"እግዚአብሔር ትክክል" /EGZEABHER TIKEKEL / የካሳ ቤተሠብ መዘምራን New ethiopian protestant Song 2024

Музыка

“እግዚአብሔር ትክክል” EGZEABHER TIKEKEL" የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦታዋ የካሳ ቤተሠብ መዘምራን ::
ይህን መዝሙር የምትሰሙ በእግዚአብሔር ቤት እየኖራችሁ በብዙ ሰልፍ የምታልፉ: ይህ ለምን በህይወቴ ሆነ ? እግዚአብሄር በህይወቴ ይህን ለምን አመጣ ? ብላችሁ በተለያየ ግራ መጋባት ውስጥ ላላችሁ : የእናንተ ፈቃድ ሳይሆን የእርሱ ፈቃድ : የእናንተ ሀሳብ ሳይሆን የእርሱ ሀሳብ ብቻ እንዲሆን በምታልፉበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ትክክል ነው ብለን እንድናምን እንድናገርም እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር እንዲያፅናናችሁም እንድያፀናችሁም ምኞቴም እምነቴም ነው::
ብሩካን ናችሁ!

Пікірлер: 525

  • @yosefkassajossykassaoffici1565
    @yosefkassajossykassaoffici156520 күн бұрын

    “እግዚአብሔር ትክክል” EGZEABHER TIKEKEL" የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦታዋ ካናዳ የካሳ ቤተሠብ መዘምራን :: ይህን መዝሙር የምትሰሙ እና የምታደምጡ በእግዚአብሔር ቤት እየኖራችሁ በብዙ ሰልፍ እና መከራ በብዙ ጥያቄ ውስጥ የምታልፉ: ይህ ለምን በህይወቴ ሆነ ? እግዚአብሄር በህይወቴ ይህን ለምን አመጣ ? ብላችሁ በተለያየ ግራ መጋባት ውስጥ ላላችሁ : የእኛ ፈቃድ ሳይሆን የእርሱ ፈቃድ : የእኛ ሀሳብ ሳይሆን የእርሱ ሀሳብ ብቻ እንዲሆን በምናልፍበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔርን አንተ ትክክል ነህ ብለን እንድናምን እንድናገርም እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር እንዲያፅናናችሁም እንድያፀናችሁም ምኞቴም እምነቴም ነው:: ጌታ ይባርካችሁ::

  • @zed8788

    @zed8788

    20 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው::

  • @liaamdemariam2668

    @liaamdemariam2668

    20 күн бұрын

    Wow egezabehare tekekel

  • @tamiratwanore1297

    @tamiratwanore1297

    20 күн бұрын

    ✝️📖🎤💓💓💓👍

  • @tamiratwanore1297

    @tamiratwanore1297

    20 күн бұрын

    💒✝️📖🎤🎸🎻🪗🎺🎷🎹🙏🙌💓👍

  • @tamiratwanore1297

    @tamiratwanore1297

    20 күн бұрын

    "Amen."!!💒✝️📖🎤💓💓💓👍✅️

  • @Tomno319
    @Tomno31921 күн бұрын

    ጆሲን የምትወዱት👍

  • @tamiratwanore1297

    @tamiratwanore1297

    20 күн бұрын

    🙌💓👍✅️

  • @WorikneshBissa

    @WorikneshBissa

    20 күн бұрын

  • @EyaAbebe.

    @EyaAbebe.

    20 күн бұрын

  • @privatecell3665

    @privatecell3665

    20 күн бұрын

    Aln

  • @mouawecell3097

    @mouawecell3097

    20 күн бұрын

    በጣም በጣም በጣም ❤❤❤

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity280320 күн бұрын

    ይህ ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ምድር በረከት ሆነዉ የተፈጠሩ ናቸዉ መዝሙራቸው ለብዙዎች የጊዜዉ መልዕክት ነዉ ዮሴፍ እና ቤተሰቡ እንወዳችኋለን❤❤❤

