GETAN BIYE/ጌታን ብዬ/ HASHU AMANIKINA/ ሀሹ አማኒኪና/ NEW ETHIOPIAN YOSEF/JOSSYKASSA PROTESTANT MEZMUR

Музыка

New Mezmur 2024 by YOSEF KASSA
This Video Clip is Dedicated Only to Jossy Kassa Official Channel
Check Out New Eriteran Mezmur And Ethiopian Mezmur More Mezmur Videos Now at Tube Mezmur brings New Enteretanment Mezmur. and Music Mezmur Video Clips for you blessed;- Official Video Subscribe today for latest gospel songs: Here:  / @yosefkassajossykassao...
Facebook:  / yosef.kassa.526
Instagram ; / Twitter ;© Subscribe
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
#Hosannamezmur#YOSEFKASSA##EthiopianMezmur
© Copyright: YOSEF KASSA Inc 2019

Пікірлер: 1 000

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial78616 күн бұрын

    ጌታን ብዬ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም ልጅነትን አገኘሁ። ሀሹ አማኒኪና ሀሹ ታጎይኒኪና ጦሳው ናአ ጊድኪና ሄጋው ጬቄትኪና ዳኩዋ ጋላትኪና #ደስታዬ ምንጭ የውስጤ ሰላሜ ነህ በቂ ነው ለእኔ ያንተ ከእኔ ጋር መሆንህ የምኮራበት አለኝ የምለው ነገር በቂ ነው ለእኔ ያንተ ከእኔ ጋር መሆንህ ሀሹ አማኒኪና ሀሹ ታጎይኒኪና ጦሳው ናአ ጊድኪና ሄጋው ጬቄትኪና ዳኩዋ ጋላትኪና ጌታን ብዬ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም ልጅነትን አገኘሁ። #ሁሉ ሙሉ ነው ኢየሱስ ገብተህ በቤቴ በቂ ነው ለእኔ ያንተ ከኔ ጋር መሆንህ አሸናፊ ነኝ ድል በድል ሆኗል ህይወቴ በቂ ነው ለእኔ ያንተ ከእኔ ጋር መሆንህ ሀሹ አማኒኪና (እንኳን አመንኩት) ሀሹ ታጎይኒኪና(እንኳን ሰገድኩለት) ጦሳው ናአ ጊድኪና(የእግዚአብሔር ልጅ ሆንኩኛ) ሄጋው ጬቄትኪና(ለዚህ ነው የተመካሁት) ዳኩዋ ጋላትኪና(እጥፍ አመሰግነዋለሁ ) 🔥🔥🔥🔥❤❤❤❤

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh82676 күн бұрын

    ተባረክ በብዙ ዮስየ እንኳን የጌታ ሆንኩኝ እንኳን የእሱስ ሆንኩኝ የልጅነት ትዉስታየም ጭምርነዉ

  • @sisaydaniel4437
    @sisaydaniel44375 күн бұрын

    "እንኳን አመንኩህ እንኳንስ አመለኩህ የእግዚአብሔር ልጅ ሆኜ የለ ትምከተስ እሱ አይደል ላመስግን እንደገና"

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay47304 күн бұрын

    ይሔን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አዎ ጌታን ብዬ........................................... ሀሹ አማኒኬና ሀሹ ታ ጐይኒኪና ሃሌሉያ ልጅ ሆኜ ወላይታ እያለሁ የሰማሁት መዝሙር ነው አቤት የጌታ ምህረት እና ጥበቃ በምን ቃል ልግለፀው አሁንም በህይወት አለሁ ጌታ ከፍ ይበል ዘመኔን ዘር መንዘሬን ይግዛው፡፡ እልልልልልልልልልልልልለ ሀሹ አማኒኪና የሱሳዮ ሃሌሉያ

