YOSEF KASSA NEW MUSIC 2019 (OFFICIAL MUSIC VIDEO )ይሄ ነው የገባኝ_Yihe Nen Yegebagn
New Mezmur 2019 by YOSEF KASSA
This Video Clip is Dedicated Only to Jossy Kassa Official Channel
Check Out New Eriteran Mezmur And Ethiopian Mezmur More Mezmur Videos Now at Tube Mezmur brings New Enteretanment Mezmur. and Music Mezmur Video Clips for you blessed;- Official Video Subscribe today for latest gospel songs: Here: / @yosefkassajossykassao...
Facebook: / yosef.kassa.526
Instagram ; / Twitter ;© Subscribe
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel Song,Wongel,Gospel,Amharic,Mezmur,Protestant,Protestant song,Christian,Evangelical,church,Ephrem Alemu,Tekeste Getnet,Yoseph Ayalew,Kefa Mideksa,lily tilahun,Mesfin Gutu,Tesfaye Gabiso,Hana tekle,Jossy Kassa,Dagi,Dagimawi Tilahun,Samuel Tesfamicheal. Hanfre Aligaze,Tolosa Gudina,Teddy Tadesse,Yosef Bekele,Tesfaye Chala","Teddy Tadesse" "Bereket Tesfaye" frabek125 "Ephrem alemu" "Suraphel Demissie" "Presence Tv" "Holy Tv" "Cj Tv" "Aster Abebe" "feker tube" "MARDA TUBE" "Melkamu tube" "ETHIOPIAN PROPHET'S" "TST APP "yesuf app"
#Hosannamezmur#YOSEFKASSA##EthiopianMezmur
© Copyright: YOSEF KASSA Inc 2019
Пікірлер: 2 600
😭😭😭😭 ለእኔ የተዘመረ መሰለኝ ኦርቶዶክስ ነኝ ይህን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ይመጣል ባህሩን ከፍሎ ያሻግረኛል አምናለሁ እኔ 😭😭☦️
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሁሌም ስከፋኝ የምሰማዉ መዝሙር ነዉ በጣም ነዉ ምወደዉ🤲🤲
@asterdugassa766
Жыл бұрын
ስለምትወጂው እኮ አይደለም የእግዚአብሄር መንፈስ ስላለበት ነው እራስሽን ጠይቂ
@getuwoldemariam5930
11 ай бұрын
@@asterdugassa766😂
@dilamenukuro380
11 ай бұрын
@@asterdugassa766o
@user-qz2gz7pb1o
11 ай бұрын
የእኔ ልጅ አረብ አይደለም እኔ ስደተኛ ሆኜ ነኝ ከ ኢትዬጵያ ስወጣ የተወለወደው 23 years ago online manage in USA
@tesemadaniel7533
10 ай бұрын
@@asterdugassa766 lk nesh awo
I'm catholic but I love this gospel music God continues bless everyone in mighty name Jesus Christ of Nazareth Amen 🙏
I'm Muslim i like this song 💞 it's hurt touching 😍 i like mazmur
@SAMUEL-bo9ku
3 жыл бұрын
JESUS Loves you forever ❤❤❤
@selamhagos2006
3 жыл бұрын
@@beyatlemugullaa2611 111pp
@selamhagos2006
3 жыл бұрын
@@beyatlemugullaa2611 00888⁰⁰⁰⁰⁰⁰0
@selamhagos2006
3 жыл бұрын
@@beyatlemugullaa2611 ìo0ìì⁰ppppòpp11p11pip90
@selamhagos2006
3 жыл бұрын
⁰⁰0000⁰
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ዉስጤ ነዉ ደመና የለ ንፋስ የለ ምስክር ነኝ እኔ አሜን
@alemabebe11
4 жыл бұрын
Wede ementum yemechershaw new
@iamholy7529
2 жыл бұрын
kzread.info/dron/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg.html
@yeshiharegbogale
2 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@terekech
Ай бұрын
@@alemabebe11ghu7i8o76
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር በጣም ነው የምወደው እንደኔ እስቲ ምትወዱት
@ninelife8135
3 жыл бұрын
God have no religion, so ya the song is about God and not protestant or orthodox religion
@tirhasshishay9199
3 жыл бұрын
Me too offfff
@misgafitness101natural5
3 жыл бұрын
ሀይማኖቱ ሳይሆን,...እየሱስ ነው እሚያድነው,። ኦርቶዶክስ ፣ ፔንጤ ፣ ካቶሊክ ፣ ሀይውይ ፣ ሙስሊም,..ወዘተ ብሎ ነገር የለም,። ሰው በእየሱስ ያምናል ፣ ሥጋ ደሙን ይበላል ፣ ይጠመቃል,.. እንዳዲስ ይወለዳል ይድናል,።... ቃሉንም ይኖራል,።
@thankstube_24
3 жыл бұрын
ወደ ገለው !!! subscribe and me bell back
@Gracemedia1234
2 жыл бұрын
wede iyesus iwunet sitmechi degmo be ireft tinoriyalesh, wenz dar inde tetekele zaf zim bilesh tilemelimiyalesh iyesus yadinal yitadegal ihite ney wede iyesus
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይኤንን መዝሙር ስሰማ የሚሰማኝን ስሜት አላቀዉም ዘመንክ ይባርክ
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ስሰማ ያስለቅሰኛል
I'm Muslim but I like this mazamur 🤲🤲❤
@zebibetesfamaryam7659
2 жыл бұрын
Sara Yamnalew Nay Sara Zekankum Weldo Daki Eyasus Kurustos Ekum Emo Madhanie Alem Yehlkum Amen
@sintayewbadasa7358
2 жыл бұрын
Good! And I'd encourage u to accept Jesus Christ as ur personal Saviour & u won't regret it!