  • @selinmamo

    @selinmamo

    20 күн бұрын

    Definitely that true blessed family❤️❤️

  • @selassiemollatrinity2803

    @selassiemollatrinity2803

    20 күн бұрын

    @@selinmamo ፀጋ ይብዛልሽ

  • @tamiratwanore1297

    @tamiratwanore1297

    19 күн бұрын

    💓💓💓👍

  • @edenesayas4057

    @edenesayas4057

    13 күн бұрын

    እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ይባርክ !!በእውነት መዝሙሩ መልክት ነው ለኔ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity280320 күн бұрын

    እያለቀስኩኝ ንስሃ እየገባዉ ከጥያቄ ሕይወት መጥቼ ልቤ እየተጽናና የሰማሁት የእኔ መልዕክት ነዉ 🙏❤❤

  • @tamiratwanore1297

    @tamiratwanore1297

    20 күн бұрын

    💓💓💓👍

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354

    @meronmilkyasyemisrachlij8354

    20 күн бұрын

    በእውነት እነም አለቀሰኩት😢❤

  • @selassiemollatrinity2803

    @selassiemollatrinity2803

    20 күн бұрын

    ኢየሱስ ያለዉ ብቻ እግዚአብሔር ያለዉ ይሁን ኦ​@@meronmilkyasyemisrachlij8354

  • @Lubaba.
    @Lubaba.20 күн бұрын

    ሌሊቱን ሙሉ ሳለቅስ ምንም ሳላቁዋርት የሰማውት መዝሙር ዉስጤ ቀለጠ አንደበቴ መናገር አቃተኝ አግዚአብሔር ናፈቀኝ ማረኝ አልኩት ብቻ ፍለጋዬ በዛ የኔ ጌታ እኮ ፃድቅ ነው የማይሳሳት ብቻ አግዚአብሔርን የማይረባኝን አርግ እያልኩኝ ያሳለፍኩትን ክዘያቶች አሰብኩዋቸውና አግዚአብሔር ለካ ትክክል ነበር መከልከሉ 😭😭😭 አባባ አረ እየፃፍኩ እንባዬ ይፈሳል 😭😭😭😭 የኔ ዉዶች ሁላችሁም ወዳችዋለው ጆስዬ አንተ የ ትውልድ አባት ከውስጥህ የሚፈልቀው አግዚአብሔር ያስቀመጠው ትልቅ ነገር ለትውልድ አእዘረዘር ማየቴ አግዚአብሔር አመሰግናለሁ.... 🙏🙏🙏🙏love you all ❤️❤️

  • @zed8788
    @zed878820 күн бұрын

    ብዙ እድል በምድር ላይ አለ :: እግዚአብሔር በአንድ ላይ ማመምለክና ማገልገል ግን ወደር አይገኝለትም አሜን እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ::

  • @selamawitteshome662
    @selamawitteshome66221 күн бұрын

    የታደለ ቤተሰብ ለብዙ ቤተሰብ መታደስ ይሁን እናንተን ያየ ቤተሰብ ሁሉ ይጽናና ክብሩን ጌታ ይውሰድ

  • @kassahunyigzawayalew6783
    @kassahunyigzawayalew678320 күн бұрын

    እኔና ቤቴ ያለንበትን ወቅታዊ የሕይወት ጉዞ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ በባሪያዎቹ ሊያጽናናን ይህን ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ስለሰጠን ሁሉን አዋቂ ጌታ ስሙ ይባረክ እናንተንም አብዝት ይባርካችሁ።

  • @deb_june1141
    @deb_june114121 күн бұрын

    እግዚአብሔር ትክክል ትክክል ትክክል ነህ አንተ በስራህ ጻድቅ ነህ አሜን ተባረኩ

  • @weynishetgetachew2191
    @weynishetgetachew219120 күн бұрын

    የመፅናናት መንፈስ በናንተ ዝማሬ አግኝቶኛልና ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።

  • @mikitsegaye813
    @mikitsegaye81320 күн бұрын

    ከመንፈስ ቅዱስ የሚላክ ድምጽ ናቹ ተባረኩልን ቶሎ ቶሎም ዘምሩልን

  • @mlfilmproduction5014
    @mlfilmproduction50147 күн бұрын

    በአባቴ ሞት በጣም ልቤ አዝኖ ጌታ ሆይ ለምን ብዬ ነበር ይሄን መዝሙር ሰምቼ ተፅናናሁ እግዚአብሔር ትክክል ነሁ ሁሌም

  • @biniyamtsegaye9052
    @biniyamtsegaye905221 күн бұрын

    ይህ ነዉ ትክክል አንተ ያልከዉ ሀሳብህ ይሁን የፈቀድከዉ 🙏

  • @samitube7948
    @samitube794821 күн бұрын

    እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው የቅን ፈራጅ መልክ አታይ አተደላ ሁሌም በስራህ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ልብን ኩላሊት የሚመረምር ተባረኩ የካሳ የኢየሱስ ቤተሰብ እወዳችኃለሁ።

  • @tsegayirdaw8531
    @tsegayirdaw853121 күн бұрын

    ፃድቅ ነህ በስራህ አትሳሳትም እንዲህ አድርግ አትባልም❤❤❤

  • @SolomonMathewos-qx9gy
    @SolomonMathewos-qx9gy21 күн бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!

  • @KalebDesta-wh1ch
    @KalebDesta-wh1ch20 күн бұрын

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ትክክል ትክክል ትክክል ነህ አንተ ..... እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ይገለጥላችሁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @pastorbinyamwaleministry5292
    @pastorbinyamwaleministry529221 күн бұрын

    እግዚአብሔር ትክክል ነው ብሩካን ናችሁ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity280320 күн бұрын

    ዮሴፍ ካሳ በእውነት የተባረክ ድንቅ ሰዉ ነህ ቤተሰቦችህም የተባረኩ ናቸዉ❤❤❤

  • @ashusam7084
    @ashusam708421 күн бұрын

    እኔም ማለት የምችለው ፃድቅ ነህ ጌታ!!😍 ተባረኩ።

  • @eyobwold9257
    @eyobwold925720 күн бұрын

    ሁሌም የእግዚአብሔር አብሮነት ከእናንተ ጋራ ይሁን በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ በብዙ እድሜ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን ።

  • @user-pj2ef2jt3e
    @user-pj2ef2jt3e21 күн бұрын

    እግዚአብሔር ትክክል በስራው ጻድቅ ነዉ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tihitinazekariyas102
    @tihitinazekariyas10221 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤ እግዚአብሔር በሥራው ጻድቅ ነዉ!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tamiratwanore1297

    @tamiratwanore1297

    19 күн бұрын

    ⛪️✝️📖🎤🙌💓💓💓💓👍🙏

  • @fasikahailu
    @fasikahailu2 күн бұрын

    ለኔ መልፅክቴ ነው መዝሙሩ ጌታ እየተናገረኝ እስከሚመስል ድረስ ነው ቀኑን ሙሉ ለረዥም ሰዓት የምሰማው ውስጤ ነው የገባው ጌታ ይባርካችሁ ተባርከንበታለ ተፅናንቼበታለሁ ደስ የሚል ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁንለት

  • @samuelamare9386
    @samuelamare938621 күн бұрын

    Please God bless this family forever.

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity280320 күн бұрын

    የእኔ መልዕክት ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk291713 сағат бұрын

    ይህ መዝሙር ከተለቀቀ ሁለት ሳምንት ሆነው እስካሁን ሁል ጊዜ እየሰማሁት ነው አይጠገብም በሆነብኝ ነገር እግዚአብሔር ትክክል ነህ ጌታ ሆይ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ🙏😢

  • @Ethiopian197
    @Ethiopian19720 күн бұрын

    ነፍሴ ሆይ ስም በእግዚአብሔር ታመኝ ሁሌም ጻድቅ ነው እርሱ።በጣም ደስ የምል መዚሙር ነው።

  • @jireenyaafekadu9274
    @jireenyaafekadu927421 күн бұрын

    እግዚአብሔር ትክክል ነው አሜን። ተባረኩ።

  • @akam1625
    @akam162520 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካቹ የዛሬ 3 ዓመተ ከ 4 ወር በጣም ከባድ ሁነታ ላይ ሆኜ እግዚአብሔር አለ በምለው መዝሙረ ጌታ ተናገረኝ የዛሬውም መለክት አለው ተባረኩ:: በጸሎት አስባቹሀለው አንጀትቴ,,,