  • @HaboBt
    @HaboBt4 күн бұрын

    ሀሹ አማንክና * እንኳን አመንኩ * 2008 ላይ ወንድሜ አርፎ ለቀብር እየሄድን መንገድ ላይ ይሄንን መዝሙር እየዘመርን ነው ሽኝት ያደረገነው። ጌታ መልካም ነው ዛሬ መዝሙሩን እየሰማሁ አልቻልኩም ጆስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op6 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አንተ በረከታችን ነህ የእግዚአብሔር ስጦታ እናመሰግናለን--ቀን 16- 10-2016-የምረቃ ቀን ላይ ይህንን መዝሙር በደስታ ነው የሰማውት

  • @tsion_habte4
    @tsion_habte44 күн бұрын

    lyrics(ሀሹ አማኒኪና) ጌታን ብዬ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም ልጅነትን አገኘሁ x2 ሀሹ አማኒኪና(እንኳን አመንኩኝ) ሀሹ ታ ጎይንክና(እንኳን ሰገድኩለት) ጦሳው ናኦ ግዲኪና(የእግዚአብሔር ልጅ እኮ ነኝ) ሄጋው ጨቄቲኪና(በእየሱስ እመካበታለው) ታኒ ዳኳ ጋላቲኪና(እጥፍ አመሰግነዋለሁ እየሱስን) x2 የደስታዬ ምንጭ የውስጤ ሰላሜ ነህ በቂ ነው ለኔ ያንተ ከኔ ጋር መሆን የምኮራበት አለኝ የምለው ነገር በቂ ነው ለኔ ያንተ ከኔ ጋር መሆን ሀሹ አማኒኪና(እንኳን አመንኩኝ) ሀሹ ታ ጎይንክና(እንኳን ሰገድኩለት) ጦሳው ናኦ ግዲኪና(የእግዚአብሔር ልጅ እኮ ነኝ) ሄጋው ጨቄቲኪና(በእየሱስ እመካበታለው) ታኒ ዳኳ ጋላቲኪና(እጥፍ አመሰግነዋለሁ እየሱስን) ጌታን ብዬ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም ልጅነትን አገኘሁ x2

  • @adonyasendeshaw9911
    @adonyasendeshaw991122 сағат бұрын

    ጌታን ብዬ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም አሜን ዘመንህ ይባረክ ዮሲ

  • @abezuayele7645
    @abezuayele76456 күн бұрын

    OMG👏👏👏 Amenmn👏 Hallelujah👏 ጌታ ብዬ በምንም የማላገኘውን የዘላለም ህይወት አግንቻለው🙏

  • @user-kk7nq6kl2k
    @user-kk7nq6kl2k2 күн бұрын

    I don't understand am from Eritrean Glory too God...😢❤

  • @user-ok6xr3hw7f
    @user-ok6xr3hw7f6 күн бұрын

    ጆስዬ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ በረከታችን ነህ እንወድሃለን❤❤❤

  • @rachelbird5533
    @rachelbird55334 күн бұрын

    Hashuuuuu Amanikina! This is my all time favorite Wolaytato song!

  • @DestaaTakkalgn

    @DestaaTakkalgn

    3 күн бұрын

    What's Mine Can you please Tell me 😢

  • @SeblewongelThomas-ut2wc
    @SeblewongelThomas-ut2wc7 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op2 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ በዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ሁልጊዜ አመስግናለሁ ጆሲዬ ተባርክልኝ

  • @selamawitberhanu1563
    @selamawitberhanu15636 күн бұрын

    ኡፍፍፍፍፍ፣ እንዴት ደስ ይላል!!!! ያብዛልህ፣ እየባረከ ይባርክህ ፣ ነፍሴ ሀሴት አደረገች

  • @MesfinmarkosMarekos
    @MesfinmarkosMarekos6 күн бұрын

    yee kasa betesebochi geta zelalemachun yebarekii ewodachowale❤❤❤❤❤

  • @user-qr8ke7uv5m
    @user-qr8ke7uv5m7 күн бұрын

    Hashu.Amanikina.Amen.Amen.tosi.Anijo❤❤❤🎉🎉

  • @user-wf5sf2fg1l
    @user-wf5sf2fg1lКүн бұрын

    ጆስዬ የእኛ በረከት ስወድክ እኮ የአበቴ ብሩክ😘😘ተበረክልኝ በብዙ!! ወለይትኛ ምንም አልችልም በወለይትኛ ምትዘምሮ ቦታ ደግሞ ገና ስታወራ ልቤን ይነከኛል በጣም ደስ የምል መዝሙር ነው

  • @samueldesalegn6565
    @samueldesalegn65656 күн бұрын

    ሀሹ አማንክና፤ ጦሳው ናአ ግዲኪና፡፡ በጣም የምወደው መዝሙር! #ጆሲዬ_ተባረክ!

