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ክብረ

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz18 күн бұрын

    ድንቅ ወንድም ድንቅ ኢትዮጵያዊ እሸቱ መለሰ ልጅህ ይባረክ ዘርህ ይብዛ !!!

  • @weynua-tube
    @weynua-tube20 күн бұрын

    እሼ ምርጥ ሰው አላህ ልጅህን ያሳድግልክ ለባለቤትህና ለአንተም ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu603722 күн бұрын

    በስም አብ እያለቀስኩም እየሳቅኩም ያየሁት ፊልም የሚመስል ታሪክ ወንድሜ በከንቱ ከሚንዘላዘል እድሜዬ እግዚአብሔር ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ኢትዬጵያዬ ትጠቀምብህ

  • @21-uk9fg

    @21-uk9fg

    22 күн бұрын

    የኔ እናት አሰቀሰሸኝ የኔ ውድ ላንችም ከኔ እድመ ቀንሶ ይስጥሽ ❤🎉

  • @Yeshi987

    @Yeshi987

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ማርያምን ከኔም ቀንሶ ይስጠው❤❤❤❤

  • @DubaiUae-yp9ou

    @DubaiUae-yp9ou

    22 күн бұрын

    እግዚአብሔር የእድሜ ችግር የለበትም የኔ መልካሞች እናተም ሰላማችሁን ያብዛው መልካም ምኞታችሁ ያስቀናል ማሮቸ

  • @user-yv2ug3mi6l

    @user-yv2ug3mi6l

    22 күн бұрын

    የእግዚአብሔር አላማ በህይወትሽ ሙሉ አለ። በማንኛውም ህይወት ቢሆን እግዚአብሔር ያውቃል

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp22 күн бұрын

    አሼ እኔም ልጄን ይትባረክ የምለም ❤,ምኞቴ ነው መልካም ልደት ይትባረክ እናት አባትህን ሀገርህን የምትጠቅም ያድርግህ🙏 እመብርሐን በጥበብ በሞገስ ታሳድግህ😍

  • @user-zj4nu1nm6n

    @user-zj4nu1nm6n

    22 күн бұрын

    ደምሪኝ በማርያም

  • @tigesttesfaye16
    @tigesttesfaye1620 күн бұрын

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት እውነት። ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልህ።ከምንም በላይ ቤተሰብ ለልጁ ነገ ማስቀመጥ ያለበት ሃብት ንብረት ሳይሆን የፈጣሪን በረከት ፣መልካምነት መሆን እንዳለበት የሚያሳይ ነው

  • @ayalbirhanu3208
    @ayalbirhanu320820 күн бұрын

    እሸቱ ዘርህ በእውነት ይባረክ የተባረከ ልጅ እንደስሙ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @bettyamare4688
    @bettyamare468822 күн бұрын

    እሸቱ በእውነት አንተ ለሁሉም ተምሳሌት የምትሆን ሰው ነህ እግዚአብሔር ልጃችሁን ይባርክላችሁ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ!!!

  • @user-msaneshe-EThy

    @user-msaneshe-EThy

    22 күн бұрын

    አሜን ፫ በእውነት ሰብስክራይብ ❤❤

  • @RahelRahel-zy1km
    @RahelRahel-zy1km22 күн бұрын

    ጎረምሳው ታድለህ ታሪክ የሰራ አባት አለክ በረከቱ ላተም ይተርፋል እድለኛ ነህ ተባክ የአባቱን ቀበር ተሸካሚ ያድርግክ ብሩክ ሁኑ ተባረክ ልጅ በጥበብ ሲያድግ እዳተ አይነት ልጅ ያድርገው አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-uf1gz3rf7w
    @user-uf1gz3rf7w16 күн бұрын

    እሸቱ ቃል የለኝም ግን የሰዉ ልጅ መጀመሪያዉ ሳይሆን መጨረሻዉ ሲያምር ነው እና እማምላክ ወላድት አምላክ እስከመጨረሻው እስገቤተሰብህ በምዬ ኦርቶዶክስ ቤት ታፅናህ ልቦናህን አይቀይርብህ ሰጣን ከቤተሰብህ ፈፅሞ ይራቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genitmd1829
    @genitmd182921 күн бұрын