@mezmurplace9296
2 жыл бұрын
I used to be a Muslim too, not anymore. Jesus Christ is my Lord and Savior now, you should accept him as your Lord and Savior too sister! You won’t regret it!
@zaffahseas3845
2 жыл бұрын
May Jesus shine in your life..Every tongue will confess that Jesus is Lord and every knee will bow before Him..Amen
@bulchaabdeta3816
2 жыл бұрын
Wow! God bless u jossy! I'm blessed
Am an orthodox but, am follower of jesus christ!
@lilyycharles3504
4 жыл бұрын
Amen
@user-qz6vs3yb3o
3 жыл бұрын
he is for all Christians dear keep it up
@CharlesOlero
3 жыл бұрын
Jesus Christ.
@mesfunheran2736
3 жыл бұрын
buttt ????? why are u saying it like its not normal thing in orthodox???? We Orthodox always believed in Jesus Christ !!!!!
@genetgebreab688
Жыл бұрын
ዋናው ነገር የየሱስ ተከታይመሆን ነው ወንድሜ ሌላውን ተወው::
በጣም በሕመም እየተሰቃየሁ ነው ምውለው ማድረው። ከዚህ ሕመም የተነሳ ቀን ተሌት ከትላንት ይልቅ ዛሬ ሞቴን ስጠብቅ ነው ምኖረው። ምንም እንኳን ከኀጢአተኞች ሁሉ የባስኩ ኃጢአተኛ ብሆንበትም ይኸው ዛሬም በዘላለማዊ ምህረቱ እንደ ልጁ እየቀጣኝ በሕይወት አለሁ። ምንም እንኳ ይህን በሽታዬን ከሰውነቴ እንዲያስወግድልኝ በየቀኑ ብወተውተውም አልፈውሰኝም። እርሱ ባይፈውሰኝም ሁሉን አዋቂና መልካም አምላክ እና አባት ስለሆነ ; በጸጋው በመንፈሱ በዚህ ለእኔ እጅግ ከባድ በሆነ በሽታ ውስጥ ሆኜ እንዳመሰግነው አድርጎኛል። ጸጋውን ተደግፌ ቢገለኝም እንኳን እጠብቀዋለሁ : የትላንት ታሪኬን እያየሁ አመሰግነዋለሁ ቸር ነውና ምህረቱም ለዘላለም ነውና።
@user-en6zd5wi7o
9 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ የጌታ ምህረት በድንገት ያግኝህ!!
@John.3_16
9 ай бұрын
አሜን
@cherinetkugna-mb6rq
11 күн бұрын
this is the real faith!!"
@bekelechdele5330
17 минут бұрын
በዚህ ከባድ ፈተና ውስጥ ሆኖ ማመስገን መታደል ነው ጌታ ፍጹም ፈውስን ይላክ።
I am Muslim ilke in mazumer ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TareTare-kq7gm
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
I am ortodox but this mezemur touch my heart ❤️ for me
@dailymezmure
9 ай бұрын
kzread.info/dash/bejne/naphtNh_e7TfXbA.html
I am Catholic, love Ethiopian worship songs... Hosanna from Indonesia... Heavenly song... Hosanna in the highest...
@user-bp6lu1qk8v
3 жыл бұрын
music mslgn nber
@Keren37
3 жыл бұрын
Ya bro The same I am cotolic But kulu qal amlkh yu so adiqeka hawey
@iamholy7529
2 жыл бұрын
kzread.info/dron/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg.html
@sarinosarino9600
2 жыл бұрын
ዘመሪ
@koniking2769
Жыл бұрын
I am protestant and the truth i know is catholic is not with JESUS but the followers didn't know this.Bro you have to get the truth way. JESUS IS LORD
Am orthodox but I love ❤ this songs 🎵 of jose
Am from west Africa, I don’t understand the meaning of this song, I love Ethiopian gospel songs. Thank God for the holy sprit who helps us connect with spiritual things. Love ❤God bless you my brother.
@destafikadu2421
3 ай бұрын
bro since sprite is one forever so you love that song
@Esubalwe2024
2 ай бұрын
Wow❤❤
@tsehaiehaile6725
2 ай бұрын
It is a powerful song faith in God. It says that there is no cloud, no wind but I trust Him without evidenve the valley will be filled with water. The bad circumstances I see will not stop me from praising God. Now I understand that what is needed of me is to sing while the condition is not changing. It a sacrificial worship like Job who blessed God in his condition. Hallelujah!!
@hymanotmamo662
Ай бұрын
This is what I understand, to sing quietly is to honor God
@gemechubenti7150
Ай бұрын
Meaning is Am understanding without...
God is Good! Jesus is Lord! Love from Eritrea 🇪🇷!