  • @mezmurtube2603
    @mezmurtube26036 күн бұрын

    We love you, Jossy and all Kassa's family(gospel family)!

  • @koreb_tube
    @koreb_tube6 күн бұрын

    Hashshu Amaanikinna = እንኳንስ አመንኩበት Hashshu Ta Goyynikinna = እንኳንስ ሰገድኩለት Xossaw Na"a Giddikinna = እንኳንስ ልጁ ሆንኩለት Heggaw Ceeqettikinna = በዛም ተማመንኩበት Daakkuwa Gallattikinna = በእጥፍ ላመሰግንበት

  • @TeganeAlemayehu-ge9zv
    @TeganeAlemayehu-ge9zv6 күн бұрын

    Hashuu amanikina geta yebar Lezi new bgeta mehone ymyakoragn ye jegnaa lij bemhonee❤❤❤❤

  • @naomiberhanu7147
    @naomiberhanu71476 күн бұрын

    አሜን ጌታን ብዬ አተረፍኩ እንጂ አልጎደልኩም 🙏ተባረክ

  • @debiteshu

    @debiteshu

    6 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @user-jx4wl7ti2q
    @user-jx4wl7ti2q6 күн бұрын

    ❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤❤❤

  • @darota
    @darota5 күн бұрын

    ሀሹ አማኒኪና- እንኳን አመንኩኝ ሀሹ ታ ጎይንክና-እንኳን ሰገድኩለት ጦሳው ናኣ ግዲኪና-የእግዚአብሔር ልጅ ኮ ነኝ ሄጋው ጨቄትኪና- በ ኢየሱስ እመካበታለው (ትምከተ እሱ ነው) ታኒ ዳኳ ጋላቲካና- እጥፍ ድርብ ላመስግነው

  • @tamiratwanore1297

    @tamiratwanore1297

    5 күн бұрын

    ❤❤❤👍✅️

  • @GenetaelmWeldemaryam
    @GenetaelmWeldemaryam4 күн бұрын

    እልልልልልልልልል ሁሉ ሙሉ ነው ኣሜንንንንንን ዘመነህ ይባረክ

  • @betsuanayele9667
    @betsuanayele96676 күн бұрын

    Josi may God bless you and your entire family abundantly!!!

  • @KadrelabdalaSalemn-it3ox
    @KadrelabdalaSalemn-it3ox6 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @martanateuos57
    @martanateuos576 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤eeeeeeeeeeeeeeenmmmmmmm❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gh6ol3fn7s
    @user-gh6ol3fn7s6 күн бұрын

    "በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ በክርስቶስ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር አልባ እንድንሆን ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ በእርሱ መርጦናልና...።" ኤፌሶን 1:3-14

  • @Elias0111elias
    @Elias0111eliasКүн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉ ሙሉ ነው እየሱስ ገብተህ ከቤቴ ❤❤

  • @amanuelmathewos6186
    @amanuelmathewos61865 күн бұрын

    Hashu Amanikina Praise to be God!

  • @SisayTsegaye_A
    @SisayTsegaye_A7 күн бұрын

    💙💙💙 ጌታን ብዬ (ብዬ ... ብዬ...) አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም ልጅነትን አገኘሁኝ ❤❤❤ ጆሲዬ ጌታ ይባርክህ !!