    በእግዚአብሔር ጸጋ ለምትኖረው እሼ እንኳን እግዚአብሔር በሚስትና ልጅ ባረከህ። ይትባረክ በጥበብና በሞገስ ይደግልን።

  • @samriangt
    @samriangt22 күн бұрын

    መቄዶንያን እናመሰግናለን እሼ ይትባረክን ድንግል ማርያም ታሳድግልህ❤❤

  • @Mahderkidusantube27
    @Mahderkidusantube2722 күн бұрын

    የእናት ውለታዋ ባወራው እወዳለሁ ደግነቷ ቡዙ መሆኑን አውቃለሁ ❤❤❤ እናት ያላችሁ ዘላለም ያኑሩላችሁ ያኑርልን

  • @MesretKassawMekonen

    @MesretKassawMekonen

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @sararaya158

    @sararaya158

    22 күн бұрын

    አሜን

  • @aminat4274

    @aminat4274

    22 күн бұрын

    አሚንንን

  • @eduyedingillijedu2494

    @eduyedingillijedu2494

    22 күн бұрын

    Amen

  • @yemarayamsitota2845

    @yemarayamsitota2845

    20 күн бұрын

    Ammeenn Ammeenn Ammeenn

  • @SisayStotaw
    @SisayStotaw20 күн бұрын

    በጣም በጣም መቀዶንያ እናመሰግናለን ቢኒያም እሼ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እርሱ የፈቀደው ይሁን

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy500818 күн бұрын

    ማርያምን ትለያላችሁ እሼ የእኔ ውድድድድ እመብርሃን ታሳድግላችሀ❤❤❤❤

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu685022 күн бұрын

    የሚገርም ነው ፈጣሪ ያሳድግልህ ።እኔ መቆዶኒያን እንደዚህ ጋብዞ ልደት ማክበርህ የበጎ ስራ መገለጫ ነው ።እኔ በጣም ደስተኛ ሆኑኩኝ በአንተ መልካምነት።

  • @kabteshlebanon9425

    @kabteshlebanon9425

    22 күн бұрын

    እኔደምእንባአለቀስሁከደሥታየብዛት😢😢😢❤

  • @user-zj4nu1nm6n

    @user-zj4nu1nm6n

    22 күн бұрын

    ደምሩኝ

  • @godisgodallthetime1519

    @godisgodallthetime1519

    22 күн бұрын

    አሜን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki22 күн бұрын

    እሼ የእኛ እቁ የተዋህዶ ፍሬ❤❤❤❤ይትባረክዬ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን የድንግል ማርያምልጅ ልኡል እግዚአብሔር ያሣምርልህ❤❤❤H B D❤❤❤

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO21 күн бұрын

    የኔ ልዩ ወንድም ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሠቦችህ በፍቅር በጥበብ ሺ አመት ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይትባረክን የቅድሥት ድንግል ማሪያም ልጅ በፀጋው ያሣድግልህ የሁላችንም ልጅ ነው እሼ አንተ የልጅ አዋቂ ሁሌም ልዩ ነህ ሥንወድህ ከልብ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @yemariyambety4332
    @yemariyambety433220 күн бұрын

