በብርሃኑ ተመላለሱ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

Пікірлер: 123

  • @yabuaddis8969
    @yabuaddis89695 ай бұрын

    ቢቀጥል ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው ❤❤ ለትንሳኤም ቢኖር ደስ ይለኛል ❤

  • @esseatababu6220
    @esseatababu62205 ай бұрын

    አምላከ ቅዱስ ሚካኤል የጸጋ ብርኃን ያልብሳችኹ።❤

  • @AnthonyTes

    @AnthonyTes

    29 күн бұрын

    Amen Amen Amen

  • @tesfayea5408
    @tesfayea54085 ай бұрын

    የቤተክርስቲያን እንቁ ልጆች #ጌጦች ፤ሁሉንም የአእላፍት መዝሙሮች ይሰሩልን 💞💞💞

  • @temesgensidamo3914

    @temesgensidamo3914

    5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @meherat938
    @meherat9385 ай бұрын

    ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ የፍቅርን ሕይወት እንድትለብሱ :: እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤ ለሁላችንም እውነተኛ ንፁ ፍቅርን ያድለን:: ሰው የሚያየውን ከጎኑ ያለውን ወንድሙን ሳይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን እወደዋለው ቢል እርሱ ሐሰተኛ ነው :: ይለናል መጽሐፍ ቅዱስ አቤቱ ሆይ ንፁሕ ልብን ፍጠርልን ቀናውንም መንፈስ በውስጣችን አድስ እንደክፋቴ ሳይሆን እንደምሕረትህ ማርን ::

  • @tigdesta2002
    @tigdesta20025 ай бұрын

    እያንዳምዱን መዝሙር ነጥላሽሁ በማቅረባችሁ በጣም ደስ ይላል። የመዝሙራቱ ግጥም ነግርጌ ቢኖር ደግሞ ለማጥናት ይበልጡን ያመቻል። እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ጨምሮ ይስጣችሁ።😇

  • @jjjhh4655
    @jjjhh46554 ай бұрын

    ይህን ሃሣብ ላሰበው ወንድማች ለዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን ከመላው ቤተሰቡ

  • @dpssschool9332
    @dpssschool93325 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።አቤት ኦርቶዶክስ አቤት ስረአት አቤት ውበት ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ

  • @user-md5ur5uk7o

    @user-md5ur5uk7o

    4 ай бұрын

    ❤🎉ዝማሬመላክ❤🎉ያሠማን❤🎉አቤት❤🎉ኦርቶዶክስ❤🎉መሆን❤🎉መታደልነው❤🎉አቤትስራአት

  • @user-md5ur5uk7o

    @user-md5ur5uk7o

    4 ай бұрын

    ❤🎉ዝማሬመላክ❤🎉ያሠማን❤🎉አቤት❤🎉ኦርቶዶክስ❤🎉መሆን❤🎉መታደልነው❤🎉አቤትስራአት

  • @user-md5ur5uk7o

    @user-md5ur5uk7o

    4 ай бұрын

    ❤🎉ዝማሬመላክ❤🎉ያሠማን❤🎉አቤት❤🎉ኦርቶዶክስ❤🎉መሆን❤🎉መታደልነው❤🎉አቤትስራአት

  • @user-md5ur5uk7o

    @user-md5ur5uk7o

    4 ай бұрын

    ❤🎉ዝማሬመላክ❤🎉ያሠማን❤🎉አቤት❤🎉ኦርቶዶክስ❤🎉መሆን❤🎉መታደልነው❤🎉አቤትስራአት

  • @user-md5ur5uk7o

    @user-md5ur5uk7o

    4 ай бұрын

    ❤🎉ዝማሬመላክ❤🎉ያሠማን❤🎉አቤት❤🎉ኦርቶዶክስ❤🎉መሆን❤🎉መታደልነው❤🎉አቤትስራአት

  • @mohammedgata2300
    @mohammedgata23005 ай бұрын

    ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kalkidanhailu8563
    @kalkidanhailu85634 ай бұрын

    Sorry i just cant get enough of this ☦️🥰

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy5 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን፡፡ ተዋሕዶ ሃይማኖት የሁላችን መመኪያ ነች፡፡ ፈጣሪ ለኢትዮጵያ አገራችን ሰላሙን ይላክልን፡፡

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij315 ай бұрын

    በየቀኑ ቢያደምጡት የማይሰለች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ❤❤❤

  • @user-hg8zz3wo5w
    @user-hg8zz3wo5w5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t5 ай бұрын

    እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ መሆን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu11025 ай бұрын