  • @dinknesh3524
    @dinknesh35246 күн бұрын

    ሀሹ አማኒኬና Amennnn amennnnn ተባረክህ ዮሴፍ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ❤❤

  • @MinishalTesfaye
    @MinishalTesfaye6 күн бұрын

    ምን አይነት መዝሙር ነው እያለቀስኩ እየሰማሁ ነው እግ/ር ዘመንህን ይባረክ❤❤

  • @PisraelTeka
    @PisraelTeka6 күн бұрын

    እንኳን ጌታን አመኑኩና ልጁ ሆኝአለሁና እጥፍ አመሰግናለሁ

  • @YonatanYismu
    @YonatanYismuКүн бұрын

    amen amen Hallelujah 🙌🙏 tebareku eht wendmoche 🙌

  • @MinishalTesfaye
    @MinishalTesfaye6 күн бұрын

    ምን አይነት መዝሙር ነው እያለቀስኩ እየሰማሁ ነው እግ/ር ዘመንህን ይባረክ❤❤ 2:32

  • @nehemiyayoseph9715
    @nehemiyayoseph97156 күн бұрын

    God bless you and your family Joseyyee❤❤

  • @user-mi1ts1on3o
    @user-mi1ts1on3o3 күн бұрын

    ጆዬ ተባረክ ወንድሜ ስንቴ ስማው ኡፍፍፍ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙌🙌😰😰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay47305 күн бұрын

    ሀሌሉያ ሀሹ አማኒኬኔ ዋው ዋው አንደኛ ነው አመለኩበት ዋው የድሮ መዝሙር ወላይታ ዋው ዋው ዋው ዳኩዋ ጋላቲኪና አሜን አሜን አሜን ኢየሱስዬ ያልተለወጥክብኝ አባቴ ለዘላለም ክበርልኝ፡፡

  • @YesehakHabtamu
    @YesehakHabtamu2 күн бұрын

    ጆሲ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ጌታን ብለህ አልከሰርክም ጌታ ይመስገን ።

  • @kedirkedir7458
    @kedirkedir74584 күн бұрын

    በእውነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ተባርከሃል❤

  • @user-vg6dv2ul9e
    @user-vg6dv2ul9e4 сағат бұрын

    Hashu❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏tabarake

  • @alemayehusamuel698
    @alemayehusamuel6986 күн бұрын

    Ameen Ameeeeeeen Ameeeeeeeeeen ፀጋው በዝቶልሃል Jossy ተባረክ!!!

  • @nebiyatestifanos
    @nebiyatestifanos6 күн бұрын

    Yosi blessed. U r ur blessing. God bless u Abundant ❤❤❤

  • @tanatana2175
    @tanatana21756 күн бұрын

    ሀሹ ሀሹ እንኳን የኢየሱስ ሆንኩኝ❤❤ ሀሹ እሴይይይይ🙏🙏🙏

  • @user-el9lc7jb1j
    @user-el9lc7jb1j6 күн бұрын

    እልልልልልል አሜንንን አሜንንን ተብርኩ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew72386 күн бұрын

    በረከታችን እኮ ጆሲ ለምልምልን !! አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይባርክ🙏🙏🙌❤❤

  • @eshetuashango9047
    @eshetuashango9047Күн бұрын

    We need like this old spiritual song with woliyta song I remember 90s

  • @mesaydawit3804
    @mesaydawit38046 күн бұрын

    Amen tebarek bebizu betam yamiral ❤

  • @officialhenokaddis6421
    @officialhenokaddis64216 күн бұрын

    ጆሲዬ ተባረክልኝ ድንቅ ዝማሬ ነው አባ❤

  • @SamiBirhanu-cs7im
    @SamiBirhanu-cs7im4 күн бұрын

    ነፍሴ ሆይ፥ እግዚአብሔርን ባርኪ፥ ምስጋናውንም ሁሉ አትርሺ፤ Amen Amen 💯

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l6 күн бұрын

    ጌታን ብይ አተረፍኩ እንጂ መቼ ከሰረኩ 😭😭😭 ጆሲ ተባረክ

  • @alamnash1265

    @alamnash1265

    6 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @gracedamene
    @gracedamene6 күн бұрын

    Hashu Amanikina❤ Hashu ta Goyinikina Yesusaw Na gidikina Hegaw cheketikina Goda Dakuwa galatikina ❤❤❤❤…..Ye Lijenete Mezmur ….Hashukaaa

  • @samuelamare9386
    @samuelamare93866 күн бұрын

    Jossy blessed singer.