@godisgood3579
Жыл бұрын
Yha god is good 👍👍👍👍👍👍👍👍
@godisgood3579
Жыл бұрын
AAAAAAAMMMMMMMMEEEEEEENNNNNNN AAAAAAMMMMMMEEEEENNNNN
@genetgebreab688
Жыл бұрын
የየሱስ ፍቅር ይብዛልህ ወንድሜ: ፍቅር በጠፋባት ዓለም ሰላምታ የምትልክ!! ተብረክ ፍቅሩ እይጎደልብህ::
@merima7930
Жыл бұрын
አሜንንንን
እምነቴ ሌላ ነው ግን ልቤ እየሱስ ጋር ነው በእውነትም ሂወትም እየሱስ ብቻ ነው በርሱም አምናለሁ ወድ እርሱ ወደ እርሱ የምመጣብትን መንገዱን ይከፍትልኝ ዘንድ እባካችሁ ፀልዩልኝ
@user-xn5hz7sr1h
5 жыл бұрын
ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 8 ቁጥር 34 አንብብ
@khadijadadaye620
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከልባችን እንጅ ከድርጅት ገር ጉደይ ዬለም ተበራክ
@tadessetoga6683
5 жыл бұрын
Atiwash
@lamelamelamelame7121
5 жыл бұрын
@@khadijadadaye620 jisase
@lamelamelamelame7121
5 жыл бұрын
@@khadijadadaye620 wongle
በዚህ መዝሙር እግዚአብሔር ታምር አድርጎልኞል ምስክርነት ይኖረኞል በቅርቡ። ዬስዬ አንተ ብሩክ ነክ የእግዚአብሔር መንፈስ ካንተጋር ነው። መዝሙሮችክ ሁሉ ሀይል አላቸው። you are loved by the most high!!!
@zed8788
2 жыл бұрын
Enem hilim alime lik sineka be micro second wist be libe yefesese zimare new demenam yelem nifasim yelem yemilew part waw God is good
@tajahandebo6555
2 жыл бұрын
Tebarak yosi
@betsegalegesse5432
Жыл бұрын
Enese betel tamir honolignal. Egziahbher yemesgen.
@yegionminch
Жыл бұрын
Me too
@balinabell1131
Жыл бұрын
Same here
የዮሴፍን መዝሙር ገና ጴንጤ ከመሆኔ በፊት ነበር የማደምጠው ዛሬ ደግሞ ጴንጤ ሆኜ ይበልጥ ሰማሁት ተመስገን ጌታዬ
@user-qz6vs3yb3o
3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ በቤቱ ያፅናህ
@user-df1mu3rq9n
3 жыл бұрын
@@user-qz6vs3yb3o Amen, Thanks,
በቀን ውስጥ ከ30 ጊዜ በላይ ደጋግሜ የምሰማው መዝሙር
@eliasterefe2710
3 жыл бұрын
እግዛሐቤር ሲከብርልኝ ደሰታዬ እጅግ ልዩ ነው
@tekleweinihaile6962
3 жыл бұрын
Yet nw yaleshew efrara anda felegashe naber
@ephrataabate8862
3 жыл бұрын
@@tekleweinihaile6962 አዲስ አበባ ነኝ
@iamholy7529
2 жыл бұрын
kzread.info/dron/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg.html
@iamholy7529
2 жыл бұрын
kzread.info/dron/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg.html
I dont understand but its wonderful sound ❤Big love from Somali Christian sister🙏God bless you all
@oromiyaaqaccee1399
4 жыл бұрын
God bless you sis
@yosiefghebru4332
3 жыл бұрын
Amal my sister , if you have Christ’s Spirit That’s ok , He will explain to you . Am happy to see someone in Christ from Somalia
@amalalexander.
3 жыл бұрын
@@yosiefghebru4332 thank you and pray for persecuted Somali Christian's.
@ferehiwotejigu69
3 жыл бұрын
አንተ የተባረክ በኖሮም ዘማሬው ወንድሜ አሁንም ሰማይ የከፈት በአዲስ ዝማር ዝናብ ያጥለቅልቅኸ በኮረና ዘመን ይኸ ዝማሬኸ ነፍሴን ነክቶ አምላኬን አገናኝቶኛል እንደገና ተባረክ
@amalalexander.
3 жыл бұрын
@@ferehiwotejigu69 I can't understand dear but thank you
ጆስዬ በጣም ነው የምወድህ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት አማኝ ነኝ በሆነ አጋጣሚ አግኝቼሀለሁ የአለብኝ ችግር እንዳለም ተገልጦልህ ነግረህኛል ጆስዬ ወንድሜ በጾለትህ አስበኝ ይሔው 8 አመት ሊሞላኝ ነው በመጥፎ የአፍ ጠረን እየተሰቃየሁ ከሰው ተገሌያለሁ እራሴን ጠልቸዋለሁ ተስፋ እስከ መቁረጥ ደርሻለሁ የዛን ሰአት የአለብኝን ችግር እንኩአን ልነግርህ አልቻልኩም ከመሳቀቄ የተነሳ😭😭😭😭 ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት የአንተን መዝምሮች ስሰማ ነው ልቤ የሚረጋጋው ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ። የሚገርመው ከ3 ሳምንት በፊት በህልሜ እራሱ ጆሲ ያለሽን እንዳትረሺ የሚለኝ ሰው እያየሁ ነበር ለሰውም ሳወራ ነበር ጆሲ ያለኝ በህልሜ ተደገመ ስላቸው ነበር ።ጆስዬ በጾለትህ አስበኝ🙏🙏🙏 ዘመንህ ይባረክ አልማዝ ነኝ ከባህር ማዶ
@user-wr1if7vf7p
3 жыл бұрын
ፀልይ እህቴ ቃሉን ጧትና ማታ እያነበብሽ ፀልይ በጌታ ፊት እኔ በላብ የሚመጣ የመጥፎ ጠረን ችግር ነበረብኝ እድሜ ዘመኔን ሳቀው አሁን ከአንድ አመታ በማይሞላ ግዜ ሳስተውለው ያ ችግር የለም ለምን ወደ አምላኬ ከመቼውም በበለጠ እሱን ተጠግቻለሁ የትም ሳልሄድ በቤቴ ጌታ እየሱስ ብዙ ታምር እየሰራልኝ ነው ይህም በህልም ወዘተ ይታወቃል በተለይ የቆዩ መዝሙሮችን በብዛት ማዳመጥ በዛ ውስጥም ፈውስ አለው ;ስብከቶችን ከዩቲውብ ወዘተ ተከታታይ አይዞሽ እየሱስ ጌታ ነው
ዮሴ በእውነት ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርክህ የዝማሬ ኃይል ከጌታ ዘንድ ይጨመርልህ ተባርክልኝ♡♡♡♡
የሄ መዝሙር ሱሴ ሆነብኝ ተመስገን ከሙዚቃ ሱሰ ፊቴን ዘወር ያረክ ጌታ የሄ ነው የገባኝ ዝምብሎ መዘመር ኮረናም እያለ እግዚአብሔርን ማክበር። bless you Jossy this is very bless መዝሙር ምንም በሌለበት ምድረ በዳ በየለቱ እየተፅናናንበት ሰለሆነ የሄ መዝሙር የፓሊስ ትኬት ካሰጠኝ ጆሲ ከፋይ አንተ ነህ እሺ አደራ እንደ ማን በሚድያ ዜና የረበሻል ታድያ የሄ እያለ
@Mohawk1982
Жыл бұрын
Bless your heart, God is good. I don't listen to music too. It took long time to abandon it. Mezmur gives you peace, inside and serenity.