  • @ganttumiso5107
    @ganttumiso510716 күн бұрын

    አሜንንን እውነት ነው አግዚአብሔር ትክክክል 😥😥😥አሜንንን አሜንንን 😭❤️አሜንንን ታባራኩ ❤️

  • @melkamuserdo7774
    @melkamuserdo777420 күн бұрын

    የሠራዊት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @mimishajohn1540
    @mimishajohn154020 күн бұрын

    ሁሌም ትክክል ነው እርሱ ፃድቅ ነው ንጉሱ በእውነት ይሄ መዝሙር ለእኔ ተግሳፅም ምክርም ደግሞ መፅናኛ ሆኖልኛል ለምን ብዬ እግዚአብሔርን በምከራከርበት ጉደይ ላይ እርሱ ፃድቅ ነው ብርክ በሉልኝ ገና እልጠገብኩትም ደጋግሜ እሰማዋለሁ ለነብሴ መጠገን እስኪሆንላት አሜን።

  • @genetpaulos861
    @genetpaulos86121 күн бұрын

    እግዚአብሔር ፃድቅ ነህ………ተባረኩ

  • @selamyohannis9520
    @selamyohannis952019 күн бұрын

    በቃሽ ነፍሴ ሆይ ስሚኝ በእግዚአብሄር ታመኚ ሁሌም ትክክል ነው እሱ Amen Amen tebarekulign tsegaw yebzalachu

  • @kussitosenbetogendo3246
    @kussitosenbetogendo324620 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ የካሳ ቤት ሰብ እጅግ ተባርካለው በመዝሙሩ።

  • @user-jl1qt8se3x
    @user-jl1qt8se3x7 күн бұрын

    ዮሴፍና በተሰቦች ጌታ ዘመናቸውን ይባረክ ተባረክናል

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij835420 күн бұрын

    እግዚአብሔር ትክክል ነህ...ኦኦኦኦኦ እንደት የተባረክ በተሰብ ነው 💞😘👌

  • @teddyabrishe3561
    @teddyabrishe356116 күн бұрын

    እግዚአብሔር ትክክል ነው በስራው ጻድቅ ነው,, 🥹🥹😔😔😢

  • @SelamawitBalcha-ds2eo
    @SelamawitBalcha-ds2eo11 күн бұрын

    Egzeabher Tikekel new Geta Amelak yebarkach tebarekachu keru❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nj5fh1se8n
    @user-nj5fh1se8n20 күн бұрын

    ይህን መዝሙር በእንባ ነው የሰማውት 😢😢በቃ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ😍😍

  • @EyerusMuche-km2if
    @EyerusMuche-km2if20 күн бұрын

    Egzaibehar yemsgen Egzaibehar bezuhezeb alew!!! Haleluya......tsiga yebzalachihu!

  • @daniandsunemofficial9493
    @daniandsunemofficial949320 күн бұрын

    እግዚአብሔር የተናገረውን እራሱን ያደርጋል አሜን ብሩካን ናችሁ

  • @user-gm8cm6qh4t
    @user-gm8cm6qh4t12 күн бұрын

    ለበረከት ሁኑፀጋዉን ያብዛላቹ ጌታ

  • @banchidantdmwaktola2308
    @banchidantdmwaktola230819 сағат бұрын

    ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤

  • @Tsehayabune
    @Tsehayabune20 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህች ተበርክህ በብዙ ፀጋ እግዚአብሔር ትክክል ❤❤😢😢😥😥😊🖐🖐

  • @NatanDecho
    @NatanDecho3 күн бұрын

    እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed20 күн бұрын

    አራ በ ጌታ ማዝሙር ሰሰማ እንባዬ ይቅደማል 😭😭 የኔ ሂዎት ነው

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nmКүн бұрын

    እግዚአብሔር ፃድቅ ነህ ትክክል ነህ እውነት ነው

  • @aviya5907
    @aviya590720 күн бұрын

    ይህን የተባረከ ቤተሰብ መዛመድ መቀላቀል የምችለው እንዴት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yotubecreators84
    @yotubecreators8420 күн бұрын

    😢😢😢😢😢❤❤❤eshiiiiiii Eshiiiiiiii uuuufffffff amennn amen 😭 🙏 🙌 👏 ❤️ 😢😢😢😢😢

  • @user-ok6xr3hw7f
    @user-ok6xr3hw7f20 күн бұрын

    እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው ብቻ ምን ልበል እግዚአብሔር ዳሪቻችሁን ያስፋ በጣም እንወዳችኋለን ፀጋና ሰላሜ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesolo6382
    @mesolo638220 күн бұрын