    በጣም አለቀስኩኝ😭 የሚያስቀና ልደት ነው እሸቱዬ አንተን የሰማ ፈጣሪ እኔንም ለዚህ ክብር ያብቃኝ አሜን🙏

  • @AbebeAlehengAbe
    @AbebeAlehengAbe22 күн бұрын

    ዋውውው እንቁው ኮሜዲያን እሽ ትልቅ ደረጃ ደርሶ አገር ወገን ቤተሠብ የሚያስጠራ ያድርግልህ እግዚአብሔር

  • @user-zj4nu1nm6n

    @user-zj4nu1nm6n

    22 күн бұрын

    ደምሪኝ ❤

  • @LemlemGadisa-iw9lt
    @LemlemGadisa-iw9lt22 күн бұрын

    ልጁ እንደናቱ ቆንጅዬ ልጅ ነው ደሞ እናቱን ነው የሚመስለው😘 መድኃኔዓለም በሞገስ በጥበብ ያሳድካክ

  • @user-cr3yq9kr1o

    @user-cr3yq9kr1o

    22 күн бұрын

    Abatus Mn ywotaletal❤❤❤

  • @eshetneshteklehaymanot9615

    @eshetneshteklehaymanot9615

    22 күн бұрын

    ምንም አይወጣለትም አባቱም ቆንጆ ነው

  • @user-hl4kl5pr2v

    @user-hl4kl5pr2v

    21 күн бұрын

    እሸቱ ቆንጆ ነው

  • @LemlemGadisa-iw9lt

    @LemlemGadisa-iw9lt

    21 күн бұрын

    ቤተሰቦች የራሴም ምልከታ ነው የጻፍኩት ለወንድ ልጅ ውበት ምን ይሰራለታል ልጁ ህጻን ነው ህጻን ደሞ ማር ነው ልክ እንደናቱ ሲያድግ ደሞ ያባቱን መልክ እንዲመስል እንመኛለን!ልጆች መልካቸው. ስለሚቀያይሩ ለምን እናቱም አሞገሽ ብላቹ ጓ አላችሁብኝ እኮ🤔

  • @TekleweldAdamu-rv4yb
    @TekleweldAdamu-rv4yb21 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ እሸቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንህ አትለይ ሁሌም

  • @EtaeLema
    @EtaeLema19 күн бұрын

    እንዴት ድንቅ መባረክ ነው ይትባረክ እውነትም ይባርከዋል አሜን እናቱም አባቱ ቤተስብሁሉ ትባረካላችሁ ብሩክም ሁኑ ተመስገንእናንተንም በማወቅ እጅግ ደስ ብሎኛል

  • @user-uf7iz6fu6x
    @user-uf7iz6fu6x22 күн бұрын

    እኔ ያሳዘኑኝ ካኝ ጀርባ ያሉ ምንም የሌላቸዉ እናቶች ያረብ ያረህማን እኔንም ለዚህ ያብቃኝ እስኪ መልካም ተመኙልኝ ??

  • @yashi9994

    @yashi9994

    21 күн бұрын

    የተመኘሽውን ያድርግልሽ❤

  • @lidiyabayelign7726

    @lidiyabayelign7726

    19 күн бұрын

    Emebrhan tirdash 🙏🙏🙏

  • @user-oe5ox2yp3h
    @user-oe5ox2yp3h22 күн бұрын

    እኔም ሚስቴን ያዋለድኩት ብቻየን እኔነኝ ህመሙ ነው እጅ የማይደርሰን እረ አብረነ ነው ምጡንስ የምናምጠው አቤት ሲያልፍ አልሀምዱሊላህ🎉🎉

  • @user-wr6dw1fk4s

    @user-wr6dw1fk4s

    22 күн бұрын

    ዋው መታደል ነው ማሻ አላህ

  • @meseretgetawedey

    @meseretgetawedey

    22 күн бұрын

    ውይ የኔ ወንድም ፈጣሪ ለጅህን ለቁም ነገር ያብቃልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tcxjhvc2190

    @tcxjhvc2190

    22 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrakroyer234

    @misrakroyer234

    22 күн бұрын

    Melkam abat neh,Egziabher abizto yebarkh ❤

  • @Merem-ht7by

    @Merem-ht7by

    16 күн бұрын

    አኔም ባሌ አኔ ብቻሆነን የለኩት አልሀምዱሊላህ

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j48 минут бұрын

    የእናትነት ስሜት እናት ሲኮን ብቻ ነው የሚታወቀው ግን ከተወለደ በኋላ ሚጡን እርሽው ልጅን አንሽው ይባላል ወዲያው ይረሳል እንደዛ ባይሆን ኖሮ ድጋሜ አንወልድም ነበር

  • @elhamshemsu2992
    @elhamshemsu299218 күн бұрын

    እኔ ያንን የምጥ ጊዜ ሳስበው አሁን አሁን ነው የሚመስለኝኮ ሁሌም አለቅሳለው ግን አልሀምዱሊላህ በሰላም ተገላግያለሁ ይሄን ስቃይ ግን እኔም አልፌዋለው❤

  • @esmelalemmhretu4123
    @esmelalemmhretu412322 күн бұрын

    " ያለ እርሱ ፈቃድ የበላ ደስም ብሎት ደስታን የቀመሰ ማን ነው ? " እሼ እያንዳንዱ የህይወትህ ጉዞ ላይ የእግዚአብሔር እጅ እንዳለበት እያየህ ነው እያየን ነው ይትባረክን በእውቀት ፣ በሞገስ ፣ በጥበብ ፣ በበረከት ያሳድግልህ አንዱን ልጅህን ሺ ያድርግልህ ትዳራችሁን ይባርክ ይቀድስ ከአይን ያውጣችሁ ቤታችሁ በበረከት በረድኤት ይሙላ ሜቄዶንያን እንዳሰብካቸው የአብርሃሙ ሥላሴ ቤትህን የአብርሃም ቤት ያድርገው ተመስገን ።

