ዘግይተህ አይደለም | ዘማሪ ዲ/ን ብሩክ አደፍርስ |

#21media #eotc #eotcmk #mahtot #orthodox #viral #fyp

Пікірлер: 16

  • @WudassieMulualem
    @WudassieMulualem10 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-yg4hd4oo3u
    @user-yg4hd4oo3u7 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ❤❤ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yaredteame8842
    @yaredteame88428 ай бұрын

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ወንድማችን እኛ ሠዎች ችኩል ነን እንጂ እሡ ቸር ነው በጊዜው ሁሉንም ያደርገዋል 🙏 አሜን

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru18 күн бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል i🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l3 ай бұрын

    የነብዩ መዝሙሮች ❤❤❤ልብ ውስጥ ይገባሉ 💗🤲

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru18 күн бұрын

    ዘግይተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነው በነጋ በጠባ ስምክን የማርረው 🎤👏👏👏👏👏

  • @SelamSelam-pz1zr
    @SelamSelam-pz1zr2 ай бұрын

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SinduTaye-hl2lz
    @SinduTaye-hl2lz8 ай бұрын

    ብሩኬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l3 ай бұрын

    አሜን 😥😥🤲💗

  • @tsehayarbesie4751
    @tsehayarbesie47517 ай бұрын

    ዘግይተህ አይደለም እኔ ቸኩዬ ነው😢😢😢❤❤

  • @sarayohanis8993
    @sarayohanis89935 ай бұрын

    waye beruke mazemurun sewadaw tabarekligye wandeme

  • @YONASTIGISTU
    @YONASTIGISTUАй бұрын

    Ewnat naw kala hiwt yasmlen bura😊😊😊❤

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l3 ай бұрын

    ወይኔ እንዲ ሚቻል ከሆነ እኔም በጣም ብዙ ምዘምረው ነበረኝ ችግሩ ግን እኔ እንባ ነው ሚቀድመኝ ስዘምር 🤲😭🤲😥✝️💗💗

  • @user-vy7mb6gy5z
    @user-vy7mb6gy5z8 ай бұрын

    እውነት ነው እርሱ አይዘገይም እኛ ነን የምንቸኩለው

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa6408 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ዝመሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤🎉

  • @Bo12344
    @Bo123448 ай бұрын

    የሚያስፈልገኝን አንተ ቀድመህ አውቀህ ሁሉንም በጊዜው ታደርግልኛለህ የኔ አባት አንተ ያልከው ሁሉ ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

Келесі