Am an Orthodox but I grow up listening to pente mezmur! Love it! አፍ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን❤
@Gracemedia1585
6 ай бұрын
Amen
Am orthodox but this is great bless you brother
@lekataplkotilan4773
2 жыл бұрын
Blessed
Am a Kenyan I can't get the words' meaning but I can I feel some divine touch of praise
@yegionminch
Жыл бұрын
He singing “…This is what I understand, to sing quietly is to honor God.” “Honoring God while the situation…” he is right. Unconditional love..
@kefelegngirma9790
Жыл бұрын
sir it say i will praise you in any situations because it better to worship God .i believe Him even if i can't see anything because i Saw the in His goodness before in my lif.and like this pls enjoy
@evansmungainjoroge6170
8 ай бұрын
@@yegionminchthank you for the translation I love this song the more...
@gutetamuleta
2 ай бұрын
This to believe God without any preconditions and the valley will fill with water. Even though the are conditions I always warship the God is some of its meaning.
እኔ ኦርተዶክስ ነኝ ግን በሁሉም እ/ር ሲመሰገንልኝ ደስ ይለኛል አዎ እኔም ምስክር ነኝ በረሐ ላይ አይቸዋለው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልኝ ይመስገንልኝ።
@reduaman475
5 жыл бұрын
Ymigerm mzmurnew geta abzto ybarkhe josiye
@serineserine9098
5 жыл бұрын
Amen
@user-xn5hz7sr1h
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ !!
@hannametach4833
5 жыл бұрын
Jesus san of GOD!!!
@judithjudithna5254
5 жыл бұрын
@@hannametach4833 yes amen
Dough I don't understand this language but I love this song and I can feel the presence of Holy Spirit. ❤❤❤
@mahdimohh8184
Жыл бұрын
Betam betam des yemil zmare new bewnet ene ortodex negn gn ate mtzemrachew betam kebad melkt alew lemenfes betam yagzal fetari ybarkh
@seblewengelabera7021
3 ай бұрын
It means i will worship even through circumstances
@bekelechdele5330
Минут бұрын
Nothing is there what i hope or expect around me. But i hope that God make every thing well, he can full fill all my empties without any ones help. His power is greater than my situations, his capacity is beyond my surroundings. I saw when he help me, i am an evidence for his work, for his miracles.....so i will song for your help, for your efforts just by looking your ability not the situations. This is the concept. God is good all the time and loves people who live through the world.