  • @Yeshi987

    @Yeshi987

    22 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @Tige-ih1mt
    @Tige-ih1mt22 күн бұрын

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @fasikabehailu7833
    @fasikabehailu783322 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይትባረክን ያሳድግላችሁ እሸቱና ባለቤቱ ልደቱን መቆዶኒያ ማክበራችሁ ደስ የሚል ነው ለናንተም እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel851821 күн бұрын

    Happy birthday little boy Well done Ethiopian people 👏 From Eritrea 🇪🇷.

  • @zuzi8166
    @zuzi816622 күн бұрын

    እኔም አንደኛ ነኝ happy berth day yitbarek እሸቱን እንደኔ የሚወድ 👍👍👍ሚስቱ ግን ረጋ ያለች ነች ትልቅ ስጦታ ነው ይትባረክ ሲያድግ ሲያየው ምን ይሰማዋል

  • @user-zj4nu1nm6n

    @user-zj4nu1nm6n

    22 күн бұрын

    ደምሪኝ ዉዴ❤

  • @abby8509
    @abby850922 күн бұрын

    ይትባረክ በሀብት እደግ ያባትህን ፈለግ ተከትለህ መልካም ስራ እድትሰራ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን ደግ ልጅ ሁንልን እደግልኝ ባባየ❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @SurprisedBocce-yj4wz
    @SurprisedBocce-yj4wz20 күн бұрын

    Wow......ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይደግልን ለቁም ነገር ያብቃህ ፣ይትባረክ እሸቱ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ HBD, I ❤ you ❤❤❤❤❤❤

  • @samrimiki4328
    @samrimiki432819 күн бұрын

    ምን እንደምል አለውቅም ግን ዶ/ር ቢኒይም የመቄዶንያ መስራችን እና ባለቤት እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ፡፡ እሸቱ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው መልካም ልደት ይመስገን መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነው ደሞ መታደልም መመረጥም ከላይ ነው፡፡

  • @gig9732
    @gig973222 күн бұрын

    በአማን ተንስአ መድኃኒነ። እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችኹ። ይትባረክ እሸቱ አምላከ ቅዱስ ቂርቆስ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ይጠብቅህ

  • @amefke2069
    @amefke206922 күн бұрын

    ፈጣሪ ከናቱ ከድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ ክልል አደርገው በሞጠስ ያሳድግልን አገሩን የሚወድ ለወገኑ ደራሽ ያርግልን

  • @zeinambaideen2236
    @zeinambaideen223620 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላችሁም የተወለደውም ህጻን እመአምላክ ትጠብቅልን አሜን

  • @user-tp4qs8cv8x
    @user-tp4qs8cv8x21 күн бұрын

    እሸቱ በእውነት የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ልጅህም መዳንዓለም በሞጎስ ያስድግልህ 🥰🥰🥰

  • @drabeyisaking3042
    @drabeyisaking304222 күн бұрын

    መቆዲያን እናመሰግናለን ።ቢንያም የድሃ አደጎች አባት እናመሰግነዋለን ።

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij618822 күн бұрын

    ይትቤ እመብርሃን በረጅም በወርቅ ቀሚሷ ሸፍና በሞገስ ታሳድግህ የአባትህን መንገድ ይዘህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ሜሉዬ እሼን ብቻ ስንጠራው ቅር እንዳይልሽ ከእግዚአብሔር በታች ውብና ብርቱ እንዲሆን ያረክሺው አንቺ ስለሆንሽ ልጃችሁ በሞገስ አድጎ ተምሮ ተመርቆ ቤተሰቦቹን ሀገሩንና ህዝቦቹን የሚጠቅም ሆኖ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ 🙏🙏🙏 መልካም ልደት ይትባረክ እሸቱ መለሰ 🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-msaneshe-EThy