    አሜን በብርሃኑ እንድንመላለስ እርሱ ይፍቀድልን

  • @alamyalew1704
    @alamyalew17045 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏 ምንኛ መታደል ነው በዚች ውብ በሆነች እምነቱስጥ መኖር እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ፀተን(አምነን አውቀን) የምንኖር ያርገን!!!!🙏🙏🙏🙏

  • @user-zz7kt1rx2h
    @user-zz7kt1rx2h5 ай бұрын

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ እልልልልልልል👏👏👏💐💐💐

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @user-mi5xe4kc6q
    @user-mi5xe4kc6q5 ай бұрын

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሡ ❤❤❤

  • @ruthhaileslassie9398
    @ruthhaileslassie93985 ай бұрын

    This was my favorite ❤️ 😊

  • @fitsumfikremaryam7837
    @fitsumfikremaryam78375 ай бұрын

    ማይረሳ ዋዜማ 🥰 ግጥሙን ብታስገቡት ደሞ ከስር በጣም ያምራል 😊🙏

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem275 ай бұрын

    ♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️ I love yehane Mezmur BATAM 👏👏👏🥳🥳🥳🎉🎉🎉🎉💯🔥🔥🔥🩷🩵

  • @Mule_Roots12
    @Mule_Roots125 ай бұрын

    yemiyakora agelgilot new yeneberew...i realy tnx and well done u guys

  • @zewdneshdejene8967
    @zewdneshdejene89675 ай бұрын

    ❤ እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር❤

  • @AnthonyTes
    @AnthonyTes29 күн бұрын

    Ehzeyabehre yemasegane yehene lebene ayene endye yabakaghe

  • @dochodocho8126
    @dochodocho81265 ай бұрын

    አልልልልልልል... 👏👏👏

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim5 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥልን 🙏❤

  • @TinaTina-jp4wd
    @TinaTina-jp4wd5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @FanoosJerema
    @FanoosJerema5 ай бұрын

    አሜን ❤አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu85165 ай бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመሰገን ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgensidamo3914
    @temesgensidamo39145 ай бұрын

    Amen amen amen 🙏

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw476911 күн бұрын

    ammmeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @betlhemtamirat8856
    @betlhemtamirat88565 ай бұрын

    AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @firiyefiriye8410
    @firiyefiriye84105 ай бұрын

    ተመስገን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf5 ай бұрын

    እልልልልልልልልተዋህዶ መኖሬያ ነው መታደልነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @frehiwot27
    @frehiwot275 ай бұрын

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @betlhemtamirat8856
    @betlhemtamirat88565 ай бұрын

    Elelelelelelelelelelelelele

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh12354 ай бұрын

    አሜን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen98535 ай бұрын

    👏👏👏🙏🙏🙏 Amen

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen98534 ай бұрын

    👏👏👏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa16515 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገነ

  • @asterwarga14
    @asterwarga145 ай бұрын

    ዘማሬ መለአክ ያሰማልን 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾

  • @Danny10547
    @Danny105474 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j5 ай бұрын

    እልልልልኽልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merieyob6828
    @merieyob68285 ай бұрын

    Sel hulum nger Egzabher yemesgen 🙏🙏🙏

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn44425 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ ማልክት ይሰምልን🥰🥰🥰🥰🥰አቤት ተዋህዶ ሁብትሽ 👌👌👌

  • @henock2127
    @henock21275 ай бұрын

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-st2jz4de8h
    @user-st2jz4de8h4 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34525 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e5 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን የአመት ሰዎች ይበለን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕

  • @user-zc4jn1dt4w
    @user-zc4jn1dt4w3 ай бұрын

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @user-zq7gb1oh3o
    @user-zq7gb1oh3o4 ай бұрын

    እግዛአብሄርይመስገን

  • @berketjoni8548
    @berketjoni85484 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል

  • @SewalemAddis-nf1hm
    @SewalemAddis-nf1hm5 ай бұрын

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @derejealemu6262
    @derejealemu62625 ай бұрын

    ዘራችሁ ይባረክ

  • @user-wi5uv4su8q
    @user-wi5uv4su8q4 ай бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-ts6bj3nj9v
    @user-ts6bj3nj9v5 ай бұрын

    😍✨

  • @user-tb4ik8mc7t
    @user-tb4ik8mc7t5 ай бұрын

    እልልልልልልልልል

  • @daniman377
    @daniman3775 ай бұрын

    Be description lay lyrics betsfln betam des ylenal mezmurun lemelmed

  • @user-vm2cn8cv6r
    @user-vm2cn8cv6r3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @techwizyeab
    @techwizyeab5 ай бұрын