እኔ ለሚሉት እኔ ሰማያዊ ዝጋ ነኝ የላይኛውን አምላክ የናዝሬቱን ኢየሱስን መምጫውን የምጠባበቅ ሁሉም ለክብሩ ይሁን ተባረኩ
በሁኔታወች ውስጥ እግዚአብሔር ታምር እነደሚሰራ ታሞን እነድጠብቅ ጉልበት የሆነ ዝማሬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዳመናም የለም ዝናብየ የለም ሸለቆው ግን በግዜው በውሃ ሊሞላ ግድ ነው 🙏🙏🙏🙏
My religion is Orthodox but I love this songs love it
@eyasulemma6071
3 жыл бұрын
Amen
You are so blessed brother,May the lord bless you more🇪🇷🇪🇷🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙራችሁን በደስታነው የማዳምጠው
@meklitsetu8058
Жыл бұрын
eysus hulem yewdshal♥️♥️
@selassiemollatrinity2803
Жыл бұрын
ስለ እግዚአብሔር ስለ ኢየሱስ ስለ መንፈስ ቅዱስ የሚዘመረውን መዝሙር ሁሉም ልሰማው ይገባል
@abenezergobeze8179
Жыл бұрын
ልብሽን ደግሞ ብትከፍቺ ምታገኚው ሰላም እረ በስማም
አረ አንተ የተባረክ እኔ ና ቤቴ በመዝሙሮችህ ሁሉ ሁሌ እየተባረክንበት ነዉ ግዚአብሔር ከነቤተሰብክ አብዝቶ ይባርክ
ይሄን መዝሙር አብሬ ለመዘመር ይከብደኛል 😭😭😭 ምክንያቱም በስንቱ አማረርኩት 😭 ጌታ ሆይ አሁንም ከሁኔታዬ ላይ አይኔን አንስቼ አመሰግንህ ዘንድ እርዳኝ 😭😭😢
@abrahamhannibalthetraveller
5 жыл бұрын
ከምንዋሸው ብናማርረው ይሻላል! 🌺
@user-st8ok4xz9y
5 жыл бұрын
Abraham Hannibal ,,,@ እውነት ነው 💐
@jesusislove978mars2
5 жыл бұрын
ሰላሜ እየሱስ ነው ያድናል😍 አይዞሽ እህቴ ጌታ መልካም ነው በተሰጠሽ የተስፍ ቃል ተጽናኚ ተስፍ የሰጠን የታመነ ነውና💖
@woynigetahun7296
5 жыл бұрын
ጵይይግግብምችዥብክህች
@newgang430
4 жыл бұрын
@@user-st8ok4xz9y “ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።” - ፊልጵስዩስ 4፥6
እኔ ኦርተዶክስ ነኝ ግን በሁሉም እ/ር ሲመሰገንልኝ ደስ ይለኛል አዎ እኔም ምስክር ነኝ በረሐ ላይ አይቸዋለው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልኝ ይመስገንልኝ። 414
@tinajesus17
3 жыл бұрын
Aminnn aminnn yibzalhi wondem ye maryami liji eyesus kirstose fikre nowi hulunm yiwodale semu le zelalem yimsgn
@sofiyanabate27
3 жыл бұрын
Tebarik
ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ የነገስታት ሁሉ ንጉስ "ክብራችን ነህ"
I don't understand the words but I love this song it inspire me pls add English lyrics. More grace
@hopeofglory1600
3 жыл бұрын
There is No cloud, empty valley but I will keep praising and God provides..am a living testimony... Bless you sis
@awalomkahsay7133
3 жыл бұрын
PRAISE THE LORD JESUS 🙏 IT'S GOSPEL CHRISTIAN SONG GOD BLESS YOU...
@addishiwotkifle7895
3 жыл бұрын
Hi mercy, I hope a KZread channel named "JesusIsWorthIt" will do the translation if you make the request and send them the link to this song.
@geletad502
3 жыл бұрын
The song is all about to thank God in all situations against me. No cloud no rain but the dam will be filled.
@TheGhimiy1
3 жыл бұрын
@@addishiwotkifle7895 00p000p00p0000ppp
Am an Orthodox, but I love this song sooo much. Be blessed!!!
@yaheasalah4281
5 жыл бұрын
My supper jesus bless you more
@amenaklilu3005
4 жыл бұрын
Kalkidan Tadesse እውነተኛ እምነት ለሁሉ ደስ ያሰኛል ።
@ekeritreawigermanwi9952
4 жыл бұрын
@@amenaklilu3005 yet nw ewnet
@yetemarechitafa3216
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለሃይማኖት ግድ የለውም ልጁን እየሱስን እንደግል አዳኝ መቀበልን ነው የሚጠይቀው ደሙን ያፈሰስልን የዘላለም ህይዎት ያገኘነው በርሱ ስለሆነ
@sofiyanabate27
3 жыл бұрын
Tebareki
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይኤን ዘማሪ በጣም መዝሙሩን እወድለታለው አሜን አሜን አሜን
@user-xn5hz7sr1h
5 жыл бұрын
ተባረኪ
@yaheasalah4281
5 жыл бұрын
Bless you sis
@natydad1131
4 жыл бұрын
tadya yemezmurun balebet lemin alwodedshwum irsuko yewodishal
@birhanunegalign6169
4 жыл бұрын
ተባረክ እውነት ነው ድርጅት ምንም አይጠቅም የኢየሱስ ቃል መንፈስም ህይወትም ነው
@bettysol5173
2 жыл бұрын
@@natydad1131 mn malet nw Orthodox tadya getawa manew
አስታዉሳላው የዛሬ 2ዓመት በህዎቴ እምነቴን የሚፈታተን በጣም ከባድ አቁዋመን ለማስለቀቅ የመጡብኚ ቀናትን እያለፍኩ በዚህ መዝሙር ዉስጥ እራሴን አግኝቺያላው yosiye የበረከት ሳው ተባረክ ፅጋውን ያብዛልህ
One of the millions of songs on KZread that I often play, the same joy of every child of God wherever they are. God bless the Ethiopian people. from Indonesian Christians