    @user-msaneshe-EThy

    22 күн бұрын

    አሜን ፫ በእውነት መልሺ ሰብስክራይብ

  • @AmsalMengistu

    @AmsalMengistu

    21 күн бұрын

    ማርያም ወርቅና ዘርፈፍቀሚሥ የላትም ቢመርሽም ዋጭው በተረፈ መፅሀፍቅድሥ አንብቢ

  • @tenayedigillij6188

    @tenayedigillij6188

    21 күн бұрын

    @@AmsalMengistu እየሄድሽ እናቱ ያልበላሽ ቦታ አትከኪ ይደማብሻል 🚶‍♀️🚶‍♀️🚶‍♀️

  • @AmsalMengistu

    @AmsalMengistu

    21 күн бұрын

    በወንጌልላይ ሢዋሽ አልወድም በጣም ያመኛል ፣ያሣክከኛል ወንጌል፣ወንጌል ሥለሆነ መፅሀፍቅድሥ አንብቢ ማርያም የሌላትን ሥለሠጠሻት፣ያልሆየችውን ነች ሥላልሽ ትወጃታለሽ ማለትአይደለም እየዋሸሽነው እንጂ ሥለእኔ ዋሺልኝ ዋሹልኝ አላለችም።

  • @tenayedigillij6188

    @tenayedigillij6188

    21 күн бұрын

    @@AmsalMengistu ስራ የለሽም እንዴ እናቱ ካመመሽ ፀበል ሂጅበት

  • @user-oo3jv5jx2q
    @user-oo3jv5jx2q21 күн бұрын

    እንኳንም ተወለድክ አቢየ 🎉🎉🎉❤❤ ዛሬ ትንሽ ከፍቶኛል ከወለድኩ 3ወሪ ነዉ በጣም እምታጋጋ እና እማትጠገብ ልጂ አለች ዞሬ ግን የጀራ ጉዳይ ሆኖ በኛ ትቻት ስራ ሂድኩ በጣም ናፍቃኝ አለች ማማየ የኔ እናት እወድሽአለሁ የኔ ዉድ ልይ😢❤

  • @user-oo7xf2il3c
    @user-oo7xf2il3c21 күн бұрын

    የእውነት እሸቱ ከነቤተሰብህ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ ትለያለህ በእውነት በአንተውስጥ ብዙ ነገር አይቻለሁ ።ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ።

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e22 күн бұрын

    እኔ ሶስት ቀን ነው የቆዮሁት በስደት ላይ ሆኘ በስምአብ የወንድ ምጥ ደሞ ይለያል ወገብህ ለሁለት የተከፈለ እስኪመስልህ ድረስ ባሌ ከኔጋ ነበር እንደናቴ ሁኖ በስደት ይከብዳል በሰላም ወልጀ ልጄን እቅፍ ሳርግ ሁሉንም ረሳሁት ተመስገን❤❤❤❤

  • @Zeze-ds6qq

    @Zeze-ds6qq

    22 күн бұрын

    Algebaym endet agbteshi was lemn bechashin

  • @user-kr7qs4tm7e

    @user-kr7qs4tm7e

    22 күн бұрын

    @@Zeze-ds6qq አይ እሆቶቼ ነበሩ የራሴ የባሌ በተሰቦች አሉ ግን ማን እንደናት ያለሁት ሳውዲ ነው ከኔ ጋ ነበር ማለቴ ደሞ ያ 3ቱ ቀን ያለ እንቅልፍ እጄን ይዞ ስጨነቅ ነበር

  • @haytomer9818

    @haytomer9818

    21 күн бұрын

    የሴትም ያዉ ነዉ ወገብ ህመሙ ምድር ላይ ያለ አይመሰልም እኮ

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y22 күн бұрын

    ስለምጥ ህመም ለሠው ቢወራ ይገባው አያመስለኚም እናት የሆነች አምጣ የወለደች እናት ብቻናት የሚገባት አቤት ምጥ ግን ያልፋል ውጤቱ ማር ነው አቦ❤

  • @mulukenyibeletal2498
    @mulukenyibeletal24985 күн бұрын

    እሼ ተባረክ በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግልህ።መቄዶንያ እናመሰግናለህ

  • @tigisteniyew
    @tigisteniyew18 күн бұрын

    እሼ ድንቅ ሰው ለሁሉ ምሳሌ ነክ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ልጅህንም እመአምላክ እቅፍ ድግፍ ታድርግልህ ተባረክ 🥰🥰🥰