  • @Kashashena
    @Kashashena5 күн бұрын

    ጆሲ ሁሌም የሚትወደድ ሰው ነህ❤እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @devatilaahun
    @devatilaahun4 күн бұрын

    Ehe mezmur like siyansew new yemitilu❤isti be like enabeshbishew🎉

  • @metrophonemetrophone595
    @metrophonemetrophone5954 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ታባረክ ጆሲ ❤️❤️❤️

  • @temesgenyohannes6903
    @temesgenyohannes6903Күн бұрын

    uuuuuuuuu....... Jossyyeeeeeeeee U are our Gift! God bless You more and more! Grace!!!

  • @diboraDeborah-ob6ij
    @diboraDeborah-ob6ij6 күн бұрын

    ሀሹ ሀሹ እልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይባረካችሁ ጌታን ቢየ አተረፍኩ እንጅ አልከስርኩም እኔ 🙏🙏አሜንንን

  • @samitube7948
    @samitube79486 күн бұрын

    ኢየሱስ ንጉሳችን ክብር ምስጋና ይሁንለት።

  • @user-iq3oh1oc3l
    @user-iq3oh1oc3l6 күн бұрын

    ሁሌም ተወዳጅ❤❤❤

  • @DerejeDemise-de3fl
    @DerejeDemise-de3fl6 күн бұрын

    I love this song :: ba mezmurih hulem tebrkbetalehu❤ jos

  • @ganetassef1277
    @ganetassef12776 күн бұрын

    አሜንንን❤❤❤❤

  • @henok1361
    @henok13616 күн бұрын

    ጌታን ብዬ ፡ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም፡ ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም ፡፡ ሀሹ Josiye Ante Beka Zimmm Bileh Zemr ufffff Ewunet 🥰Ante Lezhi tiwuld Bereket Neh Egziabher Yabzalh.

  • @alamnash1265

    @alamnash1265

    6 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @elisbtgezahn8461
    @elisbtgezahn84616 күн бұрын

    አሜን አሜን ❤❤🙏🏻🙏🏻

  • @hiwobuski
    @hiwobuski6 күн бұрын

    One Tanadan ha mazumurriya ayeti awati yexishin siyidayi Hashu amanikina Tayo ayia Tizzi gasu tuma❤❤❤❤❤

  • @JESUSISLORD-xc8es
    @JESUSISLORD-xc8esКүн бұрын

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤Elelelele esey ewnet new Tebarek wendime zemenk ageliglotik yibarek

  • @SrourStore-nb3od
    @SrourStore-nb3od6 күн бұрын

    አሜን አምላክ ልዩ ነው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥰⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅💟💟💟💟💟🤎💛

  • @BettyBetty-pb4mq
    @BettyBetty-pb4mq6 күн бұрын

    አሜንንን አሜንንን ተበርክ ዮስዬ ፀገ ይብዘልክ እውነት አልከሰርክም ጌታን ጌታን ብለክ ❤❤❤❤❤

  • @DestayeYohannes
    @DestayeYohannes4 күн бұрын

    ሀሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ❤❤❤❤ሹ....የዘላለሜ ነህ

  • @marthaaraga8893
    @marthaaraga88936 күн бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BetyKetema
    @BetyKetema6 күн бұрын

    ጌታን ብዬ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም ሞላልኝ እንጂ አልጎደልኩም ልጅነትን አገኘሁ 🙏🙏🎸🥰🎸