Ena orthodocs negn yehan mezmur sewodew zemenek yebarek bro
ክብር ለጌታ ይሁን አግዚአብሔር ይመስገን ወድሜጌታ አየሱስ የባርክ ❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን 😥😥😥ተመስገን የኔ ጌታ መልካም ዜና ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው አሜን ኢሳይ 👏👏👏👏👏👏👏🙇🙇🙇🙇✊️✊️✊️✊️✊️✊️📚📚📚📚📚📚📚
2ኛ ነገሥት 3 17፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ይላል፦ ነፋስ አታዩም፥ ዝናብም አታዩም፥ ይህ ሸለቆ ግን ውኃ ይሞላል፤ እናንተም ከብቶቻችሁም እንስሶቻችሁም ትጠጣላችሁ። ❤️❤️❤️
አሜን ልጆቼ እኔም ከእናንተ ጋር ምስክር ነኝ። እግዚአብሔር በወጀብና በማዕበል ውስጥ በክንዱ እየደገፈ ብዙ ጊዜ አሳልፎኛል። ኃያል ስሙ ለዘላለም ይባረክ። ለእናንተም ጸጋና ሠላም ይሁንላችሁ።
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እግዛብሄር ሲመሰገን ደስ ይለኛል ከጨለማ ያወጣኝ አምላክ ምስጋና ለሱ ይሁን
@obamasrebo7489
4 жыл бұрын
josi tabaraki
ጌታን ነው መላችሁ ወጣቶች ተፈተው ሰያመለኩ ደስ ሲሉ አሜን ❤❤❤❤👏
ውስጤነው ይኽ ዝማሬ ዘማሪ ጆሲ ተባረክልኝ❤❤❤❤🎉🎉
ሰምቼ የማይጠግብ ደስ የምል መዝሙር ነው ዘመንክ ይባርክ
Im Catholic but i love this song and josi family❤❤❤❤
ተባባረኩ ለምልሙ የኤ ፀጋ ይባዛልህ ወንደሜ እልልልልል🙏🙏🙏❤❤እየሡሥ የምትገርም የምትደንቅ አባት ነክ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ኡፍፍፍፍፍ 😥😥😥😥😥ተባረክልኝ ዮሲ የአባቴ የኢየሱስ ክርስቶስ ልጅ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ 🥰🥰🥰🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️👏👏👏👏👏👏👏
የተባረክ ነህ! እንደዚህ ያሉ ድንቃድንቅ መዝሙሮችህን ስሰማ ነው ተለውጬ የቀረሁት።ስላተ እግዚአብሔርም አመሰግናለሁ... ይብዛልህ!
*የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር ነው* 💖 *ደመናውም የሌም አይታየኝም በአይኔ* *_ንፍሰም የለም አይታየኝም በአይኔ_* *ሰላይ አምናለሁ እንድ ይሆናል* *በዶ ሻለቆ ወሃ ይሞላል* .........💟 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷👍 *_ጆሲ ምረጥ ዘመንክ ይለምልም_* 💖💝🌷👍👍👍👍👍👍👍😴😴💤💤💤💤💤💤💤🔊
@JJ-by8pb
5 жыл бұрын
kzread.info/dash/bejne/laST29JwmcnSlLQ.html if you want with lyrics
@neanegn3210
5 жыл бұрын
@@JJ-by8pb Wow this is better bless u bro thank u👏👏👏
@lamelamelamelame7121
5 жыл бұрын
God🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭💞🌹
@naoumnehme9941
4 жыл бұрын
Hii
@naoumnehme9941
4 жыл бұрын
@@lamelamelamelame7121 wwww
ምን አይነት መዝሙር ነዉ በኢትዮጵያ ታሪክ በብዙዎች የተደመጠ አንደኛ መዝሙር ነዉ❤❤❤❤
I'm from South Africa 🇿🇦 I can't get words but definitely feeling the blessings
ጌታን ማምልክ እንዴት ደስ ይላል ጆስ ተባረክ
@nanyneiseatayes9573
5 жыл бұрын
የበረከት መዛሙርቱ ነው ጌታ አበዘቶ ያባርከ
በኢትዮጵያ ታሪክ በግለሰብ ደረጃ official KZread የመጀመሪያ ነው 10million view ያገኘ የለም በጣም ድንቅ መዝሙር። ነው። my favorite Amazing song❤❤
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ ክብር ላንተ ብቻ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭ተባረክልኝ ወንድሜ ፀጋውን ይብዛልህ 🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ኢየሱስ በብዙ ፀጋ አብዝቶ ይባርክህ
ኡኡኡኡፍፍፍፍ ተመስገንን ነፍስን ያድሳልል ተባርክልኝ እባካችው ፀልዩልን በስው ሀገር ነው ያለነው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለምም።
ደመናም ፡ የለም ፡ አይታየኝም ፡ በዓይኔ ነፋሥም ፡ የለም ፡ አይታየኝም ፡ በዓይኔ ሳላይ ፡ አምናለሁ ፡ እንዲሀ ፡ ይሆናል ባዶ ፡ ሸልቆ ፡ ውኃ ፡ ይሞላል
@habenmehari7525
4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@enatbestelot5167
3 жыл бұрын
አሜን
I am orthodox but this music/gospel spiritual music make me feel sth especial.
Amen amen amen god bless u Jose god bless u more more more more
Listening from +254 🇰🇪, I do not understand the words but the song is beautiful
@amirebrihm4668
3 жыл бұрын
Ets good voyse ilke this voyse somce🤩😘😍😍😍
@hagosaymut5619
3 жыл бұрын
P rolling around the house
@rahmamth8034
3 жыл бұрын
God piliis yuo
@jesusismylord2374
3 жыл бұрын
He is saying that i will just singing and praising God even i don't see anything... Coz God is good all the time 🙏🙏🙏
@tinajesus17
3 жыл бұрын
For jesus
ቀን ሙሉ ያለምን ስልችት ይህንን መዚሙር ስሰማው ውይያለሁ የእውነት ልብን የምነካ መዚሙር ነው ይብዛልህ ጆስ
@Atwima
3 жыл бұрын
God bless you kzread.info/dash/bejne/ZomOtNKElru0naQ.html subscribe please
ሀኒዬ እግዚአብሔር አምላክ በአንቺ ብዙ ባርኮናል ዘመንሽ ይባረክ
ልቤ እዝን ሲል ቶሎ ወደ ጌታ በዚህ መዝሙር i am always blessed .