    ተባረኩ ጌታ ኢየሱስ ያብዛላችሁ አዎ እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ትክክል ነው

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d20 күн бұрын

    አሜንንንን እግዚአብሔር በሁሉ ትክክል ነው. ክብር ስግዳት አምልኮ ለእርሱ ብቻ ይሁን አሜንንን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ. አዝ ባላይ ይባርካች እናተ የቤትክርስትያን በረከት ናቹ ባብዝ ታባርኩኩኩ ዉዶቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @desalenglire8641
    @desalenglire864120 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አንተ ትክክል ነህ. ተባረኩ ጌታ እግዚአብሔር ይበርካችሁ

  • @MekdeseGemechu-hh8fv
    @MekdeseGemechu-hh8fv20 күн бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ አዲስ አዲስ መዝሙር ይጨምርባቹ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @TadewosiDaphore-df8nr
    @TadewosiDaphore-df8nr20 күн бұрын

    አሜን እግ/ር ይባርካችሁ ጆስ ብዙ ተባሪኬኃለሁ❤ ዘመናችሁ የተባረካ ይሁን🎉

  • @user-vg7vo7gu6m
    @user-vg7vo7gu6m21 күн бұрын

    You're our blessings.......❤❤ God bless you

  • @meronderese6960
    @meronderese69604 күн бұрын

    አዎ እግዚአብሔር ትክክል ነው ተባረኩ

  • @dannybeauteysalon8211
    @dannybeauteysalon821120 күн бұрын

    እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ መዝሙሩ ደስ ይላል እውነት ነው እግዚአብሔር ፃድቅ ነው !!

  • @solantube776
    @solantube77614 күн бұрын

    I really have nothing to say, may the Lord Jesus bless you !. you are truly blessed by God. If they serve God, here they are like you. Jesus is Lord forever. May the Lord lead you to the crown of glory prepared for you.

  • @ferewoyniassefa5107
    @ferewoyniassefa510717 күн бұрын

    እውንት አግዘአብሔር ትክክል ተባረኩ❤❤❤❤

  • @nuxu-reacter
    @nuxu-reacter18 күн бұрын

    ታድላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @immanuel342
    @immanuel34214 күн бұрын

    "Yes I truely from my deepest Heart requires support Amen, I recieved in the Name of Jesus, I accepted"

  • @adimasuhaile8952
    @adimasuhaile895218 күн бұрын

    ብሩካን ናችሁ! ይባርካችሁ።

  • @abezuayele7645
    @abezuayele764520 күн бұрын

    Wow❤ አሜን❤ አሜን🙏 አምላኬ እግዚአብሔር በስራው ሁሉ ከምንለው በላይ ትክክል ነው። ሃሌ ሉያ🙏🙏 የካሳ ቤተሰብ😇❤ በእግዚአብሔር በሰው የተወደዳችሁ ናችሁ 😇 ተባረኩልኝ❤❤😇

  • @user-lf9uq8qk3f
    @user-lf9uq8qk3f16 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ትክክል ነህ 😢😢tebareku

  • @LidiyaAshe-vb4so
    @LidiyaAshe-vb4so12 күн бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏

  • @barkot7147
    @barkot714719 күн бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልልልልል አንተ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ❤

  • @azruabtubabebe1266
    @azruabtubabebe126621 күн бұрын

    እግዚአብሔር ትክክል !

  • @MamuDesta-cp2ol
    @MamuDesta-cp2ol15 күн бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @wendmagegnasfaw3083
    @wendmagegnasfaw308317 күн бұрын

    ድንቅ መዝሙር ነው❤❤❤❤❤❤❤ በብዙ ተባረኩልኝ

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza198220 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ፀድቅ ነው ሁሌም ክብር ለአምላካችን ይሁን የአባቴ ብሩካኖቼ በብዙ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረኬ 💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 የእግዚአብሔር ክብር አሁንም ከእናንተ አይሌይ በጣም እወዳቸዋለሁ 💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏

  • @meserethariso8132
    @meserethariso813220 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bisrataklilu686
    @bisrataklilu68620 күн бұрын

    የተባረከ ቤተሠብ ያብዛላችው አናንተ የምድር በረከት ናችው

  • @takalatadassa-gb7jc
    @takalatadassa-gb7jc15 күн бұрын

    Zamanachu yibaraki hulem ewodachuhalhu yene mirtochi

  • @AsratTseda
    @AsratTseda20 күн бұрын

    እግዚአብሔር ትክክል ነው። አሜን ተባረኩ

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu985020 күн бұрын

    Yes, he is right all the time....God bless this family.