  • @veronicakedane9818
    @veronicakedane981822 күн бұрын

    ወይኔ እሽቱታድለህ የልጅህን ልደት ለመቆዶንያ ማብላትህ ስለተመረጥክ ነው ይህም እኮ ሲስጥ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ልጅህም እድግ ይበልልህ❤❤❤🙏

  • @MeaziTube
    @MeaziTube22 күн бұрын

    ቢኒዬ የዘመኔ ጀግና ነህ እግዚአብሐር በእድሜ በጤና ያቆይልን ስላደረከው ነገርሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን። እሼ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ይትባረክን እግዚአብሔር ያሳድግልህ።

  • @bizuworkmamo330
    @bizuworkmamo33018 күн бұрын

    እሸቱ በእውነት የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ ልጅህም መዳንዓለም በሞጎስ ያስድግልህ !!!

  • @MelatAbera-gu1im
    @MelatAbera-gu1im19 күн бұрын

    እሼ እመቤቴ ጠብቃ ታሳድግልህ ትዳርህን ስራህን እርምጃህ ሁሉ የተጠበቀ ይሁን ❤❤❤❤ሜሉ እንወድሻለን ብርቱ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @ZedzedZarah
    @ZedzedZarah22 күн бұрын

    በስላሴ በጣም ያንተ ነገር እያስገረመኝ ነው እሼ ፈጣሪ ያሣድግህ እመበቴ ትባርካችሁ

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t22 күн бұрын

    እኔስ ምን ብየ ልፃፍ እሼ ትልቅ ሰዉ ❤ አቡሽየ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ ❤ ሜላት ደርባባ የሴት ቁጮ ነሽ ❤ ዶክተር ቢኔያም በረከትህ ይድረሰኝ በእዉነት ምን አይነት መመረጥ ነዉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመብርሀን ከነልጇ ትስጥህ አሜን ፫😢😢❤

  • @emusarah7132
    @emusarah713221 күн бұрын

    እሽዬ መልካም ስው እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሰራው ልጅህንያሳድግልህ ሜላት ጀግና በርቱ ሴት ነሽ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi566021 күн бұрын

    ሜቅዶኒያ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ልእጅህን ትልቅ ያርግልህ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይህ እስከመላው ቤተሰብህ የምድር በረከቱውን የሰማይ እርስቱን ፀጋ በረከቱን ያትረፍርፍልህ እሼ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic528522 күн бұрын

    ዋው አንተ ለወጣቱ የጥሩ ትዳር የታታሪ ሰራተኛ የሀይማኖተኛ የመልካምነት ምሳሌ ነህ እናመሰግናለነ ልጅህን በሰላ ያሳድግልህ ፈጣሪ🎉

  • @selamhailu7620
    @selamhailu762022 күн бұрын

    ምስጋና ይህን ሀሉ በጎ ነገር እንዲሆን ላደረገ ልዕል እግዛብሔር ይመስገን።

  • @HlinaGetawye-nd9ou
    @HlinaGetawye-nd9ou20 күн бұрын

    ይሄንን ምታነቡ ሁሉ ልጆቻችሁ ይባረኩ ።

  • @HfvdGrhff-jn5oq
    @HfvdGrhff-jn5oq20 күн бұрын

    ይትባርክየ እመቤቴ ታሳድግህ❤❤እዳባትህ ትሁትልጅሁን ለቁምነገር ያብቃህ😍😍🙏

  • @trr1069
    @trr106922 күн бұрын

    ይደግልህ አቦ ያባቱን ምትክ እዳባቱ ጠንካራ የሚስኪኑ ህዝብ ደራሺ ያድርገዉ አላህ ያሳድግልህህህ❤❤❤

  • @user-so3ns7so1m
    @user-so3ns7so1m22 күн бұрын

    የምጥ ህመሙን የሙረዳው የወለደ ሰው ነው እኔም ስላየሁት በጣም ከባድ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂ባባዬ እንኳንም ተወለድክ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ እንደ አባትህ መልካም ሰሪ ያድርግህ

  • @Kessyln
    @Kessyln16 күн бұрын

    ከልብ ሜቄዶንያን እናመሰግናለን ስለሰጣችሁን በረከት ስላሳያችሁን አዲስ ኢትዮጵያ እግዝአብሔር ከሁላችሁ ጋር ይሁን። ስለእናንተ እኛንም ይጠብቀን።

  • @ethiopianevents8829
    @ethiopianevents882921 күн бұрын

    መቄዶንያን እናመሰግናለን እሼ ይትባረክን ድንግል ማርያም ታሳድግልህ

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui220422 күн бұрын

    ምናይነት መባረክ ነው ጌታ ሆይ በህይወቴ ስኖር አንተን እያስደሰትኩህ ልኑር

  • @FasikakassawKassaw
    @FasikakassawKassaw22 күн бұрын

    ከነገ ወዲያ ማለትም እስከሰኞ ምጤ ካልመጣ ወደኦፕራሲወን ተብያለሁ እና እባካችሁ በፀሎት የበረታችሁ እማምላክ እንድትቀርበኝ ፀልዩልኝ🤲🤲🤲🙏🙏🙏 በምጥ እንድወልድ🤲🤲🤲🙏🙏🙏ይትባረክየ እደግልኝ ዘርህ እንደምድር አሸዋ ይብዛልኝ የደግ ልጅ እጥፍ ደግ ነው❤❤❤❤

  • @user-ve8xm3kj4p

    @user-ve8xm3kj4p

    22 күн бұрын

    የቅዱስ ሩፋኤልን ድርሳን አብቢ ፀበሉንም ጠጭ ፍታሄ ማህፀን እርሱ መሀፀንሽን ይፍታው

  • @user-gv7sp9dd8l

    @user-gv7sp9dd8l

    22 күн бұрын

    እመብርሀን ትዳብስሽ❤

  • @user-jt4ud3ho5p

    @user-jt4ud3ho5p

    22 күн бұрын

    እመብርሐን ትቅረብሽ አይዞሽ ድርሳነ ሩፋኤል ድገሚ መላኩ ፈታሂ ማህፀን ነው

  • @BelievedGod

    @BelievedGod

    22 күн бұрын

    ማርያም ትቅረብሽ ፈታሄ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረብሽ🎉❣️

  • @user-jr3mb3nj5x

    @user-jr3mb3nj5x

    22 күн бұрын

    ማርያም ትቅረብሽ

  • @SolomonAsmamaw-iu9ep
    @SolomonAsmamaw-iu9ep21 күн бұрын

    ከእውነት donkey tubeን በጣም ነው የምወደው።እሼ ይህን ስራ እግዚአብሔር ስለመረጠህ ነው የሰጠህ።ከእውነት ማርያምን ከህፃናት ጋር ማውራት ከእግዚአብሔር ጋር እንደ ማውራት ነው።ምክናያቱም ህፃናት ቂም በቀል የሌላቸው በንፁህ ፍቅር ነው የሚያወሩህ ።እግዚዓብሄር ልጅህን ያሳድግልህ።

  • @yeabsraabdisa3268
    @yeabsraabdisa326818 күн бұрын

    እሼ እመአምላክ ወላዲተአምላክ ልጇን በስስት እና በፍቅር እንዳሳደገች የአንተንም ልጅ ታሳድግልህ ጥሩ ደረጃ ታድርስልህ አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ በእድሜ ላይ እድሜ በጸጋ ላይ ጸጋን ጨምሮ ይስጥህ አሜን መቄዶንያዎች እናንተንም በጣም አመሰግናለሁ

  • @senaitmohammed8051
    @senaitmohammed805122 күн бұрын

    እሸቱ አንተ ከላይ የመጣህ መልእክተኛ ነህ የተላከውንም እያደረስ ነውና አሁንም በቤቱ ታዘዝ🙏🙏🙏

  • @assegedechwondimu7660
    @assegedechwondimu766022 күн бұрын

    እሼ አነተን መመረቅ ማንም ቢያደርገው የተለመደ ስለሆነ ነው እንጂ አንተን ፈጣሪ አምላክ ወደ ምደር ሲያመጣሀ‍ ከነተልኮህ ነው ። እንዴት መታደል ነው ። የላከህ አምላክ ከአንተና ከምትወዳቸው ጋር የሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @user-nn9if9ru1o
    @user-nn9if9ru1o21 күн бұрын

    አይዞሽ እመቤቴን ይዘሽ ምንም አትሆኘም እመቤቴ ትደግፍሽ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤

  • @sikosilo7977
    @sikosilo797720 күн бұрын

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግህ ይትባርክዪ አባትህንም እናትህንም ጠቃሚ ሁን

Келесі