ተባረክ ወድማችን ጌታ በጥፍ ያክብርህ ተባሸኩ ቅዱሳን ሁላቹም ተባረክ
ጆስዬ ዘመንህ ይባረክ የከበደኝን ሸክመን ሁሉ በእርሱ ላይ ጥዬ በአንዳች ነገር አልጨቀነም አለ ጌታዬ
@kinduasmamaw9706
3 жыл бұрын
well said
እግዚአብሔር ሆይ ሰለሁሉ ይመስገን፡፡ ተባረክልን ጆሲዬ ! አሜን ባዶ ሸለቆ በውኃ ይሞላል፡፡
@user-iy8oe6if9u
10 ай бұрын
😂
ተባረክ ለዘለአለም ጌታ ካንተ ጋር ነው
ይሄንን መዝሙር ደግሜ ደገግሜ ብሠማ አልጠግብ አልኩኝ ፣ጆስ ዬአበቴ ልጅ በብዙ በምድራዊ በሰማያዊ በራከት በፍጹም ተበራክ ፀጋህ ይብዛ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ውሰድልኝ ፡ ዛሬም ፡ ከነፍሴ ፡ የሆነ ፡ አምልኮዬን አላገናኘውም ፡ ከሁኔታ ፡ ጋራ ፡ ዝማሬዬን
💛💚💙✝✝✝✝🥰😘😍 I miss my heavenly father so badly please lord come soon my heart cant take this anymore come lord Jesus ✝💙💜💚💛💞💓💖
@user-fe7ru6gc3r
6 ай бұрын
❤❤❤❤
This has become an anthem in our home. We play the song in the mornings and the evenings. Profound and deep. We are blessed. May the good Lord bless you. This is more than a song. Tebareki.
@iamholy7529
2 жыл бұрын
kzread.info/dron/d3uJ_wquULnml3FFkRGvGg.html
@stegatsr3739
2 жыл бұрын
Egzabher yebark
@peninnahwanjiru1873
10 ай бұрын
What does it mean please
❤️❤️❤️ ውሰድልኝ ፡ ዛሬም ፡ ከነፍሴ ፡ የሆነ ፡ አምልኮዬን አላገናኘውም ፡ ከሁኔታ ፡ ጋራ ፡ ዝማሬዬን ትናንት ፡ አመስግኜህ ፡ ዛሬ ፡ አላማህም ፡ እንዲህ ፡ ብዬ ይጨምራል ፡ እንጂ ፡ አላሳንሰውም ፡ ምሥጋናዬን የማየው ፡ ነገር ፡ ከምሥጋናዬ ፡ አያግደኝም የምሰማውም ፡ አንተን ፡ ከማምለክ ፡ አያስቆመኝም ምድረበዳዬን ፡ ዓለምልሞታል ፡ እያየ ፡ ዓይኔ ባሕሩን ፡ ከፍሎ ፡ ያሻግረኛል ፡ አምናለሁ ፡ እኔ ይሄ ፡ ነው ፡ የገባኝ ፡ ዝም ፡ ብሎ ፡ መዘመር ሁኔታው ፡ እያለ ፡ እግዚአብሔርን ፡ ማክበር ውሰድልኝ ፡ ዛሬም ፡ ከነፍሴ ፡ የሆነ ፡ አምልኮዬን አላገናኘውም ፡ ከሁኔታ ፡ ጋራ ፡ ዝማሬዬን ትናንት ፡ አመስግኜህ ፡ ዛሬ ፡ አላማህም ፡ እንዲህ ፡ ብዬ ይጨምራል ፡ እንጂ ፡ አላሳንሰውም ፡ ምሥጋናዬን የለመንኩትን ፡ የጠየኩትን ፡ ጥያቄ ፡ ሁሉ ከምሥጋና ፡ ጋር ፡ እጠብቃለሁ ፡ አምኜ ፡ ቃሉን የከበደኝን ፡ ሽክሜን ፡ ሁሉ ፡ በእርሱ ፡ ላይ ፡ ጥዬ በአንዳች ፡ ነገርድ ፡ አልጨነቅም ፡ አለ ፡ ጌታዬ ይሄ ፡ ነው ፡ የገባኝ ፡ ዝም ፡ ብሎ ፡ መዘመር ሁኔታው ፡ እያለ ፡ እግዚአብሔርን ፡ ማክበር ደመናም ፡ የለም ፡ አይታየኝም ፡ በዓይኔ ነፋሥም ፡ የለም ፡ አይታየኝም ፡ በዓይኔ ሳላይ ፡ አምናለሁ ፡ እንዲሀ ፡ ይሆናል ባዶ ፡ ሸልቆ ፡ ውኃ ፡ ይሞላል ይሄ ፡ ነው ፡ የገባኝ ፡ ዝም ፡ ብሎ ፡ መዘመር ሁኔታው ፡ እያለ ፡ እግዚአብሔርን ፡ ማክበር ደመናም ፡ የለም ፡ አይታየኝም ፡ በዓይኔ ነፋሥም ፡ የለም ፡ አይታየኝም ፡ በዓይኔ ሳላይ ፡ አምናለሁ ፡ እንዲሀ ፡ ይሆናል ባዶ ፡ ሸልቆ ፡ ውኃ ፡ ይሞላል ይሄ ፡ ነው ፡ የገባኝ ፡ ዝም ፡ ብሎ ፡ መዘመር ሁኔታው ፡ እያለ ፡ እግዚአብሔርን ፡ ማክበር ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ አይቻለሁኝ ፡ ሲሰራ ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ ክንደ ፡ ብርቱ ፡ ነው ፡ ኃይለኛ ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ ድንቅ ፡ ነው ፡ ተአምረኛ ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ አይቻለሁኝ ፡ በዓይኔ ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ምስክር ፡ ነኝ ፡ እኔ
@amethiopianandiloveethiopi6459
5 жыл бұрын
wow Ameeeeeeeeen you are belssd
@aminegebre373
5 жыл бұрын
Tebarek
@fatherjesus3593
5 жыл бұрын
Yosiko lenenew yezemerkew zemenikin leulu kiristos yibarik
@fatherjesus3593
5 жыл бұрын
Jossy GBU⛪ 🏩🏩🏩🏩🏩
@user-gy1is2tr5u
5 жыл бұрын
Tebarkk wedma
I love your mezmur so so so so so so much that each time l pick this mezmur get up and worship Jesus.God will save us all if you pray to him🙏🙏👏👏
@tedlanemo3668
4 жыл бұрын
He has the best mezmur 👏 Our God can do anything for us.