  • @Bana-oy5nv
    @Bana-oy5nv18 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጸጋ ይብዛላቸው

  • @TigistAbrha-kq5ev
    @TigistAbrha-kq5ev7 күн бұрын

    አቤት እንዴት የሚያፅናና መዝሙር መንፈስ ቅዱስ ስጣችሁ። አሁንም ተባረኩልን 🙏🙏🙏

  • @googlecreate8498
    @googlecreate849820 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉amen amen Tebark Tebark Tebark Tebark Wellcome Wellcome Wellcome ❤

  • @user-lr7wt4iq4w
    @user-lr7wt4iq4w18 күн бұрын

    the same voice ❤❤❤ egziabiher yibarikum ጸግኡ የብዝሓልኩም

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse864111 күн бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻

  • @user-ux7xh2fb1s
    @user-ux7xh2fb1s21 күн бұрын

    Tebareku bebzu denke betesab❤❤❤

  • @bethelihemalemayehu7002
    @bethelihemalemayehu700216 күн бұрын

    Endet yale mebarek new geta hoy yenenim beteseb asib

  • @kumnegerAyenew-bm7yr
    @kumnegerAyenew-bm7yr7 күн бұрын

    ፃዲቅ ነህ አትሳሳትም ❤❤❤

  • @user-ic7ps8zo7p
    @user-ic7ps8zo7p18 күн бұрын

    tebareku egziyabar lerasu ej egr andebetu nacu tebareku

  • @zelalemgebru16
    @zelalemgebru1620 күн бұрын

    በቃሽ ነፍሴ ሆይ ስሚኝ በእግዚአብሔር ታመኚ ሁሌም ትክክል ነው እርሱ ፃድቅ ነው ንጉሱ እግዚአብሔር ፓስተር ጆሲና ቤተሰቡን ይባርክ

  • @LemmaOfola
    @LemmaOfola11 күн бұрын

    እ/ር አብዝቶ ይባርካችሁ::

  • @user-sl1kz6nz8n
    @user-sl1kz6nz8n18 күн бұрын

    keber le egzihabeher yihun tebarekulen

  • @GraceDaniel-xx6ru
    @GraceDaniel-xx6ru21 күн бұрын

    Tebareku❤

  • @mahydemse3227
    @mahydemse322718 күн бұрын

    geta iyesus yibarkachu yichemrlachu yetebareke beteseb nurulin indmena tena yistachu🥰🥰

  • @user-el2md4ex5s
    @user-el2md4ex5s17 күн бұрын

    Amen! Tebareku Jossi❤

  • @HalleluyaZema
    @HalleluyaZema18 күн бұрын

    ክብር ለጌታ ይሁን stay blessed

  • @immanuel342
    @immanuel34214 күн бұрын

    I given my life to God totally and praying for any thing my Abba Father whom sending the spirit of Son and I requiring material Blessing and I certain and got eternal life"

  • @hassetdino7413
    @hassetdino741320 күн бұрын

    እግዚያብሄር በሌለለበት ዝላይ እና ጭፍራ ትተን ወደ ልባችን ልንመለስ ይሆንን ?

  • @metikuabebe5259
    @metikuabebe525915 күн бұрын

    My favorite people!!! You are blessed!!!! Love the song and blessed by Tebareku!!!

  • @kokebew7734
    @kokebew773419 күн бұрын

    አሜን እግዚአብሔር ፃድቅ ነው❤❤

  • @hiruthmenkir743
    @hiruthmenkir74320 күн бұрын

    ዘመናችው ይባረክ

  • @wehazitgerie6231
    @wehazitgerie623118 күн бұрын

    Egziabher zemenachu ybarik ❤❤❤

Келесі