    ❤❤

  • @rotes3106
    @rotes31063 ай бұрын

    zmare melakylt yasemaln, zmareachin ykebelinjn

  • @MulukenAlebe
    @MulukenAlebe5 ай бұрын

    Ellllllllll❤❤❤

  • @arstty5221
    @arstty52215 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ei6gw9rc6e
    @user-ei6gw9rc6e5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-or3no2bo1d
    @user-or3no2bo1d5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenyirefu3476
    @edenyirefu34765 ай бұрын

    Ere pls ድንግል በድንግልና ፀንሳ 😊

  • @eyasuminilu4790

    @eyasuminilu4790

    5 ай бұрын

    ምንድን ያልገባሺ ነገር አለ ነዉ አላመንሺም በድንግልና መዉለዷን እህት ያልገባሺን ጠይቂ ስልክ እሰጥሻለሁ

  • @edenyirefu3476

    @edenyirefu3476

    5 ай бұрын

    Aye video endisera new lek endeleleochu 😊😊

  • @AzozAlqhtani-xv1tt
    @AzozAlqhtani-xv1tt5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa16515 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @pcsoft06integrators65
    @pcsoft06integrators655 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wz9yl6ir6w
    @user-wz9yl6ir6w5 ай бұрын

    Amen Amen zemarie melayket yasemaln❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞

  • @dekikatube
    @dekikatube5 ай бұрын

    በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @Gedam-eq6ol
    @Gedam-eq6ol4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u5 ай бұрын

    😍😍😍😍😍🙏

  • @Tsi541
    @Tsi5415 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንቁ እምነቴ

  • @mekonnenasfaw3438
    @mekonnenasfaw34385 ай бұрын

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @jerryabu119
    @jerryabu1195 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @net8360
    @net83605 ай бұрын

    🎉🎉🎉

  • @Qamar-lc9ci
    @Qamar-lc9ci5 ай бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zp8fe6tg9n
    @user-zp8fe6tg9n3 ай бұрын

    እልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💞💞💞

  • @meskeremabebaw2172
    @meskeremabebaw21725 ай бұрын

    Elll

  • @kennaazawude
    @kennaazawude5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @deaconmelakuberihun
    @deaconmelakuberihun5 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @josselynvaillancourt2237
    @josselynvaillancourt22374 ай бұрын

    🙏🙏🇨🇦🙏🙏

  • @yeabsirayibeltal5838
    @yeabsirayibeltal58385 ай бұрын

    🥰😍😍😍😍😍😍

  • @AnthonyTes
    @AnthonyTes29 күн бұрын

    Kehere lafatreyachen lamadahanetachene laberhanachene yehune

  • @bethlehembahiran
    @bethlehembahiran5 ай бұрын

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @myloveft3
    @myloveft35 ай бұрын

    Cover photo ላይ ስላደረጋቹን እናመሰግናለን🙏

  • @hiwot2025
    @hiwot20255 ай бұрын

    Ellllilililllllllllll

  • @masaratnegarat3195
    @masaratnegarat31955 ай бұрын

    Selam linata hun idat nachu hunkan latimkat wazam adarasachu

  • @KidusMelaku-ys5wm
    @KidusMelaku-ys5wm5 ай бұрын

    ግጥሙን comment section ላይ

  • @merru_23
    @merru_235 ай бұрын

    🤍🤍🤍🤍🤍

  • @joeld2942
    @joeld29425 ай бұрын

    ግጥሙን ብታስገቡት መልካም ነው

  • @Melia_Mer
    @Melia_Mer5 ай бұрын

    😇😇😇 🙏🙏🙏 🤍🤍🤍

  • @user-gg7bi4oq2x
    @user-gg7bi4oq2x21 күн бұрын

    አይ ውበት

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo4 ай бұрын

    አታለላችሁን!

  • @user-ps9cn9tb4m
    @user-ps9cn9tb4m5 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ባንዲራ ግን የት ሄዶ ነው ሌላው ቢቀር የሲኖዶሱ አርማ ያለበት ባንዲራ መኖር አይገባውም ነበር? ? ?

  • @yenatwuletatube6678

    @yenatwuletatube6678

    5 ай бұрын

    Bandirana yegeta lidet men agenagnachew

  • @mululambert6987
    @mululambert69875 ай бұрын

    Why only white ?we are Ethiopian we need Flag this is a lot of smells here in this

  • @kalkidanhailu8563

    @kalkidanhailu8563

    4 ай бұрын

    No We are a Christians we only need Jesus and nothing else

  • @user-ky6gu7pv6k
    @user-ky6gu7pv6k5 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі