🛑የሚያጽናኑ የምስጋና መዝሙሮች ስብስብ|ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ|በጠዋት እና በምሽት አረፍ ሲሉ ያድምጧቸው Orthodox Mezmur

#ኦርቶዶክስመዝሙር
#የማለዳመዝሙሮች
#OrthdoxTewahido

Пікірлер: 112

  • @berihadeyas1833
    @berihadeyas18338 ай бұрын

    ዛሬ ተከፍቼ ብውልም በዝማሬ ምሽቴን አሳመርክ ተመስገን አምላኬ ተፅናናሁ

  • @user-sh2ik3rz5p

    @user-sh2ik3rz5p

    8 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @DengelMariyamAnchewAgegege

    @DengelMariyamAnchewAgegege

    8 ай бұрын

    Ayzoshe ❤

  • @hayatresto2302

    @hayatresto2302

    8 ай бұрын

    እመ አምላክ ታበርታልኝ

  • @user-ml4pn6es3g
    @user-ml4pn6es3g14 күн бұрын

    በስመአብ ምን አይነት መታደል ነው ሁሌም መዝሙሮችህ አስተማሪ እና ብርታትን የሚሰጡ የተከፉን የሚያጽናኑ ናቸው ይሄ ደሞ ይለኛል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-wd9sf1yc8f
    @user-wd9sf1yc8f8 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን የኔ መልካም ወድም ያገልግሎት ዘመንሕን ይባርክልሕ በሔድክበት ሑሉ ድግል ማርያም ትከተልሕ አትለይሕ ያሠብከውን ሑሉ ትፈፅምልሕ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lh6ch3jw8t
    @user-lh6ch3jw8t7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ዝማሪ መላይክትን ያሰማለን በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤

  • @workonish1692
    @workonish16927 ай бұрын

    አሜን አልልልልልልል 🙏🙏😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HiwotAmeha-pn6sk
    @HiwotAmeha-pn6sk17 күн бұрын

    ዉይይይይ ዝማሬ እንደት ልብን ያረካል ግሩም ተሰጦ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @workiegataye7732
    @workiegataye77322 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw45328 ай бұрын

    በአንተ መዝሙር ስፅናና ፍቅሬን አምላኬ ድጋፊን ሳመሰግን ይሄ አለው ይክበር ይመስገን። ወንድሜ ሙሌ ከጣሙ የተነሳ ልብ የሚያሳርፍ አጥንት ሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ ሙሌ በቤቱ ፀንተህ ኑርልኝ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድድድድድ!

  • @user-lw1hb4zm7g
    @user-lw1hb4zm7g2 күн бұрын

    አሜን ዝማሬ መላዕክትያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ferehiwotlulseged5463
    @ferehiwotlulseged546320 сағат бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤🙏❤🙏❤

  • @hayatresto2302
    @hayatresto23028 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለ ማይነገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሙሌ

  • @AsterHaile-py2ng
    @AsterHaile-py2ng5 күн бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vs3pg5fk6p
    @user-vs3pg5fk6p4 күн бұрын

    በሰላም ያሳደርን አምላኬበሰላም ያውልን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን ወድማችን የዚልጅ መዝሙር ከልጀነቴ በጣም ነው የምወደው እመብረሀን ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @winatube1212
    @winatube12128 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ብዝዝት ያድርግልህ ❤❤❤❤☺️☺️☺️☺️☺️☺️💞☺️

  • @selamselam5364
    @selamselam53648 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን አዳች አይጎልብኝም ሁሉ ሙሉ ነው ነፍሴ ተጽናታለች አሁን ሠላም ነው አማኑኤል ከኔጋር እያለ ፀጋውን ያብዛልህ አረሳውም የኛ እቁ በርቱልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe4008 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላውቅም ምን እንደምል ያንተን መዝሙሮች ስሰማ

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v4 ай бұрын

    ዝማሬያን መላዕክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f7 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት

  • @samsungdubai6444
    @samsungdubai64443 күн бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤

  • @SamrSamr-td2tt
    @SamrSamr-td2ttАй бұрын

    አሜንአሜንአሜንእድሜከጤናጋረይስጥልን

  • @mamushmamush5162
    @mamushmamush51627 ай бұрын

    ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @ruftatekle9590
    @ruftatekle95907 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraAli-gj4qf
    @SaraAli-gj4qf8 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sebleabebe400
    @sebleabebe4008 ай бұрын

    ዝማሬዎችህ ከብዙ ነገር ይመልሱኛል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @yakiyak612
    @yakiyak6128 ай бұрын

    ❤❤❤Orthodox

  • @yousefalessa5111
    @yousefalessa5111Сағат бұрын

    ልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru52138 ай бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልክዝማሬ ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @kidusanabew12
    @kidusanabew128 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት የስምዓልና❤ምሉዬ ብዙሕ ተባረክ😊❤❤

  • @Pinusha
    @Pinusha18 күн бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ኣሰይ ዕልልልልልልል

  • @user-vm5fx1ej4j
    @user-vm5fx1ej4j8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢AMEEN AMEEN AMEEN 😭 🤲🏾 🙏

  • @ghftg6718
    @ghftg67186 ай бұрын

    ዝማሬ ማልእክትን ያሰማልን❤❤❤❤😊😊😊

  • @user-kg6np8xg4y
    @user-kg6np8xg4y2 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn49047 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @aass5403
    @aass54038 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @AbebaTeka-ch6bx
    @AbebaTeka-ch6bx5 күн бұрын

    AmenAmen Amen wendime tebarek illĺlĺĺlll🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Moti-ni9qr
    @Moti-ni9qrАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zinaserchafo9338
    @zinaserchafo93388 ай бұрын

    Elelelelelelelelel elelelelelelelelel elelelelelelelelel elelelelelelelelel elelelelelelelelel elelelelelelelelel elelelelelelelelel amen amen amen amen amen amen amen wud wondime beiwunat zimare mali'ikitin yasadigilih libe yeminaka zimare

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-kg6np8xg4y
    @user-kg6np8xg4y2 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @buzay.a8229
    @buzay.a82298 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @nabtynabty8240
    @nabtynabty82403 ай бұрын

    amen amen amen ameeeen 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏❤❤❤❤

  • @bnp319
    @bnp3198 ай бұрын

    Amennnnnn zemariy melaketn yasmalen tesga berketn yestlen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @yousefalessa5111
    @yousefalessa5111Сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IPhonetastic-bf6ro
    @IPhonetastic-bf6ro4 ай бұрын

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን😢😢

  • @SamriWendmenh-vm7xc
    @SamriWendmenh-vm7xc8 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @sanas7429
    @sanas74297 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hs8yl8lf4m
    @user-hs8yl8lf4m7 ай бұрын

    አሜን ተመሰገን❤❤❤

  • @user-mt7rp5pe7u
    @user-mt7rp5pe7u7 ай бұрын

    Amenamenzmaremelakyasmale🙏

  • @serkalm
    @serkalm8 ай бұрын

    Amen amen amen zemare melak yasmalen 🙏🙏🙏🙏

  • @edenawash7065
    @edenawash70658 ай бұрын

    Zmari melak yasemaln 🙏🙏🙏

  • @yousefalessa5111
    @yousefalessa5111Сағат бұрын

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤amen❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-nq2ni2bx9x
    @user-nq2ni2bx9x4 ай бұрын

    ❤️

  • @user-mt7rp5pe7u
    @user-mt7rp5pe7u7 ай бұрын

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:12

  • @user-kg6np8xg4y
    @user-kg6np8xg4y2 ай бұрын

    😢😢😢😢😢 amen amen amen

  • @user-mh4dg3hi5j
    @user-mh4dg3hi5j7 ай бұрын

    Amen amen kal hiwet yasmlin yaglglot edmin tena yestlgi

  • @melaktedla4176
    @melaktedla41768 ай бұрын

    Amennn zemare melakit yasemalen wondemachen❤

  • @MdHasan-ug1nj
    @MdHasan-ug1nj8 ай бұрын

    ❤❤❤❤AMEEEN AMEEEN

  • @FikreSalamon
    @FikreSalamon8 ай бұрын

    Tabarku 1

  • @merysolomon4377
    @merysolomon43778 ай бұрын

    Zemari melakt yasemaln 🙏

  • @user-xp8in2mn7m
    @user-xp8in2mn7m3 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @mesi2047
    @mesi20477 ай бұрын

    betam kefetogn nbr gin fatariy cher new yehen mezmur sesam betam tetsenanew hulum le bego new temesegen amelke