@dawiseboka2085
3 жыл бұрын
God bless you👏❤
@tedlanemo674
11 ай бұрын
Praise the lord
@dawiseboka2085
6 ай бұрын
Hallelujah praise the Lord!!!
ወንድማችን ጆሲ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ሳለይ አምናለዉ እንዲህ ይሆናል በዶ ሸላቆ ዉኃሃ ይሞላል
እንዴት ደስ የሚል መዝሙር ነው! ተባረክ ጆሲ !
ኣነ ምስክረየ ብዓይነይ ርኤዮ ክም የሱሰይ የለን።
@b32738
5 жыл бұрын
Gidu blessed really?
@gerezigehrgermay8380
5 жыл бұрын
Amennnn
@mekdatsega277
5 жыл бұрын
Yes, Jesus rescue those who trusted in his name protection and refugee I pass thru fire 🔥 I pass thru ocean 🌊 I passed thru Death Valley 🏜 I flied 13 hours on sky 🌌 I passed bloody to war I passed in tho Sahra desert... I know very well name of Jesus rescued me from all evils things.. that’s why we all worshipping name of the Lord... God bless you Gidi...
@alphaomega7410
5 жыл бұрын
Amen
@nsnsns-zm7po
4 жыл бұрын
Nay bhaki
Ante ye iyesus lij tebarek iwedihalo❤❤
My soul felt so content while listening to this song yet I don't understand what it means.I'm a Christian from nairobi,kenya.God bless you all. More grace to Mezmur.
@helenblessed6254
10 ай бұрын
❤❤❤😂
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እ.ር ያክብርልን እውነት ደስ ሲል መዝሙር ተመስጠህ ስትሰማው ይሆነ ነገር ይሰማሀል።እ.ር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ መሆኔ።
What a praise to those who understood the redemtion of the blood"HOSSANA to the LAMB that was slain "AMen AMEN. Amazing spirit of freedom in this song. I praise the Lord Jesus for it.
አየሱስ ይብርክ ☝️☝️🙏🙏🙏❤❤አሜን
that's so amazing and also you must like jesus christ that his you father and believe on his name amen god bless you❤❤❤
ባጣም ታባርካል ባዝ ማስሙር God blees you jos♥️
@tekleweinihaile6962
3 жыл бұрын
Awo sister dase yelale gn lanagrshe falega naber bageta lebleshe etbkshalew
,ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዮሴፍ ወገኖቼ መዳን በጌታ በኢየሱስ በማመን ብቻ ነው
Ame GETA YBARKH bro Yosef tsegawn yabzalih mezmurhn ybarek Lebzu MEDAN silmihon
እግዚአብሔር ቀን አለዉ ለሁሉም እግዚአብሔር ቀን አለዉ ለሁሉም እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ቀን አለዉ ለሁሉም ተባርክ ወንድሜ ❤❤
God bless you! its an amazing songs glory to Jesus. Amen!
ጆሲ አነ ውን ምስክር እየ ከምዚ ከማኻ ዝበሉ ፀጋ ኣምላኽ ዝበዛሓሎም ንኣምላኽ ዝዉዱሱ. ዝዝሙሩ. ዘኽብሩ. ዝሰግዱ. ብመንፈስ ቁዱስ ተመሪሖም መንፈስ ዘረስርስ ሰላምን ዕረፍትን ዝህብ ዘይምኖ ዘይጽገብ ኣምላኽ ስለ ዝሃበና ክብሪ ንሱሙ ይኹን. # ቡሩኽ ኢኻ.
እኔ ይህን መዝሙር ሰሰማ እንባዬ ይፈሳል የተነካው በህይወቴ ውሰጥ ድንቅ ሰራውን የስራ አባቴ አምላኬም እግዛሐቤር ነው ምሰክር ነኝ
God bless you Josy, it is wonderful song that inspires soul and verifies that our almighty God in not depend on whatever condition. Glory to Jesus Christ forever for his everlasting blessing!! ሰማይንና ምድርን የፈጠረ አምላክ ሆኖ ሳለ ለሰው ልጅ ኃጢአት በመስቀል የሞተውና የተነሳው የናዝሬቱ ኢየሱስ አዳኝና የነፍስ መድሃኒት ነው፡፡ በእርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው በእርሱ የማያምን ህይወት የለውምና ለፍርድ ይቀርባል፡፡ ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በልብህ/ሽ ብታምን/ምኚ ትድናለህ/ትድናለሽ!!