  • @SelameMeskelu-tr1zz
    @SelameMeskelu-tr1zz3 күн бұрын

    ዘመንክ ይባረክ ጆሲዬ

  • @REDAHEGNMENEDO
    @REDAHEGNMENEDO5 күн бұрын

    ጆስዬ ብሩክ ሁን!❤ በ ከምባትኛም አንድ መዝሙር ስራ!🙏 እወድካለሁ።

  • @SelamSelamasfeha
    @SelamSelamasfeha12 сағат бұрын

    Amen hallelujah 🙏

  • @natnaeldawiteyoutube
    @natnaeldawiteyoutube7 күн бұрын

    ታ ኢሻው!❤️

  • @martabeyene5413
    @martabeyene5413Күн бұрын

    God bless you pastor 🇪🇷

  • @netasnetyohanis9734
    @netasnetyohanis97346 күн бұрын

    ሀሹ ሀሹ ሀሹ አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-er7kz7tt5d
    @user-er7kz7tt5d3 күн бұрын

    ተባረከ አሁንም ይፍለቅልህ

  • @KamilHana-df1io
    @KamilHana-df1io3 күн бұрын

    የምር የሄ መዝሙር በጣም ነው ምወደሸድው

  • @samuelamare9386
    @samuelamare93865 күн бұрын

    Jossy I am waiting your Album #4. Please please please brother.

  • @AMNproductions
    @AMNproductions6 күн бұрын

    The blessed jossy ❤️❤️❤️

  • @salamawtdagafavideo6902
    @salamawtdagafavideo69026 күн бұрын

    የተባረክ ናህ ጆስዬ

  • @amisalu3412
    @amisalu34124 күн бұрын

    Ameeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mir2815
    @mir28156 күн бұрын

    ዋውውው አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ፈጽሞ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤

  • @EtalemEyob-zj3jo
    @EtalemEyob-zj3jo3 күн бұрын

    Hashshshshu Amanikina illllllllllll🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @wisdom694
    @wisdom6946 күн бұрын

    amen amen Josy, we love you

  • @user-hw1hn4jc5y
    @user-hw1hn4jc5y5 күн бұрын

    ጆሲዬ ከልጅነቴ ጀምሮ መዝሙሮችህን እሰማላሁ ከላይ ነው ተባረክልኝ ያባቴ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-di5nf2vb2g
    @user-di5nf2vb2g6 күн бұрын

    እውነት ጌታን ብዬ ምንም አልጎደልኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጆሲ

  • @eyobwold9257
    @eyobwold92576 күн бұрын

    ዮሴፍ ወንድማችን በብዙ ተባራክ እግዚአብሔር አገልግሎትህን አብዝቶ ይባረክ ከልጅነቴ እስከ አሁን ድረስ በዝማሬዎች ታባርከለሁ።

  • @libanosayza2433
    @libanosayza24336 күн бұрын

    ሀሹ አማንክና ሀሹ ታ ጎይንክና ጦሳዉ ና ግድክን ሀጋው ጨቀትክና ዳኩዋ ጋላትክና ❤❤❤

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij83547 күн бұрын

    Woooowሰጠብቅ መጣልን እሳይ ጆየ ሰለ አንተ እግዚአብሔር ይመሰገን አንተ ለምደራችን በረከት ነህ❤ ሀሹ አማንክና ጦሳው ና ግዲክና ኦኦኦኦ ጦሳን አንጄታ ❤

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie12146 күн бұрын

    ዮሲ what a blessing you and your family are? What a grace I really thank God for these unwavering talent and grace through out the year. What can I say የጠራሀ ጌታ የተመነ ነው

  • @Meserat-vb6sj
    @Meserat-vb6sj6 күн бұрын

    አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾🚾አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DestaMetasebya
    @DestaMetasebya4 күн бұрын

    Hashu Amanikina hashu ta goyinikin....❤❤❤❤❤

  • @wondimudansa
    @wondimudansaКүн бұрын

    tebarek wondime lezelalem

  • @amanuelmathewos6186
    @amanuelmathewos61866 күн бұрын

    Amen Amen ጌታን ብዬ/ HASHU AMANIKINA/ ሀሹ አማኒኪና/

  • @tsinatpetros4398
    @tsinatpetros43987 күн бұрын

    Hashu Amanas yesusa,God Bless you

Келесі