  • @beli905
    @beli9058 ай бұрын

    ሙሉዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6407 ай бұрын

    ❤❤❤🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ኣንዳች ኣልጎደለኝ ሁሉ ሙሉ ነፍሴ ተፅናንታለች ኣማኑኤል ከኔጋ እያለ ነው ተመስገን ኣምላኬ ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ALef378
    @ALef3786 ай бұрын

    ❤🎉❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ሙሌ ፀጋውን ያብዛልህ🎉❤🎉

  • @zinaserchafo9338
    @zinaserchafo93388 ай бұрын

    እልልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ብሎ እንዲቀበል ወድ ወንድማችን ሙሉ ዬ

  • @user-kg6np8xg4y
    @user-kg6np8xg4y2 ай бұрын

    Elelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HaymanotBaye-po4fe
    @HaymanotBaye-po4fe8 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ዘማሪ ፀጋውን ያብዛለት መዝሙሮቹን ስሰማ ከደስታየ ከመፅናናቴ የተነሳ ያስለቅሰኛል ሰላምክ ይብዛልኝ ወንድሜ

  • @user-pv3hv3bp5q
    @user-pv3hv3bp5q8 ай бұрын

    Muluye tebarki❤❤❤

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh77943 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wensht1459
    @wensht14598 ай бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዝማርችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @RahelAberaRahelAbera
    @RahelAberaRahelAbera8 ай бұрын

    ዝማሬ ማላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏አንዳች አልጎደለኝ ሁሉ ሙሉነው 🙏🙏አሜን

  • @HelenHailu-zl8jl
    @HelenHailu-zl8jl7 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @geniigenii6618
    @geniigenii66188 ай бұрын

    Zimareymilaki yasmaln

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma60888 ай бұрын

    እግዝያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ዝማሬ፣መላይክትን፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመንክን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣በቤቱ፣ያፅናልን

  • @user-qk1uw9sv8d
    @user-qk1uw9sv8d8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ሙ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yv1sd4ec9d
    @user-yv1sd4ec9d8 ай бұрын

    🙏🙏🙏

  • @Anna-21
    @Anna-218 ай бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @selam801
    @selam8018 ай бұрын

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @madimadi4218
    @madimadi42188 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ 🙏🙏🙏🙏✨🕊️✨✅

  • @selamsolomon7912
    @selamsolomon79128 ай бұрын

    እልልልልል ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን ሙሉቀን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste99138 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን ሙሌ

  • @mazamazi3347
    @mazamazi33478 ай бұрын

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድሜ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-ur6jj3qw4d
    @user-ur6jj3qw4d8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh88338 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @user-js7oo5ch2c
    @user-js7oo5ch2c8 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @danihabesha2084
    @danihabesha20848 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN ZMARE MELAIKT YASEMALN❤❤❤

  • @DengelMariyamAnchewAgegege
    @DengelMariyamAnchewAgegege8 ай бұрын

    ❤❤❤❤👏🙏

  • @Tegastasefa576
    @Tegastasefa5768 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ❤❤😊😊😊

  • @zeni2076
    @zeni20764 күн бұрын

    😭😭😭

  • @gggf4402
    @gggf44023 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getiadino2938
    @getiadino29388 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen❤❤❤

  • @MdHasan-ug1nj
    @MdHasan-ug1nj8 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢

  • @user-nc8zd2io5u
    @user-nc8zd2io5u2 ай бұрын

    Amen🎉🎉Amen🎉🎉Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo5657 ай бұрын

    🎉elllllllllllellllllllelllllllll❤❤❤

  • @user-mb4vp5bx8d
    @user-mb4vp5bx8d6 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aster-sq9mg
    @Aster-sq9mg8 ай бұрын

    ❤❤❤፡፡

  • @bxhhd3231
    @bxhhd32318 ай бұрын

    ዝማሬ መላኣክት ያሰማሊን ያሰማሊን ጸጋውን ያብዛሊህ🎉

Келесі